Sharing the gospel brings peace and joy into our own lives, enlarges our own hearts and souls in behalf of others, increases our own faith, strengthens our own relationship with the Lord, and increases our own understanding of gospel truths. Trust the Lord to Work His Miracles. May His Blessing Continue to Pour on You for Spreading the Holy Gospel. Go therefore and make disciples of all nations, baptizing them in the name of the Father and of the Son and of the Holy Spirit, and teaching them to obey everything that I have commanded you.” Matthew 28: 18-20.
1. IZira is a super wick and WITCHCRAFT 2. Who was awarded Dr for Zebene? It's fake washara Dr or document that bought as commodity and who authenticated it must be banned and not renewed for ever.Glory to God, Thankyou Tiz
Eyesus yetewoledebet ken mechem bihon ayasichenikenim 😂😂😂. Tewolido adanen . Kenu asifelagi aydelem 😂😂😂. Kenu le orthodox debiterawoch ye enjera ena wot , ye tella ena tejji kenat nachew 😂😂😂
ትዜ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ፀጋ ይብዛልህ ከዚህ በላይ ጌታ በቃሉ ይሙላህ
ኢየሱስም ።እኔ መንገድና እውነትም ሕይወትና ነኝ በአኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም ።የዮሐንስ ወንጌል 14።6 አሜን አሜን ከአ አሜን ❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ዘመንህ ይብዛ እነትም ለዚዘመን መጨረሻ ለክቀሩ የመረጠህ ነህ ተባረክ አሚን
ትዜ፣ጌታ፣ኢየሱስ፣ይባርክ❤❤❤❤❤
አማላክ ይባርክህ ዘመንህ ይለምልም
አሁንም የበለጠ ሰማያዊ እውቀት ይለቀቅልህ!! በጌታ ፀጋ በርታ ፓስተርዬ፣
የተባረክ ነህ።
Ere BEEYESUS SM Ortodox wst yale KFU ydemses. Tebarek wendme❤🎉
ተባረክ ወንድሜ ትዝታው እውነትህን ነው ማርያም ብታማልድ ኖሮ ጌታ እየሱስ ሳይመጣ ከሷ ከመወለዱ በፊት እሷ ለምን አላማለደችም ለነገሩ የጌታ እናት አማልዳለሁ አስታርቃለሁ አላለችም ሆርቶዶክስ የሚጠርዋት ማርያም ሊላ ማርያም ናት አጋንት ስሟን አመሳስላ ጌታ ያስባቸው በተለይ ጠማማ መንፈስ ያለባቸው አስተማሪዎቻቸው።
አማላጀ"አየሱሰ"ዉነ
ወንድሜ አንተን ስለሰጠን እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ🙏 እድሜና ጤና ፀጋው ያብዛልክ❤
ጌታ ይባርክህ ፓስተር ትዜ 💜💔💙🖤💚❤️💛💔💚🖤✝️✝️💚✝️💛🧡✝️❣️✝️💜✝️💙✝️💚✝️
ጌታ ይባርክ ፣ ግድ አለብን ሰላልዳኑት ህዠባችን መፀለይ + መስበክ ። ክብር ለጌታችን ለኢየሱስ ይሆን አሜን።
Pastor/zemar/tize geta eyesus tsegawun yabzaleh❤❤
Geta zemenihin abzito yibark pastor Tize!!...Ines betam new yewodedkuh!!...God bless you forever.
