አፍላ ፍቅር 69 - School life /ስኩል ላይፍ/

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 жов 2024
  • #afela fikir #አፍላ ፍቅር #liyu cinema
    Join this channel to get access :
    / @liyucinema

    Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
    Copyright ©Liyu Cinema

КОМЕНТАРІ • 1,1 тис.

  • @negeregnawa
    @negeregnawa 3 години тому +303

    ጋይስ ይህ አፍላ ፍቅር ነዉ የለቀቁት ወይስ አይኔ ነዉ👍👍👍👍ግን ደስ ብሎኛል እናተስ❤❤❤

    • @SoretiAbti
      @SoretiAbti 3 години тому +2

      Inem alamakum gin des yilal😂😂

    • @SamaDesalew
      @SamaDesalew 3 години тому

      አኔም ደስ ብሎኛል

    • @SaadaDananish
      @SaadaDananish 2 години тому +1

      ትክክል አይኔይሆን😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 Годину тому

      ​@@SoretiAbtiውዷደምሪኝ እባክሽ😢😢😢

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 Годину тому

      ​@@SamaDesalewውዷደምሪኝ እባክሽ😢😢

  • @AlkhorMobi-wb5zb
    @AlkhorMobi-wb5zb 3 години тому +181

    ወይኔ ደስ ሲል በሳምት ሁለት ጊዜ ደስ ያለው ላይክ❤❤❤❤

    • @مكيةاحمد-ج5د
      @مكيةاحمد-ج5د 3 години тому

      ❤❤❤

    • @BiniyamBirhanu-vk3po
      @BiniyamBirhanu-vk3po 2 години тому +1

      እንዴ በሰምንት 2ቴ ተለቆ ነው ደስ የለው 🎉🎉🎉ብቻ

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 Годину тому

      ውዷደምሪኝፐእባክሽ😢😢😢

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 Годину тому

      ​@BiniyamBirhanu-vk3po ውዷደምሪኝ እባክሽ😢😢😢

  • @RabiaAsen
    @RabiaAsen 3 години тому +459

    አይኔነው ደስይላል በሳምንት 2 አርጉልን እምትሉ👍👍❤❤❤❤❤😂😂😂

    • @NiNi-vq2mi
      @NiNi-vq2mi 3 години тому +7

      ለምኑ ነው ማሻ አላህ ያልሽው አረ ተው

    • @حسابستور-ن6غ
      @حسابستور-ن6غ 3 години тому +4

      ደነገጥኩኮ😂😂😂😂

    • @Hamster-uk1
      @Hamster-uk1 3 години тому +5

      Hulachihum muslimoch batbalum gn enante betam achiberbariwech nachihu

    • @ፈትያፈትያ-ቘ3ጐ
      @ፈትያፈትያ-ቘ3ጐ 3 години тому

      አምልጦአቸዉ ነዉ የሚሆነዉ😢😢

    • @HilaleMifta
      @HilaleMifta 3 години тому +2

      😂😂😂ማሻ አላህያልሽው ሳታስቢው ይመስለኛል😅😅😅

  • @Almaz-h6z
    @Almaz-h6z 2 години тому +51

    አቡሻ እና ሚኪ የድራማዉ ድምቀቶች❤❤🎉🎉

    • @HiwTube-v1p
      @HiwTube-v1p Годину тому

      ውዴ እባክሽ ደምሪኝ❤

  • @عايشهعايشه-ح6ط
    @عايشهعايشه-ح6ط 2 години тому +57

    ተሳስተዉ መሆን አለበት ማነዉ እዴኔ ደስ ያለዉ በሳምንት2 ይሁንልን የምትሉ👍👍

  • @emanahmede6910
    @emanahmede6910 3 години тому +56

    ደስ ሲልማነው እንዴነ ድንገት ይቶብ ሢገባ አፍላን ያገኜ 😊😊😊

  • @TsehayMelese-qq9sz
    @TsehayMelese-qq9sz 2 години тому +24

    አቡሸ እና ሚኪ የፊልም ድምቀት ነው
    በዚህ ላይ በጣም ደስ ይላል❤❤💕💕💕🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹

  • @mariyamenatiymariyamenatiy8459
    @mariyamenatiymariyamenatiy8459 3 години тому +119

