ኒቆዲሞስ፡-ካህኑ መልከጼዴቅ ማን ነው? የገዳማት ቃልኪዳን ምንድን ነው?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 29

  • @EOTCMK
    @EOTCMK  4 роки тому +4

    ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች አገልግሎቱ ላላገኙት እንዲደርስ ሼር እናድርግ።

    Subscribe and share ua-cam.com/users/EOTCMK

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 4 роки тому +2

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @senaityohannes4031
    @senaityohannes4031 4 роки тому +1

    Amen Amen Amen kaley Hewot yasemalen abatache

  • @enanamekonnen4059
    @enanamekonnen4059 4 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሔወት ያሰማልን

  • @koigatu8504
    @koigatu8504 4 роки тому +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን በዕድሜና በጤና ያቆይልን መምህራችን አሜን

  • @Mandf-fikir4ever
    @Mandf-fikir4ever 4 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን 🙏💚💛❤ ወንድሜ ሙልዬ እጅግ በጣም አስተማሪ መርሃ ግብር ነው ብዙ እየተማርንበት ነው እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏💚💛❤

  • @girmatsige235
    @girmatsige235 4 роки тому +1

    ቃለህይወትን ያሰማልን!!! በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን

  • @tgistlove5653
    @tgistlove5653 4 роки тому +2

    እግዚአብሔር እድሜን ጤና አባታቺን ይስጥን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ✟✟✟

  • @ወለተማርያምየዛራውሚ-ዠ7የ

    ወንድም ሙሉዬ በርታ ቃለ ህይዎትን ያሰማልን አባታችን

  • @02maranatamaranata45
    @02maranatamaranata45 4 роки тому +2

    በእዉነት ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @habtegebreab4531
    @habtegebreab4531 4 роки тому +4

    ዕንቍ በደብረ ዕንቍ ማለት መናኙ ፣ ጸሎተኛው እና ድንግላዊው መምህር አሰፋ ማለት ነው!!
    በእውነት የማኅበረ ቅዱሳን ሚድያ ይኽን ድብቅ እንቍ ፈልጎ እንደ ልባችን እንድንኮመኩመው ስላደረገልን እግዚአብሔር ይስጥልን ብለናል።

  • @helenchanal1154
    @helenchanal1154 4 роки тому +3

    እግዚያብሔር አብዝቶ ፀጋ በረከቱን ይስጥልን ሁላችንም ለንስሀ ሞት ያብቃን

  • @Haset176
    @Haset176 4 роки тому +2

    እባካቹ እኝህ አባት መድረክ ይሰጣቸው ድንቅ ትምህርት ነው ሚያስተምሩ

  • @talatalaco6675
    @talatalaco6675 4 роки тому +2

    ቃለህይወትን ያሰማል በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን

  • @eden14markon53
    @eden14markon53 4 роки тому

    ቃለ ሒወት ያሰማልን አባታችን።

  • @sara_mandefro
    @sara_mandefro 4 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @saraz7897
    @saraz7897 4 роки тому +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @dgghdfh3912
    @dgghdfh3912 4 роки тому +2

    Kalehewetin Yasemalin Abatachin BeEdime Betsega Yakoyilin Amen Yesemanewin Belibonachin Adiro Tiezazun Enidinifetsim YeAmilakachin Melikam Fikkadu Yihunilin Amen

  • @jetujulie1345
    @jetujulie1345 4 роки тому +2

    Kali hiwote yasmalin memehrachen!

  • @berhanuzeleke9281
    @berhanuzeleke9281 4 роки тому +1

    መምህር አአምሮን ከየት አገኛችሁት የቅድስ ዑራኤል በረከት ነው ጠግበናል ለካ ፍለጋችሁ መልካም ነዉ

  • @akelile_maryammoges762
    @akelile_maryammoges762 4 роки тому +1

    አእምሮ በአማን አእምሮ

  • @dgghdfh3912
    @dgghdfh3912 4 роки тому +2

    Zare Comeniteroch Yet Gebachu ?

  • @ytbarektekle5460
    @ytbarektekle5460 3 роки тому

    ኣሁን መምህር ተገኝ ። ጉረኞች መምህራን የጥቅማጥቅም ኣለቀላቹሁ ።

  • @gosagosa3887
    @gosagosa3887 4 роки тому +1

    👍👍🙏🙏

    • @frehiowtgetachew6422
      @frehiowtgetachew6422 4 роки тому

      ቃለ ሕይወት ያሰማልን

    • @mahmoudshamas5512
      @mahmoudshamas5512 4 роки тому

      አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተመስገን አምላኬ ሆይ

  • @helenchanal1154
    @helenchanal1154 4 роки тому +3

    እግዚያብሔር አብዝቶ ፀጋ በረከቱን ይስጥልን ሁላችንም ለንስሀ ሞት ያብቃን

  • @ወሌቴገብርኤል
    @ወሌቴገብርኤል 4 роки тому +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን