💫ማንም ስለ ሀይሚ እንዲናገር አልፈልግም ፡ ማሂን አንገላታዋት 😇

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 1,1 тис.

  • @OfficialHassentube
    @OfficialHassentube  3 години тому +343

    ua-cam.com/users/postUgkxlFxzFcnJfxck-VFjnE9drNFCH70ObnTM?si=rkSjTtbR-yuefUhd ሰብሰከራይብ እያረጋቹ

    • @መህቡባጉራጌዋ
      @መህቡባጉራጌዋ 3 години тому

      👌ok

    • @ሀዩነኝ-ቨ4ተ
      @ሀዩነኝ-ቨ4ተ 3 години тому +2

      ሀሰን ምላሽ እንካን ሰጠህ
      ወላሂ ይከብዳል በዉስጥ መጨረስ ነበረበት እቢ ካለ አንድ ጢፊ የቀምሳል😂😂😂😂

    • @milonbd1900
      @milonbd1900 3 години тому

      እሽ

    • @ሰራ-ኈ8ገ
      @ሰራ-ኈ8ገ 3 години тому

      የሀይሚ ማካታ እሺ💝💝💝

    • @fatemaa7263
      @fatemaa7263 3 години тому +1

      አሪገታለው አንታ አዘግ ያሆክ ልጅ 😂😂😂

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 3 години тому +439

    ሀሱን የምትወዱ ብቻ ላይክ

    • @AawyaAadr-vs8ev
      @AawyaAadr-vs8ev 3 години тому

      እንደዋለን

    • @Hjffvhf
      @Hjffvhf 2 години тому

      ❤❤❤❤❤

    • @AlikaM-e9x
      @AlikaM-e9x 2 години тому

      በጣም እንወደዋለን

    • @AlikaM-e9x
      @AlikaM-e9x 2 години тому

      H ❤❤❤❤❤❤❤

    • @Hjffvhf
      @Hjffvhf 2 години тому

      ❤❤❤❤ብሩኬ በውሽይሞት ለሀይሚ ቀለበት አድርግላት ናቲ የምባብልውሻ እዳይጠጋት

  • @Alemaztube_21
    @Alemaztube_21 3 години тому +281

    ይመችህ የወንድምነት ጥግ❤❤❤

    • @Asa-dv3gv
      @Asa-dv3gv 3 години тому +2

      አውቆ የትኛ ሰው ሲቀሰቅሱት አይሰማም ይባላል ስህተት መሆኑ እያወቀ ነው ስህተት የሚሠራው

    • @jdurur6628
      @jdurur6628 2 години тому +4

      ኮራሁበት በአሰን

    • @Zahra-f7d4h
      @Zahra-f7d4h 2 години тому +3

      በጣም ምርጥ ወድም ነው❤❤

    • @AlmazTube1
      @AlmazTube1 2 години тому

      ❤❤❤❤❤❤👌💪💪

    • @ZabebaJamle
      @ZabebaJamle 2 години тому

      @@Alemaztube_21 ደምሩኝ

  • @Hira-u6m3f
    @Hira-u6m3f 3 години тому +179

    ሀሰን እኮ የብሩክ ና የሀይሚ ጠበቃ ነው❤😂🎉

  • @زينبلمى
    @زينبلمى 3 години тому +237

    የሙሀመድ ኡመቶች በያላችሁበት ያላህ ሠላም ያላህእዝነት በናተላይ ይውረድ ያረበል አለሚን

    • @woyay2095
      @woyay2095 3 години тому

      صلى الله عليه وسلم