    እንዴ ካሜራ አማኑ ፈጣሪ ይስጥህ አምልጦህ መሆን አለበት😂👍👍 ክው ነው ያልኩት በድንጋጤ እንዴኔ የደነገጣችሁ ግድግዳው ጋ አጋጩኝ 👍👍👍😅

  • @AlemworkeHassen
    @AlemworkeHassen 3 години тому +51

    ሙስሊሞች በአላህ ክርስቲኖች በማሪም 1000አስገቡኝ🥰🥰🥰

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 3 години тому +155

    ከሜራማኑ አምልጦት ማሆን አላባት😮😮😮ያምትሉ ለይክ😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉

    • @mrabdula5342
      @mrabdula5342 3 години тому +1

      😂😂😂😂😂😂ያሰብላል

    • @Kijanmasore
      @Kijanmasore 3 години тому

      በትክክል😂😂

    • @ሜር
      @ሜር 3 години тому

      😂😂😂

    • @አለማጣ
      @አለማጣ 3 години тому +2

      😂😂😂😂አረ አይባልም ዝም ነው የምባለው ይልመድባቸው ማምለጡን

    • @Zade-h7p
      @Zade-h7p 3 години тому +1

      ​@@አለማጣእሺ 😮😂😂😂🎉🎉❤

  • @seada_seid
    @seada_seid 3 години тому +106

    እስኪ ዛሬ ደሞ በውዱ ነብይ ላይ ሶላዋት እናውርድ ሱሏሏሁ አለይሂ ወሰለም

    • @5Neima
      @5Neima 3 години тому +1

      ስለላሁ አለይሂ ወሰለም❤

    • @الحمدللة-ق5ذ
      @الحمدللة-ق5ذ 3 години тому

      saw saw❤❤❤

    • @hAYAMOHAMAND-tx9wz
      @hAYAMOHAMAND-tx9wz 3 години тому

      ስለሏህ አለይህ ወሠለም

    • @SusuEthio-ut3dp
      @SusuEthio-ut3dp 3 години тому

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤

    • @ansha6059
      @ansha6059 3 години тому

      ሰለላሁ አለይሂ ወስላም

  • @ፈንትሽቲዩብ
    @ፈንትሽቲዩብ 3 години тому +29

    ማነው እንደኔ ደስ ያለው አፍላወችን ሲያይ ሳምንቱ አይደርስልኝ ብሎ ነበር 🎉🎉🎉

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 10 хвилин тому

      ውዷደምሪኝ እባክሽ😢😢😢

  • @hghuhh9796
    @hghuhh9796 3 години тому +19

    አቡሽ እና ሚኪ ጭቅጭቃቸው ደስ ይለኛል

  • @saadasaada440
    @saadasaada440 3 години тому +10

    አቡሸና ሚኪ የፊልሙ ድምቀት ናቸው በመምጣታቸው ደስ ያላችሁ በላይክ አሳዩኝ

  • @TemrMahommed
    @TemrMahommed Годину тому +13

    ሰኞ ኢትዮጵያነኝ ይቅናሽ በሉኝ ቅመሞችየ እደኔ ለናተም ተመቻችቶላችሁ ላገራችሁ ያብቃችሁ

  • @AaAa-ff6xb
    @AaAa-ff6xb 2 години тому +10

    ማነዉ እደነኔ ተክፍል1እስከ69 ያየ የመዳም ጫህት የአፍላ ፍቅር ነገር❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @سعدابينتمكونن
    @سعدابينتمكونن 2 години тому +10

