[መታየት ያለበት] ታልቁ ፍጥጫ:- መምህር ዘበነ ለማ Vs ፓስተር ቶለሳ | የሚገርም ሃይማኖታዊ ክርክር በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ዙሪያ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 вер 2024
  • በሀገረ አሜሪካ (2008) በሀገር ፍቅር ሬዲዮ ቀጥታ ስርጭት ላይ በከሳቴ ብርሃን የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አጥቢያ ተዘጋጅቶ የቀረበ ውይይት
    VC: Zere Yaqob UA-cam Channel
    #memamariatube # #መምህር_ዘበነ_ለማ #ፓስተር_ቶለሳ_ጉዲና #habesha #amharic #socialmedia #ethiopia #eritrea #africa #world #onelove #እንማማር #ሃይማኖት #ክርስትና #እስልምና #ንፅፅር #Debate #መጽሐፍ_ቅዱስ ##ነብዩ_ሙሀመድ #Orthodox #Tewahdo #islam #Protestant #HabeshaDebates #christianity #religion #mustwatch #እኔ_ክርስቲያን_ነኝ #ስብከት
    #zemedkunbekele #mihreteab #yonatanaklilu #henokhaile #abagebrekidan #teddyafro #sibket #mezmur #memhirgirmawendimu #memhir #pastor

КОМЕНТАРІ • 93

  • @Innimamar
    @Innimamar  Рік тому +2

    [#ሊታይ_የሚገባ] እንደ ከዚህ በፊቱ የማይቆራረጥና ከጥሩ የድምጽ ጥራት ጋር የቀረበ ሙሉ ውይይት!
    በዚህ ውይይት ላይ (የዛሬ 15 ዓመት አካባቢ) ፓስተር ቶሎሳ ጉዲና የሚባል ልክ እንደ ዮናታን አክሊሉ ስለተዋህዶ እምነት ተመሳሳይ ነገር በማለቱ ብዙ የኦርቶዶክስ ምዕመናንና መምህራንን ያስቆጣ ጉዳይ ነበር፤ ፓስተሩ እንዳውም እዛኔ የተናገሩት ገድላትን ብቻ ሳይሆን ፖለቲካዊ ይዘት ያለውም በሚመስል መልኩ ስለተዋህዶ ታቦት፣ ገዳማት፣ ስለጸበልና ክብረ በዓላትም ጭምር አንስተው፣ "#ኢትዮጵያ_ከዚህ_ጉስቁልና_የምትወጣው_ይህ_ፍሬ_ቢስ_እምነት_ከምድራችን_ተጠራርጎ_ሲወጣ_ነው" ብለው ነበር። ሆኖም ግን በወቅክቱ ፓስተር ቶሎሳ እንደ ዮናታን አይነት ክስ የቀረበበት አይመስለኝም፤ ነገር ግን በጣም ተገቢ የሆነ እርምጃ ተወስዶ ነበር፣ ያውም እነ መምህር ዘበነ ለማ ያለምንም ዛቻ ክርስቲያናዊ በሆነ መንገድ በአክብሮትና #በስርዓቱ ፓስተሩን በሬዲዮ ጣቢያቸው ላይ በቀጥታ ስርጭት አቅርበውት በብዙ አድማጮች ፊት እውነታውን ተነጋግግረውበት ነበር። መምህር ዘበነም ፓስተር ቶሎሳ ላነሷቸው ነጥቦች ለእያንዳንዱ ምላሽ በመስጠት ፓስተሩም ያሉትን አላልኩም ብለው #በአንድ_አፍ_ሁለት_ቃል እንደሆነባቸው እስኪታወቅባቸው ድረስ ከነማስረጃው በሰፊው ውይይት አድርገው ነበር።

  • @alemushumet3126
    @alemushumet3126 4 місяці тому +2

    መምህር ዘበነ ለማ እግዚአብሔር ይባርክወት

  • @TarekegnAlemayew
    @TarekegnAlemayew 2 місяці тому +2

    መምራችንን የትህትናን መልስ መልሶሌታል ግን ፖስተር መጀሜረሁ የተናገርሁና ነገር ይሌያያል ግን ይህን ፕሮግራም ያቀረበሌን ደስ ብሎኛል ፈጣር ይስጥሌን ወድሜ ማወቅ ያለበን ንግግር ነው መምህራችንን ፈጣር በፀጋ ይጠብቀን ብዙ እውቀትን ነው ያዎኩት ሁላችንንም ፈጣር አምላክ እርሱን የምናውቅበት እውቀት ይስጠን የድንግል ምልጃዋ አይሌዬን አሜን

    • @Innimamar
      @Innimamar  2 місяці тому

      አሜን!🙏🏽😇✝️🤍

  • @misha3671
    @misha3671 4 дні тому +1

    ቀሲስ ዘበነ ያደረጉት ምላሽ መንፈስ ቅዱስ የተሞላበትና የተረጋጋ ነው እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ

  • @workeneshshumet7454
    @workeneshshumet7454 7 місяців тому +3

    መምህር ዘበነ እድሜ ከጤና ይስጥኦ

  • @InasAsbere
    @InasAsbere 2 місяці тому +1

    ሟ.መምህር.ዘበነ.ለማ.ቃለሕይወትን.ያሰማልን.እምየ.ኦርቶደክስ.ለዘላለም.ትኑር.ትክለኛ.ሀይማኖት.ኦርቶደክስ.ብቻ

  • @yordiaweke9321
    @yordiaweke9321 5 місяців тому +2

    መምህር ዘበነ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @user-gu1kr2nb2u
    @user-gu1kr2nb2u 7 місяців тому +3

    መምህር ዘበነ ለማ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @user-ur9ng9pc3g
    @user-ur9ng9pc3g 2 місяці тому +2

    ከአዋቂ መምህራን እንደዚህ ያለ ዉይይት መልካም ሆኖ እያለ ስድቡ የሚጠበቅ ነዉ፣ በእምነት መከባበር የተጠበቀ ሆኖ ሳለ መሰዳደብ ነዉር ነዉ፣ ከትላልቅ ምሁራን የሚጠበቅ ነዉ፣ በመጽሐፍ ቅዱስ መሠረት አድርገዉ መወያየት መልካም ነዉ፣ ዳሩ ግን የኔ ብቻ ትክክል ነዉ፣ የኔ እምነት ተከታይ ብቻ መንግስተ ሰማእት ይወር ሳል መባሉ ትክክል አይደለም፣ የፈጣሪን ትእዛዛትን የፈጸመ ብቻ ነዉ፣ስለሆነም እግዝአብሔር አንድ ነዉ፣እምነትና ጥምቀት አንድ ነዉ፣ እኛ የፈጠሪነዉ ልዩነት ብቻ ነዉ፣ ስለሆነም የራስን እምነት ብቻ መከታተል እና መከባበር ቅድሚያ የሚሰጠዉ ነዉ፣ እናንተ ምሁራኖች በአርአያነት መታየት አለባችሁ፣

  • @user-xc6pd7wn9b
    @user-xc6pd7wn9b 7 місяців тому +1

    በጣም ምርጥ አቀራረብ ነዉ።እግዚአብሔር ይሥጥልን። መምሕር ዘበነ እድዎን ያርዝምልን። በፓስተሩ ስብከት (ቀደም ሲል በተሠጠዉ) አሁን አላልኩም ብለዋል።አብዛኛውን ያሉትን ክደዋል። ስለሆነም እንደዚ አይነት ዉይይት ጥሩ ነዉና ይቀጥል : ሰሚ ይፈርዳልና።እዉነት ይፈርዳልና አንቸኩል።ፕሮግራሙ ጥሩ ነዉ : ቀጥሉ እግዚአብሔር ይሰጥልን ።

  • @user-li3bg8yt7m
    @user-li3bg8yt7m 7 місяців тому +7

    መምሕራችን ዶክተር ምምሕር ዘበነለማ አንተን የመሠሉ እልፍ አእላፍ መምሕር ያሥነሣልን የድንግል ልጅ

  • @hranetesfa7484
    @hranetesfa7484 Місяць тому

    መምህር ዘበነ በጣም ነው የምወደውት ዕድመ ይስጣቹ

  • @bezuayehuaddis373
    @bezuayehuaddis373 Місяць тому

    I’m proud Ethiopian orthodox religion

  • @ሰአሊለነቅድስት
    @ሰአሊለነቅድስት 3 місяці тому

    D.r መምህር ዘበነ ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን

  • @gelilamoges
    @gelilamoges 7 місяців тому +3

    MEMiHR kalehiwet yasemalign

  • @tamrattamrat8735
    @tamrattamrat8735 6 місяців тому +1

    Egziabeher yestelen eskemechereshawu begugut newu yeteketatelquachihu ..bertulen

  • @RahmaMohamad-pq4tc
    @RahmaMohamad-pq4tc Місяць тому

    Amen amen amen ❤❤❤🎉🎉🎉tabot yibzalin ye kiristoos qalkidan sila hone mamihir zabena Lammaa Dingilmariam kaate gaar tihun ye kiristoos inat agishi achi amen amen amen ❤❤amen 🎉❤❤❤

  • @SimeraDebabe
    @SimeraDebabe 7 місяців тому +4

    የወንጌል አርበኛና ሰይጣን ምን አገናቸዉ። ዘበነነ ከሰይጣን ጋር እራሱ ማወዳደር ይከብዳል። ተረቱን ያዉራ

  • @destakibret6752
    @destakibret6752 16 днів тому

    እውነትን ለመረዳት በቅነ ልብ እግዚአብሔርንም በመፍራት መንፈስ ቢሆን ጥሩና ጠቃሚ ይሆናል። ሠው ስለሚናገረው ከንቱ ነገር ሁሉ በእግዚአብሔር ፊት መልስ ይሰጥበታል። ከንቱ ውዳሴ ለማግኘት የሚደረግ ሁሉ ለህዝባችንም ለእናኖቸም ጉዳት ነው ትርፉ

  • @DesalegenSimeon
    @DesalegenSimeon 4 місяці тому

    ዛሬ ታቦት በፍጹም አያስፈልገንም እዉነተኛ አማኝ የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ነዉ::

    • @MeksenHaile
      @MeksenHaile 4 місяці тому +1

      ለሰይጣን ኣያስፈልግም

  • @RahmaMohamad-pq4tc
    @RahmaMohamad-pq4tc Місяць тому

    Mamihir kalwot yasamalin dhirme yisxilin qiddus mikael abbatee kant gar yihun dhirme yisxilin kalwot yasamalin amen amen amen ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @DawitSime-lo6mp
    @DawitSime-lo6mp 27 днів тому

    በርግጥም የፓስተር ብስለትና ብቃት የታየበት ነው ጌታ ይባርኮት

  • @Geoael-cp9tm
    @Geoael-cp9tm 7 місяців тому

    OML❤WOW, so proud to be Etopan!

  • @aderamillo4576
    @aderamillo4576 7 місяців тому

    1Timothy 2:3-4--FOR THIS [IS] GOOD AND ACCEPTABLE IN THE SIGHT OF GOD OUR SAVIOUR; WHO WILL HAVE ALL MEN TO BE SAVED; AND TO COME UNTO THE KNOWLEDGE OF THE TRUTH.

  • @user-cz3vt1lp4b
    @user-cz3vt1lp4b 7 місяців тому +1

    ለቄስ ቶሎሳ ረጅም ዕድሜ ጸጋም ይብዛሎት ❤ ማንንም ጠለቼ አይደለም ከእውነት ጋር መቆም የህሊናዬ ግዳታዬ ስለ ሆነ ነው።

  • @HamsasewZerfu
    @HamsasewZerfu 7 місяців тому +2

    አወያይ ተመጣጣኘ ሰዓት ስጥ/

  • @AshimaAshima-q6w
    @AshimaAshima-q6w 6 місяців тому

    ጠያቂው ሰው ለሁለቱም ተጠያቂዎች እኩል ጊዜ ለምን አልሰጡም አድልዎት አይተንቦታል ስለዚ ጠያቂዉ ልክዐአይደሉም

  • @adwamojo4992
    @adwamojo4992 7 місяців тому +1

    ዝግጅታችሁ መልካምና ሚዛናዊ ነው ነገር ግን ከ1_30 በዓል ከሆነ መቸ ነው ሥራ የምንሰራው? ይኼ የግብፆች ሤራ አይደለም ወይ??

