Aba Tesfaselassie Moges: On Ethiopia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 110

  • @sobr1677
    @sobr1677 5 років тому +13

    እንዴት ደስ የሚል ትምህርት ነው መንነታችን ያሳወቁን ኣባት ኣምላክ ክብር ይስጦት።

  • @esseyg
    @esseyg 6 років тому +9

    ምን እንደምል አላውቅም ግን ፤ በጣም የሚደንቅ እና የሚያኮራ ነው። በሌላ በኩል ግን ይህን ሁሉ ሃብት እና ዕውቀት ይዘን ፤ ባለመጠቀማችን እናም ቢያንስ እንኳን በወጉ ጠብቀን መቆየት ባለመቻላችን እጅግ በጣም የሚያስቆጭ ነው። ለነአባ ተስፋስላሴ እግዚአብሔር የኢትዮጵያን ትንሳኤ ለማየት እንዲችሉ ዕድሜ፣ ጤና፣ በረከት እና ጸጋ ይስጣቸው።

  • @ametemecheal8193
    @ametemecheal8193 5 років тому +20

    ነብስዎ በሰማያዊ ገነት ያኑርልን እንደሻማ ለኢትዮጵያ ማንነት የተረጎሙ ያስተረጎሙ ሊቁ አባታችን በረከትዎ ይደርብን አሜን

  • @mantegbosheedalamew7610
    @mantegbosheedalamew7610 5 років тому +6

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አባታችን በረከታቸው ይደርብን እኒህ አባት ነብስ ይማር አይባሉም የጠፍውን ትውልድ ይመልስልን ጠፍተናል ሰይጣን የሚነደው ትውልድ የአባቶቻችን አምላክ በቃይበለን ሁሉ ነገር የተሰወረብን የራሳችን ማንነት ጠፍቶብን እርስበርስ እየተባላን በቃይበለን የቅድስት ድግል ማሪያምልጅ

  • @Eyob797
    @Eyob797 5 років тому +10

    እግዚአብሔር ነፍሶን በገነት ያኑርልን አባታችን።

  • @senayitdesm4613
    @senayitdesm4613 5 років тому +16

    ይህን የመሰሉ ቅዱስ አባት ደብቀው ህዝብ ሳይጠቀምባቸው አለፉ!! ኢትዮጵያ ሆይ እግዚአብሔር ይሁንሽ!!!

  • @user-ry9cr3mf2u
    @user-ry9cr3mf2u 5 років тому +14

    አባታችን ነፍስ ይማር በገነተ አስበን

  • @fantastic1231
    @fantastic1231 6 років тому +10

    Wonderful!! Thank you so much Aba Tesfaselassie for your hard work about our ancient and proud Ethiopia's history!!!

  • @fanustesama8463
    @fanustesama8463 5 років тому +16

    አባታችን እርሶ የመጀመሪያ አበባ መልክ ኖት በረከትዎ ይደርብን

  • @lemmatabor1784
    @lemmatabor1784 4 місяці тому

    የኔአባት በረከቶት ይድረሰን🙏🙏🙏ኢትዮጵያ ዘሬላይ እንዴት እንደለች ያለማየቶት ፈጣሪ አብዝቶ ይወዶታል😢😢😢

  • @Eyob797
    @Eyob797 10 років тому +11

    Aba Tesfaselassie, God bless you. Indeed Ethiopia is a great nation. The biggest mistake was committed in 1974 when the Ethiopian system was replaced by the foreign borrowed theories of Marxism, Leninism and in 1991 ethnic federalism/tribalism.

  • @herutlama4880
    @herutlama4880 5 років тому +8

    አባታችን እንደናንታ አይንት አባትን መጣት የለብንም ነበር ግን አጣናቹ የኢትዮጵያ ኩራት የተዋህዶ አርበኛ ነብሳቹሁን ከአብረሀም ከይሳቅ ከያቆብ ጎን ያሳርፍልን

  • @ethiopiazenaw7518
    @ethiopiazenaw7518 10 років тому +8

    this is fascinating,I hope every Ethiopian is watching this. god bless you.

