It would be interesting if Ebs held a competition among these judges and test their ability with unique dishes and time management once a week by involving twenty plus independent chefs. If they do so... the judges will be honored, and the show would be more interesting to watch.
@Kalye mola:Attention and justice for Ethiopian women Attention and justice for Ethiopian children Attention and justice for Ethiopian mothers Gender-based violence soon Stop Justice for women and children
ሼፍ መክብብ ያለህን ትህትናና ሰው አክባሪነት እግዚአብሔር ይፈፅምልክ
ዛሬ ደስ ብሎኛል መክብቤ ቅን ሰው ነህ ለሰው ስትጨነቀ የምትሰጠው አስተያየት ከልብ ነው፡፡ ምርጡ ገበታ ሼፎቹ/ዳኞቹ ሲቆጡ እንኳን የሚከፋ ብዙም የለም የሚገርመው ተወዳዳሪው ራሱ ቀድሞ ምላሹን ይናገራል/ያምናል
እኛም በመዳም ኩሽና ጊዜያችንን ከምናቃጥል መተን እንወዳደርና የራሳችን ስራ እንስራ አበረታቱን ሼፎቻችን በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው🙏
ሼፎቹ የሚሰጡት አስተያየት የእውነት ስለሆነ በጣም ደስ ነው የሚለው
በመጀመሪያ ለሁላችሁም ዳኞች ትልቅ ክብርና ምስጋና አለኝ በተጨማሪ ዳኛ ማትያስ ግን የምትሠጠው ምክር ለሼፎች ተወዳዳሪዎች ብቻ ሳይሆን በላላ ሙያ ላሉ ሰዎች የሚጠቅም ምሳሌ የሚሆን ነው አመሰግናለሁ
ውይይ ሼፍዚ ወዴት ሆነ ዋናው አስማቂ ሼፍዚ እኔም እግዚአብሔር ፈቅዶ በሼፍ መክብብ ልመዳኘት ትልቅ ምኞቴ ነው
ለምንድነው ተወዳዳርወች እሚያሳዝኑኝ ሁሉም ቢያልፈ ደሰታዩ 😂 ተወዳዳር በሙሉ ጅግነ ነችው በርቱ ዳኞቹም እነመሰግነለን 🙏
Me too😢
ማሻ አሏህ በጣም ሀሪፍ ፕሮግራም ነበር ግን ሸፍ ዚ የት ሄዶ ነው በጣም ጠፍቶዋል
Abay tv gebtal
ሼፍ መክብብ በጣም ጥሩ ሰዉ ነው ጣም ነዉ የምወደው
በስደት አስር አመት ለፋሁ ግን ለራሴ አድም ነገር የለኝ ባገራችን አላህ እርዚቅን ይክፈትልን
ደስ ትላላችሁ ብርቱ አሪፍ ፕሮግራም ነው
አዴ የጥንት የጠዋቱ ጓዴ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል በርታ በጣም ጎበዝ ነህ መልካሙን ሁላ እመኝልሀለሁ!!!👍👍👍🥰🥰🥰
ጥቁር ትሸርት ለበሽዉ ሼፍ ሥወደወ ለሠዉ የለዉ አክብሮት የተለይ ነዉ
መመዝገብ ፈልጌ ነበር ቁጥራቹን ላኩልኝ
የኛ ምርጥ ዳኞች እስቲ በኦንላይን አወዳድሩን አይመችም?
❤❤❤❤❤masialha tbarekla swdacew mertuow gbeta
እኔም አድእህት አለችኝ በጣም ጎበዝናት
እኔ ያናደደኝ ሸፍ ዚ እንደዛ ስንወደው ሳይሰናበተን በመሄዱ ነው🎉🎉
Ba tikikil
እኔም@@romantola5947
😂😂
እኔም በጣም ነበር የምወደው
ምን አናደደሺ ለተመልካቺ ክብር የለው ሰው አለዴ ብቻ ይታይላቸው
" For Best Food Best Good Job ❤"
እንኳን ሰላም መጣችሁ ሰላም ፍቅር ለውዷ ሀገራችን ለኢትዮጵያ ሸፍ መክቡብ እንኳን ሰላም መጣህ እኛ የመዳም ቅመሞች ስንመጣ እንድታወዳድሩን እጥን ምጥን አድርገን እናቀርብላችሆለን
እንኳ ደህና መጣህ ሸፍ መክበብ አሸናፊ እንኳን ደስአለሺ
ግን ለምንድነው ሁሉም ሁለተኛ ዙር አልፋለሁ የሚሉት
ዋው አይዳዬ
It would be interesting if Ebs held a competition among these judges and test their ability with unique dishes and time management once a week by involving twenty plus independent chefs. If they do so... the judges will be honored, and the show would be more interesting to watch.
