MK TV || ነገረ ሃይማኖት || የኢትዮጵያ መስራቾች አምልኮተ እግዚአብሔርን ለኢትዮጵያውያን እንዴት አስተማሩ? || ኢትዮጵያዊው ካህን መልከ ጼዴቅ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 16

  • @FfEw-ob2hk
    @FfEw-ob2hk 9 місяців тому

    ቃለ ህይወት ያስማልን መምህረመችን እረጂም ዕድሜ ከጥዕና ጋር ይስጥልን🌷🌷🌷

  • @frehiwot27
    @frehiwot27 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
    አባታችን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @mekonnensemunegus9395
    @mekonnensemunegus9395 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @josetadesse1163
    @josetadesse1163 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን በመምህራችን ላይ አድሮ ያስተማረን የመከረን
    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-Weynua
    @user-Weynua 2 роки тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን

  • @የተዋህዶልጅየተዋህዶልጅ

    አሜን ቃለሂወት ያሰማልን

  • @samit5271
    @samit5271 2 роки тому

    Amen amen kalhehewat yasemanlen abatchen

  • @estifanos7t6ayalew72
    @estifanos7t6ayalew72 2 роки тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @abrishabebe8391
    @abrishabebe8391 2 роки тому

    Amen

  • @የተዋህዶልጅየተዋህዶልጅ

    ሰላም ጤና ይስጥልን

  • @abemoke9862
    @abemoke9862 2 роки тому +1

    ለምንድ ነው ግን የምንከታተለው

  • @calashibiru7076
    @calashibiru7076 2 місяці тому

    መልከ ጼዴቅ የክህናት ስልጣን የገኛው በሴም ቡረኬ ሰይሆን ከራሱ ከእግዚአብሔር ነው። ሴም ቡራኬ/የክህነት ሥልጣን የሚሰጥ ከሆኔ ለአባታችን አብረሃም ለምን አልተሰጣም ነበራ? የመልከ ጼዴቅ የክህነቱ ሥልጣን ለምን የሌዊ ክህነት በለጣ?

  • @fayamak
    @fayamak 5 місяців тому

    ቃለ ህይወት ያስማልን መምህረመችን እረጂም ዕድሜ ከጥዕና ጋር ይስጥልን:: ነገር ግን ኢትዮጵያ ሃይማኖቷን ወይም እምነቷን ከአቅኒዎቿ ያገኘች አይደለችም በ 34 ዓ.ም ክጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ሃዋርያ ፊሊጶስ በቀጥታ ያገኘች አንጂ፡፡
    የሃዋርያት ስራ ምእራፍ 8 መመልከት ይቻላል፡፡
    በነገራችን ላይ አእዚህ ጋር ሊነሳ የሚገባው “የኢትዮጵያ ተዋህዶ ቅድስት ቤተክርስትያን” ይባላል እንጂ “ካቴድራል” አይባልም ክቲድራል የሚለው ቃል የካቶሊክ ቤተክርስትያንን የሚወክል መሆኑን ልናውቅ ይገባናል፡፡
    ስለዚህ ይህ ይታረም ዘንድ ይገባዋል፡፡

  • @KakuJajjo
    @KakuJajjo 2 місяці тому

    እናንተ ደብተራዎች ግን ለምን ታሪክ ታጣማላችሁ። መልከጼዴቅ የከነዓን የልጅ ልጅ ነው። አያሌው ታምሩም ይሄን ተናግረዋል። አንተ ግን ኩሽ አልከው። አት ደብተራ!

  • @addishiwotteklu4530
    @addishiwotteklu4530 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @solomonerifo629
    @solomonerifo629 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን