Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ሴቷ ሼፍ እንደ እህት ልምከርሽ ቆንጆ ነህ አይባልም ይሄ የቁንጅና ውድድር አይደለም ከወንዶቹ ሼፎች ልምድ ብትቀስሚ
ከሼፍ ሄኖክ ስነስርአት ተማሩ
ሁሌ በማያቅ ሰው ትስቃላችሁ አይደረግም😢
ሰው ቢችልም ባይችልም መሳቅ ነውር ነው is not professional
ቆንጆ ነህ ካለችዉ የሴት ዳኛ ከሀገራችን ባህልና ከህግ ስነ ምግባር በመነሳት የሰጠሁት ቀሽም በሉት የኔ አስተያየት ነዉ። ብዙ ተከታይ ባለዉ fb የተላከ።ባሏን እንተወዉና ልጆቿ ይህን ሲያዮት ምን ይላሉ? ዳኛ ናት ከእሱ ጋር ለሼፍነት የሚወዳደሩ አሉ እነሱስ ምን ይላሉ?? በቃ በመልኩ ተማርካ ነጥብ ሰጠችዉ ትባላለች ልጁ በስራዉ ቢያሸንፍ እንኳን። በመድረክ መናገር የነበረባት ቁንጅናን ስለምግቡ እንጂ ሰለልጁ አልነበረም። ባላት የሆቴል ቀረቤታ ይሄን ጊዜ አስቀጥራዉ ይሆናል የሚል ሀሜትም ይኖራል??? ስለዚህ የዳኝነት መስፈርት አታሟላም አራት ነጥብ!!! ዳኛ ለዚህ ነዉ ሚዛን የያዘችና አይኗ የተሸፈነዉ የቆንጆ ሴት ምልክት የሆነዉ።አያቹሁ የአፍ ወለምታ በቂቤ አይታሽም። ስለዚህ የቤተሰቦቿን አዛዉ ትወጣ ነገር ግን ከሱ ጋር ለተወዳደሩት ሼፎች ዳኝነቱን ከቀጠለች ይቅርታ ትጠይቅ።
እረ እኔ ዳኞቹን 😍😍😍🎉
እዚህ ፕሮግራም ላይ ሰላጣ መስራት ቢቀርስ ፣ አንድ ቀን በትክክል ሰርተው አያውቁም በዛላይ ብዙ አትክልት ይሚያበላሹት 😞 ጎበዝ ናት ዳኛዋ ሴት ልትረዳ የተንሳችው ነገ አሪፍ ነው
የሴት ዳኛ ይቅር በጣም አትመችም
ወይ ምን አረገች እንዳውም የዋህ ይሉይታ የሚይዛት ትመስላለች ሳቋ ነው እንዲህ ያስባለህ ሽ የሚያስቅ ነገር ሰው ሲያወራ አስቁም 😂😂😂እኔ ለምሳሌ መነፅር የሚያረገው ዳኛ በጣም አስቆኛል ንግግሩ በነፃም ቢሆን ሄደሽ ጥሩ ሼፍ ጋር ተማሪ 😂ያሳቀኝ ነጥብ 12 አመት ሰርታለች ግን ወፍ የለም ግን ይሄ አስተያየት ለልጅቷ በጣም ይጠቅማታል ከምር እኛ ሀበሾች ምክር አንወድም እንጂ
Where is gone sheaf Z
በሱ ጊዜ በጣም ይደምቅ ነበር
Why are you laughing on the guy like that? Very unprofessional as a judge to laugh on contestants whether they did bad or good. Specially the lady. EBS should remove her from this show 😡
15 dikeka stachehu 15 ataworu
ዘፍ ማቲያስን ስለምወደዉ ነዉ የምከታተለዉ
ምን ትስቃለች ?
ድል ለ ፋኖ
Stupid
አውን ይሄንን ፈቱቺን መስራት ነበረባችው
Dagnochu gar mewdader eflgalhu!
Sitochin makatetu yebelete mirt yadergewal bertu
Dagnochu tastelalachihu sewun demoralize ayderegm
ለመወዳደር አመልክቼ ነበር ደውላቹ መልሰን እደውላለን ብላቹ ጠፋቹ ለምን ????
ደጋግማችሁ ደውሉዋ
ልጁን ዲሞራላይዝ ለማድረግ አልሳቁም። የገለፀበት መንግድ በጣም አስቂኝ ነው። ከምር እኔም ነፈርኩ። ፈን ያስፈልጋል አንዳንዴ። ሳቅ እንግዲ አይከለከል።
ባልዲውን ሞላ እኮ
😂😂😂😂