🛑ጉድ ሆንኩኝ ማስፈራርያ ደረሰብኝ አንላቀቅም በዋዛ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 202

  • @AnuarMohamed-io12ky
    @AnuarMohamed-io12ky  6 днів тому +28

    በላይክ ጀምሩ ይድረስ ላስፈራሩኝ ሰብስክራይብም አትርሱ🎉🎉🎉

    • @ZaharaMuhammad-wg6mh
      @ZaharaMuhammad-wg6mh 6 днів тому

      😂😂😂አተምአሽሙርጀመርክእደነትናጉድነውዘድሮወንድአደለህምበውስጥአጨረስምሆ ይክአድስአመትበቃበድብቅሰውማማትሆነስራችሁ

    • @GoogleId-i2l
      @GoogleId-i2l 6 днів тому

      ለቤትህአድስነኝ

    • @foziabbbb
      @foziabbbb 6 днів тому

      እኔምለዉ ሠዉ ማማት ሀላል ሆነዴ ያጀመአ እነሡሥ እሽ ይጃጃሉ ያተኮ ዘመናዊ ሀሜት ሆነ ዩትዪበሮች ሁላችሁም ለብር ነዉ የምትሮጡት ፈጣሪዉን የሚፈራ ጠፍቷል አላህ ይመልሰን

    • @ZaharaMuhammad-wg6mh
      @ZaharaMuhammad-wg6mh 6 днів тому

      @@foziabbbb ክክክክይገርማሎ

    • @hawa-mo3ha4me9d
      @hawa-mo3ha4me9d 6 днів тому

      ለምን በግልፅ ሞኞች አሉ አትልም የምን የዋህ ሞኝነት እንጂ ሲያናዱኝ😬

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 5 днів тому +3

    አሚንንን ያረብ ወንድም❤❤❤

  • @EmuaymenAymen-ix9ql
    @EmuaymenAymen-ix9ql 6 днів тому +4

    አለን ከጎንህ እኛ የመዳም ቅመሞች እዳትፈራ አብረንህ እንዋጋለን ያበናት የላህ

  • @الحمدالله-ش6غ3ض
    @الحمدالله-ش6غ3ض 6 днів тому +8

    የእኛ የወሎ ገረፈፎች የቡታጅራል ወጠጤ እያሳደጉ ነው አረ ኑ የራሳችሁን ወንድሞች እናሳድጋቸው ችግር እንኳን ቢገጥመን ድምፅ ይሆኑናል አትጃጃሉ😢

    • @nefisasemane
      @nefisasemane 6 днів тому +1

      እኔ ግን ቡታጀራ ነኝ ግን አልከታተላቸውም ጥጋበኞቹ በተለይ ሁለት ባልና ሚሥት ነን የሚሉ አሥመሣዮች በጭራሽ አላያቸውም መልካም ነገር በሚሠሩት ግን ሀገር ወገን አልለይም

    • @yarab4997
      @yarab4997 6 днів тому

      ወላሂ በትክክል የታሉ የመዳም በጉች ጋላንና የወራጌ ዘረኞችን እያሳደጉ ለራሳቸው የማይሆኑ

    • @yarab4997
      @yarab4997 6 днів тому

      ​@@nefisasemane መሆንም ያለበት እንደዚህ ነው ቀጥይበት

  • @Sofia-p3z2o
    @Sofia-p3z2o 6 днів тому +4

    ትክክል😢😢😢😢😢

  • @الحمدالله-ش6غ3ض
    @الحمدالله-ش6غ3ض 6 днів тому +3

    አሚን ወንድሜዋ አንተንም አላህ ይጠብቅህ😢

  • @EmaratShj
    @EmaratShj 6 днів тому +3

    አሚን አሚን አሚን ብዙ ሀሳብ አለኝ አኗር ወንድማችን

  • @Asiyayesuf
    @Asiyayesuf 6 днів тому +3

    አሚንንንያረብ
    ጀዛክ አላህኸይር

  • @HaykelMuhamed-c7f
    @HaykelMuhamed-c7f 6 днів тому +6

    😂ወደሺ ከተደፋሺ ቢረግጡሺ አይክፋሺ አለ 😂 ራሳቸው ገመናቸውን ያወጡና አትናገሩን አትስደቡን ሚሉት ነገርስ መጃጃል ሲጀመር ዩቲብ ላይ ሁሉም ድራማነው ሚሰሩት አትሞኙ😂