  • @Biniamafewerki-il4rv
    @Biniamafewerki-il4rv 7 місяців тому

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህር ዘበነ ዘኦርቶዶክስ መልስ አላት።

    • @kidanassefa9985
      @kidanassefa9985 7 місяців тому

      Is this church Mekelle Mariam bugusa.

  • @SolomonLulessa
    @SolomonLulessa 7 місяців тому +1

    ጠያቅው ሳይድ ይዞ የሚጠይቅ ስለሆነ ክርክሩ ሚዛናዊነት የለውም። በኦርቶዶክስ ስም ጥንቁላና ድግምት ዘረኝነት ሲጠፋ አገር ይለማል። ከዚህ ውጭ እንኳን ኦርቶዶክስ ሃይማኖት ሀገርም ትጠፋለች።

  • @abdujemalyesuf8679
    @abdujemalyesuf8679 6 місяців тому

    ሚገርም ዶክተር ነው ትክክለኛ ነገር ነው የተናገረው ዶክተሩ ወደቀጥተኛው መንገድ ይምራህ

  • @asewolaita4538
    @asewolaita4538 6 місяців тому +1

    ዘበነ ለንግግርክ እርማት ወላይታ ነው የምባለው ነግግርህን አስተካክል

  • @user-ge7yb1ws8s
    @user-ge7yb1ws8s 6 місяців тому

    መምህር ዘበነ በመጀመሪያ ወላ ሞ ያለትን ይቅርታ መጠየቅ አለበት በተረፈ ግን ያሎትን እውቀት ትህትናና ፍቅር ቢኖርበት ጥሩ ነው

  • @tesfahunbeshah36
    @tesfahunbeshah36 7 місяців тому

    Doctor is speaking right.

  • @BrhanuBre-i1f
    @BrhanuBre-i1f 7 місяців тому +1

    ሦስት ከኦርቶዶክስ ሦስት ከፕሮቴስታነት መድረክ ተዘጋጅቶ መማማር ይፈጠር

  • @mesfinalemu7543
    @mesfinalemu7543 6 місяців тому

    ሁሉ የአግዝአብሔር ሕዝብ አይደለም የአግዝአብሄር ፍጥረት አንጂ. አስራኤል የአግዚአብሔር ሕዝብ አማኞች የአግአብሔር ልጆች ሌላው ሁሉ ማለትም ኦርቶዶክስ ካቶሊክ ወዘተ የአግዚአብሔር ፍጥረት ነው

  • @edendak5588
    @edendak5588 7 місяців тому

    It is true Ethiopianin deha yaderegew
    ❤❤❤❤❤❤ It is true
    B

  • @tesfayegetachew4059
    @tesfayegetachew4059 7 місяців тому +3

    አውቀው ልባቸውን ቆልፈው በስሜት በገዛ ድምፃቸውን ማመን አቅቆአቸው አፍረው ነው።

  • @mekonnendemissie600
    @mekonnendemissie600 7 місяців тому +2

    ዶክተር ንግግርዎት በጨው የተቀመመ በ ፀጋ ስለሆነ ይጣፍጣል

  • @ygarduy5393
    @ygarduy5393 7 місяців тому

    Pastor doctor tolsa thank you so much God bless you the only one telling the truth. God bless you 🙏