    • @ZuzuAhmed8085
      @ZuzuAhmed8085 3 години тому

      ሠለሏህ አለይሂ ወሰለም አሚን ያረበላአለሚን ❤❤

    • @temr8492
      @temr8492 3 години тому

      ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም አሚን 🤲

    • @ላታህዘንኢነሏሀማእና-ቐ7ቐ
      @ላታህዘንኢነሏሀማእና-ቐ7ቐ 3 години тому

      አሚንንንንንን

    • @fhussen
      @fhussen 3 години тому

      ሡለላሁ አለይሂ ወሠለም

  • @SelamSelam-m9y
    @SelamSelam-m9y 3 години тому +94

    እኔምላችሁ አላዛር ሄሉን ሀዎሳ ወስደህ አዝናናት የሚል ላይክ አሳዪኝ

  • @naimrizk6548
    @naimrizk6548 3 години тому +180

    ጆሮ ያለ ይስማ ያልሰማም ይስማ ሀይሚ የራሱዋ ህይወት ያላት ልጅ ናት እርሱም ብሩክ 😂😂

    • @DjJh-qm2er
      @DjJh-qm2er 3 години тому +2

      ኣወጣው ኤኳ ሳይታወቀው😂

    • @naaammmm225
      @naaammmm225 2 години тому +6

      እረ ሀሱ ዛሬ ሙስጥር አመለጠህ ልጂቱ ሂወት አላህ😎እሱም ቡራ💃💃💃💃ተሳካልን😅😅

    • @mhsenailmhsenail2098
      @mhsenailmhsenail2098 2 години тому +2

      😂😂😂😂😂ሰማው ሰሞኑን ሚስጥር እየወጣነው ጌታዬ ተመስገን አልኩ

    • @mhsenailmhsenail2098
      @mhsenailmhsenail2098 2 години тому +1

      ​@@naaammmm225😂😂😂😂😂እ ልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል 👍🥰👍👍

    • @ሀይሚሻፉምሊ
      @ሀይሚሻፉምሊ Годину тому

      😅😅😅ይፉአልሆነምጂ ሆነመሠል

  • @Meron374
    @Meron374 3 години тому +77

    ሀሰንዬ የሀይሚዬ መከታ ከልብ ነው የምንወድህ😍😍😍🙏🙏🙏

  • @zinatmohammed2962
    @zinatmohammed2962 3 години тому +130

    ሀሰን ተሎ ተሎ ቢዴወ ልቀቅ 100k እናስገባው የጀመአ ማሂ ፈገግታሽን ስወድልሽ❤❤❤❤

  • @Fozti730
    @Fozti730 3 години тому +73

    ሀሰንዬ የሀይሚ መከታ ትለይብኛለክ እኮ 😊😊😊

  • @user-HayuQuee
    @user-HayuQuee 3 години тому +106

    በዚሁ አጋጣሚ ለምን ብሩክ ለሀይሚ የፍቅር ጥያቄ አያቀርብላትም የምትሉ❤

    • @SaidSaid-vp4kg
      @SaidSaid-vp4kg 3 години тому +4

      በግድ ነው እንዴ

    • @ሰራ-ኈ8ገ
      @ሰራ-ኈ8ገ 3 години тому +1

      ቃስ በቃስ እሺ😥💝

    • @ሰላምሰላምላገራችን
      @ሰላምሰላምላገራችን 3 години тому +3

      በሲሪጋ ይስጣችሁ እዴ ስሜት የለኝም ብሏል በቃ ተዋቸዉ ስራቸዉን ይስሩበት

    • @ጓልኣክስማዊት
      @ጓልኣክስማዊት 3 години тому +2

      ​@@ሰላምሰላምላገራችንስምዒትሽ ይቆረጥ እጭ አንድ አይነት ኮሜንት ኣይደብራችም አንዴ ደሞ እነሱ ብዙ ዕላማ ያላቸው ልጆች ናቸው ይስሩ ይኑርበት