  • @RabiaOumer-i7i
    @RabiaOumer-i7i 6 днів тому +3

    አይሶሻልሚዳ እንኳንም ልቤንያልሰረቅከዉ አላህዋጠብቀኝ ደብቀኝ ሰትረኝ ያረብ

  • @meryem...334
    @meryem...334 6 днів тому +2

    ነቄ ነህ እያንጋጠጠ ካሜራ ሲያይ እኔም ታዝቤ ነበር ። እየሸቀሉ ነው እውነት የሚመስላችሁ ተመልካቾች ግን የጤናችሁ ጉዳይ አጠራጣሪ ነው

  • @foziyalove3984
    @foziyalove3984 6 днів тому +3

    አሚንንን ያረብ❤❤❤❤

  • @EthiopiaHagere-d9q
    @EthiopiaHagere-d9q 6 днів тому +3

    በርታ ስደተኛው ወዲማችን🎉🎉🎉

  • @حليمهحليمه-ض6ن
    @حليمهحليمه-ض6ن 6 днів тому +2

    ትክክል ወንድሜ

  • @LailaMariti
    @LailaMariti 6 днів тому +3

    አሚን ያረብ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @DdDd-kc2dx
    @DdDd-kc2dx 6 днів тому +2

    አሚን እድሜ አተንምአሏህይጠብቀን❤❤🎉🎉🎉

  • @AbduFafs
    @AbduFafs 6 днів тому +3

    አሚንለሁለቺን

  • @shawitnuru1116
    @shawitnuru1116 6 днів тому +1

    ዋአለይኩምሠላም.ወረሕመቱላህ.ወበረካቱ.አላሑመ.አሚን.ጀዛከሌህኸይር.ወንድሜ.ባረከላሁፊክ

  • @hawamohammed4122
    @hawamohammed4122 6 днів тому +1

    አሚን ወንድማችን አላህ መልካሞች ያድርገን

  • @መክያወሎየዋቤተአማራ

    አሚን አተንም አላህይጠበቅህ

  • @HuzeyifahJemal
    @HuzeyifahJemal 5 днів тому

    አሰላሙዓለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ወንድሜ በአላህ እንትና እንትና ሳይሆን ይህን አንደበት ይህን ፊት ማሻ አላህ ዓሌክ ግን ሀዲስ ዳዕዋ እ አቅርብ እንማማር በማንም መጃጃል እና ውሼት ውድ ግዜያችንን አናጥፋ እሽ እነሱ በቤታቸው እንደሆኑ ይሁኑ አንተ ተዋቸው እምንማርበትን እንማር አሁን ይሄ ምን እንማርበት

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 5 днів тому +1

    አሰላሙ አለይኩም ወንድም አብሸር ኢንሻ አላህ በርታ❤❤🎉🎉

  • @ZinaZinn-g7q
    @ZinaZinn-g7q 6 днів тому +2

    ትክክል ወዲሜ😍😍😍

  • @hayat-w7k
    @hayat-w7k 6 днів тому +1

    اسلام عليكم ورحمة الله وبركاتة አይዛሸ ወንድም 🎉🎉

  • @tameriaahmed7395
    @tameriaahmed7395 6 днів тому +1

    አላህያሳድግህ እድግበል ሁልግዜምዉነት ተናጋሪ በመሆን ያቆይህዉላሂ እኔዉነትመስሎኝ ነበር

  • @KibretHayyauu-h9k
    @KibretHayyauu-h9k 6 днів тому +1

    ሰውን አክብር እንጂ አትፍራ የሚፈራ አንድ ጌታ አላህ ሱብሀነወታአላ ብቻና ብቻ ።

  • @ቦረናነዉቤቱ
    @ቦረናነዉቤቱ 6 днів тому +1

    አኑ በጣም ነዉ የማደንቅህ ማንንም እንዳሰማ ዝም ብለህ ስራህን ስራ፡፡

  • @IghhhHohj
    @IghhhHohj 6 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሚን ወንድማችን ውዶችየ እዴኔ በሥደት እያላች 😢ወቶቀመቅረት አላህ ይጠብቀን አሚን በሉ ውዶችየ😢

    • @zanazana3211
      @zanazana3211 6 днів тому

      አላሁመአሚን ያረብ

  • @RrRr-u3f
    @RrRr-u3f 5 днів тому

    አሜን አሜን አሜን

  • @samiramohamed7225
    @samiramohamed7225 6 днів тому +3

    አላማው ድራማ ነው ነገሩ ግን ማሥተንተን ያለብኖ መልእክቱን ነው ትውልድ የማጥፋት ዘመቻ ነው አኡዙቢላህ

  • @RahmahSaeed-v7z
    @RahmahSaeed-v7z 5 днів тому

    አላህየ ይጠብቅህ ቅን አስተሳሰብ አለህ ወዱም አንዋር

  • @gjgfg1247
    @gjgfg1247 6 днів тому +1

    እሚን😊😊😊😊

  • @mekyaseid-5747
    @mekyaseid-5747 6 днів тому

    አሚንንንንን ወድም❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hekimahekima5572
    @hekimahekima5572 6 днів тому +1

    Amin amin amin 🤲🤲🤲🤲🤲wedme 🤲🤲Ya Allah 😥😥

  • @zedahmed9371
    @zedahmed9371 6 днів тому +1

    ዋለይኩምሠላም ወራህመቱሏሂ ወባረካትሁ አሚንን

  • @እሙሂክማ-ዠ4ለ
    @እሙሂክማ-ዠ4ለ 6 днів тому +1

    ምንማለትነው ምን አረክ መበላቀጡን በተውትጅ😂😂ሥራ እነሡሥ ይለጥፉ የለዴ ጄማል እራሡ

  • @ሰርካለምፍቅሩ
    @ሰርካለምፍቅሩ 6 днів тому

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤

  • @samirajuhar6442
    @samirajuhar6442 6 днів тому +1

    ጎበዝ አንተ ብቻ ነክ የገባክ ሁሉም ውሸት እንደሚሠሩ

  • @Fነኝ-n8f
    @Fነኝ-n8f 6 днів тому +1

    አሚን ያረብ

  • @SaddHadf
    @SaddHadf 6 днів тому +1

    ሲያወራስ ቢሆን አቦ እያለ የሚያሳየው ሀረካት ግልፅ ነው እኮ
    እኛ የገጠር ልጆች እኮ ወንድሞቻችን ዱላ ሲማዘዙ እሳት ነው የሚሆኑት እንኳን አቦ እያለ ሊለፋደድ ቀርቶ ሀሀሀ