ለኝህ አባት ልንፀልይላቸው ይገባል ምክንያቱም ይህን ያክል ማዕረግ ተሸክመው የሚናገሩት ነገር በጣም የምያሳዝን ነው ።የምገርመው ግን በዚህ ሁሉ አገልግሎት ዕድሜያቸው ብዙ እጅግ ብዙ ተከታዮችን እንዳፈሩ ምንም ጥያቄ የለውም ።የሚያሳዝነው ግን ራስን ከማጣት እልፍ ይህን ሁሉ ተከታይ ይዞ ወደ ስዖል መውረዱ ነው ።አሁንም አልመሽም የምህረት ደጅ አልተዘጋም እግዚአብሔር ይርዳችሁ ።
ራእይ 14:7፤ በታላቅ ድምፅም፦ “የፍርዱ ሰዓት ደርሶአልና እግዚአብሔርን ፍሩ ክብርንም ስጡት፤ ሰማይንና ምድርንም ባሕርንም የውኃንም ምንጮች ለሠራው ስገዱለት፡” አለ።
God bless you
በቃ የውድቀታቸው ሠአት ደረሰ ኢሄ ድርቅ ያለ መልሥ የሌላቸው የአይነደረቅ መልሥ ነው በቃ ወገኔ መጠየቅ ጀምረሀል በርታ እግዚአብሔር ይረዳችኋል ጠይቁ አውነትም ፣ሂወትም ፣መንገድም ኢየሡሥ ብቻነው።። ።
@genet6739 Tebareki ehite 🎉🎉🎉
Tebareke
Egezehabeher yabareki❤
Amen amen 🙏🙏😇Jesus Christus Goyta Eyu Amlak ymesgen Tebarek Paster Tizitaw ❤
አንተን የፈጠረ ጌታ ይባረክ በኡነት ልቤን ደስስስስስስ ነዉ ያሰኘሀኝ ፀጋዉን አብዝቶ ይስጥህ ወንድሜ ትዜ❤❤❤🙏
ብርክርክ በል እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ይግለጥህ
Amen amen
አሜን ተባረክ
ጌታ እየሱስ ይባርክህ ❤
Pastoriye Zemenih Yibarek
ገታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ በረታ ተባረክ
ፓስተር ትዝታው እውነትን መናገር እና ሰው መድፈር እለያያል ስለዚህ መፀሐፍ ቅዱስ እውነትን ወደድህ አመፃን ጠላህ ይላል ጌታ ከእውነት ጋር ይወግናል በርታ
God bless you my brother ❤❤❤
አሜን እስይ 🙋♀️🙋♀️🙋♀️ልልልልልልልልልልልልልልልልልል 🎻🎻🎻🎷🎷🎷❤️🔥❤️🔥❤️🔥❤️🔥
ትዚዬ ወንድሜ 🎉🎉🎉❤❤❤ስላህም ይብዛ 🍇🍇
Geta ybarikh ♥♥♥
ስግደት የሚገባዉ ለኢየሱስ ብቻ ይገበዋል፡፡ራዕ 5
blessed!!!!!!
Tebarek🙏🙏🙏🙏
ቀጣይ ለሚፅፉት ስህተት እራሳቸው ማረጋገጫ እየሰጡን ነው።
ጊዜ፡ መጣ! የኢየሱስና፡የሐዋርያት፡ ትምህርት በባሕል፡ በተረት፡ የተተካበት፡ ዘመን፡ መፍረሻው!
ትዜ ተባረክ 🙏🙏🙏
ቆላስይስ 2
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁶ እንግዲህ ጌታን ክርስቶስ ኢየሱስን እንደ ተቀበላችሁት በእርሱ ተመላለሱ፤
…
⁸ እንደ ክርስቶስ ትምህርት ሳይሆን፥ እንደ ሰው ወግና እንደ ዓለማዊ እንደ መጀመሪያ ትምህርት ባለ በፍልስፍና በከንቱም መታለል ማንም እንዳይማርካችሁ ተጠበቁ።
እነዚህ ሰዎች ግን ይሄን ሲሉህ የሄን በላቼው እያሉ በህዝብ ህይዎት ላይ እቃቃ እዬተጫወቱ ነው ያሉት አብ አባት ህዝብ ግራ ተጋብቷል ምህረትሀን አብዛልን 🙏
Amen yewega in the name of Jesus
ወይ ጉድ ኣደገኞች ናቸው ግን ህዝብን ለማሰር ሚጠቀሙት የሰይጣን ጥበብ ትዜ ተባረክ ❤❤❤❤❤❤
ከተናገርነውም ዋና ነገሩ ይህ ነው፤ በሰማያት በግርማው ዙፋን ቀኝ የተቀመጠ እንዲህ ያለ ሊቀ ካህናት አለን፤🙏🥰🥰🥰
ጌታ ይባርክህ መጋቢ ትዝታ የሰማይ አምላክ አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ በርታ የዘራህው በቅሎ ታያለህ በርታ ፀጋውን ያብዛልህ
ሲጀመር የሀዋርያት ስራ ላይ ምእራፍ ሁለት ላይ ሀዋርያቱና ይእየሱስ እናት ጋር አብረው ሆነው ጸሎት ያረጉ ነበር ነው የሚለው መጽሀፋ እሷም ጸሎት ታረግ ነበር
Sharing the gospel brings peace and joy into our own lives, enlarges our own hearts and souls in behalf of others, increases our own faith, strengthens our own relationship with the Lord, and increases our own understanding of gospel truths. Trust the Lord to Work His Miracles. May His Blessing Continue to Pour on You for Spreading the Holy Gospel. Go therefore and make disciples of all nations, baptizing them in the name of the Father and of the Son and of the Holy Spirit, and teaching them to obey everything that I have commanded you.” Matthew 28: 18-20.
