ሐዋሳ ገብርኤል ላይ የተሰጠ የአጋንንት ትምህርት ለኢዮብ ይመኑ የተሰጠ ምላሽ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 жов 2024
  • ሐዋሳ ገብርኤል ላይ የተሰጠ የአጋንንት ትምህርት ለኢዮብ ይመኑ የተሰጠ ምላሽ #Pastor_Tizitaw_Samuel #ELM #EOTC #Ethiopia

КОМЕНТАРІ • 99

  • @getachewmihirete3138
    @getachewmihirete3138 8 місяців тому +2

    ጌታ እግዚአብሔር አገልገሎትህንና ያነተ የሆነውን ሁሉ ይባርክ

  • @P.TsedekeKM
    @P.TsedekeKM 5 місяців тому +1

    AMen
    Amen
    Amen
    Yigelabetel!!!!!!!!!!!!

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 Рік тому +4

    ፓ/ር ትዝታው እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋውንም ያብዛልህ።

  • @YohannesBlate
    @YohannesBlate Рік тому +4

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ በድፍረት በኃይል የአጋንንትን ሥራ ታጋልጣለህ

  • @bitaniyayanore8829
    @bitaniyayanore8829 Рік тому +10

    ጌታ ሆይ እባክህን ለህዝቤ መንቃት ይሁንላቸው የልቦናቸውን አይን አብራላቸው። መንከራተት ይብቃ ማረፍ ባንተ ብቻ ይሁንላቸው🙏

  • @wudeshermeka6269
    @wudeshermeka6269 Рік тому +3

    ፓስተር ትዜ የዘመናችን የወንጌል አርበኛ በርታ ጌታ ፀጋውን አብዝቶ ይጨምርልህ። የዲያቢሎስን ድብቅ ምስጢር ገላልጠህ አውጣው። የነፍስ ድህነት የፈለገ ጆሮ ያለው ይስማ አልሰማ ያለ ለርኩሳን መናፍስት ወደ ተመድበው ስፍራ ሳይወድ በግዱ ይነዳታል። ከዚያ በፊት በተሰጠው ዘመን ተረታተረቱን ማውራት ትቶ ቆም ብሎ አስቦ ወደ አዳኙ ጌታ ዞር እንዲል ጊዜ ተሰጥቶታል!!!! ድንገት በሞት ሳይጠራ ወደ አዳኙ ጌታ ኢየሱስ ተመለሱ!!!!ተመለሱ!!!! ተመለሱ!!!! እያልን እንጣራለን!!!!!

  • @YonasHenok-ep9ik
    @YonasHenok-ep9ik 8 місяців тому

    እግዚያቤር አምላክ ያንተ የዎነዉን ቤተሰብን ሁሉ እግዚያቤር በጤና በሚያሰፈልግህ ነገር ሁሉ አብሮ ለሚያገለግሉ ሁሉ ሰላም ጤና ይብዛላችሁ

  • @kokebyegeta8594
    @kokebyegeta8594 Рік тому +4

    ተባረክልን ትዜ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @kebele
    @kebele Рік тому +3

    ሞገሱን በላይህ ያፍሠው ፀጋው ይብዛልህ የሠማህን ሁሉ ያውርስህ ቻናልህን ያየ ሁሉ ይውደድህ የሠማህ ሁሉ ይቀበልህ የዘመኑ ኤልያስ ተቤረክ ትዜ

  • @hannahanita1575
    @hannahanita1575 Рік тому +1

    ተባረክ ትዜ,ከዚህ ሁሉ ነገር ላወጣን ጌታ ስሙ ይባረክ።

  • @tensaegetachew9833
    @tensaegetachew9833 Рік тому +6

    አሜን ኢየሱስ ገብቶ ቤቴ ይሄን መዝሙር ስሰማ ነፍስም አይቀርልኝ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ይጨመርልህ ፀጋው የዝማሬው ቅባት

  • @danieladamu3975
    @danieladamu3975 Рік тому +2

    ለለነፍስም ለስጋም ድህነት ኢየሱስ ክርስቶስ በቂ እንደሆነ እኔ ዛሬ አመሰክራለሁ።

  • @sintayewtessema
    @sintayewtessema Рік тому +1

    ትዜ ብዙ ተጠቅሜአለው በመልክቶችህ ተባረክልኝ

  • @sarondilala9317
    @sarondilala9317 Рік тому +1

    Geta eyesuse yebarekeh yehenen yetawote amelakinet kemederachen yemeta.amelekot elelta segedet Hulu legeta becha nw

  • @wubayehuberhanu8466
    @wubayehuberhanu8466 Рік тому +2

    እንዲህ ውስጠ-ሚስጥሩን ጠንቅቆ የሚያውቅ ሰው ሲያስተምር ስሰማ እጅግ ነፍሴ ሀሴት ታደርጋለች ወንድማችንን በፀሎት ከጎኑ መቆም አለብን ምክንያቱም ይህን የጣኦት አምልኮን በመከታተል ስራውን እያፈረስህና እያዋረድህ ስላለህ እና አዳኙን ወንጌል እየሰበክህ ስለሆነ አንተ አደራህን በሚገባ እየተወጣህ ስላለህ ዘመንህን ይባርክ
    አሁን አሁን በጣም ተስፋዬ እየለመለመ ነው አንድ ቀን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤ/ክ የክርስቶስ ኢየሱስ ወንጌልና ወንጌል ብቻ ይሰበካል ይህም በዘመናችን ይሆናል አሜን! አሜን! አሜን!!

  • @derejeayele5074
    @derejeayele5074 Рік тому +2

    ትዜ ያባቴ ብሩክ ተባረክ ይቺን ነገር ለቀባጣሪው መምህር አቀብልልኝ ሕዝ;14:12 አስከ 15 ያለቺውንም ንገረው!!

  • @miracle2029
    @miracle2029 Рік тому +5

    ተባረክ ትዜ 🙏🙏🙏

  • @danieladamu3975
    @danieladamu3975 Рік тому +2

    ለነፍስና ለስጋ ድህነት በቂና ከበቂ በላይ የሆነ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።

  • @alazarshalom2198
    @alazarshalom2198 Рік тому +9

    ህዝቤ እውቀት ከማነስ ምክንያት ጠፍቷል ።
    እግዚአብሔር ሆይ ምህረት ለህዝቤ አድግላቸው ።

  • @EyasuMosisa
    @EyasuMosisa Рік тому

    በርታ ጠንከር እየሱስ ከንተ ጋር አለለ።

  • @semmikasskasssemmi8358
    @semmikasskasssemmi8358 Рік тому

    ፀጋው ይብዛልህ

  • @solomonddemisse8729
    @solomonddemisse8729 Рік тому

    Tebarkh pastor 🙏

  • @genetmerkebe9011
    @genetmerkebe9011 Рік тому +1

    እረ በብዙ ተባረክ

  • @kaleabkassaye9735
    @kaleabkassaye9735 Рік тому

    ተባረክ ትዝዬ

  • @amiwassie7576
    @amiwassie7576 Рік тому +4

    'በዓይኖቻቸው እንዳያዩ፥ በልባቸውም እንዳያስተውሉ፥ እንዳይመለሱም፥ እኔም እንዳልፈውሳቸው፥ ዓይኖቻቸውን አሳወረ ልባቸውንም አደነደነ፡ ብሎአል ስለዚህ ማመን አቃታቸው።..' እንደሚል መፀሀፍ ቅዱስ ዛሬም እያየን ያለነው እርሱ ነው! የእግዚአብሔር ሰው ሆይ: አንተ ግን ለእውነት እንደዚህ በርታ! ከማንም ምንም ማሞካሻ ቃል ሽልማትም ሳትሻ ቀጥል..እግዚያብሔር ካንተ ጋር ነው!!

