Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የኔን እናት ደስ ስትል ማርያምን እንባዬ አመጣችው። ባሽንፍ ለልጆቼ ስጦታ እገዛለሁ አይ እናትነት። ብትሽነፍም ለልጆችዋ ጭንቃት ባላሽንፍስ አይይ ይደጉልሽ ድርባባዬ
m.ua-cam.com/video/VrSXqcwlR7Y/v-deo.html
መዲና you tube ከፍታ ታስተምረን የምትሉ??
ዉቢት ሳቋ ደስ ሲል😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍💚💛❤️💚💛❤️መድየ እርጋታሺ ንፅህናሺ ማሻአላህ ነዉ😍😍😍😍አልፍ መብሩክ 🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑ማሻአላህ🏆🎖️🏆🎖️🏆🎖️🏆🎖️🏆🎖️🏆🎖️🏆🎖️🏆🎖️🏆🎖️ተባረከላህ🏆🎖️🏆🎖️እንኳን ደስስስስስስስስስስስስስስስስስስስ አለሺ አላህ ትልቅ ቦታ ላይ ያድርስሺ እናት💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
መዲና በማሸነፏ ደስ ብሎኛል ይገባታልም❣❣
እኔም ዳስ ብሎያል ❤
እኔስ ብትይ
እኔ እራሱ
ማሻ አላህ
@@saadahassan6427 .mashallah
መዲና ለካ እንደዚ ባለሞያ ሆነሻል እንኳን ደስ አለሽ ጎበዝ እህቴ
መድናየ የኔደርባባ መብሩክ ለመጀመሪያጊዜ ኮሜት ስፅፍ እርጋታሽደስይላል አላህይጨምርልሽ🍓🍒
Wwwwwwww
አሰላሙአለይኩም ጀሚላ
@@ahmed-ud9su ሰብ አርጉኝ😘
@@blentube3002 ወይ ብሌን ትገርሚያለሽ
ማሻአሏህእህቶቻችን ደስ ስትሉመድየ መብሩክ
መዲና ስላሸነፍሽ ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አለሽ ረመዳን ሙባረክ
በሚዳየ ወቶ ከመዋረድ ይጠበቀን ለዶር የተፈተፈተ አላለም😄
😂😂😂
እናተ ዳኞች በየቦታው ፍርድ እየተዛባነው እናንተን አይተው ትምህርት ቢዉስዱ ምኞቴ ነው ምርጥ ምርጥ ምርጥ ናችሁ
ሳህ ወወላ
ዳኞችን ሁሌም ሳላደንቅ አላልፍም ሁሌመ የተወዳዳሪዎችን ሞራል እየጠበቃችሁ ነው አስተያየት የምትሰጡት በጣም አደንቃችሗለሁ ፅዮን ለቀልድ የመጣሽ ትመሰያለሽ ዘላለም በጣም ታስቀኛለህ ኮመዲ ብትጀምር ያዋጣሀል
ጾማችን የሚያበላሹብን ነገሮች አጠር ባለ መልኩ የሚከተሉት ናቸው።፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣ከሚከተሉት ፆም የሚያበላሹ ነገሮች ፆማችሁን በጥንቃቄ ጠብቁ!!① መብላትና መጠጣት።② ሆነ ብሎ ማስመለስ (ማስታወክ)።③ ፆሜን አፈርሳለሁ ብሎ በቁርጠኝነት መነየት።④ ዋግምት፣ አንድ ሰው ከሰውነቱ በዋግምት ደሙ ከተወሰደበት ወይም ደም ለመለገስ አስቦ ከፍተኛ ደም ከተወሰደበት ፆሙ ይፈርሳል።⑤ ብልትን በእጅ ነካክቶ የዘር ፈሳሽ ማውጣት። በየትኛውም ጊዜ የማይፈቀድ ሀራም ተግባር ከመሆኑም ጋር ፆምንም ያበላሻል።⑥ ግብረ ስጋ ግንኙነት፣ የዘር ፈሳሽ ቢወጣውም ባይወጣውም።⑦ የወር አበባና የወሊድ ደም መፍሰስ፣ ይህ 7ኛው በሴቶች ብቻ የሚለይ ነው።⑧ ምግብን ሊተኩ የሚችሉ ሀይል ሰጪ መርፊዎችን ወይም ብሉኮስ መውሰድ።⑨ ሲጋራና ሺሻ ማጨስ (በየትኛውም ጊዜ ሀራም ከመሆናቸውም ጋር) ፆምንም ያበላሻሉ።✍🏻ኢብን ሽፋ --------------------mohammed ebnu seid-----------------------------🍀🍀🍀በቴሌግራም ይ🀄️ላ🀄️ሉን! ➢👇👇👇@Lewetatoch_mekir@Lewetatoch_mekir
ዳኞቹን አለማድነቅ አይቻልም በጣም እዉነኛ ዳኛ ናችሁ ጎበዞች እኛ ለሙስሊም እህቶቼ የምናገረዉ ነገር ቢኖር የሌላ እምነት ተከታዮች ሰለዲናችን ይሄን ያህል ካወቁ እናንተስ ምን ያህል ናችሁ መጨበጥ እንደማይቻል ገብቶት ሲጠይቅ መጨበጥ አልነበረባትም እሱን ብቻ ሳይሆን ማንኛዉንም ወንድ መጨበጥ አልተፈቀደም አላህ በዲናችን ጠንካራ ያድርገን ያረብ
ይቻላል አለ እሱ እኳ ገብቶታል እደት እጅን ትጨብጣዋለይ አላህ ሂዳያ ይስጠን
የዚህ ፕሮግራም ውበት ሸፍ ዘላለም ነው። በጣም ነው የሚያዝናነው።
@@Tekeltv1 ufffff ene gin sehat yigelal were yabezal betam
@@Tekeltv1 enkuan abro aderesen eshi zare betam tenzaza zelalem
@@Tekeltv1 ay camera yasferal enji migibu enkuan yemikebid aymesilegnim
@@Tekeltv1 shef zelalemm eko stashnfu atrsugn new werew lik ende ante dembe😂😂😂
ስላም ኢቢኤሶች ፕሮግራማችሁን በጣም ነው የምወደው አንድ ቢስተካከል ብዬ ሀሳብ የምስጠው ቢኖር የምርጡን ገበታ ቢላ ሽልማት proper cover ብታደርጉለት የበለጠ presentable ይሆናል
Demerign
😀😀
ትክክል
በሰአብ እኔ ደመ በ8 ደቂቃ ጨረሰች ሲባል አሸነፈች ብዬ ስገረም ድርቆሽ የፈላ ውሀ አፍስሶ ሲያኘፍሱት ቆምጣጣው ይወጣልም ይለሰልሳልም ስትዝናና ልዮ ነገር ያስተማረች መስሎኝ ኩም አልኩ ዋው ዊስከር በ2ሹካ ተማርኩ
ሼፋ ዚዚዚዚዚዚ ቀልዶችህ በጣም ደስ ነው የሚሉት ምርጥ ሰው
ወይኔ በሳቅ ሞትኩኝ ፍትፍት ብሎታል አለ 🤣🤣🤣ዳኞቹ ልዩ ናቸዉ ኑሩልን የወፎች ፍርፍር አላላም 🤣 ዉቢት ግን በጣም ሳቅ አበዛች የሳቅ ዉድድር ነዉ የመሰላት ምስኪን 🤣🤣🤣 መድና እንኳን ደስ አለሽ መድና የኢትዮጵያ እናት ድባብ ያላት ልጅ ናት መሻአላህ
ክክክክክ
ሀሀሀሀሀሀሀ
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@@tamrisaeed7158 DRG guy RTU atg
ሱበሀን አላህ ግን ዳኛው ማሻአላህ ነው መጨበጥ ይቻላል አለ ጎበዝነህ ግን የኛ ሴቶች😒ጨበጠችው ለማንኛውም እኳን ደስ አለሽ መዲናየ
መድና፡ታሸንፋለች፡ሙስሊም፡በተወኩል፡እንቀሳቀሳለን፡እንድሁ፡ብድግብሎ፡መስራት፡ከሸይጣንጋር፡መታገልነው፡አልሀምዱሊላህ፡በዱዓነው
እንኳን ደስ አለሽ አሸነፈች
እምትስቀዋ ልጅ በሳቅ ገደለችኝ የኔ ማር ክክክክክክ ሸፍ መክበብ የኔ ጨዋ መጨበጥ ይቻላል አላት እህት መድናን
ዋው ምርጥ ዳኞች እኔ ከተወዳዳሪዎቹ ይልቅ የዳኞቹ አስተያየት እርጋታ ትህትና እሚገርም ነው የኔ ምርጦች ሼፍ ፍሰሃ ሼፍ መክብቤ ስወዳቹ እኮ ሼፍ ዚ 😂😂😂 የፕሮግራሙ ድምቀት እኮ ነክ ዋው ፒሲካ ነው ዛሬ ቢላው ሳይቀር ተወሰደ
መዲና ጎበዝ ነሽ የዉቢት የዋህነት ደስ ይላል
ውቢት ግን ደስ ትላለች እድል ቢስጣት ድጋሜ ፈገግታዋ ልዩ ነው
አሽቃባጭ ነኽ እሽ ደፋር ነው
@@rehmarehma1109 ማንን ነው ???
