ሐረግ ( ክፍል 11)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 1,6 тис.

  • @munaYemitowa
    @munaYemitowa Місяць тому +324

    ገነት የኢፍራታ እናት ናት የምትሉ በላይክ አሣዮኝ

  • @selinahagos3510
    @selinahagos3510 Місяць тому +14

    ገኒ ግን እንዴት ጀግና ናት ስትችልበት የምር ተደንቄብሻለሁ Bravo❤

  • @makdess3241
    @makdess3241 Місяць тому +325

    Wawu ዛሬ ናታን ና አፍራታን የምትወደው
    ግጭት 🙏🙏

    • @HayatMeka-pt8hs
      @HayatMeka-pt8hs Місяць тому +4

      እህት ደምሪኝ

    • @tttttttttttgggggggggg
      @tttttttttttgggggggggg Місяць тому

      ደመርኩሽ አንችም ደምሪኝ 🥰​@@HayatMeka-pt8hs

    • @ZabibaNegn-sd5fg
      @ZabibaNegn-sd5fg Місяць тому +4

      😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @WorkeKelemu
      @WorkeKelemu Місяць тому +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @AassAszs
      @AassAszs Місяць тому +2

      ከፍቶኛልወገንዱአርጊልኝእስቲ

  • @agar-l6b
    @agar-l6b Місяць тому +439

    ከፍቶኛል መሮኛል ፈጣሪ ከጭቀት ያዉጣሺ አለሁ ይበልሺ በሉኝ💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @ኤደን-b8x
      @ኤደን-b8x Місяць тому +9

      @@agar-l6b ፈጣሪ ከጭቀት ያውጣሽ ውዴ አይዞሽ ዳሞ ደምሪኝ😁🥰

    • @HayatMeka-pt8hs
      @HayatMeka-pt8hs Місяць тому +3

      እህት ደምሪኝ

    • @HayatMeka-pt8hs
      @HayatMeka-pt8hs Місяць тому +2

      ​@ኤደን-b8እህት ደምሪኝx

    • @Sofiya-z8j
      @Sofiya-z8j Місяць тому +2

      አይዞሽ

    • @مانعاليامي-ظ4ت
      @مانعاليامي-ظ4ت Місяць тому +2

      አላህ ከጭንቅ ይጋላግልሽ😢😢😢😢

  • @Jemila-s4e
    @Jemila-s4e Місяць тому +776

    ይሄን ፊልም በዚህ ሰሞን የተመቸው ላይክ ድምፃችን ተሰምቶዋል😂😂

    • @MaikaKhan-tq3uf
      @MaikaKhan-tq3uf Місяць тому +14

      ቶቶሎ ስለሚለቁ ተመችተውኝል

    • @genet_tube
      @genet_tube Місяць тому

      ቅሙሙች ደሙርኝ ፕልስ

    • @AaSs-c5z
      @AaSs-c5z Місяць тому +5

      እኔ❤❤

    • @HayatMeka-pt8hs
      @HayatMeka-pt8hs Місяць тому +6

      እህት ደምሪኝ

    • @HayatMeka-pt8hs
      @HayatMeka-pt8hs Місяць тому

      ​@MaikaKእህት ደምሪኝhan-tq3uf

  • @wenshettameru4862
    @wenshettameru4862 Місяць тому +57

    የቅዳሴው ድምፅ የተሰማው ማነው እንደ እኔ😢 ፈጣሪ ለሀገራችን ያብቃን በስደት አለም ያለነውን ልጆችን በሙሉ

  • @Fikirte-ry4mm
    @Fikirte-ry4mm Місяць тому +87

    የኤፍራታና የናታን መጨረሻ ናፈቀኝ በጣም ምወደው ድራማ ነው 💖

    • @Rutatube7595
      @Rutatube7595 Місяць тому +1

      ውዴ ደምሪኝ ስወድሽ🎉❤

  • @mrsam-pw3dq
    @mrsam-pw3dq Місяць тому +185

    ገኒ የኤፍራታ እናት ነች የሚል❤❤❤

  • @sikosilo1727
    @sikosilo1727 Місяць тому +52

    የናታን አጎት አስዴስቶኛል❤❤❤❤😅ይመችህ አጎትየው,ልክነህ

  • @geniabi8288
    @geniabi8288 Місяць тому +62

    የጌታን ስም የሚጠራ ሁሉ ይድናል ሐዋ 2,21✝️
    “ኢየሱስም፦ ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ፤ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ሕያው ይሆናል፤”
    ዮሐንስ 11፥25

  • @GhYu-zz1wd
    @GhYu-zz1wd Місяць тому +193

    ቅመሞችዬ የእረፈት እጀራይስጠን ያርብ🎉

  • @HelenYehualashet-cd6wi
    @HelenYehualashet-cd6wi Місяць тому +52

    wow እናመሰግናለን ቶሎ ቶሎ እየለቀቃችሁ ስለሆነ

  • @SeniYallew
    @SeniYallew Місяць тому +112

    አቤት ሉሊት ምነ አይነት መሰሪ ናት ግን ከዚህ ፊልም የሚመቹኝ ኤፍራታ የሉሊት ባል ናታንና ገነት ብቻ ናቸው😘😁😁

  • @MoMo-z9s
    @MoMo-z9s Місяць тому +106

    ወድሜ ሙቶብኝ የቀን ጨለማ ዉጦኛን እስኪ ፆለት አርጉልኝ በስደት ላይ መርዶ😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔😭😭😭

    • @Zeze-ds6qq
      @Zeze-ds6qq Місяць тому +1

      ፈጣሪ ያፅናሽ አይዞሽ

    • @GenetyeTwahdoLij
      @GenetyeTwahdoLij Місяць тому +1

      አይዞሽ እግዚአብሔር ያፅናሽ😢😢

    • @Enniali
      @Enniali Місяць тому +1

      alhe yetsinshe wude abeshir😢😢💔

    • @Heufu-rb8fv
      @Heufu-rb8fv Місяць тому

      እግዚአብሔር ያፅናሽ😢😢😢😢

    • @SofiaAbdrahman
      @SofiaAbdrahman Місяць тому

      አይዞሽ ፈጠሪ የፅነሽ

  • @csi1023
    @csi1023 Місяць тому +51

    ለሁላችንም እንደ ናታን አይነት አፍቃሪ ይስጠን 😅❤❤

    • @serkalemserkalem2182
      @serkalemserkalem2182 Місяць тому +5

      አይ በራሱ መቆም የማይችል ወንድ አልፈልግም

    • @Mihiret-bn7kf
      @Mihiret-bn7kf Місяць тому +5

      አረ. ወደዛ የወድ ሴት😅

    • @csi1023
      @csi1023 Місяць тому

      @@serkalemserkalem2182 ግን እኮ ያስተዳደግ ተፅኖ ነው

    • @fguiithuii-qd1tz
      @fguiithuii-qd1tz Місяць тому +3

      አፍቃሪማ ቢሆን መች የማይረባ ዉሳኔ ወስኖ ባልተደናበረ ነበር

    • @GgHh-vu3kt
      @GgHh-vu3kt Місяць тому

      Amln

  • @ማርያማዊት-ሐ9ሐ
    @ማርያማዊት-ሐ9ሐ 4 дні тому +1

    እደኔ የቅዳሴውን ድምፅ የሰማ እደት ደስ እደሚል ❤❤❤❤❤

  • @SaraMekonen-ym1ob
    @SaraMekonen-ym1ob Місяць тому +42

    ኤፍራታን ለማየት የመጣ መነው እደኔ ናታን እና ኤፉን❤❤❤

  • @AlemituAnjulo
    @AlemituAnjulo Місяць тому +49

    Hebrews 13 አማ - ዕብራውያን
    8: ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንትና ዛሬ እስከ ለዘላለምም ያው ነው።

  • @A-c3b
    @A-c3b Місяць тому +15

    ከፈለፊቱ ዝባዝኬ የለ ማስታወቂያ የለ ደስ ሲል😊

  • @DfsDe-o7c
    @DfsDe-o7c Місяць тому +18

    ኤፍራታና ናታን ተበሳጩ ደስ የሚል ነገር ልቀቁልን ❤❤❤❤❤ቶሎ ቶሎ ይለቀቅልን❤❤❤

  • @Tsehaybekele-dq9uf
    @Tsehaybekele-dq9uf Місяць тому +6

    የናታን አጎት ተመችቶኛል እንደዝ መካሪ አጎት ያብዛልን እግዚአብሔር ለምድራች ምህረት ያብዛልን ❤❤

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p Місяць тому +55

    አላህ ወቶ ካማቅራት ይጣብቃን ያርብ😊😊😊አሚን ባሉ እጂ😢😢😮

  • @Serena-gm9pq
    @Serena-gm9pq Місяць тому +12

    ዋዉ ጎበዝ ናታን አሁን ደስ ይላል ኤፍራታ አንተ አዲ ላይ መሆን አለ ቤት በርታ አት ፍራ

  • @FkrfkrLove
    @FkrfkrLove Місяць тому +28

    ጎበዞች አሁንም ትንሽ ገፋ አርጎት ደቂቃዋን ❤❤❤❤

  • @EmantubeEmantube-e9x
    @EmantubeEmantube-e9x Місяць тому +8

    እውነት ያሸንፋል ናታን የኤፍራታ ይሆናል
    ውጣ ውረድ ፈተና' ድካም 'ስቃይ' መውደቅ' መነሳት' የስኬት መንገዶች ናቸው'የዛሬ ለቅሶ የነገ ሳቅ ይሆናል።

  • @MedinaAhmed-ip4oi
    @MedinaAhmed-ip4oi Місяць тому +62

    ክርቲያኖች በማርያም ሙስሊሞች በምታምኑት ፀሎት አርጉልኝ አሞኝ ነው😢😢😢😢

    • @SofiaSofia-t9s
      @SofiaSofia-t9s Місяць тому

      አላህ ያሽርሽ እህቴዋ❤❤❤❤❤

    • @NeimaSemaw
      @NeimaSemaw Місяць тому

      አላህ ያሽርሽ

    • @AlemituAnjulo
      @AlemituAnjulo Місяць тому

      Ye Orthodox amilakuwa maryam mehonuwanina fetar yeleshi mehonachewu silamenachu thank u😅😅😅😅

    • @maremare117
      @maremare117 Місяць тому

      ፈጣሪ ይማርሽ

    • @MsMahi-r8h
      @MsMahi-r8h Місяць тому +1

      እግዚአብሔር ይማርሽ😘😍

  • @EmuYemaryamlji
    @EmuYemaryamlji Місяць тому +57

    ዋው ዛሬ አንደኛ ነኝ እስኪ ላይክ አድርጉኝ አምሮኝ ነው ❤❤❤❤

  • @የአህዌ
    @የአህዌ Місяць тому +11

    በጣም ነው በጉጉት ምጠባበቀው ደስ የሚል ድራማ❤

  • @ErAf-w4n
    @ErAf-w4n Місяць тому +8

    የናታን አጎትና ገኒ ተመችተዉኛል ደግሞ ኤፍራታም የራሷን ህመም ደብቃ ለእህታ ደሥተኛ መሥላ ቬሎ መምረጧ የኔ ንግሥት ተመቸሽኝ

  • @ጨረቃዋነኝየኮኮቡአድማቂ

    ማነው እንዴኔ አፍላ ፍቅርን አይቶ ሐረግን ለማየት የመጣ በላይክ🙄🙄

  • @deregEden
    @deregEden Місяць тому +20

    ቆይ ይከን ድራማ ሲያይ የሚደሰት አለ ለመቼ መጥቶ ነው የምለው 😘😘🥰😘🥰

  • @MengeshaYimam-v7o
    @MengeshaYimam-v7o День тому

    የተንዛዛ ክላሲካል የለ ማስታወቂያ የለ መሸጋገሪያ የለ ዝም ብሎ መኮምኮም ብቻ ዋው❤

  • @MaryLady-k3o
    @MaryLady-k3o Місяць тому +11

    ኸረ ልጁን አታሰቃዩ ናቲ በጣም አሳዘንከኝ ❤❤

  • @sfsdssws7953
    @sfsdssws7953 Місяць тому +20

    ማነው ኤፍራታ ክፍል የመድሀኒአለምን ስዕል አድኖ የያ❤❤❤

  • @እግዚያብሄርእረኛዬነዉ
    @እግዚያብሄርእረኛዬነዉ Місяць тому +17

    ኤፉና ናቱ ያሣዝኑኛል የምር ተሠቃዮ እኮ አይይ እነቤዛ የሥራችሁን ይሥጣችሁ 😢😢😢😢😢

  • @oebitአለሙ
    @oebitአለሙ Місяць тому +3

    ኡፍፍፍፍፍፍፍ የቅዳሴው ድምፅ የነብስ እርካታ አለው 🎉

  • @UaeUae-w8d
    @UaeUae-w8d Місяць тому +16

    ዋው እንዴዝህ ቀጥሉበት ደስ ይለል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @WgdfgEgfgh
    @WgdfgEgfgh Місяць тому +30

    ይሄን ፈልም በዚህ ስሞን የተመቸው ላይክ ድምፃችን ተስምቶዋል 😂😂😂😂😂😂

  • @Debrito-ie7fv
    @Debrito-ie7fv Місяць тому +68

    የዛሬው ድራማ ፈጠነ ደስ ይላል ከአፍላወች ወደ ዚህ የመጣ ማነዉ ይልመድባችሁ ሁሌም ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን♥️♥️♥️

