የቅኔው ፈላስፋ የተዋነይ እስር፣ የእቴጌ ምንትዋብ ደንግጦ መውደቅ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 169

  • @ምስጋናለእርሱ
    @ምስጋናለእርሱ 3 роки тому +31

    እንደነኝህ አይነቶችን አባት ያብዛልን።ልንደግፋቸውና ልናከብራቸው ይገባናል ...ፀጋውን ያብዛልን አባታችን መምህር አንተንም በዕድሜ በፀጋ ያኑርልን።

  • @endalkachewassefa5313
    @endalkachewassefa5313 2 роки тому +2

    እኒህ አባት አሥተማሪ ናቸው እድሜያቸው ይርዘምልን አባታችን መርጡለማሪያም ተምሬያለሁ ብለዋል በቀጣይ የመምህርፍላትሀዋሥን ታሪክ እንዲሁምየእነብሤ ደጅ አዝማቾችፊታውራሪወች የቅኔ የዜማ የድጓመምህሮች .... ቢያብራሩልን

  • @firehiwotseblegiorgis301
    @firehiwotseblegiorgis301 3 роки тому +14

    እንዲህ የበቁ ከበቂ በላይ የደረጁ የታሪክ መዝገቤቶቻችንን ህያውእግዚያብሄ ያብዛልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልኝ !

  • @andualemsolomon2826
    @andualemsolomon2826 3 роки тому +38

    እውነት በህይወቴ በጣም የተደስትኩበትና የወደድኩት የተማርኩበት ቪዲዮ ዶክተር ሮዳስ እናመሰግናለን አባታችን እድሜ እና ፀጋውን ያብዛሎት

  • @למלםטמנו
    @למלםטמנו Рік тому +1

    አገራቾን ኤትዩጵያ እንደዚህ የአለ አባቶቾ የሥፈልጋታል።ሉዑል እግዜአብሔር ።የጠብቅልን።አሜን፣
    አሜን፣አሜን።

  • @AMEN12728
    @AMEN12728 3 роки тому +14

    “ንሴብሆ ለአምላከ እዝራ…” ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን፣ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን!
    አናመሰግናለን ዶ/ር ሮዳስ

  • @guzguzbelachew9154
    @guzguzbelachew9154 3 роки тому +4

    እኛንም በደንብ መገቡን እኮ መጋቢ አዕላፍ ፣እግዚአብሔር እድሜውን እና ፀጋውን ያብዛለውት የኔታ እን ደርሰው ያለ ታሪክ ነጋሪ እኮ ነበር ሀገር የሚየቀናው ኢትዮጵያየ እባክሽ እነዚህን ታላላቅ አባቶች ተጠቀሚባቸው 🙏

  • @AfricaLalibelaSML
    @AfricaLalibelaSML 3 роки тому +4

    እግዚአብሔር መምህር እድሜ እና ጤና ይስጥህ እንደናንተ የፍቅር የስላም የእውቀት የጥበብ አስተማሪዎች ኢትዮጵያ ሀገራችን ይብዛላት
    ለዚህ ላለንበት ዘመን ትውልድ ለሁላችንም መልካም እውቀት እይ ወስድን ነው
    በእግዚአብሔር በቸርነቱ እንደናንተ አይነት መምህሮች UA-cam ላይ ልካ ይህው እኛም ትምህርት እይ ወሰድን ነው በድጋሚ እግዚአብሔር ይስጥልኝ የዛሬውም ድንቅ ነው ስላም ለዚህ ቤት እግዚአብሔር ለሁላችንም ፍቅርን ስላምን ይስጠን❤️