ለእኛም ለመዳም ቅመሞች አንድ ፖሮግራም ይዘጋጅልን የቤት እመቤት ጋር እኮ ሞያ ትርፍ ነው👍
ጥሩ ነበረ አንዳድ ግዜ ታፍነነን ዘና ብንል በስበብ
ሼፍ መክብብ ፈገግታው ሼፍ ዘለዓለም ድምፅ አለው የብዙዬን የእናት ውለታዋ
unet now ❣️
መዝግቡኝ ከዱባይ ስመጣ እወዳደራለሁ ምርጥ የማዳም ሸፍ ነኝ 💪☺️
ክክክ
ባድ እንመዘገባለን ማን እደሚያሸንፍ እናያለን
@@ፎዚነኝየደሴዋ አችይኝም ክክክክ
ምን ምን መስራት ትቺያለሺ😂
hhhhhh
መዲና በጣም ጎበዝ ናት ስለሚደናገጡ እጂ ጥሩ ነዉ ሆሉም
ዋው ይሄን ውድድር ሀገሬ ስመጣ ብወዳደር ደስ ይለኛል
እኔ እራሱ 👍👍
G/3]66 cry pIllvideo cry
@@TenuLove ደምሪኝ ውዴ
እኔም
ዎው ምርጡ ገበታ በጣም ነው የምወደው ዳኞች በጣም አሪፍ ትምህርት ነው እናመሰግናለን እህት መዲና እንኳን ደስ አለሽ መብሩክ
ቢላዎን የዘመድ አደረጋት መክብብ ስንት እሱዎን የሚያስንቅ ባየንበት አይናችን!!!!
ማሻ አላህ እንኳን ደስ አለሽ እህት መዲና
አረ ebs ች የኛ ተመልሰን የምንወዳደረው መቸነው ? መዲና እንካን ደስ አለሽ !
መዲና ይገባታል እንኳን ደስ አለሽ !!
እረ ሸፍ እኳን ሰላምታዉን ይቻላልአለ ሙስሊምች እረ የትነን በደስታግዜ እራሳችንን እጠብቅ በችግርም እደዛዉ ሽፍነተ ዉስጤነዉ
ማሻ አላህ ዴስ ይላል ዳኞች በጣም ዴስ በሚል መልኩ ነው ስትዳኙ የነበረው የምር ዳኝነት ሳይሆን የምር እያስተማራቹህ ነው የሚመስለው የተለየ ስብእና ነው ያላቹህ እንዴገና ስራ አስተባባሪው ወይም መግለጫዎችን የሚሰጠው በራሱ ዴስ ይላል ይመቻቹህ ፈታ ነው ያልነው ሰላም ለመላው ኢትየጲያዊያን በሙሉ🌺🌺🌺
ማሻ አላህ በረመዳኑ ልፋትሽን ሲቆጥርልሽ አላህ ሸለመሽ የረመዳን ስጦታሽ ነው እህቴዋ ❤❤❤መድና እንኳን አሸነፍልኝ 👍👍ዋው ነሽ ወላሂ ይገባሻል እንካን ደስ አለሽ ረመዳን ሙባረክ 😍😍አላህ ያድርግልሽ ብሎሽ ነበር ዳኛው አላህም ሰማ
ኤጭ ጉብዝናዋ ነው የረዳት አንቺ
@@emuzab4781 ጉበዝናብቻ በቂ አይደለም አላህ ካርዳት ምንም ያክል ጉብዝናቢኖራት ያለፈጣሪ ፍቃድ የትም አደርስም።
ሳቂታዋልጂ ሳቅሺውስጦነው😂❤❤
ሼፍ ዘላለም የዚህ ፕሮግራም ድምቀት ነህ በሚቀጥለዉ ደግሞ የጥሌን ዝፈንልን
ሪታዬ ተመቸሽኝ ቻናሌን ስብ አድርጊኝ🙏❤️
ሁሌ ዝፈን ትያለሽ ኮመንትሽ ውስጥ አዋቂ ነሽ መሰል 🤔
በጣም ደስ የሚል አዝናኝ እና አስተማሪም ነዉ ልዩ ፕሮግራም ስውን አከባበራችሁ ለምትስጡት አስተያየት ቃላታችሁ አበረታችም ነው ምርጡ ገበታችን ስወዳችሁ (መስረት ብሩ ፅጋዬ UK.)
