ኢሊሙናቲ የት ነው ያለው ? / Hanna Yohannes ጎጂዬ | Ethiopian Artist | |Dr Meskerem Lechisa

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 599

  • @solyanamatewos3953
    @solyanamatewos3953 2 роки тому +205

    ሃኒ ዛሬ እውቀት ከእምነት ጋር ያላት ጀግና ባለ ስነምግባር ሰው ስለጋበዝሺልን እመሰግናለው :: እግዚአብሔር ይባርክልን ይጠብቅልን ብዙ ያኑርሽ መስከኪ የኔ ጀግና
    🙏❤️😇

  • @gech1995
    @gech1995 2 роки тому +109

    ሀኒየ እግዚአብሔር ያክብርሽ ብዙ አርቲስቶች ኢሉሙናቲ ለማስተዋወቅ አፈር ደች ይበላሉ አንች ደግሞ እግዚአብሔር አድሎች ስራዎችሽ በሙሉ ደስ የሚሉ እና ኢትዮጵያዊነት ያለው ነዉ

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 роки тому +1

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ💚💚💚

    • @ሩሐማየማርያምልጅእትዮ
      @ሩሐማየማርያምልጅእትዮ 2 роки тому

      @@selamtube1319 ዩቱቨሮች ወንድና ሴትን መለየት የማትችሉ ናችሁ እንደ? ከላይ ኮመንት ላይ ያለው ዘመድኩን ነው ያንች ቤተሰብ ሆኖ እቃቃ ለመጫወት ጊዜ የለውም ባይሆን አንቺ የሱ ቤተሰብ ሁኝና ቁነገር ቀሰምበት!

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 роки тому

      @@ሩሐማየማርያምልጅእትዮ
      ክክክ አረ ዘመድኩን አደለም ፌክ ነው ጊቢ እና እዪው 😁😁

    • @ሩሐማየማርያምልጅእትዮ
      @ሩሐማየማርያምልጅእትዮ 2 роки тому

      @@selamtube1319 😀 የስራቸውን ይስጣቸው

  • @uuu6182
    @uuu6182 2 роки тому +66

    ስታምሩ እውነት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ምን አይነት አስተዋይ እና አንቂ እምነተኛ ዶክተር. እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

  • @birtukanbekele6122
    @birtukanbekele6122 2 роки тому +5

    ሃኒዬ አሁን የእንግዳ ምርጫሽን በጣም ስላተካከልሽ ደስ ብሎኛል እንዲህ ነው የተዋህዶ ልጅ ሚናውም ይሄ ነው ለኛም ለልጆቻችንም አርአያ የሚሆኑ የተዋህዶን ፋና በስራቸው የሚያሳዩ ሰዎችን እያሳየሽን በመሆኑ እናመሰግናለን በርቺ እግዚሀብሔር ይጠብቃችሁ ድንቅ ትምርት 🙏❤😇

  • @yetsomgize83
    @yetsomgize83 2 роки тому +12

    "ዘመናዊ ትምህርትን ስለተማርን ነው ኢትዮጵያን ማወቅ የሚከብደን" Well put!

  • @ከቆንጆመልክይልቅመልካምስ

    ወይ ሀኒ ዬ ስወድሽኮ በምክንያት ነው አዛኜን።😍😍😍😍 ይህቺን ራሷን የቻለች ተንቀሳቃሽ ቤተ መጽሀፍት አቀረብሽልን። እናመሰግናለን ውዷ እንቁዋ ሴታችን መስኪዬ እድሜሽ ይርዘም

    • @ሶስናበላይ
      @ሶስናበላይ 2 роки тому +5

      ትክክል

    • @fikirmamaru750
      @fikirmamaru750 2 роки тому +3

      እውነት ብለሻል ተንቀሳቃሽ ቤተ መጽሐፋት

    • @addiswami1403
      @addiswami1403 2 роки тому +2

      እግዚአብሔር ያበርታሽ እሀቴ !!!

  • @ledakya2278
    @ledakya2278 2 роки тому +5

    በጣም ምወዳት ሁሌም ስሰማት
    ስለ አገሬ ስለ አይማኖቴ እ
    ምታሳውቀኝ መምህሬን ስላቀረብሻት ከ💖 አመሰግናለው ሐኒ በዚው አጋጣሚ መምህር ፋንታውን ዋቄን አቅርቢልን ለዛሬው እናመሰግናለን😘😘😘😘😘

  • @yeshiworku2639
    @yeshiworku2639 2 роки тому +38

    እኔ ግን እምለው ለልጆቻችን የህፃናት ሙዚቃ ከምከፍትላቸው ለምን መዝሙር ከፍተንላችው የእግዚአብሔርን ቃል እንዲሰሙ አናረጋቸውም ህፃናት ከእናታቸው ምሀፀን ጀምሮ ስለሚሰሙ መዝሙር ብቻ ሳይሆን ጠቃሚ የሆኑ መፅሀፍትን ከምህፀን ጀምሮብናነብላቸው መልካም ነው ሀንየ በዚህ አግጣሚ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤ/ ክርስቲያንቴሌቪዥን ላይ የተጋበዘች ካልተሳሳትሁ ስሟ መምህርት እሴተ ሽፈራው ነው ስለ ልጅ አስተዳደግ እሷን ብትጋብዥልን ምልካም ነው ልጇ በማህፀን እያለ ጀምሮ መፅሀፍ ታነብለት ነበር አሁን ገና በህፃንነት እድሜው 20 መፅሃፎችን አንብቦአል ህፃን አሜን ባሳዝነው ይይባላልና እሱንም ጭምር ብታቀርቢልን አድራሻችውን ኢ/ ኦርቶዶክስ ቴሌቭዥን ላይ ታገውአለሽ በርችልን