    የምር ሚኪና አቡሻ የሌለ ደስ የሚሉ የድራማዉ ድምቀት ናቸው ።

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 9 хвилин тому

      ውዷደምሪኝ እባክሽ😢😢😢❤

  • @mgottube1
    @mgottube1 3 години тому +34

    ካሜራ ማኑ ሁሌ ተሳስቶ ቢለቅልን የምትሉ የምትስማሙ በ 👍👍👍👍😂😂😂😂😂😂😂

  • @Afizaamamasanii
    @Afizaamamasanii 2 години тому +7

    በጣም ደስ ይላል ቶሎ ቶሎ በሳምንት ሁለት ተለቀቀ ዋው❤🎉

  • @OfficialKidist
    @OfficialKidist 3 години тому +19

    😳እኔ አላምንም የኛ አፍላዎች ናችሁ

  • @zuzubintbaba-ut4lk
    @zuzubintbaba-ut4lk 3 години тому +36

    ዛሬ አንደኛነኝ ላይክ ግጩኝ ካልሆነ 😢😢

    • @Hananhusse
      @Hananhusse 3 години тому +2

      ከምኔው መጣሽ😂😂😂😂

    • @zuzubintbaba-ut4lk
      @zuzubintbaba-ut4lk 3 години тому +1

      @@Hananhusse ያው ጀዋሌ ከእጀላይነበር🙄😁😁

  • @Nddbdb-jp3sh
    @Nddbdb-jp3sh 3 години тому +23

    አባሽ ና ምኪ የድራማው ድምቀት❤✊

    • @SarhAlhadhse
      @SarhAlhadhse 3 години тому

      የኔዘዋሪ🎉🎉🎉❤❤❤

    • @Nddbdb-jp3sh
      @Nddbdb-jp3sh 2 години тому

      @@SarhAlhadhse የኔዋ❤💃

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 13 хвилин тому

      ውዷደምሪኝ እባክሽ😢😢😢

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 13 хвилин тому

      ​@@SarhAlhadhseውዷደምሪኝ እባክሽ😢😢😢

    • @Nddbdb-jp3sh
      @Nddbdb-jp3sh 9 хвилин тому

      @@DadaTube225 እሺ የኔ ውድ💖

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye285 3 години тому +16

    ሚኪና አብሻ የማይራራቁ ግን የማይስማሙ ጓደኛሞች❤❤❤❤ምርጥየ

  • @Haym359
    @Haym359 2 години тому +4

    ውይ መጨረሻውን ያለቀበትን ሳንረሳው እንደዚህ ልቀቁልን ቶሎ ቶሎ😂😂

  • @Almemehs
    @Almemehs 2 години тому +3

    አፍላ ፍቅር በጣም የምወደው ደራማ ነው በዚህ ድራማ ቤተሰቦቸን አስታውሳቸዋለሁ ኢትዮጵያ እያለሁ ፊልም ቤት ሂጀ አስጭን ና ወንድሞቸ እህቶቸ ስልኬን ጠረቤዛ ላይ አደርግ እና ተሰብስበን ነበር የምናየው ኡፍፍ ስወዳችሁ አፍላ ፍቅሮች ቀጥሉበት ❤❤❤

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 2 хвилини тому

      ውዷደምሪኝ እባክሽ😢😢😢❤❤

  • @ElfSa-h4v
    @ElfSa-h4v 3 години тому +15

    ፀጋ ግን ልቅም ያለች ቆንጅ ናት❤

  • @natanBeltw
    @natanBeltw 3 години тому +13

    ወይኔ ደስታዬ አይንሽ ነው በሉኝ😅 አምልጧቸው መሆን አለበት

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 6 хвилин тому

      ውዷደምሪኝ እባክሽ😢😢😢❤

  • @edelawitseyoum136
    @edelawitseyoum136 2 години тому +5

    ይሄ ነገር አይሄ ነው እስኪጅምረ ደረስ የምር አለመሰለኝ ማርያም ብቻ ይመቻቹ 👏👍

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 7 хвилин тому

      ውዷደምሪኝ እባክሽ😢😢😢❤

  • @mesiyenatalj64
    @mesiyenatalj64 Годину тому +6

    ሀገሬ ልገባ 12ቀን ብቻ ቀራኝ👏😍 ተመስገን አምላክ

  • @Tla-r2x
    @Tla-r2x 33 хвилини тому +2

    አቡሻን እና ሚኪን አስወጥተወ የፍቅር ኑዛዜ ሴያጫውቱብን 😂😂😂😂

  • @MebrukMulugeta
    @MebrukMulugeta 3 години тому +8

    አፍላ ፍቅር ማነው እንደኔ ሚመቸው እስቲ ላይክ

  • @ፍንዳታዋነኝየወሎዋሸጋ

    ዋው ያሁኑ ፊልም ሰመች ሚኪና አቡሻ 😂😂😂😂የሳቄ መጨ ናቸው የደራማው ደምቀተ ❤❤❤ በረቱልኝ በሳምተ ሁለት ቢሆን ደስይላል

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 7 хвилин тому

      ውዷደምሪኝ እባክሽ😢😢😢❤

  • @Kibru_football
    @Kibru_football 3 години тому +6

    መጀመርያ አይቼ ውሸት መስዬ ነበር ጋብቻ ሳየው እውነት ነው wow👏 እንደዚህ ሁሌም በሳምንት ሁለቴ ቢሆን እንዴት ደስ ይላል

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 58 секунд тому

      ውዷደምሪኝ እባክሽ😢😢😢❤❤

  • @አቢቲስደቷንወዳጂ
    @አቢቲስደቷንወዳጂ 3 години тому +8

    ሶሲዬ የኔ እብድ ስወዳት 😁 ሶሲና ደቫ 😁😁🥰

  • @mabratiasafe7932
    @mabratiasafe7932 3 години тому +30

    አረ ወይኔ ዛሬ አንደኛ ነኝ ደሞ አላመንኩም ያለ ቀኑ ተለቀቀ ደስስስብሎኛል😂😅❤

    • @MikiyasYohannas
      @MikiyasYohannas 2 години тому

      😂😂😂

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 4 хвилини тому

      ውዷደምሪኝ እባክሽ😢😢😢❤

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 4 хвилини тому

      ​@@MikiyasYohannasውዷደምሪኝ እባክሽ😢😢😢❤

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 3 хвилини тому

      ውዷደምሪኝ እባክሽ😢😢😢❤

  • @WgdfgEgfgh
    @WgdfgEgfgh 2 години тому +18

    ጋይስ ይህ አፍላ ፍቅር ነው የለቀቁት ወይስ አይኔ ነው ❤❤❤❤❤ግን ደስ ብልኛል እናተስ ❤❤❤❤😊😊😊

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 4 хвилини тому

      ውዷደምሪኝ እባክሽ😢😢😢

  • @MusaratMusaratt-gy6vn
    @MusaratMusaratt-gy6vn 2 години тому +3

    ማነው እንዴ እኔ ምክ እና አቡሽ መምጣቱ ላይ ደስ የለው👍💕

  • @sameerahmad-d8l
    @sameerahmad-d8l 2 години тому +6

    ወይኔ ደስ ሲል ካሜራ ማኑ አምልጦት ነዉ😂😂😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 6 хвилин тому

      ውዷደምሪኝ እባክሽ😢😢❤

  • @melepictures-jk6bb
    @melepictures-jk6bb 3 години тому +3

    በስህተት ከልሆነ ሁሌ እንደዚህ ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን ❤❤❤

  • @Tamene588
    @Tamene588 2 години тому +3

    እንኳን ደሰ አላችሁ ሚኪና አቡሸ ሰለመጡ እኔሱ ከኼድ ቀን ጀምሮ የሚር የሚር ነዉ የሚላችሁ ይህ ግን አፌ ተከፌቴ እሰት ለሚክና አቡሻ ላይክ ህገባል የሚትሁት

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 3 хвилини тому

      ውዷደምሪኝ እባክሽ😢😢😢

  • @KuyeLoveNani
    @KuyeLoveNani 2 години тому +3

    ኤረ ላሺ ደቅቃዉ ይጨመር 🙏🙏 የኔ ጀግኖች❤

  • @AshetuBunguli
    @AshetuBunguli Годину тому +2

    እንኳን ደስ አላቹ የዚ ተከታታይ ደራማ የሆናቸ በጣም ነዉ ደስ የሌኝ እንደዚ ቀጥሉ ይላለወ:። አቡሻ አና ሚኪ ጮዋታቹ ናፍቆኝ ነበር ❤❤❤❤❤❤

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 8 хвилин тому

      ውዷደምሪኝ እባክሽ😢😢😢❤

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 8 хвилин тому

      ውዷደምሪኝ.እባክሽ😢😢❤

  • @Zነኝ
    @Zነኝ 3 години тому +11

    የመዳም ቅመሞች አላህ ያሰባችሁትን ይስጣችሁ አገራችንን ሰላም ያድርግልን

    • @FfFf-h1q
      @FfFf-h1q 3 години тому

      አሚን 🖤🖤💔💖

    • @Tayubatayuba-m7u
      @Tayubatayuba-m7u 2 години тому

      አሚንንንን🎉🎉🎉😢😢🎉😂🎉😂

    • @Mohammedwoliyu
      @Mohammedwoliyu 2 години тому

      አሚን🤲

  • @ያኢላሂ
    @ያኢላሂ 2 години тому +2

    ማነዉ እደኔ ማመን ያቃተዉ እርግጠኛነኝ አምልጧቸዉፈነወ😂😂😂😂😂ለማንቻዉም እደዚህ ቶቶለ ልቀቁልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ZeNat-vw5yu
    @ZeNat-vw5yu 2 години тому +3

    ወይኔ እናቡሻ ስለተመለሱ ፈገግ እዳልኩ ነው የምጨርሰው😂😂😂❤

  • @AminahAlso-l1i
    @AminahAlso-l1i Годину тому +2

    ሳሲ የምር ይመችሽ እውነትብለሻል ፍቅር የሚባለውነገር የስራውን ይስጠው😢😢😢

  • @የራያዋ
    @የራያዋ 2 години тому +3

    ተሳስታችሁ መሆን አለበት😂
    ሶስዬ የኔ ቆጆ ሰለመጣሺ ደስ ብሎኛል❤

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 5 хвилин тому +1

      ውዷደማሪኝ እባክሽ😢😢😢

  • @razandahefr2070
    @razandahefr2070 2 години тому +2

    እኔ አላምንም ወይኔ ደስ ሲል ሁሌም እንደዚህ ልቀቁልን የምትሉ🎉🎉🎉👍👍👍👍

  • @ታምርዲቻየጦና
    @ታምርዲቻየጦና 2 години тому +4

    ዳይሬክትሩ ሰክሮ መሆን አለበት 😂😂እሳይ ቀጥሉበት

  • @Ethealtube-b5c
    @Ethealtube-b5c 2 години тому +7

    መቼም ዳሬክተሩ ተሳስቶ ነዉ😂😂😂 አረ ደስ ያላችሁ በላይክ😂😂😂😂😂😂

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 Хвилина тому

      ውዷደምሪኝ እባክሽ😢😢❤

  • @kaokalo910
    @kaokalo910 2 години тому +4

    አይ ዳዊት እደህፃን የምታባብለዉ ነገርስ😊

  • @እግዚያብሄርእረኛዬነዉ
    @እግዚያብሄርእረኛዬነዉ 3 години тому +5

    እ ቀኑን ተሣሥታችሁ አይደም ደብሮኝ ነበር አቡሻና ሚኪ በጣም ነዉ የሚያሥቁኝ ❤❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @AishaShakaru
    @AishaShakaru 2 години тому +3