  • @user-li1st6qn4d
    @user-li1st6qn4d 3 роки тому +1

    ክቡር ዶ/ር ሮዳስ እግዚአብሔር ከፍ ከፍ ያድርግዎ ብዙ ሊቃውንትን ፈልገው ያቀርቡልናል በተለይ የቀደሙትን የታሪክ ሊቃውንት ፈላስፋ የሆኑትን መጋቤ አእላፍ መክብብ ከ30 ዓመታት በፊት የ3ወራት ኮርስ ሰጥተውኛል የእኔም እድሜ ከሰዓት ደርሶ ከብዙ ዓመታት በኃላ ስለአየኃቸው ደስ አለኝ ደግሞ ውይይታችሁ ትምህርት ሰጪና ማራኪ ነው ትንታኔው ራሱ ከፀያፍ ቃል የፀዳ ድንቅ ነው ያቆያችሁ

  • @ishmaeldassa8268
    @ishmaeldassa8268 3 роки тому +6

    እንዲህ አይነት ጨዋታ እንዴት ናፍቆኝ ነበር!!! እንድሜና ጤና ይስጥዎ።

  • @aletube7868
    @aletube7868 3 роки тому +20

    ስለ እናንተ እውቀትና መልካምነት ብቻ እግዚአብሔር የኢትዮጵያን መከራ ይቅረፍልን👏👏👏

  • @waleligngedamu3824
    @waleligngedamu3824 3 роки тому +1

    የኝህ አባት ታሪክ በጣም ለትውልድ የሚጠቅም ታሪክ ስለሆነ እኛም ሰምተን ላልሰሙት ማስተላለፍ ይኖርብናል የማይጠገቡ ድንቅ አባት ዕድሜያችሁን ያርዝምልን እንወድወታለን።

  • @gebryetube930
    @gebryetube930 3 роки тому +4

    የእውነት እንደዚህ ያሉ ሊቃውን ኢትዮጵያ ስላላት እኮራለሁ
    እንደ ቆቅ መረቅ አጣፍጠው
    ውብ በሆነ አማርኛ ፈትፍተው
    ሲያጎርሱ በሰፊው
    እልፍ አእላፋትን አንስተው
    ነገስታትን አወድሰው
    አባ ገብርሃንን አሞካሽተው::
    እድሜያችሁን ያርዝመው እንደማቱሳላ

  • @christianeshale6621
    @christianeshale6621 3 роки тому +10

    እውቀትን ፍቅርን ቀልድን ተረት ምኑቅጡ እደው ሀብታችሁን ለትውልድ በህይወት ኖረው ስላወረሱን ከእግርዎ በታች ዝቅ ብዬ
    አመስግኛለሁ :: ተረትና ምሳሌ እንደ ምግብ የሚርብ ዝግጅት ነው በርቱ::👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @soccereditz124
    @soccereditz124 3 роки тому +1

    ወንድማችን ዶክተር ሮዳስ በጣም እናመሰግናለን እንደነዚ የመሳሰሉትን ኣባቶች (ራሳቸው መዛግብት ናቸው) ሁሌም ብታቀርብልን ብዙ ነገር እንማራለን።

  • @alemetemesgen1864
    @alemetemesgen1864 Рік тому +2

    አባታችን እንዳሉት አይምሮቸው ኮምፒተር ነው። አቤት እውቀት፣አቤት ለዛ፣ አቤት ምግባር። በአጠቃላይ ድንቅ ናቸው። እናመሰግናለን። ❤️❤️❤️❤️

  • @wmym
    @wmym 3 роки тому +1

    እንዴት ደስ የሚል ታሪክ ነው። እናመሰግናለን።

  • @derejebelayexcavatorcrushe5672
    @derejebelayexcavatorcrushe5672 3 роки тому +2

    በጣም እናመስግናለን መምህር
    ለመጋቢም እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ይስጥልን እንዲ ያሉ ሊቆችን ወደ አደባባይ ማውጣቱ የበለጠ እንድንማር እንድናውቅ ይረዳናል ለትውልድ የሚጠቅም አስተማሪ የሆኑ መጽሐፎቻቸውንም እንድናነብ ይረዳናል

  • @user-gi9bt8nn1b
    @user-gi9bt8nn1b 3 роки тому +5

    ቋረኛ ስልሆንኩ ታሪክ የሚያውቅ ሰው በመስማቴ ደሰታዬ ነው
    ትልቅ ሰው አያሳጣን መምህር ሮዳስም ኑርልን ብዙ እያስተማርከን ነው🙏🙏🙏

  • @ራሄልኢትዮጲያዊት
    @ራሄልኢትዮጲያዊት 3 роки тому +1

    እውነት በጣም ደስ የሚል የሚደንቅ ለዛ ያለው ጨዋታ እያስተማሩ የሚያዝናኑ አባት ናቸው እድሜ ከጤና ይስጥልን

  • @haymanotyimer5481
    @haymanotyimer5481 3 роки тому +2

    ወይኔ ደስ ሲሉ በስመ አብ አንደበተ ጥዑም የማይጠገቡ የሚነበቡ መጽሐፍ ናቸው

  • @GoitomMekonnen63
    @GoitomMekonnen63 3 роки тому +1

    እነዚህ ሊቃውንት መንከባከብ ያስፈልጋል። ዕድሜዎ ያርዝመው

  • @derejewondemu9305
    @derejewondemu9305 3 роки тому

    ኦህ አምላኬ እንደዚህ ደስ ብሎኛ አያቐም
    የአፄ በካፋ መሲህ ሰገድ ታሪክ ሰፈልግ ነበር በጣም አባታችን ልኡል እግዚአብሔር አድሜ ከፍፁም ጤና ይስጥልን
    መምህር ሃዲስ ዶር ሮዳስ እግዚአብሔር ይስጥልን 💚💛❤️🙏🏾

  • @mastewalbelete636
    @mastewalbelete636 3 роки тому +2

    አባታችን እጅግ በጣም የሚጥም ታሪክ ነው። ቸሩ መድኃኔ ዓለም እረዥም እድሜ ከተሟላ ጤና ጋር ይስጥልን።

  • @zekewoszke197
    @zekewoszke197 3 роки тому +1

    የተማረ ሰው ለዛ በዚህ መልኩ ማየት እንዴት ደስ ያሰኛል
    የተዋነይ ቅኔ በጣም ግሩም!.አለመሳቅ አልቻልኩም በሚስጥር ንግግራቸው

  • @sebleeyasu6996
    @sebleeyasu6996 3 роки тому +1

    የኔ አባት እንዴት እንደሚያሳሱ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት የዘንድሮ ነገስታት ጉዳይ ተከድኖ ይብሰል እኛ ህዝባዊያኑስ በድንቁርናችን እራሳችንን ነው የምንጎዳው ተገቢ ባይሆንም ግን ነገስታቱ ሁላችንንም ጨፈለቁን ብቻ እግዚአብሔር ይማረን

  • @ethiopiaethiopia8573
    @ethiopiaethiopia8573 3 роки тому

    አመሰግናለሁ ዶ/ር ሮዳስ እኚህ ሊቅ ጠፍተውብኝ ብዙ ጊዜ አስባቸው ነበር በውነት ታላቅ ሊቅ ናቸው እንዲህ የመሳሰሉ ሊቃውንት ያላት ሀገር ለዚህ መብቃቷ እጅግ ያሳዝናል ብዙ መፃህፍት ፅፈዋል ቢነበቡ ለትውልድ እጅግ ይጠቅማሉ ዶ/ር አብይ እኝህን ሊቅ ቢያገኟቸው መልካም ነው

    • @Hiwot246
      @Hiwot246 10 місяців тому

      You do not know abiy is coming to destroy Ethiopian history. He is destroying the Orthodox church.

  • @wubitethiopia2112
    @wubitethiopia2112 3 роки тому +1

    ደስ ሲሉ አባታችን እግዚአብሔር ያክብርልኝ🙏 Much respect🙏for you to Dr.God bless Ethiopia💚💛❤️

  • @zematube1
    @zematube1 3 роки тому

    ዕድሜ ማቱሳላ የሀብከ መጋቤ ብዙኃን አእላፍ
    አምጣነ ተነበ ቃለ ዘኢተኀልቅ መጽሐፍ
    አምጣነ ተጽሕፈ እደ ዘኢተኀልቅ መጽሐፍ ።

  • @fanualetsegaye3991
    @fanualetsegaye3991 3 роки тому +1

    ዋዉ ከድምፃቸው ከሳቃቸው ጋራ እንዴት ደስ እንደሚሉ እድሜና ጤና ይስጥዎት በአሁን ሰአት ለዚህ ለተረበሸ ህይወት ላለው ትውልድ የሚያስፈልገን እንደዚህ አይነት አባት ነው ከተቻለ በሳምንት አንድ ጊዜ ቢቀርቡ መንፈስ ያድሳሉ ለዶክተርም ለሳቸውም እረጅም እድሜ ተመኘሁ 🙏🙏🙏😍😍😍

  • @ihateliersdeathforillumina9613
    @ihateliersdeathforillumina9613 3 роки тому +2

    የኔ አይነቱን ከንቱ እድሜ ቀንሶ ለእንደዚህ አይነት አባቶች ይስጥልን።🙏🙏🙏💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️

  • @travelwithberok7639
    @travelwithberok7639 3 роки тому +2

    ወገቡ መሞከር😃😃😆 የማይጠገቡ ሊቅ አባት ናቸዉ። መጨሐፋቸዉ ባነቡ በጣም ደስ ኢለኝአል። እናመሰግናለን አባታችን እና መምህር።

  • @asnakech7666
    @asnakech7666 3 роки тому +2

    በጣም ምርጥ ጊዜ ነበር። እግዚአብሔር አምላክ ዕድሜ እና ጤና ይስጥልን። ዶክተር ሮዳስ እውነትም መጋቤ ።የሚቀጥል ክፍል ይኖራል ብዬ አምናለሁ❤❤❤😘

    • @asnakech7666
      @asnakech7666 3 роки тому

      ተሰምቶ አይጠገብም መጽሐፋቸውን የምናገኝበት መንገድ ይኖር ይሆን???ከአገር ውጭ ለምንኖር?

  • @geremechgetach
    @geremechgetach 3 роки тому +1

    በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው በረታልን መምህር አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይሰጥልን

  • @alemugetachew4090
    @alemugetachew4090 3 роки тому

    መምህር ግሩም ነው .።ቃለህይወት ያሰማልን

  • @orthodoxneg8742
    @orthodoxneg8742 3 роки тому +9

    ደስ የሚል ታሪክ ነው እድሜ ይስጥልን ፈጣሪ አባታችን ➕

    • @A14-m1j
      @A14-m1j 3 роки тому

      🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @zackmack7145
    @zackmack7145 3 роки тому +1

    wow, the wisdom and the message in this video are very important. Thanks, Dr. Rodas for bringing the best

  • @tadesseafrasa9450
    @tadesseafrasa9450 3 роки тому

    ዶክተር ሮዳስ በምታቀርበው ሁሉ በጣም ድንቅ ነው ።
    ስለአለቃ ገብረሃና ብዙ ይነገራል፣እቴጌ ጣይቱ ይኸን ደብተራ አባሩልኝ ስላሉ አፄ ምኒልክ ሰሜን ሸዋ አካባቢ የማርቆስ ቤተ ክርስቲያን አስተዳዳሪ አድርገው ከአዲስ አበባ
    ቤተመንግሥት አሶጥተዋቸው ሲኖሩ በጣሊያን ወረራ በጠላት ተገደሉ ይባላል ይህ
    እውነት ነው?
    ከግሩፕ አ፣አ
    የሞቱትም በጣሊያን ወረራ በጠላት ተገደሉ ይባላል