  • @Tekeltv1
    @Tekeltv1 2 роки тому +59

    *_ደስ ይላል ብዙ ሰዎች እየሰሩበት ነው መሰራትም አለበት ዐብይ ይልማን እና መሰሎቹን ያቆይልን እግዚአብሔር ይሄ አስከፊ ነው ሶዶምና ገሞራን እግዚአብሔር ያስወጣልን ከሀገረ ኢትዮጵያ_*

  • @tewodroszerefa7258
    @tewodroszerefa7258 2 роки тому +12

    ዶክተርዋ በእውነቱ በምክኒያት ; በእውነትነት ; በተጨባጭ ነገሮች ማህበረሰብን የምታሳውቂ እንድነነቃ : እንድንባንን !! እንባንንን እንንቃ ጎበዝ ተባረኪልን ሃኒዬ እግዚአብሔር ያክብራችሁ !!

  • @keyayekeyay7736
    @keyayekeyay7736 2 роки тому +79

    መልካምሀሳብ ያላቸውን ሠወች ለሀገራችን ያብዛልን

  • @rabehcall3651
    @rabehcall3651 2 роки тому +9

    ሀኒቾ እናመሰግናለን የእንግዳ አመራረጥሽ ተሻሽሏል በርቺ እነዚህንም እንቁዎች የእውቀት ጀግኖች እግዚአብሔር ይጠብቅልን ለትውልድ ያስፈልጉናል!!!

  • @መልአኩቲዩብ
    @መልአኩቲዩብ 2 роки тому +11

    ሃኒ የእውነት በጣም እሚገርምና አስተማሪ ነው🙏🙏🙏ጥንቃቄችን እንዲበረታታ ነው ያደረገን በእውነቱ ቀጥይበት ....ኢትዮጵያ ሀገራችንን ከዚህ መዓት ይሰውርልን

  • @hiruimehreteb852
    @hiruimehreteb852 Рік тому

    ከዶ/ር መስከረም የምናገኘው ትምህርት በጣም ጥልቅና ድንቅ ነው።
    ማንነታችን ክደን የሰው ስናደንቅ 1000 ዓመት መልሳ የምታስተምረን ትምህርት ስሰማ ካፍንጫችን በላይ የማያስብ ህብረተሰብ መፍጠራችን በጣም የሚያሳዝን ነው። ይህን የመሰለ ፕሮግራም ለምታቀርቡና ለዶር መስከረም እግዚብሄር ይባርካችሁ።

  • @almazmekonnen1297
    @almazmekonnen1297 2 роки тому +7

    አመስግናለሁ ሃንዬ ዶ/ር መስከረምን ስለጋበሽ ትውልድን በማንቃት የምትደክሚ ው እህታችን በእድሜ በፀጋ እግዚአብሔር ያቆይልን 🙏🏽

  • @tigistbush5334
    @tigistbush5334 2 роки тому +5

    ሀኒ ኢቺን ውብና ድንቅ መልካም ሴት ስላቀረብሻት ደስ ብሎኛል እጅግ የማከብራት የማደቃት የምወዳት ሰውናት እድሜና ጤና እንዲሰጣት የሁልጊዜ ጸሎቴነው

  • @betelehemtadesse758
    @betelehemtadesse758 2 роки тому +2

    ዶ/ር መስከረም እጅሽ ይባረክ ብያለሁ ሲቀጥል መፅሐፉን እንዳነበብኩት ያህል ነው የቆጠርኩት ማብራሪያሽ እጅግ ደስ ይላል እግዚአብሔር የገለፀልሽን ጥበብ አጠንክረሽ ያዢው በድጋሚም በሌላ መፅሐፍ እንደምትመጪ ተስፋ አደርጋለሁ አምላክ ሁልጊዜ ይርዳሽ።

  • @temesgenyibebal9317
    @temesgenyibebal9317 2 роки тому +28

    I wish there are more people like her, who reads and knows things deeply, who knows undistorted real history. እግዜር ይስጥሽ ዶክተር

  • @menderin4228
    @menderin4228 2 роки тому +3

    ሐኒ አሁን እየበሰልሽ ነው ፍቱን የሆነች ጀግና መንፈሳዊውንም አለማዊንም ሚስጢሩ የገባት የተማረች ክብርት ሴት አቀረብሽልን። ጆሮዎችን እና አይነችንን እንዳፈጠጥን ያለቀ ማለፊያ ቆይታ ነበር ያደረጋቹት ወደነዎል። ለዶ/ር በክብር ተነስተን ባርኔጣችንን አውልቀን በአክብሮት አጨብጭበናል። መፀሐፉዎ ከባህር ማዶ የሚገኝበት አጋጣሚ ካለ ወይም አማዞን ላይ ቢኖር ጥሩ ነበር። ቦንቦሊኖ ሐኒቾ በርቺልን።