Atsedu Tesome
M 7696 Atsedu Teshome
ማሻአላህ መዲናዬ ስላሸነፈሽ ደስ ብሎኛል አላህ ይጨምርልሽ
ይህን ውድድር አገሬ ስገባ እወዳደራለሁ በጣም ደስ ይላል ።
ከስደት መልስ ወደ እናንተ ነው ሀሳቤ 😂😂😂ፍትፍቱ ግን ገራሚ ነው😂😂😂😂😂😂ሼፍ ዘለአለምን በአካል ባየው ደስ ይለኛል ዳኞች ምርጥ ናቹ❤❤❤❤❤❤
ማርትዬ እኔም እንዳንቺ የምወደው ሾ ነው ቻናሌን ስብ አርጊልኝ🙏❤️
4
3
@@lulitlula4290 እሺ እማ አንቺም
@@lulitlula4290 አድርጊያለው የኔ ውድ
ደስ ስትል ሳቆ ፍገግታዋ የዋህ ነች ውቤይ
ሼፍ ዘላለም እና ዳኞቹ ምንም እንከን የማይወጣላቸሁ ናችሁ እኔም ለመወዳደር ያብቃኝ
እኔ ባርቦች ምግብ ቢያወዳዲሩኝ ያዋጣኛል የሀበሻ ምግብ ላላላላላ
ውድድሮ ጥሩ ነው የቤት እመቤቶችን ጉትጉታቹሁ ሲመጡ በተቻለመጠን ቀልዱ ጥሮ ቢሆን ይመረጣል ለማሳቅ ተብሎ ጣል የምትደረገው ነገር ሞራል ይነካል ሌላም ሰው መቶ መወዳደር ቢፈልግ እንኳን ቢቀርብኝ ይላል ስለዚህ ቢታሰብበት መልካም ነው ።
የኔ እናት መዲናዬ እናትኮ ትለያለቺ ለልጆቸ ስጦታ አለቺ ኡፉፉፉ
ሼፍ ዘላለም በጣም አሰድናቂህ ነህ ምርጥ ድምፅ አለህ እንደዛሬ እየተዝናናው ያየሁት ፕሮግራም የለም
ሼፍ ዚ የፕሮግራሙ ድምቀት ነህ ስለምግብ ብዙ ለማያውቅ ሰው ጥሩ ትምህርት ይገኝበታል::
ፅዩን እደማታሸንፍ ከመጀመሪያውነው ያወኩት ፍርፍር ሰርታ ከጎን ሠላጣ መሥራት ትችል ነበር
አሁንማ በየሳምንቱ የሚናፍቀኝ የሼፍ ዘላለም ቀልድ ነው እሕቶቻችን አይዟችሁ ሰው ከስተቱ ነው የሚማረውና በመሳሳታችሁ አትደናገጡ በርቱ ሼፎቻችን ❤❤❤
ከበቡሽዬ እኔም እንዳቺ ነኝ ይናፍቀኛል ስብስክራይብ በማድረግ አበረታችኝ🙏❤️
@@Tekeltv1በጣም አመሰግናለሁ ስለጋበዝከኝ እኔ አሬሴ ሼቭ ነኝ የምኖረው አሜሪካ ነው መወዳደር አልችልም የፕሮግራሙ በጣም አድናቂ ነኝ ።
ምርጥ የምወደው ፕሮግራም ምርጡ ገበታ አሪፍ ነው ለተመልካች እያዝናና ጥሩ ትምህርት የሚሰጥ ፕሮግራም ነው ተባረኩበመቀጠል ኮሜቶች አረጋጉት እንጂ መሳሳት አለማወቅ አይደለም ለተቀማጭ ሰማይ ቅርቡ ነው አይነት አትሁኑ ካሜራ ፊት መቅረብ በጣም ያስፈራል ከዚህ አንፃር ይደናገራል እዚህ አልሰሩም ማለት ሞያ የላቸውም ማለት አይደለም።እኔ ለምሳሌ ሰው እያየኝ እንጀራ መጋገር ምግብ ማብሰል ብዙም አይመቸኝ ስለዚህ ባለሙያ አይደለሁም ማለት አይደለም እንዲሁም በትምህርቱ ላይ ሰነፍ የነበረ ተማሪ በህይወቱም ሰነፍ ነው ማለት አይደለም ስንቶቻችን ነን በትምህርት ሰነፍ የነበርን ዛሬ ላይ ግን ከተማሩት በላይ በሂወታችን ጀግኖች የሆነው ብዙ ነገር የሰራን ያደረግን የተቀየርን ስለዚህ ራሳችሁን በሰዎቹ ቦታ ላይ ሳትሆኑ ለትችት አትቸኩሉ ለማለት ነው።እህቶቼ እናቶቼ መሳሳት አለማወቅ አይደለም እናተ እዚህ ቦታ ላይ መታችሁ ለመወዳደር ስትመዘገቡ ነው የጀገናችሁት 💪
አንድ ቀን እንደምወዳደር ተስፋ አደርጋለሁ ከእግዛብሄር ጋር ምርጥ ፉክክር ነበር
መዲና ምርጥ ባለሞያ ንፁህ አሰራር ነው የሰራችው
እንኳን ደህና መጣችሁ ውዶች ሼፍ ዘሌ እንዴት ደስ እንደ ምትለኝ ጨዋታና ቀልድህ ይመቻል
መዲና ጎበዝ ነሽ። ሼፍ ዘላለም ምርጥ ነህ።
አላሁ አክበር በጣም ደስ ሲል
ፕሮግራማችሁ አስተማሪ ነው ቀጥሉበት።ሼፍ ዘላለም በጣም ጎበዝ ነህ አከብርሀለሁ በርታ።
ሼፋ ዘሌ ያራዳልጅ የምርጡ ገበታ ድምቀት ነክ አክባሪክ ነኝ
ሼፍ መክብብ ሁሌም የምትሰጣቸው አስተያየቶች 1ኛ ናቸው እኔማ እንዴት እንደማደንቅህ
መድየ ደስ የምትይ ደርባባነሽ ማሻአላህ መብሩክ እንኳን ደስአለሽ
ወይዘሮ ውቢት ደስ የሚል ባህሪ ነው ያላት
@@Tekeltv1 አባቴ ፕሮግራሙን እኮ ቁጭ ብለን እንደምናየው ቀላል አይደለም የሚሰጡት የግበአት አይነት ድንገተኛ ነው 😂እኔ በበኩሌ አልወጣውም። በራሴ ምርጫ እጅ የሚያስቆረጥሙ ምግቦች እሰራለሁ።
በጣም ደስ ይላል። እናቶች ድንቅ ናቸው መዲና እንኳን ደስ አለሽ በርቺ።
እድዛሪው ስቄ አላቅም መፀሀፍ አንብቢ አላለም 🙈😃🙈🙈🙈
🤣🤣🤣
እኔ እራሱ እየሳኩ ነው የጨረስኩት 😂😂
@@አይሻኮከብ ወላሂ እኔራሱ. እድትነቱ ስቄ አላቅምክክክክክ
በዩቲዩብ ላይ እከታተላችኁአለሁ። አሪፍ ፕሮግራም ነው። ዘሌ እዚህ አሜሪካ እያለህ በአንተ እጅ በጣም አሪፍ ጥብስ በተደጋጋሚ በልቼአለሁ። በሙያህ አደንቅሃለሁ። የጋዜጠኝነት ችሎታህ ስታስተዋውቅ እጅግ የሚደነቅ ነው። አገርህን የምትወድ መሆንህንም አገር ቤት ሄደህ በሼፍነትህ ትልቅ ስራ እየሰራህ ስለሆነ ሁላችንም ኢትዮጵያ እንድንገባ ተምሳሌታችን ነህ። አገር ወዳድነት እንዲህ በተግባር ሲሆን ደስ ይላል። ደግሞ ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ጎበዝ ዳኞችና ተወዳደሪዎችም እያየሁ ነው። በርቱ።
በርቱ እኛም እንማራለን ። መዲ ጎበዝ መብሩክ
ዋው ምርጥ ፕሮግራም በጣም የምወደው ማሻ አላህ
ማሻአለ ታበረክ. መዲ ኡካን ደስአለሽ ሀቢቢት
መዲ ጎበዝ በርችውቢትዬ የኔ ሳቂታ ፈገግታሽ ደስ ይላል አንችም የካሜራ ፍርሃት ነው እንጂ ጎበዝ ነሽ በርች ብዙ ትሰሪያለሽ
