"ኡፍ አበሳጨሺኝ ይሄንን እንርሳው"//ምርጡ ገበታ የምግብ ዝግጅት ውድድር//

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 22

  • @DunnhrArghnew
    @DunnhrArghnew 3 місяці тому +5

    እንኳን በሰላም መጡ

  • @susuwarknh3321
    @susuwarknh3321 3 місяці тому +1

    ሰዓት ጨምሩላቸው ከበድ ያለ ምግብ አሰራር ሲኖር ኢንሻኣላ እኔም ሐገሬ ስገባ መጥቼ እወዳደራለው ብዬ ተስፋ አለኝ በተረፈ ዳኞች ስለምትሰጡት አስተያየት ተወዳዳሪዎች ስህተታቸውን እንዲያርሙ ስለሆነ ጥሩ ነው🙏

  • @qatardoha5256
    @qatardoha5256 3 місяці тому

    ደስ ትላላችሁ በርቱ

  • @SamrawitGirma1
    @SamrawitGirma1 3 місяці тому +5

    ዛሬ የተሰጠሰችሁ ምግብ ቀለል ያለ ነበር ነገር ግን ዳቦ ስታቀርቡ ቶስት እንድታደርጉ ሁሌምይነገራል ግን ማንም ሰው አይተገብረዉም ዳኞች የሚናገሩትን በደንብ አዳምጡ :ለመላው የ ኦርቶዶክስ እምነተረ ተከታዮች እንኳን ለመስቀል በአል አደረሳችሁ🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን ይሁን ❤❤❤❤

    • @Gg35114
      @Gg35114 3 місяці тому

      አሜን 🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @BerhanAshinekebede
    @BerhanAshinekebede 3 місяці тому +4

    ሼፍዚአይመጣምየለምእንዴ

    • @zebibamohamed4413
      @zebibamohamed4413 3 місяці тому

      አወ አይመጣም ለቅቄያለሁ ብሎል በኢንስተግራሙ አይቸዋለሁ

    • @HaymanotAweke-j4v
      @HaymanotAweke-j4v 3 місяці тому +1

      😢😢😢😢😢😢😢 ለምን ያለሱ አያምርም​@@zebibamohamed4413

  • @lw2115
    @lw2115 3 місяці тому +3

    ሼፊ ካብራክ የወንጀል ዳኛ እይድለህም የምግብ እንጂ please smile ያስፊልጋ .

    • @SamrawitGirma1
      @SamrawitGirma1 3 місяці тому +1

      @@lw2115 የኔ ቆንጆ ሼፍ ላብራክ ጥሩ ልብያለው ሰዉ ነው አንዳንድ ሰው በተፈጥሮው ኮስታራ ስለሆነ ነው ሁሉም ሼፎች ትህትና አላቸው

  • @KedjaSheyuji
    @KedjaSheyuji 3 місяці тому +1

    መመዝገብ ፈልጌ ነበር መሰፈርቱ ምድነው

  • @Toybah-g7b
    @Toybah-g7b 3 місяці тому +2

  • @ZebibEndale
    @ZebibEndale 3 місяці тому

    Sew washeto yasetarekal

  • @MuluMulu-w9d
    @MuluMulu-w9d 3 місяці тому +7

    ሸፍዚ የት ሂዶ ነው

  • @srjson20
    @srjson20 3 місяці тому +8

    ዳኞች። ዳኞች please please አታካብድ። ሲጀመር ከወበራችሁ አትነሱ። ሲቀጥል ምግባቸው ላይ ሄዳችሁ አታፍጡ። Is this class lesson or computation.

    • @susuwarknh3321
      @susuwarknh3321 3 місяці тому +1

      ግራ ይጋባሉ እየሰሩ ሲሄዱባቸው

  • @mimeMengstu-rw3pt
    @mimeMengstu-rw3pt 3 місяці тому

    Are awedaderuge enam yebat emebat nege

  • @nikotesfa9229
    @nikotesfa9229 3 місяці тому

    Did Chef Z got fired?

  • @anahabbana2562
    @anahabbana2562 3 місяці тому +1

    Heny akbar negn yemdirek lisih ye qey sir mastawekia asimeselebih
    Medireku Meyaz tichilibetaleh GOBEZ NEH YEBIZU AMET LIMD YALEH NEWU YEMIMESILEWU
    WEYIS KAHUN BEFIT MEDIREK YEMEMIRAT LIMD ALEH ?
    HENOK + DAGNOCHIM EYASTEMARACHU SILEHONE MISGAN JEBA

  • @DunnhrArghnew
    @DunnhrArghnew 3 місяці тому +2

    እንኳን በሰላም መጡ