Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ሰላም ለሁላችሁም እኔ ትዳር ጠላሁኝ እንደዝህ ከሆነ ይቅር በላይክ ጀምሩ ሰብስክራይብም አትርሱ🎉🎉
አትሳቅ ለልጆቹብሎነው. ይች ሚስትምባልምአይደለችም እድህአንድዳውነውባለፍውእድዛየጠፈጠፍት. ልጅቶባለጌነች
አረ ወላሂ ሁሉም ትዳር እንደዚህ አይደለም ስንት ሴቶች አለን ባሎቻችንን የምንወድ ሥራ ሂዶ አስቀሚመጣ የምንናፍቅ
የአላህ
ይች ገባለጌወቹ ሴቶች አዷነች ብዙወች አሉ ባሎቻቸውን ንጉስ እሚያረጉ❤❤😢😢
አይኑን ልታነቁረዉ ነዉኮ ወላሂ እኔ ባሌን ልቅብጥበት እችላለሁ የምቀብጠዉ በፍቅር እጅ በጫወታም ቢሆን በዚህ ደረጃ አኡዙቢላህ ጣቴን እድህ ብዘረጋበት አጠናግሮ ቀይ ብሀር ነዉ የሚያደርሰኝ 😅😅😅😅😅😅
ግን ቆይ ድራማ ነው በፊት በጣም ጥሩ ልጅ ነበረች ግን በትዳር ላይ ድራማ ቢቀርባቸው አረ አላህን ፍሩ
ለድራማቸው ነው ግን ቡሀላም ትለምድና በዚሁ ትቀጥላለች ዝምተኛ አይናፋር ልጅ ነበርች ሀዋ በጣም እወዳት ነበር ለገዘብ ተብሎ ማንነትን መቀየር አኡዙቢላህ አሁን ሁሉም ሰው እየሰደባት ነው ኡሽል ፋይዳ በዚህ በክብሬ የመጣ ብር ጥቅር ይበል
😂አግቡ አትፍሩ መቼስ ድስት ግጣሙን አያጣም😊አስር አመቴ ውጣውረድ አለው ግን ሴት እመቤትነትዋ ጠብቃ አክብራ ስትኖር ደስ ይላል ወንዶች ክብር መሞገስይወዳሉ😂
አይይይይይይ እኔስ ፈራሁ በሚዲያው ጫናባይፈታት ሚስቱን ምክኒያቱም ኮሜንቱ ሁሉ ሀዋንንን ነው የሚመለከተው ምክኒያቱም ከራሷ ለባሏ ካላትትት እስተያየት ከንግግሯ በመነሳት አይይይይ አሏህህህ ህረዳሽሽሽ እህቴ የምረረረረረ ሴት ልጂሀያ ሊኖራትትት ይገባልልልል እኔ ባሌንንንን በጣም አከብራለሁ እሱም ያከብረኛልል ዛሬ ላይይይ አልሀምዱሊላህህ በስዴትትት ሁነንን ሶስትትት ልጂ ወልዴናልል ስምንት ዓመትትት ሆነን ከተጋባንንን ግን ወላሂ የምርርር ፅብ ተጣልተንም አናውቅ ግን ትንሽ እኔ በሆ ነግር ባኮርፍም ወዳው እንታርቃለንንን ሴቶችዬ ባላችሁንን እክብሩ ትከበሩ ዘንድ መልክቴ ነው❤
ማሻአላ ጎበዝ ጠንክሪ
መሺአላ።አላህ።ይጨምርልሺ።ግን።ሃዋግልፅና።የዋህናት።ግንየዋህነትሺን።ተጠቅሞ።ውስጡን።ሰላምከነሳሺ።።ምንትርጉም።አለው።ብዙግዜ።በሳቅ።ታሳልፈውነበር።።ጀማልን።አሁግን።የመቻል።አቅሟ።ጠፍቶባታል።ሃውይ።ተረጋጊ።እርጋታሺነው።የሚያምርብሺ