    • @lifeissort21
      @lifeissort21 3 години тому +3

      ቅመሞችየ ይጠይቃትም አይጠይቃትም አይመለከተነም ብቻ ፈታ ያርጉን እነሱም ይስሩበት ልጆቹን አታስጨነቆቸው እሽ ይሸቅሉበት

  • @ShshhsBsshshhs
    @ShshhsBsshshhs 2 години тому +22

    ልብያለው ልብ ይበል ጆሮ ያለው ይስማ ሀይሚ የቡርኬ ብቻ ናት ሀሠንዬ ምርጥ ሰው❤❤❤❤❤

  • @Fatma-q3n3
    @Fatma-q3n3 3 години тому +73

    ሡባሃነ አላህ
    አልሀምዱሊላህ
    ላኢላሃ ኢለላህ
    አላሁ አክበር

    • @نعيمهمم
      @نعيمهمم 3 години тому +1

      ሡበሀን አላህ
      አልሀምዱሊላህ
      ላኢላሀኢላ
      አላህ አክበር

    • @AlSaudia-v4t
      @AlSaudia-v4t 3 години тому +1

      ሱበሀን አላህ
      አልሀምዱሊላ
      አላህ አክበር

  • @nta2615
    @nta2615 3 години тому +59

    ሀሠን እኮ ትለያለህ ቁም ነገርም ጨዋታም ባንተ ይብቃ ማሂ ደግሞ ዉበቶ ይለያል በዛ ላይ ገራገር እወድሻለሁ ማሂየ 💙💙🤗✌️

  • @ኢትዮጲያዩቱብ
    @ኢትዮጲያዩቱብ 3 години тому +39

    ሀሰንዬ አፌ ቁርጥ ይበልልህ አነጋገርህ ማሻአላህ የሀይሚ መከታ ጎበዝ

  • @BIRKE-01የናቷ
    @BIRKE-01የናቷ 3 години тому +48

    ሀሡዬ እኮ አዝግ ብቻ አደለም ቁም ነገረኛም ነው ይመችህ የሀይሚዬ እና የቡራዬ ጠበቃ 🎉🎉❤❤❤

  • @ጨርቃወችBH
    @ጨርቃወችBH 3 години тому +83

    ሐሰንዬ የሀይሚነቴ ወንድም ትለያለህ አኮ ❤😊

  • @ሪች-BH
    @ሪች-BH 3 години тому +42

    ኮሜንቶችማ እውነትም ጤና የላችሁም ምን አገባህ እምትሉት ሀሰንኮ ልክ ነው የእውነት እሚወዳት ከሆነ በውስጥ ሳያወራት እንደት ሚድያ ላይ በዛ ላይ ፍቃዷን ሳይጠይቅ በጣም ንቀትን ነው እሚያሳየው ሀይሚ ብትመልስ ነገሩ ይሰፋል ስለዚህ መብቱ ነው መብቱ ነው እያላቹ እኝኝኝ አትበሉ ማፍቀር መብቱ ነው ግን እሷኖ ሳያወራ ሚድያ ላይ በጣም ያስጠላል🤨🤨🤨🙌

  • @Haymi02
    @Haymi02 3 години тому +51

    ሀሰን የሀይሚዬ መከታ😊❤

  • @menbi16tubee
    @menbi16tubee 3 години тому +125

    ሀሰን የሀይሚ መከታ እኮነህ 👍🥰🥰

  • @عنرعلي-ث3ر
    @عنرعلي-ث3ر Годину тому +6

    ወድምነታችሁ ደስ ይላል ሀይማኖት ከሀይማኖት ሳትለዩ ፍቅር አድ መሆናችሁ ደስ ይላል ሁሉ እደናተ ቢሆን እዴት ደስ ይላል

  • @Hwjvf
    @Hwjvf 3 години тому +30

    ሀሰን ወድማችን ተባረክ የምር ሀይሚዬን እና እቡራዬ መሀል ማንም ሰዉ እዳይገባ በተረፈ ታምራላችሁ የኔዉዶች❤❤❤❤

  • @SalamTamne
    @SalamTamne 3 години тому +44

    ሀስን እሲት ንገራ ውንድሜ ሀይም ሀይም ይለሉ 😢😢የት ልደብቃት እፍፍፍ ፍጠር ይጠብቅሽ የኔ እራግብ😢❤❤❤

  • @ነኝየሱአፍቃሪሀላሌ
    @ነኝየሱአፍቃሪሀላሌ 3 години тому +54

    ሀሠንየ መልስ በመሥጠትህ በጣም ደሥ ይላል

  • @sususada6556
    @sususada6556 Годину тому +6

    አላዛር ምርጥ ሰዉ እናትህንም አላህ አፍያ ያድርግልህ ሀሰን ግን ምን ኢሻልሀል ማሂን አታስከፍብኝ ማህዬ በከባዱዉ ተበቀይዉ ቀምር ብዙ ነገር አለ😄

  • @astermeselealula4101
    @astermeselealula4101 Годину тому +5

    እኔ እነደ ማሂ የምወደው ሰው ፈፅሞ፣ ፈፅሞ፣ ፈፅሞ የለም ዩቲዩብ ውስጥ!! የውብ ውብ ነሽ!! በጣም ነው የምወድሽ!! ፀባይሽ፣ ድምፅሽ እራሱ እንዴት ደስ እንደሚል!!! እሷን እንደምታሰቃያት የሚያሰቃይ ይላክብህ ልበል አንዴ? አይ አልልም!! አይ ሀሰን... እግዚአብሔር ይይልህ!!!

  • @jdurur6628
    @jdurur6628 3 години тому +78

    ሀሰን የሀይሚና የብሩኬ መከታ ይመችህ ❤❤💪💪💪 ለዛ ጅላጅል ናታን መልስ ስለሰጠህልን

    • @Madina-b1t
      @Madina-b1t Годину тому +1

      አይሠደብምነዉር

  • @Emann-ud3lv
    @Emann-ud3lv 2 години тому +7

    ማሂዬ የኔ ውድ የኔ እናት ማነው ግን እንደኔ በፍቅርሽ የከነፈው በላይክ አሳዩኝ እስኪ

  • @MominaMomina88
    @MominaMomina88 3 години тому +14

    ሱብሀን አላህ አልሀምዱሊላህ ላኢላሀኢለላህ አላሁ አክበር❤❤❤

  • @FafiYimam-k2u
    @FafiYimam-k2u 3 години тому +29

    ሀሠንዬ የሳቃችን ምንጭ ደስስ ትላላችሁ ሀይሚን እና ቡራን ከጎናቸው ሁን በተለይ ሀይሚ ከጎኗ ሁኑ ሀይሚና ቡሩኬ በፊድዎ መልስ ይስጡበት ናታን ስረአቱን እንዲይዝ