  • @fox_trot
    @fox_trot 3 роки тому +5

    የጻፏቸውንም የ11 መጻህፍት አርስት ይነገረን።

  • @ህድእምባልከድሊኢዩ

    በጣም ዕጹብ ድንቅ ነው። እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @user-gi9bt8nn1b
    @user-gi9bt8nn1b 3 роки тому +2

    የሁላችሁም አንደበት እንደማርና ወተት ይጥማል ጀሮ ያለመልማል ልብን ያስደስታል እድሜና ጤና ተመኘሁላችሁ💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @ቲጅነኝአባቷንናፋቂ-ቨ9ፐ

    መጋቢ አዕላፍ. መክበብ እረጅም እድሜ ከጤናጋር አብዝቶ ይስጠወት.

  • @ፅድይየማርያምልጅስድትኛዊ

    በጣም እናመስግናልን መጋቤ ሀድስ ድክትር እሮዳስ እውንት ሀገራችን እንድህ አይነት ስው ያስፍልጋታል በምታድርገው ሆሎ በጣም ድስትኘች ነን በዝሆ ቀጥሎበት ታሬክን ስለምታሳውቆን

  • @abebew364
    @abebew364 3 роки тому +2

    We love it Dt Rodase thank you.🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @amaraethiopian4352
    @amaraethiopian4352 3 роки тому

    ክብር ይገባሐል አእላፍ መጋቢ
    አጥናዉ የወለደህ መክበብን አርቢ
    ከእዉቀቱ ጥልቀት ከንግግሩ ማማር
    ሟርተኛ ለመግደል ከእርሶ ነዉ መማር
    ነገሩ የገባዉ ለጠላት ግድግዳ
    ጥይትን ደብቆ እሱን በጓዳ
    እኔ ባደባባይ የለዉ ገላጋይ
    ስሄድ በድልድይ ምኖረዉ በሰማይ

  • @hjuiisfdjjsjwjifi798
    @hjuiisfdjjsjwjifi798 6 місяців тому

    ውይ የኔ አባት ታድለው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥዎት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አባባ ጣፋጭ አንደበት❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rahutecuchaw1926
    @rahutecuchaw1926 3 роки тому +1

    Thank you so much for this!

  • @እመአምላክእናቴ-አ5ገ
    @እመአምላክእናቴ-አ5ገ 3 роки тому +1

    ዋው ግሩም ነው !! መምህር በጣም
    እናመሰግናለን በድጋሜ ይቅረቡልን 🥰

  • @misteredressa5780
    @misteredressa5780 3 роки тому +2

    ድንቅ ነው!!!❤️🙏

  • @degsewtube8701
    @degsewtube8701 3 роки тому +1

    what a script for an excellent film

  • @esubalewtesfa3345
    @esubalewtesfa3345 3 роки тому

    እጂግ በጣም አስገራሚ አባት ናቸዉ ፈጣሪ እዲሜአቸዉን ያርዝምልን

  • @derbiekassa527
    @derbiekassa527 3 роки тому

    Min libel betam new des yalegn yabatochachin yedirowu zemen nafekugn!!!!!!!!!!

  • @keburmekonnen1022
    @keburmekonnen1022 3 роки тому +1

    በረከታችሁ ይደርብኝ!
    አይ መታደል! 💕💕
    አይ ፀጋ! አምላክ ሲሰጥኮ አያልቅበትም።
    አይ የጥንት ሰው!
    እግዚአብሔር ይመስገን።
    አየ ወየሁ ለእኔ ከምን አይነቱ እውቀት ፍቅር አልቆ ጥል በደል ኃጥአት ከሞላበት ጊዜ ደረስኩ።
    እባክህ አምላኬ ይቅር በለኝ።
    🙏🙏🙏