ሐዋ. ሥራ 14:13፤ በከተማውም ፊት ቤተ መቅደስ ያለው የድያ ካህን ኮርማዎችንና የአበባን አክሊሎች ወደ ደጃፍ አምጥቶ ከሕዝቡ ጋር ሆኖ ሊሠዋላቸው ወደደ።
14፤ ሐዋርያት በርናባስና ጳውሎስ ግን ይህን በሰሙ ጊዜ ልብሳቸውን ቀደው ወደ ሕዝቡ መካከል እየጮኹ ሮጡ፥
15፤ እንዲህም አሉ፦ “እናንተ ሰዎች፥ ይህን ስለ ምን ታደርጋላችሁ? እኛ ደግሞ እንደ እናንተ የምንሰማ ሰዎች ነን፥ ከዚህም ከንቱ ነገር ሰማይንና ምድርን ባሕርንም በእነርሱም ያለውን ሁሉ ወደ ፈጠረ ወደ ሕያው እግዚአብሔር ዘወር ትሉ ዘንድ ወንጌልን እንሰብካለን።
"የጠመጠመ ከምናምን ያልተጠመጠመ ጽድት ያለ መጽሐፍ ቅዱስ ብናምን ነው ሚሻለው !"
ኢሳይያስ 59:16፤ ሰውም እንደሌለ አየ፥ ወደ እርሱ የሚማልድ እንደሌለ ተረዳ ተደነቀም፤ ስለዚህ የገዛ ክንዱ መድኃኒት አመጣለት፥ ጽድቁም አገዘው።
ልሰግድለትም በእግሩ ፊት ተደፋሁ። እርሱም፦ እንዳታደርገው ተጠንቀቅ፤ ከአንተ ጋር የኢየሱስም ምስክር ካላቸው ከወንድሞችህ ጋር አብሬ ባሪያ ነኝ፤ ለእግዚአብሔር ስገድ፤ የኢየሱስ ምስክር የትንቢት መንፈስ ነውና አለኝ።” - ራእይ 19፥10
የሀዋርያ ስራ ምእራፍ 1 ቁጥር 14 ከሀዋርያቱጋር የእየሱስ እናት አብረው ጸሎት ያረጉ ነበር አብራ ትጸልይ ነበር ማርያም ነው የሚለው መጽሀፋ እንጂ ይሰግዱላት ነበር አይልም ትጸልይ ነበር ከእነሱ ጋር ነው የሚለው
ተባረኽ ወንድሜ ፓስተር ትዝታው፡ እኔ ግን ከ ትምርታች ይልቅ ጥምጣማቸው ምን ያክላል ሊቀ ሊቃውንቱ
ራእይ 22_20
👍👍
የዮሀንስ ራዕይ 19 ቁጥር 10 ምን ይላል እርሱም እንዳተርገው ተጠንቀቅ ከአንተ ጋር የኢየሱስ ምስክር ካላቸው ከወንድሞችህ ጋር አብሬ ባርያ ነኝ ለእግዚአብሄር ስገድየኢየሱስ ምስክር የትንቢት መንፈስ ነውና አለኝ የሚለዉን አላዩም።
እኔ ግን ኦርቶዶክስ ግን አሁን ገና አሳዘነችኝ የማንም መፈጫ ሆነች በቃ ማነው??????? ግን ክርስቶስን የሚስብከው የእነሱ ስብከት ማርያም ብቻ ነች 🤔🤔
ዘዳግ 4:15_19
ግራ የሚያጋባ መልስ ነው እንደዚያ ከሆነ መጸሐፍ ቅዱስ ላይ የተጠቀሱ ሰዋችን ሁሉ
ያማልዳሉ እያለን ነው በርባንንም ጨምሮ ፈርሆንም ጨምሮ??
