DERARTU Tube is ሊቨ እንዴት ዋላችሁ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 24

  • @tgtubelo6774
    @tgtubelo6774 6 годин тому

    ሰላም ላንቺ ይሁን እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ አሪፍ ቆይታነበረን እግዚአብሄር አገራችንን ሰላሙን ፍቅሩን ያሠማልን ባለሽበት ፈጣሪይጠብቅሽ

  • @birhanetube12
    @birhanetube12 19 годин тому

    ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን እንኳን ሰላም መጣሽ እህቴ አሪፍ ቆይታ ነበርን እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር አንድነት ለኢትዮጵያ ይመልስልን በር ች

  • @TegestTesfaw
    @TegestTesfaw 15 годин тому

    ሠላም ሠላም እንኳን በሰላም መጣሽ በጣም ጥሩ ቆይታ ነው እናመሰግናለን ሰላምሽ ይብዛልኝ ደስ ይላን በርችልኝዋውውውው በጣም ደስ ይላን አይ መጨረሻ እንደዚህ መሆን😊

  • @ganetyeshilxaa1441
    @ganetyeshilxaa1441 День тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ ስላምሽ ይብዛልሽ ውድ ይህገርኤ ልጅ ስላምቸን ያብዝልቹ ዋውውውውው ብጥም ይምር ቆይት ነው ብርች ግብዝንሽ ብሮች የአገልግሎት ጊዜያቸው ያለፈባቸው

  • @youtbstd
    @youtbstd 13 годин тому

    ሰላም ሰላም ቤተሰብ በያላችሁበት ሰላም ብዝዝት ይበልልልኝ ሀገራችንን ሰላም ያርግልንንንን እናመሰግናለን በርችልኝ ጠክረ ❤❤

  • @አማራሚዲያ-ረ3ዘ
    @አማራሚዲያ-ረ3ዘ 18 годин тому

    ሰላም ሰላም ሰላምሽ ይብዛ እህታችን እንኳን ሰላም መጣሽ በርቼ ጥሩ ቆይታ ነበር ሀገራችንን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን በርቼ እናመሰግናለን ቆይታ

  • @buzetube1356
    @buzetube1356 21 годину тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አሪፍ ቆይታ ነበረን ሰላም ደስታ ፍቅር አንድነት መተሳሰብ እግዚአብሔር ለሀገራችን ያምጣልን ስላካፈልሽን እናመሰግናለን

  • @MulRut
    @MulRut 22 години тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኴንደህና መጣሽ በርችልን ሰላምና ፍቅርን አንድነት ያድለን ከዘረኝነት ከጥላቻ ወጥተን መልካም እናስብ

  • @gaadisajaalalaa1117
    @gaadisajaalalaa1117 День тому

    እንኳን በሰላም መጣህ ስለመጣ ደስ ብሎኛል ስለ አየዉሽ አሪፍና ደስ የሚል ቆይታ ነበረ ምልክታት የሚሆነው በአዲስ ዝቅ አለ ሰላምሽ ግዛልኝ የሚወድሽ የማከብርሽ ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ሰላም ውድ የተከበራችሁ ጓደኞቼ ያገሬ ልጆች

  • @እሙዘኢትዮጵያ
    @እሙዘኢትዮጵያ 16 годин тому

    ሰላም ሰላም እማ እንኳን ደህና መጣሽ ሀሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ሰላም ለኢትዮጵያ ሀገራችን ይሁንልን እኛንም በያለንበት ይጠብቀን በርች በሌላ ቪዲዮ እንጠብቃልን🎉🎉

  • @AmenatMuhammad
    @AmenatMuhammad День тому

    ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት እንኳን ደህና መጣሺ እህታችን በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር በቀጣይ በአዲስ ቪዲዮ እንጠይቃለን ሰላም ለኢትዮጵያ ሀገራችን ሰላም ፍቅር ያምጣልን ያረብ አሚንን በርቺኝል

  • @fantayebara8435
    @fantayebara8435 12 годин тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ሰላምሽ ይብዛልን እንኳን ደህና መጣሽልን ደስ ቆይታ ነበረ እራፍ ቆይታ ነበረ እግዚአብሔር ሀገረችን ሰላም ያድርግልን❤❤❤

  • @eeee8580
    @eeee8580 20 годин тому

    እግዝአብሔር ይመስገን ሰላምሸ እንኳኝ ደህናጠመ መጣሸልኘፈኝ እማዬዬዬ ደስስስስ የሚህ ግዜ ነበር በርችልኝ ሰላም ለሀገራችኝ ለህዝባችኝ ይሁንልኝ በአዲስ እንገኛል

  • @sribajaalalalasirbajaalala
    @sribajaalalalasirbajaalala День тому

    Bagaa nagaa dhufte qalii nama bareduu koo ani dhufa yadaa baredaa fi kana nama barumsaa nama kenuudha qabate dhufte jabbadhu bayyee nama tola itti fufu

  • @obselove1156
    @obselove1156 12 годин тому

    Anaa yaa dhufu baga nagaaha dhufte nageenyii fi Jalaala Waaqayyo siif yaa bayaatu jabaadhu itti fufii haaluma kanaan wow baayyee namatti tola yaani kee

  • @azizaayalew
    @azizaayalew 18 годин тому

    ሰላምሰላምእሙየእኮንበሰላምመጣሸበጣምደሰየሚልነውየሀቢባወሬአይጠገብምየኔፋቅርእያለችየመዳምላሞችንበጆአሰገብታለችቀጣምደሰየማልውይይትነበርበርቾጠክርጓብዥደሰይላልበርቾ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Aseres-07
    @Aseres-07 4 дні тому

    እግዚአብሔር የመስገን ሠላም እንካን ደህና መጣሽ እህቴ ጥሩ ጊዜ ነበር በርች መልካም ሰራ ❤️❤️

  • @nardosloveyoutube6340
    @nardosloveyoutube6340 16 годин тому

    ሰላምዋላችሁ የእግዚሀቤር ቤተሰቦች ጤና ስራ ሁሉሰላምነው ሰላማችንን ጤናችንን ፍቅራችንን ያብዛልን በቸርነቱ ጥበቃው አይለየን አለሁይበለን

  • @RUhama21
    @RUhama21 4 дні тому

    live እንደምን ዋላችሁ የሚገርም እኮ ነው እግዚአብሄር ይመስገን ውለናል ደርቂ ወለን ማረንም ልናመችም ልናድርም ነው የኔ ዓለም

  • @webtube21
    @webtube21 День тому

    ግን ምን እያሰብን ነው እረ ታው ዝም ብለን ሌላ ነገር አንሁን ከእንስሳት የምንችል ሆነን እኮ ለሁላችንም እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን

  • @Tube2314-wn6hc
    @Tube2314-wn6hc День тому

    ክክክክክ 😢😢😢 ስላም ስላም እንኳን ደህና መጥሽ ያስዝንል ክክክክ ብርቹን እግዚአብሔር ይመስለኛል ስላም ኢትዮጵያ

  • @ዮአዳ
    @ዮአዳ 4 дні тому

    EGZEABHER YEKEBE YEMSEGEN EHETACHRN WOW NEW

  • @tiegegerma
    @tiegegerma 21 годину тому

    Salmehies bakerstooss yebza eghin enkan dana matahiess yana malekam batam batam ksalalin ekooo

  • @buzetube1356
    @buzetube1356 21 годину тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አሪፍ ቆይታ ነበረን ሰላም ደስታ ፍቅር አንድነት መተሳሰብ እግዚአብሔር ለሀገራችን ያምጣልን ስላካፈልሽን እናመሰግናለን