ፕሬዘዳንት ታዬ አፅቀ ስላሴ እድሳቱ በተጠናቀቀው ብሔራዊ ቤተ - መንግስት ምርቃት ላይ ያስተላለፉት መልዕክት Etv | Ethiopia | News zena

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 190

  • @አቡኢክራም-ከ3ጐ
    @አቡኢክራም-ከ3ጐ 2 дні тому +25

    ክብርይገባዋል መንግስታችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤ክብርለኢትዮጲያክብር ለሚኒስትሮች ክብር ለሀገርመከላከያስራውይታችንንንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤ክብርለዜጎችች❤❤❤❤❤❤

  • @AregaAweke-sh6ot
    @AregaAweke-sh6ot 2 дні тому +46

    ክቡር ፕሬዚዳንት ታዬ መቼም ከአፏ ማር ይፈሳል። እንዴት ያለ ቃላት አመራረጥ የሃሳብ ፍሰትና ኢትዮጵያን የሚመጥን ንግግር ስላሰሙን አመሠግናለሁ። እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት!!

  • @hopetu7371
    @hopetu7371 2 дні тому +8

    እንደዚህ አይነት ሰው ነበር የናፈቀኝ❤❤ ከአፉ ማር ነው ሚዘንብ እናመሰግናለን Mr President.

  • @RejoiceEthiopia
    @RejoiceEthiopia 2 дні тому +15

    ደስ ደስስስስስስስ እያለኝ ነው
    የኢትዮጵያ የከፍታ ዘመን ❤
    I can't wait to visit ❤

  • @ዘረኛከሆንክየአለማችንርካ

    እድሜና ጸጋን ይስጣችሁ የኢትዬጽያ ድንቅ ልጆች❤ አዳራሽውስጥ የተሰበሰባችሁት ሁሉ።

  • @tsigeredaabebe7385
    @tsigeredaabebe7385 2 дні тому +9

    ተባረኩልን ኢትዮጵያ ታሸንፋለች

  • @MulugetaAsefa-s6o
    @MulugetaAsefa-s6o 2 дні тому +54

    የፓርቲው ደጋፊም ተቀዋሚም አይደለሁም።
    ነገር ግን አገሬ አድጋ ተውባ በልፅጋ ሳያት ውስጤ ይረካል።
    አገሬ መመካዬ ክፉ አይንካሽ።❤

    • @قاسمقاسم-د4ن
      @قاسمقاسم-د4ن 2 дні тому +4

      🙏👍

    • @deehope9477
      @deehope9477 2 дні тому +1

      Lol, me too!! I don't have any clues about politics & I just praise God for His goodness to see Ethiopia through this season with the godly leaders that God has for the younger generation!❤🙏😊

  • @zebibacker0423
    @zebibacker0423 2 дні тому +23

    Abiy i'm so proud of you, nice work, i tank you Abiy and your staf, 👉🏿🫶🏿🇪🇹👍🏿. What a leader Abiy.

  • @frehiwotbulto2046
    @frehiwotbulto2046 2 дні тому +25

    እግዚአብሔር ለአንድ ሰአት ጃንሆይን እንደአልአዛር ክመቃብር አውጥቶ ይህን ቤተመንግስታቸውን አሳይቶ በዚህ ትውልድ ስምዎ እንደገና ባለም መድረክ እንዲታይ አድርጌአለሁ ቢላቸው ይህን እውን ያረገው መሪ ልጄ ነውን ብለው ይጠይቁታል ብዬ እገምታለሁ እድሜ ጤና ንግስና ለመሪያችን ላቢቹ I am beyond proud

  • @israeldegaga371
    @israeldegaga371 2 дні тому +15

    The best messaging, this man is the asset of Ethiopia

  • @Mohammedendris-o1d
    @Mohammedendris-o1d 2 дні тому +11

    በጣም ያምራል እነኳን ደሥ አላቺሁ ኢትዩጵያ

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 2 дні тому +20

    WOW❤❤❤❤❤❤❤
    ፕሬዝዳንት ታዬ❤❤❤❤❤❤❤
    አብቹ❤❤❤❤❤❤❤
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @MDMD-j5d1y
    @MDMD-j5d1y 2 дні тому +5

