"ላገባ ነበረ" ስቅስቅ ብሎ ያለቀሰው አብዲ ወሎ እውነተኛ ታሪኩን ተናገረ | ቪዲዮውን ሳትመለከቱ ስደት እንዳታስቡ | ሳኡዲ አረቢያ | Ethiopia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 136

  • @abdiwollotube
    @abdiwollotube 7 годин тому +106

    አቡኪ ስለጋበዝገኝ እና የስደት ታርኬን ስላካፈልኩኝ ደስ ብሎኛል የስደት ታርኩን ትማሩበታላችሁ ተከታተሉት አመሰግናለሁ

    • @መድናእድረሥ
      @መድናእድረሥ 7 годин тому +2

      ሥራክቡረነዉ ወድሜ የሚያሣፍረዉ ሥረቆትነዉ አብሽረ በኮፊደሥህ መናገረህ እራሡ ማሽአላ

    • @medinaahmed9861
      @medinaahmed9861 7 годин тому +2

      ደረሴ እኳን ደህና መጣህልን ወንድምየ

    • @aishasaeed3790
      @aishasaeed3790 7 годин тому +1

      @@abdiwollotube አቡዲየ ያገሬልጅ እኳን ዴህናመጣህ ያሠብክበት አላህ ያድርስህ ትልቅ ዴረጃ እዴምዴርስ ተስፋአለኝ

    • @alai2771
      @alai2771 6 годин тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢

    • @FugfFuyy
      @FugfFuyy 6 годин тому

      @@abdiwollotube ያስሀል የስደት ወድማችን

  • @yarab4997
    @yarab4997 6 годин тому +14

    አብድ ክብርና ምስጋና ይገባዋል የአረብ አገሮችን ቅመሞች ብሎ የሰየመ ጀግና ነው

  • @aishasaeed3790
    @aishasaeed3790 8 годин тому +87

    አብዲን በሰይፉ ይቅረብ የምትሉ እዴኔ በላይክ👍አሳዉቁኝ

  • @KuWait-vc4qj
    @KuWait-vc4qj 5 годин тому +16

    ይሄልጅ በጣም ጠካራ ነዉ ጀበል ለጀበል ሲሄድ ሸሽቶ ያልፋል ይልነበር😢

  • @heuyye5507
    @heuyye5507 3 години тому +2

    አንተን አይቸ ነው የመጣሁት ደረሴ❤❤

  • @MaryemSeid3040
    @MaryemSeid3040 2 години тому

    አብዲ ስለታጋበዘ በጣም ማነው ደስ ያለው በላይክ🎉🎉

  • @FafiEbrahimOmuAmirTube-tp4gy
    @FafiEbrahimOmuAmirTube-tp4gy 8 годин тому +13

    አብዲ ወንድማችን ኑርልን እንወድሀለን

  • @SeadaAhmed-b3l
    @SeadaAhmed-b3l 7 годин тому +14

    ቢቀልድም ቁምነገረኛ የሆነ ልጂ ነው አላህ ይጨምርለት❤❤❤❤

  • @z-qh7dt
    @z-qh7dt 3 години тому +2

    ኡፍ የስደት ስቃዩ😢😢 😢😢
    የብዲያችን አላህ ያልታሰበ ርዝቅ ይስጥህ

  • @Sadiya-kv5bp
    @Sadiya-kv5bp 3 години тому +1

    አሪፍ ፕሮግራም ነው የስደተኞች ታሪክ ያካተተ ነው በዚሁ ይቀጥላል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @FugfFuyy
    @FugfFuyy 7 годин тому +7

    አብዱ ደረሳው አላህ ይጠብቅህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉ያልታሰበ እርዚቅ ይስጥህ ይስጠን

  • @AmMuhamed-qx6yd
    @AmMuhamed-qx6yd 2 години тому

    አብድ ወሎዬው ወድሜ የሥደትን አሥከፊነቱን የሚያቀው የደረሠበት ብቻነው በተለይ በብዛት ወሎዬወችነን ሥደተኞች አላህ ይገላግለን ሥደትን 😢😢😢