  • @eyeruswoldekidan5750
    @eyeruswoldekidan5750 7 місяців тому

    Memihir
    Zebene lema.yelibadiris. qale hiwet yasemalin

  • @LeykunKassa
    @LeykunKassa 7 місяців тому

    ተዋህዶ ማለት ከሰይጣን የተለየ ልዩነት ወይም ያልተለየ ልዩነት ያለው ያላቸው የብልቶች ግባት ወይም ውጤት ወይም የብልቶች ህልውና ማለት ነው
    ወይም ደግሞ ከሰይጣን በተለየ መልኩ በተቃራኒው ሰይጣንንም የፈጠረውን ሥላሴን የተለየ ወይም ያልተለየ ልዩነት ያለው የብልቶች ግብዓት እና ውጻት ወይም ብልቶች በደስታም ይሁን በመከራ የሚኖሩበት የህይወት እና የሞት ቃል ነው። 24:31
    🌈🌈🌈🌈

  • @temewolde365
    @temewolde365 5 місяців тому

    በኢትዮጵያ አገር በየጫካው ያለ የሰይጣን ገዳም በኢየሱስ ስም የምፈርስበት ጊዜ አሁን ነው። የኢየሱስ ስም የፀና ግንብ ነው። የኦርቶዶክስ መነኮሳት የብረት እና የእንጨት መስቀል ጌታቸው ነው።

  • @DesalegenSimeon
    @DesalegenSimeon 4 місяці тому

    መቅዱስ በሮማዉያን በፈረሰ ጌዜ ታቦት ምን ሆነ ?

  • @BelaynehBacho
    @BelaynehBacho 3 місяці тому

    በአድስ ኪዳን ዘመን ታቦታችን ኢየሱሰ ክርሰቶስ ነው ።የእንጨት ታቦት የለም አትሳቱ።

  • @Atsede-p8y
    @Atsede-p8y 7 місяців тому +1

    አዎ ሁሉም ሊያነበዉ የሚገባዉ መጽሐፍቅዱስንነዉ አቶ ዘበነ ተረት አታጣም አንድ እንኳን ጥቅስ አየወሩም እርሶ እራሷት መጸሐፍ ቅዱስ የሎትም

  • @saif1388
    @saif1388 9 місяців тому

    Amelak labatachn eregim edem setelen👏👏👏

  • @mesfinhailegiorgis7985
    @mesfinhailegiorgis7985 7 місяців тому

    It's shame no where in New Testament about Arch of covenant. Jesus replaced everything

  • @BettyBe-h2h
    @BettyBe-h2h 6 місяців тому

    የኢየሱስ እናት እመቤታችን ከካደ አህዛብ ጋር መከራከር ለምን አስፈለገ?

  • @TesfaKiflie-gz2hf
    @TesfaKiflie-gz2hf 7 місяців тому +1

    መምህር ዘበነ ወላሞ የሚባል ብሔር በኢትዮጲያ አለ እንዴ?

  • @LeykunKassa
    @LeykunKassa 7 місяців тому

    እውነተኛው ተዋህዶ ሦሥት አካል አንድ እይታ ወይም ሦሥት አካል አንድ ብርሃን
    እና ከሦሥት አካል አንድ እይታ ያልተለያዩ ልዩ ልዩ ልዩነቶች ወይም ያልተለዩ ልዩ ልዩ ብርሃናት ወይም ብርሃናተ ዓለማት ማለት ነው።
    🌈🌈🌈🌈

  • @YohannesDalelo
    @YohannesDalelo 7 місяців тому

    2000 ዓ/ዓ በፊት የነበረው ታቦት እውነት ኢትዮጽያ ውስጥ ነው?ስለ እምነት አውሩልኝ-ታሪክ ታሪክ እያልክ ነገር ብቻ አየር ላይ አትዝራብን ተግባር ከቃላት ይበልጥ ይናገር

  • @AbemOumer
    @AbemOumer 7 місяців тому +1

    ፓስተር ዕድሜዎን ያርዝመው 6 ቀናትን በበዓላት ስም የማያርስ ገበሬ እንዴት ምርታማ ይሆናል መፅሐፍ ቅዱስ እንዳዘዘን 6 ቀን ሠርተን አንዷን የስንበት ቀን በጋራ እያመለክንና እያመሰገን ስንኖር ነው የምንበለፅገው።