  • @saraangy3179
    @saraangy3179 5 років тому +9

    አባ በረከትዋ ይደርብን

  • @user-db5ib6zd8z
    @user-db5ib6zd8z 5 років тому +4

    ኢትዮጵያን የቀበራት ኢትዮጵያውያን ናቸው አሁን እኝህን አባት ደብቃችሁ ቀብራችሁ አኑራችሁ አሁን ሲያርፉ እኝህ ድንቅ አባትን አወጣችሃቸው አይ አለመታደል እሳቸው አረፉ እኛ ኢትዮጵያውያን ግን አልታደልንም

  • @Ethiomuzik
    @Ethiomuzik 5 років тому +6

    ነፍስ ይማር አባታችን። ይህንን ሁሉ መጽሐፍት ማን ተረክቧቸው ይሆን?

    • @ny8hh
      @ny8hh 5 років тому +2

      ቅዱስ ጊዎርጊስ

  • @emebetdeme7359
    @emebetdeme7359 5 років тому +2

    EGZABHARE Amelake Yemeberhane lege Medenealeme nebeshtene bmgesete semayete yanrete amen

  • @user-ze9yc5ix6c
    @user-ze9yc5ix6c 5 років тому +4

    አባታችን የታሪክ ባለቤት በርከተወት ይደርብን።

  • @user-hx3ot3bu5c
    @user-hx3ot3bu5c 5 років тому +2

    እንዲህ ያሉ ቅዱስ አባት የት ነበሩ አቤት የእግዚአብሔር ሰራ ልዩ ነው ነብሶትን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን በርኮቶት ይደርብን

  • @toybahassen2045
    @toybahassen2045 5 років тому +8

    እዴትኣይነትኣባት.ኣጣች.ኢትዮጵያ.ወይኔኣለማወቃችን

  • @danatheodros9356
    @danatheodros9356 6 років тому +3

    THE TRUTH ABOUT US (ETHIOPIA ), GREAT THANKS TO Dr.ABA TESFASILASIE MOGES

  • @meirafw5419
    @meirafw5419 5 років тому +1

    ፈጣሪ እንደርስዋ ያለ ለሀገር ተቆርቋሪ ምሁር ያብዛልን:: በረከትዋ ይደርብን::

  • @mozamoza3589
    @mozamoza3589 5 років тому +1

    የአባታችን በርከት ፀሎት አይለየን

  • @timnitcherenet6947
    @timnitcherenet6947 9 місяців тому

    እኝህ ድንቅ ኢትዮጵያዊ ሊቅ በህይወት ካሉ የት እናገኛቸዋለን? ጠቁሙኝ እስቲ።

  • @beleyougebriowt2792
    @beleyougebriowt2792 5 років тому +2

    Wish I could have seen him knowing that the history of Ethiopia when I was young no one will not be able to confuse me now I know the truth , truth is painful

  • @user-mo4yq3fj5n
    @user-mo4yq3fj5n 5 років тому +2

    አባታችን በረከትዋት ይጸርብን

  • @saraabebe596
    @saraabebe596 5 років тому

    አባታችን የእርሰዎን አይነት ያብዛልን ከመፀሀፋ ወደ ተግባርም የምንቀይርበት ቀንን ቅርብ ያድርግልን እግዚያብሄርም ያግዝን

  • @tesigiebelete634
    @tesigiebelete634 5 років тому +3

    አባታችን ንፍስ ይማር።

  • @samuelfentie7302
    @samuelfentie7302 5 років тому +5

    እኔን:አባ:እኔ:የማልረባው:እያለሁ:እና:የማይረባቱልቱላ:ፖለቲከኛ:ዘረኛ:ትውልድ:በበዛበት:እርሶ:ሲሞቱ:በጣም:ያሳዝናል:: ይህ:ትውልድ:በማይረባ:የባእድ:ሀገር:ባህል:እና:ይህይወት:ዘይቤ:ባሪያ:ሁኗል:ራሱን:የሸጠ:ትውልድ:ላይ:ደርሰናል:: እግዚአብሔር:ማስታዋል:ይስጠን::