  • @svalley4567
    @svalley4567 2 роки тому +10

    ዶክተር እንቺን የመስለ ድንቅ ኢትዮጵያዊያት ሀገሬ ስላላት በጣም እኮራብሻለሁ ማንነታችንን ስለማናውቅ ነው ሀገራችን እንደዚህ የዘር ችግር ውስጥ የገባነውእንቺ ግን ምን እንደነበርን እስረዳሽን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥሽ::

  • @honeymar140
    @honeymar140 2 роки тому +3

    የኔ ወድ የኔ እንቁ በሁለት በኩል የተሳለች ሰይፍ
    መስኪዬ ሰምቼ ሰምቼ የማልጠግብሽ ።በጣም ነው መንፈሳዊ ቅናት ያደረብኝ እንደሳ በሆንኩ 🇪🇹🇪🇷⛪️⛪️ ንግስተ ሰማይ ወምድር እመብረሀን ትጠብቅሽ። ዘርሽ ይባረክ። እ🇪🇷🇪🇹እስከ ዛአሬ ከጋበዛችዉ ለኔ መስከረም 1 ናት ንደሳ ጀግና ሴት አላየሁም ።

  • @tezetaalebachew5868
    @tezetaalebachew5868 2 роки тому +18

    ዶክተር በጣም ነው ምወድሽ እግዚአብሔር ብርታቱን ጨምሮ ይስጥሽ ሀኒየ ጥያቄዎችሽን ወድጃቻቸዋለሁ በርች ባሁን ሰሀት የሚያስፈልገን እውቀት እሄ ነው

  • @marthauhlmann3555
    @marthauhlmann3555 2 роки тому +8

    She’s one of my favorite people, love and respect for her❤️ Haniye thank you for presenting her on your channel.

  • @mariamdngl-d8i
    @mariamdngl-d8i 2 роки тому +9

    ዶክተር መስከረም እኮ ለየት ያለች ናት ,በኡነቱ አጋእዝተ ዓለም ሥላሴ ብርታት ይስጡሽ, እመቤታችን, ከአንቺ ጋር ትሁን። ብዙ ነው የተማርነው, ሃንየ እንወድሻለን።

  • @tigistassefa1213
    @tigistassefa1213 2 роки тому +16

    ዋው ንቃት ከእውቀት ጋ በጣም ደስ ይላል እንደዚህ አይነት ያብዛልን

  • @zeday5334
    @zeday5334 2 роки тому +1

    እጅግ ድንቅ ነው። ሃና እግዚአብሔር ክብርን ያድልሽ ድንቅ መርሐ-ግብር ነው እያቀረብሽ ያለሽው። ህዝብ ብዙ ዕውቀት እያገኘ ነው። ዶ/ር መስከረም ብርቱ ኢትዮጵያዊ ናት። ብዙ ሥራ ከፊት አለ። በርቱ!

  • @fasikakebede8027
    @fasikakebede8027 2 роки тому +5

    እውነት ቃላት የለኝም ድንቅ ሴት ነሽ ሀናዬ አንችም 1ልጅሽ ሺህ ይሁንልሽ ተባረኪ

  • @selamalemu9135
    @selamalemu9135 2 роки тому +4

    ዶ/ር መስከረም እግዚአብሄር አምላክ በድሜ በጤና ይጠብቅልን አንቺን የመሰለች እንቁ እህት ስለሰጡን ስላሴ ክብር ምስጋና ይግባቸዉ!!!

  • @ቅያሬድማህሌታይማዕድ

    እግዚአብሔር ያክብርልን ዶ/ር መስከረም ተባረኪ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ።
    የዘመኑ ድንቅ ሰው።
    ዘሙን የዋጀሽ።
    ብቻ ስላንቺ ዶክተር ቃላቶች ያጥሩኛል።
    ልዑል እግዚአብሔር ፍፃሜሽን ያሳምረው።

  • @Z-theotokos
    @Z-theotokos 2 роки тому +5

    Our church needs such an exemplary person to follow. Hanny God bless you. Keep on inviting strong orthodox personalities.

  • @habesha9941
    @habesha9941 2 роки тому +4

    I always enjoyed Dr speech, she is very talented and knows so many secrets about the western. Hopefully we Ethiopian needs to ready her book to support her and to learn more. Thank you so much Dr.

  • @biruktilahun2883
    @biruktilahun2883 2 роки тому +1

    መስኪ መፅሐፍሽን ሳነብ እረፍት አያስፈልገኝ
    interview ስሠማ ያለ ማቋረጥ የምሠማሽ
    የተለየሽ ሴት ነሽ
    Big respect 🙏 👏

  • @yeshiworku2639
    @yeshiworku2639 2 роки тому +12

    ሀንየ ስለህፃናት አስተዳደግ መምህርት እሴተ ሽፈራውን እና ልጇን ህፃን አሜን ባሳዝነውን አቅርቢልን በአምስት አመት እድሜው 20 መፅሀፍትን ያነበበ ድንቅየ ህፃንነው የምስክዚያን መደህኒአለም ት / ቤትተማሪ ነው

  • @Tekeltv1
    @Tekeltv1 2 роки тому +19

    *_ሀኒቾ እንኳን ደህና መጣሽ እውነት ስለዚህ ነገር ቦታ ሰጣችሁ ብትሰሩበት ደስ ይላል ጥሩ ሰው እያቀረብሽ ነው እናመሰግናለን መሰራት የአለበት እዚህ ጋር ነው ሀገራችንን ከዚህ ክፉ ነገር ይጠብቀን እግዚአብሔር_*

  • @abbutesfaye4758
    @abbutesfaye4758 2 роки тому +2

    ዋዉ! እውቀት በእምነት ሲገነባ የሰውን ነባራዊ የእውነታና የእውቀትን ልኬታ በጥልቀት የሚያሳይ ሆኖ ነው ያገኘሁት። ሀኒ በእውነት ዘመኑን በዋጀ መልኩ የሚመጥን ፕሮግራም ዶ/ር መስኪን እንግዳ አድርገሽ ስላቀረብሽልንና መልካም ግንዛቤ አንድናገኝ አርገሽናል አመሰግናለሁ። ዶ/ር መስኪ ሁሌም የማከብርሽና የማደንቅሽ እድሜና ጤናን ከብዙ ጥበብ ጋር ይስጥ ያድልሽ።

  • @alemjembere3780
    @alemjembere3780 2 роки тому +2

    በክርስቶስ ለማድረግ እንደወደደ እንደ አሳቡ የፈቃዱን ሚስጥር አስታውቆናል በዘመን ፍፃሜ
    ይደረግ ዘንድ ያለው አሳቡም በሰማይና በምድር ያለውን ሁሉ በክርስቶስ ለመጠቅለል ነው።ኤፌ 1፥9-10

  • @tsehaysintayehu6382
    @tsehaysintayehu6382 2 роки тому +1

    አየሽ እህቴ ዶ/ር መስከረም እግዚአብሔር ምን ያህል እንዳንጠፋ እንደሚጠብቀን የማውቀው ጥቂትም ብትሆኑ እንደእናንተ ያሉ ወገኖችን ስለሰጠን ነው፡፡ እግዚአብሔር አምላክ በህይወትሽ ሙሉ እያገዘ ያኑርሽ፡፡ በርቺልኝ፡፡ ሀኒቾ በርቺ

  • @selinasoli8271
    @selinasoli8271 2 роки тому +1

    ሀኒዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ እንዲህ ስለወደፊቱ የሚተነብዩ የሚመስሉ አይነት ሰዎችን ማቅረብሽ በጣም ደስ ይላል፣ ብዙዎችን ያስተምራል፣ በርቺ ሀኒ፣ ዶ/ር መስከረም የኢትዮጵያ ድንቅ ያልተገለጠች መጽሃፍ ነች እድሜ ይስጥልን

  • @fiky3560
    @fiky3560 2 роки тому +5

    ሀኒ inspired የምታደር እንቁ ኢትዮጵያዊት ጀግና ስላቀረብሽልን እናመሰግናለን

  • @almazmekonnen5528
    @almazmekonnen5528 2 роки тому +1

    ሁሌ ስታወራ የማልጠግባት ዶ/ር መስከረም ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ ሀኒቾም እንኳን እንግዳ አረግሽልን እናመሠግናለን።

  • @kannsein5607
    @kannsein5607 2 роки тому +23

    በኢትዮጵያ ወስጥ ይህ ሰይጣዚም ያስፋፋው በዚህ ሰላሳ አመታት ወስጥ ነው ያችን ቅድስት አገር በነቢያት በአባቶች የተመሰከረላት ኢትዮጵያ አቆሸሿች እግዚአብሔር አንድ ቀን የቆሸሸውን የሚፀዳበት ቀን ይመጣል ያቆሸሿትም አብሮ ጠርጎ በእሳት ያቃጥላቸዋል ።

    • @mikywolday4180
      @mikywolday4180 2 роки тому

      amen dirshachiwini yaitifailini

    • @matusala8322
      @matusala8322 2 роки тому +2

      የቆሻሻ ማብራሪያ ያስፈልጋል!
      አንችን መስሎ ስለማይኖሩ ቆሻሻ ናቸው አይደለም::
      ያንች መንገድ ለለላው ቆሻሻ ልመሰል ይችላል::
      30 አመት በፊትም ያንች አመለካከት የሚደገፍ ሀይል ስልጣን ስይዝ በለላው አካል ላይ አፈና ስለፈፀመ እንጅ ልዩነታችን ጠፍቶ አይደለም::
      ኢትዮጵያ በጣም ሰፊ አገር ናት ውስጧ በርካታ ትናንሽ አገራት አሏት::
      ልዩነታችን ውበታችን እንጅ ስጋታችን አይደለም:
      በኢትዮጵያ ውስጥ "እግዚአብሔር የለም አላመንም " የሚል ብሄር እንዳለ ስንቱ ያውቃል?
      ፈጣሪ ሰው ልጅን በአምሳሉ አልፈጠረም በሚል የሚያምን በርካታ ኢትዮጵያውያን አሉት::
      እምዬ ኢትዮጵያ ስትሉ እነዚህን ሁሉም ልዩነቶችን ማካተት አለበት👌

    • @kannsein5607
      @kannsein5607 2 роки тому

      @@matusala8322 በየቦታው ዳቢሎስ ያጎራል ትንሽ ጠብቁ የምትታሰሩበት ቀን ይመጣል ቅድስቷን አገር ኢትዮጵያ እንዳረከሳችሁ አትቀሩም

  • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
    @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 2 роки тому +2

    ሀኒዬ በእውነት ከልብ እናመሰግናለን እውነተኛ ኢትዬጵያዊት ዶክተር መስከረም ለቺሳን ስላቀረብሽልን ደስ ብሎናል በርቺ እናት ሀገራችን ኢትዬጵያን ከዲያቢሎስ አጀንዳ አራማጆች እናድን ትውልድ እናድን አርቲስቶቻችን ከሀና ተማሩ ተነሱ ዝምታችሁን ስበሩ አይበቃም ወይ እናታችን ኢትዬጵያ ታማለች 💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭

  • @alexyohannes19
    @alexyohannes19 2 роки тому +4

    ዶክተር የፀሀይ ከተማ መፅሀፍሽን እስኪ በደምብ አሰራጭው ባህርዳር ላይ የለም ። ምርጥ ኢትዮጵያዊ ብየ ከምጠራቸው አንዷ ስለሆንሽ እንኮራብሻለን ። እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ። ሃናም በርች እንዲህ እንዲህ አይነቶችን ስው እየፈለግሽ ብታቀርቢ መልካም ነው ።

  • @bettykahsaz1276
    @bettykahsaz1276 Рік тому

    ዶክተር እጅግ በጣም ትልቅ ክብር ነው ለአንች ያለኝ❤እግዚእብሄር አምላክ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን 🙏

  • @almaztaye9712
    @almaztaye9712 Рік тому

    ክብርት dr መስከርም እግዚአብሔር ይባርክሽ እዲህ ያለ እወቀትን ስላካፍልሽ ❤️❤️❤️❤️

  • @geni211
    @geni211 2 роки тому +6

    ኃኒቾ እንኳን ደህና መጣሺ ደስ ስትሉ የእውቀት ባለቤት ዶክተር መስከረም በርች እመብርሃን ከአንች ጋር ትሁን

  • @buzasekita2499
    @buzasekita2499 2 роки тому +5

    ሀኒዬ እግዚአብሔር ይሰጥልን የምውዳትን ጅግናዋን መሰኪን ሰላቀርብሸልን ተባርክ

  • @Ethiopia1612
    @Ethiopia1612 2 роки тому

    ማካፈል ዕውቀትን ያበዛል፡ ዶክተርየ አንች ስንት የደከምሽበትን፡ እኛ ቁጭ ብለን ጣፋጭ በሆነው፡አነጋገርሽ ስለመገብሽን፡ አመሰግናለሁ ፡ ዘመንሽ ይባረክ፡፡

  • @bizugetachew4295
    @bizugetachew4295 2 роки тому +4

    ኦፍ ሃንዬ ልብ የሚያረቃ ጊዜ እንዲህ ወደ ቁም ነገሩ እግዚያብሔር ያስገባን በጣም ረክቻለሁ ልባቸውን የገለጠላቸውን እግዚያብሄር ያብዛልን አኛም ለመስማት ልባቸንን ይክፈትልን የአብርሃሙ ስላሴ አሜን

  • @asterkiros2549
    @asterkiros2549 2 роки тому +1

    በጣም ደስ የሚል ትምህርት ሰጠሽን ዶ/ር እናመሰግናለን ሀብት ቢኖረኝ እኔ ራሴ አቋቁም ነበር አልሽ የሰጠሽን ትምህርት በጣም ትልቅ ነገር ነው ኦርቶዶክሳዊያን ልብ ያለው ይስማ ማስተዋልን ይስጠን እርስ በእርሳችን ከምንባላ ቁም ነገር እንስራ ሀብት ያለን በሀብታችን እውቀት ያለን በእውቀታችን ተባብረን ሀገራችን ወደ ቀደመው ክብራ እንመልሳት!!

  • @shewangedineto9250
    @shewangedineto9250 2 роки тому

    መስከረም በእውነት ምን እንደምል አላውቅም እግዚአብሔር ይህን ጣፋጭ አንደበት አይለውጥብን ከዚህ በላይ ፀጋውን ያብዛልን

  • @ራሔልዘ-ተዋሕዶ
    @ራሔልዘ-ተዋሕዶ 2 роки тому +3

    አኹን በጎ አድርገሻል!
    ታዋቂዎችን ሳይኾን ዐዋቂዎችን ለትውልድ የሚጠቅም በጎ ሐሳብ ያላቸውን ጋብዢልን።

  • @Beki6D
    @Beki6D 2 роки тому

    ግሩም ጠቃምና አስተማራ ውይይት መስኪዬ በአምላካ የምትተማመን ጠካራ ሴት በርቺ ለትውልድ ጠቃምስራነው እናመሰግንሻለን አምላክሽ ይርዶሽ ፈጣራ እድሜ ከጤናጋ ከነቤተሰብሽ ያድልሽ

  • @asterteshome2662
    @asterteshome2662 2 роки тому

    የገረመኝ ስንቴ አልፌው አገላብጫው በመጨረሻ እግዚአብሔር ፈቀደልኝ ማለት እችላለሁ በጣም በተመስጦ በጣም በደስታ ነው የሰማሁት እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን የበለጠ ላገራችን ሰርተሽ የምታሰሪበትን እድሜውን ያድልሽ

  • @wubeethiopian6281
    @wubeethiopian6281 2 роки тому +4

    መስክየ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @Admary363
    @Admary363 2 роки тому +1

    ዶክተር መስከረም ቀድማ የነቃች ምርጥ ኢትዮጵያዊት እና ኦርቶዶክሳዊት እህታችን እናታችን መምህራችን ናት ።እግዚአብሔር እድሜ ጤና ፀጋውን ያብዛላት!!! ይህ ትውልድ ከቧልት ራሳችንን ካላላቀቅን መጨረሻን አያምርም !! እንንቃ!