  • @SintaSinta-so7vk
    @SintaSinta-so7vk Рік тому +2

    ሰላም ለአንተ ይሁን ፓስተር የልመኑትን እንዴት ጌታ አዳኝ ብሎ ይጠሩታል በኢየሱስ የለመመናቸው በግልጽ የተያ ነው ጌታ ለኦርቶዶክሶች አይና ልቦናቸውን ያብራው

  • @ElroeElias-h5p
    @ElroeElias-h5p 11 днів тому

    Jesus is the only way ❤

  • @SONYKASYSony
    @SONYKASYSony Рік тому +17

    ያደረኩት የለም ስለመዳኔ የከፈልኩት የለም ስለመዳኔ እንዲሁ በነፃ ነዉ ነዉ ያደንኩት እንዲሁ በነፃ

  • @sisayhailu4886
    @sisayhailu4886 Рік тому +2

    ተባረክ❤❤❤

  • @mekbibatresso217
    @mekbibatresso217 Рік тому

    Wow God bless you Teza

  • @senaitamsalu2671
    @senaitamsalu2671 Рік тому +1

    God bless you.

  • @LoveAmericaorLeaveAmerica
    @LoveAmericaorLeaveAmerica Рік тому

    ዘማሪ ትዝታው ሳሙኤል ያስናማናል ትምህርትህ

  • @TeklehaimanotGenet
    @TeklehaimanotGenet 11 місяців тому

    Tebarekln❤🎉❤🎉

  • @Adis-lh9zj7xs4i
    @Adis-lh9zj7xs4i Рік тому +5

    ለኔ ኢየሱስ በቂ ከበቂ በላይ ነው🙏

  • @ephremyoseph-uu3lw
    @ephremyoseph-uu3lw Рік тому

    መዳን በሌላ በማንም በማንም በማንም የለም::
    "በእግዚአብሔር ልጅ የሚያምን
    በነፍሱ ምስክር አለውበእግዚአብሔር የማያምን እግዚአብሔር ስለ ልጁ የመሰከረውን ምስክር ስላላመነ ሐሰተኛ አድርጎታል።"
    1ኛ የዮሐንስ መልእክት 5 : 10
    "መዳንም በሌላ በማንም የለምእንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።"
    ሐዋ. 4:12

  • @abebabeycha9986
    @abebabeycha9986 Рік тому +1

    አሜንንንን

  • @manalebishmeresha3686
    @manalebishmeresha3686 Рік тому +1

    Eyesus Bekina Kebeki Belaye Newe !

  • @sabarussom3496
    @sabarussom3496 Рік тому +1

    Tebarek pastor

  • @netsanetgose928
    @netsanetgose928 Рік тому

    ህዝቡ እንዳያስተውሉ አዚም ተደርጎባቸዋል ትዜ ተባረክ ይገርማል ግን ትክክለኛ የክደት ትምህርት

  • @hannaseyoum384
    @hannaseyoum384 Рік тому

    ኦርቶዶክስ ሮሜ መፅሀፍን ለምን እንደሚፈሩት አላቅም ጌታ የአይናቸውን ቅርፊት ያንሳላቸው አሜን!!

  • @TeklehaimanotGenet
    @TeklehaimanotGenet 11 місяців тому

    Ere Egziabher ybarkh. Ortodox tolo amltu ye
    zelalem hywet yschalachwal. BeEYESUS bekul bcha new mtgebaw. .beru sayzega temelesu.

  • @bitaniyayanore8829
    @bitaniyayanore8829 Рік тому +1

    Ameeeen Haleluuya Geta hoy siledanut nefsat ameseginhalehu!!!!
    Ameeeeeeen!!!!!

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጸ5ሸ

    ወይኔ ህዝቤ😢😢 ተባረክ ትዜ❤

  • @tirhashabrham2943
    @tirhashabrham2943 2 місяці тому

    ጌታ ይባረክ ብዙዎች ቄሶች እየዳኑ ናቸው። ተባረክ ፓስተር።

  • @debebechdessalegn2898
    @debebechdessalegn2898 Рік тому +2

    ጌታ እየሱስ በቂ ነው ከዛ ያለፈ ከዲያብሎስ ነው

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Рік тому +1

    WELCOME THE GREAT GOD'S GENERAL HIGHLY ESTEEMED MAN OF GOD SENIOR PASTOR TIZITAW SAMUEL.

