''አያምርም፤ያስጠላኛል'' ዐቢይ ፤ ''እንፈታዋለን'' ታከለ ዑማ |ETHIO FORUM

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 вер 2024
  • www.amazon.com...

КОМЕНТАРІ • 844

  • @NigestTesfaye
    @NigestTesfaye 25 днів тому +131

    ለቁንጅና ውድድር መድረክ ላይ የወጣ ኮረዳ አይደለም ደስ የሚል ገለፃ ኢትዮ ፎረም ድንቅ ትንተና ተባረክ

    • @MohammedSafi-os3sf
      @MohammedSafi-os3sf 24 дні тому +2

      አንቺና እንደ ኢትዮ ፎረም ዘረኞች ለእድገት ጸር ሆናቹሁ

    • @user-pc9cm6us5d
      @user-pc9cm6us5d 16 днів тому

      ኢትዮ ፎረምን አለማድነቅ የመጨረሻ ንፉግነት ነዉ😢​@@MohammedSafi-os3sf

  • @marcelllyewsang5485
    @marcelllyewsang5485 25 днів тому +37

    "እኔ ያደረግሁት ካልሆነና የተናገርኩት ካልተሰማ ኹሉም ገደል ይግባ አባባል : እንደምታየው ከጥፋት ሌላ አያመጣም "!

  • @kingdomofaxum6891
    @kingdomofaxum6891 25 днів тому +155

    "የማይጠይቅ ትውልድ ዋጋ ይከፍላል"በትክክል❤

    • @sarafaraq9857
      @sarafaraq9857 25 днів тому +1

      Right ✅

    • @FasiltadesseFasiltadesse
      @FasiltadesseFasiltadesse 25 днів тому +1

      ጥያው እየተመለሰ ስለሆነ መጠየቅ አያስፈልገውም አሉባልታ ግን የትም አለ

    • @dejenweldemichael4289
      @dejenweldemichael4289 25 днів тому

      ጀዝባ​@@FasiltadesseFasiltadesse

    • @user-pc9cm6us5d
      @user-pc9cm6us5d 16 днів тому

      ​@@FasiltadesseFasiltadesseየአብይ ሎሌ😂😂

  • @user-ic6bw5hh6h
    @user-ic6bw5hh6h 25 днів тому +76

    ይህ ባቡር ሲሰራ እንደ ግለሰብ ብዙ መስዋእትከፍያለሁ። ባቡሩ ያሉበት ችግርን በመፈተሽ ማሻሻል እንጂ ማፍረስ ጥሩ አይስለኝም። እንዲያውም ተጨማሪ መስመሮች መሰራት አለባቸው።

    • @gizachewgemechu1993
      @gizachewgemechu1993 25 днів тому +4

      Kana rabii malee kann namaa bilashii

    • @EshakYusuf-ht8xf
      @EshakYusuf-ht8xf 25 днів тому +6

      ወዳጄ እኔ የምገኘው ሳሪስ / አደይ አበባ አከባቢ ነው እና ለኛ ለሳሪስ አከባቢ ነዋሪዎች ባቡሩ እንቅፋታችን እንጂ ጥቅማችን ሊሆንልን አልቻለም ሰፈሩን የምታውቀው ከሆነ ከጎተራ እስከ አደይ አበባ ድረስ በትንሹ 4 ወይም 5 Kilometers ይሆናል
      ያ ሁላ እርቀት አንድ እንኳን የመኪና የመተላለፊያ / ዞሮ መመለሻ አለመኖሩን ስናይ እውነትም በስሌት አለመሰራቱን እናምናለን እንግዲህ ይታያቹህ ጠዋት ጠዋት ወደ እስታዲየም ለመጓዝ የመንገዱ መጨናነቅ ከሰአት ደግሞ መመለሻው ሲያስጠላ ይህ ሁላ ችግር ባቡሩ ነው !!!
      እውነት ነው አንዳንድ አከባቢዎች ላይ እንደሜክሲኮ የመሳሰሉ አከባቢዎች ከላይ ስለሚሄድ & በአንዳንድ አከባቢዎች በግራውንድ ስለሚሄድ ጥቅሙ ይታያቹህ ይሆናል ግን ለኛ ለመኪና መሻገሪያ ይቅርና ድሮ አንድ ሰፈር የነበረን ቦታ አሁን የተለያዩ ሁለት ሀገራት አድርጎናል ሳሪስን የሚያክል የስራ ሰፈርን አደብዝዟል!!