    ይገባዋል።❤ይገባቻዋል❤ይገባል።ይገባናል።❤

  • @meronzergaw5719
    @meronzergaw5719 2 дні тому +36

    የተናገረውን ሰርቶ የሚያሳይ መሪ!! 🙏🙏🙏 ዶ/ር አብይ

  • @motherethiopiainblackandwh8210
    @motherethiopiainblackandwh8210 2 дні тому +13

    በሳል ንግግር 😊 ድሃ ህኖ ወርቅ እምጠብቅ ኢትዮጵያውያን ብቻ ነው ለሁም የቤተመግስት ሰራቶኞች ምስጋና ይገበዋል 🎉❤

  • @anwaralemseged7884
    @anwaralemseged7884 2 дні тому +6

    እጅግ የሚደንቅ ነዉ
    መልካም ጉዞ ኢትዮፓያ 🇪🇹

  • @tomk5529
    @tomk5529 2 дні тому +17

    ድንቅ ስራ❤❤❤

  • @MDMD-j5d1y
    @MDMD-j5d1y 2 дні тому +3

    ይገባዋል።❤

  • @abdissaabule4802
    @abdissaabule4802 2 дні тому +14

    በምስጋና ወደ ፊቱ እንድረስ፥ በዝማሬም ለእርሱ እልል እንበል፤
    መዝሙረ ዳዊት 95:2

  • @astertadesse866
    @astertadesse866 2 дні тому +2

    Honerable Taye is an excellent choice❤❤❤for his position.🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HabtamneshAbebe
    @HabtamneshAbebe 2 дні тому +10

    Love all of you all leaders of this gloreos generation of ethiopia and africa !!!!!

  • @AssieWolde
    @AssieWolde 2 дні тому +23

    እንዲህ ነው መሪነት፣ እንዲህ ነው አብነት፣ እንዲህ ነው ቃል በተባር ማሳየት፣
    እንዲህ ነው ኢትዮጵያዊነት፣
    የኢትዮጵያ አምላክ ይባርክዎት ክቡር ፕረዚዳንት ታየ አፅቀ ሥላሴ። ታታሪው መሪያችን ክቡር ዶክተር አብይና የሥራ አጋርዎ ሁሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ።

  • @yosephalemeyie2854
    @yosephalemeyie2854 2 дні тому +8

    ኢትዮጵያ ገናና ሀገር!!❤

  • @abateendeshaw8063
    @abateendeshaw8063 2 дні тому +4

    I love you, my mother land Ethiopia.

  • @ZekiMagna
    @ZekiMagna 2 дні тому +7

    ኢትዮጵያ ለዘላላም ትኑር

  • @abieteffrimekta2344
    @abieteffrimekta2344 2 дні тому +7

    ዉደድ አገርህን ተከተል ድንቁ የልጅ አዋቂ ዶር አብይ አህመድ አሊ መሪህን 🇪🇹❤️🙏🇪🇹❤️🙏🇪🇹❤️🙏

  • @shiferawmekonnen2195
    @shiferawmekonnen2195 2 дні тому +4

    ትክክለኛውና እውነተኛ የኢትዮጵያ ቅርጽ ይሄ ነው።ይህ ንጹሕ የኢትዮጵያ ቅርጽ እንዲፈጠርና ዛሬ የደረሰበት ደረጀ ላይ እንዲሆን ዋጋ የከፈሉ የቀድሞዎቹም ሆነ የዛሬዎቹ ድንቅ የኢትዮጵያ መሪዎች ሊመሰገኑ ይገባል።ከዚህም በመነሳት በሆነው ሁሉ ማለትም ባየሁትና በሰማሁት ሁሉ እጅግ ደሰተኛ መሆነን መግለጽ እወዳለሁ ። ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር !!!

  • @birhanuketema5235
    @birhanuketema5235 2 дні тому +7

    ድንቅ ተግባር ነው !