ሁሉም ዳኞች በጣም ነው የምወዳችሁ በተለይ ሼህ መክብብ ስወደው ግልፅነቱ ኮስታራነቱ ይመቸኛል
ሼፍ ነው ሽይኽ ስትይ
አይገርምም ሼፍ ያልኩ ነው የመሰለኝ ሳየው በጣም ነው የሳኩት ቴኪው
አቺም ተሳስተሻል እኔ ሼህ ስል አቺ ደግም ኸይኽ ክክክ
@@fikretmulgata541 ክክክ አብሽሪ ለመተዋወስንጅ ሁሉም ፍፁም ሁነን አይደለም ግን ሼፍ በሚለው አስተካክለናል
በጉጉት ነው የሚጣብቅ በጣም ልዩዩዩ ነችሁ እናቶች ለዘለለም ይኑሪልን ሼፎችም ልዩዩዩ ነችሁ
እሙዬ ቻናሌን አበረታችኝ🙏❤️
ውዴ
@@meseretabebe3358 ደምሪኝ😘
ብሩ በዛ ምክንያቱም ሌላወሸ ተወዳዳሪ ልብ ይሰብራልወይም የተወሰነ ማካፈል ተመጣጣኝ እንዲሆን ምክንያቱም ተሸናፊውም ቢሆን የእድል ጉዳይ ነው እንጂ በእርግጠኝነት ያሸነፈው ስለዚህ ለሞራቸው ማካፈል ቢቻል እንደ ሀሳብ ሼፍ ዘላለም ግን ያራዳ ልጅ
እንኳን ደስ አለሽ እህቴ እረመዳን ከሪም
ምግ መሰረት የማችል ሰው ባያበሰል የመርጣል።ምግበ መሰረት ቀልድ አደለም
ማሻአላህ ተበረከላህ አላህ ይጨምርልሽ ያረብ በጣም ጎበዝ ነሽ ዳኞቹም በትክክል ነዉ የዳኙት
ሼፍ መክብብ ስወድህ በማርያም
ኸረ በጣም ትገርማለች 30 ደቂቃ እያላት ምድጃ ሳትለኩሰ ምግቡ ይሄ ለሰው የሚቀርብ ምግብ ሳይሆን ለጫጩት የሚሰጥ ምግብ ነው ያሰመሰለችው ወቸው ጉድ
😜😂
🤣🤣🤣🤣🤣
😂😂😂😂😂😂
😂😂😂🤔
😁😁😁😆😅😅
ፂወን በሳቅ ገደለቺኝ ኑሮ በዘዴ ክክክ
ባሎው ብማጣ ያሻንፋል ብዬ ተስፋ አራጉኝ 🤣🤣🤣🤣
አላሃምዱልላህ በጣም ደስ ይላል አላህ የክረም
ዘና እያልን ብዙ እውቀት የምናገኝበት ፕሮግራም ነው
እንኳን ደስ ያለሽ መዲና ሸፍ መክብብ በጣም ምርጥ ሰው ነህ
ወርቅ የተሸለመች መሰላችሁ ኮተታም
@@justfooty-editz ይቅርታ የኔ ወንድም ሙስሊሟ ስላሸነፈች አልነበረም እንደዛ ያልኩት ግን አንተ ዘረኛ ነህ ቅናተኛ ምቀኛ ሀሲድ ነህ ወንድ ልጅ እንደዚህ አይሆንም እንደወንድ ሁን
መዲና እንኳን ደስ አለሽ
ያጎጎል ደስ ይላል ምርጡ ገበታ የዘውትር ተከታታይ ነኝ በርቱ ዳሬክተር ሳሚ አክባሪህ ነኝ
አይ ዉቢት ትስቂያለሽ በጣም መክተፍ ስኖርብኝ እጠራሽ ነበር ግን ኢኮኖሚ ታቃዉሻለሽ
ምርጡ ገበታ ደጋግሜ ደጋግሜ ባዬው የማይሰለቸኝ👏👏👏👏❤❤❤
እካን ደህና መጣችሁልን የሀገራችን ምርጤች ደስ ስትሉሉሉሉሉሉ ግን መድርክ ሲቀርብ የሚታወቅ ይጠፉል
የቸኮለች አፍሳ ለቀመች አሉ እማማ ተዋበች
በሁለት እጥፋ ያገር ዉሥጥ የኑሮ ዉድነት እዲቀንሥ
ከሙን ምስር ላይ ጨምሩ ይላል ሼፉ አረ ጉድእናተቶቻችን ከሙን ሲጨምሩ አላየን ሎሚም አቅርቡ አለ አሳ መሰለው አረ ያገሬ የኢትዮጵያን ቅመማ ቅመም በጣም ነው የሚያጣፍጠው
አወትክክልነው ሸፍ መክብብ ሎሚ ይቀርባል
ወይኔ በሳቅቅቅ ጀመርኩ ጋዝ ሳትለኩስ በሰራችው የዳኞቹን ፍርድለመስማት ቸኩያለሁ ደሞ ሸፍ መክብብ ታስቃለህኮ
የአብይን ምክር ተግባርዊ ማድረጎ ነዉ
@@ewnetlehager9523 😂😁😁😁😂
@@ewnetlehager9523 ኤ ውጭ ቁጣብን ሳህ
ቻናሌን ስብ አድርጊልኝ አሳቅሽኝ የምወድሽ🙏❤️
ሰመኩን ሳታፀዳ ከአጥቱ ሳትለይ ደብለቅለቅ አድርጋ ማንበብ ጀመረች በሳቅቅ ፍርፍር አልኩ
ማሻአላህ ሁሉም አንደኛ መዲ እንኳን ደስ አለሽ
ሼፍ ዘሌ ያራዳ ልጅ የምርጡ ገበታ ድምቀት ነክ
ዋውውውውእደትደስይላሉሾፎች ማስተማርከለዛጋር አቦይመቻችሁ😍😍😍😍
ማሻ አላህ እህት መድና
ወዉ ደሲ ሲል እሄኔኒመ ከሲደት ሲገበ መምጠቴ ነዉ በሰለም ጠቢቁኝ🖐🖐👍👌👍👌
እንኳን ደስ አለሽ መድና ቆንጆ
ደና ምግብ መስሎኝ ነባር ስጋ ትለዋለህ እዴ በዚህ ጾም ጊዜ እዛው አርነት
አባውራዉ እንዴት ይምጡ ወጣቶቹን ያለሽልማት እየላካችሁ መሸለም የሚገባቸዉ ነበሩ የዛሬዎቹን እስከ ቢላ ካደረሳችሁ ። ሀገሬ ብሆን እመጣ ነበር። የዛሬዎቹ መወዳደር አቻሉ ።
ማሻአላህ መዶየ እንኳን ደስ አለሽ
ዋው እህቶቻችን ጎብዘዋል ድንቅ ሾ በርቱልን🙏👍🏽
ውቢት ብዙ ላለመክተፍ ማይልይ አላለም ሼፍ አላምረው ተዝናንተህ እየተዝናናህ ነው ፕሮግራሙን የምቴመራው ይመችህ😊
በሙላው 🌹አለም የምትገኙ🌹 የስልምና እምነት ተከታዬች🌹 እኳን ለረመዷን ለተከበረው አብሮአደረሰን🌹መልካም መሪ 🌹መልካም መካሪ መልካም አስተማሪ 🌹 መልካም እናት 🌹አባትረሱል ሰለሏህ 🌹አለይሂ 🌹ወሰለም ፕሮፋይሌን🌹 በመጫን 🌹ለጥያቄ መልስ ያገኛሉ🌹 የስው🌹 ዴስታ 🌹የሚያስደስታችሁ 🌹ብቻ ጎራ በሉ🌹🌹
ሱለዋቱላህወሰለም አላህ ፁመው ከተጠቀሞት ያድርገንበያላችሆበተ በዱኣአንረሳሳ🌷
ሮመዳን ከሪም🌹🌹🌹❤️❤️❤️HAPPY ROMADAN FASTING🙏🙏🙏በእምነቴ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ክርስትና ነኝ።
እንኻን አብሮ አደረሰን ሁቢ
Sala Allahu Alayhi wa salam 💖
የኔን እናት ደስ ስትል ማርያምን እንባዬ አመጣችው። ባሽንፍ ለልጆቼ ስጦታ እገዛለሁ አይ እናትነት። ብትሽነፍም ለልጆችዋ ጭንቃት ባላሽንፍስ አይይ ይደጉልሽ ድርባባዬ
m.ua-cam.com/video/VrSXqcwlR7Y/v-deo.html
መዲና you tube ከፍታ ታስተምረን የምትሉ??
ዉቢት ሳቋ ደስ ሲል😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍💚💛❤️💚💛❤️መድየ እርጋታሺ ንፅህናሺ ማሻአላህ ነዉ😍😍😍😍አልፍ መብሩክ 🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑ማሻአላህ🏆🎖️🏆🎖️🏆🎖️🏆🎖️🏆🎖️🏆🎖️🏆🎖️🏆🎖️🏆🎖️ተባረከላህ🏆🎖️🏆🎖️እንኳን ደስስስስስስስስስስስስስስስስስስስ አለሺ አላህ ትልቅ ቦታ ላይ ያድርስሺ እናት💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
መዲና በማሸነፏ ደስ ብሎኛል ይገባታልም❣❣
እኔም ዳስ ብሎያል ❤
እኔስ ብትይ
እኔ እራሱ
ማሻ አላህ
@@saadahassan6427 .mashallah
መዲና ለካ እንደዚ ባለሞያ ሆነሻል እንኳን ደስ አለሽ ጎበዝ እህቴ
መድናየ የኔደርባባ መብሩክ ለመጀመሪያጊዜ ኮሜት ስፅፍ እርጋታሽደስይላል አላህይጨምርልሽ🍓🍒
Wwwwwwww
አሰላሙአለይኩም ጀሚላ
@@ahmed-ud9su ሰብ አርጉኝ😘
@@blentube3002 ወይ ብሌን ትገርሚያለሽ
ማሻአሏህ
እህቶቻችን ደስ ስትሉ
መድየ መብሩክ
መዲና ስላሸነፍሽ ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አለሽ
ረመዳን ሙባረክ
በሚዳየ ወቶ ከመዋረድ ይጠበቀን ለዶር የተፈተፈተ አላለም😄
😂😂😂
እናተ ዳኞች በየቦታው ፍርድ እየተዛባነው እናንተን አይተው ትምህርት ቢዉስዱ ምኞቴ ነው ምርጥ ምርጥ ምርጥ ናችሁ
ሳህ ወወላ
ዳኞችን ሁሌም ሳላደንቅ አላልፍም ሁሌመ የተወዳዳሪዎችን ሞራል እየጠበቃችሁ ነው አስተያየት የምትሰጡት በጣም አደንቃችሗለሁ ፅዮን ለቀልድ የመጣሽ ትመሰያለሽ ዘላለም በጣም ታስቀኛለህ ኮመዲ ብትጀምር ያዋጣሀል
ጾማችን የሚያበላሹብን ነገሮች አጠር ባለ መልኩ የሚከተሉት ናቸው።
፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣
ከሚከተሉት ፆም የሚያበላሹ ነገሮች ፆማችሁን በጥንቃቄ ጠብቁ!!
① መብላትና መጠጣት።
② ሆነ ብሎ ማስመለስ (ማስታወክ)።
③ ፆሜን አፈርሳለሁ ብሎ በቁርጠኝነት መነየት።
④ ዋግምት፣ አንድ ሰው ከሰውነቱ በዋግምት ደሙ ከተወሰደበት ወይም ደም ለመለገስ አስቦ ከፍተኛ ደም ከተወሰደበት ፆሙ ይፈርሳል።
⑤ ብልትን በእጅ ነካክቶ የዘር ፈሳሽ ማውጣት። በየትኛውም ጊዜ የማይፈቀድ ሀራም ተግባር ከመሆኑም ጋር ፆምንም ያበላሻል።
⑥ ግብረ ስጋ ግንኙነት፣ የዘር ፈሳሽ ቢወጣውም ባይወጣውም።
⑦ የወር አበባና የወሊድ ደም መፍሰስ፣ ይህ 7ኛው በሴቶች ብቻ የሚለይ ነው።
⑧ ምግብን ሊተኩ የሚችሉ ሀይል ሰጪ መርፊዎችን ወይም ብሉኮስ መውሰድ።
⑨ ሲጋራና ሺሻ ማጨስ (በየትኛውም ጊዜ ሀራም ከመሆናቸውም ጋር) ፆምንም ያበላሻሉ።
✍🏻ኢብን ሽፋ
--------------------
mohammed ebnu seid
-----------------------------
🍀🍀🍀
በቴሌግራም ይ🀄️ላ🀄️ሉን!
➢👇👇👇
@Lewetatoch_mekir
@Lewetatoch_mekir
ዳኞቹን አለማድነቅ አይቻልም በጣም እዉነኛ ዳኛ ናችሁ ጎበዞች እኛ ለሙስሊም እህቶቼ የምናገረዉ ነገር ቢኖር የሌላ እምነት ተከታዮች ሰለዲናችን ይሄን ያህል ካወቁ እናንተስ ምን ያህል ናችሁ መጨበጥ እንደማይቻል ገብቶት ሲጠይቅ መጨበጥ አልነበረባትም እሱን ብቻ ሳይሆን ማንኛዉንም ወንድ መጨበጥ አልተፈቀደም አላህ በዲናችን ጠንካራ ያድርገን ያረብ
ይቻላል አለ እሱ እኳ ገብቶታል እደት እጅን ትጨብጣዋለይ አላህ ሂዳያ ይስጠን
የዚህ ፕሮግራም ውበት ሸፍ ዘላለም ነው። በጣም ነው የሚያዝናነው።
@@Tekeltv1 ufffff ene gin sehat yigelal were yabezal betam
@@Tekeltv1 enkuan abro aderesen eshi zare betam tenzaza zelalem
@@Tekeltv1 ay camera yasferal enji migibu enkuan yemikebid aymesilegnim
@@Tekeltv1 shef zelalemm eko stashnfu atrsugn new werew lik ende ante dembe😂😂😂
ስላም ኢቢኤሶች ፕሮግራማችሁን በጣም ነው የምወደው አንድ ቢስተካከል ብዬ ሀሳብ የምስጠው ቢኖር የምርጡን ገበታ ቢላ ሽልማት proper cover ብታደርጉለት የበለጠ presentable ይሆናል
Demerign
😀😀
ትክክል
በሰአብ እኔ ደመ በ8 ደቂቃ ጨረሰች ሲባል አሸነፈች ብዬ ስገረም ድርቆሽ የፈላ ውሀ አፍስሶ ሲያኘፍሱት ቆምጣጣው ይወጣልም ይለሰልሳልም ስትዝናና ልዮ ነገር ያስተማረች መስሎኝ ኩም አልኩ ዋው ዊስከር በ2ሹካ ተማርኩ
ሼፋ ዚዚዚዚዚዚ ቀልዶችህ በጣም ደስ ነው የሚሉት ምርጥ ሰው
ወይኔ በሳቅ ሞትኩኝ ፍትፍት ብሎታል አለ 🤣🤣🤣
ዳኞቹ ልዩ ናቸዉ ኑሩልን የወፎች ፍርፍር አላላም 🤣 ዉቢት ግን በጣም ሳቅ አበዛች የሳቅ ዉድድር ነዉ የመሰላት ምስኪን 🤣🤣🤣 መድና እንኳን ደስ አለሽ መድና የኢትዮጵያ እናት ድባብ ያላት ልጅ ናት መሻአላህ
ክክክክክ
ሀሀሀሀሀሀሀ
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
Demerign
@@tamrisaeed7158 DRG guy RTU atg
ሱበሀን አላህ ግን ዳኛው ማሻአላህ ነው መጨበጥ ይቻላል አለ ጎበዝነህ ግን የኛ ሴቶች😒ጨበጠችው ለማንኛውም እኳን ደስ አለሽ መዲናየ
መድና፡ታሸንፋለች፡ሙስሊም፡በተወኩል፡እንቀሳቀሳለን፡እንድሁ፡ብድግብሎ፡መስራት፡ከሸይጣንጋር፡መታገልነው፡አልሀምዱሊላህ፡በዱዓነው
እንኳን ደስ አለሽ አሸነፈች
እምትስቀዋ ልጅ በሳቅ ገደለችኝ የኔ ማር ክክክክክክ ሸፍ መክበብ የኔ ጨዋ መጨበጥ ይቻላል አላት እህት መድናን
ዋው ምርጥ ዳኞች እኔ ከተወዳዳሪዎቹ ይልቅ የዳኞቹ አስተያየት እርጋታ ትህትና እሚገርም ነው የኔ ምርጦች ሼፍ ፍሰሃ ሼፍ መክብቤ ስወዳቹ እኮ ሼፍ ዚ 😂😂😂 የፕሮግራሙ ድምቀት እኮ ነክ ዋው ፒሲካ ነው ዛሬ ቢላው ሳይቀር ተወሰደ
መዲና ጎበዝ ነሽ የዉቢት የዋህነት ደስ ይላል
ውቢት ግን ደስ ትላለች እድል ቢስጣት ድጋሜ ፈገግታዋ ልዩ ነው
አሽቃባጭ ነኽ እሽ ደፋር ነው
@@rehmarehma1109 ማንን ነው ???
ለእኛም ለመዳም ቅመሞች አንድ ፖሮግራም ይዘጋጅልን የቤት እመቤት ጋር እኮ ሞያ ትርፍ ነው👍
ጥሩ ነበረ አንዳድ ግዜ ታፍነነን ዘና ብንል በስበብ
ሼፍ መክብብ ፈገግታው ሼፍ ዘለዓለም ድምፅ አለው የብዙዬን የእናት ውለታዋ
unet now ❣️
መዝግቡኝ ከዱባይ ስመጣ እወዳደራለሁ ምርጥ የማዳም ሸፍ ነኝ 💪☺️
ክክክ
ባድ እንመዘገባለን ማን እደሚያሸንፍ እናያለን
@@ፎዚነኝየደሴዋ አችይኝም ክክክክ
ምን ምን መስራት ትቺያለሺ😂
hhhhhh
መዲና በጣም ጎበዝ ናት ስለሚደናገጡ እጂ ጥሩ ነዉ ሆሉም
ዋው ይሄን ውድድር ሀገሬ ስመጣ ብወዳደር ደስ ይለኛል
እኔ እራሱ 👍👍
G/3]66 cry p
Illvideo cry
@@TenuLove
ደምሪኝ ውዴ
እኔም
ዎው ምርጡ ገበታ በጣም ነው የምወደው ዳኞች በጣም አሪፍ ትምህርት ነው እናመሰግናለን እህት መዲና እንኳን ደስ አለሽ መብሩክ
ቢላዎን የዘመድ አደረጋት መክብብ ስንት እሱዎን የሚያስንቅ ባየንበት አይናችን!!!!
ማሻ አላህ እንኳን ደስ አለሽ እህት መዲና
አረ ebs ች የኛ ተመልሰን የምንወዳደረው መቸነው ? መዲና እንካን ደስ አለሽ !
መዲና ይገባታል እንኳን ደስ አለሽ !!
እረ ሸፍ እኳን ሰላምታዉን ይቻላልአለ ሙስሊምች እረ የትነን በደስታግዜ እራሳችንን እጠብቅ በችግርም እደዛዉ ሽፍነተ ዉስጤነዉ
ማሻ አላህ ዴስ ይላል ዳኞች በጣም ዴስ በሚል መልኩ ነው ስትዳኙ የነበረው የምር ዳኝነት ሳይሆን የምር እያስተማራቹህ ነው የሚመስለው የተለየ ስብእና ነው ያላቹህ እንዴገና ስራ አስተባባሪው ወይም መግለጫዎችን የሚሰጠው በራሱ ዴስ ይላል ይመቻቹህ ፈታ ነው ያልነው ሰላም ለመላው ኢትየጲያዊያን በሙሉ🌺🌺🌺
ማሻ አላህ በረመዳኑ ልፋትሽን ሲቆጥርልሽ አላህ ሸለመሽ የረመዳን ስጦታሽ ነው እህቴዋ ❤❤❤መድና እንኳን አሸነፍልኝ 👍👍ዋው ነሽ ወላሂ ይገባሻል እንካን ደስ አለሽ ረመዳን ሙባረክ 😍😍አላህ ያድርግልሽ ብሎሽ ነበር ዳኛው አላህም ሰማ
ኤጭ ጉብዝናዋ ነው የረዳት አንቺ
@@emuzab4781 ጉበዝናብቻ በቂ አይደለም አላህ ካርዳት ምንም ያክል ጉብዝናቢኖራት ያለፈጣሪ ፍቃድ የትም አደርስም።
ሳቂታዋልጂ ሳቅሺውስጦነው😂❤❤
ሼፍ ዘላለም የዚህ ፕሮግራም ድምቀት ነህ በሚቀጥለዉ ደግሞ የጥሌን ዝፈንልን
ሪታዬ ተመቸሽኝ ቻናሌን ስብ አድርጊኝ🙏❤️
ሁሌ ዝፈን ትያለሽ ኮመንትሽ ውስጥ አዋቂ ነሽ መሰል 🤔
በጣም ደስ የሚል አዝናኝ እና አስተማሪም ነዉ ልዩ ፕሮግራም ስውን አከባበራችሁ ለምትስጡት አስተያየት ቃላታችሁ አበረታችም ነው ምርጡ ገበታችን ስወዳችሁ (መስረት ብሩ ፅጋዬ UK.)