    • @SophiaTv-d1m
      @SophiaTv-d1m 25 днів тому +2

      @@EshakYusuf-ht8xf በትክክል ይህን ሃሳብ እጋራለሁ ሳሪስ ሰፈርን እንዳያድግ የገደለው የባቡር መስመሩ ነው

    • @Amede-oz9xe
      @Amede-oz9xe 25 днів тому

      😊LLove

    • @ኣኹሱማዊ
      @ኣኹሱማዊ 25 днів тому +4

      ​@@EshakYusuf-ht8xfእናንተ ሰፈር በራሱ መኪና የሚጓዝ ወይንስ በባቡር የሚጓዝ ሰው ይበዛል ቅድምያ በእግሩ ለሚንገላታ ሰው እንጂ ለመኪናና ለባለመኪና ሊሆን ኣይችልምኮ

  • @tadetemben6922
    @tadetemben6922 25 днів тому +9

    ኢትዮ ፎረም ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ
    የብልፅግና ሚድየ ሰዎች ጋዜጠኛ ሊባሉ ይሆን

  • @seidawol1871
    @seidawol1871 25 днів тому +9

    እንዴት ያለ ርግማን ቢኖርብን ነው በአላህ እዚህ የሰው መጨረሻ ላይ የጣለን😓

  • @zewditumulugetta4665
    @zewditumulugetta4665 25 днів тому +30

    እኛን የቸገረን መቼ የዱባይ ባቡር ሆነ ውሎ ማድር እንጂ

  • @abeebakassaye3195
    @abeebakassaye3195 25 днів тому +52

    የ ሀገሬ ህዝብ rip😢😢😢😢

    • @azebberhane834
      @azebberhane834 25 днів тому

      😂😂😂

    • @MessiAna-r9q
      @MessiAna-r9q 25 днів тому

      Hunetnow 😂😂
      Majemery.Amhara.😂
      MuseAchign. 1000.Amet.Niges.bila.Amixita.Ehewu😂

    • @Threepointsandbeyond3832
      @Threepointsandbeyond3832 15 днів тому

      የሚያኖረን እግዚአብሔር ነው ወንድሜ፣ ጠቅላዩ ምንም እድሜ አይሰጠንም። ስለዚህ ብቸገርም በአምላኬ እኖራለው ማለት አለብህ።

  • @aemereg
    @aemereg 25 днів тому +11

    This is an amazing example of investigative journalism.

  • @user-lm3dm8vz6r
    @user-lm3dm8vz6r 25 днів тому +31

    ይሄ ደንቆሮ በሱ አስተሳሰብ የኢሕአዴግን ሥራዎች በሙሉ ማጣጣልና አፍርሶ ኢሕአዴግ ከ ሕዝቡ አእምሮ ማጥፋት ነው ግን ሊሆን አይችልም ። ፎረሞችን እናመሰግናለን!!!!

    • @eseyasberhe7842
      @eseyasberhe7842 25 днів тому

      ኢሕአዲግ ማለትንኳን ይከብዳል ሆድ አደሮች አብዛኞቹ ተደምረውና አጨብጭበው ሃገሪቱን ለዚህ ምስቅልቅል ዳርገዋታል።

    • @alemayehulemessa3952
      @alemayehulemessa3952 25 днів тому

      የሳትናኤል ክብረትን ንግግር አስታውስ

    • @Danadama123
      @Danadama123 24 дні тому

      የባቡሩ መሴመር መፋረሱን ባልደግፋም ብልጽግና ኢሕአዳግ እና ሌሎች ያለፋት ምን የተሻለ ነገል አላቸውናነው አስተሳሰባቸውን ለማጥፋት ምናምን የምንለው። ኢሕአዲግ ማለት በህውሓት የበላይነት ተጠፋጥፎ ተሰርቶ ኢትዮጵያን በዘረኝነት መርዝ የበከለ አይደል እንዴ፥ ደሞ ሲገዛ የነበረ ኢሕአዲግ ሳይሆን ህውሓት ነወ።የተሻለ ሃሳብ እንደተበረ አገዛዝ ከልባችን ለማጥፋት ብሎ ማውራት ያሳፋራል ኦህዲዳዊ ብልጽግናም ደጋፊዎች ካሁኔው ብዙ እየተበጠረቁ ነው

    • @meseretabrham3389
      @meseretabrham3389 23 дні тому +1

      And betun mastedader mayichil sew ager yastedadiral bilo maseb kebad new eprdf yeseraw le ager new yaw tobiyawiyan otizm silalebachew enji🤷🤷

    • @user-pc9cm6us5d
      @user-pc9cm6us5d 16 днів тому

      ልክ ካላፈረስ መስራት አይችልም ይሄ መሀይም😢😢

  • @maminewuhabte3326
    @maminewuhabte3326 25 днів тому +28

    እማይጠይቅ ህዝብ ገና ብዙ ነገር ይሆንብናል?

  • @HKg-f7s
    @HKg-f7s 25 днів тому +15

    በጅምላ ለሚወስነውና ለሚፈርጀው ያገሬ ህዝብ ይህም ሲያንሰው ነው። ለወደፊቱ ይማርበት ይሆናል''ያማቴ እግር ቀጠነ ''የሚል መሪ ይገባዋል

  • @semerehawey
    @semerehawey 25 днів тому +59

    ኣይ የኣዲስ ኣበቤ😢 ዝም ብለህ የተባልከው ተቀበል😊

  • @sarafaraq9857
    @sarafaraq9857 25 днів тому +6

    "" THE LEGEND"" Thank you so much indeed beyond the words ❤ you are truly professional journalist !!💪💪💪💪🙏🙏❤❤❤❤💪💪💪💚💛❤💚💛❤

  • @tesfalemtezare114
    @tesfalemtezare114 25 днів тому +18

    ኣቤት ትንታነዕድሜ ይሃብኩም❤❤❤

  • @user-fj3wm7jt1x
    @user-fj3wm7jt1x 25 днів тому +13

    አላህ አናቱን ያፍርሰው

  • @NigatuGoaGoa
    @NigatuGoaGoa 12 днів тому

    ኢትዮ ፎረሞች የመረጃ ጥማቴን በናንተ ትንታኔ እረካለሁ የብልጽግና ሁነኛ መዳኒት ናችሁ እረጅም እድሜና ጤና ፈጣሪ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥልኝ

  • @bitiwededworku8943
    @bitiwededworku8943 25 днів тому +12

    ጎረቤት አራርቅዋል ያለውን ባቡር እኮ እራሱ ኮሪደር ምናምን የሚለው ህልሙ ጎረቤት አይደለም መንደሮችን እና ቅርሶችን አፈራርሶ በትንዋቸዋል

  • @user-em5nm5bq9l
    @user-em5nm5bq9l 25 днів тому +26

    በጣም ነው ስትናገር ደስ የምትልኝ እግዚአብሔር ሀገራችንን እና ህዝባችንን ይጠብቅልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jagme334
    @jagme334 25 днів тому +7

    Abiy Ahmed, weyanen yabesheke meslot enesu teserut eyaferarese agerituwa wede hawala eyegotetat ygengal🫣

  • @angesomfitsumberhan
    @angesomfitsumberhan 25 днів тому +53

    ችግሩ ኣቢ ሳይሆን ችግር የት ለማመደው ሕዝብ ነው ኢንጂ ኣቢ ደንቆሮ ምን ያርግ

    • @meseretabrham3389
      @meseretabrham3389 23 дні тому

      Demo ya hizb ye tigray hizbin gidelilet diferilet enji hulunem yikukuamal🤮

  • @Addistube778
    @Addistube778 25 днів тому +18

    ይህን ፋንድያ እና ሾርት ሚሞሪያም ህዝብ ይበለው 27አመት ጨለማ ሲል ነበር።😂😂😂

    • @shifitsum
      @shifitsum 24 дні тому

      Ante kechamam Awo 27 years of darkness. Take it to Tigray

  • @InformationDailyBelly
    @InformationDailyBelly 25 днів тому +38

    እናመሰግናለን ያየሰው በዚ ደረጃ ትንታኔ እያቀረብክ የማይገባውና የማይንቀሳቀስ ሕብረተሰብ ግን ያሳዝናል😢😢😢😢😢

    • @be-liever
      @be-liever 25 днів тому

      ምክንያቱም ተራ ከጥላቻ የመጣ ወሬ ስለሆነ የሱቢጤ ጥላቻ የተጠናወተው ብቻ ነው የሚሰማ

    • @batenoshmelakeselam6384
      @batenoshmelakeselam6384 25 днів тому

      አንተስ? እኔስ ? ምን አረግን???

    • @InformationDailyBelly
      @InformationDailyBelly 25 днів тому

      @@batenoshmelakeselam6384 በጣም ጡሩ ጥያቄ ለመብታችን በአንድነት እንቁም

    • @eseyasberhe7842
      @eseyasberhe7842 25 днів тому

      ያየሰው ከጅምሩ ሃቁን እየተነተነ እያመላከተ ቢመጣም ምድረ አንገት አልባና ሆድ አደር ድንቁርናና ጥላቻ አርግዞ የህወሓት ተከፋይ ይለው ነበር ፣ ዛሬም ያየ እያነቃና እያጋለጠ ነው ዳሩ ይህ አጨብጫቢና ተጋላቢ አብዛኛው አዲስ አበቤ ከማጉረምረም ውጭ ለህልውናው ዋጋ ሊከፍል አልተዘጋጀም

  • @user-mg5dp7no8p6
    @user-mg5dp7no8p6 25 днів тому +7

    ሀገራችን የዜግነት የምንከፍልባት የኪራይ ቤታችን እየሆነች ነው። መብራት በየ3ወሩ 10%የሚጨምርባት በቀጣይ ውሀ በቀጣይ የኮቴ በቀጣይ .......የቀደመው የባቡሩ ግንባታ በየቤታችን አንኳኩቶ ገብቶ ወገባችን የቆመጠን ሳያንስ አሁን ደግሞ አፍርሶ ለመስራት ሌላ እዳ ሊያመጡብን ነው 🤔ወገን ተንቃነቅ እንዳትወድቅ😣

  • @kbashley3359
    @kbashley3359 25 днів тому +4

    ምትበላዉ የላት የምትከናነበዉ አማራት አለ የሐገሬ ሰዉ🙀🙀🙀🙀

  • @endaleabebe4475
    @endaleabebe4475 25 днів тому +4

    ይገርማል ሃገሪቱን የማንም መሞከሪያ አድርገዋታል። የተሰራውን እያወደሙ የእኔ ይሁን ማለት በሀገር ሃብት መቀለድ ነው።

  • @kifletesema1888
    @kifletesema1888 25 днів тому +47

    አቢይ መለስ የሠራውን ሁሉ ለማጥፋት እንቅልፍ የለውም የፈለገውን ያድርግ ያውራ ኢትዮጵያን በሁሉም መስክ እና በሉዓላዊነትን በታዋቂነት እና ኢትዮጵያን በዓለም አቀፍ ታዋቂነትና በእድገት የመራ መሪ መለስ ዜናዊ ምን ጊዜም የኢትዮጵያ ህዝብ ሲያስታውሳቸው ይኖራል

    • @user-hg6gq5yh6d
      @user-hg6gq5yh6d 25 днів тому +2

      ስለመለስ የምታወራው በተዘረፈ ድላር ስላቃመጠለህ ነው አንድ ትውልድ የአዲስ አበባ ወጣት በጫት አደንዝዛሀቹ እናንተ ከቻይና ከድባይ ስትነግዱ ነበር ሌላውን እረስታሀቹ

    • @tgyegna5636
      @tgyegna5636 25 днів тому +3

      ​@@user-hg6gq5yh6d ahuns aby mn eyarege new leba

    • @user-hg6gq5yh6d
      @user-hg6gq5yh6d 25 днів тому +1

      እሱም ቢሆን ከመጠየቅ ከመወቀስ አይድንም መለስ ዘረኛ ጠባብ ነው መቼም የኢትዮጵያን ፍቅር ከውስጣችን መፋቅ አይችልም አገራሀቹሁን ስትወዳት በረከታን ዛቃሀቹ

    • @fissehahogos
      @fissehahogos 25 днів тому

      @@user-hg6gq5yh6d ከእንግዲህ ጀምሮ ሀብታም ሁኑ በልፅጉ።

    • @abelmdehin8582
      @abelmdehin8582 25 днів тому +1

      Hahahahahahahaha lelas

  • @birhanutesfay7616
    @birhanutesfay7616 25 днів тому +26

    ፕሮግራማቹ በጣም ነው የሚመቸኝ ኢትዮ ፎረሞች ሰላሙ ለህዝባችን።ብትችሉ ግን ሬድዮ ሞገድ ብትሞክሩ አሪፍ ነው ኢንተርኔት በሌለበት ቦታ እንዲደመጥ ያማራኪ የሆነ ፕሮግራማችሁ

    • @user-pc9cm6us5d
      @user-pc9cm6us5d 15 днів тому

      በጣም ጥሩ አስተያየት ወድሜ እሬድዮ በጣም አስፈላጊ ነዉ ገጠር ቦታ ❤❤❤

  • @aregahaile707
    @aregahaile707 25 днів тому +29

    አንተ ብቻ ተንትን አንደበትህ ይባረክ።

  • @meheretfuchs4724
    @meheretfuchs4724 25 днів тому +20

    ሰውየው የኢትዮጵያን ዋና ችግር የህዝብ መከራ ሳይሆን እሱ ሌላ አለም ውስጥ ላይ ነው ያለው እግዚአብሔር ብቻ ይርዳን 💔ሀገሩ በጦርነት በእርሀብ እያለቀ እሱ ተሰርቶ የለቀውን ያፈርሳል የ ኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ እስከመቼ ነው ትግእስትህ?😢

  • @bird1144
    @bird1144 25 днів тому +10

    አብይ ቀጥሎ የባንክ ህንፃዎች ኮንዶሚኒየም እና ሌሎች በኢህአዴግ የተስሩ ማፌረሱን ይቀጥላል አይ ኢትዮጵያ ማፌረስን መገንባት የማትችል አገር

  • @user-nh5vc3db3j
    @user-nh5vc3db3j 25 днів тому +8

    Welcome Ethio Forum ❤🎉❤🎉

  • @danielyigzaw5925
    @danielyigzaw5925 25 днів тому +22

    1ኛ በትክክል ቁልጭ ብሎ የሚታይ እውነት ዘገባ ነው እናመሰግናለን ላዘጋጆች

  • @abebugola7767
    @abebugola7767 25 днів тому +35

    የኢትዮጵያን ሕዝብ የሚመጥን መሪ ያገኘው ዛሬ ነው ነገሩ ሺ ዓመት ንገስልን ብሎ የለ

    • @vivaviva4164
      @vivaviva4164 25 днів тому +1

      Tenbatam

    • @user-fy8vg4ib3c
      @user-fy8vg4ib3c 25 днів тому +2

      በሚገባ 😂

    • @gugsaalula56
      @gugsaalula56 25 днів тому

      ባዶ

    • @abebahabte8469
      @abebahabte8469 25 днів тому

      አትፍረድበት , የኢትዮጵያ ሰዉ የዋህ ነዉ❤🙏😭

    • @eseyasberhe7842
      @eseyasberhe7842 25 днів тому +1

      ​@@abebahabte8469
      ኪኪኪ የዋህ እንዴት እንዴት ነው የዋህ ፣ ነጠላ አያገለደመ ሴጣን ይግዛን ሲባል አሜን የሚል ህዝብ በዝግ ሲጨፈጨፍ የሚሳለቅ አይደለምንዴ

  • @AsfawGizaw-s6n
    @AsfawGizaw-s6n 25 днів тому +4

    ወይ ጉድ እንኳን መንገድ አናታችን እየፈረሰ አይደል😢

    • @woyay2095
      @woyay2095 25 днів тому

      😂😂😂 አይዞን የሰዉየዉን አናት ነበር ማፍረስ

  • @InformationDailyBelly
    @InformationDailyBelly 25 днів тому +27

    የኔ ሰፈር አያት ነው እና ከማንም በላይ ባቡር እጠቀማለው ትርጉሙ ና ጥቅሙበደምብ ይገባኛል ያሳዝናል በጣም

  • @melakunegash7556
    @melakunegash7556 25 днів тому +6

    በእውነት ይህ እርጥብ መሀይም አናቱ ይፍረስ!

  • @elleniteffera7172
    @elleniteffera7172 25 днів тому +4

    ስውይው የሚፍልገው ሁሉ ነገር በእርሱ እንደተጅመር ለማድርግ ነው።

  • @peaceforall7959
    @peaceforall7959 25 днів тому +33

    አሽሽ አብይ መጣልን ከመሽ ብለው እኛንም እሳት ውስጥ ጨመሩን😢😢😢 አሽቃባጭ መሀይም የአማራ ልሂቃን

    • @t.g4082
      @t.g4082 25 днів тому +4

      True😢

    • @nebiyuterefe3637
      @nebiyuterefe3637 25 днів тому +2

      የትግሬ፥ልሂቃን፥ነን፥ባዮቹም፥የዘር፥ጥላቻን፥ተቋማዊ፥ከማድረግና፥የዛሬውን፥እልቂትና፥መከራን፥ለማከፋፈል፥ተግተወ፥ከመስራት፥በዘለለ፥እረፉ፥አያዋጣችሁም፥ሲባሉ፥ምላሻቸው፥ፍረጃና፥ያው፥ጥላቻ፥ብቻ፥ነበር።

    • @HouseEnkash-ht8zw
      @HouseEnkash-ht8zw 25 днів тому

      ድክል ፂላ - አንተን አማክረን አደለም እኛ next steps የምንወስነው!!

    • @Hope-pe8rf
      @Hope-pe8rf 25 днів тому +1

      ​@@HouseEnkash-ht8zwሳምባየ ሙስየየ ስትሉት ነበር

    • @yisakdabi2247
      @yisakdabi2247 25 днів тому

      ​@@Hope-pe8rfkoshaah

  • @alemayehu8764
    @alemayehu8764 25 днів тому +22

    ለዚህ አጭር ጊዜው ምን አይነት እብሪት ነው እንዲህ የሚያናግረው? ይገባው እንደሆን ዘገባህ ትምህርት ይሆነዋል። ተባረክ ወንድሜ!!

  • @ambaw1004
    @ambaw1004 25 днів тому +1

    ልክክ ያለ ልክ ነዉ ያልከዉ ያየሰዉ ፤ ሀገራችን ኢትዮጵያ ያለችበትን ሁናቴ ሣስብና በምን እጅ ላይ እንዳለችም ስረዳ ከጨለማ በቀር ፍንጣቂ ብርሀን እንክዋ ለማየት ይቸግረኛል

  • @helenemso32
    @helenemso32 25 днів тому +3

    "የማይጠይቅ ትውልድ ዋጋ ይከፍላል"በትክክል
    "የማይጠይቅ ትውልድ ዋጋ ይከፍላል"በትክክል

  • @JimmaaJimmaa-hf1mq
    @JimmaaJimmaa-hf1mq 25 днів тому +10

    ረዳት ፕሮፌሰር ዶክተር ያየሰው ሽመልስ world politics analyst

  • @user-fy8vg4ib3c
    @user-fy8vg4ib3c 25 днів тому +4

    👏👏👏👏 አጨብጫቢ እጆች አይዞቹህ ቻሉት

  • @rozinatesfa823
    @rozinatesfa823 25 днів тому +1

    የኢትዮጲያን ህዝብ እንኳን ይበለው ክብር አይወድለትም።

  • @EyobGebreyohannes
    @EyobGebreyohannes 25 днів тому +10

    አብይ በአስር ሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያዊያን እንዲታረዱ በረሀብ እንዲለቁ መንገድ ተዘግቶባቸው በጎረቤት አገር አረመኔ ኤርትራውያን እንዲታረዱ ያደረገ አረመኔ አውሬ ነው። የሰራው ታሪክ ስለለ የሌሎች መሪዎችን ታሪክ እያፈረሰ ይገኛል።

