የንብረት ታክስ ቀረ | አስፈሪው የንብረት ማስመሰል ህግ The NEW REAL ESTATE and Property Law and BANK LOAN in Business

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 лют 2025
  • የንብረት ታክስ ቀረ | አስፈሪው የንብረት ማስመሰል ህግ The NEW REAL ESTATE and Property Law and BANK LOAN in Business #addisbusiness #ethiopia #addis #business #addisbusiness #entrepreneur #ideas #creativity #unusual #profitable #business_ideas #ኢሳት #የኔታ #ኢትዮ #አቤል #ኢትዮጵያ #አብይ #ዶርአብይ #ስራ #ገንዘብ #ድንቅ #አስገራሚ #ሰይፉ #ኢቢኤስ #seifuonebs #rakebalemayehu #yeneta #abel #drabiy #machines #money #birr #profit #miki #merkato #esat #ebs #ፈታ #አዲስ_እይታ #አዲስእይታ #አነስተኛ_ቢዝነስ #አነስተኛ #አነስተኛ_የቢዝነስ_ሃሳቦች #የቢዝነስ_ሃሳብ #ገበያ #gebeya #feta #feta_daily_news #dailynews #donkeytube #ems #emstv

КОМЕНТАРІ • 35

  • @fassilassefa625
    @fassilassefa625 5 днів тому +10

    የንብረት ታክስ ከ ጣራ እና ግድግዳ ተክስ ይለያል። የንብረት ታክስ አሁን በቅርቡ በምክር ቤት የፀደቀው ነው። የጣራና ግድግዳ ታክስ በፊትም የነበረ ነገር ግን ከ2015 ዓ/ም ጀምሮ ክፍያው ያለአግባብ በጣም የጨመረው ነው። አሰቃቂው አሁን በቅርቡ የፀደቀው የንብረት ታክስ የሚባለው ነው ፤ ይሄ ካልቀረ በጣም አስቸጋሪ ነው ፤ ብዙሀኑ ይሄን የመክፈል አቅም የለውም።

    • @haymanotzeleke8179
      @haymanotzeleke8179 4 дні тому

      ልዮነት የለውም አትቀባጥር ጣራና ግድግዳ ንብረት አይደለም ?

    • @fassilassefa625
      @fassilassefa625 4 дні тому

      @haymanotzeleke8179 እሺ ተሳስቼ ከሆነ ይቅርታ። አመሰግናለሁ

  • @haymanotzeleke8179
    @haymanotzeleke8179 4 дні тому +2

    እያስከፈሉ ቀረ ይላል ይልቅስ ሕዝቡን ለተጨማሪ ቅጣት አታጋልጡት

  • @AbunoMelayo
    @AbunoMelayo 5 днів тому +3

    ከአዲስ አበባ፣ በጡረተኞች ደመወዝ ጭማሪ ጉዳይ የሚመለከታቸውን አነጋገርልን፣ ማለቃችን ነው፣

  • @AbdulmejidMahimud
    @AbdulmejidMahimud 5 днів тому +4

    ኮንዶሚኒየም ቤት ስንት ጣራ አለው ??

  • @seidjila838
    @seidjila838 3 дні тому

    እሰቲ ብዙ ሰዉ የታከሰ ጫና እልቻልንም እያለ ነዉ በተለይ እምራቹ እና እሰመጪዉ ላይ

  • @TenaTola
    @TenaTola 5 днів тому +6

    የንብረት ታክስ አትበል የጣሪያና ግርግዳ በል ዋናውና በጣም ብዙ ህዝብ መክፈል የማይችለውና ንብረቱ /ቤቱን ለመውረስ መንግስት ያኮበኮበው የነንብረታክስ ነው።

    • @BekoTube-BM
      @BekoTube-BM 5 днів тому

      ua-cam.com/video/wRQBUFaOHgU/v-deo.htmlsi=lMKmiJo-3VQ7eNMV

  • @WorkuTekelewold
    @WorkuTekelewold 3 дні тому

    የንብረት ታክስ አትበል ለአዲስ አበባ በል

  • @Mule0411
    @Mule0411 5 днів тому +2

    ጣሪያና ግድግዳ የሚለውን ትቶ በሌላ ስያሜ ከፍተኛ ክፍያ እንዳይጠይቅ ያስጋል። ዋናው ነገር ቤት ላይ የሚጣል ግብር ጫና በማይፈጥር መልኩ መሆን አለበት። ጣሪያና ግድግዳ ካስከፈለ በኋላ የንብረት ታክስ ብለህ ካስከፈልክ በኋላ ጣሪያና ግድግዳው ካስከፈልክ ንብረት የሚለው ጣሪያና ግድግዳ አይጨምርምን???

  • @edenDemilshe
    @edenDemilshe 3 дні тому

    እባክህን ወንድም ስለ ፐርፐዝ ብላክ አድስ ነገር ካለ ስራልን 4 ሚሌን ብር ነው ያወጣሁበት እኔ እምሰማህ ከ እስራኤል ነው

  • @esayasbayleyegn2574
    @esayasbayleyegn2574 5 днів тому +2

    ወንጀሉ መቼ እና እንዴት እንደተሰራ ማሳወቅ የሚገባው ከሳሽ እንጂ ተከሳሽ መሆን የለበትም: : ከሳሹ መንግሥት ቢሆንም ምንጩ ያልታወቀ የተባለውን ገንዘብ ወይንም ንብረት የማሳወቅ ድርሻው ለምን የተከሳሹ ሆነ ብሎ መጠየቅ አለበት: : በተጨማሪ ግብር በኮሪደር ልማት እና የወንዝ ዳር ልማት ማፈናቀል እና መውሰድ ያልተቻላቸውን ንብረት ለመውረስ የወጣ ህግ ነው: : ምንም አይነት ፍትሀዊነት የሌለው የዘረፋ መንገድ ነው: :

  • @Gjdd-v5q
    @Gjdd-v5q 5 днів тому

    From saudi riyadh

  • @ashenafigirma328
    @ashenafigirma328 5 днів тому +2

    በቂ ግንዛቤ ሳይኖራችሁ ተከታታያችሁን አታሳስቱ:: ሁሉቱ የግብር አይነቶች የተለያዩ ናቸው:: በዛ ላይ ሁለት ቀን የሞላውን መረጃ እንደ አዲስ ታወራላችሁ::

  • @kinidhunadye2005
    @kinidhunadye2005 4 дні тому

    ደቡብ ኢትዮጵያ ጌደኦ ዞን ዲላ

  • @TayeAbebe-u2k
    @TayeAbebe-u2k 4 дні тому

    በኢትዮጵያ የሚሰራው በደናቁርት ካድሬዎች ትእዛዝ እንጂ በህግ አይደለም:: እውነት ሆኖ ከተገኘ እውነትም ደስ የሚል ዜና ነው:: ይልመድባችሁ ማለት ይገባል::

  • @genhasmelash1697
    @genhasmelash1697 5 днів тому

    From Addis Ababa

  • @berhanewoldekidan7835
    @berhanewoldekidan7835 5 днів тому

    እኛ ከፍልን። ከመለሳችሁን ጥሩ። ግን የንብረት ታክሰና የጣሪና ግድጊዳ እሰካሁን አንድ አልነበረም።፣በውጭው ዓለም( property tax )ቤት ሲገዙ በየወሩ የተተመነ ዋጋ
    እየከፈሉ የሚጓዙበት መንገድ ነው።

  • @mekonnenwoldegebra1058
    @mekonnenwoldegebra1058 4 дні тому

    የመርካቶ፡ነጋዴዎችን፡ጉዳይ፡ተሟገቱልን፡ከስራ፡ልንወጣነው

  • @abrhamshibru7056
    @abrhamshibru7056 5 днів тому

    ከ2004 በኋላ ያለ ፈቃድ ስለተገነቡ ቤቶች ምን አዲስ?

  • @belaineshyihedego313
    @belaineshyihedego313 5 днів тому

    የ2017 ዓ/ ም የከፈልን ገንዘቡ ይመለስልናል ? እንዲሁም የ2016 ዓ/ ም የተከፈለውስ ይመለሳል ?

    • @seidjila838
      @seidjila838 3 дні тому

      በጅብ እፍ የገባ ሰጋ

  • @woldemariyambogalechsahle8515
    @woldemariyambogalechsahle8515 3 дні тому

    ምንደነው የግለሰብ ወሳኔ የመታወራው ወሬአጣህ ሰውን ለማጃጃል የመታወረው

  • @zeynuslih
    @zeynuslih 5 днів тому +1

    በሌላ ሚድያ ደግሞ ወደ ቅጣት ሳትገቡ ክፈሉ እያለ ያስነግራል እናንተ ደግሞ መሻሩን ትነግሩናላችሁ ተወዛገብን እስቲ ከውዝግብ የሚያወጣን መረጃ ንገሩንና ካላስፈላጊ ክፍያ ገላግሉን አልያም ወደ ቅጣት ሳንገባ ከፍለን እንገላገል

  • @MulugetaTemesgen-k9k
    @MulugetaTemesgen-k9k 5 днів тому

    ግራ አታጋቡን የንብረት እና የጣሪያና ግድግዳ ለየብቻ ነውና ሁለቱም ይለያሉና

  • @zemetaakleweg7052
    @zemetaakleweg7052 4 дні тому

    Yekefelnews?

  • @eyobsahle
    @eyobsahle 5 днів тому +1

    እሺ የተከፈለውስ ምን ይሆናል

  • @munitmekuria785
    @munitmekuria785 4 дні тому

    property tax??? ከመዘገብህ በፊት ዘገባህ ከትክክለኛው ምንጭ የተገኘ ይሁን። ሲጀመር የንብረት ታክስና የጣራና ግድግዳ ታክስ ይለያያል ። ሁለተኛ የእናት ፓርቲ ክስ በመንግሥት ተቀባይነት አላገኘም።

  • @AlemKassa-nl7vv
    @AlemKassa-nl7vv 4 дні тому

    Don't confuse us please. This is not a true information.

  • @azizshemsu9849
    @azizshemsu9849 4 дні тому

    እንዳለ እናፈርሳችዋለን ጠብቁ

    • @TheGirlGroup
      @TheGirlGroup 3 дні тому

      Awo yefersalu! Yasayenal Egziabher

  • @rtfdift143
    @rtfdift143 5 днів тому

    ግብር ቀረ እውነትህን ነው? ፓስፖርት ለ10 አመት ብላችሁ የታለ አምስት አመት ነውኮ አሁንም።

  • @woldemariyambogalechsahle8515
    @woldemariyambogalechsahle8515 3 дні тому

    ብልጸግና ነው የላክህ ሁለተኛ ያንተን ወሬ አልሰማኛኛሰከዛሬም የሰማሁት ወሸት የበቃነኛል ለገንዘብለህ እናት ሜዲያ አባትሚዲያ እያልከ አታውራ የሰዉ ሃሰብ የወራል ልክ አይደለም