  • @Tigist-gh9so
    @Tigist-gh9so 2 дні тому +49

    ይህ የምናየው ድንቅ ነገር በአብቹ ዘመን ነው በሚቀጥለው ምርጫ ምርጫዬ ብልጽግና ፓርቲ ማለትም. ❤ አብቹ ❤ ይሆናል ::

    • @HassetTTT
      @HassetTTT 2 дні тому

      Hahaha

    • @beltsegnagetachew-em5kx
      @beltsegnagetachew-em5kx 2 дні тому +3

      Enem

    • @ዘረኛከሆንክየአለማችንርካ
      @ዘረኛከሆንክየአለማችንርካ 2 дні тому +3

      እኔም❤

    • @abieteffrimekta2344
      @abieteffrimekta2344 2 дні тому +3

      ግድ ይላል ከዛ ሌላ የተሻለ ሀሳብ ያለዉ ይሄ ነዉ የሚባል ማን አለ ብለህ ነዉ ሰዉየዉ በጣም የሚደነቅ ችሎታ ስብእና የታደለ እንከን ለማግኘት የሚዳግት ልዩ ኢትዮጵያዊ ነዉ ፈጣሪ በቦታዉ ስላኖረዉ ተመስገን ከማለት ዉጪ የኔም ምርጫ እሱና ፓርቲዉ ነዉ❤🇪🇹❤️🇪🇹❤️

    • @mekdesgebra5662
      @mekdesgebra5662 2 дні тому +1

      ምርጫችን ብልፅግና ነው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @kasayedaniel5166
    @kasayedaniel5166 2 дні тому +4

    It’s really amazing speech.!

  • @Brikti
    @Brikti 2 дні тому +4

    God bless Ethiopia ❤🇪🇹❤️💕

  • @قاسمقاسم-د4ن
    @قاسمقاسم-د4ن 2 дні тому +5

    የኔ ፕረዝዳነት አመሰገናለሁ🙏🙏🙏🙏

  • @ashenafiayalew3547
    @ashenafiayalew3547 2 дні тому +7

    ❤❤❤❤❤ ንጉሳችን አቢቹ ሺ አመት ንገስ ❤❤❤❤❤

  • @berhanebush3921
    @berhanebush3921 2 дні тому +7

    የእትዮ!!አምበሳ።❤❤

  • @jesuschristislord6940
    @jesuschristislord6940 2 дні тому +2

    What a remarkable speech it is!!!

  • @TesfuGoa
    @TesfuGoa 2 дні тому +2

    Amazing

  • @tigstzmani7499
    @tigstzmani7499 2 дні тому +6

    ❤❤❤❤❤❤ አገሬ ሰላምሽ ይብዛ

  • @muhammedibrahim4657
    @muhammedibrahim4657 2 дні тому

    ፕሬዝደንት ታዬ ድንቅ ሰዉ በሳል ሰዉ የእዉነት ኢትዮጲያ ካሏት በሳል እና ሀገራ ወዳድ ሰዎች ከፊት የሆነ ሰዉ ነዉ አላህ እድሜህን ያርዝመዉ አከብርሀለሁ 🙏

  • @alexfk9912
    @alexfk9912 2 дні тому +4

    Amazing 💚💛❤

  • @tesfayecongratsgbremedhin8845
    @tesfayecongratsgbremedhin8845 2 дні тому +7

    ❤ thanks 🙏

  • @omariumari1202
    @omariumari1202 2 дні тому +17

    የተማረ ሰው ሲናገር እንዴት ባላንስ እንደ ሚደርግ በታምነው የተደሰትኩት

  • @goitommengstu8459
    @goitommengstu8459 2 дні тому +8

    Woww blessed 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @abieteffrimekta2344
    @abieteffrimekta2344 2 дні тому +2

    እናት ሀገራችን ኢትዮጵያ የታሪክ ስብራትዋን በፈጣሪ ፈቃድ ሁሉም ልጆችዋን በፍቅር ልባቸዉን ያረሰርሳል ክፋት የዶለቱላት የተረገሙ ዉድቀቷን ሲመኙ የነበሩ የናት ጡት ነካሽ ልጆችዋ ተንኮላቸዉን የዶለቱበት የቀበሮ ጉድጓድ ለመቆናጠጥ በደከመ ጉልበታቸዉ ባለቀ እድሚያቸዉ ካባ ለመካብ ተፍተፍ ማለት ጀምረዋል ❤🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹

  • @HabtamneshAbebe
    @HabtamneshAbebe 2 дні тому +5

    Diaspora , back to home, greatness coming to ethiopia, this is a right time to back,

  • @salemhailu11-11
    @salemhailu11-11 2 дні тому +17

    አብቹ አባ መላ ድንቅ ስራ ሰርቷል። ፕሬዝደንታችን አንደበተ ርቱእ የሚያኮሩ ናቸው። ምርጥ መሪዎች አሉን።

  • @seifuyazew5189
    @seifuyazew5189 2 дні тому +6

    ድንቅ ንግግር

  • @eliasgugsa2612
    @eliasgugsa2612 2 дні тому +16

    ዐብይ !!!!