    • @ኤደን-b8x
      @ኤደን-b8x Місяць тому +2

      አዎ ተለቀቀልን ውዴ ደምሪኝ😢

    • @Debrito-ie7fv
      @Debrito-ie7fv Місяць тому

      @@ኤደን-b8x ደምሪሻለዉ እኔንም ደምሪኝ ዉዷ

    • @HayatMeka-pt8hs
      @HayatMeka-pt8hs Місяць тому +3

      እህት ደምሪኝ

    • @Debrito-ie7fv
      @Debrito-ie7fv Місяць тому

      @@ኤደን-b8x ደምሬሻለዉ ደምሪኝ ዉዷ❤️

    • @HayatMeka-pt8hs
      @HayatMeka-pt8hs Місяць тому +1

      ​@ኤደን-b8እህት ደምሪኝx

  • @AsdfZxcv-er6xf
    @AsdfZxcv-er6xf Місяць тому +16

    መብሩክ ከብራክ ድራማ የገላገልከን ፈጣሪ እንተን ነው ማበረታታት

  • @EmuMan-um2yd
    @EmuMan-um2yd Місяць тому +15

    አረ ይመቻቹ በጣም ነው ደስ ያለኝ ቶሎ ቶሎ ስለምትለቁት

  • @SherifYasinየጃማው
    @SherifYasinየጃማው Місяць тому +5

    አቦ የሚገርም ነዉ ከክፉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤👍👍👍👍

  • @የዩትብዘበኛዋነኝዋፍሩኝ

    በቃ ምንም አልል በርቱልኝ ብቻ❤❤❤ሰሞኑን በደስታ አፈነጠዛችሁን እኮ ❤👌👌👍👍👍

  • @زيزيمحمد-ل8ص
    @زيزيمحمد-ل8ص Місяць тому +16

    በዚህ ድራማ ልሞት ነው በጉጉት😅😅 ወይኔ የኢፍራታና የናታን አድናቂ ነኝ ባይዘወይ ሥወዳቸው❤❤

  • @ErahmetYmare
    @ErahmetYmare Місяць тому +41

    እዴኔ የሚጓጓ ለዚህ ፊልም ላይክ❤❤❤❤❤❤

  • @HeluuSeee
    @HeluuSeee Місяць тому +16

    ኤፍራታ ስታስጠላኝ 😏😏😏ነፍዝ የማንም መጫወቻ ስጠቃቀሱባትኳን አትነቃምደ🤔

    • @GXx-ty8tv
      @GXx-ty8tv Місяць тому +2

      በጣም ምንም አይገባትም

    • @AdAe-c1b
      @AdAe-c1b Місяць тому +1

      ደደብ ናት እኔም በጣም አስጠልታኛለች

    • @samerakader9665
      @samerakader9665 Місяць тому

      😢😢😢 ወለህ

  • @የፆምውሃነኝ
    @የፆምውሃነኝ Місяць тому +17

    _ልፊ ብሎሽ ነውጅ ቤዛ ናታንን አታገቢውም አስረግጨ ነው የምነግርሽ😂😂😂_

    • @ሪቾ
      @ሪቾ Місяць тому

      😂😂😂😂😂😂እኮ😂😂😂😂

    • @MusamaAdame
      @MusamaAdame Місяць тому

      🤣🤣

    • @HayemeHaym
      @HayemeHaym Місяць тому

      😂😂😂😂ክክክ

    • @seadas732
      @seadas732 Місяць тому

      😂😂😂😂😂😂

    • @user-asealex51
      @user-asealex51 Місяць тому

      Bayiwedatim yagebatal beza silun zegita yetesasate nw tilalech keza natan tenageriku bilo elili😁
      Tebik tayialesh 😊

