This kind of lesson has to be incorporated in our Education curriculum. Egypt, Eritrea, Sudan, Somali, Djibouti and majority of Arab League member countries are always stands against Ethiopia. We Ethiopians are fighting among ourselves knowing that we have all those enemies.
Selam Sheger Really Thank you so much Mr Eshete for impressive narrative. But I need to give minor comments for correction Mr Werner Muzinger is from Switzerland not from Sweden. It is important to correct.😊
Tigray leaders from colonial struggle to the construction of GERD what a heroic nature its a fact Tigray was the heart of Ethiopia . As usual you jump Meles zenawi the one who makes real the dam. Meles zenawi❤ Another astonishing fact you use Atse Tewodros cover but you talked about Atse yohannis are you crazy ?
Hi, what is the symbolic value of King Tewodros' s portrait in relation to the issue at hand? Has he fought the Egyptians? Where? When? What was the outcome? What was his contribution in realation to this episode? Please give credit were credit is due
Surprisingly, I have never seen a good journalist who tries to highlight the positive aspects between neighboring countries, including Egypt. I only ever see hate-filled videos. It’s important to consider both sides and adjust the narrative to promote a win-win relationship. Let’s invest our energy in solving this complex problem rather than wasting time creating such hateful videos between countries
Egypt blocked Ethiopia from Red Sea by established shaebya (Eritrean liberation movement). Even now they are blocking through Somalian sea . Thanks 🇪🇬 Egypt for stopping Ethiopia from coming to the sea
100% agee with your report. The Egyptian animosity towards Ethiopia was still is and will always be because of because of the Nile River… The African to die for the Egyptian to live that’s what they want….
If Egypt was your enemy ,or now is also your enemy because of of the Nile don’t connect with Eritrea.You know that Eritrea was colonized by many countries and the Ethiopian leaders never saw Red Sea except Haileselasie in1952 by the so collective Federation.
Eritrea was part of Ethiopia and not separate country if you read history there is no country by this name but sea that is now known as "read sea " you got it
ትክክለኛ እና ሀገር ወዳድ ሰው ቢኖር አንተ እሸቴ አሰፋ ነህ❤❤❤❤❤❤❤
እንዴት ብዬ እደማደንቅህና በምን አይነት መልኩ አክብሮቴን እደምገልፅልህ አንተ እንደ ውሃ የምታጣጥመው አማርኛ እኔን ስለጠፋኝ እንዲህ እድልህ ተገደድኩኝ...
እሸቴ አሰፋ
ሰላምህን
ጤናህን
እድሜህን
ፀጋህንና
ተወዳጅነትህን የፈጠረህ አምላክ አያጉድልብህ !!!
አሜንንንን🙏🙏🙏
እሸቴ አሰፋ የእንቅልፍ መድሀኒቴ
እድገት ለሀገራችን ዉድቀት ለጠላታችን
Ethiopia tikdem 💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹
የጀዝባዎች መፈክር ነበር😂
መቼም ቢሆን በኢትዮጵያ ከመጡብን ሁላችንም 120 ሚሊዮኑም የኢትዮጵያ ህዝብ ለሀገራችን ኢትዮጵያ ወታደሮች መሆናችንን በእርግጥም የዚህች ዓለም ህዝቦች ሊያዉቁን ይገባል ።
የአሳማ ጭንቅላት ያላት ስግብግቧ ግብፅን ለዚህ ያበቃት የምዕራባውያን አለንልሽ ባይነት ነው ።
ለመረጃው እናመሰግናለን🙏......
ነገር ግን እነሱ ሲጎዱን እኛ ስንከላከል ነው የኖርነው።
አሁን ግን ያፈሰሱትን እንባችንን የሰሩብንን በደል አንድ በአንድ እያስቆጠርን የምንከፍልበት ጊዜው የደረሰ ይመስላል 🤣🤣
ከዛ በፊት ግን እኛ አንድነታችን ላይ መስራት ይጠበቅብናል
🇪🇹😘
ታሪክን ለትዉልድ ማካፈል ትልቅስራነዉ እንዴዝህነዉ ለሀገር መስራት እናመሰግናለን በርቱልን ቁጪብየነዉ ያመፅኩት የሚያሳዝነኝ የኛአንድ አለመሆነችን ወደኋላየስቀረን ግን መቸነዉየምንነቃዉ???????
ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ
Thank you for sharing Nice program.
Thank you!
ለዘመናት የዘለቀ ድንቅ ያዘጋገብ ብቃት
This kind of lesson has to be incorporated in our Education curriculum.
Egypt, Eritrea, Sudan, Somali, Djibouti and majority of Arab League member countries are always stands against Ethiopia.
We Ethiopians are fighting among ourselves knowing that we have all those enemies.
Egypt blocked Ethiopia from Red Sea by established shaebya (Eritrean liberation movement). Even now they are blocking through Somalian sea
I really admire You Mr.Eshete Asefa Keep up the good work!
ሠላም
የ ኢትዮጵያ ልጆች የ አባይን ውሀ ገድበን
ግብፅ ጉሮሮ ላይ ቆመናል
አሁን ደግሞ አንድ ሆነን ቀይ ባህርን
ተቆጣጥረን የ ሻብያ ወገብ ላይ እንቁም
ግብፅ እና ሻቢያ ታሪካዊ ጠላቶቻችን ናቸው
አሰብ ደግሞ ታሪካዊ ሀብታችን ነው
እነዚህን ጠላቶች ለ አንዴ እና ለመጨረሻ ጊዜ አከርካሪያቸውን መስበር የምንችለው ጊዜው አሁን ነው
ካልሆነ ቻው ቻው ኢትዮጵያ
Tikikil blekal 🤓🤓
mekoya❤❤❤❤❤
ገሼ እንኳን በሰላም ቆዬክ
yes eshe am waiting any programe,,,,to day my special day b/c i hear ur voice bro,,thank you
Selam Sheger Really Thank you so much Mr Eshete for impressive narrative. But I need to give minor comments for correction Mr Werner Muzinger is from Switzerland not from Sweden. It is important to correct.😊
Wow
Me encanta la forma en como lo que presentan los docus Gracias
Eshete gin manew lemen be akal anayehem
ጋሽ እሸቴ❤ ስራው አድካሚ አንደሆነ ቢገባኝም በሳምንት ሁለቴ ቢሆን ምኞቴ ነው ቀጣይ ሳምንት የአንዱን አንባገነን ታሪክ ከአፍሪካ ወይ ከኤስያ ጀባ በለን
ወይኔ.በላቸው
እሸቴ አሰፋንና ደረጄ ጋዜጠኛውን ስሰማ ሰው ለሚሰራውነገር ከፈጣሪ እንደነሱ ካልተሰጠ ሌላው ድካምነው
እሸቴ አሰፋ የመቆያችን አብሪ ኮከብ እናመሰግንሃለን!!
በኢትዮጵያ በኩል ከአፄ ዳዊት ጀምሮ እስከ ኃይለማርያም ደሳለኝ በአባይ ጉዳይ የማይናወጥ አቋም መኖሩንም አንዘነጋም። ሆኖም የግብጽን ጥቃቅን ድርጊቷን ሁሉ በንስር ዓይን አንጥረን ልንከታተላት ግድ የሚለን መሆኑን በዚያች የጥቁሯ ቀለበት ኃይለ ቃል ስላመላከትከን ክበርልን❣️🙏❣️
ውድ እጅግ አድርጌ የማከብርህ የጥንቱ የለገዳዴ የትምህርት ሬዲዮ ታብያ አንጀት የሚያርሱ የሐገራችን ታሪኮችን በብቸኝነት ስታስኮመኩመን እንደነበር መቸም ቢሆን አልረሳውም
ወድ ወዳጃችንና ታላቁ ሰው አሽቴ አሰፋ
በሸገር ኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣብያ ስትከሰትም ብዙ ጊዜህ ይመስለኛል
ስለዚህ እንደአንተ አይነት የሐገራችንን ታሪክ ከስር መሠረቱ ፈልፍሎ በሚጥምና በሚጣፍጥ ከስር ከመሠረቱ ልብ አንጠልጣይ በሆነ መንገድ ልክ እንደ ጥንቱ በልጦና ልቁ
በታሪክ ማስረጃዎች ተቀነባብሮ እንደዚ
በሚጣፍጥ ትረካ ዱሮ እንምታቀርበው
ጭራሽ ውበቱ ጨምሮና ስለሐገራችን
ይበልጥ እንድናውቅ የሚያደርግ በመሆኑ ለአንተ የላቀና ከፍ ያለ አክብሮት እያቀረብኩ
እንዴው ስለዚህች ታምረኛ ሐገር ሳታጣ ያጣች
ሁሉ በጇ በደጇ ሞልቶ ተትረፍርፎ በእራሳችን የድሕነትና የጦርነት አዙሪት ውስጥ እየተሽከረከርን ዘላለም ዓለማችንን በመከራና በስቃ እንድንኖር
ለምን እኛው እራሳችን ፈቀድን?
ውድ የታሪክ ተመራማሪና ጸሐፊ እሼቴ አሰፋ ስምህንና ክብርህን ሺህ ጊዜ ባነሳሳው አልጠግብህምና
ለምንድነው ግን እንደዚህ ወልጋዳና እርስ በራሳችን እየተበላላን የምንኖር ሕዝቦች ለምን ሆንን?
ይህ በየጊዜው ለውጥ መፈለግ ነገር ግን ለውጦቻችን ሁሉ ነውጥ እንጅ ወጤት ሲያመጡ አላየንም
ያተረፍነው የበለጠ የነበረንን ማጣት በበቀል መገዳደል መጠፋፋትና አሁንም መልሰን ለሌላ ለውጥ መነሳት
ወኃ ቢወግጡት እንቦጭ ሆነን ዘለቅን እንጅ ምን አተረፍን?
ስለዚህ እየመረረንም ቢሆን መንግስት በራሱ ይልቀቅ ወይ አምላክ በፈቀደና
እሱ ባለው ጊዜ ይይረው እኛ ግን አንዳችን ለአንዳችን አልጣጣም ብለን
ለጠላቶቻችን የተመቸን ሆነን ልማድ አድርገን እንቀጥላለን?
ሐገር የሚለወጠው ማንም ሰው ባገኘው በራሱ ጥረትና ፍላጎት ጠንክሮ መስራት ሲችል ብቻ መሆኑን ማመን እንጅ መንግስታትን ስንገለባብጥ ስናፈርስ ስንሰራ እንዴት እንኖራለን?
ደግሞስ በዚህ መንገድ ዙሪያውን የከበቡን ጠላቶቻችን ማሸነፍ እንችላለን ወይ?
ምንም ይሁን ምን መንግስት ጊዜአዊ ሐገር ግን ዘላለማዊ በመሆኑ
ወደድንም ጠላንም በየጊዜው ያለውን መንግስት መቃወምና በሌላ ለመቀየር
ለጠላቶቻችን መሣሪያ በመሆን ማለቴ ነው
እስኪ መንግስትን አንባገነንም ሆነ ጨቋኝ በምርጫ ወይም በሌላ በሰላማዊ መንገድ መቀየርን እንልመድ
ይህ ጉዳይ ነው ይበልጥ የጎዳን ከሁለት እግር የሚያስገባን ደካማ የሚያደርገን የትኛውም መንግስት ቢቀያዬር ወርቅ የሚያለብሰን አይመጣ
እኛ በልማዳችን የጠላነው ለማዬት የማንፈልገው ነገር ካጠገባችን ዘወር ሲል ያገኘን የተለወጥን ይመስለናል እጅ ያው ነን ባለሕበት ሒድ አድሮ ቃርያ ከርሞ ጥጃዎች ነን
ስለዚህ ወድ የታሪክ ሰው እሸቴ እየመረረንም ቢሆን የሐገራችንን መንግስት ምንም ብንጠላውና ጨቋኝም ቢሆን ለጠላቶቻችን ሔደን በዚያ በኩል ሔደን ሚስጥር አውጥተን ሐገር ሽጠን መልሰን መሪ ለመሆን የሚዳክሩ ሰዎችን አንደግፍ በድፍረት ቆማጣን ቆማጣ እንበል
ካድሬ ተከፋይና የተለያዩ አሰቀያሜ ስሞችን እየተሰጣጣን ሐገራችንን ስናደማ የምንኖር ሕዝቦች መሆን የለብንም
ደካማነታችንኮ ነው እንዲህ በድሕነት አርንቋ ከቶን የተዋረድንና የምንበላላ ያደረገን ስለዚህ እረ እንንቃ
ቀደም ብዬ እንደገለጥኩት መንግስት ጊዚያዊ ነው ውስን ጊዜ ነው የሚገዛው ሐገር ግን ዘላለማዊ ናት
ሐገር ደሐ ከሆነች እኛም ድሆች ነን
ሐገራችን ሐብታም ከሆነች ዜጎቿም ሐብታምና የተከበሩ የሚፈሩ ይሆናሉ
ስለዚህ ምንም ቢከፋንና ችግሮች ቢደርሱብን ሐገርን የሚያዋርድ ተግባር መፈፀም የለብንም
ድንበር ሊኖረን ይገባል ስርዓት ማበጀት ሕግ መወጣት አለበት
ወንድሜ እሼቴ አሰፋ ሰምቼ የማልጠግበው የታሪክ ቅመራና አቀራረብ በአእምሮዬ ውስጥ ምንጊዜም አለ
አንተኮ ልዩ ሰው ነህ ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
አሜን
አየልኝ ካሴ ከኮተቤ ብረታብረት አካባቢ
ወታደር ሰፈር
Tigray leaders from colonial struggle to the construction of GERD what a heroic nature its a fact Tigray was the heart of Ethiopia . As usual you jump Meles zenawi the one who makes real the dam. Meles zenawi❤
Another astonishing fact you use Atse Tewodros cover but you talked about Atse yohannis are you crazy ?
❤❤❤
Hi, what is the symbolic value of King Tewodros' s portrait in relation to the issue at hand? Has he fought the Egyptians? Where? When? What was the outcome? What was his contribution in realation to this episode?
Please give credit were credit is due
Surprisingly, I have never seen a good journalist who tries to highlight the positive aspects between neighboring countries, including Egypt. I only ever see hate-filled videos. It’s important to consider both sides and adjust the narrative to promote a win-win relationship. Let’s invest our energy in solving this complex problem rather than wasting time creating such hateful videos between countries
አሁን ኢትዮጵያ ውስጥ ካለው መንግስት ይልቅ የግብፅ መንግስት ይሻላል !!
thank you❤❤
ጋሽ እሸቴ እናመሰግናለን ❤
Egypt blocked Ethiopia from Red Sea by established shaebya (Eritrean liberation movement). Even now they are blocking through Somalian sea . Thanks 🇪🇬 Egypt for stopping Ethiopia from coming to the sea
Abiy Ahmed gives an opportunity to Egyptian he is responsible, so first, he has to stay on Abbey.
Eshete Aseffa Jegna neh ekko!!!!!
ሙስንጀር ስዊድናዊ ነውን?
ግብፅ ሁሌም ለኢትዮጵያ ተኝታ አታድርም አሁን ያለው መንግስት ወላሂ ወላሂ ብሎ ምሎላቸው 6ሺ መጋ ዋት የሚያመነጨውን ሁለት ተርባይን ቀንሶላቸው በፊት ግባታው በፊጥነት ስሄድ እዳልነበር አሁላይ አዘግቶት ፊላጎታቸውን አማልታል በአፍሪካ ስር የነበረው ድርድር ለIMF እና ለአሜሪካን ሰቶ የህዳሴን ግድብ አደጋውስጥ ከቶት ነበር ሃገር ወዳድ በሆኑ ሰዎች ባይቀለበስ ኖሮ አብይ የቲኛውም የኢትዮጵያ መሪዎች ያላደረጉትን በሚያሳፊር ሁኔታ ለግብፅ ውለታ ውሎላቸዋል በህዳሴ ግድብ አሁንም ህዝቡ ተባብሮ ተስፋ ሳይቆርጥ ከግብ ማድረስ እዳለበት እና ታሪካዊ ጠላታችን የሆነችው ግብፅን መታገል ይኖርብናል
ግን ለምታወራው ነገር ተጨባጭ ማስረጃ ማቅረብ ትችላለህ ወይስ የመሰለህን ነው ምትናገረው
ትክክል
@@Lifewithfootball710 ስማ ማስረጃ ማቅረብ አይጠበቅብኝም ሃገር ያወቀው ፀሃይ የሞቀው ጉዳይ ነው የመረጃ እጥረት ካለብህ Google አርግ ok
መሃይም ስትሆን ያለምንም ማስረጃ ሆድ እቃህ እስኪታይ አፍህን ትከፍታለህ።
መሃይም አይደለሁም ብለህ ለመከራከር ከፈለክ እንጥልህ አስኪታይ ላወራኸው ማስረጃ አቅርብ።
አቡዬን ጠይቃቸው
100% agee with your report. The Egyptian animosity towards Ethiopia was still is and will always be because of because of the Nile River… The African to die for the Egyptian to live that’s what they want….
በኢትዮጵያ: ውስጥ :ያሉ:የተለያዩ:የአረብ: ስደተኞች:የግብጽ: ስለላ : ስደተኞች:ላለመሆ ናቸው: ምን:ማረጋገጫ: አላችሁ??? ግን: እኮ:ዋናው: ግብፃዊ:ሰላይ:ቤተመንግስት: ተቀምጦ:የለም: እንዴ:አ ብይ:: ዋናው
ኑክሌያር ይዛ በከላሽ የምትጠቃ አገር። አንድ ቀን ይወጣላት ይሆን ?ማንያውቃል?
በዚህ ጊዜ ከኦሮሙማ በላይ ለኢትዮጵያ ጠላት የለም ኦሮሙማ ከኢትዮጵያ መወገድ አለበት።
💪💪💪ድል ለአማራ💪💪💪
If Egypt was your enemy ,or now is also your enemy because of of the Nile don’t connect with Eritrea.You know that Eritrea was colonized by many countries and the Ethiopian leaders never saw Red Sea except Haileselasie in1952 by the so collective Federation.
ግድቡን ግን አፍርሰው ነው እንዴ የሚሰሩት አይይይይ አብይ
እሸቴ መቼ ነው ግን ሰዉ የሚልህን የምታቀርበው
ግብፅ በኤርትራ በኩል ፋኖን ቀጥራ የኢትዮጵያን ሰላም አወከች የምንለው በምክንያት ነው😮 @14፡50_15፡05 Bravo ጋዜጠኛ እሸቴ አሰፋ❤ #14፡50_15፡05
ኦነግ ለ 50 አመት ኢትዮጵያን ያመሠው በማን እረዳትነት ነው ?
@@kiru3449 በኤርትራ።
ብልፅግና በግብፅ ታዝሎ ገብቶ ነው አገር እያፈረሰ ያለው! አባይ ግድብ እንዲ የተኮላሸው በግብፅ በሾመችው ልጇ አብይ አህመድ ነው! በቀላሉ ኢንጂነሩን ስመኘውን በመግደል አብይ የግብፅ አሽከር መሆኑን መስክሯል አሁንም አገር እያተራመሰ ያለው አብይ ነው
@@kiru3449weyanen iresah
የ ኢትዮጵያ ልጆች የ አባይን ውሀ ገድበን
ግብፅ ጉሮሮ ላይ ቆመናል
አሁን ደግሞ አንድ ሆነን ቀይ ባህርን
ተቆጣጥረን የ ሻብያ ወገብ ላይ እንቁም
ግብፅ እና ሻቢያ ታሪካዊ ጠላቶቻችን ናቸው
እነዚህን ጠላቶች ለ አንዴ እና ለመጨረሻ ጊዜ መፋታት የምንችለው ጊዜው አሁን ነው
የሰው አስተያየት ተቀበል ስለ ቻውቼስኮ በተከታታይ ለ 3 አመት አቅርብልን ብዬ ለመንኩህ የማይረባውን 2 ወይም 3 የደገም ከው አለ እስከ ዛሬ ግን ስለ ስታሊን ሌኒን አቅርበህ አታውቅም ነገር ግን በምታወራው ታሪክ ውስጥ ሁል ጊዜ ታወራቸዋለህ ወይ ታሪኩን ልላክልህና አንተ አቅርበው ይህን ሁሉ የምለው ግን በጣም ስለ ማደንቅህ ነው
በኢትዮጵያ ታሪክ ግብፅ እንደ ዘንድሮ ጥቅሟን ያስከበረችበት ወቅት የለም! በእርግጥ በሚኒሊክ ጊዜ ኢትዮጵያ በአባይ ወንዝና በተፋሰሶቹ ላይ ምንም ግድብ እንዳትሰራ ሚኒሊክ ፈርመው ነበር በንግግር ወቅትም እቺን ሚኒሊክ የፈረመበት ውል ይዘው እንደተከራከሩ ነው። አሁን ግን ግድቡ ተገድቦ ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ በግብፅ እጅ ላይ እንደወደቀ ግልፅ ነው። ያ የአገር ባለውለታ ኢንጂነር ስመኘው ገድሎ ግብፅን ያስደሰተው አብይና ግድያውን የፈፀሙት የኤርትራ ገዳዬች ለፍርድ የሚቀርቡበት ወቅት ቅርብ ነው።
Yegermal .....mental gymnastics Teluhu
Zorobhal
ኣፆ ዮሃንስ ምፅዋ ረግጦት ኣያዉቅም። በዛን ግዜ ኢትዮዽያ የሚባል ሃገር ኣልነበረም። ኤርትራ መገንጠል የሚለዉ ነገር ይገርማል። ኤርትራ በሃይ ተገብጣ በ ኢትዮዽያ ሰር ገባች።
ኢትዬጲያ ና ግብጽ ብለህ ስለ ምጽዋዕ ምን አመጠዉ ምጽዋዕ እኮ ከጥንት የኤርትራ ናት
ደደብ አይደለም ምፅዋ ኤርትራ እራሱ የኢትዮጵያ ነች! አንተ የጣልያን ቂጥ አጣቢ ታሪክ አንብብ ረሃብተኞች
ኤርትራ የኢትዮጵያ እንደነበረችስ ረስተኸው ነው?
Eritrea was part of Ethiopia and not separate country if you read history there is no country by this name but sea that is now known as "read sea " you got it
@@AsnakeSinesibhat የምናባት ኢትዬጲያ በሀይለ ስላሴና ደርግ ተገዝተን ነብርን በትግላችን ነጻ ወጣን ዝምብለ ተረት ተረት አታዉራ አህያ
@@belayneshali2401 ዝም በል ተረት ተረት አታዉራ አህያ
የኢትዮጵያ ጠላት የአብይ አህመድ ብልጽግና መራሹ መንግስት ነዉ ። ፉሉንጫ ፉሉንጪ ነኝ ከሲዳማ!
ሰገጤ
Tikikle now ❤❤❤❤
ስምህ ነው ፉሉንጫ 😂😂😂😂
ኧረገዲያ አንተና መሰሎችህ ናችሁ በባንዳነት ሠላም ያሳጣችሁን።እሱማ ስንት አቧራወችን እያራገፈ እየሰራ እያሳየን ነው።ጦርነቱም ተገደን ነው እያደረግን ያለው
እናትህ ትወቃ ብለውህ ያውቃሉ!?
ኣፆ ዮሃንስ ምፅዋ ረግጦት ኣያዉቅም። በዛን ግዜ ኢትዮዽያ የሚባል ሃገር ኣልነበረም። ኤርትራ መገንጠል የሚለዉ ነገር ይገርማል። ኤርትራ በሃይ ተገብጣ በ ኢትዮዽያ ሰር ገባች።
ኢትዬጲያ ና ግብጽ ብለህ ስለ ምጽዋዕ ምን አመጠዉ ምጽዋዕ እኮ ከጥንት የኤርትራ ናት
አንት የአረብ ገረድ የጣሊያን አሽከር ሹምባሽ ልጅ ምናባክንስና ነው የምትለው ? ጀግኖች አባቶቻች የከፈሉትን መስዋእትነት ዘንግተኸው ነው ?
It was a territory of Ras Alula. If you don't know history, please keep quiet.
ለነሱ ባርነት ኩራት ክብራቸው ነው @@biniamGere6502
ኣፆ ዮሃንስ ምፅዋ ረግጦት ኣያዉቅም። በዛን ግዜ ኢትዮዽያ የሚባል ሃገር ኣልነበረም። ኤርትራ መገንጠል የሚለዉ ነገር ይገርማል። ኤርትራ በሃይ ተገብጣ በ ኢትዮዽያ ሰር ገባች።
ኣፆ ዮሃንስ ምፅዋ ረግጦት ኣያዉቅም። በዛን ግዜ ኢትዮዽያ የሚባል ሃገር ኣልነበረም። ኤርትራ መገንጠል የሚለዉ ነገር ይገርማል። ኤርትራ በሃይ ተገብጣ በ ኢትዮዽያ ሰር ገባች።
ኣፆ ዮሃንስ ምፅዋ ረግጦት ኣያዉቅም። በዛን ግዜ ኢትዮዽያ የሚባል ሃገር ኣልነበረም። ኤርትራ መገንጠል የሚለዉ ነገር ይገርማል። ኤርትራ በሃይ ተገብጣ በ ኢትዮዽያ ሰር ገባች።
Correct your sight lol....