  • @demissiegeneamo6964
    @demissiegeneamo6964 2 дні тому +5

    ኢትዮዽያ የእግዚአብሔ ናት!

  • @tirsitlammatessema3519
    @tirsitlammatessema3519 2 дні тому +11

    እኛ አቧራችን ሲጠረግ እንዲህ ነን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾 ይሄን ድንቅ ለገለፁ ሁሉ ምስጋናችን ይድረሳችሁ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @birukhilemichale6442
    @birukhilemichale6442 2 дні тому +8

    Wow 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽

  • @seifuyazew5189
    @seifuyazew5189 2 дні тому +19

    አገር ወዳዱ ታሪክ እንዳይጠፋ የምታደርገው ታላቅ ጥረት የሚደነቅ ነው ታላቁ መሪ አብይ አህመድ

    • @Yousaffenta
      @Yousaffenta 2 дні тому

      😅 ከርሳም ካድሪ አንድ ህንፃ ስለተሰራ ተደመምህ አይ አገሪ😅😅😅😅

    • @truthbetold1279
      @truthbetold1279 2 дні тому +2

      ​@@Yousaffenta ስራ ብቻ ሳይሆን ስራ መስራት የሚወድ ሰዉን የምትወድ አትመስልም። ..... ተሳስቻለሁ እንዴ?

    • @ah6121
      @ah6121 2 дні тому

      ​@@Yousaffenta
      Wushana ahiya izih aygabum. Wuxa kazih!🤮

    • @FTWare
      @FTWare 2 дні тому

      አኖሌን መቼ ነው የሚያድሰው?

  • @HaimanotBelete-f8q
    @HaimanotBelete-f8q 2 дні тому +10

    ብስል ሙክክ ያለ ጥልቅ ንግግር።በራሱ ትልቅ መፅሐፍ።

  • @KidKem-xe5mx
    @KidKem-xe5mx 2 дні тому +5

    ማሻ አላህ በጣም ያምራል
    ክቡር ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር አብይ አህመድ አሊ ለሰራሀቸውና ለምትሰራቸው ስራዎች ሁሉ ከልብ እናመሰግንሀለን

  • @tesfayewudye1510
    @tesfayewudye1510 2 дні тому +6

    ትልቅ ነበርን ትልቅም እንሆናለን!!

  • @bbaa-nn2yj
    @bbaa-nn2yj 2 дні тому +4

    Our beloved PM, put your enemies to shame by your great and unimaginable deeds. Nobody comes closer to you.

  • @BayushDefaru
    @BayushDefaru 2 дні тому +3

    ለምኖም ከመብላት ስራ ላይ ማዋል ብልሕነት ነው ለራስ ከመኖር ለሕዝብ መኖር

  • @hannateklemariam341
    @hannateklemariam341 2 дні тому +9

    ABIY 🎉ABIYACHIN ❤

  • @hibrechengere9595
    @hibrechengere9595 2 дні тому +9

    Betam yemiyakora tegebar new Ethiopia tesfa Egziabher new yagzacew degmo seraciw yetayal enamsgnaln❤❤❤