  • @shawitnuru1116
    @shawitnuru1116 6 днів тому +1

    አዎ.ማንንም.እንዳትፈራ.አላህ.በቂህ.ነዉ

  • @Samira22Samira22-ul8fs
    @Samira22Samira22-ul8fs 6 днів тому +1

    አሚንንን ወድም

  • @ሰብሪናአሚን
    @ሰብሪናአሚን 6 днів тому +1

    እኔማ ጥሎብኝ የእዉነት ሲከፉም አላምናቸዉም ደሞ አላያቸዉም እንኩዋን ላምናቸዉ ላዝን ይቅርና 😂

  • @Fecr-q4l
    @Fecr-q4l 6 днів тому

    እሺ❤❤❤❤

  • @Sነኝወለዬዋ
    @Sነኝወለዬዋ 6 днів тому +1

    አሚን ወድም አለም

  • @aminaamina-sh7de
    @aminaamina-sh7de 6 днів тому

    አሰላሙ አለኩም ወራህመቱላ ወበረካቱ እንዴት ነህ ወንድሜ ጠፋህ አትጥፋ እንዘያየር 🎉🎉

  • @AminaYasin-x1e
    @AminaYasin-x1e 6 днів тому

    እውነት ለመናገር ስለ ጀማል ክፉ ነገር አልተናገርክም ወድም ለራሱ ክብሩን እድጠብቅ ነው የተናገርከው ቢማርበት ጥሩ ነው

  • @HayatYessuf-e2p
    @HayatYessuf-e2p 6 днів тому +1

    አሚንንንን ያርብ

  • @HabibaHashim-m1z
    @HabibaHashim-m1z 6 днів тому

    Wolahi unakinaw bire bila kibirwan axachi isum iswam

  • @mahlaalmansoori9264
    @mahlaalmansoori9264 6 днів тому

    አሚንአሚንበስደትያለዉንአላህይጠብቀን

  • @lubabaYimer-i5p
    @lubabaYimer-i5p 6 днів тому +1

    አሚን ያረብ 🎉🎉

  • @FatumaAbdo-k4j
    @FatumaAbdo-k4j 6 днів тому

    አሚን ያረብ😢

  • @user-pk5xz1wo7g
    @user-pk5xz1wo7g 6 днів тому

    አሚንን😍😍😍

  • @zanazana3211
    @zanazana3211 6 днів тому +1

    አሚንያረብ ከሰው ሀገርያውጣን

  • @MalukMelissa
    @MalukMelissa 6 днів тому

    ድራማ መሆኑ በደብ ገብቶናል ግን ሀዋ በጣም ወረደች ጀማልን የምትሳደበው ስድብ ነው ያስጠላን 😂😂😂😂😂😂

  • @ReEt-d3h
    @ReEt-d3h 5 днів тому

    ማሻአሏህአሚንንንንያረብ🎉🎉

  • @modinaibrahim685
    @modinaibrahim685 6 днів тому +1

    አው ወሸታቸው ነው የኢትጵያ ይቶበሮች ዶላር አሰከራቸው መሰለኛ እኔ ሁሌም ነው የምለው ወሸታቸው እወቁ የመዳም ቅመሞች ንቁ🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉

  • @FatimaHasan-cz4ki
    @FatimaHasan-cz4ki 6 днів тому +1

    አሜንንንንንወዲም

  • @Fecr-q4l
    @Fecr-q4l 6 днів тому

    አሜን አሜን አሜን በርታ ❤❤😂😂በትክክክል

  • @LObaba-i9v
    @LObaba-i9v 6 днів тому +1

    👍አሚንወድማቸን

  • @HadeenKaleen
    @HadeenKaleen 6 днів тому +1

    ሢጀመር ሚዲያላይ የወጡትኮ ገበናቸውን ይዘው አስታያት ፈልገው ነው

  • @አቡአማር-ቘ5ዐ
    @አቡአማር-ቘ5ዐ 6 днів тому

    አኑ ታዉቃለክ በጣም ነዉ የምወድህ አብሺር እና የመዳም ቆመሞኝ እናበረታታሀለን እንካን ያገራችንን ልጅ በጣም እወድሀለሁኝ፡፡፡

  • @jsolckncncbjskdlfkf-xh4jg
    @jsolckncncbjskdlfkf-xh4jg 6 днів тому

    አሏሁመ አሚን

  • @mawaysh
    @mawaysh 6 днів тому +1

    💚💛❤❤❤❤💪በርታ

  • @SamsungSamsung-su8zd
    @SamsungSamsung-su8zd 5 днів тому

    Masha allah yene fano

  • @سعادةأحمد-ر2ه
    @سعادةأحمد-ر2ه 6 днів тому +1

    አምንንንን👍👍👍👍👍👌👌👌

  • @medinaevryalley2246
    @medinaevryalley2246 5 днів тому

    አሚንንን
    አሚንንን

  • @hawwamohammad9631
    @hawwamohammad9631 6 днів тому +1

    ዝበላቸዉ ነዉራቸዉን መደበቅ ያለባቸዉ እነሱ ናቸዉ ስት ጥሩ ነገረ የሚሰራ ሞልቶ 😂😂😂😂

  • @MMmm-p7r7r
    @MMmm-p7r7r 6 днів тому +1

    አሚንያረበልአለሚን

  • @فتيحاارقاء
    @فتيحاارقاء 6 днів тому

    ዋለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ
    አሚንንንንንያረብብ

  • @tameriaahmed7395
    @tameriaahmed7395 6 днів тому

    አላህእደት እደሚተሳሰበቸዉ እረስተዉ እደስሳትመሆን አይከብድምግንለምን ጦሜንአላድርም

  • @FiiffuFiig
    @FiiffuFiig 6 днів тому

    ያረብአገር ሴቶች ብር ቢሰጡም ፍቅርያቁምትትልነበርኮ ብቺ ብዙለማትትሞክር ይዘሀል በኩላሊት በወሠደችውልጅለይ እኛምን አገባን እየተበላን እየተሸወድን እየተከዳን ብዙአማኞች እየተከዱነው ምነዉ ሁለትአስይዞየከዳትን መቸሰራህበት ታዳላለህ ለውነት ቁም ወድም ሴት እናትም እህትም ልጅምነች ሁሉንም ሠስራት ተጀመርክአትምጥ ብዙ ክፉሴቶች እዳሉ ሁሉ ብዙ ክፉ ወዶችም አሉ ስለዚህ ሴት ወድ ማለትአይቻልም ተፈጣሪ የተመቱ ሰወች አሉ ልቦናይስጣቸው እደምታየው ተስፋ አረጋለሁ ይቅረታ ወድም😢😢

  • @Tube-iu1xr-hayat
    @Tube-iu1xr-hayat 6 днів тому

    አባሱት ወላሂ እስተያየቱ አይቼዋለሁ ግን በዉሸት ከሆነም በዛልክ ገመናን መዝራት ይገርማል

  • @muktartube1326
    @muktartube1326 6 днів тому

    ለምን በራሳችሁ አይድያ አትሰሩም ቆይ ከነሱ በምን ተሻላችሁ እንድህ አሉ እንድህ አደረጉ በሰው ቤት ካልገባን አትበሉ

  • @Fatema-oo2sl
    @Fatema-oo2sl 6 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤አሚንንወድም

  • @AssenaNsnshdh
    @AssenaNsnshdh 6 днів тому

    አሚንንንንን ያረብ

  • @RaniaUae
    @RaniaUae 6 днів тому +1

    እኔ አሁንማ የሶሻልሚዲያ ሰዉ ሙስታሂል ማመን አስጠላኝ አይ ሰዉማመን ቀረ ደግነቱ የኛገርልጆች ከሶሻል ሚዲያ እድሜ ላብይ ኔታቸዉ ዘግቶልናል እዛያሉትን እናገባለን ሌላቦታማ አልገባ ብሎይቅር ሆሆ

  • @UmuAbidellahUmuRekanUmuRekan
    @UmuAbidellahUmuRekanUmuRekan 6 днів тому

    وعليكم السلام ورحمةالله وبركاته ጥሩ ዩቱበር ትመሥላለህ ግን ድምፅ ባታሥገባ ጥሩ ነው ያንተ ድምፅ አታሥተላልፍ የአህባሺ ዘፈን አትደብልቅ

  • @ZenabNeris
    @ZenabNeris 6 днів тому +1

    አሚንንንንንንንአሚንንንን

  • @AminaYasin-x1e
    @AminaYasin-x1e 6 днів тому

    ዋለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @How-lm1bu
    @How-lm1bu 6 днів тому

    በትክክል ወድንሜ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😢😢😢😢😢

  • @MissAhlame
    @MissAhlame 6 днів тому

    አድርጌሀለሁ ወድሜ አላህ ይጠብቅህ

  • @Meryam-cc3tm
    @Meryam-cc3tm 3 дні тому

    ዋአለይኩም ሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ

  • @SaddHadf
    @SaddHadf 6 днів тому

    ግን እራሴን አንተንም ለማስታወስ እወዳለሁኝ
    እኔም የነሱንቪዲዮ ሳይ ተባበርኩኝ
    አንተም አይተህ ብሎም ውሸታቸውን ተቀብለህ ሰው እንዲመለከው ስታደርግ እና የእነሱን ስም ስታነሳ የወንጀል ተካፋይ ሆንህ
    ስለዚ አላህ ሂዳያን ይስጠን በራስህ አይዲያ ና ብዙ የሚስሩ ነገሮች አሉ ኢስላማዊይ ጥያቄ እና መልስ
    ምሳሌ ስለ ተውሂድ ጥያቄ ብትጠይቅ ሊቭ ላይ እየገባህ
    ስለ ሶሀባዎች
    ስለ ነዋቂዶች ብትጠይቅ ሰው ይጠነቀቅ ዘንድ
    በአዱኛም በእኼራም ስኬታማ ትሆንበት ይሆና ኢንሻ አላህ