  • @lisantesema3329
    @lisantesema3329 Рік тому

    God bless u pasterye we love u keep it up u're wonderful

  • @eleni311
    @eleni311 Рік тому

    ጌታ ይባርክህ ወንድማችን ትዜ 🙏❤ታዲያ በዚህ ሰውዬ ትምርት ሀይሌ ሸልማቱን ጠራርጎ ወሰደ አሰልጣኙ (እረዳቱ ) ትንሸ ትንሸ ይወሰድ ነበር ሲል ክብሩን ጠቅልሎ ገብሬል ይወሰዳል ትንሸ ትንሸ ደሞ ያገዘበትን እግዚአብሄር ከገብሬል ሰር ሰር እዬሄደ ይለቅማል ማለቱ እኮ ነው የሰጠው ምሳሌ ለሁሉም ግልፅ ነው። ወይ አያውቁ ወይ አይጠይቁ እንዲሁ በጭፍን በራሳቼው ፈቃድ ወጥመድ ውሰጥ እዬገቡ ነው።እግዚአብሄር ምህረት ያድርግላችሁ 🙏

  • @tsehaynewademe4835
    @tsehaynewademe4835 Рік тому

    እየሱስ በቂ ነው::

  • @sarazar9206
    @sarazar9206 Рік тому

    Egzabhar yimsgan ka twlduk jamiRo la manim sagijam amilikam alawekim ka 1 eysusi bakar❤

  • @samuelgebreselassie2402
    @samuelgebreselassie2402 Рік тому

    Tebarek pastor Tize. Bertaye Getan ewunet bertite sibeki. Geta Yesus tsegawunyichemirelih!

  • @abebabeycha9986
    @abebabeycha9986 Рік тому

    አሜንንንን❤❤❤❤❤ 3:48

  • @selamawit1111
    @selamawit1111 Рік тому

    እኔ እኮ እንዴት እንደሚያሳዝኑኝ እኮ እግዚአብሔር ይድረስላቸው

  • @TsiGashaw
    @TsiGashaw Рік тому

    Amennnn

  • @jerryaboye7200
    @jerryaboye7200 Рік тому +1

    ትዜ ወንድሜ ምን ይሻላል ህዝቡ እያለቀ ነው በህይወት ያለ ድንገት ማምለጥ ይሆንለታል ግን እውነቱን ሳያውቅ የሞተው😢😢😢😢

  • @GenetBerhane-it7tt
    @GenetBerhane-it7tt Місяць тому

    ከእምነት የሆነ ጽድቅ ግን እንዲህ ይላል። በልብህ። ማን ወደ ሰማይ ይወጣል? አትበል፤ ይህ ክርስቶስን ለማውረድ ነው፤
    7 ወይም። በልብህ። ወደ ጥልቁ ማን ይወርዳል? አትበል፤ ይህ ክርስቶስን ከሙታን ለማውጣት ነው።
    8 ነገር ግን ምን ይላል? በአፍህ በልብህም ሆኖ ቃሉ ቀርቦልሃል፤ ይህም የምንሰብከው የእምነት ቃል ነው።
    9 ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤
    10 ሰው በልቡ አምኖ ይጸድቃልና በአፉም መስክሮ ይድናልና።
    11 መጽሐፍ። በእርሱ የሚያምን ሁሉ አያፍርም ይላልና።

  • @OliZawde
    @OliZawde 3 місяці тому

    1

  • @alemayele7521
    @alemayele7521 Рік тому

    Irrrr betam lemesemat yezegeninan

  • @GenetBerhane-it7tt
    @GenetBerhane-it7tt Місяць тому

    በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
    17 ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና።
    18 በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።