    • @user-ul1zy5te1v
      @user-ul1zy5te1v 5 років тому +1

      አሜን እግዚአቢሔር ይጠብቀን ወድሜ

  • @adanechkersa77
    @adanechkersa77 3 роки тому +1

    ነብስ ይማርአበታችን መጫረሽውን
    ሰየዩ መሞትይካብዳል

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 5 років тому +1

    ኡፍፍ አፋቸው ሲጣፍጥ መንፈር ቅደስ ያደረባቸው አባት በረከቶ ይደርብን

    • @user-ik4gw1dh1i
      @user-ik4gw1dh1i 5 років тому

      የእኛ ነገር ከሞትን በሃላ ታሪካቸው ይነገራል ያማል ይህንን ታሪክ ተሸክመው ደብቀው አሮሩህ

  • @banchalemtaye1861
    @banchalemtaye1861 5 років тому

    ነፍሰዎት በገነት ያስቀምጥዎት ምን ያረጋል እርስዎን የመሰለ ማጣት ትልቅ ትልቅ ትልቅ እውቀት ነው ወይናችን ወይ አገሬ እሚአጠፍሽ እንጅ እሚጠቅምሽእድሜ የለውም ምነው እድሜ እሚሰጥ ቢሆን

  • @asnikaasnika9097
    @asnikaasnika9097 5 років тому +1

    እግዚአብሔር ገነት ን፡ያውርስልን

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 5 років тому

    አህ ሚገርሙ አባት በውነት እኛ ኢትዩጵያዊያን ሰው በቁመና እያለን መጠቀምና ማመስገንና ሲገባና ከሞተ በሀላ ሰው እንዲያየን እንናነቅሳለን ዊ በረከቶ ይደርብን በመግስቶ አስቡኝ አባቴ

  • @aselefechbalcha6277
    @aselefechbalcha6277 5 років тому

    I didn't Forget this men by life Always I won't Remind him
    Because I am heart this History .
    God is Love Always, I Believes God is Thaker him . No body Like You God . Amen..........................Amen
    We Love You God !

  • @thomasabraham6929
    @thomasabraham6929 6 років тому +2

    Aba Egziabher Yestelen Betam Yemidenek Sera New Yeserut Fetary Edmena Tsegawun Yabzalot.

  • @contactbeacon5421
    @contactbeacon5421 5 років тому +1

    We lost our great hero. Thank u ur protection from son of beast.

  • @ZeEthiopian
    @ZeEthiopian 8 років тому +9

    ይህ ቪዲዮ ከ20 ዓመት በፊት የተቀረፀ እንደሆነ አውቃለሁ:የሁለተኛ ደረጃ ት/ት ቤት ተማሪ እያለሁ ነበር ያየሁት፡ መልሼማግኘት ግን አልቻልኩም ነበር. if you can please upload the whole video. i know that this video has some cut outs

    • @esseyg
      @esseyg 6 років тому

      May be this one is full, check it.
      ua-cam.com/video/jiDOl7r0zAA/v-deo.html

    • @meditenkir714
      @meditenkir714 5 років тому

      ይህ የመሰለ እውቀት ያለው ሰው የት ነው የሚገኘው ?

  • @user-yc5pz7cx3b
    @user-yc5pz7cx3b 5 років тому +3

    በጣም ፡ያኮራሉ፡ እኝህ፡አባት።

  • @tewo2000
    @tewo2000 5 місяців тому

    ነፍስ ይማር አባት

  • @asthey
    @asthey 6 років тому +2

    Abba Tesfa Selasse Moges Le Ethiopia erasachwen BETAAAAM gudetew yeminoro DENQ Ethiopiyawi nachew!!! 4 kilo akababi endemitayu

    • @meditenkir714
      @meditenkir714 5 років тому

      አራት ኪሎ የት አከባቢ ይገኛሉ?

  • @merrybeyene3467
    @merrybeyene3467 4 роки тому

    Egziabher bekegu yanurwot Abatachin egnihn Abat ejig kebad new

  • @tigistabera8665
    @tigistabera8665 2 роки тому +2

    this account is a puzzle I cant solve, does any one have info on who filmed this Documentary or who owns this account? where was this father berried? more importantly who is his stepfather "Moges" at a point he said he don't think he will ever die, what an odd thing to say? please if any one has any info, I cant sleep since I heard this I'm so curious. ready to dive head first in the rabbit hole...