  • @HCola-cl2jr
    @HCola-cl2jr 6 днів тому +1

    አብሽር በርታ❤❤❤❤❤

  • @Tube-nc2tl
    @Tube-nc2tl 6 днів тому

    ትክክል፡ሁሉንም፡ውሽትነው፡በቅርብ50k

  • @Gogo-l9l2p
    @Gogo-l9l2p 6 днів тому

    Amin❤❤❤❤

  • @እሙ.ካሊድ
    @እሙ.ካሊድ 6 днів тому

    አሚንያረብ

  • @tameriaahmed7395
    @tameriaahmed7395 6 днів тому

    አላህእደት እደሚተሳሰበቸዉ እረስተዉ እደስሳትመሆን አይከብድምግን

  • @rtrt4566
    @rtrt4566 6 днів тому

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ለቤትህ አድስ ነኝ አሚንን ለሁላችንም እኔም የመዳም ቅመም ነኝ ግን ከውሸታም ዩቱበሮችን ዘወር ብየም አላያቸው እነሱን እያያችሁ ጊዜአችሁ አትፈጁ ቅመሞችየ ቁረአን ሀድስ እሚለቁትን አበረታቱ እናተም እውቀት ያዙ በተረፈ ወድማችንን አበረታት 😘😘😘🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ዑስሚ
    @ዑስሚ 6 днів тому

    ኧ ዝም አትላቸውም! ! ፀብ ሲመጣ ካሜራ አማን አዴ ናሚስቶ ጋር ልጣላ ነው አስባችሁታል ።

  • @MdEt-ns3xq
    @MdEt-ns3xq 6 днів тому +1

    ጨዋ ልጂነህ በርታ

  • @Cdg-m1w
    @Cdg-m1w 6 днів тому

    ዝበላት።ባለጊ።ሲት።ያሳድጋት።ጥፌራም🎉🎉🎉🎉

  • @فاطمهفاطمه-ت9ز2ل
    @فاطمهفاطمه-ت9ز2ل 6 днів тому

    አኑር ጥፍት የለብህም አብሽርውድም

  • @samiramohamed7225
    @samiramohamed7225 6 днів тому

    በርታ ወንድማችን 🌷🌷🌷🌷🌷🌷ጠንክር አይዞን

  • @wollo-zt8vx
    @wollo-zt8vx 6 днів тому +1

    ሸጋው በርታ እሺ ጠፍተሀል ለምን 👍👍👍👍👍👍👍👍🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @RfgGhg-d4i
    @RfgGhg-d4i 6 днів тому

    ሡበሀን አላሕ ዎድሚ ልክ ብለሀል መዋሸት እማይችል ሠው የሦሻል ሚዲያን ሀሣብ መረዳት አይችልም እኔ እሤ መዋሸት አይሣካልኝም ያልኩት ይጠፋብኛል በአይኔ ያየሁትን አርሣም ውሸት ከሆነ ግን ቃላቶች አይገጣጠሙልኝም ሠው ካዎራኝ እውነት ይመሥለኛል ሠው አምናለሁ

  • @ሂክማ-ለ8ደ
    @ሂክማ-ለ8ደ 6 днів тому

    ዝበላቸው ስራ❤❤❤❤

  • @Zaynab-e2s
    @Zaynab-e2s 6 днів тому

    አሚንበሰላምያድርስን❤❤❤❤

  • @BetelhemBati-b2l
    @BetelhemBati-b2l 6 днів тому

    ስላምወድሜበርታባለኽበትስላምኽይብዛ
    እኔለመጅመሪዬነውስፅፍ