  • @serebealemayehu813
    @serebealemayehu813 Рік тому

    Amen

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 Рік тому +1

    በምድራችን የምናየው ቁጣ እርኩሰት የሰው እልቂት ወዘተ..
    የጣኦት አምልኮ ነው ያመጣው
    ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው ለአለም መድሀኒት ኑ ወደ ኢየሱስ
    መጽሐፍ ቅዱስ አንብቡ አንብቡ

  • @GenetBerhane-it7tt
    @GenetBerhane-it7tt Місяць тому

    መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።

  • @berhanewoldekidan7835
    @berhanewoldekidan7835 Рік тому +1

    የእግዚአብሔርን ቃል ይዞ ለመጣ ለእርሱ አንድ ብርጭቆ ቀዝቃዛ ውሀ የሰጠ በሰማይ ዋጋ አለው።
    ማለት ያ የሰጠው ሰው ዳነ ማለት አይደለም። ግን መዳንን ወይም የወንጌልን
    አዳኝነት ለሰበከ ለተባበረ እግዚአብሔር ዋጋ ይከፍለዋል ማለት ነው። እንጂ ሀጣያቱ ይሰረይለታል ማለት አይደለም። የሚሰረይለት በክርሰቶሰ ደም ሲዋጅ ንሰሀ ሲገባ በእምነት ፀጋ ዳነ ይባላል።
    እና ደግሞ ሰጦታ አንድ ነው። የእግዚአብሔር ልጅ
    የሆነ ከአብ የተላከ ከድግል ማረያም የተወለ ወልድ ነው።

  • @betelhemseyoum2090
    @betelhemseyoum2090 Рік тому

    🙏🙏🙏👏🏾👏🏾👏🏾

  • @TsegayeAdane-h8z
    @TsegayeAdane-h8z Рік тому

    Jesus Christ is savior of the world

  • @wincell9735
    @wincell9735 Рік тому

    ❤❤❤

  • @LlLl-ht7ug
    @LlLl-ht7ug 11 місяців тому

    Geta.abizto.yibarekk 54:51

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 Рік тому

    ጣኦት ማምለክ እግዚአብሔርን ማስቆጣት ነውና በማሪያም በመላእክቶች በሞቱ ሰዎች በክርስቶስ ኢየሱስ ተቃዋሚዎች ማምለክ እግዚአብሔርን ከዚህ በበለጠ ያስቆጣልና ለልጅ ልጆቻችን ቆጣን አናምጣ እግዚአብሔር የሚባላም እሳት ነውና ተጠንቀቁ ።

  • @alelignwase2702
    @alelignwase2702 Рік тому

    sijmer enezi sewoch teret teret enji biblel siyanebu des ayelum

  • @alemayele7521
    @alemayele7521 Рік тому

    Wey ato berekata

  • @truth2232
    @truth2232 Рік тому

    ወይኔ ህዝቤ 😭😭😭😭😭😭😭

  • @wubayehuberhanu8466
    @wubayehuberhanu8466 Рік тому +1

    እረ ወንድማችን አሁንም ደግሞ ደግሞ ይባርክህ ሚስጥሩን ይግለፅልህና ያብራልህም

  • @kifledamite7577
    @kifledamite7577 Рік тому

    እግዚአብሔር ለሰው ልጆች መዳኛ ጉቶ አልሰጠም::

  • @ketzergaw2593
    @ketzergaw2593 Рік тому

    በጣም ትክክል ነህ

  • @GeshaAde
    @GeshaAde 2 місяці тому

    እውነቱን መግለጥህን አታቁም ብዞች ይድኑበታል ገታ ይረዳሀል

  • @sabakindshih8910
    @sabakindshih8910 Рік тому

    እዚ ሠብአይ ጌታ ይቅረ ይበለሉ፡

  • @wubayehuberhanu8466
    @wubayehuberhanu8466 Рік тому +1

    ከጥንት ጀምሬ አልነገርኋችሁምን? ወይስ አላሳየኋችሁምን?እናንተ ምስክሮቼ ናችሁ ከእኔ ሌላ አምላክ አለን?የለም ማንንም አላውቅም።
    ትንቢተ ኢሳይያስ 44፥8

