የቦታና የቤት ግብር ነገር | ተቀማጨ ጨመረ The NEW REAL ESTATE Law, LLC, Forex, BANK and Business 2025

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 лют 2025
  • የቦታና የቤት ግብር ነገር | ተቀማጨ ጨመረ The NEW REAL ESTATE Law, LLC, Forex, BANK and Business 2025 #addisbusiness #ethiopia #addis #business #addisbusiness #entrepreneur #ideas #creativity #unusual #profitable #business_ideas #ኢሳት #የኔታ #ኢትዮ #አቤል #ኢትዮጵያ #አብይ #ዶርአብይ #ስራ #ገንዘብ #ድንቅ #አስገራሚ #ሰይፉ #ኢቢኤስ #seifuonebs #rakebalemayehu #yeneta #abel #drabiy #machines #money #birr #profit #miki #merkato #esat #ebs #ፈታ #አዲስ_እይታ #አዲስእይታ #አነስተኛ_ቢዝነስ #አነስተኛ #አነስተኛ_የቢዝነስ_ሃሳቦች #የቢዝነስ_ሃሳብ #ገበያ #gebeya #feta #feta_daily_news #dailynews #donkeytube #ems #emstv

КОМЕНТАРІ • 9

  • @haymanotzeleke8179
    @haymanotzeleke8179 4 дні тому +1

    ሰምተናል እውነትህን ነው እኛ ቀድመንህ ሰምተናል

  • @markosshbre8299
    @markosshbre8299 5 днів тому

    የአቶ ወንድም አገኝ ነው ወይስ የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት በሙሉ ድምፅ የሰጠው ውሳኔ ነው ተሰሚነት ያለው

  • @hayemnotolana
    @hayemnotolana 4 дні тому

    ስለ ኮንዶሚኒየም ከመሮካቶ ነኝ

  • @abdisatussa3030
    @abdisatussa3030 5 днів тому

    Ye akaray takaraye Geber mechereshewu meche yehone ?

  • @tsedalebekele1568
    @tsedalebekele1568 4 дні тому

    በአንድ ቤት ለይ ስንት አይነት ግብር ነው የሚከፈለው? በአለም ላይ የሌለ ታሪክ ማንም የፈለገውን ያውጃል የጣራ የግርግዳ የቤት ኪራይ የመሬት ግብር ግብር በአጭሩ እንደ ደርግ ጠቅላላ ይውረሱትና ይረፉ።

  • @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ

    ሕዝብን እያስጨነቁ ዘረፋ ለምደው መች ለሕግ ይገዛሉ ያለው አገር መንግስት እንዲህ ኑሮ ሲወደድ ሕዝብ ሲቸገር መንግስት ኑሮን ለማቃለል የተለያየ መፍትሄ የኛ አገር ግን አገር ለቀን እንድንጠፋለት ነው መሰለኝ አንተን የማናውቀውን በአንድ ቤት ላይ አራት አምስት አይነት ግብር ግራ ገብቶናል ሕዝቡ አንድ እስካልሆነ የፍርድ ቤቱ ውሳኔ ተግባራዊ እንዲሆን ግፊት ካላረገ ዋጋ የለ ውም

  • @ummiumi3911
    @ummiumi3911 5 днів тому +1

    ቆይ ቀረ አልተባለም 👀😳👀😳ምንድን ነው 😂😂😂😂😡😡😡

  • @Ethio-NationalGeography
    @Ethio-NationalGeography 5 днів тому

    pakistan