  • @MesfinVvfvbfudf-cs9nq
    @MesfinVvfvbfudf-cs9nq 2 дні тому +5

    ክቡር፣ፕረዘዳንታችን፣እውነትና፣ያለፈውን፣የመሪዎቻችንን፣ብስለትና፣ታርካቸውን፣በማስታወሰ፣ድንቅ፣ንግግርና፣መልክት፣በማስተላለፎ፣እያመሰገን፣ይኸን፣ቅርሳችንና፣የማንነታችን፣መገለጫ፣የሆነውን፣የሀገር፣ሀብት፣እንደገና፣እንድደምቅና፣የማንነታችን፣አሻራ፣እንድሆን፣አድርጎ፣ለዝህ፣እንድበቃ፣ላረገው፣ብልሁና፣አስታዋዮ፣መሪያችን፣ለአብቹ(ጠቅላይ፣ሚኒሰተራችን)ገና፣ብዙ፣ታምር፣ስራዎችን፣ለሀገሩ፣ሰርቶ፣ስለምያሳየን፣ፈጣር፣ዕድሜና፣ጤና፣እንድሰጠው፣እየፀለይኩ፣ምስጋናየንም፣አቀርብለታለው።

  • @abebemedhine9923
    @abebemedhine9923 2 дні тому +4

    ድንቅ የታሪክ ቅርስ በአግባቡ እንዲጠበቅ ጠ/ሚ የአደረጉት ወደረየለሽ ጥረት በእጅጉ የሚመሰገን ነው፣
    እናመሰግናለን።

  • @NuruMuhammed-h3z
    @NuruMuhammed-h3z 2 дні тому +3

    ደግናው አብይ አህመድ የወያኔን ካድሬ ሁሉ ተአምር መሣየቱን ቀጥሎበታል

  • @nebeyatkifle2795
    @nebeyatkifle2795 2 дні тому +2

    A bet Egziaber ahunm melkamun yasayen 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @muletadiriba-ct6zk
    @muletadiriba-ct6zk 2 дні тому +3

    የተከበሩ ታዬ እፀቀሥላሴን ከልብ አመሰግናለሁ !!!

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 2 дні тому

    Dr.Abiy betam enamesegnalen ❤❤❤

  • @DutamoAzazhBufebo
    @DutamoAzazhBufebo 2 дні тому +4

    God bless Ethiopia and its great work thank u Dr pm Abiy Ahmed for ur great and hard working in all aspects to bring dynamic change in Ethiopia thats the value of hard working and good anagement system thats why all mega projects are complated on its time table bcz every things are in monitaring system

  • @seifusentera
    @seifusentera 2 дні тому +2

    ❤Thanks all

  • @melliongessess9644
    @melliongessess9644 2 дні тому +1

    በርቱ ወሬኞችን ተዋቸው በጣም ደስተኛ ነኝ

  • @hezkielreba1296
    @hezkielreba1296 2 дні тому +7

    በታማኝነት ንዋይ ሳያታልላቸው ይህንን ትልቅ ቅርስ በቅብብሎሽ እዚህ ላደረሱ እና የተደበቀውን ገልፆ ለዚህ እያታ እንዲበቁ ላደረጉ
    ለክቡር ጠ/ሚር አቢይ አህመድ ምስጋና ይገበቸዋል.

  • @at2330
    @at2330 2 дні тому

    God bless Ethiopia.

  • @adnanahmed6808
    @adnanahmed6808 2 дні тому

    Many thanks ❤❤❤

  • @abaynehbeneberu4858
    @abaynehbeneberu4858 2 дні тому +7

    😍😍😍😍👌👌🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹Ethiopia 💚💚💚💛💛💛❤❤❤❤

  • @gman7833
    @gman7833 2 дні тому +2

    ፕሬዝዳንት ታዬ ፕረዘንቴሽንዎ የሚገርም ነው:: እርጋታዎና የትርክት ፍሰቱ እና አቀራረቦ ሞገስዎንም ጨምሮ የሚደነቅ ነው:: የያዙትን ቦታ ከበቂ በላ የሚመጥነዎት ነዎ:: ለእርስዎ ከፍ ያለ ክብር አለኝ::

  • @dagnetemesgenbalker6349
    @dagnetemesgenbalker6349 2 дні тому +1

    ፕሬዝዳንት ታዬ ዐፅቀስላሴ ተጠብቆ የተሰራ ስራና በጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ የሰሩትን በማጉላቶ እና እንዲህ ስትቀባበሉ ማየታችን በጣም ደስ ብሎኛል እናመሰግናለን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @truthispower5639
    @truthispower5639 2 дні тому +1

    What a perfect speech it is!?