  • @ermiyasaetrf8787
    @ermiyasaetrf8787 3 роки тому

    በጣመም ተመችቶኛል እናመሰግናለን

  • @kidanekinfe7332
    @kidanekinfe7332 2 роки тому

    Kale hewet yasemalen abotochachen

  • @estifanosteshager8587
    @estifanosteshager8587 3 роки тому +2

    ረዥም እዴም ከጤና ይስጥልን።

  • @ቅድስትአርሴማደጓእናቴ

    በያልቅ ብየ ተመኝሁ ደስ ሲሉ እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @genettadese856
    @genettadese856 3 роки тому

    Bezu yesaru gin ya latewaralchew bezu abatoch alu enamesginalen Dr magabe mamehir

  • @ethiocsc8289
    @ethiocsc8289 3 роки тому +2

    It is an interesting and wonderful show.

  • @abaymanges619
    @abaymanges619 3 роки тому +1

    በስመአብ እንዴት ደስ ይላሉ አባቴ እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥወት

  • @yammikaelzeleke7404
    @yammikaelzeleke7404 3 роки тому +1

    እግዝሃብሄር ጥበብና እውቀት ሲሰጥ እኮ አያልቅበትም ። እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት

  • @solyanamatewos3953
    @solyanamatewos3953 3 роки тому +1

    በጣም ደስ የሚሉ እባት ናቸው እግዚአብሔር ይባርካቸው

  • @ameleyeshalem9113
    @ameleyeshalem9113 3 роки тому +6

    ጥሩ ነው እድሜ ማቱሳላ ይስጥልን እባክ ስለቀድሞዎ ዮቶር ሙሉ ታሪክ ንገረኝ ማወቅ ፈልጌ አጣሁ እባክህ

  • @Jared-dp3vg
    @Jared-dp3vg 3 роки тому

    አምላካችን መድኃኔዓለም ክርስቶስ ነፍሳቸውን በአጸደ ገነት ያሳርፍልን። መጋቢ ሐዲስ እርስዎን በእድሜ በጤና ያቆይልን ጸጋዎትን ያብዛልን።

    • @Jared-dp3vg
      @Jared-dp3vg 3 роки тому

      @@ወለተማሪያምዘካርያስ መጋቢ አዕላፍ መክብብ በህይወተ ስጋ የሉም አርፈዋል።

    • @Jared-dp3vg
      @Jared-dp3vg 3 роки тому

      @@ወለተማሪያምዘካርያስ ምንም አይደል ስለ አላወቅህ/ሽ ነው።

    • @Jared-dp3vg
      @Jared-dp3vg 3 роки тому

      @@ወለተማሪያምዘካርያስ አሜን እግዚአብሔር ሁላችንንም ያክብረን

  • @lolt1614
    @lolt1614 3 роки тому +3

    I wonder where we are going 🤔 previous generation are mostly very skilled in different subjects

  • @ሜሮንደረጄ
    @ሜሮንደረጄ 3 роки тому +3

    እድሜና ጤና ይስጦት አባታችን

  • @tesfagabergebreselasie273
    @tesfagabergebreselasie273 3 роки тому

    Kalehiwot yesmalin ABA betam des yemil timhritinew

  • @hrhtrhgnhfhr2527
    @hrhtrhgnhfhr2527 3 роки тому +10

    እኳን ደህና መጣህ መምህር ደስየሚሉ አባን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጣቸዉ

    • @A14-m1j
      @A14-m1j 3 роки тому

      🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @boontuushawaa6940
    @boontuushawaa6940 3 роки тому +1

    Abbaa keenyaa Umuurii dheraa siinfi hawwaa

  • @atirfo4084
    @atirfo4084 3 роки тому +1

    ብዙ ሊቃውንት፣ ጥበበኞች፣ በእውቀት የበለፀጉ መምህራን በአሉበት ሀገረ ቅድስት ኢትዮጵያ አሁን ላለው ትውልድ ሚጠበቀው አክል አለመሰራቱ ሁሌም የእግር እሳት ሆኖ ያሳዝነኛል! እባካችሁ ተደራጁና ሥራ ሠርታችሁ አሠሩን!
    ስለዝግጅቱ ክብረት ይስጥልኝ👏