ያማልዳሉ ብል አያማልዱም ብሎ ሊከራከረኝ አይችልም እንዲያውም ይተባበረኛል ማለት ነው ምክኛቱም እነሱም እከሌ አያማልድም እንትናም አያማልድም እየተባለ ስላልተጻፈ ሶ እኔም ለምሳሌ ከመሬት ተነስቼ በርባን አያማልድም የሚል ቃል የለም ስለዚ ያማልዳል ማለት እችላለሁኝ ማለት ነው
መጽሀፍ ቅዱስ እከሌ ያማልዳል እከሌ አያማልድም እያለ መጻፍ አይጠበቅበትም የሚያማልደውን ነገርን አለቀ
እኔ ሚገርመኝ ለምን እንዲ እየተሰበከ እንደማይገባቸው ነው እግዚአብሔር እውነቱን ያብራላቸው
ከላይ ከእግዚአብሔር የተሰጠው ስጦታ ትልቅ ነው 🙏🙏🙏
አቤት አቤት አቤት ምን ጉድ ነው :: ላም ባልዋለበት ኩበት ለቀማ::
እኚህ ሰውዬ፡ ሲናገሩ፡ እጅግ እጅግ ይዘገንናል፡ በጌታ በእየሱስ ስም፡
በጣም አዝናለሁ ሊቃ ሊቃዉንቶች የተባላችሁት ምን ተምራችሁ ነው ሊቅ የተባላችሁት አሁኑኑ ፈጥናችሁ ንስሃ ግቡ ካልገባችሁ እስከአሁን አሳስታችሁ ላጠፋችሁት ነፍሳት ተጠያቂወች ናችሁ እዝረና ዘበነ የእግዚአብሔርን ክብሩንና ቃሉን ክዳችሁ አስክዳችሁሃልና ተመለሱ ተመለሱ ተመለሱ።
ሐዋ. ሥራ 10:25፤ ጴጥሮስም በገባ ጊዜ ቆርኔሌዎስ ተገናኝቶ ከእግሩ በታች ወደቀና ሰገደለት። 26፤ ጴጥሮስ ግን፦ “ተነሣ፤ እኔ ራሴ ደግሞ ሰው ነኝ፥” ብሎ አስነሣው።
ወይኔ ህዚቤ ጠፍቷል ያሳዚናል 😢😢😢😢 እነሱ ጠፍተው ህዚቡን አጠፉ 🤔🤔🤔ይሄ ደሞ ዚም ብሎ ይስማል እንዴ 😏😏😏
ጌታ እየሱሰ ይባረክ❤❤❤
እኝህ ሊቀ-ሊቃውንት ከተባሉ ሌላው ምን ሊሆን ነው? ኦርቶዶክስ አለኝ የምትለውንና የምትመካበትን እውቀት መመርመር አለባት።
ሲጀመር የአም መድሀኒት ትወልጃለሽ ተባለ እንጂ አንቺ መድሀኒት ነሽ አልተባለም በተረፈ ሊቀ ምናምን አይባልም ሊቃቹህ አንድነውተብሎ ተጽፎአል
Bewen.wendema ahun.anekahegn.
ኢየሱስ ሰው ነው ወይስ አምላክ ነው?
ሉቃስ 1፡67 ላይ “በዚያም ሳሉ የመውለጃዋ ወራት ደረሰ፥ የበኵር ልጅዋንም ወለደች፥ በመጠቅለያም
ጠቀለለችው፤ በእንግዶችም ማደሪያ ስፍራ ስላላገኘቸው በግርግም አስተኛችው።” ይላል፡፡
ድንግል አምላኳን ነዉ የወለደችዉ? ጥቅሱ “ወንድ ልጅ” ነዉ የሚለዉ? ኢየሱስን ስትወልድ ማርያም “አምላኬን
ወለድኩ” ብላ ነበር ያሰበችዉ ወይስ “ወንድ ልጅ”? ታዲያ “ድንግል አምላኳን ወለደች” የሚለዉ ከየት መጣ? ከጉባኤ?