  • @KadarSahal
    @KadarSahal 2 дні тому +2

    true history ❤❤❤

  • @Open-eyes903
    @Open-eyes903 2 дні тому +2

    Kibur taye askesilase siwodot eko nigigrot lebizochachin timirt nw,❤

  • @Ywgara
    @Ywgara 2 дні тому +4

    በረዝዳንቱ ከንግግራቸው እንደተረዳሁት ከሆነ በቤቴመንግሥቱ የነበሩ ቅርሶች እስከአሁን መገኜታቸው ነው የገርመኝ።

  • @bewunu
    @bewunu День тому

    Wow ! ❤love ❤❤❤❤❤❤

  • @DawitArage-j7v
    @DawitArage-j7v 2 дні тому +1

    እውነቱን ለመናገር የቱሪዝምን አቅም እንደ አብይ የተረዳና የሰራ, የትልቋን ኢትዮጵያ ታሪክ ተፈጥሮ በልኩ የገለጠ, የበለጠ ለመግለጥ የሚተጋ መሪ !! I am proud of you !!

  • @hannateklemariam341
    @hannateklemariam341 2 дні тому +5

    ❤🎉❤🎉❤🎉

  • @EyaelYeneneh
    @EyaelYeneneh 2 дні тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Sol-Godelias
    @Sol-Godelias 2 дні тому +4