    እኔ ከጊሊያድ አያይዞኛል ዛሬ ስላላየሁት ደስ አለኝ😅😅😅❤❤❤❤

  • @zaytonahzay3841
    @zaytonahzay3841 2 години тому +3

    ቹቻ ፀግሯን ስትሰራ ነዉ እሚያምርባት❤❤

  • @selamtube130
    @selamtube130 2 години тому +6

    የሚኪ 😢😢😢😢ማልቀስ ያስለቀሰው እኔን ብቻ ነው

  • @Rozaomar-c7q
    @Rozaomar-c7q Годину тому +2

    ሚኪ ና አቡሻ well come 💫ይመቻችሁ የሳቅ ሚንጮች

  • @Temir-ky7dk
    @Temir-ky7dk 3 години тому +10

    የእውነት ድንገት ስገባነውና ያገኜሁት ሰብራይዝ ሆኔአለሁ❤❤❤❤

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 7 хвилин тому

      ውዷደምሪኝ እባክሽ😢😢😢❤

  • @Firehiwot-z5s
    @Firehiwot-z5s Годину тому +2

    በስተመጭረሻም ጩሄታችን ተስማ እናምስገናለን አፍላወቹ ❤❤❤

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 6 хвилин тому

      ውዷደምሪኝ እባክሽ😢😢😢❤

  • @rabiaseid2385
    @rabiaseid2385 2 години тому +3

    የመዳም ቅመሞች ደሰ ብሎኛል እንኳን ደሰ አለሸ በሉኝ

  • @Hነኝየሰራተኛልጅየቅጥቃጭ

    ወይኔ ሚክና አቡሻ የናፍቅው😂😂😂😂❤❤❤

  • @sumeya410
    @sumeya410 3 години тому +9

    አይተነዋል አሁን ማጥፋት ትችላለህ ካሜራ አማን ሳታውቅ ከለቀቅከው እንዳይቆጡክ በቃ አላየንም አሉ አጥፋው ሃሃሃሃ

  • @SelamFantu-k7n
    @SelamFantu-k7n 3 години тому +4

    ተሳሰታቹ መሆን አለባቹ 😂😂😂😂ደሰ ሲል በሳምንት ሁለቴ ❤❤❤😂😂😂

  • @A05sSams
    @A05sSams 3 години тому +5

    ዛሬ ያሳቁኝ ኮሜቶች ናቸዉ ክክክ አምልጧቸዉ ነዉ አላሉም ጉድ ነዉ

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 3 хвилини тому

      ውዷደምሪኝ እባክሽ😢😢❤

  • @ShukriyaNew
    @ShukriyaNew 3 години тому +7

    ሚኪ ና አቡሻ ደስ ሲሉ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ueesam6026
    @ueesam6026 3 години тому +5

    ደስ ሲል ይመቻችሁ❤

  • @Tsag-y5h
    @Tsag-y5h Годину тому +2

    ወይኔ ደስሲል😂ተሳስቶነው መሰል ካሜራማን😂😂😂

  • @عبووودمحمد-م8ص
    @عبووودمحمد-م8ص 3 години тому +3

    ኧረ ወይኔ ዛሬ አላመኩም😂😂😂አምልጧችሁ መሆን አለበት🤪🤣🤣

  • @AdaneSahia
    @AdaneSahia 2 години тому +3

    🙆👏👏👏👏👏👏👏እኳን ደስ አላቹ

  • @جمالاحمد-غ5ل
    @جمالاحمد-غ5ل 3 години тому +4

    በጣም ደስ ይላል ይልመድባቸው

  • @Ggg-gz3vu
    @Ggg-gz3vu 3 години тому +4

    ዋው ድስስ ያለው እንደኔ ማነው😳❤️👍👌

  • @csi1023
    @csi1023 3 години тому +3

    ዋው አረ አፍላዎች ጎበዞች ዛሬ እንዴት ተለቀቀ ይመቻቹ እሺ😊❤❤❤

  • @bemnetutewodros40
    @bemnetutewodros40 Годину тому +1

    ኧረ ደስ ደስ እያለኝ ነው በርቱ የህዝብ ልጆች

  • @አለምአሰበስደተኝዋእልሞን

    እንደው በሳምት 3.
    ብታደርጉልን❤❤❤❤ የዋዳንንም ድራማ ጋ።ውይኔ።መዳሜ።😂😂😂ነጭ ሽበት ስታውጣ ነበር የምነሳው አሁን እራሱ 6.
    ጊዜ።ጠርታኝ 7.
    ስደግምነው ምንሳው አቤት ብዬ እንዚህ ሁለት ድራማ ተለቀቀ ማለት አበቃላት መዳም።😂😂😂❤❤😂