  • @Sinorita-q6h
    @Sinorita-q6h Місяць тому +7

    ዋዉ ሰሞኑን በድስታ ልትገሉን ነዉ የምረ❤❤❤❤

  • @WgdfgEgfgh
    @WgdfgEgfgh Місяць тому +15

    ቶሎ ቶሎ የልቀቅልን የምትሉ እስኪ 😊😊😊😊😊😊😊

  • @Lubabaa-m9i
    @Lubabaa-m9i Місяць тому +3

    እኔ የተመቸኝ ያጎቱ ምርጥ ምክር መከራው ❤❤❤❤❤

  • @JimitiHamida-og8xo
    @JimitiHamida-og8xo Місяць тому +56

    በፈጠራቹ ጨንቆኛል በዱአ በፀሎት እርዱኝ

    • @HayatMeka-pt8hs
      @HayatMeka-pt8hs Місяць тому +1

      እህት ደምሪኝ

    • @sameeraahad9851
      @sameeraahad9851 Місяць тому +1

      ምነው

    • @JMJEM-k1v
      @JMJEM-k1v Місяць тому +1

      አላህ ይርዳሽ

    • @JimitiHamida-og8xo
      @JimitiHamida-og8xo Місяць тому

      አሚን ኢንሻ አላህ​@@JMJEM-k1v

    • @hhht597
      @hhht597 Місяць тому

      አሏህ ጭንቀትሽን ይፈርጂሽ ውደ❤❤❤❤❤🎉🎉😢😢😢😢😢😢

  • @SelamSeli-e3t
    @SelamSeli-e3t Місяць тому +14

    ማነዉ እንደኔ ስደት ምርር ያለው 😢😢

  • @AddisRaya-b3d
    @AddisRaya-b3d Місяць тому +9

    ዋዉ በመጀመሬ ከሜት ነኝ ዛሬ😂ቀደሙኳቹሁ❤😂😂

  • @FatmaA-d9n
    @FatmaA-d9n Місяць тому +8

    አስረግጬ ነው የምነግርህ ታፈቅርሀለች😅😅😅😅

    • @Rahma-y1y
      @Rahma-y1y Місяць тому

      😂😂😂😂😂

  • @ayenalembelayneh2369
    @ayenalembelayneh2369 Місяць тому +21

    ኢየሱስ ጌታ ነው 🥰

  • @Bachabonsa-he7hk
    @Bachabonsa-he7hk Місяць тому +2

    ረጅም ሰዓት ቢሆን በጣም ደስ ይላል

  • @FatumaTube-dp1sl
    @FatumaTube-dp1sl Місяць тому +7

    ይህንን ድራማ በጣም ነው የምወደው❤❤❤

  • @HawaEtupeya
    @HawaEtupeya Місяць тому +12

    በጣም ደስ ነው የሚለው ቶሎ ቶሎ በመለቀቁ ኢፍራታ በጣም ነው ያሳዘነችኝ

  • @kalabadi6227
    @kalabadi6227 Місяць тому +9

    እየጠበኩት በጣም ድብር ብሎን ነበረ ❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹

  • @MelatMelat-g2d
    @MelatMelat-g2d Місяць тому +2

    መጨረሻው ያናድዳል ከኤፉ እጅ ስልኩን ባትወስድባት የናታንን እውነታ ትሰማ ነበር አሁን ግን ያቺ ተንከሲስ ነገሩን አስቀይሳ ብሎክ ታረገዋለች ከዛን ኤፍራታ ሚስጢሩን ሳትሰማ ያልፋል የሜላት አሰሳ ነው😂😅😅😅

  • @DreamGril-x7o
    @DreamGril-x7o Місяць тому +12

    የቤተክርስቲያን ድምፅ የሠማ😢😢

  • @سميرايايو
    @سميرايايو Місяць тому +11

    ጨንቆኛል አላህ ከዚህ ጭንቀት እንዳወጣኝ ዱኣ አድርጉልኝ💔

    • @Emuti-p2q
      @Emuti-p2q Місяць тому

      አላህ ከጭንቀት ያዉጣን ያረብ

    • @cgggvvhhh4938
      @cgggvvhhh4938 Місяць тому

      አይዞሽ አላህ ክጭቀትሽ ያውጣሽ ያረብ ለተጨነቅ ሁሉ ፈረጁን ቅርብ አድረገል በረህመተክ ያረብ😢😢❤❤❤❤❤

    • @سميرايايو
      @سميرايايو Місяць тому

      @@Emuti-p2q አሚን ያረብ

    • @سميرايايو
      @سميرايايو Місяць тому

      @@cgggvvhhh4938 አሚን ያረብ💔😢

  • @MsAller-er7ky
    @MsAller-er7ky Місяць тому +12

    ❤❤❤❤❤❤❤ማሮቺ የማዳም ቀበጦቺ አላቺሁ እስቴ በላይክ😂😂

  • @AlamAtho
    @AlamAtho Місяць тому +6

    ዋዉ በጣም ድሠ ይላል ቀጠሎበት🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @መክያዬመካነሠላሟ
    @መክያዬመካነሠላሟ Місяць тому +11