  • @fitsumakalu9139
    @fitsumakalu9139 7 місяців тому +1

    ዘበነ ወላሞ ብሎ ተሳደበ

  • @user-gu1kr2nb2u
    @user-gu1kr2nb2u 7 місяців тому

    ወይኔ ቶሎሳ ምን አይነት ትንሽ ሰው ነው በሰው ቤት በሰው ሃይማኖት ስለ እራሳቸው ቤት አያውሩም የነ ቀለሜ የትዝታው አባት እርሶ ይጠፋሉ ኦርቶዶክስ እስከመቼም አጠፋም

  • @SamuelMawcha
    @SamuelMawcha 2 місяці тому

    Memhr zebene edme ena tena ystln

  • @gelilamoges
    @gelilamoges 7 місяців тому

    Paster libona yistot. And yemetshaf kidus kall liteksulin alchalum

  • @HanatsegayDamsa
    @HanatsegayDamsa 6 місяців тому

    Ewnt lmngr tolosa tmal tsebl yehidu mnta mlas yalw sew naw ytesadbwn eysma altsadbkum ylal

  • @user-ss4er6ci6e
    @user-ss4er6ci6e 2 місяці тому

    Qesooch yefugera zemenachew eyabeqa nw

  • @AmMeja-ff1wi
    @AmMeja-ff1wi 7 місяців тому

    ይቅርታ ለፓሰተር ነው ወላሞ ሳይሆን ወላይታ ነው የሚባለው

  • @mekonnendemissie600
    @mekonnendemissie600 7 місяців тому +1

    በጨው የተቀመመ በፀጋ ስለሆነ ይጣፍጣል ዶ/ር ቶሎሳ ይባረኩ

  • @edendak5588
    @edendak5588 7 місяців тому

    Awo ewnet orthodox miimimam medsfkudus stadium
    Arat wengel endale enquwan ayawikum

  • @gelilamoges
    @gelilamoges 7 місяців тому

    Paster Aysdebun bichilu wed Tewahdo bimelesu. Kalihone arfew bikemetu.

  • @SolomonSolomon-u5e
    @SolomonSolomon-u5e 26 днів тому

    አብዛኛው አፍሪካዊ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ አይደለም ኘሮቴስታንት እንጅ ነገር ግን የመጨረሻ ደሀ እና ባሪያ ነው ፐሮቴስታንት ነት ስራ የሚያሰራ ወይም ሀብታም የሚያደርግ ከሆነ ለምን ታዲያ ሀብታም ወይም የተሻለ ህይወት አልኖራችውም?ለምን እውነቱ ይካዳል? ጊዜአችውን ሁሉ በምን እንደምታሳልፉ አናውቅም እንዴ ወረኛ.

  • @AgegnehuBizuneh
    @AgegnehuBizuneh 2 місяці тому

    Ha ha ha ha zebene bilo wongel agelgay tinsh atafrum ende ye wongel agelgay sitlut

  • @genetantensay8582
    @genetantensay8582 7 місяців тому

    Tebele eko beemet new??? Egezeabeher yeker yebelote paseru.

  • @SolomonWeyesa-z1w
    @SolomonWeyesa-z1w 7 місяців тому +1

    Dr ቶለሳ የወንጌል አርበኛ
    መምህር ዘበነ የኦርቶዶክስ አርበኛ
    🎉

    • @AbuAbu-kt7dx
      @AbuAbu-kt7dx 6 місяців тому

      የስድብ አርበኛ ማለትህ ነዉ ?

    • @temewolde365
      @temewolde365 5 місяців тому

      ​@@AbuAbu-kt7dxዶ/ር ቶሎሳ የወንጌል አርበኛ❤❤❤❤ ዶ/ር ዘበነ የታቦት እና የአርሴማ አርበኛ😂😂😂😂😂😂😂

    • @ሰአሊለነቅድስት
      @ሰአሊለነቅድስት 3 місяці тому

      ሉተራውያን ተውውው ክርስቶሳውያንን መሳደብ ይቅርባችሁ ሉተር ስድብ አስተምሮአችሁ ሊሆን ይችላል እኛክርስቶሳውያን ክርስቶስ ስድብ አላስተማረንም

    • @temewolde365
      @temewolde365 3 місяці тому

      @@ሰአሊለነቅድስት እናንተ አርሰማውያን ፣ ጊዮርጊሳውያን ፣ ሐይለ ስለሰያውያን ፣ ማርያምያውን ፣ ታቦታውያን በኢየሱስ አምናችሁ እንደ እኛ ከዘላለም ሞት አምልጡ።

    • @ሰአሊለነቅድስት
      @ሰአሊለነቅድስት 3 місяці тому

      @@temewolde365 አሳዊ መሲሀዊያን ናችሁ ክርስቶስንም ሰማእታትንም አታውቅዋቸውም ሉተን ብቻ::

  • @dannyjoe7823
    @dannyjoe7823 7 місяців тому

    ማን ነው ይኽ የተናገረ ደግሞም ዘበነ ምን ያውቃል ኣንድ ደደብ ነው እኮ

  • @WanofurgNathan-jk4mo
    @WanofurgNathan-jk4mo 5 місяців тому

    ዶ/ር ዘበነ የተረት ተረት መ/ር ከመሆኑ በፊት...

  • @user-cz3vt1lp4b
    @user-cz3vt1lp4b 7 місяців тому

    ቄስ ዶ/ር ቶሎሳን pastor ተብለው ብጣሩም ያው ቄስ ናቸው ልዩነቱ ቋንቋ ብቻ ነው።የመጽሐፍ ቅዱስም መበዛት ለነገድ ለቋንቋ ሁሉ ክርስቶስ እንዲ ደርስ ነው።ወንጌልን ለዓለም ሁሉ አድርሱ አለ እንጂ ታቦትን አባዙና ለዓለም አድርሱ ተብለናል እንዴ? መምሩ ምኑን ከምን ያመሳስላሉ ?? ለቄስ

    • @user-gf5pz2qi6d
      @user-gf5pz2qi6d 7 місяців тому

      ፓስተሩ ቃላቸውን እየሰሙ ማመን እማይችሉ መሆኑን እየሰማን እንደዚህ አይነት ሰው ጋር መወያየት ትክክል አይመስለኝም

  • @user-li3bg8yt7m
    @user-li3bg8yt7m 7 місяців тому

    ጠበል ለሚያምንበት ፈዋሺ ነዉ ምን ጣመጣለሕ ገና አንተም መተሕ ትጠመቃለሕ

    • @temewolde365
      @temewolde365 5 місяців тому

      በኢየሱስ ካላመንክ እንደ ጎመን በፀበሎ እየተቀቀልክ ትኖራለህ።

  • @user-li3bg8yt7m
    @user-li3bg8yt7m 7 місяців тому +1

    አንተ ጥቃቅን ጼንጤ አፍሕን ዝጋ አንተ ትጠፋለሕ እጅ ተዋሕዶ አትጠፋም

  • @genetantensay8582
    @genetantensay8582 7 місяців тому

    This is confusing of sciene and Christian belife Dr Zeben please don,t west energy with this type of people. Dr. Zebene you are teaching the bible of Christ. Why this peole are bussy insulting Orthodox???

    • @tadesebelay4522
      @tadesebelay4522 7 місяців тому

      Zebene can tell a good fairytale stories. He twists the word of God. The arch of the covenant is not in Ethiopia because the Bible doesn’t say that. The only people that can touch the Arch of covenant is the Levi. Read your Bible.

  • @WeldeAlex
    @WeldeAlex 7 місяців тому

    ፓስተር አእምሮህ የቆሸሽ ነው የትልቅ ትንሽ ነህ

    • @nigsen8206
      @nigsen8206 7 місяців тому

      Tultula Turinafa.Go back to school .

  • @abeltekletsadikdemissie6684
    @abeltekletsadikdemissie6684 7 місяців тому

    ዘበነ ተብታባ ነው