በኢትዮጵያ አዲሱ የ Property Tax አሰራር! የተወሰነባችሁ የንብረት ታክስ ትክክል መሆኑን እንዴት ታውቃላችሁ? የቤት እና የቦታ ንብረት ግብር ልዩነት!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 30

  • @Addisfel2739
    @Addisfel2739 7 днів тому +7

    ግራ የገባኝ የጣራና ግድግዳ ግብርና የንብረት ታክስ ግብር ልዩነቱ ነው ?ሁለቱን በአንዴ ማስከፈል ይቻላል?እስቲ ስለዚህ አብራራልን?

    • @theethiopianeconomistview
      @theethiopianeconomistview  7 днів тому +1

      የከተማ ቦታ ኪራይና የቤት ታክስ አዋጅ ቁጥር 80/1968 እና የተሻሻለው የከተማ ቦታ ኪራይና የቤት ታክስ አዋጅ ቁጥር 161/1971.....ተሽረዋል።

    • @Addisfel2739
      @Addisfel2739 7 днів тому +1

      @@theethiopianeconomistview አሁን መክፈል ያለብን ሁለቱንም ነው ወይስ አንዱን በደንብ ከቻልክ አብራራልኝ?አመሰግናለሁ

    • @YamhadEthiopia
      @YamhadEthiopia 6 днів тому

      እኔም የማይገባኝ ነገር ይህ ነው ጣራና ግድግዳ ነብረት ተደርጎ አልተቆጠረም ወይስ ያልገባን ነገር አለ?

    • @TadealDesta
      @TadealDesta День тому

      ​@@Addisfel2739 ቤት ካከራየ የኪራይ ግብር 'ጣራና ግድግዳ'እና ደሞ የንብረት ታክስ 3ተኛ ማለነው

  • @MisrakBeke
    @MisrakBeke 7 днів тому +2

    Thank you good information wase

  • @MEU916
    @MEU916 7 днів тому +1

    ምርጥ መረጃ እናመሰግናለን በጣም ቀላል።

  • @amhahailu8420
    @amhahailu8420 6 днів тому +1

    Dear Brother thank you for your clarification on the issue. But when you go to the concerned Gov't offices for information they totally don't know what they are doing and they can't even tell you the info you requested properly. Once again I thank you for your clear info.

  • @ephremtadesse6486
    @ephremtadesse6486 7 днів тому +1

    ጣራና ግድግዳ የሚባለው ሌላ ነው ወይስ የንብረት ታክስ በሚል ተተክቷል እባክህ አብራራልን

  • @DiribaAlemu-bt6et
    @DiribaAlemu-bt6et 5 днів тому

    ህጉ በተግባር ላይ ውሉአል ወይ ? ተፈፃሚነቱን አስረዱኝ

  • @AmeBeamlak
    @AmeBeamlak 7 днів тому +2

    ከ 4 አመት በኋላ በየዓመቱ 1% እየተከፈለ ነው የሚቀጥለው?

  • @ermiasmussie6604
    @ermiasmussie6604 7 днів тому +1

    Selam, how about for the property which name transferring hasn't been done yet? Who is supposed to be responsible for the tax? Like the real estate site not yet finished, but is the contract under your name ?

  • @amarekefyalew4385
    @amarekefyalew4385 7 днів тому +2

    Thanks, Wasihun. What is really the economic rational to impose multiple taxes on a single product? Think of a housing project tax imposition such as lease payment, rental income tax up to 35%, roof & wall tax up to 0.045 rate, and now property tax of 1%.
    All these taxes definitely discourage developers, or else, they will be forced to appreciate their unit rate on their customers.

  • @kibruabebe7028
    @kibruabebe7028 4 дні тому

    የጣራና ግርግዳ ግብር፥ የንብረት ግብር፥ አሹራና የቴምብር ክፍያ ልዩነት ምንድነው፡፡

  • @temechetegegne8980
    @temechetegegne8980 5 днів тому

    በጠረታ የተገዙ በአመት 150,000 እየከፈልኩኝ አሁን በሱላይ ሊደርቡብኝ ነው?