  • @Sam-lw9kc
    @Sam-lw9kc 2 роки тому

    ዶክተር ሲበዛ ስነስረአት ያላት ሴት እግዚአብሔር ምን መታደል ነው ክብር ለቤተሰቦችሽ! ሐኒቾ እጅግ እናመሰግናለን ለምታቀርቢው መልካም ነገሮች🙏🏾

  • @destazelalem7400
    @destazelalem7400 2 роки тому +4

    ሀኒ ዛሬ እውቀት ከእምነት ጋር ያላት ጀግና ባለ ስነምግባር ሰው ስለጋበዝሺልን እመሰግናለው :: እግዚአብሔር ይባርክልን ይጠብቅልን ዶክተር በጣም ነው ምወድሽ እግዚአብሔር ብርታቱን ጨምሮ ይስጥሽ

  • @ethiopiantiktok2761
    @ethiopiantiktok2761 2 роки тому +3

    ሀንዬ የኔ ደርባባ ሁሌም በፕሮግራሞችሽ እንደረካሽኝ ነው ። የዛሬው ደግም የተለየ ነው። እንዲህ ማንነታችንን የሚያሳዩንን ደጋግመሽ አቅርቢልን! ሁለታችሁም ተባረኩልኝ!

  • @alemeshetegierefe3588
    @alemeshetegierefe3588 2 роки тому +1

    የኢትዮጵያዬ ልዩ ስጦታ ዶክተር መስከረም ለቺሳ ያንቺ አይነቷን ሚሊዮን ያድርግልን:: ሃን ዬ የኔ ልዩ ዛሬ በጣም ልዩ ሰው ነው ያቀረብሽልን እናመሰግናለን::

  • @keyayekeyay7736
    @keyayekeyay7736 2 роки тому +5

    መሥክዬ ልክነሽ ገድላትመነበብ አለበት ለአንቺ ለእቁዋ እህቴ ሀንዬ ትነግርሻለች ብዬ እጠብቃለው የፃዲቁ እስትፋሠ ክርስቶስ እና የፃዲቁ አባታችን አቡነተክለሀይማኖት አብቢ ለቀጣይ ፅሑፍሽ ሀንዬ አደራ ንገሪልኝ እኔ ባላይሽ ቅዱሳኑ ያዪሻል በተረፈ የነበራቹ ቆይታ በጣምደስይላል እናመሠግናለን

  • @Ethiopia928
    @Ethiopia928 2 роки тому +2

    ዶክተር መስከረም እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥሽ ክፉ አይንካሽ ስለምታስተምሪን ነገር ውለታሽን እግዚአብሔር ይክፈልሽ ይስጥሽ ጠያቂዋ እህቴ ሃኒ እግዚአብሔር ይስጥሽ ስለጋበሻት

  • @rahelhaile2045
    @rahelhaile2045 2 роки тому

    በጣም ነዉ የማደንቅሽ ዶር ምንም እንካን ከኤርትራ በሆንም ሰለ ሀይማኖታችን የምታስተምሪ ጎበዝ ማንን የማትፈሪ እግዛብሔር ሀይል የሰጠሽ የተመሰገነ ይሁን እግዛብሔር ዕድሜና ጤና ይስጥሽ መጽሐፍሽን እማ አነበዉ አለሁ 🙏🙏🙏

  • @tewodrosgebru9338
    @tewodrosgebru9338 2 роки тому

    ሀንዬ ተባረኪ እንደዚህ አይነት ጀግና ሴት በማቅረብሽ ኢንተርቪዋ ሁሉ አምልጦኝ አያውቅም የምትገርም ጀግና ሴት መስክዬ ኑሪልኝ ብቻዋን አንድ ትምህርት ቤት ነች

  • @Ytom-m8n
    @Ytom-m8n 4 місяці тому

    ታላቅ ሴት። ፈጣሪ ይጠብቅልን ዶክተር መስከረምን

  • @HayatHayat-sl1uv
    @HayatHayat-sl1uv 2 роки тому

    ሀንዬ በእውነት እግዚአብሔር ያክብርልን ምርጥ ሴት በሀይማኖትም በዶክተርነትም ሀገርዋን የምታገለግል ፈጣሪ ዘመንዋን ይባርከው❤❤❤❤

  • @samrisam5860
    @samrisam5860 2 роки тому +5

    ሀኒቾ እናመሰግናለን በጣም ምወዳትን ማከብራትን ሰው ነው ያቀረብሽልን😍🙏

  • @tewodroszerefa7258
    @tewodroszerefa7258 2 роки тому +1

    ጎበዝ ሃኒዬ ጎበዝ በመጀመሪያ ከአርቱ ወጣ ብለሽ እንዲህ እንደ ዶክተር ላቺሶ ሰዎችን ቃለ መጠይቅ በማድርግሽ እግዚአብሔር ያክብርልን ሁላችሁንም !! ኢትዮጵያ ሃያል እግዚአብሔር ይጠብቃታል እንደ ዲያብሎስማ ቢሆን ጠፍተን ነበር መቼስ እርሱ ያቁርርልን ሁሉንም ነገራችንን !!