    • @drrodastadeseandromeda9034
      @drrodastadeseandromeda9034  3 роки тому +1

      1 እጅ አያጨበጭብም ይላሉ አበው። መቼም ቁጭ ብሎ የሚያይ ወይም የሳንቲም ኳኳታ አስቦ የሚያደክም እንጂ ሀገርን አስቦ በእውነትና በሥራ ላግዝ የሚል 1 ባለ ራእይ ገጥሞኝ አያውቅም።

    • @atirfo4084
      @atirfo4084 3 роки тому +1

      @@drrodastadeseandromeda9034 መምህሬ ምናልባት ያልተገባ ነገር ተናግሬ ከሆነ እጅግ በጣም ይቅርታ; ኢትዮጵያ ውስጥ የተደበቀ ምስጢር እንዳለ ግልጥ ነው:: ይህንን ምስጢር የሚያውቁ ብዙ እጅግ ብዙ ሊቃውንት እንዳሉም አምናለሁ ሆኖም ይህንን ምስጢር መርምሮና ፈልጎ አውጥቶ ማንነቷን ጠብቆ ኢትዮጵያን የተሻለ ደረጃ ለማድረስ የሚጥር አሁን በአለው ትውልድ ብዙም አይታይም ስለዚህ ይህንን ለማስተካከል የእናንተ ጥምረት እጅግ ወሳኝ ነው; ትውልዱን አስተምራችሁ ወደ ተለያየ የሀገሪቱ ክፍል ስራ መድባችሁ እንዲሰራ መደረግ ይኖርበታል ብዬ አምናለሁ:: ከማውራት ይልቅ በዓይን ሚታይ, በእጅ ሚዳሰስ ስራ ይሰራ:: እኔ በ20ዎቹ እድሜ የምገኝ እንዲሁም ከእማማ ሃገር ውጪ የምኖር ነኝ:: ከእኔ የሚጠበቀው, የምችለው ሁሉን ለማድረግ ዝግጁ ነኝ፤ ደግሞ ለእናት ሃገሬ ስታድግ ለማየት ነፍሴን ብሰጥም ግድ አይለኝም:: መምህሬ በልጅነት አንደበቴ፣ በአልበሰለው አእምሮዬ እኔ እርስዎ እንኳንስ ልናገሮት የጫማዎትን ጠፍር ልፈታ የማይገባኝ ትንሽ ልጆት(ሰው) ነኝና ስቼ ከአስቀየምኮት ከወገቤ ጎንበስ፣ ከጉልበቴ በርከክ ብዬ በድጋሚ ይቅርታ እንዲያደርጉልኝ እማፀኖታለሁ👏

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 3 роки тому

    እሮዳስ ታደሰ ትውልድን ታስተምራልህ ኢትዮጵያዊነት እንድቀጥል አድናቂህም አክባሪህም ነኝ።
    💚💛❤🇲🇱🇲🇱🇲🇱👃👃👃

  • @FrewZerihun-k6o
    @FrewZerihun-k6o Рік тому

    Egziabher yakbrelin

  • @BeThankfulHelpEachOther
    @BeThankfulHelpEachOther 3 роки тому

    Wyi Abate Mar yihonu lek egziabher edmena tena yistln enamsgnaln memhir

  • @kassayewubbie7010
    @kassayewubbie7010 3 роки тому +2

    መምህራን ቃለ ህይወትን ያሰማልነ

  • @workyeskitchen8370
    @workyeskitchen8370 3 роки тому +1

    እድሜና ጤና አብዝቶ ይሰጦት!!!🙏💚💛❤

  • @gebermenfsekidudeabate5675
    @gebermenfsekidudeabate5675 3 роки тому

    Tareki betame dese yelale.lelame edez akirebelen.enameseginalen.