Atsedu Tesome
M 7696 Atsedu Teshome
ማሻአላህ መዲናዬ ስላሸነፈሽ ደስ ብሎኛል አላህ ይጨምርልሽ
ይህን ውድድር አገሬ ስገባ እወዳደራለሁ በጣም ደስ ይላል ።
ከስደት መልስ ወደ እናንተ ነው ሀሳቤ 😂😂😂ፍትፍቱ ግን ገራሚ ነው😂😂😂😂😂😂ሼፍ ዘለአለምን በአካል ባየው ደስ ይለኛል ዳኞች ምርጥ ናቹ❤❤❤❤❤❤
ማርትዬ እኔም እንዳንቺ የምወደው ሾ ነው ቻናሌን ስብ አርጊልኝ🙏❤️
4
3
@@lulitlula4290 እሺ እማ አንቺም
@@lulitlula4290 አድርጊያለው የኔ ውድ
ደስ ስትል ሳቆ ፍገግታዋ የዋህ ነች ውቤይ
ሼፍ ዘላለም እና ዳኞቹ ምንም እንከን የማይወጣላቸሁ ናችሁ እኔም ለመወዳደር ያብቃኝ
እኔ ባርቦች ምግብ ቢያወዳዲሩኝ ያዋጣኛል የሀበሻ ምግብ ላላላላላ
ውድድሮ ጥሩ ነው የቤት እመቤቶችን ጉትጉታቹሁ ሲመጡ በተቻለመጠን ቀልዱ ጥሮ ቢሆን ይመረጣል ለማሳቅ ተብሎ ጣል የምትደረገው ነገር ሞራል ይነካል ሌላም ሰው መቶ መወዳደር ቢፈልግ እንኳን ቢቀርብኝ ይላል ስለዚህ ቢታሰብበት መልካም ነው ።
የኔ እናት መዲናዬ እናትኮ ትለያለቺ ለልጆቸ ስጦታ አለቺ ኡፉፉፉ
ሼፍ ዘላለም በጣም አሰድናቂህ ነህ ምርጥ ድምፅ አለህ እንደዛሬ እየተዝናናው ያየሁት ፕሮግራም የለም
ሼፍ ዚ የፕሮግራሙ ድምቀት ነህ ስለምግብ ብዙ ለማያውቅ ሰው ጥሩ ትምህርት ይገኝበታል::
ፅዩን እደማታሸንፍ ከመጀመሪያውነው ያወኩት ፍርፍር ሰርታ ከጎን ሠላጣ መሥራት ትችል ነበር
አሁንማ በየሳምንቱ የሚናፍቀኝ የሼፍ ዘላለም ቀልድ ነው እሕቶቻችን አይዟችሁ ሰው ከስተቱ ነው የሚማረውና በመሳሳታችሁ አትደናገጡ በርቱ ሼፎቻችን ❤❤❤
ከበቡሽዬ እኔም እንዳቺ ነኝ ይናፍቀኛል ስብስክራይብ በማድረግ አበረታችኝ🙏❤️
@@Tekeltv1በጣም አመሰግናለሁ ስለጋበዝከኝ እኔ አሬሴ ሼቭ ነኝ የምኖረው አሜሪካ ነው መወዳደር አልችልም የፕሮግራሙ በጣም አድናቂ ነኝ ።
ምርጥ የምወደው ፕሮግራም ምርጡ ገበታ አሪፍ ነው ለተመልካች እያዝናና ጥሩ ትምህርት የሚሰጥ ፕሮግራም ነው ተባረኩ
በመቀጠል ኮሜቶች አረጋጉት እንጂ መሳሳት አለማወቅ አይደለም ለተቀማጭ ሰማይ ቅርቡ ነው አይነት አትሁኑ ካሜራ ፊት መቅረብ በጣም ያስፈራል ከዚህ አንፃር ይደናገራል እዚህ አልሰሩም ማለት ሞያ የላቸውም ማለት አይደለም።
እኔ ለምሳሌ ሰው እያየኝ እንጀራ መጋገር ምግብ ማብሰል ብዙም አይመቸኝ ስለዚህ ባለሙያ አይደለሁም ማለት አይደለም
እንዲሁም በትምህርቱ ላይ ሰነፍ የነበረ ተማሪ በህይወቱም ሰነፍ ነው ማለት አይደለም ስንቶቻችን ነን በትምህርት ሰነፍ የነበርን ዛሬ ላይ ግን ከተማሩት በላይ በሂወታችን ጀግኖች የሆነው ብዙ ነገር የሰራን ያደረግን የተቀየርን ስለዚህ ራሳችሁን በሰዎቹ ቦታ ላይ ሳትሆኑ ለትችት አትቸኩሉ ለማለት ነው።
እህቶቼ እናቶቼ መሳሳት አለማወቅ አይደለም እናተ እዚህ ቦታ ላይ መታችሁ ለመወዳደር ስትመዘገቡ ነው የጀገናችሁት 💪
አንድ ቀን እንደምወዳደር ተስፋ አደርጋለሁ ከእግዛብሄር ጋር ምርጥ ፉክክር ነበር
መዲና ምርጥ ባለሞያ ንፁህ አሰራር ነው የሰራችው
እንኳን ደህና መጣችሁ ውዶች ሼፍ ዘሌ እንዴት ደስ እንደ ምትለኝ ጨዋታና ቀልድህ ይመቻል
መዲና ጎበዝ ነሽ። ሼፍ ዘላለም ምርጥ ነህ።
አላሁ አክበር በጣም ደስ ሲል
ፕሮግራማችሁ አስተማሪ ነው ቀጥሉበት።ሼፍ ዘላለም በጣም ጎበዝ ነህ አከብርሀለሁ በርታ።
Demerign
ሼፋ ዘሌ ያራዳልጅ የምርጡ ገበታ ድምቀት ነክ አክባሪክ ነኝ
ሼፍ መክብብ ሁሌም የምትሰጣቸው አስተያየቶች 1ኛ ናቸው እኔማ እንዴት እንደማደንቅህ
መድየ ደስ የምትይ ደርባባነሽ ማሻአላህ መብሩክ እንኳን ደስአለሽ
ወይዘሮ ውቢት ደስ የሚል ባህሪ ነው ያላት
@@Tekeltv1 አባቴ ፕሮግራሙን እኮ ቁጭ ብለን እንደምናየው ቀላል አይደለም የሚሰጡት የግበአት አይነት ድንገተኛ ነው 😂እኔ በበኩሌ አልወጣውም። በራሴ ምርጫ እጅ የሚያስቆረጥሙ ምግቦች እሰራለሁ።
በጣም ደስ ይላል። እናቶች ድንቅ ናቸው መዲና እንኳን ደስ አለሽ በርቺ።
እድዛሪው ስቄ አላቅም መፀሀፍ አንብቢ አላለም 🙈😃🙈🙈🙈
🤣🤣🤣
እኔ እራሱ እየሳኩ ነው የጨረስኩት 😂😂
@@አይሻኮከብ ወላሂ እኔራሱ. እድትነቱ ስቄ አላቅምክክክክክ
በዩቲዩብ ላይ እከታተላችኁአለሁ። አሪፍ ፕሮግራም ነው። ዘሌ እዚህ አሜሪካ እያለህ በአንተ እጅ በጣም አሪፍ ጥብስ በተደጋጋሚ በልቼአለሁ። በሙያህ አደንቅሃለሁ። የጋዜጠኝነት ችሎታህ ስታስተዋውቅ እጅግ የሚደነቅ ነው። አገርህን የምትወድ መሆንህንም አገር ቤት ሄደህ በሼፍነትህ ትልቅ ስራ እየሰራህ ስለሆነ ሁላችንም ኢትዮጵያ እንድንገባ ተምሳሌታችን ነህ። አገር ወዳድነት እንዲህ በተግባር ሲሆን ደስ ይላል። ደግሞ ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ጎበዝ ዳኞችና ተወዳደሪዎችም እያየሁ ነው። በርቱ።
በርቱ እኛም እንማራለን ። መዲ ጎበዝ መብሩክ
ዋው ምርጥ ፕሮግራም በጣም የምወደው ማሻ አላህ