አልሀምዱሊላ እንኳን ባሌን ወንድሜን ቀጥ ብየ አይቸው አላውቅም እነሱም በጣም ነው የሚከባበሩት አላህ ይጨምርላቸው ወንድሞቸ እኔንም ሆነ ባሌን በክብር ነው የያዙን እሱም ላነሱ የተለየክብር አለው የሀዋ ወንድም እካሜራውላይ የሚያፈጠው ነገርስ ወንድምና እህት አንድአይነት ሰገጤ ናቸው የድፍረቱ ድፍረት አበዋርየውን አባሮ እሱ ከቤት ሊቀመጥ ወንድም መሆኑለራሱ ያጠራጥራል
እኔ ለእስዋ አፈርኩ አነጋገርዋ የጤናም አይደል ድሮም ሴት ልጅ በሚድያ ከወጣች ሀያእ የላትም አኡዙቢላህ አላሁ ሙስተአን
ይችን ይዞ ከሠው ቤት ይሔዳል እደ እኒ ግን ልጆቸን በውቅቱ እደምንም ብየ ቤት እሠራላቸዋለሁ እደሕ ያለ ነገረ ቤገጥማቸው መግቤያ ይሆናል
ስቱ ወዲ የሴት ብር ሰረተሽ ከላመጣሽ እያሉ መከራችንን በምን ሰቃይበት ዘመን ሰርቶ ሚስቱን እና ልጁን የሚያስተዳድር ባል ሊከበር ይገባዋል
የውስጥ።አዋቂው።አላህነው።
@@hawahawa7248 ልክ ነሽ ግን እኛ አስተያየት እየሰጠን ያለነው የምናየውን የሚሰሩት ነው ውነትም ይሁን ወሸታቸው
አላህሙሥተኣን የኛ ሴቶችኮ አንዳዴ ሲተውንና ሲያከብሩን አናቅም አትሳቅ የምር እሡ ያሥቸገረውነገር አለ አንዳዴ ለሠው ወይም ሚድያላይ ማውራት ያልፈለገውነገር ይኖራል ጀማል አላህ ይሠብር ሞኝ ታመረረ በግ ተበረረ አይመለሥም ትላለች አያቴ ጠብቀኝ
አንችም አባውራ እኔም አባውራ ቤቱም ግራገባው በማን ሥም ይጠራ አለ ጌትሽ ማሞ ኧርርርር ሤት በሠው ፌት እድሕ አይሖንም
ድራማም ቢሆን ሴት ለጅ ታግሳ ታግሳ ስትነሳ ማነም አይችልላተም ወንዶችዬ ይሄነን እምኑ
ድራማ።አይደለም።እውነትነው።።ድራማ።በዚህልክ
አይይ ጀማል የገሬ ልጅ አላህ ትግስቱን ይስጥህ
አወ ትዳር መከባበር ሲኖር ነው የሚምረው ቀልዲም ቢሆን ቀልዱ የእውነት ማንነታችንን ያሳያል
ሡበሀንአላህ አላህቅጥተኛውንምገድ ይምራል ጀማል ትግሠቱን ይውፍቅው🎉
ተመካክረዉ ነዉ
ወድሜ አትሣቅ ከቻልክ ማሥታረቅ ነዉ
አሰላሙአሌኩም መጀመርያ ሱ ለራሱ ሲሰድባት ነበረ ሚስት ሲያመጣባት ተናደደች መናገር ጀማረች
ፕራንክ ካልሆነ ዉነት ሀዋ ተጃጅላለች ኢጭ
በቃ ሴትን በሴት ነዉ በምላስና በዱላ አይቃኑም ጣዉንት ስትመጣባት ትስተካከላለች
ያሀወለ ቁወተል ቢላ አላህ ይጠብቀን ከሴት ምላሰኝ
አኗር ያገሬልጅ ግን እኔላታ አኗር ደሞ ጥያቄልጠይቅህ ከቀጉርህላይ ምችግርአለ የማትገልጠዊ ገልጠህአይቸህአላቅም ???
