Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
በጣም በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን
በጣም በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ለሁሉም ጊዜ አለው
ፈጣሪ ባለቤት ሊያደርገን ነው
Amen 🙏 Yihunilin!
ፍትህ 2005 20/80 ኮንዶሚንየም ተመዝግበው ለምጠብቁት
ፍተህ 13 አመታትለሚቆጥቡ
እግዚሀብሄር ያለው ቀን እንዳለው ይሆናል አምናለሁ የእኔ ቀን ያኔ ነው።
በጣም ጥሩ መረጃ ነዉ አመሰግናለሁ
ፍትህ ለድሆች ።
በጣም አስደሣች ነው የጤና ባለሙያዎችን ቢታዩ በ1987/2005 የቆጠቡ በኪራይ ቤት እየኖሩ ጡረታቸው ደረሰ
ደግሞ 1987 የመቼ ነው???
1997 ለማለት ይሆናል
ዘጠና ሰባት ለማለት ነዉ@@MeseretMepngistu
ከአዲስ አበባ ስለቤት ዜና ስትዘግብ ልቤ ይመታል
ቸር ያሰማህ
ማመን ከባድ ነው
በጣም ደስ ይላል ❤❤❤❤
ከንቲባ አዳነች አበቤ እውነት አንች ከዞርሺበት የቆጣቢዎችን እንባ እንደምታብሺ እተማመናለሑ አደራሺን ተሰቃየን እባክህ በፈጣሪ እድሚያችንን በኪራይ ቤት ፈጀነው
Exactly
በለው ማሽቃበጥ አያስፈልግም ሌባ ሌባ ነው መባል ያለበት።ደሞ ወያኔ ሌባ ሲሉ አለማፈራቸው የባሰባቸው።
አልቃሻ ቆሞ ቀር
@@seidahmed-kd5erምን ማለት ነው ?
@seidahmed-kd5er 🤔🤔
በጣም በጣም ደስ ይላል!!!
❤❤❤❤
ፍትህ ለአከል ጉዳተኛ ኮንዶሚኒየም ቤት ቅድምያ ይታይ ።
በኪራይ አለቅን እጣውን ለሁሉም ያውጡት መክፈል የቻለ ይከፍላል 11-ዓመት ጠብቀናል
ስለኮንዶሚኒየም
ሰላም ወገናችን እጣ ውስጥ ሚካተተው ስንት ብር የቆጠበ ነው ባለ አንድ መኝታ
20/80/2005 ተመዝጋቢዎች ምክኒያቱም 1997 ተመዘዝገጋበቢ ሰቴዶዩ ነበር ነገር ግን 2005 በባለሁለት ምኝታ ተመዘገብከኩ
40/60 ባለ 3 መኝታ ቁጠባ ምን ያህል ይጠበቃል ወይም ስንት ደርሷል🙏🙏
ባለ ሁለት መኝታ 40/60 ቁጡባ ምን ያህል ነው ? ለመዘጋጀት ያህል
ኮንደሚነም ቤት ስጠብቅ ድፍን 20 አመታት ; ከአሁን በኇላ ደግሞ ሁለት ዓመት የኔ እድሜ ስመዘገብ 40 አሁን ደግሞ 20 ዓመት ሲጨመር 60 ሆነ ማለት :: በስንት ዓመቴ ይሆን ኮንደሚነም ቤት የሚደርሰኝ ? እስኪ ወንድሜ ጠይቅልኝ :: 😮
ወንድሜ አባክህ ሀያ ሰማንዬ ነበርክ ባለፈው ሪሥቴት ሲበል ቀየሩክ አሁን ምንይሻለኝል ያኞውነም አለገኘሁም አሁን ሀያ በሰሜናው እንዴት ይሻላል መለሰ እችላለሁ ብዙ ቆጥባለሁ እባክህ ወንድሜ ጠይቅልኝ በመዱሀናለም በልጆቹ ኢፍርመሸን ሥለማለቅ. ነው አሞኝ ከነበረ አደራ ወንድሜ አሞኝ ነው ያመለጠኝ።
እስኪ አጣራልን 1997 ምን ያህል ቀጣቢ ቀረ ? 2005 በዚህ ይካተቱ ይሆን ?
አሁን ያለውን የቤት ተመዝጋቢ ተቃውሞውን ለማርገብ እንጅ ይሄ መንግስት ከራሱ ሰዎች ተርፎ ለቆጣቢ ይሰጣል ብዮ አላምንም።
ኮንዶሚኒየም በመጠበቅ ከወጣነት እድም ወደ አዛውንትነት ተዘዋወርን።ዘመድ ያለው ግን እጣ ወጥቶልሀል እየተባለ ባለኮንዶንየም ሆነዋል እኛ ዘመድ የሌለን ይኸው ስንት ዓመት ቆጥበን አላገኘንም።ለዚህ እኔ ማስረጃ ነኝ።እጣ ውሸት ነው።
እውነት አይመሰልም
አዲስ አለም ማርይም ነን ፀሎት ቤት የአባታችን ነው የመሬት ግብር መክፈል አለቡን ወይ?ምንም መረጃ የለንም 1987 ዓ.ም የተገነባ ነው ቤተስኪይን ግቢ ውስጥ ነው??😢 ቤተክነት መመርመር አባቾሁ የተሰገጎ ወይኔ እና ባንዳ ሞልቶል ውሀ ከሰል እረ ጦጣወቾ ጨዋ ናቸው ፀበልተኛው ዲይቆኖ ዘበኛው ምኑም አይታወቅ😂
Please can tell me how can I registering , apply or pay for this
አረብ ሀገር አፈር አየጋጥኩ በተስፋ ባለ 1 መኝታ አየቆጠብቁ ነው አንባዬን ፈጣሪ ያብሰው ይሆን
በርቺ
ምንም አያሰደስትም ለም አለኝ በሰማይ ነዉ በዚህ መንግስት
እንዳው ከንቲባዋ።አቁርጠው መክፈል ያልቻሉትን እሳቢ ውስጥ አስገቢል አንች የተበደሉት ቀና አርጊ
Oho!Ellection period.
ሲያልቅደሞ ሀሳብይቀየራል የህልም እጀራነው
ባንኮች ድሮም ዛሪም ኢትዮጵያን እየጨቆኑ የግላቸውን ነገር ነው የሚያካብቱት።
❤❤❤🙏🙏🙏
Adise Ababa
Seychelles
18ውራት ሁለት ዓመት፣ ግነ እሥከዛ የኛ በዚ አሁን ባለነበት ሆናቴ አለነ እነቀጥላለነ፣ብለእው ያሰባሉ ማለት ነእው እሰኪ ይሁነላቸው መኖር ድጉ።🎉
ዲንግል መራያም ታስበኝ
ዶላሩ ለዚህ ነው እየገሰገሰ ያለው።
ከ ድባይ
እባክሕን ስለኬሐዉሲንግ ምንትላለክ ሁለተኝ ዙር ተመዝግቤ እየቆጠብኩ ነዉ የዋስትናው ነገር አሳስቦኞል
Koy. Wendmi y2oo5. Kondminiym. Ywetal. New. Yalhw. Mech new😢😢😢😢
Bishoftu new
Ye 2005 temezgabi
አንተ እንዴት አወክ? በዚህ አይነት ሁኔታ እዴት ቁጠባ መቀጠል ይቻላል ብሩንም እስካሁን አለማውጣታችን ይገርማል።
ፍትህ 21 አመት በክራይ ለተሰቀየን ለ97 ተመዝጋቢዎች ይሁን
Fetari edelgna yadrgen betsfa becha edmeyachen hed
Hawassa
የውጭንግድ፡አንደቅኢንቮይስ፡ሳይስተካክል፡ህገውጥ፡ንግድ፡መፍትሄ፡ሳይሰጥ፡ደረኝ፡ባልተግኘብት፡እንዴት፡ግብይት፡ይደረግ፡መንግስት፡እዲሁም፡አሳልፎ፡ይሰጠን፡ለብላተኛ፡ኢተለጀንስንው፡
አዲስ ምዝገባ አለ ወይ
Kowute
Etawe yemiwetabete kene bitaswke amesginalhu
የአብይመንግስትሰዎችንመግደልእናማሰቃየትነዉየሚያቀዉ
Qedmia botawe ltensu sewoch!
97ተመዝጋቢዎች 8000 ?የቀረነውስ
30% 0f 18, 000 = 5400 bet le 20 /80 ena le 40/60 malet new aydel?
Ovid 60 000 bet kemiseraw 30% 18000 bet new le mengist yemiderisew. Ayat be kasanchis kemiseraw 20 000 bet wusit 30% 6500 bet le mengist yidersal .
ውሸት አታቅርቡ
ዜናው ያለው የዛሬ መሸጫ ዋጋ 126.49 ብር + የአገልግሎት ክፍያ 15.18 ብር + ቫት 18.98 ብር ጠቅላላ ድምር 160.65 ብር ነው!!!
በጣም በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን
በጣም በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ለሁሉም ጊዜ አለው
ፈጣሪ ባለቤት ሊያደርገን ነው
Amen 🙏
Yihunilin!