  • @abigialegesse1895
    @abigialegesse1895 2 години тому +4

    መቼስ ከካሜራ ማኑ አምልጦ ነው በሉኝ ቆይ ግን እንዴት😂😂😂😂😂😮😮

  • @davidgetachow7702
    @davidgetachow7702 3 години тому +4

    ይህን ማልክት ያምታናቡ ሁሉ አማትን ሙሉ ያሳባቹትን ማልካም ናጋር ፋጣሪ ይስጣችሁ አሜን 🙏🙏🙏❤❤❤👌✔

  • @Siraj-pj4xg
    @Siraj-pj4xg 3 години тому +13

    አምልጦ መሆን አለበት😂🎉

  • @BangichiEnabab
    @BangichiEnabab 3 години тому +5

    የመጀመሪነኝዛሬ ላይክ አድርጉኝ❤❤❤❤❤❤ዛሬእኮ ሐሙስነው ሹልኩመሆንአለበት ከካሚራአማኑየወጣ😂😂😂😂😂😂😂

  • @Gjgh-l7e
    @Gjgh-l7e 3 години тому +6

    ሚኪ እና አብሻ የሳቄ ምጮቺ😂😂😂😂😂

  • @GgGg-wk2sv
    @GgGg-wk2sv 3 години тому +5

    እረ በህልሜ ነዉ በዉኔ እልልልልል❤👍❤❤

  • @AbdulazizeAli-c1c
    @AbdulazizeAli-c1c 23 хвилини тому +1

    በጣም አናመሠግናለን

  • @najeebanajeeba
    @najeebanajeeba 2 години тому +3

    አቤት ደስ ስትሉ 2ቴ ቀጥሉበት❤🎉🎉🎉

  • @hnah4891
    @hnah4891 Годину тому +2

    ሚኪና አቡሻ የድራማዉ ድምቀት እንኳን በሰላም መጣችሁ❤❤❤

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 2 хвилини тому

      ውዷደምሪኝ እባክሽ😢😢❤

  • @MesiTade-ql3nz
    @MesiTade-ql3nz 3 години тому +7

    አፍላዎች አንደኛ እኮ ናችሁ ❤❤

  • @SwSw-iu7qu
    @SwSw-iu7qu 3 години тому +4

    ደቃቃዉ እንደበፊቱ ይሁን ይሄ አንሷል

  • @Jemila-s4e
    @Jemila-s4e 2 години тому +11

    ሚኪ አሳዛኝ 😭😭😭😭

    • @enatakalu-ep7ov
      @enatakalu-ep7ov Годину тому

      😢😢😢😢betim

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 5 хвилин тому

      ውዷደምሪኝ እባክሽ😢😢❤

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 5 хвилин тому

      ​@enatakalu-ep7oውዷደሞሪኝ እባክሽ😢😢😢v

  • @SiemAmanuel-pk9qd
    @SiemAmanuel-pk9qd 15 хвилин тому

    በሳንምት 2 ግዜ ስላደረጋችሁት በጣም ነው ደስ የሚለው

  • @ቀበጥጋልራያሞኾኒ
    @ቀበጥጋልራያሞኾኒ 2 години тому +3

    የሚኪ ህወት ስያሳዝን 😢😢😢

  • @ammm-d9l
    @ammm-d9l Годину тому +2

    ዋዉ ደስ ሲል😊😊😊❤❤❤

  • @shalushalu8859
    @shalushalu8859 2 години тому +4

    አቡሻየ ይኸ ጉልጎላ እዳ ገባኮ😂❤ እወዳችኋለሁ❤

  • @ሀኑ
    @ሀኑ 3 години тому +2

    Waw ደስ ይላል 🤗🤗🤗🥰🥰🥰አፍላዎች በርቱልን ♥️♥️

  • @buski7405
    @buski7405 3 години тому +4

    አምልጧችው መሆን አለበት 😂🎉❤

  • @SeadaSe-d2x
    @SeadaSe-d2x 3 години тому +2

    ዛሬ አንደኛ ነኝ ላይክ ግጩኝ ሁልግዜም እድህ እያደረጋችሁ ብለቁ ሀሪፍ ነዉ

  • @PoPo-vy3xj
    @PoPo-vy3xj 3 години тому +3

    አይኔነው😂😂😂እንደኔ እሲ ደስ ያለው🎉

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 17 хвилин тому

    ዋው በሳምንት ሁለት ግዜ አደረጋቹልን እናመሰግናለን 🙏ትምህርት ስለተዘጋ ነው መሰለኝ 😂😅😂😅

  • @dubaidxb3955
    @dubaidxb3955 3 години тому +6

    ክክ😂😂😂😂😂😂😂😂ኧረአቡሻና ሚኪ በሣቅገደሉኝ

  • @hawahawa4861
    @hawahawa4861 Годину тому +1

    እር ለውጥ በጣም ደስ ይላል እናተን መጠበቅ ሰልችቶን ነበር😅😅😅😅🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SwSw-iu7qu
    @SwSw-iu7qu 3 години тому +3

    ወይኔ ደስ ሲል

  • @radihbikik
    @radihbikik 2 години тому +1

    ሚኪና አቡሸ ስለመጡ ደስ ብሎኛል ቡሩኬም ሲስቅ ስለየው ደስ ብሎኛል ❤❤❤❤❤❤

  • @የማርያምነኝ-ሠ1ኀ
    @የማርያምነኝ-ሠ1ኀ 3 години тому +5

    ቤዚቲ የኔ ቆፍጣና ሴት❤

  • @ahmedumar8762
    @ahmedumar8762 Годину тому

    ሚኪ እና አቡሽ ብቅ ስላሉ ፊልሙ ደስ አለ የምር 😊 ደህና መሳቅ ጀምረናል በቃ 😊 ደርቢው ከረረኮ የምር ቤዛና ሄለን😅