Very good idea
ሼፍ መክብብ ቆምጫጫ ጀግናዉ ሼፍ አክባርህ ነኝ
Me too!!!
@Kalye mola:Attention and justice for Ethiopian women
Attention and justice for Ethiopian children
Attention and justice for Ethiopian mothers
Gender-based violence soon
Stop
Justice for women and children
እኔም መዳሜ ባለሞያነሽ ትለኛለች መጥቼ ልወዳደር እንዴ😂😂😂
ሂጂማሬ የመዳም ቅመም በምግብስራ አትታማም
@@RahemaXd-vm2pw እሺ ውዴ
😅😅😅😅
@@Hiwotdemse-iz5ce ተወዳደሪ ባታሸንፊም እንኳን ከነሱ ምክር ትቀበያለሽ በነገርሽ ላይ እኛን እንዲገባን ብላችሁ ከሆነ አላውቅም ማዳሜ ስትሉ ልቤ እዝን ይላል የሥራ አለቆቻችሁ እንጅ የእናንተ እመቤቶች አይደሉም እህቶቸ ጤነኛ ሆናችሁ ዕድሜ ሠጥቷችሁ የቤታችሁ እመቤት እንድትሆኑልኝ ጸሎቴ ነው በጣም በጣም ለናንተ ክብር ይገባችኋል
lllq@@RahemaXd-vm2pw
ሼፍ መክብብ ተናፍቀሀል
ሸፍ መክብብ እንኳን ደህና መጣህ
3 ኛ ነኝ 😂❤❤❤
እንዴት ናቹ
ዛሬ ምነው የድምፅ ጥራት ይጉለዋል
gobez lij egziabhaire yemsgen ezih adersochal yeblet degmo tilek bota yadresch degnetim kefatem leras new chef mekbib lesteh asteyayetna potentialuan ayteh kef endtl meknyat selhonek erzim edme ketna esuam wedfit yelelochen hiwot endtkeyr astewaso yadergal lezih hulu medhanialem kenatu gar yemsgen!!!
ሸፍ ዚ የት ሂዶነው አቅርቡልን
አገባስ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ሽፈ ዚ ነገሩን
ሼፍ ሄኖክን አገናኙኝ በናታችሁ
Aida ye mekdi ehet nesh gobeze nesh eshi
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
@ትሲገቢርሃኑ፴፱፻፺፰
😢🎉
ኢትዮጵያ ውስጥ መሽሩም እየበሉ ነው 🙄🙄😮
ሀብታም ይበላል ደሀ ደግሞ በማየት ያግዛቸዋል አይ ይቺ ዓለም ግን ዋናው ጤና
እንዴዴዴዴ በከተማ ግብርና መመረት ከጀመረ ቆየ እኮ
@@Somayube አዎ እኔ በፊትም እጠቀማለሁ ሥጋ ወዳድ ስለሆንኩ የፆም ወጥ ሲሰለቸኝ በተለይ በፊት ፍሬሽ ኮርነሮች ያመጡ ነበር አሁን ላይ ግን የቆርቆሮ ታሽጎ የሚመጣው ነው እንጅ ፍሬሹን አላገኘሁም ከኮረና በኋላ ደግሞ ከአሜሪካ ኢትዮጵያውያን ዶክተሮች ምክር ሢሰጡ እንድንመገብ ይመክሩ ነበር እና የሰው ግንዛቤ የጨመረ ይሙስለኛል በፊትም እኮ በገጠር አካባቢ እንጉዳይ ይበላል ግን የእሙሀይ ፈስ ከሚባለው ጋር በጣም ስለሚመሳሰል መለየት አስቸጋሪ ነው ያኛው ደሞ መርዛማ ነው ስለዚህ እቤት የተመረተውን መጠቀም ይመረጣል በበኩሌ ሾርባው ይመቸኛል ከበሰለ በኋላ በብሌንደር ስለምፈጨው ጥርስ ላይ እንደጎማ የሚሰማው ነገር ይጠፋል ።
መሺሩም ማለት ምድነው? ንገሩኝ በቅንነት
እጉዳይ ነው በገጠሩ አካባቢ በተለይ በክረምት በጣም ይበቅላል እኔ እየጠበስን እንበላ እንደነበርኩ አስታውሳለሁ