Sheger Mekoya - Ruja Ignatova ሩጃ - የተሰወረችው ባለፀጋ ዶ/ር! Eshete Assefa በእሸቴ አሰፋ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 90

  • @essayessayhailemariam9231
    @essayessayhailemariam9231 Місяць тому +68

    ይሄን ታሪክ በ documatary ብዙ ጊዜ አይቼዋለው ግን በ 26 ደቂቃ እንዲ ግልፅ አድርጐ ማቅረብ ክብር ያሠጣል
    እሼ ረጀም እድሜ

  • @Gizebet
    @Gizebet Місяць тому +21

    በ ዩቱብ fm ምርጫዬ እንዲሆን ያረገኝ ብቸኛው ጣብያ ሸገር ❤

  • @zelalemdesta499
    @zelalemdesta499 Місяць тому +8

    ወንድም ጋሽ እሸቴ እውነት እኮ ያንተን ድምፅ ስሰማ ታሪክ ውስጥ ምስጥ ብዬ እርግት ብዬ ነው የማዳምጥህ እንደው ፈጣሪ በእድሜ እና በጤና ያቆይልኝ አቦ❤❤❤🙏🙏🙏የሁሌም ተከታይ በስደትም ሆኜ አምደኛም ከሆንኩኝ ከረምኩኝ እንዴት አይነት ጥበብ ነው የሰጠህ ተባረክ🤗😍

  • @mlbmlb3659
    @mlbmlb3659 Місяць тому +26

    ጋሽ እሼቴ ብቻ ይንገሩን ብዙነገር🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Ash-p6i
    @Ash-p6i Місяць тому +6

    Journalism at its best, Eshete Assefa!!!

  • @rafaelamanil4301
    @rafaelamanil4301 Місяць тому +2

    ተባረክ እጅግ አከብርህ ና አደንቅህ አለሁ ከለገዳዲ ሬድዬ ጣብያ ጀምሮ
    አሁንም ተባረክ

  • @weldearebtadi166
    @weldearebtadi166 Місяць тому +4

    እሼ እናመሰግናለን ምን ግዜም የምታቀርብልን ታሪኮች በሚማርክ ሁኔታ በመሆኑ እየሰማን ሳይሆን በፊልም መልክ የምንመለከተው ነዉ ሚመስለን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @bethmek3002
    @bethmek3002 Місяць тому +6

    ትልቅ ክብር ላንተ ኑርልኝ እድሜ ከእንጀነራ ይሰጥልኝ::
    አመሰግናለሁ

  • @humbletube4462
    @humbletube4462 Місяць тому +2

    ሸገሮች ቃላት የለኝም ስለናተ ጣቢያ ረጅም እድሜ ከጤና ይስጣቹ ለአቅራቢዎቹ በርቱ
    #1 እንደሁልጊዜው ❤❤❤

  • @084Dudududu
    @084Dudududu Місяць тому +3

    ፐ ገራሚ ነህ እኮ ቆንጆ ቆንጆ መረጃ እኮ ነው የምታቀርበው ድምፅህም ሳቢ ነው!❤❤❤❤❤

  • @hiber3
    @hiber3 Місяць тому +5

    እንኳን በአዲስ ነገር ተከሰትክልን ጋሽ እሼ❤

  • @sisaymoges7195
    @sisaymoges7195 Місяць тому +2

    ጋሽ እሸቴ የማደንቅበት ቃል ያጥረኛል እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ

  • @saron6381
    @saron6381 Місяць тому +5

    ሁሌም አቀራረብህ ደስ ይላል🥰

  • @henokamelga1650
    @henokamelga1650 Місяць тому +2

    እጅግ በጣም የማከብርህ ጋሽ እሸቴ እናመሰግናለን ❤🙏

  • @Dagi-man
    @Dagi-man Місяць тому +10

    መቆያ ቢያንስ በሳምንት አንዴ ይሰራልን ይህን ፈውስ የሆነ ድምፅ መስማት እድለኝነት ነው🙏

    • @adanezeru7118
      @adanezeru7118 Місяць тому +3

      ድምጹ❤❤❤ አስደማሚ ነው።

  • @Henokdish
    @Henokdish Місяць тому +4

    ስወደው አቀራረብህ🎉🎉🎉

  • @አብርሃምአለም
    @አብርሃምአለም Місяць тому +3

    ጋዜጥነት ላንተ ብቻ ነው የተሰጥ ምርጥ ስራ ነው ላንተ ብቻ

  • @lulesegedteferi5480
    @lulesegedteferi5480 15 днів тому

    እሸቴ አሰፋ የጥንቱ 🙏ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥህ

  • @siyoumyeshitla746
    @siyoumyeshitla746 12 днів тому

    እሸቴን የማውቀው ጥንት በለገዳዴ ሬዲዮ ጣቢያ እሸቴ ዘጃንሜዳ በሚል የብዕር ስያሜ ነበር ።በኋላ ግን የቅርብ ዘመዴ የግሼው ባላንባራስ አሰፋ ልጅ ሆኖ አገኘሁት።አንተ የኢትዮጵያ ኩራት ነህ።ድምፅህን ሁሌም መስማት እንሻለን
    በእውነት ባንተ ኩራት ይሰማኛል ።

