God bless you and your family Pastor Tizitaw, it's obvious we are in the last days, may the Lord open our spiritual insight to be able to identify false teachers and prophets.
Pastor Tiztaw ; yehe erasu Pastor blo yemteraw Chere mibal sew , and egru moslem and egru ortodox and egru protestan argo , le hodu yemenor betam adegegna sew new . Likun mawek alebet yehe asmesay .
Ye zare and wer hulet yetetalu tewanyan bal tidaroch astarekuachew blo erasun be EBS promotion sesera neber . Ye zare 3 amet " Madingo ( zefagnu ) bemomotu aznenal " sel semechew alehu . Yehe sew le rasu kibr yemenor awre new .
Ewunetegna wongelawi yehone sew ye Orthodox minu endemiyamirew ene alawukim 😂😂😂. Senbete eyenafekew yihon ? 😂😂😂. Ahun sew getan ketekebele bohalam teret teret yinafikewal? 😂😂😂
ፓስቴር ቸሬ በትክክል. መገሰጽ አለበትም። ዝም ከተባለ ገና ብዙዎችን ያሳስታል. ትዝታውን ጌታ. ይባርክ
እንደጠመድናትትትት ጌታ ይቅር ይበልሆ!! እኛ አማሪያም ጠላት አይደለንም!! ቸሬ ልወደድ ብለህ የምትናገረዉ ነገር ሰዎችን ወደ ሲወል የሚወስድ ነዉ!
ተዉ ተዉ ተዉ
በርታ ትዝዬ ጌታ ያፈርሳል አይቀርም
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
Thank Jesus he gave you this knowledge ❤❤❤❤
ከፍ ከፍ ላርግህ የምለውን መዝሙር ዘምርልኝ ሰምቼ ሰምቼ ያልጠገብኩት ዝማሬ❤❤❤❤❤❤
ጌታ ይባርክህ ወንድሜ።ለዚህ ለተናገረው መልሰሥወይም ማስተባበያ ሊሰጥ ይገባል ለቃሉ ታማኝ ከሆነ።
ፓስተር ትዝታው ጌታ እግዚአብሄር ይባርህ እንዲህ አይነት ትምህርት እውነትን ካወቀ ሰው እኳን ሊናገረውና ሊያስተምረው እንዴት ይቻላል የቀደሙት አባቶች እና ህዝቡም ቃሉን ባለማወቃቸው ነው ደሞ ማርያምን ሳንጠምዳት ብሎ ማለትስ ምን ለማለት ነው እኛስ የሱ አባባል እንኳን ቅድስት ማርያምን ማንንም ለመጥመድ አንዴት በየሱስ ሆኖ ይቻላል አረ እራሱን ጊዜ ወስዶ ይመርምር። አንተ ግን ተባረክ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
የሚገርመኝ ቁጭ ብለው ቸርቹ ዉስጥ የሚያመልኩ ምዕመናን ናቸዉ
Yes
ለመሆኑ ከየትኛዌው የመፅሀፍ ቅዱስ ቃል ነው ያመጣኸው ልጆች የእግዚአብሕር ስጦታዎች ናቸው ይላል ለመካኒቱ ልጅ የሚሰጥም እርሱ ነው
ፓ/ ር ቸሬ በጣም ተሳስተሀል ምስጋናውን ለባለቤቱ መልስ ህዝብን ነፃ እንዳይወጣ መንገድ አትዝጋ !!!!!!
Tebarek pastorye sega yabzalh ❤❤❤❤❤❤❤
ከእግዚአብሔር ይልቅ በሰዎች ዘንድ ጎሽ ለመባል የሚተጋ እንዲሁም ክብርና ጥቅምን የሚሻ ሰው ይህን መሰሉን ድርጊት መፈጸሙ የሚጠበቅ ነው፡፡ ማርያም ማርያም የተጫወተ እንዲሁም እናት ቤተክርሲያን እያለ ያላዘነ መጨረሻው የቢኒያም ሽታዬ ዕጣ ፈንታ ነው፡፡
ዘንድሮ እነዚህን የጥቅም የገንዘብ ሰዎችና የወንጌል እንቅፋቶች ጌታ ከሚድያው ላይ ይጠርጋቸዋል
ጌታ ይባርክ ወንድሜ እንደዚ ከመንገድ ለሚወጡት መልስ ስለምትሰጣቸ ተባረክ❤
ተባረክ ትዜ ዘመንህ ይባርክህ
Tebare tebarek wendme Tiztaw zemenh ybare🎉 hizbun eyanekah new
ፓስተር ቸሬ የትዳር አስተማር ብቻ ነዉ የማያዉቀዉን ነገር እየዘባረቀ ነዉ ልወደድ ባይ ነዉ እኛ አከባብ እንደዘያ ማርያም ........ማርያም......የምል የለም
God bless you and your family Pastor Tizitaw, it's obvious we are in the last days, may the Lord open our spiritual insight to be able to identify false teachers and prophets.