ወድምእራስህ ላይ የለበስከው በድናችን አይፈቀድም
እረረረረ ይችልጅ ሴትነቻችንን አራከሰችን ሴት ልጅ እደዚህ ለባሎ ውሩሩይ ባል በዚህ አይነት የት ነው እማገኘው ወንድልጅ ክብር ይወዳል ከምንም በላይ ሴት ሀይአ ሲኖራት ነው እባክሽ ሃዋ እናግባበት ወንዶች እዳይሸሹን 😢😢😢😢😢
ዲራማነዉ ወዲም ሀዋ ደሞ ጥሩ ልጂ ነበረች ግን ሲመስለኝ ለፎሎረስ ይመስለኛል 😂😂😂😂😂አባወራዉማ ጀማልነዋ ተዉ ተመካክረዉነዉ
ወላሂ አረብ አገር 13 አመት ኖሩኩኝ ማግባት መውለዲ እፈልጋለሁ በነሱ የተነሳ ትዳር ፈራሁ ምን አይነት ሚስት እሆን
አብሽሪ ወድሜ አንዋር ዱአ አድርግ ወላሂ አዳችጠላ ትዳር እደአባቱ ነው መጀመርያም ሚዲያ የወጣችዳር እያየነው ነው አብሽር እዳትፈራው ዱንያላይ ማን አደትዳር
ሲጀመርወዱነዉደዩሰ ወለምንቢባል ሴትንልጂ ሰትርብላ ቤቶን ልጆቾን መከባከብነዉ እጂለብርብለዉ ሚዲያላይ እያወጡ ክብራቼዉን አጡአዳዲ ወዶቺ አልሀምዱሊላህ እኔባሌ ወቶእሰኪገባ ይናፉቀኛል ሰራሲህዲ ልጄጋርበርላይነዉየምጠብቀዉ አረጨምላቆቺናቼዉሚዲያላይ
እውነት ከሆነ ያሱበሃን አሏህ ድራማ ከሆነ የት ገባ የሙስሊም እህትና ወድም አደብ ብዙ የናንተ አይነት ትዳር ሞልቷል አሁን እናንተ ኖራችሁ ነው የሚባለው ወይስ አኗኗራችሁ እኔ አልሃምዱሊሏህ ባለ ትዳር ነኝ ትዳሪ ከሁሉ በላይ ነው ቤተሰብ ለግደነት ይመጣል እግድነቱ ሲያልቅ ወደ ቤቱ እጂ ባለ ትዳር ቤት ለዛውም ታላቅ ወድም ነውር ነው እህታችን ስነ ስርአት ይኑርሽ ጀማልም ወድምየውም እንድሁ አደብ ውይ ያላገቡትን እኮ ተስፋ ታስቆርጣላችሁ ትዳር ግን በደንብ ለገባው በጠብ ውስጥም ፍቅር አለ እናንተ ልጆች አላችሁ ብትለያዩ እንኳን በልጆቻችሁ ጉዳይ አንድ ናችሁ ሰላም ፋጠሩ
ወይኔ ፈጣሪዬ ሀዋ ተብየዋ ቀረጦ ድስት አፍ ምላሡላይ ቆመች እኮ ውጣ አዎ በገዞ ቤቱ አንቺ ወንድምሽን ልታገቢ ነው ወይኔ ጀማል አሣዘነኝ አላህ ይነአልሽ እብድ😂
ምን ጀማልን ብቻ እናቦልም ቤት ሔደች እንጅ ወየው ግራ መጋባት
ዋአለይኩም ሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ አህለን ወድማችን
ምንአስጠላኝ ትርኪሚርኪ ስልኬነው ጥላቴ አሁንስ
ይሄ ፕራንክ ነው እሚያጃጅላቸው እንዲህ አይነት ቪዲዮ አትስራ እሽ ወንድሜ በጣም ነው ፕራንክ እሚባል መጃጃል እሚያስጠላኝ ከሙስሊም እማይጠበቅ ስነምግባር ነው