    ዬዚህ ፊልም መጨረሻ ዬናፈቀው ማነው😢

  • @አስንቃ
    @አስንቃ Місяць тому +2

    በጣም አሪፍ ነው በዚህ ይቀጥል ❤❤❤❤❤ ቀጣይ ይለቀቅ❤❤❤❤

  • @BrhanyBO
    @BrhanyBO Місяць тому +14

    Fith le efrtah mitilu💯😢

  • @ktube8920
    @ktube8920 Місяць тому +27

    ናታን ኤፍራታን ሲያወራ እንደኔ የሳቀ 😂😂😂🙈 ኧረ የሆነ ነገር በሉኝ ይገናኛሉ ወይ ወይስ

  • @ethiopia-o4j
    @ethiopia-o4j Місяць тому +16

    አፍላ ፍቅርን ጨርሶ የመጣ

  • @Tirunesh1219
    @Tirunesh1219 Місяць тому +12

    ማስመሰል በጣም ያስጠላልል ውይ😢

  • @Mnd7-v4q
    @Mnd7-v4q Місяць тому +9

    ዋዉ አፈላ ቆይቸ ሰመጣ የምወዳቸዉ ከች ብለዉልኛላ እረዘም አድርጉት ከምወዳቸዉ የተነሳ ያጠረ እየመሰለኝ

  • @AssAs-f4p
    @AssAs-f4p Місяць тому +8

    የናታ መጨረሻ ናፈቀኝ ገለጀጅ በሰው ውሳሬ ይጎተታል😂😅

  • @DgFi-nm4pl
    @DgFi-nm4pl Місяць тому +6

    አረ ገነት ይመችሽ❤❤❤❤❤

  • @Muniratube
    @Muniratube Місяць тому +20

    ናታን ከስሜት ዉጣ ማስመሰሉን ተወዉ እና ከሄፍራታጋር የምቶንበትን ነገር አርግ❤❤😢

  • @zahirabu4683
    @zahirabu4683 Місяць тому +2

    ውይ የቅዳሴው ድምፅ😢 የተሰማው በላይክ ያሳየኝ

  • @peaceworld9324
    @peaceworld9324 13 днів тому

    የሚየገገ ፊልም መጨረሸዉ ሚን ይሁን ኤፉዬን ሚወድ❤

  • @ስሜንእመቤቴታቃለች
    @ስሜንእመቤቴታቃለች Місяць тому +53

    አይ ፍቅር ፊልም ላይ ብቻ ሆኖ ቀረ😢😢😢😢

    • @hanafentaw2745
      @hanafentaw2745 Місяць тому +1

      በጣም ደምሪኝ አመልሳለው

    • @HayatMeka-pt8hs
      @HayatMeka-pt8hs Місяць тому +1

      እህት ደምሪኝ

    • @HayatMeka-pt8hs
      @HayatMeka-pt8hs Місяць тому

      ​@hanafeእህት ደምሪኝntaw2745

    • @Sinorita-q6h
      @Sinorita-q6h Місяць тому

      በጣምምም

    • @setedegnuw4503
      @setedegnuw4503 Місяць тому

      ​@@Sinorita-q6hደምርሩኘ በቅንነት ውዶቸ😢

  • @MsMahi-r8h
    @MsMahi-r8h Місяць тому +6

    በርቱ😍😍😘😘😘

  • @FekerFeker-zw6gz
    @FekerFeker-zw6gz Місяць тому +5

    Berut yalachuu Egzabher yixebqachu❤🙏

  • @ሱመያነኝወሎየዋየተታአጂባ

    ቀጣይ ቶቶሎ ስለምለቁት ደስ ብሎናል ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @مبممبم-م1ج
    @مبممبم-م1ج Місяць тому +8