    🎉🎉🎉❤❤

  • @nathanaelkebede5073
    @nathanaelkebede5073 День тому

    ክቡር የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚ/ር ዶ/ር አብይ ሆይ፥ በአንተ በኩል ብዙ ሰላም እና ብልፅግና ስለምናገኝ ለዚህም ሕዝብ በአሳብህ በየነገሩ በየስፍራውም መልካም መሻሻል ስለሚሆንለት፥ በፍጹም ምስጋና እናቀርባለን ።”
    ፤ አርቆ አስተዋይነትህም ለዚህ ሕዝብ መሻሻልን አስገኝቶለታል
    - ሐዋርያት 24፥2-3
    ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️
    ሀገሬ ኢትዮጽያ?
    “ብርሃንሽ መጥቶአልና ተነሺ አብሪ፤
    የእግዚአብሔርም ክብር ወጥቶልሻል።
    እነሆ፤ ጨለማ ምድርን፣
    ድቅድቅ ጨለማም ሕዝቦችን ይሸፍናል፤
    ነገር ግን እግዚአብሔር ወጥቶልሻል፤
    ክብሩንም ይገልጥልሻል።
    ሕዝቦች ወደ ብርሃንሽ፣
    ነገሥታትም ወደ ንጋትሽ ጸዳል ይመጣሉ።
    “ቀና በዪ፤ ዙሪያሽን ተመልከቺ፤
    ሁሉም ተሰብስበው ወደ አንቺ ይመጣሉ፤
    ወንዶች ልጆችሽ ከሩቅ፣
    ሴቶች ልጆችሽም በዕቅፍ ወደ አንቺ ይመጣሉ።
    ከዚያም ታያለሽ፤ ታብረቀርቂያለሽ፤
    ልብሽ ይዘላል፤ በደስታም ይሞላል።
    በባሕሮች ያለው ሀብት ወደ አንቺ ይመጣል፤
    የነገሥታትም ብልጥግና የአንቺ ይሆናል።
    በርግጥ ደሴቶች እኔን ተስፋ ያደርጋሉ፤
    እርሱ ክብሩን ስላጐናጸፈሽ፣
    ለእስራኤል ቅዱስ፣
    ለእግዚአብሔር አምላክሽ ክብር፣
    ከሩቅ ወንዶች ልጆችሽን፣
    ከነብራቸውና ከነወርቃቸው ለማምጣት፣
    የተርሴስ መርከቦች ቀድመው ይወጣሉ።
    “ባዕዳን ቅጥሮችሽን ይሠራሉ፤
    ነገሥታቶቻቸው ያገለግሉሻል፤
    በቊጣዬ ብመታሽም፣
    ርኅራኄዬን በፍቅር አሳይሻለሁ።
    በሮችሽ ምንጊዜም የተከፈቱ ይሆናሉ፤
    ቀንም ሆነ ሌሊት ከቶ አይዘጉም፤
    ይህም ሰዎች የመንግሥታትን ብልጥግና ወደ አንቺ እንዲያመጡ፤
    ነገሥታታቸውም በድል ወደ አንቺ እንዲገቡ ነው።
    ለአንቺ የማይገዛ ሕዝብና መንግሥት ይጠፋል፤
    ፈጽሞም ይደመሰሳል።
    የአስጨናቂዎችሽ ወንዶች ልጆች እየሰገዱ ወደ አንቺ ይመጣሉ፤
    የናቁሽም ሁሉ እግርሽ ላይ ይደፋሉ፤
    የእግዚአብሔር ከተማ፣
    የእስራኤል ቅዱስ ገንዘብ የሆንሽው ጽዮን ብለው ይጠሩሻል።
    “የተተውሽና የተጠላሽ፣
    ማንም ሰው የማያልፍብሽ ብትሆኝም እንኳ፣
    እኔ የዘላለም ትምክሕት፣
    የትውልድም ሁሉ ደስታ አደርግሻለሁ።
    የመንግሥታትን ወተት ትጠጫለሽ፤
    የነገሥታትንም ጡት ትጠቢያለሽ፤
    ከዚያም እኔ እግዚአብሔር አዳኝሽ፣
    ቤዛሽም እኔ የያዕቆብ ኀያል እንደሆንሁ ታውቂያለሽ።
    በናስ ፈንታ ወርቅ፣
    በብረትም ፈንታ ብር አመጣልሻለሁ።
    ሰላምን ገዥሽ፣
    ጽድቅንም አለቃሽ አደርጋለሁ።
    ከእንግዲህ በምድርሽ ሁከት፣
    በጠረፎችሽም ጥፋትና መፈራረስ አይሰማም፤
    ነገር ግን ቅጥሮችሽን ድነት፣
    በሮችሽንም ምስጋና ብለሽ ትጠሪያቸዋለሽ።
    ፀሓይሽ ከእንግዲህ አትጠልቅም፤
    ጨረቃሽም ብርሃን መስጠቷን አታቋርጥም፤
    እግዚአብሔር የዘላለም ብርሃንሽ ይሆናል፤
    የሐዘንሽም ቀን ያከትማል።
    ሕዝብሽም ሁሉ ጻድቃን ይሆናሉ፤
    ምድሪቱንም ለዘላለም ይወርሳሉ፤
    ለክብሬ መግለጫ ይሆኑ ዘንድ፣
    የእጆቼ ሥራ፣
    እኔ የተከልኋቸው ቊጥቋጦች ናቸው።
    ከአንቺ ታናሽ የሆነው ሺህ፣
    ከሁሉም የመጨረሻው ታናሽ ኀያል መንግሥት ይሆናል፤
    እኔ እግዚአብሔር ነኝ፤
    ጊዜውም ሲደርስ ይህን በፍጥነት አደርጋለሁ።””
    ኢሳይያስ 60:1-5, 9-12, 14-18, 20-22

  • @Kabebiretu-d3x
    @Kabebiretu-d3x 2 дні тому +2

    ክቡር እኔም😂

  • @jomama151
    @jomama151 2 дні тому

    Wow girum nigigir new ❤❤❤❤

  • @Endris-nu7il
    @Endris-nu7il 2 дні тому +4

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Ywgara
    @Ywgara 2 дні тому +3

    የአሁኑ የኢትዪጰያ ቤቴመንግስቱ ድሮ የአልጋ ወራሾች ብቻ እንደነበረ ይታወቃል። አሁን ግን

  • @ChuchuDebebe-q9i
    @ChuchuDebebe-q9i 2 дні тому +5

  • @israeldegaga371
    @israeldegaga371 2 дні тому +3

    You have too pride, truly truly everything more than expectations

  • @zeinebkedir564
    @zeinebkedir564 2 дні тому

    Dr.abiy god bless u & your family too.this is your efert.i visit three times but not enough i will come back with my family.