  • @user-jn4mv5ej7m
    @user-jn4mv5ej7m 5 років тому

    በሕይወት እያሉ ብናውቃቸው በረከታቸው ይደርብ

  • @user-ul1zy5te1v
    @user-ul1zy5te1v 5 років тому

    አባታችን ነብስ ይማርልን እዲሐሉ አባት ተደብቀው አይአለመታደል ስለዘርና ስለፓለቲካ የሚያስተምሩ ነበር ቤቴክርስቲያን ሞልተው ያሉ

  • @banchalemtaye1861
    @banchalemtaye1861 5 років тому +1

    አባቴ በሰማይ ቤትም ኢትዬጽያን አይርስዋት በገዛ ልጆችዋ ልብስዋን እየገፈፉ ራቁትዋ ን እያስቀሩዋት ነው አገሬ አጣችዎት

    • @fetlewerkgebre943
      @fetlewerkgebre943 4 роки тому +1

      ማለፍቸውን በምን አውቃችችሁ ነው ነብስ ይማር የምትሉት

  • @Zinawtube
    @Zinawtube 5 років тому +2

    Amaizing

  • @BileneZeleke
    @BileneZeleke 7 годин тому +1

    ዋናው ጥያቄ የሳቸውን ስራ ያስቀጠለ ሰው አለ ወይ ?

  • @tutuhabtamu1455
    @tutuhabtamu1455 5 років тому +1

    እምሰማው ሁሉ ያሳዝናል እንደነዚህ ያሉ የታሪክ አባት ሙሁር ሊቀሊቃውንት ወይም መጸሓፍ ፕሮፊሰር ትውልድን የሚያድኑ የተዋህዶ ፍሬ የኢትዮጵያ መገለጫ ነበሩ እንደነዚ የታሪክ የሃይማኖት የኢትዮጵያ ፈላስፋ ወይም ሳይንስቲስት እያሉ ሕዝቡ በደንብ ሳያውቃቸው ሳንጠቀምባቸው ሳንማርባቸው ታሪካችንን ኣመጣጣችንን ሳንረዳ እንደነዚ ያሉ ኣባቶች ሲያልፉ ያሳቆጫል ሺ ኢትዮጵያን ዜና እረፍታቸው ላይ መገኘት ሲገባ ያየሁት ግን ያሳዝናል ኣይ ሐገሪ ስንቱ ይሆን እየገደለሽ የኖረው ዛሬ ላይ በማህበራዊ ሚዲያ እድል ሳያገኙ ዛሬ የምናያቸው ቀባጣሪዎች ሰውን የሚያስቱ ቦታ አግኝተው ሲለፈልፉ ማየት ያሳዝናል ለመሆኑ አባ ተስፋ ስላሴ ሞገስ ታመው አግኝተሸቸው ነው እንጂ ለምትቀባጥሪው ወሬዎችሽ የተገባውን ትምህርት ሰጥተውሽ ቅኖና ንስሃ ተቀብለሽ ወደገዛ መንፈስሽ ትመለሺ ነበር ያሳዝንል እንደነዚህ አይነቶች ናቸው ለሐገርም ለትውልድም የማይጠቅሙ አንቺ ለራስሽ ሲጣን ያቀበለሽን እራስሽን የአተዮጵያ ንግስት አርገሽ በከነቱ ውዳሴ ተጠልፈሽ የወደቅሽ ብዙዎችንም ያሳትሽ ኣባን ለሞሆኑ ታውቂያቸዋለሽ ስለኢትዮጵያ ሲናገሩ ሰምተሸል ለመስማትም እድልም የለሽ እግ/ር የሾማቸውን የምትሳደቢ ክርስትና እንዲህ አይደለም እባክሽን ታረሚ ኢትዮጵያ በአነቺ የቀን ቅዠት ንግስት ለመሆን ኣታልሚ መጀመሪያ ሚስጥሩ ይግባሽ ሰለሳቸውም ስትናገሪ ያማል ኣታውቂያቸውም ወደፊት ልትናገሪ ያሰብሽው ቪዶኣቸውን አይተሸ ለስም ኣጠራራዋ ስግደት የሚገባት እመቤታችን ነገረችኝ ለማለት ነው ከመትናገሪው በላይ ኣፍሽ ሓሰተኛ እንደሆንሽ ያስታውቃል ሰለዚህ ታረሚ በማታውቂው ነገር ኣትቀባጥሪ፡፡ በመጨረሻም የማስተላልፈው እኝህ ኣባት የኢትዮጵያን ታሪክ የጻፉ በአገር ውስጥ ያአሉ መፀሀፎቻቸውን በውጪ ያአለውን መጻሕፋቸውን ሰብስቦ መንግስት ከፍተኛ ጥበቃ እንክብካቤ ሊያደርግለት ይገባል ቅርስ ነውና የቤተ/ከርስትያኒቱ ኣባቶችም አደራ አለባችው የአ.አ ዩንቨርስቲ ኣስተማሪዎቸወ እሳቸው ጋር እየመጣችው የምትማሩ የነበራችው ይህንን ኣደራ ተረክባችው ለትውልድ ኣስተላልፉ እሳቸው
    የኣባቶቻቸውን ኣደራ ተወጥተዋል ይህ ታሪክ በኣንዳንድ ቅዠታሞች እንዳይወሰድ ምክንያቱም ነገ የኔነው ማለታቸው ኣይቀርም እና የኣባታችን ነፍስ በኣፀደ ገነት ያኑርልን በረከታቸው ይደርብን፡፡

  • @hanilove2850
    @hanilove2850 4 роки тому +1

    ይገርመኛል

  • @mabrukahboon8130
    @mabrukahboon8130 5 місяців тому

    💚💚💚💚💚💚💚

  • @RoseLyrics-mz7mm
    @RoseLyrics-mz7mm 2 місяці тому

    Yemetanbet menged lezihe daregonal Maninetn matat

  • @asthey
    @asthey 6 років тому +1

    ABATACHEN EDMINA TENA YEMBRHAN LEJWA MEDHANITALEM YESTELEN+

  • @zebk652
    @zebk652 5 років тому

    Betam ygeremal Egziabher nebsachewon ymare

  • @haymanotdibabaa8930
    @haymanotdibabaa8930 5 років тому

    Abatachin nafs yimarilin Ameen

  • @sowandeboksteen9322
    @sowandeboksteen9322 5 років тому +1

    Brothers and sisters, I do not speek Amharic or Tigrinia, I am from those were taken away from the continent many years ago. But I seriously want to understand what is said in this video. Is there a way to get a translation of this video?

    • @brookhaile6862
      @brookhaile6862 5 років тому +2

      He is historian, Monk, and priest. He collected all the ancient books taken by western back in colonial days. You would be surprised how he bought , read, those thousands of books that narrates about ancient Ethiopia and Ethiopians. He mentioned about Eyesus Kirstos had been in Ethiopia and His families are Ethiopians. He found most of the books from Rome, France , and some European museums . I wish i would translate all his speech one by one if you sat next to me. Anyhow, Ethiopian Tewahido leads the universe. As he said, all the pyramids, before the current Egypt pyramid had been built by Ethiopians . However, those had buried purposely. Not to mention, the Ethiopian Ahamens explored the planets.Ethiopia is the beginning of human civilization.

  • @tsedalkassie107
    @tsedalkassie107 5 років тому +4

    ወይኔአመለጡን ሲኖዶሱግንይህንለምን በቴሌብዥንያላሰተላለፈው

  • @user-ck9se7vv2f
    @user-ck9se7vv2f 5 років тому

    አባታችን ነፍሶትን በቅዱሳን እቅፍ ያኑርልን
    እሄንን የተመለከተ ሰው እንደት dislike ያደርጋል???

  • @kassashume6144
    @kassashume6144 10 років тому +2

    amazing

  • @yonass6389
    @yonass6389 9 років тому +1

    very true

  • @hadasabraha1132
    @hadasabraha1132 3 роки тому

    Abatachen egezabhere

  • @azebfeleke1981
    @azebfeleke1981 4 роки тому

    I feel so guilty because I don't know those kind of person aba egziyabher basde genet yanurot berkto yedrbign

  • @kassamak2401
    @kassamak2401 5 років тому

    Thank you

  • @yaareedisraelahmara6950
    @yaareedisraelahmara6950 5 років тому +1

    እንዳያስቱአችህ ተጠንቀቁ። እዉነት ግን ሊሆን ይችል ይሆናል።
    መፅሀፉ ላይ ትጉሰ ሰገራ በልተህ powe ታገኛለህ ይላል።

    • @user-xj2wg6bx6r
      @user-xj2wg6bx6r 4 роки тому

      የሳቸው መፅሀፍ በርግጥ እንደሱ ይላል ???
      በዐይንህ አይተሀል?

  • @RoseLyrics-mz7mm
    @RoseLyrics-mz7mm 2 місяці тому

    Ahun behiwot alu enih dink abat

  • @johnh5313
    @johnh5313 10 років тому

    Interesting!

    • @asthey
      @asthey 7 років тому +1

      EGZIABHIR edmina tena yestlen Abbatachen!!!

    • @meserettadele7446
      @meserettadele7446 7 років тому +1

      TEWHEDO HAYMANOTE rr

    • @user-sp4sl3cx1s
      @user-sp4sl3cx1s 5 років тому

      መታደል፠፠፠ነዉዉዉዉ

  • @Az-oh1ht
    @Az-oh1ht 5 років тому

    Hagerachin besemay nuw, Ethiopia and the entire earth will melt away at the 2nd coming of Christ ! Focus on Heaven !

    • @zeekingston2338
      @zeekingston2338 5 років тому

      Servant of The Savior well this is all part of it, and everyone needs to know about our history.

  • @user-jn4mv5ej7m
    @user-jn4mv5ej7m 5 років тому +1

    በሕይወት እያሉ ብናውቃቸው ምን ነበር አሁን እኔ ብሞት እያሉ ስናገሩ አንጀቴነው የሚበሉኝ እንባየን ም መቆጣጠር አልቻልኩም

  • @askalekiflegzi6639
    @askalekiflegzi6639 4 роки тому

    00

  • @askalekiflegzi6639
    @askalekiflegzi6639 4 роки тому

    R

  • @alialali3173
    @alialali3173 5 років тому +3

    እኚህ መቼ ነዉ የሞቱት

  • @fraoldaba783
    @fraoldaba783 2 роки тому

    Did he say gala at 11:15

    • @user-rz1hp9cy2g
      @user-rz1hp9cy2g 7 місяців тому

      የዛሬ 27 አመት ደርግ (ጀርመን ) እኮ ነው ኦሮሞ ያለህ እነጂ በመፅሀፍም በኬንያም በናተ ምሁራንም ጋላ ነው ትከክለኛ ስሙ

    • @Henammmm
      @Henammmm 4 місяці тому

      @@user-rz1hp9cy2g ወንድሜ እስቲ ስለ ኦሮሞ ታሪክ ሚያወራ መጽሀፍ ምታውቀው ካለ ጠቁመኝ

  • @bouggyhobbes9542
    @bouggyhobbes9542 5 років тому

    11 devils dislike the video

  • @eliasgetnet7814
    @eliasgetnet7814 5 років тому

    የግሪክን ጣኦት ነው ኢትዮጵያ የሚል ይህ 666 ሰው ነው፡

  • @explore-ethiopia1
    @explore-ethiopia1 9 років тому +1

    how can i trust u aba? it seems little Overstated with some extra ordinary Expressions.

    • @abrahampeace8372
      @abrahampeace8372 6 років тому +6

      This is the big problem, we don’t appreciate our own. We are brainwashed about our great historical achievements and indoctrinated to blindly accept what comes from the West. Don’t try to judge others by your limited knowledge and experiences. Make your own study and discovery and then you will be at least reasonable to argue. What makes you doubt? What is you burden of proof?

    • @CreativeKaeley
      @CreativeKaeley 6 років тому +3

      Whether you trust him or not is not relevant. If you are interested to find the truth you need to perform your due diligence and investigate/Read/Research.

    • @brookhaile6862
      @brookhaile6862 5 років тому +2

      Who cares either u trust him or not. Go and find the truth if you want. Brainwashed western believer! If white gave this synopsis, ur brain wouldn’t pop out any doubt. Loser!

    • @girumaklilu1365
      @girumaklilu1365 5 років тому +1

      ደደብ

    • @user-zf3po2zk1n
      @user-zf3po2zk1n 5 років тому

      ቤተመፃሀፍቸውን በተገቢ መንገድ ተፀብቆ መንግስት እና የሀይማኖት አባቶች ትኩረት በመስፀት እንዲኖረልን ትውልዱ እንድንማረበት ይጠበቅልን እንፈልገሰለን