  • @HaymiiTube-hm3kc
    @HaymiiTube-hm3kc 3 години тому +71

    ሀሠንን መቶሽ እናሥገባው የኔ ሢቂታ የሕቱ ጠበቃ💞💞💞💞💞💖💖💖💖💖💞💞💞💖💖💞💞💖💖💖💞💞💞💞💖

    • @Hjffvhf
      @Hjffvhf 2 години тому +1

      ❤❤❤❤❤ውዴ በጋሽይሞት ክብሩኬውጭ ሌላ እዳታይ ናቲንዝበይው

    • @ZabebaJamle
      @ZabebaJamle 2 години тому

      እኔም ደምሪኝ ቅመሟ

    • @ZabebaJamle
      @ZabebaJamle 2 години тому

      ​@@Hjffvhfደምሪኝ የኔውድ

  • @SalamSalam-vw1nr
    @SalamSalam-vw1nr Годину тому +4

    ኦኦኦ ጉድ እኮ ነዉ መዝነኛቸውን እያዬ ነዉ እንግዲህ ናታን በርታ እግዚአብሔር ለሬስህን የተባለችሁን ያዘጋጅልህ❤❤❤❤

  • @mftube5344
    @mftube5344 Годину тому +9

    ወላሂ ሀሰን ዛሬ አስደመምከኝ የወንድምነት ጥግ በቅመሟ ቀልድ የለም 💪💪💪💪💪💪💪❤❤❤❤❤❤❤

  • @LpppHjj-bj2cc
    @LpppHjj-bj2cc Годину тому +4

    ማሻአላህ ሀገራችን ሲያምር እናተ ብቻ ሳትሆኑ የተዝናናቹሁት እኛም ተዝናናን

  • @meseretmesi5010
    @meseretmesi5010 3 години тому +20

    ጀግና የነ ወንድም ሀሠን ጀግና እኳነሕ የሀይሚ መከታ ኑርልኝ ጀግነየ❤❤❤❤❤

  • @Ab-ke1qf
    @Ab-ke1qf 3 години тому +30

    የኔ አህት እናቴ ድረሺ ኣላለችም😂❤

  • @GshdhGdgdg-c7r
    @GshdhGdgdg-c7r 2 години тому +17

    የወድምነት ጥግ ሀሰን አተኮ ቡራንና ሀይሚን እሚነካበት አይወድም ጀግና ሢጀመር ልጅ ድፍረት ይገርማል ቀላል አልተዳፍረም ከግደህ ተከበር ተገቢ አደለም በሠዉ ህይወት መግባት 💪💪💪💪💪❤❤❤❤❤❤❤

  • @ትግራወይቲ
    @ትግራወይቲ 3 години тому +32

    ሀሰንየ የኔ አስተዋይ የጓደኞቹ ጥግ ደሞ ስወዳችሁ ምርጦቼ❤አላዛርየ ደሞ እናትህን ፈጣሪ ይማራት🙏

  • @ALEKSANDERYISEHAQ
    @ALEKSANDERYISEHAQ 3 години тому +25

    ሀሰንየ የሀይሚ መከታ ትልቅ መልእክት ነዉ

  • @FathihaFathiha-mg8fy
    @FathihaFathiha-mg8fy 3 години тому +12

    ዊ ሀሰን ምወደለት ነገር ቢኖር ዝገቱ ወላሂ 😂😂😂😂 እሰከ ጥግ ኮ ነው ሚያዝናናኝ የኔ የሳቅ ምጭ የሆክ ልጅ ስወደው❤❤

  • @Etutube22
    @Etutube22 3 години тому +39

    ወየው ሀሰን ዛሬ😂😂😂

    • @Fatma2300-pt2mp
      @Fatma2300-pt2mp 2 години тому

      ሚስጥር አወጣ አደለ 😂😂🥰

  • @GenetSala-vq4vo
    @GenetSala-vq4vo 3 години тому +16

    የብሩኬ የሀይሚ መከታ የእውነት እንደ ታላቅም እንደ ታናሽም እኮ ነው አብረሀቸው ያለህው ለካ የእውነቱን ነው ብሩኬ የናቴ ልጅ የሚልህ መወለድ ቋንቋ ነው የናንተ ይለያ ፈጣሪ ፍቅራችሁን በብዙ ይባርክላችሁ እናንተን ሳይ እምዬ ሀገሬ ኢትዮጲያ ትናፍቀኛለች በእናንተ ውስጥ እሷን አያለሁ በብዙ ተባረኩ❤❤❤❤

  • @JudiGetachew
    @JudiGetachew 3 години тому +9

    ሀሠንዬ የኛ ወንድም በጣም እንወድሀለን እናከብርሀለን ሀይሚን የምትወድበት ምክንያት ደሞ ይገርማል ናሂ ደሞ መልካም ልጅ ናት የእውነት ሠው ነች መልካም ጋደኝነት ቡራ ከ3ኛ ሠው ይጠበቁ ወደፊት ብዙ ቻሌንጅ ሊገጥም ይችላል አንድ በመሆን መወጣት ነው አብሽሩ መልካም መዝናናት

  • @SonySony-b1w
    @SonySony-b1w 2 години тому +7

    ሀሡየ የጓደኞቹ ጠብቃ ትለያለህኮ እሄን መልካም ወዲማችንን 100K እናስገባዉ 🎉🎉🎉❤❤

  • @natanBeltw
    @natanBeltw 2 години тому +5

    ሀሰን ምርጥ ሰው የሀይሚ መከታዎች ኑሩላት አኮራችሁኝ❤❤

  • @Jemila-s4e
    @Jemila-s4e 3 години тому +45

    ጦጣ የሚወድ ብቻ ላይክ 😂😂😂😂

  • @ነኢማነኝስደተኝዋ
    @ነኢማነኝስደተኝዋ 3 години тому +33

    ሱበሀን አላህ
    አልሀምዱሊላ
    አላህ አክበር

    • @نعيمهمم
      @نعيمهمم 3 години тому +1

      ሱበሀን አላህ
      አልሀምዱሊላ
      አላህ አክበር

    • @AlSaudia-v4t
      @AlSaudia-v4t 3 години тому +1

      ሱበሀን አላህ
      አልሀምዱሊላ
      አላህአክበር

  • @SennafHasan
    @SennafHasan 3 години тому +8

    ወይኔ ማሂየ አሳዘሽኝ አላዛርምርጥ ሠዉ ሀሠንየ እደሡ ንገርልኝ ይህናታል እሚባል አልጫዉነት አፍቅሯት ቢሆን ሚዲያ አያወጣም ነበር ሲመስለኝ በብሩክና በሀይሚ ይቀናልመሠል ወዳጅመስሎ ጥላት እዳይሆንባት ከጥላትህ ወዳጅህን ፍራዉ ይባላል ስለዚህ ብሩክ እና ሀይሚምሀል ክፍተት እዳይፈጠር አሰንየ ሀይሚየ አስታዋይ ልጅናት እናብሩክ በክብካቤ ይያዛት ፍቅሩን ቢገልጽ ደስይልነበር ግንብሩክ በወሬ ሳይሆንበተግባር እያሳየነዉ ችግሩየኛ ሠዉ ወተት ነጭነዉ ታልተባሉ አይገባቸዉም እኔስ አደራፈጣሪ ሀይሚናብሩኬን ተጋብተዉ አሳየኝ ምኞቴነዉ እናታጠፋሁ ቀጣምይቅርታ የመሠለኝን ነዉ😢❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Meri.2146
    @Meri.2146 3 години тому +13