  • @TamiratTame-n7e
    @TamiratTame-n7e 2 дні тому +1

    WHAT BENEFITS OF THIS PALACE FOR POOR COUNTRY

  • @ashenfimitiku2022
    @ashenfimitiku2022 День тому

    this guy is very Smart I like how he talk

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet 2 дні тому

    በዚህ ድንቅ ስራ ለተሳተፋችሁ ሁሉ ታሪክ ሰርታችሆል እና እናመሰግናለናችሆል 🌼🇪🇹🌼🇪🇹🌼🇪🇹🌼🇪🇹🌼🇪🇹🌼🇪🇹🌼🇪🇹

  • @MMatthewEbo
    @MMatthewEbo 2 дні тому +2

    Ethiopia people asking food please don't waste the money God help Ethiopia gave us new leader 😮

  • @hailehaile4853
    @hailehaile4853 2 дні тому +3

    One big leap to Ethiopia

  • @sina-u8o
    @sina-u8o 2 дні тому +2

    ሀገር በቤተ መንግስት ግንባታ ልኬት አትለካም። ሰፊዋ ኢትዮጲያ በሙሉ አይን ስትታይ መልኳ ምን እንደሚመስል ሁሉም ያውቃል። የሀገር እድገት መሠረቱ የህዝብ አስተሳሰብ፣ የሥራ ባህል፣ እውቀትና የትብብር አቅም መጠናከር የሚፈጥረው ድምር ለውጥ ነው። በመድረኩ ስለ ንጉሱ ብዙ ተወርቷል። የንጉሳውያን አድናቂዎች ይህንን ንግግር ሊወዱት ይችሉ ይሆናል። በርሃብ የታረዘ፣ በኑሮና በችግር መደራረብ የቀረዘዘ ህዝብ ላይ ነግሰው ህዝብን ከማገልገል ይልቅ ለራሳቸው ቅንጦትና ዝና ሲጨነቁ፣ የራሳቸውን ቤት መንግስትና መዞናኛ ስፍራዎችን ሲያስገነቡ የኖሩና ህዝብ እየሰገደላቸው ሲያገለግላቸው ለኖሩ ነገስታት የምናወድስበት ህሊና የለንም። መንግስታት ኢትዮጲያ ባላት ሀገራዊ ቁመና ልክ ቤታቸውን ቢገነቡ፣ እራሳቸውን ሳይሆን ህዝባቸውን እንዲያገለግሉ፣ ፍትህ፣ እኩልነት፣ ሰላም፣ ልማትና እድገት በሁሉም የሀገሪቱ ክፍል እንዲስፋፋ ጠንክረው የሰሩ መሪዎች ብቻ ክብር ይገባቸዋል።

    • @sebsebelemetawoldesenbet1829
      @sebsebelemetawoldesenbet1829 2 дні тому +1

      They try their best on their time. What your revolutionary generation did to the country...war, dystruction, hate, division. We Lost love and brother hood, peace and stability..i could say more so please respect those who did their best and passed away.
      If you can do your best too, to impact posetively at least we could love and respect eachother...melkam qen.

  • @EternalLife-fu6nk
    @EternalLife-fu6nk День тому

    It's truly remarkable to consider the significant accomplishments our Prime Minister has achieved in such a short period. No leader has achieved as much since our country was founded. Also i am always impressed by Mr Taye coherent speech . He is the right person for this position.

  • @HuseenMed
    @HuseenMed 2 дні тому

    አዲስ የተሰራ ነዉ ወይስ የታደሰ ነዉ 😮😮

  • @HabtamneshAbebe
    @HabtamneshAbebe 2 дні тому +2

    Addis zmare enzemr lemedanitachn kibr!!!!!!!!!!

  • @gebeyaneshbeneberu2442
    @gebeyaneshbeneberu2442 2 дні тому

    ክቡር ፕሬዚዳንት እንዲህ ያለ ድንቅ ንግግር በማድረግዎ በጣም አመሰግናለሁ። ክቡር ጠ\ሚ አብይ ሰለ አደረጉት ትልቅ አስተዋፅኦ ለዚህ እድሳትና በየጊዜው የጥንቱን ከዛሬው ጋር በማቀናጀት የኢትዮጵያ ታሪክ እንዲታወስና ገናነቷ ፀንቶ እንዲቆይ ለአደረጉት አስዋፀኦ ከልብ አመሰግናለሁ። እግዚአብሔር ለሁለታችሁም አድሜና ጤና ይሰጣችሁ። ተባረኩ። 🙏❤️