  • @ephremgashaw4487
    @ephremgashaw4487 3 роки тому

    እረጅም እድሜን ይስጥልን አባታችን
    ሮዳስ ላንተ ጥበቡን ያብዛልህ

  • @janatmmm6876
    @janatmmm6876 3 роки тому +1

    በጣም ግሩም ታሪክነው

  • @የኔመድኒያኃለምተመሰገን

    Really thank you so much🙏🏽 ❤️

  • @melatafework3032
    @melatafework3032 3 роки тому

    ፈጣሪ እድሚያቸውን ያርዝምልን

  • @ሠናይትማርያምእናቴ

    ደስ የሚሉ አባት ናቸው እድሜ ይስጠዎት

  • @danieltessema6680
    @danieltessema6680 2 роки тому

    thanks D.R

  • @abelking7546
    @abelking7546 3 роки тому +2

    ዋውውው ቅኔው በጣም ገርሞኛልም አስቆኛልም ዋውውውው

  • @tarekegndeginet161
    @tarekegndeginet161 3 роки тому

    Egziabher Amlak yakbrln D.r

  • @aliyahsime1229
    @aliyahsime1229 3 роки тому +1

    We Appreciate You.

  • @ephremgashaw4487
    @ephremgashaw4487 3 роки тому +8

    ሁሌ እንግዳ አድርገ አቅርብልን በማርያም
    አይጠገቡም ። እራሳቸው አለቃ ገብርሃና ናቸው ።

  • @firewferede5209
    @firewferede5209 3 роки тому +1

    መፅሐፋቸውን እንዴት ማግኘት ይቻላል

  • @seyoumnaramo8026
    @seyoumnaramo8026 3 роки тому +9

    ሻሼን አድርጌ ወዴ ደብሬ አይ ቅኔ!!!

  • @binyamdawitassefa3430
    @binyamdawitassefa3430 3 роки тому

    DENKNA WEB NEW I WISH YOU LONG LIFE

  • @radkhan8163
    @radkhan8163 2 роки тому

    ግሩም ነው

  • @seifuseifu9551
    @seifuseifu9551 3 роки тому

    Egzabehr ymsegen Ethiopia lezelaleme tenure amen mane

  • @مستاتبركنا
    @مستاتبركنا 3 роки тому

    አሜንቃለህይወትያስማልን

  • @yordiamare1590
    @yordiamare1590 3 роки тому +15

    ፍቅር የሆኑ ሊቅ አባት እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ጤና ለኢትዮጵያ ሊቃውንት ይስጥልን አሜን

  • @zenabelay2131
    @zenabelay2131 3 роки тому

    በጣም የተደሰትኩበት መርሀግብር ነበር...መጽሀፎቻቸውን የት ነው የምናገኘው

  • @الشامسيعلي
    @الشامسيعلي 3 роки тому

    ፍቅር
    ጥበብ
    ብቃት
    መልካም ስብእና
    ሀገር ወዳድነት
    አረ ምኑ ተዘርዝሮ ያልቃል የድሮወቹ

  • @samrawitawoke5346
    @samrawitawoke5346 3 роки тому +2

    መምህር በታም ነው ምናመሰግነው
    J tv ላይ ሲተላለፍ ለማውረድ ተቻኩለን you tube ከፈትን ማግኘት ግን አልቻልንም ነበር በድጋሜ እናመሰግናለን።
    እንወድሀለን መምህራችን።

  • @ethiopia2709
    @ethiopia2709 3 роки тому +1

    💚💛❤💛❤💚💛❤💛❤💚❤

  • @nebiattekie9790
    @nebiattekie9790 3 роки тому +1

    እንኩዋን በሰላም መጡ

  • @bizuayehugebru3244
    @bizuayehugebru3244 3 роки тому +2

    አባቴ ስዎዳቸው
    አቤት መታደል😊

  • @yohannesshewarega5639
    @yohannesshewarega5639 3 роки тому

    Des ymil program ketay kefl kalw lkekulen