  • @IbnabasAbas
    @IbnabasAbas Місяць тому +2

    እንኳን ደህና መጡ ተወደጁ ገዜጠኛችን

  • @melesetezera1743
    @melesetezera1743 Місяць тому +3

    thanks for all dr.eshete please can u programe to chernobeyl power plante please please

  • @aregayirdaw5782
    @aregayirdaw5782 Місяць тому

    Eshete:: well presented as usual.

  • @BeteshaHasset
    @BeteshaHasset Місяць тому +1

    Eshye mert sew ❤❤❤❤

  • @Seada-ys6en
    @Seada-ys6en Місяць тому +1

    በርቱልን

  • @ellizubir7872
    @ellizubir7872 Місяць тому +8

    ለካ የዓለም ሕዝብ ሙሉ ሞኝ ነው? እኔ እኮ አፍሪካውያን ብቻ ሞኝ የሆንን ይመስለኝ ነበር

  • @asenakehana8291
    @asenakehana8291 Місяць тому +7

    የሆነ ሚዲያ ላይ እንደሰማሁት ከሆነ መልኳን በሰርጀሪ ቀይራ እንደጠፋች ነው የሰማሁት

    • @Tradeani
      @Tradeani 19 днів тому

      እዚህም ይላሉ ብሏል እኮ::

  • @tofikmehari3255
    @tofikmehari3255 Місяць тому +6

    እረ እሼ ሱስ ሆንክብኝ 👍

  • @freedomseeker9301
    @freedomseeker9301 Місяць тому

    Dawit Dream ነገር ነች ጃል እኛ እኛ ያበዛሉ

  • @merhabatube219
    @merhabatube219 Місяць тому +4

    እኔ.. ደሀው.. ኡጋንዳዊ.. አሳዛነኝ.. የዳኒ.. ጉዳይ

  • @meserettekie1421
    @meserettekie1421 Місяць тому

    ዶክተር ሴት ቆንጆ መሆንዋ በራሱ ያሳምናል

  • @Tiru110
    @Tiru110 Місяць тому

    የሚገርም ነው!!
    በገንዘብና በውሸት ፍቅር መጠመድ መጨረሻው መጥፋት ነው።

  • @Anson..23-s2l
    @Anson..23-s2l Місяць тому +3

    Lemin Dr. HONA Leraswa yematans mihur lemin wenjel wist Gebach ? Yehe mesgebgeb adega yametal.

  • @sadiqalreshidi659
    @sadiqalreshidi659 Місяць тому

    እንኳን ደህና መጣህ ጋሽ እሸቴ

  • @EyosiyasMatiwos
    @EyosiyasMatiwos Місяць тому

    Godhead
    Thanks

  • @Y0rdiYordanostesfaye
    @Y0rdiYordanostesfaye Місяць тому +2

    እሼ እባክህ ስለ ሲት ፎኦ የፈረሳዩ ገዳም ተርክልን

  • @ermitkd
    @ermitkd Місяць тому

    የሚገርም ፕሮግራም

  • @amorawweloyew6089
    @amorawweloyew6089 Місяць тому +1

    እሸቴ አሰፋ no comment just wow ሌቦች ምንጊዜም የሂሊና እርፍት የላችውም የዚች አጭበርባሪ ባለፀጋ ታሪክ ለሌቦች ለአጭበርባሪዎች ጥሩና አስተማሪ ምሳሌ ነው