  • @abayneshwgeyorgs7103
    @abayneshwgeyorgs7103 2 роки тому +1

    በጣም ደስ የሚል ነገር ነው ያዳመጥኩት የኔ ውድ እንዳንች አይነቶችን ያብዛልን በጣም በርቺ እግዚአብሔርም ያግዝሽ 💒🕌🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @woinshetdemissie9078
    @woinshetdemissie9078 2 роки тому

    ዶክተር መስከረም ጠፍተሽ ነበር ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አለሽ። ውጭ ያለን እንዴት እናገኛው መፅሐፍሽን ሀኒ እንደዚህ አይነት እንግዳ እየጋበዝሽ አዲሱን ትውልድ ማስተማር ቀጥይበት በርች

  • @samrawittsehay1610
    @samrawittsehay1610 2 роки тому +10

    Amazing talk with educated lady, big respect for both of you!

  • @dededamasa7966
    @dededamasa7966 2 роки тому

    ሀኒዬ የኛ ልዩ እግዚአብሔር ቀሪ እድሜሽን በርኮ የበለጣ ለመስራት ያብቀሽ እውነት ለመነገር ድሮ እንስትግራም ፎቶሽን ስይ በጣም ነበር የሚከኝ አንገትሽ ላይ የእምዬ ተወህዶ ኦርቶዶክስ መለያ አርማ ክር ስጣ የተቀያርሽ መስሎኝ የኛ ደግ ጀግና ኑሪልን እማአምላክ አትለይሽ ውዴ

  • @hannayohannes-6724
    @hannayohannes-6724  2 роки тому +1

    www.amazon.com/dp/B09T1N7CZ1/ref=cm_sw_r_awdo_2RC430NEV5G24MNHPEAC ውጪ ያሉ አማዞን ላይ ማዘዝ ይችላሉ፦
    (ኢ)ዩቶፕያ - (E)Utopia

  • @tararamtantataram7416
    @tararamtantataram7416 2 роки тому +9

    ሀኒዬ አሪፍ አሪፍ ሰዎችን እያቀረብሽ ነው በርቺልን

  • @eyerusm721
    @eyerusm721 2 роки тому +3

    I really admire Dr meskerem her knowledge is amazing 👏

  • @kidistbelay8669
    @kidistbelay8669 2 роки тому +6

    Great Interview.
    Thank you Dr. Mesekerem.

  • @mushirettube878
    @mushirettube878 2 роки тому +1

    ስወዳቹ እኮ በምክንያት ነው።
    ሃንቾ ለእንግዶችሽ የሚጎነጩትን ውሃ ማቅረቡን አትርሺ።
    የፀሐይ ከተማን እንዳነበብኩኝ ነው የተሰማኝ።

  • @ምንይልክሳራ
    @ምንይልክሳራ 2 роки тому +1

    ከልብ እናመሰግናለን በእውነት በእውቀት ላይ የተመሰረተ ማብራሪያ ነው ያደረገችልን ሁለታችሁንም እናመሰግናለን !

  • @meskeremnisrane5515
    @meskeremnisrane5515 2 роки тому +6

    እግዚአብሔር ይጥብቅሽ አስትማሪያችን መልአክቶች ይጠብቁሽ

  • @tigist3498
    @tigist3498 2 роки тому +2

    ሀኒቾ ምርጥ ሰው የእውቀትና የጥንካሬ ጥግን ያየሁባት ልባም ሴት አቀረብሽ በጣም ነው

  • @alubaltatube3944
    @alubaltatube3944 2 роки тому +1

    ሀኒቾ ላንቺም ለ እንግዳሽም ትልቅ ክብር ኣለኝ አቦ የተማረ ያነበበ ይግደለኝ👍👍👍👍👍

  • @dibabuabebe4948
    @dibabuabebe4948 2 роки тому

    ወይ ሀኒ ዬ ስወድሽኮ በምክንያት ነው አዛኜን።😍😍😍😍 ይህቺን ራሷን የቻለች ተንቀሳቃሽ ቤተ መጽሀፍት አቀረብሽልን። እናመሰግናለን ውዷ እንቁዋ ሴታችን መስኪዬ እድሜሽ ይርዘም
    46

  • @semeneshfelek1570
    @semeneshfelek1570 2 роки тому +1

    ሁለት ደርባባ ኢትዮጽያን እህቶቻችን ክፉ አይንካቹ ሃንዬ ገና ዛሬ ወደ ቻናልሽ ተቀላቀልኩ እናም ደስብሎኛል በረቺ

  • @hiwotnegede4236
    @hiwotnegede4236 2 роки тому

    ዶ/ር መስከረም በጣም አከብርሻለሁ እወድሻለሁ ብዙ ነገር ተምሬብሻለሁ እናመሠግናለን። ሃኒ አንቺንም እናመሠግናለን።

  • @addisabateneh5475
    @addisabateneh5475 2 роки тому

    የሚገርም የሚገርም ፕሮግራም ነው ሁለታችሁንም ክብሩልኝ እግዚአብሔር እንደ ዶ/ር መስከረመ ያሉ ሰዎችን ያብዛልን እኔ ምን ላይ ነኝ የት ነው ያለሁት ምን እየሰራሁ ነው የሚያስብል ፕሮግራም ነው እና እንንቃ እንንቃ

  • @wondwosondarios9943
    @wondwosondarios9943 2 роки тому +3

    Thank you Hanicho for inviting Dr Meski she is precious Ethiopian women We always learn a lot from her .I am trying to get the new book had already read Utopia in 2016.

    • @fikertetibebe2560
      @fikertetibebe2560 2 роки тому

      አንቺ እዚህ ጋ ትክክል እዚህ ጋ መከልከል የማይሆንበት ምንድነዉ ብለሽ የተናገርሽዉ በማር የተለወሰዉ ንግግር በሚመስል ፖለቲካሽ እኛን ኦርቶዶክስ አታባይንም ሙሁር ነን እነያላችሁ አንዴ በብሄር አልመች ሲላችሁ በእምኘት ተዉን በኛ ሞት ላይ አትፈላሰፉብን እባካች ቸዉን።

  • @saruyoha2590
    @saruyoha2590 2 роки тому +5

    Hanyee, thank you so much for bringing Dr Meskerem ❤.

  • @ggetachew17
    @ggetachew17 2 роки тому

    ሂኒ በጣም ጥሩ እንግዳ አቀረብሽ ኢትዮጵያንን ከድንዛዜ የሚያነቃ ኢትዮጵያዊነት የሚሸት ደስ የሚል እንግዳ

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 2 роки тому

    እናመሰግናለን እኽታችን እጅግ
    በጣም ደስ የሚል ማብርያራ ነዉ የሰጠሽን ተባረኪ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ያብዛልሽ ይሄን ሁሉ ሚስጥር ማዉጣት ቀላል አደለም ቅድስት ስላሴ ክፉ ነገር ሁሉ ይሰዉሩሽ 🤲🏻🙏

  • @zenukidane8045
    @zenukidane8045 2 роки тому +2

    ሀኒ እግዚአብሔር ይስጥሽ የምወዳትን እና የማከብራትን የእዉቀት ንግስቷ ዶ/ር መስከረምን ስላቀረብሻት

  • @alemjembere3780
    @alemjembere3780 2 роки тому +2

    ትዕዛዛቱን ልንጠብቅ የእግዛብሔር ፍቅር ይህ ነውና ትእዛዛቱም ከባዶች አይደሉም።
    ከእግዛብሔር የተወለደ ሁሉ አለምን ያሸንፋል
    አለምንም የሚያሸንፈው እምነታችን ነው።
    ኢየሱስም የእግዛብሔር ልጅ እንደሆነ ከሚያምን በቀር አለምን የሚያሸንፍ ማነው?

    • @mikywolday4180
      @mikywolday4180 2 роки тому +1

      Tsoimi tsiloiti siGiditi ailibiliza Baifi bicha kihoini aimercanochini maiyiti niewi yiti inadailo

  • @kokyberhe7785
    @kokyberhe7785 2 роки тому +1

    Wow ዶክተር ያቀረብሽልን ሃሳብ በጣም ደስ ይላል እንወድሻለን እግዚኣብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን እናመሰግናለን

  • @tewodrosgebru9338
    @tewodrosgebru9338 2 роки тому

    እንዴት ያለች ጀግና መምህር ናት መስክዬ እረጅም እድሜ ይስጥሽ ክፉ አይንካሽ

  • @ኢትዮጵያዊነትኩራት
    @ኢትዮጵያዊነትኩራት 2 роки тому +15

    እግዚአብሔር ይስጥልን ብዙ ግንዛቤ አግኝተናል እንዲህ አይነት የነብስም የስጋም ምግብ የሆነ ፕሮግራም በበለጠ ታቀሪቢልን ዘንድ ሃኒዬ እማፀንሻለሁ እየደጋገምኩት ነው በርቱልን

    • @236KUYE
      @236KUYE 2 роки тому

      Hulemko ke yiliq ayjemerem werdo mesratim waga alew

  • @yetnberkyifru8069
    @yetnberkyifru8069 2 роки тому

    እህታችን መስከረም በርቺ ድብቁን ሚስጥር እያጋለጥሽ ነው ማወቅ ያለብንን እየነገርሽን ነው በርቺ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ በርቺ

  • @አለምፈረደኝየማሪያምልጅ

    ሀንቾ እናመሰግናለን ይችን የኢትዮጵያ እንቁ ስላቀረብሽልን እምነት ከእቀት ጋር አድሎሻል ዶ/ር መስከረም እግዛብሔር ይጠብቅሽ 🙏❤️❤️❤️❤️

  • @tregeocell2094
    @tregeocell2094 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይባክሽ በጣም ትልቅ ተማት ነዉ የሰጠሽን መቃት አለብን ሁላችንም ቤተክርስታንም በደብ መስራት አለባት አለብን

  • @yemanebereket8764
    @yemanebereket8764 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንደነዚ እውነተኛ አስተማሪ ዶክተር ያብዛል በጣም እንወድሻለን

  • @wagibelete4163
    @wagibelete4163 2 роки тому +1

    መቸም ፈጣሪ እሚያስደምሙን እንቁ ልጆችን ብቅ ያደርግልናል እግዚያብሄር ይመስገን።በጣም እማደንቃት እምወዳት እህት ነች ተባረኪ

  • @tsedeygashaw4426
    @tsedeygashaw4426 2 роки тому +3

    I appreciate your ideas Dr.
    I hope the well of God Ethiopia orthodox
    Leder ship school is goon be started soon.