    • @be-liever
      @be-liever 25 днів тому

      😂😂😂😂 እነዛ ሰውች ነለቀት ጦርነት ባህላዊ ጫወታችን ነው ብለው በጀመሩት ጦርነት ነው ያለቁት😂😂😂 አሁንም ጦርነት ለመጀመር እየተዘጋጁ ነው እነ ደብሪፅ🤣😂😂

    • @jerusalembarnabas4524
      @jerusalembarnabas4524 25 днів тому

      ​@@be-lieverሰለ ራሰህ አውራ በማያገባህ ዘው አትበል

  • @reflection9636
    @reflection9636 25 днів тому +6

    Kentiba Abiy Ahmed.

  • @etheth5034
    @etheth5034 25 днів тому +23

    ትግራይ የንፃነት ተምሳሌት ❤
    ትግራይ የሰላም የፍቅር አገር❤
    ትግራይ የጀግኖች እግር ❤
    ትግራይ የቆንጆዎች መፍለቂያ❤

    • @ethiopneur
      @ethiopneur 25 днів тому

      😂😂😂 ere

    • @Rich-cq8yl
      @Rich-cq8yl 25 днів тому +1

      ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @AliAbdo-bj2mm
    @AliAbdo-bj2mm 25 днів тому +1

    شكرا لكم من جيبوتي

  • @sultansherif4334
    @sultansherif4334 25 днів тому +1

    Thank you so much!🙏🙏🙏

  • @samrawitlisanu6396
    @samrawitlisanu6396 25 днів тому +5

    🙏❤️💛

  • @amisyasgashu5889
    @amisyasgashu5889 25 днів тому +1

    ምርጥ ትንታኔ ሀገሬ ችግር እና ሰቆቃ ፈጣሪ በቃ ይበልሽ

  • @Ethiopia1612
    @Ethiopia1612 24 дні тому

    እውነት ለመናገር የአዲስ አበባ ባቡር ከተማውን ያጨናነቀ ፡ጥቅሙ እዚህ ግባ የማይባል፡ ያለ በቂ ጥናት የተደነቀረ ነው፡፡ ይህች ድሀ ሐገር የተሰራባት ግፉ ብዙ ነው፡ ጌታ ይፍረድ፡፡

  • @ambassel.2516
    @ambassel.2516 25 днів тому +1

    ኢትዮ ፎረም ትንታኔያችሁ ሁልጊዜ ይናፍቀኛል። መረጃው፣ ምጥነቱ፣ እውነታው ልዩ ነው በርቱልን።

  • @user-vg9uw2sx7v
    @user-vg9uw2sx7v 25 днів тому +3

    ጥሩ እያለ መጥፎ አትባለም፣መጥፎ እያለ በራሃብ አታድርም የሚባል አባባል አለ።
    ሀገሪቷ በሌላት አቅም በብድርና እርደታ የገነባችዉን አለማራኝም በሚል ማፍራስ ጅላ ጅልነት ነዉ።
    ጉደዩ የማማርና የለማማር ጉደይ ሳይሆን በለፉት ሥርአቶች በተገነቡ ልማቶች ለይ የለዉ ጥለቻ እንደሆነ ያሳያል።

  • @truthfor27
    @truthfor27 25 днів тому +4

    እንዲማረር እናድርገው " ይገርማል እኮ "

  • @alemeshet8138
    @alemeshet8138 25 днів тому +1

    ግሩም ድንቅ ትንታኔ ከነሙሉ ማስረጃው አጀብ ነው

  • @tadessewoldie4237
    @tadessewoldie4237 12 днів тому

    ድህነትን ሳይሆን ደሃን የሚጠላ!!!! የሚደነቅ ነዉ!

  • @AhmedAbdu-f3k
    @AhmedAbdu-f3k 25 днів тому +1

    Ethio forem i proud of you

  • @KaraKara-x8d
    @KaraKara-x8d 25 днів тому +43

    መለስ የሰራውን መልካም ነገር ማጥፍት ይፈልጋል አብይ በኤርፓርት አባይን ሁሌ እንዳዲስ ነው የሰራነው የሚለው ተደጋጋሚ ማፍረስ ከብዶት እንጅ ያፈርሰው ነበር

    • @batenoshmelakeselam6384
      @batenoshmelakeselam6384 25 днів тому

      ጥሩ ሀሳብ ነው! ግድቡን እንደገና አፍርሰን እንሰራዋለን ። አሁን ያለው ይደብራል!

