በቀጣይ የሚፈርሱ ሰፈሮች ታወቁ | ተወግዞ የጸደቀው ህግ The NEW REAL ESTATE Law, LLC, PROPERTY MARKETING & Business 2025

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 56

  • @fanayewoldemichael6875
    @fanayewoldemichael6875 23 дні тому +17

    ምን ዓይነት ወሬ ነው የሚፈርሱ ስፈሮች ታወቁ የሚል ርዕስ ሰጥተህ በወሬው ላይ ደግሞ ሲታወቁ እናሳውቃለን ማለት ይሚጋጭ ወሬ ምን ማለት ነው?

  • @mesitube2677
    @mesitube2677 22 дні тому +8

    የሚፈርሱ ቤቶች ታወቁ ለምን ትላለህ ለይተህ የማትናገር ከሆነ እይታ ለማግኘት ብለክ በሰው ጭንቅ ላይ ባትነግድ 😊ጥሩነው

  • @Samre1923
    @Samre1923 22 дні тому +1

    እምታወራው ሌላ ርእስህ ሌላ ቀባጥሬ ነገር

  • @SisayMihret-ee4wc
    @SisayMihret-ee4wc 22 дні тому

    I am watching you from Maryland , USA.

  • @johnphilippe8271
    @johnphilippe8271 23 дні тому +3

    አንጀትህ ይፍረስ 😢😂😂😂😂

    • @bemnethailu1663
      @bemnethailu1663 23 дні тому

      አንራገም ብቻ ተግተን እንጸልይ ሀይል የእግዚአብሔር ነውና 😢

  • @emebetmoges3318
    @emebetmoges3318 22 дні тому +1

    የምታወራው እና እርሱ አይገናኝም

  • @onlymine4294
    @onlymine4294 23 дні тому +2

    ሲጀምር ኢትዮጵያ ውሰጥ የሚመጣ መንግሥት በሙሉ አንዱ የሰራውን አንዱ ማፍረስ መውረስ መንጠቅ መግደል ማቃጠል ፋብሪካ ድርጅት ካለ መንጠቅ የተለመደ ከመንግሥቱ ሀይለማርያም ጀምሮ እስካሁን

  • @dagabe2107
    @dagabe2107 23 дні тому +3

    መረጃ ሳይኖርህ ሰለሚፈርሱት ምን አስቸኮለህ?

  • @Abebu-g7g
    @Abebu-g7g 23 дні тому

    እናመሰግናለን ከኮተቤ

  • @SilsKar
    @SilsKar 23 дні тому +3

    ሥታናድዱ ድሀው በሥደት እየለፍ ኤነተ ታፈርሣላችሁ አላህ ይይላችሁ አትደሠቱ ባሄራም በዱኒያም

  • @ElsabetZerihun
    @ElsabetZerihun 23 дні тому +2

    እረ በናታችሁ አላህን ፍሩ መጀመሪያ ለሀገራችን ዱአ አድርጉ ፈረሳውና ማፅደቁ ይደርሳል ኢትዮጵያ የሚየስብልሽ ሰው ይጥፋ ወይ የተማረ ጭንቅላት እንደዚ ነው

    • @bemnethailu1663
      @bemnethailu1663 23 дні тому

      ተወው በትዕቢት ወጥረዋል እና የእግዚአብሔር ስራ የሰከንድ ነው እውነት ሀይሉ የሚያሳይበት ቀን ኤየመጣ ነው

  • @girmagmichael7603
    @girmagmichael7603 22 дні тому

    Jimma

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 23 дні тому +1

    የመሬት መንቀጥቀጥ ምንም አልመሰለውም , ገና በማፍረስ ላይ ነው ያለው 😢 አምላኬ ሆይ ድምጽህን አሰማ 😥

  • @WaseAli-r8y
    @WaseAli-r8y 23 дні тому +2

    የምታነበውን ወሬ ምን እንደሆነ በቅጡ ሳታውቅ የማይጣጣም ቅንጭብ ቦርድህ ላይ ለጥፈህ ብቅ ትላለህ::ይህ ሁኔታ በፍጥነት ማረም ካልቻልክ ለሙያህ እጅግ አደገኛ ነገር ሊፈጥርብህ ይችላል በማለት ጠቆም ለማድረግ ያክል ነው :::***///

  • @Hiphabesha
    @Hiphabesha 22 дні тому

    California

  • @RahelAmanuel-b7e
    @RahelAmanuel-b7e 23 дні тому +1

    Goro sefera

  • @lozabogale3561
    @lozabogale3561 23 дні тому

    እባክህ ግልፅ አይደለም ውጪ ላለ ሰው ግልፅ አርግህ አቅርብልን በስጋት ውስጥ ነን

  • @solomeyemin5087
    @solomeyemin5087 22 дні тому

    London

  • @Sani-z9
    @Sani-z9 22 дні тому

    Shiroodikee jimazon

  • @lucasanderson8692
    @lucasanderson8692 22 дні тому

    ብጥርቅ በጥራቃ

  • @AynalameNisbu
    @AynalameNisbu 22 дні тому

    Bishoftu negn feresa ale wey

  • @abebeguluma1821
    @abebeguluma1821 22 дні тому

    የሚፈርሱ ሰፈሮቸ መቼ ታወቁ

  • @Sosinabirhanu-d3d
    @Sosinabirhanu-d3d 23 дні тому

    የሚፈርሱት ሰፈሮች ተለዮ አልነበር ያልከው ስሙን አትገልፅም ነበር አይ አንተ😕😕

  • @birtukantessema9848
    @birtukantessema9848 23 дні тому

    Curaçao

  • @TGTigist-l7s
    @TGTigist-l7s 20 днів тому

    ወንጂ ኩርፍቱ

  • @sherrydachew6634
    @sherrydachew6634 23 дні тому

    Awo Geta Eyesus Behailu Mederitun bemulu Yaferesatal!!! Yane mengistina Hezbu equl yehonalu !!!! Ersu yebekelal !!! Bekerebu! Geta Ayal newe Man Yaskomewal !!!

  • @TofikTemesgen
    @TofikTemesgen 23 дні тому

    የሚፈርሱ ሰፈሮች ትላለህ ናእናህን ይፍረሰ በዚህ በቀውጢ ወቅት ገና ልታፈርሰ እባክህ አረጋጋው ።ሰከን በል

  • @BezaneshDejene
    @BezaneshDejene 23 дні тому

    አሺ እስከ መቼ ነው የኮንደሚኒየም ቆጣቢዎች የምንጠብቀው ከሌለ ቁርጣችንን ይንገሩን 😂😂😂😂😂😂

  • @UmerAbi-es2hg
    @UmerAbi-es2hg 23 дні тому

    ከአድስአበባሴሚሲፊጋ፣ቀጠና2ወረዳ9

  • @mulukengirma6386
    @mulukengirma6386 22 дні тому

    unsubscribe ማድረግ እንደሚቻል አላወክም

  • @MebatsionKahsay
    @MebatsionKahsay 23 дні тому

    Kadis ababa

  • @BeNegashti
    @BeNegashti 23 дні тому

    We appreciate some of parliament members who fight for people .But most of parliament members they are Abi Ahmed slave scared him and they don’t have right expect laughing and clapping .

  • @MisrakKechinu-k9v
    @MisrakKechinu-k9v 19 днів тому

    Dukem or bishoftu

  • @Craftycornsister
    @Craftycornsister 23 дні тому

    Wushetam selhonachihu block ladergachihu new kedada

  • @TamratAtnafu-f5w
    @TamratAtnafu-f5w 22 дні тому

    ዕርዕስ እና ወሬህ አይገናኝም !! የድሮ የግል ጋዜጦችን መሠልከኝ

  • @dannyw.2519
    @dannyw.2519 23 дні тому

    Exaggerated title, empty news.

  • @CompleteGarment
    @CompleteGarment 23 дні тому

    በርቱ ጥሩ እና እዉነተኛ መረጃ ነዉ

  • @TofikTemesgen
    @TofikTemesgen 23 дні тому +1

    እንቅልፍ አጥቼ አንተን መሰማቴ አናደደኝ