ወይሄ በሳቅ እኔ በሳቅ ሆደን አመመኝ ተናገረ እኮተውት በጥፊ እያጮለች ታሳድረው
ድራማው አሪፍነው ያምር ቢሆን ካሜራ አያስፈልግም እይተዋወቅን ወገን
እረቺ ለትዳር ምትበቃሴት ኣደለችም ።ኣጋንት በላይዋላይ ሰፍሮባታል ።የርደተኛወድማችን ።ኣስቃየቺዉ ??እዲከሆነትዳር ቅርቅርይበል ?የትዳር ክብርየላትም ።ጌታታሰድባለች ።።መቼምልቦናይመልስልሽ
ሴትመሆኔንጠላሁመጀመሪያለልጆችሺአባትክብርይኑርሺ
ድራማ የሠሩ ነው በነሡቤት ምን ታካብዳላችሁ ሚድያ ላይ ከወጣ ሠው ምን ይጠበቃል ።ጉድ ያሣትር።
ነገሩ ድራማ ነው ግን የሚያሥተላልፉት ምንድነው ኢላሒ ኧረ ታው ወገን ወላሒ እኔ ልጅ ፈራሑ ምን አይነት ትውልድ ትው ይሔን እያዬ ቀጣዩ ትውልድ ሊሖን የሚችለው ያረብ በእዝነትህ
አይ አረቦችን አላየህም የኔ ሴትዮ ታሮጠዋለች ደግነቱ የመጀመሪያው ሚስቱ ጋር እሮጦ ይሄዳል 😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂አደል
አላህየስቱር
😂😂😂
😂😂😂😂እመዋ እሱስ ሮጦ መግቢያ አለው የለላቸውስ 😢😂😂😂
የኔዋም ድብርብሩ ነው የምታወጣው😂😂😂😂😂 ከዛ በመድበርበሩ ትስቃለች
ወላሂ ሚስቱ በነገረ ፊቷገረጣኮ😂😂😂😂😂ሱበሀንአላህ አላህዋሶሊሁን ሀላሌንወፍቀኛ💦يارب
እረወይኔ ትዳር እድህነዉ በተለይ ባሌን እወድሜፊት ድራማ መሆን አለበት እጂ የዚህ አይነት ትዳር ቢቀርስ አኡዙቢላ ሴት ልጅ ሀያ ከለላት ዉርዴት ነዉ
በሰው ሂወት አፈትፍቱ እነሱ እዬተመካከሩ ድራማ እዬሰሩነው ጥናት ይስጥህ መጄመሪያ ስለራሳችን ሂወት ሳናቅ አትዘናቀጡ ዴህና መሼቀያ አገኛችሁ ምንአገባህ አንተ መጄመሪያ ስለራስህ ሂወትኑር ዬራሶ አሮ የሰው ታማስላለች አተ ሁልግዜ ስለሰው ነው የምትፈተፍተው ተመካክረው ነው የሚሰሩት
በሃዋ አትፍረዱ ልጁ ምሃይም ሰገጤ ነው ጀማል ቀልዱ እራሱ እንጨት እንጨት ይላል ቱ ባል እንድህ ከሆነ ይቅር
የወደፊት ባሌ ይችን አይተህ ሴት እዳያስጠላህ ያረብ 😢
ክክክ፡ሴትበቃኝበስዋእንዳይልነውደ
ወላሂ የአፊያ አይመስለኚም በፊት እደዝህ አልነበረችም አባቷ ከሞተ በዋላ ጭቅላቷ ቀሏል
አያች አባትሲሞት ሞትንታስታውሳለችጁ እደዚህተጦለበችጁ ምንይሉታልመመናጀር በስርአትቢሰሩምኮ ይታያሉ
@ጦይቢወሎኩታበርየመዳምቅመ እረ ከዛዉ የራስሺ አባት ይከርበት የማነች ቅቅናም እሶ አቦቷን ካጣች ጀምራ ልክ አደለችም ነዉ ያልኩት ዝፍጥ ጥፊኚ
ለምን ሌላ አላገባም ሴትየ በጣም ነው የምታስጠላ