ማሻአለ ታበረክ. መዲ ኡካን ደስአለሽ ሀቢቢት
መዲ ጎበዝ በርች
ውቢትዬ የኔ ሳቂታ ፈገግታሽ ደስ ይላል አንችም የካሜራ ፍርሃት ነው እንጂ ጎበዝ ነሽ በርች ብዙ ትሰሪያለሽ
ሁሉም ዳኞች በጣም ነው የምወዳችሁ በተለይ ሼህ መክብብ ስወደው ግልፅነቱ ኮስታራነቱ ይመቸኛል
ሼፍ ነው ሽይኽ ስትይ
አይገርምም ሼፍ ያልኩ ነው የመሰለኝ ሳየው በጣም ነው የሳኩት ቴኪው
አቺም ተሳስተሻል እኔ ሼህ ስል አቺ ደግም ኸይኽ ክክክ
@@fikretmulgata541 ክክክ አብሽሪ ለመተዋወስንጅ ሁሉም ፍፁም ሁነን አይደለም ግን ሼፍ በሚለው አስተካክለናል
በጉጉት ነው የሚጣብቅ በጣም ልዩዩዩ ነችሁ እናቶች ለዘለለም ይኑሪልን ሼፎችም ልዩዩዩ ነችሁ
እሙዬ ቻናሌን አበረታችኝ🙏❤️
ውዴ
@@meseretabebe3358 ደምሪኝ😘
ብሩ በዛ ምክንያቱም ሌላወሸ ተወዳዳሪ ልብ ይሰብራልወይም የተወሰነ ማካፈል ተመጣጣኝ እንዲሆን ምክንያቱም ተሸናፊውም ቢሆን የእድል ጉዳይ ነው እንጂ በእርግጠኝነት ያሸነፈው ስለዚህ ለሞራቸው ማካፈል ቢቻል እንደ ሀሳብ ሼፍ ዘላለም ግን ያራዳ ልጅ
እንኳን ደስ አለሽ እህቴ እረመዳን ከሪም
ምግ መሰረት የማችል ሰው ባያበሰል የመርጣል።
ምግበ መሰረት ቀልድ አደለም
ማሻአላህ ተበረከላህ አላህ ይጨምርልሽ ያረብ በጣም ጎበዝ ነሽ ዳኞቹም በትክክል ነዉ የዳኙት
ሼፍ መክብብ ስወድህ በማርያም
ኸረ በጣም ትገርማለች 30 ደቂቃ እያላት ምድጃ ሳትለኩሰ ምግቡ ይሄ ለሰው የሚቀርብ ምግብ ሳይሆን ለጫጩት የሚሰጥ ምግብ ነው ያሰመሰለችው ወቸው ጉድ
😜😂
🤣🤣🤣🤣🤣
😂😂😂😂😂😂
😂😂😂🤔
😁😁😁😆😅😅
ፂወን በሳቅ ገደለቺኝ ኑሮ በዘዴ ክክክ
ባሎው ብማጣ ያሻንፋል ብዬ ተስፋ አራጉኝ 🤣🤣🤣🤣
አላሃምዱልላህ በጣም ደስ ይላል አላህ የክረም
ዘና እያልን ብዙ እውቀት የምናገኝበት ፕሮግራም ነው
እንኳን ደስ ያለሽ መዲና ሸፍ መክብብ በጣም ምርጥ ሰው ነህ
ወርቅ የተሸለመች መሰላችሁ ኮተታም
@@justfooty-editz ይቅርታ የኔ ወንድም ሙስሊሟ ስላሸነፈች አልነበረም እንደዛ ያልኩት ግን አንተ ዘረኛ ነህ ቅናተኛ ምቀኛ ሀሲድ ነህ ወንድ ልጅ እንደዚህ አይሆንም እንደወንድ ሁን
መዲና እንኳን ደስ አለሽ
ያጎጎል ደስ ይላል ምርጡ ገበታ የዘውትር ተከታታይ ነኝ በርቱ ዳሬክተር ሳሚ አክባሪህ ነኝ
አይ ዉቢት ትስቂያለሽ በጣም መክተፍ ስኖርብኝ እጠራሽ ነበር ግን ኢኮኖሚ ታቃዉሻለሽ
ምርጡ ገበታ ደጋግሜ ደጋግሜ ባዬው የማይሰለቸኝ👏👏👏👏❤❤❤
እካን ደህና መጣችሁልን የሀገራችን ምርጤች ደስ ስትሉሉሉሉሉሉ ግን መድርክ ሲቀርብ የሚታወቅ ይጠፉል
የቸኮለች አፍሳ ለቀመች አሉ እማማ ተዋበች
በሁለት እጥፋ ያገር ዉሥጥ የኑሮ ዉድነት እዲቀንሥ
ከሙን ምስር ላይ ጨምሩ ይላል ሼፉ አረ ጉድ
እናተቶቻችን ከሙን ሲጨምሩ አላየን ሎሚም አቅርቡ አለ አሳ መሰለው አረ ያገሬ የኢትዮጵያን ቅመማ ቅመም በጣም ነው የሚያጣፍጠው
አወትክክልነው ሸፍ መክብብ ሎሚ ይቀርባል
ወይኔ በሳቅቅቅ ጀመርኩ ጋዝ ሳትለኩስ በሰራችው የዳኞቹን ፍርድለመስማት ቸኩያለሁ ደሞ ሸፍ መክብብ ታስቃለህኮ
የአብይን ምክር ተግባርዊ ማድረጎ ነዉ
@@ewnetlehager9523 😂😁😁😁😂
@@ewnetlehager9523 ኤ ውጭ ቁጣብን ሳህ
ቻናሌን ስብ አድርጊልኝ አሳቅሽኝ የምወድሽ🙏❤️
ሰመኩን ሳታፀዳ ከአጥቱ ሳትለይ ደብለቅለቅ አድርጋ ማንበብ ጀመረች በሳቅቅ ፍርፍር አልኩ
ማሻአላህ ሁሉም አንደኛ መዲ እንኳን ደስ አለሽ
ሼፍ ዘሌ ያራዳ ልጅ የምርጡ ገበታ ድምቀት ነክ
ዋውውውውእደትደስይላሉሾፎች ማስተማርከለዛጋር አቦይመቻችሁ😍😍😍😍
ማሻ አላህ እህት መድና
ወዉ ደሲ ሲል እሄኔኒመ ከሲደት ሲገበ መምጠቴ ነዉ በሰለም ጠቢቁኝ🖐🖐👍👌👍👌
እንኳን ደስ አለሽ መድና ቆንጆ
ደና ምግብ መስሎኝ ነባር ስጋ ትለዋለህ እዴ በዚህ ጾም ጊዜ እዛው አርነት
አባውራዉ እንዴት ይምጡ ወጣቶቹን ያለሽልማት እየላካችሁ መሸለም የሚገባቸዉ ነበሩ የዛሬዎቹን እስከ ቢላ ካደረሳችሁ ። ሀገሬ ብሆን እመጣ ነበር። የዛሬዎቹ መወዳደር አቻሉ ።
ማሻአላህ መዶየ እንኳን ደስ አለሽ
ዋው እህቶቻችን ጎብዘዋል ድንቅ ሾ በርቱልን🙏👍🏽
ውቢት ብዙ ላለመክተፍ ማይልይ አላለም ሼፍ አላምረው ተዝናንተህ እየተዝናናህ ነው ፕሮግራሙን የምቴመራው ይመችህ😊
በሙላው 🌹አለም የምትገኙ🌹 የስልምና እምነት ተከታዬች🌹 እኳን ለረመዷን ለተከበረው አብሮአደረሰን🌹መልካም መሪ 🌹መልካም መካሪ መልካም አስተማሪ 🌹 መልካም እናት 🌹አባት
ረሱል ሰለሏህ 🌹አለይሂ 🌹ወሰለም ፕሮፋይሌን🌹 በመጫን 🌹ለጥያቄ መልስ ያገኛሉ🌹 የስው🌹 ዴስታ 🌹የሚያስደስታችሁ 🌹ብቻ ጎራ በሉ🌹🌹
ሱለዋቱላህወሰለም
አላህ ፁመው ከተጠቀሞት ያድርገን
በያላችሆበተ በዱኣአንረሳሳ🌷
ሮመዳን ከሪም🌹🌹🌹❤️❤️❤️
HAPPY ROMADAN FASTING🙏🙏🙏
በእምነቴ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ክርስትና ነኝ።
እንኻን አብሮ አደረሰን ሁቢ
Sala Allahu Alayhi wa salam 💖