  • @wubishetdemissie7716
    @wubishetdemissie7716 7 днів тому

    መሬቱን በሊዝ ከከተማው አስተዳደር ጋር በውል ወስዶ በውሉ መሠረት አመታዊ ክፍያ እየከፈለ ያለን ሰው አሁን የመሬት ንብረት ታክስ ተደራራቢ ባይባል እንኳን ድጋሚ አይሆንምን? በዚሁ መሬት ላይ የተሰራ ቤት ቤቱ ለረፈበት መሬት በድጋሚ እንዳይከፈል ይቀነሳል?

  • @gashayeanimaw1025
    @gashayeanimaw1025 6 днів тому

    በባንክ ብድር የተገዛ ቤትን ጭምር ይመለከታል ወይ? ለመሆኑ ብድሩን ከፍየ እስካልጨረስኩ ድረስ የግል ንብረት ነው ማለትስ ይቻላል? ከደመወዜ ላይ ለባንክ ክፍያ ስከፍል ወለድን ጨምሮ ኢንሹራንስ እየገባሁ በዛ ላይ የንብረት ታክስ ይኖር ይሆን?

  • @xayibaqabato-v7w
    @xayibaqabato-v7w 5 днів тому

    namaa baratee qoramatamaa dororii abiyii kasaa kafalee fudhatuu

  • @ErmiasTiruneh-n7c
    @ErmiasTiruneh-n7c 6 днів тому

    Please everyone hlep me about the basic difference between1, ATM vS Debt and Credit card
    2,saving vs checking account

  • @ezradamie2836
    @ezradamie2836 7 днів тому +1

    so like many countries the poor will be out of city centers because the taxt on city centers will be so high.

    • @AutoNuggets
      @AutoNuggets 7 днів тому

      That's the fruits of capitalism and despotism for you.

  • @UtopiaTube.
    @UtopiaTube. 7 днів тому +2

    ተሰርዟል አላሉም እንዴ ምንድነው ነገሩ ??

    • @theethiopianeconomistview
      @theethiopianeconomistview  7 днів тому

      የከተማ ቦታ ኪራይና የቤት ታክስ አዋጅ ቁጥር 80/1968 እና የተሻሻለው የከተማ ቦታ ኪራይና የቤት ታክስ አዋጅ ቁጥር 161/1971.....ተሽረዋል።

    • @UtopiaTube.
      @UtopiaTube. 7 днів тому

      @theethiopianeconomistview አልገባኝም ያልከው ። የንብረት ግብር የተባለው ትላንት በፍርድ ቤት ተሰረዘ ተብሎ ነበረ ማለቴ ነው። አሁን የፃፍክልኝ የጠቀስካቸው አዋጆች አላቃቸውም ይቅርታ። ስለዚ ይሄ አዋጅ ፀድቋል ወይስ ተሽሯል ???

    • @theethiopianeconomistview
      @theethiopianeconomistview  7 днів тому

      @UtopiaTube. የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባካሄደው 15ኛ መደበኛ ጉባዔ በመላ ሀገሪቱ በሚገኙ ከተሞች ውስጥ ተፈጻሚነት የሚኖረው የንብረት ታክስ አዋጅን በአራት ተቃውሞ በአስር ድምጸ ተዓቅቦና በአብላጫ ድምፅ አፅድቋል።

    • @UtopiaTube.
      @UtopiaTube. 7 днів тому +1

      @@theethiopianeconomistview ታድያ የኪራይ ግብር ፣ የጣርያ እና ግርድግዳ ፣ የንብረት ግብር በአመት ውስጥ ልንከፍል ነው ማለት ነው ??

    • @Ollinnews
      @Ollinnews 6 днів тому

      @@theethiopianeconomistview የመሬት ግብር፥ የኪራይ ገቢ ግብር ፣ የጣርያ እና ግርድግዳ ፣ አሁን ደግሞ የንብረት ግብር ልንከፍል ነው?

  • @ArabsaBole-t8b
    @ArabsaBole-t8b 7 днів тому

    Beyeametu gebe lemesebseb new

  • @tadesseab3018
    @tadesseab3018 7 днів тому

    Yihe ayn yaweta mengistawi zerefa new lemin atlim
    Beki gebi yelelew gin bota yalew sew mekfel kalchale tegedo sheto yikeflal
    Shifta mengist