መጃጃል ያሥረጃል አለች አያቴ አይ አንተ ሥልኬ ሥንቱን ነው ምታመጣው 😂😂
አተ አፍ ተለለህ እኛስ ምን እንላለን ጀማል ስራው ነው በፊት አያከብራትም ነበር
ሳህ
ወላሂ የኔወድም ባሌን ዙሮ አያየውም በጣምነው እሚፈራው ሢጀመር በትዳር መሀልቀ ቤተሠብምሆነ 3ኛወገን መግባት የለበትም ሢቀጥል ወድምዮው ይውጣ
صحيح والله صح صح كلامه صح اجيب ❤
አባወራዉሀዋናት
❤❤❤👍👍👍👍✅✅✅✅😅😅😅😅😅😅🙏🙏🙏🙏
ይችልጂ ጤነኛአትመሥለኝም ምንጉድነውየምናየውቱ
ፕራንክ ነው አልገባህም የዩቲበሮች ሀረካት
የምር ሴትልጂ ሀያዋ አደቧነው እኳን አደለም እባሏ ላይ ሌላም ቤሆን ሀያእ መኖር አለባት ከቴውም በሜዳላይ ወላሂ ያስጠላል እኔ እራሴ ሴትነኝ ምንም ብበደል ወድልጂ ቀናብሎ መሳደብ ነውርነው
ወንድምዬ ቀላል ያስቃሉ እንዴ ኪኪኪኪ ደፍሮኝ ነዉ ያለቺዉ
እኔ እኮ ብዙ ጊዜ የሀበሻ ወንዶች አያዳምጡኝም እንጂ አረብ ሀገር የለመደች ሴት አታግቡ ቢዬ ምክንያቱም ከብዙ ዜጋ ወንድ ጋር ላይፍ ጨርሰው ነው የሚያገባቸው ሲያጡ ወደ ሀበሻ ወንድ ይመጣሉ በአፍ አይቀር በቂጥ ወሽቀው ወሽቀው ይለቋቸዋል ትዳር ውስጥ ሲገቡ ከባላቸው ያን የለመዱት ነገር ካላደረጋቸው ሁሌም ሰላም አይሰጡም
ዝብል ሰገጤ ሁሉንም ወክለህ አትናገር
ምን አይነት የዘቀጠ ንግግርና አስተሳሰብ ነው حسبي الله ونعم الوكيل
ጀለፍ የረብሀገር ሴትን በማን እድልህ አላገኝ ብለህ ይህናል ጅላፉ
አጀብነውአሁንአተስለአረብሀገረሴትምትታውቃህስረትየለለህ
ልቅ ምን አይነት ከተዘራህ ያልታረምክ አረም ነህ የአረብ ሀገር ሴት ብለህ ሁሉንም በመጥፎ ታነሳለህ ኢትዮ ውስጥ ጋጠወጥ ሴቶች የሉም እንደ
ምን አገባህ
ዋለይኩምሠላም ወራህመቱሏሂ ወባረካትሁ 😂😂ትዳር ዘጋን ዘጋን ኤጭ ተግማሙብን ቤተሰብ የላቸውም የሚመክር አኡዙቢላህ
ልክነህ ወንድሜ መከባበረ ጥሩነው
😂😂😂😂😂😅😅😅😢😢😢😢😮😮😮😮
ወአለይኩምስላምወራህመቱላሂወበርካቱሁ 20017ዓ/ት አገላብጦን አረፈ አባውራው ሚስት ሚሰቲቱ ባል ጎሺ😅😅😅አየ ዶላር የሰራህን🙆 አንተ ደሞ ቀይር እንደኔ 😅😅ሞት ይሻልሀን እንደኔ እምትለውነገር በል አሰተያየት እሚለውን ጨምርበት😃
ድራማ ነው ችግሩም ወድማ አስረየ ካሜራ እያየ ነው ጓዝ ጓዝ የሚለው ሀሀሀ
😂😂😂😂
አላህ ይጠብቀን. የሤት ምላሣም ሠላም ወንድም ለቤትህ አድሥነኝ
😍😍😍😍😍😍😍
😭😭😭☝
ቆይ ግን ድራማነዉ እዉነት አይመስለኝም