    ሀሰን የኔ ወንድም ትለያለህ ሀይሚ ማንም ማናገር ኣይችልም 💪

  • @Messi.-en9ch
    @Messi.-en9ch 3 години тому +9

    ሀይም እና ብሩክ.ወደፊት የነሱ ዉስጥ ማንም እንዳይገባ ❤❤❤❤

  • @rozrozzi
    @rozrozzi 44 хвилини тому +2

    ሀሰን በጣም አስተዋይነህ እንኳንም መልስሰጠህ 👍👍😍😍😍😍😍😍😍

  • @mfmmamd6002
    @mfmmamd6002 2 години тому +5

    ሀስናችን ወድማችን በደብ ይመቻቹ ወድም ማለት መወለድ አይደለም እኛም ተናደናል በናቲ አላዛር ምርጥ ሰው ማዘርን ፈጣሪ ይማራቸው

  • @ErgoAbebe-n2y
    @ErgoAbebe-n2y 3 години тому +22

    ሰለሀይሚየመለስከውመልስ ተመቸኝ የኔጀግና ማሂአሳዘነችኝየምር😢❤❤❤😂😂

  • @MekdesAbera-vs1hc
    @MekdesAbera-vs1hc 3 години тому +18

    ሀስን የኔ ወንድም ሀይሚዬ መክታ ወንድም ክበርልን🙏🙏🙏🎉🎉🎉❤❤❤

  • @dasutomso6651
    @dasutomso6651 43 хвилини тому +2

    ሀሰንዬ እንኳን በሰላም መጣችሁ
    ሀሰንዬ የሀይሚ ምሪጥ ወንድሜ ጥግ ነህ ያሁነት ❤😘😘😘👌👌😄😄😄

  • @እሚትቲዩብ
    @እሚትቲዩብ 3 години тому +22

    የኔ ምርጥ አስተዋይ ስወዳቹ❤

  • @ASYAENDRIS-pw4zl
    @ASYAENDRIS-pw4zl 2 години тому +5

    ሀሰንየ የኔወንድም የሀዪሚየ የብሩኬ መከታ እንደህ ነው ጀግና ማለት ❤❤❤❤

  • @Zuzu-zo4gl
    @Zuzu-zo4gl Годину тому +3

    አረ 100 ሽ እናስገባዉ ሀሰንየ የኔ የዋህ 🎉🎉🎉🎉

  • @tewabechtadese9144
    @tewabechtadese9144 3 години тому +12

    ሐሰንዬ ንገራው ለዛ ለሰገጠ ልጅ ጭራሽ ሚድያ ላይ መቶ ያዎራል እንደ ሀይም እንደሱ አይነት ሰታሰት ነው አታፈቅርም ንገሩት ለልጁ

  • @ሰራ-ኈ8ገ
    @ሰራ-ኈ8ገ 3 години тому +5

    ሀሰን ጨቆን ነበረ ጌታም በሀይሚ ስም ጠላት በሰቶናል በደብ ጠበቁዋት😢 የኔ ትንሿዋ ሳዉ ማዉደደ ከእግዚአብሔር ዘድ የመጣነዉ😢 ከ ክፉ አይን እግዚአብሔር ይጠበቂሺ🙏❤❤❤

  • @Hሀያዕለሴትልጅህይወቷነዉ

    የመልስ ምት የጓደኝነት ጥግ ዋናወቹ በተግባር ሲመልሱልህ ጠበቃቸው በንግግር መለሰልህ በጣም ድፍረት ነው ለምን አፈቀረ አይባልም ከማን ጋር እየዋለች የኔ ይባስ ግን ከአንበሳ ጉሮሮ ስጋ አወጣለሁ ማለቱ ለዛው በሚድያ ማፈሪያ አጅሬው ቢያገኘው ይዘረጋው ነበር

  • @haymi-p2i
    @haymi-p2i 2 години тому +9

    ሀሰን ወንዲሜ እንኳንም መለስክለት👍👍👍👍👍

    • @طيبهجمال-ب4ظ
      @طيبهجمال-ب4ظ 2 години тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @BarakaDf-eh3ef
    @BarakaDf-eh3ef Годину тому +3