6a
ጉዳዩ ከኢየሱስ ገር ነው እንጂ ከቀን ጋር አየደለም
በምን ምክንያት ነው እኝህ ባለ. ጥምጣም ስውዬ ሊቀ ሊቃውንት የተባሉበት ?
የያዕቆብ ሚስት ርብቃ በጉዞ ላይ የመቀሰፏ ሚስጥር ቴራፊም(ስዕል/ቅርፅ) ባዕድ አምልኮ ነው።
Enew chelmobegn.neber
የዘበነ መልስ አይሰማንም
ደቂቀ እስጢፋኖስ ወ30.000 የሚሆኑ ናቸው በንጉሱ የተጨፈጨፉት ዋና ዋናዎቹን ከገደልን ሌላው ዝም ይላል በሚል
አይ ኦርቶዶክሳውያን ! በዚህ ርዕስ ድሮ ድሮ መልስ ሲሰጡ "2ት አይነት ስግደት አለ" አለ አሉን።የአምልኮ እና የፀጋ ስግደት በሚል፣ ዛሬ ደግሞ ኦርቴ አክሮባት ሰርታ ሌላ መልስ አመጣች።
geta yemiyastewuli lib yistachewu malet bicha newu enj lela mini yibalal!
እኔ የምለው ይህች የጥጃ አምልኮ ሰማይም እንዳለች ያስባሉ? ( የግብፅ እንዲሁም አሮን አቅልጦ የሰራው) እነርሱን መቼ ጠቀመች ተረገሙ እንጂ
እነሱ የፈጠሩትን ውሸት ጀነራል መልስ ሰጥቷል እጅ 'ለአርሴማ..''.አይሰገድም የምል አውጣልኝ አይበልም''::😆😆😆😆😆፩😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆
እንታይ ጉዱ 'ዩ, ክንደይ ጥንቆላን ጽውይጽዋያትን ናይ ኣጋንንቲ ስሕተት ትምህርትን ዝተምሃረ ኹሉ ሊቀ ሊቃውንቲ እናተባህለ ክሳብ መዓዝ 'ዩ ህዝብና ኣብ መንፈሳውን ኣእምሮኣውን ድንቁርናን ጸልማትን ክነብር?
1. IZira is a super wick and WITCHCRAFT
2. Who was awarded Dr for Zebene? It's fake washara Dr or document that bought as commodity and who authenticated it must be banned and not renewed for ever.Glory to God, Thankyou Tiz
Lezemenat be chiristina sim Taot siyamelik yenore hizib Ahun ewunetegna wongel simeta medenaget gidd new. Kotet sebisibo Yenore debitera Ena Tenkuay hula Ahun wongel sinegerew mebesachet, menaded gidd new . Tawula teribo tabot new yemil kotet hula 😂😂😂
ኮፍያቸው ደስ ሲል
ኮፍያ ነው ሰፌዳቸው ሲጨንቅ ኢንተርቢ ሚያደርገው አንገቱን ሚነቀንቀውስ ነገር ተለጉሞ 😜🤣
እረ አንተ እነሱ ማለት እኮ ኦርቶዶክስ ዉስጥ ያሉ ቄስ እና መነኩሴ በጣም በጣም አድመኞች ዘረኞች ጉቦኞች በጣም ቸቃኞች በጣም ክፉዎች ናቸው ብታይ እኮ የዘረኝነታቸው ብዛት ሰሜን ሸዋ ወሎ ጎንደር ጎጃም ትግሬ እያሉ ሲባሉ እኮ ነው የሚኖሩት ::
አይ ዘበነ ዛሬም ዱለቻነው ይገርማል
የተረት ዲያቆን ዘበነ እድሜው እየጨመረ ሲኤድ እውቀቱግን እየቀነሰነው የሚኤደው እዴ
Eyesus yetewoledebet ken mechem bihon ayasichenikenim 😂😂😂. Tewolido adanen . Kenu asifelagi aydelem 😂😂😂. Kenu le orthodox debiterawoch ye enjera ena wot , ye tella ena tejji kenat nachew 😂😂😂
Who was awarded Dr to Zebene? It's fake
It's should be rechecked & taken off!!!
ዘበነ የምን ቄስነው