  • @Rተስፈኛዋ
    @Rተስፈኛዋ 4 години тому +3

    ደሴ❤❤❤❤ሸጋዋአብሽር 😢😢😢😢😢የኛነገርታሪኩብዙነዉ ብቻአልሀምዱሊላህ

  • @የህዝብሚድያደራሺለወገኔ

    አብዲእየ አላህ ያማረ ትዳር ይወፍቅህ ወንድሜ ብዙ ለፍተሃል ወንድምየ😢😢

  • @ዜድ-ዸ7ሐ
    @ዜድ-ዸ7ሐ 4 години тому +2

    ማሻአላህ አብዲ ሀሪፍቆይታነው የቀሪቃው እና የውሻው ትዝታ

  • @susubintmussa7017
    @susubintmussa7017 5 годин тому +6

    ደረሳው ሰይፉ ጋር ይቅረብ ድምፃችን ይሰማ✊

  • @jamelayesuf6479
    @jamelayesuf6479 7 годин тому +16

    አብዲ ደረሳውን የምትወድት በላይክ አሳይዬኝ🎉❤❤❤🎉🎉

  • @SdagCsfsjd-x5f
    @SdagCsfsjd-x5f 3 години тому

    ደረሴ የኛ ጀግና ወድም አላህ ይጠብቅህ

  • @አሚነኝተስፈኛዋ
    @አሚነኝተስፈኛዋ 4 години тому +1

    አላህስደትን በቃይበለን😢😢

  • @ዜዴነኝያሃይቋቀበጥ
    @ዜዴነኝያሃይቋቀበጥ 4 години тому +2

    አብድ ወድማችን በርታ❤❤❤❤❤❤

  • @FOZiyAsafa
    @FOZiyAsafa 4 години тому +1

    አብዴየ የበረሀው ጀግና ሰይፉ ኤቤየስ ላይ ይቅረብልን

  • @toybaali4416
    @toybaali4416 6 годин тому +2

    ስደትበኛይብቃ።

  • @nejubintassefa
    @nejubintassefa 4 години тому +1

    አብዱየየኔ ወድም አላህ ይጠብቅህ

  • @መዲናሠይዲአልብኮዊ
    @መዲናሠይዲአልብኮዊ 6 годин тому +2

    አብዲየ ወንዲሜ ማሻአላህ አላህ ያጠብቅህ❤❤

  • @zeynebalewi636
    @zeynebalewi636 5 годин тому +1

    አብዲ ደረሳው እንኳን ደህና መጣህ የበረሀ ጓዴ ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @አላህወኪል-ፀ2ወ
    @አላህወኪል-ፀ2ወ 8 годин тому +6

    አብዲ ወሳኝ ሰው✌

  • @aumnejat23gemlcom99
    @aumnejat23gemlcom99 4 години тому +3

    አብድ በሰይፉ ይቅረብልን

  • @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ
    @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ 4 години тому +1

    እብድዬ❤❤

  • @Kunfeyekun4807
    @Kunfeyekun4807 4 години тому +1

    አብዲ አላህ ይጠብቅህ

  • @Ksa-d5p
    @Ksa-d5p 3 години тому

    አሁንም ታው አትምጡ ስንላቸው የድሎት ይመስላቸዋል ወላሂ ያስጠላል

  • @MunaShamil-c8y
    @MunaShamil-c8y 6 годин тому +2

    ትክክል ነክ አናቃንም

  • @kmoijahan6687
    @kmoijahan6687 4 години тому +1

    የኔወድም አልፎል

  • @hayaatedrs402
    @hayaatedrs402 Годину тому

    ማሻአላህ አብዲ

  • @HayatHayat-t8z
    @HayatHayat-t8z 4 години тому

    አብድ ማኛ❤❤🎉

  • @MeremMamo
    @MeremMamo 4 години тому +1

    ماشآء الله

  • @Hawa-gc2pl
    @Hawa-gc2pl 7 годин тому +4

    ወላሂን ወሻ ሲል የሆነ ግዜ አስታወሠኝ አድደረሳ መጣና እቤታችን ከዛ ውሻችን በጣም ሀይለኛ ነበር እግቢ አያስገባም ነበር ወላሂ ከዛ ጧትላይ መቶ አትግባ ውሻ አለ እያለው ወድሜ ገዛ ውሸቱን መሠለው ከዛ ልግ እግቢ ሲገባ ላጥ አረገው ከዛ ቃሪአ ያለውን ስደ አስፈሠሠው ከዛ እግሩንም በላ ሱበሀን አላህ ይገርመኛል ወላሂ😢😢😢😢😢