    • @abeebakassaye3195
      @abeebakassaye3195 25 днів тому

      ​@@batenoshmelakeselam6384ፀረ ኢትዮጴያ ። አይ ብል* ግና 😂😂😂😂😂

  • @mathewosterfa
    @mathewosterfa 23 дні тому

    እውነት ነው የባቡሩ መስመር መፍረስ ያለበት ነገር ነው! ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ችግር አለው!!

  • @zaebakulu8553
    @zaebakulu8553 25 днів тому

    ኢትዮፎሮም ማርያምን ትለያላቹ ❤

  • @michon12
    @michon12 25 днів тому

    ወንድማችን ያየሰው ባለፈው ከDire Dawa ስመጣ ሙሉ የድሮውን ሃዲድ እየቆረጡ ወደ ደብረ ዘይት እየጫኑት ነበር ስለሱ አንድ ነገር ብትል ደስ ይለኛል አመሰግናለሁ።

  • @user-jy5zw1vs9u
    @user-jy5zw1vs9u 25 днів тому +19

    ሰውየው ለህዝብ ጥቅም አስቦ ሳይሆን ዋናው ችግሩ ኢህአዴግ የሰራውን ሁሉ ስለማይጥመው በረባ በልረባ የኢህአዴግ አሻራ ማጥፋት ነው የተያያዘው።

  • @BelayFiker
    @BelayFiker 25 днів тому +11

    #አትክልተኛ መሆን የነበረበት መሪ ።#የወረዳ ስራ እየሰራ የሀገር መሪ ነኝ ይላል .....😂😂😂

    • @TheEthiolion
      @TheEthiolion 25 днів тому +1

      Don't under estimate a gardner, because he knows his subjects. But this one, I don't blame him, because he was allowed to do whatever he wanted and whatever he wishes just to show his incredible stupidity and his uneducated status

  • @user-fy6sb9ir3s
    @user-fy6sb9ir3s 24 дні тому +1

    የባቡር መንገዱ በተሻለ አሰራር ምንድነው መጥፎነቱ ?
    ወይስ በአብይ ትእዛዝ ስለተነገረ ነወ ? ወይስ አዲስ አበባ መቀየር የለባትም ነው ፍላጎታችሁ ?

  • @habtamumamoleben1365
    @habtamumamoleben1365 24 дні тому

    ላመሰግንህ ቃላት ያጥሩኛል።

  • @kongithaile-gabriel979
    @kongithaile-gabriel979 25 днів тому +1

    Very informative repotting

  • @smsm3968
    @smsm3968 25 днів тому +5

    የእሱ ስራ እንዴት እንደሚያስጠላ ማን በነገረው? ይሄ የተረገመ

  • @buche4532
    @buche4532 24 дні тому

    ጠቅላይ ሚንስትሩ አሉ አላሉ ባቡሩና ሐዲዱ በርግጠኝነት መፍረሰ አለበት። እስቲ ጥላቻን ቆም እናድርግና ዝም እንበላቸዉ እስከሚጨርሡት ድረስ።

  • @dagneMamo-cc2wm
    @dagneMamo-cc2wm 25 днів тому +22

    ዋናው ታርጌት ኢህአዴግ በአዲስአበባ የሰራቸውን ልማቶች አፈራርሶ ከታረክ ማህደር ማጥፋት እና የራስን ታረክ ለመፃፍ እንጂ ባቡሩን የበለጠ ማዘመን ይቻል ነበር

  • @Kahisu-v3s
    @Kahisu-v3s 25 днів тому +1

    ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ

  • @MikiBercy-cp7su
    @MikiBercy-cp7su 25 днів тому +2

    Yayesew abebe all ethio forum family selam selam welcome❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-si7wy1hc9l
    @user-si7wy1hc9l 25 днів тому