  • @zewde5480
    @zewde5480 Рік тому

    Zemaniki.yberaki.siwadiki.taberaki❤❤❤❤❤❤😂

  • @alelignwase2702
    @alelignwase2702 Рік тому

    1;30 laye yawerawen kale mesmate ejge yezgenenal endeeeee eysuse bekiye nw endet telalachu mebale tejmere????? leyelachew

  • @getumelese459
    @getumelese459 Рік тому +2

    እትዮጵያ ዉስጥ ያለዉ ዋና ቺግር ዛር መተት ነው ህዝቡ ደሞ ከዚህ ሰይጣን ጋር ነው አብሮ የምኖረዉ ከዚህ ከባእድ አምልኮ እስካልወጣ መቸም ሰላም አይመጣም

  • @debelawondimu3267
    @debelawondimu3267 Рік тому

    ትዝዬ ኮሜንቱን ለምን ሀይድ አረከው ተሳዳቢ በዛ ተዋቸው አመላቸው ነው፡፡

  • @kifledamite7577
    @kifledamite7577 Рік тому +4

    ምንም ያህል ብዙ ካህናት እና ተከታይ ቢኖሩትም ውሸት ውሸት ነው:: 1ኛ ነገ 18:-16--40 የውሸት መጨረሻም ሞት ነው::

  • @junefirst500
    @junefirst500 Рік тому +1

    ምናልባት፡ ኢዮብ፡ ይመኑ፡ መንፈስ፡ ቅዱስን፡ ማሳዘኑ፡ አልተረዳ፡ ይሆናል! እንደ፡ ጳውሎስ፡ ጌታ፡ ዓይኑን፡ ቢያሳውረው፡ ይበራለት፡ ነበር።

  • @yade716
    @yade716 Рік тому +1

    ኦርቶዶክስ ከ polytheistic ኃይማኖት ጋር መመደብ አለባት። በኦርቶዶክስ ውስጥ ያለው የጣኦታት ብዛት ህንድ አገር ካለው ይበልጣል።

  • @lulityilma1518
    @lulityilma1518 Рік тому

    Eysuse Bechawen beki nw

  • @serebealemayehu813
    @serebealemayehu813 Рік тому

    Eyasu k der dewa

  • @ElroeElias-h5p
    @ElroeElias-h5p 11 днів тому

    Eyesuse bekentu tasekele eyalu new ?😢 endinbet zend yetsetn esu becha new eyesuse eyesuse ya egzeabher leje new

  • @engidaworkmekuria7813
    @engidaworkmekuria7813 Рік тому

    ኦርቴ ባለብዙ አማልክት ናት

  • @ermeyasabebe4062
    @ermeyasabebe4062 Рік тому

    Orthodox malet bachiru yaganinit bet malet new

  • @EndriasTomas-hk9wz
    @EndriasTomas-hk9wz Рік тому

    የኢትዮጵያ ኦሮቶዶክስ እንደ ባብሎን ግንብ ------ ይሆናል !!

  • @edenhailu
    @edenhailu Рік тому

    Demsu rasu siyastela...

  • @alemayele7521
    @alemayele7521 Рік тому

    Orthodox Gedai nech yemigeremew eko hizebu new

  • @abenezer7052
    @abenezer7052 Рік тому

    ጥሪኚ የውሃ ጉድጓድ አላት እንዴ

  • @zewde5480
    @zewde5480 Рік тому

    Kamasemumi.alifow.ysimutali😂😂😂😂😂😂😂

  • @abebabeycha9986
    @abebabeycha9986 Рік тому

    አሜንንንን

  • @serebealemayehu813
    @serebealemayehu813 Рік тому +1

    1

  • @zewde5480
    @zewde5480 Рік тому

    Kamasemumi.alifow.ysimutali😂😂😂😂😂😂😂