Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ያለፍሽባቸውን የኑሮ ትግል ከሰማው በኋላ በጣም ነው የተገረምኩት እኳን ኖርሽልን ሳቅሽን እጂ ረመጡን መች አየን
ልክ ነሽ እህታችን ብዙ ሰው በማያቀው የሰው ህይወት መፍረድ ይወዳል ምናለ እንደ ነጮቹ ሰዉ በኑረው እንደፈለገ ሊኖር ብንተወው ነፃነቱን ባንጋፋው
ልክ ብለሻል ፍቅርዬ ከመፍረድ መረዳት የተሻለ ነው ❤❤❤
ትክክል አልሺ በእውኑ❤❤
ፍቅርዬ እንኳን እግዚያብሔር እረዳሽ የኔ ጎበዝ ቆንጆ እና አዋቂ ሴት ነሽ ❤ ልክ ነሽ እኔም እንደዛ ነኝ በሳቄ እና ሁሌ ንፁህ ዘናጭ ሆኜ ለመታየት እጥራለው እና ሰዎች አንቺ ምን አለብሽ ይሉኛል
ፍቅርዬ በጣም ጌበዝ ነሽ እኔን ነው ቁጭ ያደረግሽኛ ይስቃል ስትይ ደሞ ዝነጣ ስል አልች ደሞ ቀጠልሽው ጏደኞቼ ታድለሽ ሲሉኛ ገጣጣ ስለሆንኩኛ ነው እላቸዋለሁ ጥርሴ እኮ በጣም ያምራል ደሞ ማብለት ስትይ cook ማድረግ በጣም እወዳለሁግን ሱስ ውስጥ የለሁበትም ሌላውን ግን የተናገርሽው እኔ ነኛተባረኪ አንድ ቀን interview እንደምታደርጊኛ አውቃለሁ ለሰው ልጅ specially ለእህቶቼ ትምርት ይሆናቸዋል ተባረኪልኛ ልጅሽን ጌታ በጥበብ በሞገስ ያሳድግልሽ እዉድሻለሁ በጌታ ፍቅር🙏😍😘💕❤️
#የኔ_እናት ኑሪልኝ የዉስጤን የልቤን ነው የነገርሺኝ 😢😢😔😔😘😘😘
Dear Fker ...mkresh betam eyetekemegne new. Betam Amesegnalew. Berchi. Keep doing the good work. Tebareki.
Egziabhar yibarksh weda amesegnalehu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ውድ ይህ ምክር ያስፈልገኝ ነበር ደራሽልኝ አመሰግናለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Tabarke y. Amesgnalowe ewdshilowe
Tebareki 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
Egzabher yesetsh hulam selmtabrechig❤❤❤
🙏🏾❤️❤️
ፍቅር እንዴት ነሽ ያነሳሽው ሃሳብ በጣም ነው ልቤን የነካው!! እኔ የከረመ ከባድ የውስጥ ህመም ላይ ነው ያለሁት ሰላምን መረጋጋትን እፈልጋለው ግን አቃተኝ በከባድ የውስጥ ህመም እየተረበሽኩ ነው!! ከቻልሽ ምን ማድረግ እንዳለብኝ ሃሳብ ካለሽ ልቤን ከፍቼ ለመስማት ዝግጁ ነኝ!!!
😊😊😊😊❤
Selam Fike ❤
😢😢😂በሳቄ ሸፈንኩት
Fikre please reply my question ? what about pretending? when life is missed up
Faker Merry Christmas,how is your baby?
ሰላም እንዴት ነሽ እባክሽን በምን ላግኝሽ እህቴ
ለምን እንደሆነ እንጄ ተስፋ ቆሪጭለሁ መሞት መሪጭያለሁ ሕይወት ደከመኝ ፍቅር እስት አይዛሽ ብሉኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢ምያልፍ አይመሰለኝም
የኔ እህት ሁላችን አልፈናል በእንደዚህ አይነት feeling just keep pray to God . think abot you blessing .
የማያልፋ ነገሪ የለም አይዞሽ ነገ ሊላ ቀን ነው።
@@zenithbhier5634 eshi😔
Pray to Jesus
ሁሉም ያልፋል መሞት ላይቀር ለምን ትቸኮያለሽ
zaree,adanya,nanya,adeta,adamawadash❤❤❤,baxam,bazuu,tamarat,wasajalaw,kachii,baxam,amasaganalw,anee,,arabuchu,akaxalw,lidafuny,naw,gan,yawashat,askalaw,😂
Coping mechanism 😢