    ሰራተኛዋ ግን የእፍራታን እናት ትመስላለች😂😂

  • @እንምበደንኢቱብ
    @እንምበደንኢቱብ Місяць тому +1

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጠነ እጅ ምን ይባላል ☺☺☺

  • @weyinshettesfaye4743
    @weyinshettesfaye4743 Місяць тому +4

    Wawooi enkun selam metachu yen wudache❤️❤️❤️🎉

  • @WaleeTola-w1
    @WaleeTola-w1 Місяць тому +2

    የ ዮናታን ኢና የ አፍራታን ማቸረሻ ማየት ታሳነንይ 😢❤ ዳሞ ዋዳቹዋለው 👑

  • @መቅደስ-ቘ6ጠ
    @መቅደስ-ቘ6ጠ Місяць тому +6

    ዋው ቶሎ ቶሎ ኑ እንደዚህ❤❤❤

  • @ብርሀንየአባትልጅ
    @ብርሀንየአባትልጅ Місяць тому

    ይህ ፍልም ማንው እንደኔ የምወደው ኤፍራታ እና ናትናኤል በጣም ነው የምመቹኝ❤❤❤❤

  • @AsmaLov-dh2bi
    @AsmaLov-dh2bi Місяць тому +8

    ወላሂ ዛሪ አደኛነኝ ላይክ እፈልጋለሁ😢😢😢😢

  • @meronberhanu4152
    @meronberhanu4152 Місяць тому +2

    Efii ina nataniyee ❤❤❤❤❤❤

  • @ErAf-w4n
    @ErAf-w4n Місяць тому +6

    ይመችሽ ገኒ የእዉነት ተመቸሽኝ

  • @WeliyaMusa
    @WeliyaMusa Місяць тому

    ዎዉ ደስ ስትሉ ለዛዎች ቶሎ ቶሎ እየለቀቃቹ ነው እናመሰግናለን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @LubeEshetu-n9e
    @LubeEshetu-n9e Місяць тому +6

    ናታን አጥፍተሀል ፍቅርህን ሳትነግራት ሌላውሳኔ አሁን ገነት ጥሩ ውሳኔነው

  • @VhFy-l6q
    @VhFy-l6q Місяць тому

    መጨረሻለይ የሆነ ደስ ሚል ድምፅ ሰማሁ❤❤❤

  • @mesreteasefa8735
    @mesreteasefa8735 Місяць тому +3

    መጀመሪያ ክፍል አንድ ሲለቀቅ ጠልቼው በዉሃ ነው ያወራረድኩት 😂😂 😢
    አሁን ግን እንዴት እንደወደድኩት ሱሴ 🥰

    • @GXx-ty8tv
      @GXx-ty8tv Місяць тому +1

      እኔ ክፍል 4 ከድረስ ቡዋላ ነው ከ 1 ጀምሬ ነው ያየሁት ከዛ ወደድኩት

  • @MahletGiday
    @MahletGiday Місяць тому

    ወይኔ ገኒ ለኤፍራታ ያለሽ ፍቅር ደስ ሲል ይመስለኛል ኤፍራታ የገኒ ልጅ ሳትሆን አትቀርም ብቻ ግምቴ ነው ቤዛ በተሰደስትሽው ልክ ስታለቅሺ ምናይበት ቀርቧል እስካባትሽ ❤❤❤❤❤

  • @GelilaGelila-vi5ut
    @GelilaGelila-vi5ut Місяць тому +3

    Echi lulit milauat setiyo bhedchbet merzuan merchet new srawa Natan bechrash bezin endatagebat yesuanm yerasknm hiwot atablash ❤

  • @سلامهحبشي-ك3ب
    @سلامهحبشي-ك3ب Місяць тому +2

    እፈራታን ና ነታን እና ገነት በጣምነው እምወዳቹ❤❤❤❤❤❤

  • @ፍቅር.ቢራቢሮ
    @ፍቅር.ቢራቢሮ Місяць тому +6

    ማነው እንደኔ ዴቭን የሚወድ 😂

  • @AgAg-e3u
    @AgAg-e3u Місяць тому +1

    ማነዉ እደኔ የቅዳሤ ድምፅ የሠማዉ👍👍👍♥♥♥

  • @tesfanesh-w8v
    @tesfanesh-w8v Місяць тому +8

    የህልሙነገር እራሤንአጠፋሁአለች ከዛ ሽጊጥደቀነበት እራስሽን ካጠፋሽየትአየሽው አይቤዚ😂😂😂😂😂😂

    • @ሀዩሀዩ-ቈ8ቐ
      @ሀዩሀዩ-ቈ8ቐ Місяць тому

      ያው በህልሟ ህልም አይታ ነው ክክክ

    • @eeEe-c8d
      @eeEe-c8d Місяць тому

      😂😂😂😂😂😂😂

  • @Maranata-um9vo
    @Maranata-um9vo Місяць тому +7

    ቅዳሴ ሰማሁ ደስ ሲል