Memhir ayimero real the man of God he serve The lord not for money or name he serve His God from his deep hear I know him 30 years a go he was serving at Hibi Gebril and kidanemihret,bahetalemariyam then lideta really he is serving God from his bottom of heart because of his passion I m very glad to see him now I m north America but I love those years I missed that all day long my life attached with God but now my spirituality Gone i feel so bad any way I m very Glad to see our brother memiher ayimero I wish long life With lots of blessing.
መምህር አይምሮ በጣም የምወድህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል፡ ብርቱ የጸሎት ሰዉ በቃል ብቻ ሳይሆን በሕይወትም ይምታስተምር ነህ ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
የቅዱሳን አምላክ ፉጡራንን ፈጥሮ የማጥለን የአባቶቻችን አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል ይክበር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን💒🕯💚💛❤🌾አሜን ተመስገን
መምህር እእምሮ ከ አስራ ሰባት አመት በሃላ ለመጀመሪያ ጊዜ ስላየሆት እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ እርጋታ ፈገግታ የማይለያቸው ጥሩ የወንጌል መምህሬ ነበሩ ገነተ ጽጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ የማታ ጉባኤ። ስልካቸውን ባገኝ በምን እድሌ
ርጋ ያሉ መምህር ዕድሜን ከጤና ጋር ያድልልን አባታችን
ድንቅ ትምህርተ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አይነ ልቡናችንን ያብራልን አሜን!
በእውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን በዕድሜ ፀጋ ያቆይልን አባታችን እንደ እናንተ አባቶች ያብዛልን እኛም በሰማነው ፴ ፷ ፻ እንድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን።
አመሰግናለሁ ማህበረ ቅዱሳን። እኝን መምህር የማውቃቸው እንጦጦ ጉስቋም ማርያም ወርሐዊ ማህበር ላይ መጥተው ሲያስተምሩ ነው። እድሜ ይስጥልን መምህር
Memhir ayimero real the man of God he serve The lord not for money or name he serve His God from his deep hear I know him 30 years a go he was serving at Hibi Gebril and kidanemihret,bahetalemariyam then lideta really he is serving God from his bottom of heart because of his passion I m very glad to see him now I m north America but I love those years I missed that all day long my life attached with God but now my spirituality Gone i feel so bad any way I m very Glad to see our brother memiher ayimero I wish long life
With lots of blessing.
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ግሩም ድንቅ ትምህርት እርጅም እድሜ ከጤና ከሀብት ጋር እግዜር ይሰጠዎት
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
በእውነት አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
እጅግ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው መምህሮቻችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን🙏💚💛❤ ጠያቂዎች ከሚገባው በላይ መልስ እንዳገኙ ተስፋ አለኝ 👍 ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ያበርታችሁ ከፍ ከፍ በሉ 🙏💚💛❤
በእውነት አባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር አምላክ እረጂም እድሜና ጠና ይስጥልን
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
እድሜና ጤና ያድልልን በእውነት ድንቅ ት/ት ነው ።❤👏👏👏👏
እጅግ በጣም አመሰግናለው እግዚአብሔር ይስጥልኝ ያገልግሎት ዘመንሆንያርዝምልን እድሜና ጤና ይስጠልኝ አሜን አሜን አሜን
አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይዎትን ያሰማልን ወንድም ሙሉዬ አንተንም እግዚአብሔር ይስጥልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
Amen Amen Amen
አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራች እግዚአብሔር ይጠብቅልን በእድሜ በፀጋ
ቃለ ሂወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ቤተሰብ የመሆን እድሉን የሰጠን አባታችን ኀይል ክብር ለዘለእለም ይሁን: : አሜን! መምህር ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት እድሜዎን ርዥም ያርግልን:: እንደዚህ ለእያንዳንዱ ትንታኔ የመጽሐፍ ቅዱስን ጥቅስ በመጥቀስ ትውልዱ ማስተማር እንቁ እናት ቤተክርስቲያናችን ያስፈልጋታልና::
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልዎት መምሕራችን🙏🙏🙏
Abatachen bewenet kal hiwet yasemalen bereketut ydresen enamesegenalen🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን ያቆይልን በቸርነቱ።
አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን።
ቃለህይወትን ያሰማልን መምህሮቻችን በእውነት
Kali hiwote yasmalin memharchen egzbher tsegawun yabzalot!
Amen thank you
አቤት ተውህዶ'ኮ መጽሓፍ ቅዱስን ፈትፍታ ነው የምታስረዳው፡ ለሁሉም መልስ አላት። በዝች ርስት ያስቀመጠን እግዚአብሔር ይመስገን።
ማቴ 11:27 ከአብ በቀር ወልድን የሚያውቅ የለም አብ ከልገለጠለት በቀር
የሐዋርያት ስራ ፬:-18 እግዚአብሔር አስነሳው
የሐዋርያት ስራ ፪:-12
ዮሐንስ ምዕራፍ፱:-፭ ነፍሴን ላነሳት ስልጣን አለኝ
ትንቢተ ሕዝቅኤል 37:14 እኔ እግዚአብሔር የማደርገውን እናገራለሁ
መዝሙር 77(78)65 እግዚአብሔር ከእንቅልፍ እንደሚነሳ ተነሳ
Kalhiwot yasemalen memherachen 🙏🙏🙏
Maheber kidusan fetariy maheberachehune..abezeto yearekelachu.🙏🙏🙏
አሚን አሚን አሚን
ቃለ ህይወት ያሰማልን እኳን እረቂቁ አምላካችን ይቅርና እጅኳ ስቱን ይዘረዘራል ጥፍር ጣት አውራ ጣት ተብሎ ሳይሆን እጅ ተብሎ በጥቅሉ ይጠራል
Egziabeher Edmena Tena Yestelegn Memeherachen.
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
Kalehiywet yasemaln ejigdes yemil tmhirt new
Amen kale hiwete yasemale memhere
ቃለህይወት ያሰማልን በእውነት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እየሱስ ክርስቶስን ፍትፍት አድርጋነው ምታጎርሰው ታድለን ምን ዋጋለው እኝ ምመኖች ደካማነንጂ
Abatachin Memihir Ayimiro edime Ena tena yisitot
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
Be ewnete le abatachen kale hiyiwoten yasemalen legname asetewayi lebona yiseten
እግዚአብሔር ይስጥልን ።
ማህበረ ቅዱሳን እባካችሁ መምህር አእይምሮ በኢኦተቲቩ ከዓመታት በፊት ስለ ሰማዕትነት ያስተማሩትን ትምህርት ፈልጋችሁ አቅርቡልን። በጣም አስፈላጊ ትምህርት ነው ለኣሁኑ ወቅት
አእምሮን ታውቂዋለሽ?
Butu Tesfaye ቅል እንኳን ማንጠልጠያ አለው መምህር የሚለውን ቃል መጠቀም እንኳን ካልፈለግሽ (ካልፈለክ አቶ አእምሮ ብለህ (ሽ ተጠቀሙ ጥያቄህ (ጥያቄሽ የንቀት ይመስላል።
tewahido ko mulu nesh ewnetim sinidu emebet
ዮሐንስ ምዕራፍ ፰:-38 እኔ ባባቴ ዘንድ ያየሁትን እናገራለሁ
kortesh tirochalesh muluwin anbibi
@@zelalemdejene8111 እሽ