  • @samerabh2561
    @samerabh2561 5 годин тому +1

    የኔጀግና ጠካራነክ❤😢🎉

  • @ramzia3457
    @ramzia3457 6 годин тому +2

    ሱብ0ሀነላህ

  • @tayebasayed5432
    @tayebasayed5432 5 годин тому +1

    ❤❤❤❤😢😢😢🎉🎉እፍፍፍፍፍ

  • @sojoo-zw2nb
    @sojoo-zw2nb 4 години тому +1

    አብዱዬምርጥሰዉጠክራሰዉ

  • @EthiopiaHagere-d9q
    @EthiopiaHagere-d9q 4 години тому +2

    የኛውዲ ወዲም ሳሳዝን ወላሒ ሚስኪን ሲታይራሱ ያሳዝናል😢

  • @mahlaalmansoori9264
    @mahlaalmansoori9264 7 годин тому +2

    አልሀምዱሊላህብቻእደኛሀበሻጨካኝ

  • @Maryam-x6w7e
    @Maryam-x6w7e 5 годин тому +1

    አብዲ 👍👍👍

  • @ethio125
    @ethio125 5 годин тому +1

    አብዲ የኔ ቅመም

  • @ሉሉየጃማዋ
    @ሉሉየጃማዋ 5 годин тому +1

    አብድየ❤❤❤❤🎉

  • @ዜዲነኝተስፈኛዋ
    @ዜዲነኝተስፈኛዋ 6 годин тому +1

    አብዲየ ወድማችን🎉🎉🎉

  • @umuhayat1831
    @umuhayat1831 8 годин тому +3

    አዎ waly አውነት ነው ማንም ምያዝልን የለም ካላህ ባስታቃር 😭

  • @habibaa3292
    @habibaa3292 6 годин тому +2

    አህለንወሳህለን አብዱየ የስደትወድማችን የኛጀግና

  • @medinaahmed9861
    @medinaahmed9861 7 годин тому +2

    ደረሴአህለን ወንድምየ

  • @AliAhmed-n2c
    @AliAhmed-n2c 7 годин тому +2

    አብዲ ወንድሜ የስደት ሀያት አልፎ ሲወራ ቀላል ይመስላል ያለፈበት ሠዉ ነዉ የሚገባዉ አሏህየ የረፍት እጀራ ይስጥህ አቤት ለበይክ ከምትልህ ሳዱላጋር

  • @hawawoloyewa
    @hawawoloyewa 7 годин тому +2

    ዋሊኩምሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ አህለን አቡኪ & አብዲ እውትህን ነው ስዴት እንደዋዛ አልሀምዱሊላህ አለኩሊሀል

  • @የወሎዋቀበጥ
    @የወሎዋቀበጥ 57 хвилин тому

    አብደላሕአተንአይቸመጣሑ❤

  • @ZaharaIbrahim-y4l
    @ZaharaIbrahim-y4l 3 години тому

    Yenatik du'aayinew abdiye

  • @jamelayesuf6479
    @jamelayesuf6479 7 годин тому +5

    አብዲ ሳድላዋ የታለች እኛ የመዳብ ቅመሞች እንወድሀለን ምርጥ ስም ስላወጣህልን

    • @yarab4997
      @yarab4997 5 годин тому

      @@jamelayesuf6479 እንዴ የአረብ አገር ገረዳች እየተባልሽ ስትሰደቢ የመዳም ቅመሞች ብሎ ሰይሞ ሁሉም እሱ ባወጣው የመዳም ቅመሞች ይላሉ

  • @lubabaomar5013
    @lubabaomar5013 Годину тому

    ሰይፍ ላይ መቅረብ አለበት የምትሉ

  • @HayuEmureyanamharawit
    @HayuEmureyanamharawit 8 годин тому +1

    አብድየ የኔ ምርጥ ወንድም❤❤👌✌

  • @KKk-zo9mx
    @KKk-zo9mx 7 годин тому +2

    የኔ ወንድም አብዲየ በአንተነዉ የመዳም ቅመሞች ስምየወጣልን🎉🎉

  • @abcabc7430
    @abcabc7430 Годину тому

    ደረሳው ለኬ ሸፍምነበሩ 😅 እግዳ የሳኡድ ወዶች ለምግብስራ አይታሙም አደኛናቸው ወላሄ የኔባል ሁሉንም ይችላል ደሞ ሲጥም የኔአደኛ ሁሉንያደለው እጀራው አዳድ ሴቶችን ያስንቃል 😅😅 እኔን አያካትም

  • @fatimah9610
    @fatimah9610 4 години тому

    Walaykem selam waerhmtlhe waberkthe enelehi wena elehi rigion hasbyllhe wanemle wakele batame yasezenle 😢😢😢😢

  • @senabsenab5997
    @senabsenab5997 6 годин тому

    ማሻአላህ👍👍👍

  • @MariyamHussain
    @MariyamHussain 4 години тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉👌👍💪🌹

  • @و6ض
    @و6ض 8 годин тому +2

    አብዲ ደረሳው የሳቃችን ምንጭ አይዞህ አታልቅስ ሰው ከላይ ሲታይ ደስተኛ ይመስላል ሁሉም የራሱ ሀዘን አለው

  • @aishasaeed3790
    @aishasaeed3790 8 годин тому +1

    አብዲየ ያሬልጅ 😍

  • @yutube-u4r
    @yutube-u4r 8 годин тому +1

    ጀግናው ወድማችን አብዲ

  • @Ksa-d5p
    @Ksa-d5p 3 години тому

    አብዲየ አብተ ነክ ያወጣክልን

  • @አሚነኝተስፈኛዋ
    @አሚነኝተስፈኛዋ 6 годин тому

    አላህይጠብቅህ

  • @ስአዳይማምሙሀመድወሎየዋ

    የኛ ሀበሻ ጨካኝነው😢😢😢

  • @ሪሀናወሎየዋባቦ
    @ሪሀናወሎየዋባቦ 6 годин тому

    አብደንአይቸመጠሁ❤❤

  • @HalimaYemame
    @HalimaYemame 7 годин тому +2

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @NaimaMohammed-s3c
    @NaimaMohammed-s3c 6 годин тому +1

    አብዱ በርታአብሽር

  • @AminaNuryeTube
    @AminaNuryeTube 6 годин тому

    ወድማችን አብዱ አስተዎይ ቁምነገርኛነው አላህ የተመኝውን ይስጠው ይቱቡንም ገብታችሁ አሳድጉት እንተጋገዝ ወገኖቸ

  • @yeznMamuye
    @yeznMamuye 7 годин тому +2

    ደረሳዉ ሙስጠፋ ይቱብ እንዲሰራ አንጠዉ ጥፍት አለ😔

  • @yeznMamuye
    @yeznMamuye 7 годин тому +1

    የስደት ሲቃይ ተወርቶ አያልቅም ።

  • @فاطمهمحمد-غ8ص
    @فاطمهمحمد-غ8ص 7 годин тому +1

    አብዲ ✅✅✅✅

  • @medinaevryalley2246
    @medinaevryalley2246 4 години тому

    አብዱየትአገርንህ

  • @toybaali4416
    @toybaali4416 6 годин тому

    በረታአብዳ፣የበሀረንስቃይበጣምአውራልን?የበሀረመገድእፍፍፍፍፍፍፍፍ፣ይብቃ።ስደትእፍ።

  • @Fatuma-k6e
    @Fatuma-k6e 6 годин тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ashakal4696
    @ashakal4696 5 годин тому

    Mashallah Mashallah aapki Tarah sava Helen will I not

  • @emumuazየወግድዋ
    @emumuazየወግድዋ 6 годин тому

    የኔወድምአብድሻሻሻሻሻሻሻ

  • @Rahmaወሎዬዋ
    @Rahmaወሎዬዋ 4 години тому

    አብዱን በኢቢኤስ ይቅረብ የምትሉ

  • @fafi-3rd
    @fafi-3rd 7 годин тому +6

    አብዲ የሚባል ስም በሸሪዓችን አይፈቀድም አብዱ ወይም አብደላ ነውየሚፈቀደው ።

    • @بنتمحمد-ش5ل
      @بنتمحمد-ش5ل 6 годин тому

      እዴት አይፈቀድም እደማቀማጠልኮ ነው ምሳሌ ሀያት እሚለውን ሀዩ እደምንለው እስኪ እደማይፈቀድ ማስረጃ ካለ ዱቅ እኔም ወድሜን እደዛ እያልኩ ስለምጠራው እማይፈቀድ ተሆነ እተዋለሁ በማስረጃ

    • @kairyah
      @kairyah 4 години тому +1

      አብድሏህ ነው መባል ያለበት

    • @الحمدلله-ه1ج2ي
      @الحمدلله-ه1ج2ي 4 години тому

      عبدي ማለት ባሪየ ማለትነውእኛ ደግሞ የአሏህ ባሪያዎች ነን ስለዚህ አብዱሏህ ሲሆን የአሏህ ባሪያ ብለን እየጠራነው ነው ማለትነው
      عبدي ይህትክክል አደለም
      عبد الله
      عبد الرحمن በዚህ መልኩ መጥራት ያለብን

    • @ፋጡማርክ
      @ፋጡማርክ 4 години тому

      ሠህ አይፈቀድም

    • @NESIRAMuhemmed
      @NESIRAMuhemmed 3 години тому

      ሀዩ አይፈቀድም ምክንያቱም አላህብቻነው ሀዩ ሀይማለት የማይሞትማለትነው ​@@بنتمحمد-ش5ل

  • @SssAaa-c9b
    @SssAaa-c9b 5 годин тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SadaaNguseee
    @SadaaNguseee 5 годин тому

    😢

  • @semutimohamed8744
    @semutimohamed8744 5 годин тому

    💔🥺

  • @MLove-h9b
    @MLove-h9b 6 годин тому

    ❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @mekaali1374
    @mekaali1374 5 годин тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MuliNursedas
    @MuliNursedas 7 годин тому

    😢😢😢😢😢😢

  • @ashakal4696
    @ashakal4696 5 годин тому

    Assalamu Alaikum Wa Rahmatullah wa barakatuhindi

  • @MohammedejiguMame
    @MohammedejiguMame 8 годин тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hhhvghvhhhhg9971
    @hhhvghvhhhhg9971 6 годин тому

    💞💞💞❤❤😭😭😭😭📖📖📖📖😥💔💔💔💔🇸🇦🇪🇹🇪🇹🤲🤲🤲🤲

  • @alainfef176
    @alainfef176 6 годин тому

    😢😢😢አብዲን. ሰይፍጋር ወይም. የቡና. ስአት. መቅዲጋር. ይቅረብልን

  • @NeimaOumer-p3h
    @NeimaOumer-p3h 4 години тому

    አብዲ ወሎ የማ ዳም ቅመሞቺን ያንተን ያክል ያከበረ የለም

  • @Hawamohammed-b8u
    @Hawamohammed-b8u 5 годин тому

    እንቢያዉ በሰይፉ ይቅረብ

  • @fatemafatema8496
    @fatemafatema8496 5 годин тому

    ❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍🌹

  • @Asasas-s4w
    @Asasas-s4w 5 годин тому

    አብዲ ሰዉ አይሰማም አትጡ ሲባሉ

  • @አበሮስYouTube
    @አበሮስYouTube 8 годин тому

    ❤❤❤😢🎉

  • @alhamdulih-h2l
    @alhamdulih-h2l 8 годин тому +1

    ❤❤❤😅

  • @ስአዳይማምሙሀመድወሎየዋ

    አንተን እኮንምአተረፈህወንድሜ

  • @ቡራቅ-ረ5ጠ
    @ቡራቅ-ረ5ጠ 8 годин тому +1

    አብዲ ሳዲላዉ

  • @MeremMamo
    @MeremMamo 4 години тому

    هههههههههه