    አልዛር mather እግዚአብሔር ማርይ ❤❤❤❤

  • @ነባዒት
    @ነባዒት 3 години тому +5

    ሃሰንየ የሳቄ ምንጭ ሰወድህ እኮ የሀይሚና የቡራ ተቆርቋሪ የጓደኝነት ጥግ እኮ ነህ❤❤

  • @DawdDad-m4q
    @DawdDad-m4q 2 години тому +6

    ሃሰንየ የወንደምህ ጠበቃ እንወድሃለን ሃይሚ ኣሳልፊቹ እንዳቱሰጣት❤❤❤

  • @Zereto-wq7uq
    @Zereto-wq7uq 3 години тому +17

    ወው ❤❤❤❤ፍት ለመደም ቅመሞ😢😢ሰአት ይከበር ሀሰን

  • @kiya1616-v7c
    @kiya1616-v7c 3 години тому +13

    ሀስን የምር የሀይሚ ምክታ እኮ ነህ ❤❤ናታን ምናምን እረፈ በቃ😂😂😂

  • @EmebetBelay-r1w
    @EmebetBelay-r1w Годину тому +3

    ሀስን ለቡራ ንገረው ለሀሚ የፍቅር ጥያቄ ያቀርብላት መሀል ሰው እንደይገባ

  • @BeleTUAmare-i7h
    @BeleTUAmare-i7h 3 години тому +17

    ሀሰን የሳቂምንጭ ወሬህ ያስቀኛል😂😂😂❤❤

  • @Sara-nd3ds
    @Sara-nd3ds 2 години тому +4

    ሀሰንየ የኔ አዝግ ዘና እኳ ነዉ የምታደርገኝ የሀይሚና የቡራ ጠበቁ እደው ሰወድህኳ 😁❤️

  • @زينبلمى
    @زينبلمى 3 години тому +68

    አለባበሷን ታስተካክል የምትሉ👍👍👍

    • @حميده-ظ9ف
      @حميده-ظ9ف 3 години тому +2

      አውን እንደውም አስተከክለለች ማጀመረ አለዬሻትም አውንም አለህ የግዘት

    • @A03Core-uq8tb
      @A03Core-uq8tb 3 години тому

      ሂጃብ አድራረግሽ አስትካኪ መጀመርያ አኬራ ኢቀድማል😮😮😮

    • @ZabebaJamle
      @ZabebaJamle 2 години тому

      በአላህ ደምሩኝ

    • @snayetAyele
      @snayetAyele 2 години тому

      🙄🙄😶😶😶🤐🤐🤐🤐😛😛😛🤐🤐🤐ለማያቅሽ ልብሳችሁበነውራችሁ

    • @SALIYAG.ESHETE
      @SALIYAG.ESHETE Годину тому

      Echi adebebes nat ldunya mnor sew echi lij nat

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 3 години тому +18

    ያማሂ አላባብስ ያታማቻው ብቻ ለይክ😊😊🎉🎉❤❤

    • @Rahmamangstu
      @Rahmamangstu 3 години тому

      ምኑ ይመቻል ጥብቅ ብቅ ያለ ቲሸርት ለብሳ

  • @ghhjjgghhu370
    @ghhjjgghhu370 3 години тому +14

    ወይኔ😂😂ጥቁር ጦጣ ለመጀመሪያ ግዜ ሳይ😂😂😂

  • @JameelaSaeed-bc7hh
    @JameelaSaeed-bc7hh 3 години тому +12

    ወአሊኩም ሠላም ወራመቱላሂ ወበረካቱ🎉🎉ወድሜ ሀሰን ማሻአላህ ደስ ትላላችሁ

  • @መልነሽበከሮ
    @መልነሽበከሮ Годину тому +1

    በነገራችን ላይ ሀሰን ስለ ናታን ግደይ በትክክል መንገድ አንተ እና ብሩኬ ሙብ ሀይሚ ሁላችሁም አንዱ ላይ መልስ ስጡ የሞሉት ላይክ 👍👍👍

  • @hazyldada1918
    @hazyldada1918 2 години тому +4

    ይችን ቆንጆ እንዳታስለቅሳት ምርጥ ልጅ ናት

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 2 години тому +4

    ዋሌ ኩም እስላም ወርህመቶላህ ወበርካትሁ ዝም ያለ ንጃ ወጣ አሎ እርሱል ስለላህ አለይ ወስለም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @medinamohammed806
    @medinamohammed806 3 години тому +7

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሃ ወበረካትየኔ አዝግ እንኳን ደና መጣህ ቆየህ በሰላም ነው እሰይ ደና መልስ ሰጠህ በጣም ነዉ እኛንም የገረመን ❤🥰🥰🥰❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @wxaz2839
    @wxaz2839 2 години тому +4

    ሀሰንየ ይመችህ የወንድምም የጋደኛም ጥግነህና ፈጣሪ ኣይለያቹ❤❤

  • @FurunaNabaAltaye
    @FurunaNabaAltaye 3 години тому +17

    ዛሬ መጅምርያን ላይክ. 🙏🙏🙏❤❤

  • @lijfasikatube1322
    @lijfasikatube1322 53 хвилини тому +1

    እደ ኢትዮጲያ ውብ የሆነች አገር የለም እኮ ሀገሬ ሰላምሽ ይመለስ🙏ዘና በሉልን

  • @አይሻነኝ
    @አይሻነኝ 3 години тому +7

    እኳንደህናመጣቹሁማሂዬየኔቆጆ ደስስትል የምር ሀሰንዬ የኔምርጥወድም ውበታቹሁአድነታቹሁ አላህይጠብቃቹሁ😊

  • @dasutomso6651
    @dasutomso6651 36 хвилин тому +2

    አልዛርዬ የኔ ወንድሜ እናትህን እግዚአብሔር ይመረ ጨሪሶ😘❤

  • @ሪቾ-ሐ4ዀ
    @ሪቾ-ሐ4ዀ 3 години тому +17

    ወላ አንደኛ ነኝ እንዳትገጩኝ😂

  • @TalefeZeyede
    @TalefeZeyede 3 години тому +6

    ሐሰን እኮ ይለያል እምለው በምክኒያት ነው እኔ እራሱ በጣም ነበር የተናደድኩት ለምን አፈቀራት አልልም ምክንያቱም የራሱ ስሜት ነው ግን በውስጥ መጨርስ ነበረበት ልክ ያልሆነ ሥራ ነው የሰራው በደንብ ንገርው የልቤን ነገርክልኝ 🙏🙏

  • @Eidu623
    @Eidu623 3 години тому +19

    ማሂ ድምጿ ስወድላት❤🦋

  • @Jkeesum
    @Jkeesum 3 години тому +8

    ሀሠኔ የሀይሚ ጠበቃ እኔም አናዶኛል እንደዛ ሲል በአንድ ጥፊ የሚወድቅ ልጅ ንቀቱ ልክ አለፈ

  • @FfFff-vr2gn
    @FfFff-vr2gn 2 години тому +8

    አላዘር ሄለን አትወስዳትም ነበር😏😏 2:03

    • @FatimaAaassa
      @FatimaAaassa 22 хвилини тому

      የኔም ጥያቄ ግን እሽ እንደማትለው እርግጠኛ ነበርኩ 😢

  • @GeniNati-o4x
    @GeniNati-o4x 3 години тому +7

    ሀሰንየ የሀይሚ መከታ እወድሃለው ወንድሜ😍

  • @Hdy-i9z
    @Hdy-i9z 3 години тому +9

    አሥኪ ንገረዉ ያልተማረ ቡራቀለበቱን እንኳንሢያረግላት አይረዳም

  • @Aaaaaaaa-o8y
    @Aaaaaaaa-o8y 3 години тому +4

    ሀሰንዬ የኛ አዝናኝ እንኩዋን ደህና መጣችሁ የኔ እንቁዎች እንወዳችሁአለን💚💛💓

  • @GFg-i6b
    @GFg-i6b 2 години тому +3

    ዊህ ሀሠንዪ ተባርክ የልቤን ነዉ የተናገርከዉ ዝም አትለዉም ከሣ ጋ ያለዉ አኮ ሮቦት ነዉ ያርገዉ የሆነ

  • @hanichotube
    @hanichotube 15 хвилин тому +1

    ሀሰን የጎደኝነት ጥግ ❤

  • @ZuzuAhmed8085
    @ZuzuAhmed8085 3 години тому +30

    ወይኔ የመዳም ቅመሞች ኢንሻ አላህ ኢትዮ ስንገባ እዚህ ቦታ እንሄዳለን😢❤❤❤

    • @Hereya-zz7ji
      @Hereya-zz7ji 3 години тому

      ኢሽአላህ እኔዳለን

    • @JenusARGA
      @JenusARGA 3 години тому

      ኢወላ ኢሻአላህ❤❤

    • @RyugjhGivbjo
      @RyugjhGivbjo 3 години тому

      መሸአላህህ❤❤❤

    • @almanal8814
      @almanal8814 3 години тому

      @@ZuzuAhmed8085 ኢንሻአሏህ ወላሂ እንደዚህ ሰርቸማ እዚህቦታ ሂጀ ሳልዛናና አልቀርም

    • @ZabebaJamle
      @ZabebaJamle 2 години тому

      በአላህ ደምሩኝ በአላህ በአላህ

  • @fatimaebrahim9802
    @fatimaebrahim9802 3 години тому +4

    ሀሱን የሃይሚና የብሩኬ ምርጥ ወንድም ለናታን በደንብ ንገረው እኔንም አናዶኛል ወላሂ ብቻ ልብ ይስጠው

  • @ghhjjgghhu370
    @ghhjjgghhu370 3 години тому +13

    እንኳን ደህና መጣችሁ🎉

  • @Raheema-u1v
    @Raheema-u1v 3 години тому +4

    ሀሠንየ ይመችህ ወዲሜዋ ይመችህ ትለያለህ❤❤❤

  • @Súsûbíñtñãssr
    @Súsûbíñtñãssr 3 години тому +12

    እንደኔ ሀሱን ማነው ሚወድ ❤

  • @ጓልኣክስማዊት
    @ጓልኣክስማዊት 3 години тому +10

    ሀሰነይ የኔ ወንድም የሀይሚነቴ መከታ ንገርለኝ ወንድሜ ማርያምን ጮጉራይ አለቀ 💔ናታን እሚባል ሴታ ሴት የወንድ አልጫ እውነት ከሆነ በውስጥ መጨረስ ነበረበት ምድያ መናገር ለምን ኣስፈለገ 💔

  • @ZeharaMehemed
    @ZeharaMehemed 3 години тому +6

    ሀሰንየ ወንድሜ ማሂየ የኔቆጆ ሰአት አክብሩ በቤትህም ቶቶሎ ቪድዮ ልቀቁ እሽ