After I listened to your interview, i started reading pslam it's really amazing, and at the same time, i am reading the power of subconscious mind Dr. Joseph Murphy's book, he referred pslam from the bible. I would like to say thank you and appreciate your deep knowledge and understanding of our grandparents' wisdom!
እባክህ ጌታዬ
የሰሜንን ነገር አርገው እንደነበር
የደቡብን ነገር አርገው እንደነበር
የምዕራብን ነገር አርገው እንደነበር
የምስራቅን ነገር አርገው እንደነበር
ሰላም ፍቅር ሰፍኖ ክፋት እንዲሰበር
የኢትኤል መንፈስ በሁላችን ይደር
አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
ወንድሜ ኢትኤል ማን እንደሆነ ታውቃለህ ምናልባት አብሾ ወይ አፄ ፋሪስ ቢሆንስ
@@የዘዴቲዩብ ወንድሜ ጥንታዊ ፅሁፎችን አንብብ ትጠቀማለህ ሌላውን ከንቱ ነገር ትተህ
@@tesfamariamtessema1620 ምን አይነት ጥንታዊ ነገር ሁሉን መመርመር አለብቢ
በጣም እውነት ነው የምትሉት ፡እኔ በጣም በቀን በቀን ሳልደግም የማልውለው ፡መዝሙረ ዳዊት ምፍ 22(23)እግዚአብሔር እረኛዬ ነዉ
የሚያሣጣኝ የለም በለመለመውም
መስክ ያሰማራኛ በረፍት ውሃ ዘንድ
ይመራኛ ነብሴን መለሣት ስለስሙም በፅድቅ መንገድ ይመራኛል በሞት ጥላ መካከል
እንኮን ብሔድ አንተ ከእኔ ጋር ነህእና
ክፉውን አልፈራም
በትርህና ምርኩዝህ እነሱ ያፅናኑኛል
በፊቴ ገበታን አዘጋጀልኝ
በጠላቴ ፊት ለፊት እራሴን በዘይት ቀባ ፅዋዬ የተረፍነው
ቸርነትህ እና ምህረትህ በሕይወት ዘመኔ ሁሉ ይከተሉኛ
በእግዚአብሔር ቤት ለዘላለም እኖራለሁ ።አሜን
ሁሉም ነገር ጨልሞብን ባለበት ሰዓት እንደዚህ አይነት መንፈሳዊ እውቀትና ቅዱስ ጥበብ ማወቅ መታደል ነው። ወንድማችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ። ከዚህ በላይ አውቀህ ኢትዮጵያዊውን እውቀት እንድታስረዳን ያበርታህ።
የመዝሙረ ዳዊት ከ1 እስከ 12 ያሉት መዝሙሮች ጥቅሞቻቸው
1=ለነፍሰ ጡር ሴት [ ሾተላይ ያለባት ሴት ፤ ምጥ የሚበዛባት ሴት
2= ማንኛውም በባህር ላይ ለሚደረግ ጉዞ ፣የራስ ምታት ያለበት ሰው
3=የጀርባና የራስ ህመም ላለባቸው ሰዎች
4= የትምህርት ወይም የእድል መጥመም ሲያጋጥመን
5= በጠዋት የሚያስፈጽሙት ጉዳይ ካለ ወይም ፍጹም የራስ መተማመን ለመግኝት
6=የአይን ህመም ያለበት ሰው
7=ጠላት ይጎዳኛል የሚል የፍርሃት ስሜት ላለበት ሰው
8=ከሰዎች ጋር መልካም የሆነ ወዳጂነት ለማፈራት
9=ህክምና ለማግኘት የማንችልበት ሁኔታ ውስጥ ስንሆን
10፣11=በማንኛውም የስራና ትምህርት በፍጹም ተመጽ ኦ ለመተገበር
🙏🙏❤❤
❤🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይስጥልኝ አመሠግናለሁ
አሜን+፫❤❤❤
እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድሜ screen shoot adrgewalehu
ለአባቶቻችን ጥበቡን ዕውቀቱን የሰጣቸው የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን
Amen
አሁንም ለዚህ ትውልድም ለመጪው ትውልድም ጸጋና በረከታቸው ይድረስ ይሁንልን።
አሜን
አሜን
Amen
After I listened to your interview, i started reading pslam it's really amazing, and at the same time, i am reading the power of subconscious mind Dr. Joseph Murphy's book, he referred pslam from the bible. I would like to say thank you and appreciate your deep knowledge and understanding of our grandparents' wisdom!
በጣም ይገርማል ለካ ኢትዮጵያን የማንበብ ስሜታችን ሞቶ አስሮ የያዘን እንዲህ ያለ ፀጋችንን ለመነጠቅ ነው።አባቶች አዎ መዝሙረ ዳዊት እንድንደግም ይመክሩናል ግን እያንዳንዱን ተንትነው አለማስተማራቸው በጣም ደካሞች ናቸው።ይሄን ነገር አርገውልን ቢሆን ገና በልጅነት ሱሰኛ ማንጅራት መቺ ..ወዘተ የሆነ ትውልድ ባላፈራን እጅግ እጅግ እናመሰግናለን በጉጉት እንጠብቃለን በአንተ ላይ አድሮ የመከረን ያስተማረን ልኡል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን።ኢትዮጵያ ሀገራችንን ይጠብቅልን ህዝቦቿን ያንቃልን እውነት ለመናገር እያለቀስኩ ነው ያዳመጥኩት ሀገሬ ስንቱን ሀብት ይዘሽ ልጆችሽ እንጀራ ፍለጋ በየባህሩ በየበረሃው ቀሩብሽ ምንም እንደሌለሽ እስቲ በቃ ይበለን በተማርነው 30 60 100 እንድናፈራ የአምላክ ፍቃድ ይሁንልን አሜን፫ በርቱልን አደራ እግዚአብሔር ይርዳችሁ
እጅግ በጣም እናመሰግናለን የእውነት ባላለቀ እያልኩ ነው ስሰማ የነበርው ዋዋዋ ይገርማል አቀራርባችው ትንታናችው ዋዋዋ የምገልፀበት ቃላታት አጣውላችው ሐገርን ሐይማኖቴን በትክክለኛው አገላለፁ ገልፃችው እንዲገባኝ እና እንዳውቅ ሰላደርጋችውኝ እግዚያቤሄር አምላክ እድሜ ጠናውን ይስጣችው merci merci mersi
የምታነሱት ሀሳብ ወቅታዊ እና እጅግ በጣም ጥሩ መልዕክት ያለው ነው።
እግዚአብሔር ይርዳችሁ።
በርቱልን!!!
በርቱ ቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ አሁን ካለችበት አዘቅት ወጥታ ወደ ቀድሞ ኢትኤል ግዛት ተመልሳ ትንሳኤዋ ታውጆ የአለም ብርሃን እንደምትሆን ሙሉ እምነት አለኝ ።
amen
እናመሰግናለን ። ተባረኩ። በእግዚአብሔር ሀሳብ ያለችው ኢትዮጵያ ዳግም እድትመጣ ፣ እብዝተን እንፀልይ።
Tekoerna gobez selhoene new
ማርርርርር የሆናችሁ ተባረኩ እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም አድናቂአችሁ ነኝ✅💚💛❤️👍🏾
ምን እነግራችሓለው ዝም ብዬ ከናንተ እውቀትን እመጠምጣለው ደስ እሚለው ነገር እግዚአብሔር አምላክ እኔን ኢትዮጵያዊ አደረገ ደግሞም የኦርቶዶክስ አደረገኝ ምን እሱ ብቻ በመስቀል ላይም ሆኖ እኖሀት እናትህ ብሎ ሰጠኝ እምዬ ማርያምን እሰይ ለመረጥከኝ አምላክ ተመስገን ፈጣሪዬ ደሞዝክ ነውና።
Came back to me I won't too spack to you a but a mazmor 150 of dowit
በጣም አስደናቄ ነገር ነው
በጣም አመሰግናችኋለሁ በጣም ስለሚያመኝ እግዚአብሔር ይህን እንድ ስም ስላደረገ አመሰግናለሁ
አግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሥጣችሁ ሥንቶቻችን መድሐኒት አጥተን እየተሠቃየን ነው መዝሙረ ዳዊት ጠዋትም ማታም እደግማለሁ ግን ሕክምናውን አላውቀውም አሁን አንተ ሥትናገር በጣም ገርሞኛል እግዚአብሔ እድሜ በፀጋ ያኑርህ ያቀረቡሕም እድሜና ጤና ይሥጣቸው።
በጣም በጣም በጣም ጥሩ ነው አገራችን ከዚህም በላይ የጌታ የጥበብ ሰጦታዎች በአገር ውስጥ እና በተለያዬ መልኩ ከአገር የተወሰደ ሰላሉ በተገኔው አጋጣሚ ሁሉ ማቅረቡን ቀጥሉበት ፈጣሪ ሰራውን በሚገባ እንድገለፀ ይርዳን::!!!(*!*)
በመቀጠል
ይህንን ዝግጅታችሁ በተለይ ድንቅ ድንቅ ነው። ልዑል እግዚአብሔር ጥበቡን ያብዛላችሁ።።
የሚቀጥለውን ክፍል እንጠብቃለን እጅግ ጥሩ ነገር ነው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ አገራችንን ፈጣሪ ወደቀድሞ ክብርዋ ይመልሳት
ስለትምሕርቱ እግዚአብሔር ይስጥልን ከመጽሐፍ ዓለም ለተለያየን ጥሩ ማነቃቂያ ነው በእውነት
ቃለ ህይወት ያሠማልን ሙሉን መዝሙረ ዳዊትን ማለቴ የየምእራፉን ጥቅም ዘርዝሩልን በጣም ሥለሚጠቅመን ማለት ነው በርቱልን ያባቶቻችንን እውቀት አካፍሉን እሥኪገባን ምከሩን ይህ ጅማሮ ነው በተለያየ ነገር ያልተተበተበ የለምና እንረዳዳ ሠላመ እግዚአብሔር ይብዛላቹ
ቃለ ህይወት ያሰመልን bteru ትምህረቶን ስጦን
ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን እድሜ እናፀጋያብዛልን ስለይዘቱ ስፋብታደርጉልኝ ደስይለኛል ስለተጠየኩ ነው
መልካም ምክር ነው ።ልብ ብለን ካዳመጥነዉ ሒወት ሊቐይር የሚችል...ልባዊ ሦጦታ ነው። እናመሠግናለን 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤
ዛሬ ገና አየሁት ከማናዘዋል ፕሮድካስት ነዉ የመጣሁት
እንዴት ላግኝህ ታስፈልገኛለህ እባክህ ለልጄ
Me too
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላችዉ በጣም ደስ ይላል
እመብርሃን ትጠብቃችዉ
ተባረኩ...
የምር ጤነኛ ሃሳብ ያስፈልገናል በርቱ
Des setlu.Your program is totally different from other radio programs,Thanks a lot.
ኢትኤል በርቱልን ደስስስ ይላል
ሠላማችሁ ይብዛ በርቱ የቀደምቱ የታላላቆች አባቶቻችን ምስጋና ይድረሳቸው።ራፋቱኤል እድሜና ጤና ተመኘሁልህ።
ድንቅ ነው ተባረኩልን በዚህ ዘመን እንዲህ አይነት ሚዲያ ማግኘት በራሱ ቃላት የለኝም አሁን ደግሜ እላለሁ ተባረኩ
ኢትኤል በጣም እናመሰግናለን ደስ የሚል ትምህርት ነው የስበት ህግ በጣም የማምነው ነገር ነው ከእግዚአብሔር ጋር ከልጅነት እስካሁን ላሳለፍኩት እድሜ የምፈልገውን ሃሳብ እኔ ጋር ደርሷል !!! የእግዚአብሔር መንገድ መልካም ነው ።
በመምጣታቹሁ ደስ ይላል ለብዙግዜ የሚነገረኝ ነው።ግንብቻዬን ይመስለኝ ነበር።ደስስስስአለኝ በመምጣታቹሁ ከእግዚአብሔር ነው።
ፈጣሪ እድሜን ከጤና እውቀቱን ያብዛልህ ወንድሜ ተባረክ❤
ፀጋውን ያብዛላቹ በእውነት ግሩም ትምህርት ነው እንደናተ
አይነቱን ያብዛልን
ድንግል ትስጣቹ
Thank you so much for educating us abt Bible secrets ❤
የኢትዮጵያ አምላክ ካንተ ጋር ይሁን እሔን እውነት ስላሳወከን !
በእውነት በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው እግዚአብሄር ይስጥልን በተለይ እያንዳንዱን ምዕራፍ አገልግሎታቸውን ማወቁ ትልቅ ጥቅም አለው እግዚአብሄር ይባርካችሁ እኔ መድሐኒት አልወድምም አላምንበትም::
እግዚአብሔር ይከበር ይመስገን። ሁሉን በጊዜው የሚያደር አምላክ። ራፉቱኤል አንተ ግን እድለኛ ነህ ሰዎችን ለመጥቀም እግዚአብሔር ስላነሳህ። እግዘብሔርን አምላክ አሁንም ወገኔን በመልካም ዳግም ይስራልኝ።
መጀመሪያ ቃል ነብረት ቃልም ከግዛብሔር ዘንድ ነ በረ እግዛብሕርም ቃል ነው።
It's better to stay away from the media. This kind of teaching with nice music in the background gives our brain an inner peace😁😑
why did u say that?
ቃለ ህይወት ያሰማችሁ አሜን።
በእውነት በጣም እናመስግናለን ምርጥ ፕሮግራም ነዉ እግዚአብሔር ይስጥልን
Thank you Rafatoel that is great job.
Betam des yemil program nw tebareku!!!
አሜን+፫❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርካችሁ አገራችንን ያጣነው ይህን አይነት ሰው ነው እናመሰግናለን
በጣም ድንቅ ጥበብ ነው :: እናመሰግናለን pdf
Rafatoel betame gobez Berta betame wedenewale
ኢትኤል ሆይ ዘመንህ ናፈቀኝ
ፕሮግራሙ በጣም ጥሩ ነበር ነገር ግን ብያንስ ቅዱስ ዳዊት ብትሉ ብዙ ክብር ያለው አባት ነው
እግዚአብሔር ይባርካችሁ እውቀት ይጨምርላችሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን
ሰብስክራይብ አድርጌያችኋልሁ፡፡ ቀጣዩን የመዝሙረ ዳዊት ክፍል በጉጉት እየጠበቅን ነው፡፡ ሊንኩን አስቀምጡልን፡፡
Egzeabher yestelen, kalehiwot yasemalen. Bertu
ከሁሉ አስቀድሜ እጅግ የሚያኮራና በማንነተ መኩራት ብሎም የሌላን የተናቀና በእነርሱም ጊዜው ያለፈበትን የማይመስለን የማያደምቀንን ካባና ተራ ጌጥ እያንጠለጠልንን ሁሌም እያለን የሀብት የንብረት ሳይሆን የአስተሳሰብና የእምነት ድሃ አድርገን እራሳችን በራሳችን በግድ ለባእዳን ሁሉ ነገር ባሪያ እያደረግን አለን። በተለይ አሁን ያለነው የዘመኑ ትያትር ፈጣሪና ተወናዋዮች የሆንን ማለትም ትውልዶች ሁሉነገር የባእድ የተውሶን ነው የማምለክ ያህል ተላብሰን ተጫምተን እያጨበጨብን እየደነስን የህይወታችንን ወዝ ለዛ እያሳጣነው
ያለን እጅግ ብዙዎች ነን።
ይህንን የጥራዝ ነጠቅ የሆነ ግድፈት በእናንተ አቅርቦት ላይ አላስተዋልኩም ::
ማለትም ዋነኛውና የመንንም መልካም ሆነ መጥፍ ስሜት የሚፈጥርን እጅግ የላቀ አስተዋጽዖ የሚፈጥር ሙዚቃ ነው። ስለሆነም የመልእክታችሁን ማንነት ከእናንተ የረቀቀ የላቀ ቃለት እጅግ አድርጎ የሚገልጸውና እውነታን የተላበሰ ጣእሙ የሚመስጥ እጅግ ይበል ይበል የሚያሰኝ የኢትዮጵያውያንነትን የሚያሰረግጥ የሚያኮራ አጃቢው ሙዚቃ ድንቅ ድንቅ ከማንም ከማን ያልተለመደ ውብ የሆነ ቅንጅት ለመሆኑ እኔ ከምንም በላ ዝግትችሁን ሳይና ሳልሰማው የኢትዮጵያዊነትና ጣእሙ እርካታ በመንፈሴ ውስጥ ይዘንባል። ኩሩ ኮርታችሁ ሀገራችሁን እኔንም ማህይሟን አኩሩን። ይሄነው እውነተኛ ማንነትን መመስከር ማስመስከር ።
አባቶች በእውነት በምሳሌ ይመክራሉ ያስተምራሉ ይዘክራሉ ይገስጻሉ ስለሆነም ይህንን ይላሉ
የሰው ወረቅ አያደምቅ
ያልወለድኩት ልጅ አባባ አባባ ቢለኝ
ሆዴን ዳባዳባ አለኝ ።
ነውና በራሳችን ማጌጥ እራሳችንንም መሆን ከትችትም ከእፍረትም ያድናልና።
በመቀጠል ኢሜላችሁን ብትዘክሩኝ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ።
ሳላቅ በስህት እያወቅሁ በድፍረት
መልእክቴ ላልተስማማችሁ እጅግ አድርጌ በድንግል ማርያም ልጅ ስም ይቅርታችሁን እጠይቃለሁ።
ወስብሐት ለእግዚአብሔር
ለወላዲቱ ድንግል
ወለመስቀሉ ክቡር
አሜን!
ኢትዮፒያ የተባረከች ኣገር ናት እግዚኣብሄር ህዝብዋን ይጠብቅ ይባርክ
በጣም ጠቃሚ ድስ ሚል አበው አባቶቻችን ስልጣኔ አለም ተጠቅሞ 21 ክፈዘ ሲድርስ እኟ በእጅ የያዙት ወርቅ እንደ መዳብ ይቆጠራል እኟን እርስ በርስ በዘር እንድንጫርስ አርገውን ባለንበት በድህነት በልመና ቁመናል ፈጣሪ በዘር የሚያፈጅንን።ስይጣኖች ግሀነብ ይልቀቅልን ስላም ሆኖ ያለውን ሀብት ጥበብ ተጠቅሞ ከልመና ወጠን እኩል ከስለጠነው አለም ለመሆን ያብቃን ፈጣሪ በጣም ጠቃሚ ዝግጅት ነው በርቱልን እናመስግናለን
ከዝግጅታችሁ ብዙ ትምህርት ነው ያገኘሁት። እናመሰግናለን።
ሰላም እስኪ ለጭንቀት የትኛውን ምእራፍ ለንብብ ንገሩኝ❓በትትና ናው የጠየቅሁት❤❤❤
እባካችሁ ላስቸግራችሁ ሙሉውን መዝሙረ ዳዊት ሚስጥራዊ ጥበባትን በቴሌግራም ብትልኩልን
የመዝሙረ ዳዊት ጥቅሞች ብላችሁ እስከ አስር ዘርዝራችሁ ነበረ ነተቀሩት እባካችሁ የpdf መውረጃው እባካችሁ ላኩልኝ
የመዠሙረ ዳዊቱን አጠቃቀም በፒዲኤፍ እንልካለን ባላችሁት መሠረት እባካችሁ ላኩልን/
ere yelom eko
በጣም ጥሩ መልዕክት ነው በርቱ እንወዳችሃለን
እግዚአብሔር ዕውቀቱን ያብዛላችሁ
ቃለ ህይወት ያሰማልን፡፡
እጅግ አስደናቂ ሆኖብኛል፤ መቼም በዚህ ዘመን ሰምቶ ማድነቅ ራሱ ትልቅ የሚያባብለን ጊዜ ላይ ነን ምክንያቱም ትናንታችንን ገለን ዳግም ላለማየት ቀብረን የቆምንበት ስለሆንን ለማለት ነው፡፡ለማሳጠር ያህል pdfuን ብትልኩልኝ የግል የእውቀት አድማሴን ለማስፋትና በእውቀት ለመገልገል ይጠቅመኛል፡፡ አመሰግናለሁ፡፡
በጣም ግሩም ፕሮግራም ነዉ ጠንክሩልኝ
እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ዝማሬ መልእክት ያስማልን
በጣም አድርገአን እናመሠግናለን ሁሉንም ሠው ወአክዬ ነው ያመሠገንኩት ልኡል እግዚያብሄር የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክለችሁ
እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም እናመሰግናለን
አግዚአብሔር አመላክ ይመስገን ደረስልኝ. ወንድሜ በርታልኝ ይህንን ጥበብ አንዳይ ሰለረዳህኝ አምሰግናለሁ.
ዛሬ ነዉ ያገኝሁት page የስከዛሪው መድገዝገዝ ቆጨኝ
Rafatuel yezrmenachin tibebenia and andrbete retu. Egziabher chemro yebarkeh. Betam denke eweket nawe yemetakagelen.😊
በርቱ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን እውቀቱን ይግለጥልን
እግዚአብሔር ይስጥልኝ እጅግ በጣም የሚገርም ነገር ነው ጠቃሚ ትምህርት ነው በርቱ!!!!
በ PDF መስቀመጡን አትርሱ እእባካችሁ ! የእግዚአብሔር ቸርነት ሐይል አይለያችሁ ።
በርቱ፤ እግዚሐብሄር፡ ይባርካቹ።
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ጨምሮ ጨምሮ ይስጣችሁ
Merhgebru betam Asfelagina weketawi neew. Enamesegenal.
Wow betam tru tmhrt now bertu i appriaciate .
በርቱልን እግዚአብሔር ይርዳችሁ ሀሪፍ ነው
እባክህ አምላኬ ወደ ቀድሞዋ ኢትዮጵያ የሚመልሳት ዳግማዊ ቴዎድሮስ ወይም ዳግማዊ ኢትኤል መጥቶ ሀገራችን ወደ ቀድሞዋ ኢትዮጵያ እስክትመለስ ደረስ እባክህ አምላካችን እድሜ ስጠን አሜን። ይህን መየት የሚፈልግ አሜን ብሎ ኮሜንት ላይ ይጻፍ
ጥንታዊነት የዘመኑ ፋሽን ነዉ። በርቱልን
ጥያቄ አለኝ መዝሙረ ዳዊት በምዕራፍ ይከፋፈላል ወይ? እኔ የተረዳሁት መዝሙረ ዳዊትበንጉስ ማለት 15ንጉስ ተብሎ. በዓሥር በዓሥር ተከፍሎ መዝሙረ ዳዊት 1,2,3....እየተባለ የሚትጠራ ይመስለኛል ተሳስቼ ሊሆን ይችላል ትክክለኛውን እንድትአብራሩልኝ ብዬ ነው አመሰግናለሁ።
Egzaber yestelene beretu love u!!!!
ወገኖቼ ምነው ዕድሜዬ በገፋ ግዜ አገኘሁችሁ ቢሆንም እንደተንነሳሁ እንደነቃሁ እድል ማግኘቴ ፈጣሪን መጀመሪ 2ኛ እናንተን በቴክኖሎጅ ስላገኘሁ ሰላም በእኔና በመላው አለም ይሁን❤❤❤🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙌🙌🙌🙌🌹🌹🌹🌺🌺🌺
በቅድሚያ ሰለ ፕሮግራሙ ሳላመሰግን ኣላልፍም ሲቀጥል እኔ የቆሎ ተማሪ ስለነበሁ ብዙውን ነገር እስማማለሉ መዝሙረ ዳዊት ብዙ ጥበብ ያለው ትልቅ መንፈሳዊ መጽሐፍ ነው ዘወትር ቢጸልዩት እጅግ ጠቃሚ ነው ከበሽታ ከጠላት ያድናል ይጠብቃል በግእዝ ብዙ ጥበብ ኣለ ነገር ግን ብዙ የኢትዮጵያ ሕዝብ የቆሎ ተማሪ ን እነደ ጠንቋ ስለሚቆጥር ትበባችንን ይዘነው ኣረጀን ብዙ ኣባቶችም ይዘውት ተቀብረዋል ሀሜትን ፈርተው
ለምሳሌ ቆሎ ተማሪ ሳለው ውሻ እንዳይነክሰን የሚደግም ነበር ያጥበብ ዛሪም ኣልፎ ኣልፎ በገጠር ኢትዮጵያ ይፈጸማል
ሌላው መንስ ኤ እስኪት ወይም ብልት የማቆም ጥበብ ነ ው ብዙ ሰው ቫዮ ግራ ይጠቀማ ቫዮ ግራ ብሽታ ያመጣል የእኛ የኣባቶቻችን የብልት ማቆምያ መድሃኒት ግን ምንም ኣይነት በሽታ የማያመጣ የእጽዋት ፍሪ ነው መገር ግን ብዙ ሰው ነጭ ኣምላኪ ስለሆነ መንስ ኤ እስኪት መድሃኒት ልስጥህ ብለው እርግጠኛ ሆኘ ነው ይምናገረው በጥርጣሪ ወይም በመፍራት እኔ ያዘጋጀሁትን መንስ ኤ እስኪት ኣይጠቀምም የትምህርት ኣለ የንግድ ኣለ የህመም መፍሃኒት ኣለ ሌም ሌም ኣለ ግን ኣበሻ ፈረጅ ኣምላኪ ስከሆነ በተለያዬ ችግር ይሰቃያል ብዙ ሰው ዛሪ በተለይ በጭው ዓለም መንሴኤ እስኪት ወይም የብልት መድከም ይታል ግን ምንም ማድረግ ኣይቻልም የሚሰማ የለምና ለምን ዝም ኣንልም
ፕሮግራሙ ይቀጥል
mikiaberha@gmail.com ebakehen email aregelenge
እምንሰቃየውን እርድን
ጥሩ ትምህርት ነው አመስግናለሁ ።
really think you for sharing such an amazing knowledge
Ebakachu Lehager selam medgen yalebenen negerun esti
Konjo sera nw 🎉🎉🎉🎉
በጣም ጠቃሚ ምክር ነው በርቱ።
ኢትኤል በርቱልን ደስስስ ይላል በርቱ የመዝሙረ ዳዊትን ጥቅሞች እስከ አስር ዘርዝራችሁ ነበረ የተቀሩንት እባካችሁ በpdf መውረጃውን ብትልኩልኝ
Egziyaber Yestelen, Enamesegenalen🙏🙏
እናመሠግናለን የኔ ጀግና
Egzabehare yebarekachu, thankyou four teaching as .I reaty appreciate.
ክፍል ሁለትን ያገኛችሁ በእግዚአብሔር ስም ሊንኩን ላኩልኝ እግዚአብሔር ስለምታደርጉት መልካም ናገር ይክፈላችሁ
እግዚአብሔር ይስጣችሁ ድንቅ ነው
መልካምና ድንቅ ትምህርት
AM THE FIRST VIEWER ON UA-cam!!
እናመሰግናለንⵆ እግዚአብሔር ያክብርልንⵆ አብራችሁን ቆዩⵆ
ኢትኤል ለኢትዮጵያ ትንሳኤ
betam Asetemariye Newe Egzabeharie Abezeto Yebarekachu
ኣምላከ ዳዊት ይመስገን
ተባረኩ❤
መልካም ውይይት ነው
ዳሩ ግን ከውይይቱ አንድም ጠቃሚ ምለው ነገር አላገኘሁበትም ምክንያቱም ዳዊት 10ደረጃ የደረሰ የበቃ ንጉስ ነው ሁለተኛ አንድ ሰው በእምነቱ ልክ እንጂ ወይም እውቀት ሲኖረው እንጂ ዝም ብሎ ዳዊት መድገም ለተጠቀሱት ችግሮች መፍትሄ አይሆንም
ብዙ የመንፈስቅዱስ ስጦታዎች አንድ በፀጋ እና በእምነት መሠረትነት እንጂ በራስ ፈቃድና ማወቅ ወይንም ወደ ተግባር መግባት አይችሉም
ለፍፁማን በተነገረው ነገር በቅድስና በተገኘ ጥበብ ነገሮች ላይ ሀይማኖትና እምነት ድክመት ያላቸው ሰዎች እነዚ ነገሮች ላይ ሀሳብ ባይሰጡ ጥሩ ይመሥለኛል
እባክህ ለ reference የምትጠቀምባቸው መፃህፍትን ላክልኝ