አይ ለሚዲያ እያሉ መጃጃል አይገዘብ መጃጃላቸዉ ተጃጅለዉ ሰዉማጃጃል
ربنا يهدينا يا رب سبحان الله استغفر الله العظيم لا اله الا الله واحد بيتي يعني
ወይ ሀዋ አብዳለች ጀማል ጥናቱን ይስጥህ ነዉ እምልህ ለምን ወንድሞን አታባርርም ይህ ሰገጤ አጥፋ ካጠገብህ 😮😮😮
ለመከበር ማክበር ነው መሥፈርቱ ኤጭ ይችን ዩቱብ ብር ሠውን አጨለለው ወገን
አኡዙ ትዳር ቢቀርስ ሚስት ለባሎ ክብር ከለላት ባል ለሚስቱ ክብር ከሌለው ያስጠላል
ያርብ ጠበቀን😢
ከዝህ በላይ ምን ልትል ነው
😢😢😢🤭🤭🤭ወንድምዬ ቀላልያስቃሉ እንዴ ኪኪኪደፍሮኝነዉ 🤗🤗
ዉሸት እኮ ነዉ ዶላር ሽቀላ ሴቱ ጨለለ አላህ የስትር
ጀማል።በፊትመች።ያከብራትነበር።ችልችላ።ነው።ሃዋ።በሳቅነው።የምታሳልፈው።ሢበዛ።ማርምይመራል
ደራማመሆኑንእናውቃለን😂
Jimail aneta yazashe yepilpainow game ailbeh
❤❤❤
ወላሂ አላሁመነጀና እንደዚች አይነት ሚስት ጋርመኖሩ ጥናቱንይስጥው
ዉይውይ ጉድ አኡዙቢላ ሀዋ
Ate alah aferam nejera atababsha esa yeteJadaya lga nat le ewnet nura 😮😮😮
🎉🎉🎉🎉
አይቶ መጨረስ እራሱ ይከብዳል
በሀራም የሚገኝ ገንዘብ ባል ዝቅ ያለበትአይበረክት
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤
ለሌሎች ሀይለኛ ሊኮን ይችላል ግን ለባል አኡዙቢላህ
ድራማ ይሆናል ግን ምላሣም ናት አኡዙቢላህ😢😢😢😢
ሱበሀንክ😢😢😢😢😢
😥😥😥😥☝️
👍
😂😂😂😂የሰዝንል ሴት ምሁኒ ነው ያስጥላኚ
አትሳቅ ታላገባህ እሚያጋጥምህንአታቅም መጥፎሴትያገባ የወድነትሞገሱንያጣል ለልጆቹብሎ ነውጅ እደባለፈው ውሻየጋጠውስጋያስመስላታል
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አይ ጀማል ሁሤን መጨረሻህ ይሄ ወሆ አበባ ሢያረረጂ የዝብ መጫወቻ ይሆናል አሉ የዛቺ የፕሊጲን አባ ነው 😂😂😂😂😂
አሰላመ ም አለይኩም
Abet wirdet a'uzubillah 🙈🙈
የምር እረፍ እነሱን ለማለያየት ነዉየምታሽቃብጡት
እሷው ካለከበረችው ምን ትደረግ ታስጠላለች ድራማም ቢሆን
አላልሺም እነሱ ሲጀመር ትዳራቸውን በዚልክ ሚድያ ላይ አውተው እየተጃጃሉ ክብርአሳጥተውት እኛምን እናርጋቸው ራስሺን ምታስከብሪው እራስሺነሺ

ወላሂ ሚስቱ በነገረ ፊቷ
ገረጣኮ😂😂😂😂😂
ሱበሀንአላህ አላህዋ
ሶሊሁን ሀላሌንወፍቀኛ
💦يارب