    ተባረክ

  • @GAANFUREE
    @GAANFUREE 25 днів тому

    Eng. Takela Uma🥰🥰🥰🥰💪💪💪

  • @abiy.xat.ly_015b
    @abiy.xat.ly_015b 25 днів тому +11

    you are special man in the Africa , God bless you

  • @yirgawmesfin2600
    @yirgawmesfin2600 25 днів тому +11

    27 ኣመት ጨለማ ላይ ነበሩ ኣይደል

  • @user-mj6cn1xt2p
    @user-mj6cn1xt2p 25 днів тому +1

    ያንተ ፕሮግራም ትንታኔህ ይመቼኛል. በርታ

  • @user-xn3do1xs1u
    @user-xn3do1xs1u 25 днів тому +3

    የባቡር መንገዱንና አብይ አሂመድ እሊን እኔ እንዴት እንድምጠላቸው አብረው መፍረስ አለባቸው

  • @bruktadesse1832
    @bruktadesse1832 25 днів тому +19

    #ታሪክ መስራት ሳይችል ሲቀር #ታሪክ የሆኑትን የሚያጠፋ ስርዓት ነው።#በገዳይነት ብቻ ነው የምናስታውስህ።👎👎👎

    • @be-liever
      @be-liever 25 днів тому

      😂😂😂😂 ታሪክማ እየሰራ ነው እናነተ ጠላቶቹ ከጥላቻ የተነሳ አይናቹም አይምሮዋቹ ታውሯል።

    • @seidawol1871
      @seidawol1871 25 днів тому

      ​@@be-lieverጥላቻ በሚል የሚነሳውን ሐቅ ለማስተባበል አትሞክር፣

    • @be-liever
      @be-liever 25 днів тому

      @@seidawol1871 ሰውዬው ሁሌ ሰለም ይፈልጋል የዘረኞች አማፂያን ግን አይሰሙትም ዘረኞች ፅነፈኛ አማፂያን ሰላም ቢሰጡን ሰውዬው በጣም ይሰራል ይለፋል ያመፁበትንም አይምርም። ሁሉም ዘረኛ ታጣቂ ቡድን ጠቅላዩን ገልብጦ ስልጣን ለመያዝ ነው።

  • @abibekele4680
    @abibekele4680 25 днів тому

    ኢትዮ ፎረም ዋው

  • @tarikumitiku1923
    @tarikumitiku1923 25 днів тому

    Thanks 🙏🙏🙏🙏

  • @user-ig2rz7to8f
    @user-ig2rz7to8f 25 днів тому +2

    ሰውን የሚጠላ ነፍሰገዳ መንፈስ የጨለማው መንግስት ከኢትዮጵያ ላይ ይፍረስ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ሥም

  • @AmirAmir-w9h3z
    @AmirAmir-w9h3z 25 днів тому +4

    ኧረ ተው የድሀው መመላለሻ ነው ከሀያት ጀምሮ በባቡር ወደ ሜክሰኮ የሚሄውን ህዝብ አይታቹሀል?ከረሰ ጣም ያሳዝናል

  • @eziga4259
    @eziga4259 25 днів тому

    Tebarek yaye

  • @SelamawitEphrem
    @SelamawitEphrem 25 днів тому

    ❤❤❤

  • @SelamawitEphrem
    @SelamawitEphrem 25 днів тому

    Tebarek❤

  • @ethiopiayoutube9964
    @ethiopiayoutube9964 25 днів тому

    እናመስግናለን. ጋዜጠኛ ያየሰው ❤

  • @dawitegedile3141
    @dawitegedile3141 25 днів тому

    የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪ በሳምንት ሁለት ቀን ውኃ የሚያገኝ በጣም ጥቂት አካባቢ ነው አብዛኛው በሳምንት አንድ ቀን ነው

  • @negussebeju418
    @negussebeju418 25 днів тому

    ድሮስ ያልተማረ ሰዉ አገር ሲመራ እንደዚ ነው።

  • @user-fe3gd6tc1s
    @user-fe3gd6tc1s 25 днів тому

    Our voice ❤❤❤

  • @user-my5bg5nm2w
    @user-my5bg5nm2w 25 днів тому

    Betikikil takido yetesera ayidelem betam yewerese sira new ..

  • @denaytgoytom6294
    @denaytgoytom6294 25 днів тому

    Yayesew 😅🩵 wonderful the way you explain it … some Tim’s you make me lough 😅😅

  • @yoyo-jn9ec
    @yoyo-jn9ec 25 днів тому

    ብልፅግና አብሮ ይፈርሳል ተናግረናል። !!!! ለ ኮሪደር ልማት ተብሎ ስንቱን ቤተሰብ እንደዘር በትኖ ለጎረቤት ሚጨነቅ ይመስላል !!!!

  • @agedewtunta6444
    @agedewtunta6444 25 днів тому

    በአርቱ ምን እየሆነ ነው?

  • @KifleBekele-pk3wt
    @KifleBekele-pk3wt 25 днів тому

    ምርጥ ትንታኔ

  • @Qasim-Tube127
    @Qasim-Tube127 24 дні тому

    ለአዲስ አበባ ንፍሮ ህዝብ እንኳ ይሄም ሲያንሠው ነው፣ የአ.አ ህዝብ ማለትኮ ከጎረቤቶቹ ከነ ኬንያ የማይማር ቦቅቧቃ ፈሪ ወገኛ ህዝብ እኮ ነው ይበለው ወላሂ ደግ እሰይ አበጀህ አብይ አህመድ። ድል ለአማራ ህዝባዊ አቢዮታዊ ታጋይ ፋኖኣችን 😍😍😍😍😍😍😍 ድልና ነጻነታችንን በክንዳችን እናረጋግጣለን ድል ለአማራ ህዝብ💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @ቆንጆዎቹ-ጘ8ፐ
    @ቆንጆዎቹ-ጘ8ፐ 25 днів тому +1

    No word for your ...

  • @makedamth7149
    @makedamth7149 24 дні тому

    ትክክል ነው። መሀል መንገድ ላይ ነው።

  • @Sarahj962
    @Sarahj962 25 днів тому

    Well put. Thank you @EthioForum