ወንድሜ በአንታ ዉስጥ አድሮ የሚሠረ የእግ/ር መንፈስ ቅዱስ ይባረክ::
“........ ስለ ወጋችሁም የእግዚአብሔርን ቃል ሻራችሁ።” ማቴዎስ 15፥6
“ባስተላለፋችሁትም ወግ የእግዚአብሔርን ቃል ትሽራላችሁ፤ እንደዚሁም ይህን የሚመስል ብዙ ነገር ታደርጋላችሁ።”
- ማርቆስ 7፥13
“የእግዚአብሔርን ቃል ቀላቅለው እንደሚሸቃቅጡት እንደ ብዙዎቹ አይደለንምና፤ በቅንነት ግን ከእግዚአብሔር እንደ ተላክን በእግዚአብሔር ፊት በክርስቶስ ሆነን እንናገራለን።” 2ኛ ቆሮ 2፥17
እግዚአብሔር ይባርክህ ፖስተር ትዝታ ዘመንህ ይባረክ። እውነት ነው ምህመናን እግዚአብሔር የረዳቸው በስተቀር መሪዎቻቸውን ይመስላሉ። New Creation ከመጡ በኃላ በኢትዮጵያ ውስጥ ነገሮች እየተቀያየሩ ነው። ትውልዱ በተለይ ወጣቱ ከሙሉ ወንጌል እየወጡ New Creation ና ግል ቤተክርስቲያን ጋር እየተሰበሰቡ ነው። ቤተክርስቲያን የግል ልሆን አይችልም። ቤተክርስቲያን የክርስቶስ ደም የፈሰሰላት ናት።
Thanks pastor
ቸሬ ቸሬ ሲሉት እየሳተ ነው ነገ እንደ ቢንያም ሽታዪ ነጠላ ለብሶ ሚካኤል እያለ ይመጣልሀል
🙏🙏🙏🙏
Tabarak,wandema .sawe kadchabebe nawe yafalagawe
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
Blessed 🙏🙏🙏🙏
I asked the same question for him.God bless you.
Pastor Tiztaw ; yehe erasu Pastor blo yemteraw Chere mibal sew , and egru moslem and egru ortodox and egru protestan argo , le hodu yemenor betam adegegna sew new . Likun mawek alebet yehe asmesay .
እግዚአብሔር ነጻ ያውጣው ቸሬ እኮ መልእክቱ ለጥፋት ነው ትዳሮቹም ግራ በሚገባ ቅስቀሳ እንጂ መች ታከሙ እግዚአብሔርን ቢፈራ ከቅጣት ያመልጣል😢😢😢ጸሎት አድርሰናል።
የሚሰማ ከሆነ ይጠቅመዋል
ወንበዴ የነበረ ነው አሁንም ውንብድናውን በዘመናዊ መልክ ይዞ ነው የመጣው ጌታ ይገጽጸው
ጉድ ሳይሠማ መስከረም አይጠባም አሉ. እደዚህ ሲለይ ጥሩ ነዉ! ትዜ ትንሽ እጠብቀዉ የአርቲስቶች ነብስ አባት ሆኖ ይመጣልናል!!
አላቢላ ብየዋለሁ!
አሳች😢
2ኛዉ ቢኒያም።
ነጠላ ይቀርሃል
tekkl tbrek tbrek
ልጆቻችንን አንድ አይነት ምግብ ብቻ ብንመግባቸዉ ጤናቸዉ እንደሚናጋ ተረጋግጧል ።
ፕሮቲኑን፣ቫይታሚኑን፣አይረኑን፣ካለሽየሙን ፣ወዘተ
ሰዉየዉ እንዴት ነዉ ትዳር ብቻ በማስተማር መጋቢ የሆነዉ።ቤተክርስቲያን እኮ ትዳር ብቻ አይደለም፣አገልግሎት ፣የመንፈስ ቅዱስ፣ስጦታ፣ጥምቀት፣የወንጌል ስርጭት ወዘተ ያለበት ሰፊ ተቋም ነች።
ትዜ በደንብ ነው የሚያቀው አቅዶ አስቦበት ከበፊት ጀምሮ ነው እየሰራ ያለው
በማር የተላወሰ ማር ማለት ይሄ ነው መርዙን.ረጨ
1ኛ ቆሮንቶስ 2
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ እኔም፥ ወንድሞች ሆይ፥ ወደ እናንተ በመጣሁ ጊዜ በቃልና በጥበብ ብልጫ ለእግዚአብሔር ምስክርነቴን ለእናንተ እየነገርሁ አልመጣሁም።
…
⁴-⁵ እምነታችሁም በእግዚአብሔር ኃይል እንጂ በሰው ጥበብ እንዳይሆን፥ ቃሌም ስብከቴም መንፈስንና ኃይልን በመግለጥ ነበረ እንጂ፥ በሚያባብል በጥበብ ቃል አልነበረም።
ቸሬን. ከተጻፈው አትለፍ. በሉት
.አዉቅሽ አወቅሽ ሲሎአት የባሎዋን መፅሀፍ አጠበችዉ አሉ አንተም ፓስተር ቸሬ ትንሽ አስብ ከመናገርህ በፌት ለምን ወደ ቃሉ አትመለስም 😢
ቼሬ ኮ ወቅታዊ ሰው ነው። ክፍተቶችን ሁሉ መጠቅም የሚሞክር ኮሜዲ እና እያባበለ የሚሰብክ አራዳው ፖ ነው።
ፓስተር ቸርነት የጮሌነት ስራ ነው የሚስራው
አናቱን ብለህ አፈራርሰው ትዜ ወጋሁ የገንፎ መንፈሰ ማሪያም ማረችሸ ይላል ደሞ ይሄ የአሮጊቶች ወሬ እዚህ አምጥቶ የሚያወራ ጤነኛ ነው ግን? እንዴት እንደሚያበሳጭ ወገኖቼ ሰማ ዙሪያውን አትዙር ጣኦት ካማረህ እንደ ዙጣ ማሪያም ሻንጣህን ይዘህ ጠቅልለህ ግባ እዚህ አታመቻምች እዚህ ወንጌል ነው እዚህ እውነት ነው እዚህ ኢየሱስ ክርሰቶሰ ነው የሚሰበከው ሰለ ሌላ ሰለማንም የምናነሳው አጄንዳ የለንም አፋችን ጆሯችን ልባችን ብልቶቻችን ሁሉ ኢየሱስ ሲባል ነው የሚሰሩት ለሌላው ጥርቅም ቦታ የለንም አራት ነጥብ። ወንድሜ ትዜ ተባረክልኝ 🙏❤ በጣም እኮ ነው የሚያበሳጬው አርፈህ ትዳርህን አሰተምር ወንጌሉን አትንካ የተጠሩ አሉ ያገልግሉበት አትረብሸ ወንጌል ማንም አይሰብከውም ከላይ የተሰጠ ብቻ ነው እና እረፍ እባክህ ለወንጌል እንቅፋት አትሁን
ይሄ ሰዉዬ ግን ምን ነክቶታል?? የእውነት ያሳዝናል..ፈጥኖ እንዴት እንዲህ ለተጠራበት ጥሪ ልፍስፍስና ልወደድ ባይ ሆኖ ይኖራል..እኔ ቸሬ ሳውቀው:- ሀገር ከመቀየሬ በፊት በሚመራት በኤጳፍራ ቤ/ክ ከጥቂት አመታት በፊት ለ2 አመት አባል ሆኜ ቤተክርስቲያናቸው በሚገባ አውቀዋለሁ..ኢየሱስን ሰብኮ የማይጠግብ..ፀሎትን የሚወድ ግሩም ሰባኪ ነበር..ማሪያም ናት ልጅ የምትሰጥ..ውለታዋን እረስታችሁ ዛሬ ጠላቶች ሆናችኃል..ብሎን ተረት ተረቱን ያራግፍብን..ይሄ እንዴት ያለ ቁልቁል መውረድ ነው..እውነት ግዛት እንጂ አትሽጣት የተባለው ለካስ ለእንደነዚህ አይነቱ ልፍስፍ አገልጋይ ነው..የእውነት አንዳንዴም አይመስለኝም...እየቀለደም ይመሰለኛል.. እግዚያብሔር ይርዳው.
ኦርቶዶክስ ስለሸለመችው ነው በሽልም በሽልም ያለው
Kes Chere! His 👅 and ❤️ need healing. He needs to sit down under someone who could teach him basic biblical doctrine.
ፓስተር የሚለውን ስም ለጥፎ አለምን የሚያገለግል ሰው ነው ልወደድ ባይ ነው ሰውዬው😮😮😮
ፖስተር ቼሬ አንዳንዴ ይዘበራርቃል። ሕዝቡ ለራሳቸው መጽሐፍ ቅዱስ ማንበብ አለባቸው። ሕዝቤ እውቀት ከማጣት የተነሳ ጠፍቷል። ይህ እውቀት የእግዚአብሔር ቃል እውቀት ነው።
Ere chere min gud new min nekar?
ቸሬ ሲጀመር አንድም የመፅሐፍ ቅዱስ ትምህርት አስተምሮ አያዉቅም፣ከትዳር ዉጭ።
በአንድ ትምህርት ብቻ እንዴት ነዉ መጋቢ የሚኮነዉ።😮😮😮😮😮
እንደ ቢኒያም ሽታየ ኢየወጣ ነው ቸሬ ማለት ነው 😂😂
ኧረ ፓስተር አትበሉት አባ ቸሬ ወይም ባህታዊ ቸሬ ነዉ መባል ያለበት ስጀመርም ሰዉየዉ ተኩላ የበግ ለምድ ለብሶ ስያጭቨረብር የኖረ በህደት ግን ተኩላነቱ የተገለጠበት ግለሰብ ነዉ
Ye zare and wer hulet yetetalu tewanyan bal tidaroch astarekuachew blo erasun be EBS promotion sesera neber . Ye zare 3 amet " Madingo ( zefagnu ) bemomotu aznenal " sel semechew alehu . Yehe sew le rasu kibr yemenor awre new .
ከማሪያም በፊት የወለዱ እናቶች ሲወልዱ ምን ይባሉ ነበር? ለፓስተር ቸሬ ፣😅😅😅😅😅😅
አሳፋረነው
እያወቀ ነው የገባው ውሸቱን ነው ጴንጤ ጴንጤ የሚለው ይቅር ይበለው!!!
መላኩን ልኮ የአንበሳውን አፍ ዘጋ ይላል።
እንግዲህ ወንጌል በአራዳ ቋንቋና በሀይማኖታዊ ቃላት በማባበል አይሆንም
እግዚአብሔር በልጁ በኢየሱስ የሰራው የሰው ልጆችን የማዳን ስራ
ማርያምን እንወዳታለን በሚሉ ማሪያማውያን አልሸሹም ዞር አሉ😮😮
ኢየሱስ አይደመርም not politics its about Life brother .
Yeteret abat hone eko chere😂
የዘበነ ተላላክ ነዉ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
Pastor Chere eko wongelawi amagn aydelem 😂😂😂. Ende Orthodox teret teret new yemiyaworew 😂😂😂
ይህ ሰው “ካውንስል” የሚያደርጋቸው ሃይማኖተኞች ናቸው፡፡ ሃይማኖተኞችን ለማስደሰት ደግሞ ጴንጤዎችን ማጥላላትና የኑፋቄ ት/ት ማስተማር ነበረበት፡፡
ተከፍሎት ነው ታስቦ ታቅዶ በቴክኒክ የሚሰራ ነው የሴጣንን ሀሳብ አንስተውም
ጭብሉን ነው የገለጠው ባደባባይ
ትዜ አንተ ብቻ ሳይሆን የወንጌላዊ ቤተ ክርስቲያን አለቀቃወች ሰውየን ማውገዝ እለባችው ትምህርቱ ወንጌላዊያንን ከኦርቶዶህስ ጋር የሚያጋጭ ያላልነው የሚል ስለሆነ
ቸሬ አማኙ ሁሉ ከኦርቶዶክስ የመጣ መሰለዉ እንዴ? የዳኑ እስላሞች ማርያም በሽልም ታዉጣሽ ተብለለዉ አልተወለዱም።
ቸሬ ኦርቶዶክስ ነዉ ማለት ነዉ።
መጀመሪያም ይሄ ወንጌላዊ አይደለም ጊዜው ደርሶ ነው የተጋለጠው ኦርቶዶክስ ሸልመዋለች እነሱ የሚሉትን ነው እየደገፈ ነው
የዚህን “ፓስተር” እንቶ ፈንቶ ዲስኩር በጉባኤ መካከል ተቀምጦ የሚሰማ ጴንጤ የዋህ ጴንጤ ነው፡፡ ይህ ሰው አለማዊ አነቃቂ ንግግር ከመናገር የዘለለ መንፈሳዊ ሽታ የለውም፡፡
Ewunetegna wongelawi yehone sew ye Orthodox minu endemiyamirew ene alawukim 😂😂😂. Senbete eyenafekew yihon ? 😂😂😂. Ahun sew getan ketekebele bohalam teret teret yinafikewal? 😂😂😂
ትዜ ወንድሜ ሰውየው ሌባ ነው አጣማሚ እና ጠብ ጫሪ ነው ስለነሱ ድክመት ማስወገድ ያለባቸውን እንኳ ደፍሮ አያወራም ተከፍሎት የሚሰራ ነው
እንደጠመድናትትትት ጌታ ይቅር ይበልሆ!! እኛ አማሪያም ጠላት አይደለንም!! ቸሬ ልወደድ ብለህ የምትናገረዉ ነገር ሰዎችን ወደ ሲወል የሚወስድ ነዉ!
ተዉ ተዉ ተዉ