  • @seyfugebra
    @seyfugebra Місяць тому +1

    መደገም የማይሰለቻቹ 😊

  • @bisrataschalew6438
    @bisrataschalew6438 Місяць тому

    wow

  • @habtamul.belete516
    @habtamul.belete516 Місяць тому

    Second❤

  • @tesfayederrese5329
    @tesfayederrese5329 23 дні тому

    ጀግና ነበርሽ ፣ ታዲያ ምን ያደርጋል የት እንደገባሽ ጠፋ እንጂ

  • @karozimathestar929
    @karozimathestar929 Місяць тому +4

    ፆታዋንም ቀይራ ሊሆን ይችላል።

  • @thelordismyshepherd4112
    @thelordismyshepherd4112 Місяць тому

    Oh my God it’s so suspended like movie አይ አተራረክ ትችላለህ👌🙏

  • @adanezeru7118
    @adanezeru7118 Місяць тому +1

    ድምጸቱ ለኔ አንደኛ ነው ሸገር ማመልከቻ አስገብቼ ነበር

    • @Brukwakjira
      @Brukwakjira Місяць тому

      አትመጥንም፤ አፃፃፍህ እንኳ ስርአተ ነጥብ አያሟላም አቡሽ።

    • @SIFANALEMAYEHU
      @SIFANALEMAYEHU Місяць тому

      @@Brukwakjira ለተቀማጭ ሠማይ ቅርብ ነው ።

  • @SamsonSiyoum
    @SamsonSiyoum Місяць тому

    በዚህ ድምጽህ መጽሀፍ ብተረጉምልን እሼ

  • @MohamedDechassa-vb5nf
    @MohamedDechassa-vb5nf Місяць тому

    እሼቴ ሸገር ያላንተማ አአአአአአአ

  • @abitifili3597
    @abitifili3597 Місяць тому

    ተረዋኢት

  • @HntsaFtsum-vn1ep
    @HntsaFtsum-vn1ep Місяць тому

    እኔም መፈልግ ጀምሪያለው ይቅናህ በሉኝ

  • @millionyidenkachw437
    @millionyidenkachw437 Місяць тому

    አልሞተችም መልካን ቀይራ አውስትራሊያ ገጠራማ ስፍራ ነው ያለችው ::

  • @ካቡ
    @ካቡ Місяць тому +7

    ሮጃ ከእኔ ጋር ናት 😂

    • @hiwotabinet9700
      @hiwotabinet9700 Місяць тому

      haha😂😂

    • @mlbmlb3659
      @mlbmlb3659 Місяць тому

      ተንከባከብልን😂😂😂

    • @Dagi-man
      @Dagi-man Місяць тому

      አንተ ጅል በዚህ አይቀለድም ህይወትህን አንተፈልገውም እንዴ ዩቲዩብ እኮ ኢንተርናሽናል ሚዲያ ነው😊

    • @herokeabusheher4415
      @herokeabusheher4415 Місяць тому +2

      እንዳትበዳት ዋ!!

  • @ayqer12
    @ayqer12 Місяць тому

    ሴትን ባል እንጅ ጋርድ መች ያድናታል ምስኪን ሩጃ

  • @meserettekie1421
    @meserettekie1421 Місяць тому

    ፒራሚድም ስንቶቻችንን በልቶናል

  • @tamrukassie8240
    @tamrukassie8240 Місяць тому

    ሸገር ራዲዮ በ UA-cam ብዙ መቶ ሺዎች የሚያዳምጡት ጋሽ እሸቴን መቆያን ፕሮግራም ብቻ ነው ሌሎችን ከ 2 ሺህ አይዘሉም የሚያዳምጡት ያው ጋሽ እሸቴ ይችላል ለማለት ነው

  • @Belachewchaka-gw1jq
    @Belachewchaka-gw1jq Місяць тому +1

    እሸቴ በ2005 ከተሰወረች 19 ዓመት ሆኗታል ማለት ነው

  • @AmanElias-u5d
    @AmanElias-u5d Місяць тому

    ❤❤❤❤

  • @amanuelderseh2707
    @amanuelderseh2707 Місяць тому

    ሩጃን፡ከፈለጋችሁ፡እኛ፡ቤት፡በሰራተኝነት፡እየሰራች፡እዚ፡ናተ፡ክፈሉኝና፡መታችሁ፡ውሰድዋት፡በቃ፡ኑሮ፡መርዋታል፡Bro😁😁😁😁😉

  • @JovaniShiferaw
    @JovaniShiferaw Місяць тому

    እረ ቅዳሜ ሳጣክ እንዴት እንደደበረኝ

  • @btin1791
    @btin1791 Місяць тому

    ሞታለች!!! መናገር አልፈለጉም እንጅ

  • @milan8639
    @milan8639 Місяць тому

    እኔ እና ጏደኛ የ ራሱ ተጭበርብረናል

  • @biruheyesuskifle
    @biruheyesuskifle 8 днів тому

    ድንቅ ጋዜጠኛ

  • @hagoshaddis-w8d
    @hagoshaddis-w8d Місяць тому

    Niko or tiko

  • @addisabebaethiopia7951
    @addisabebaethiopia7951 Місяць тому +1

    የኦሮሙማው ብልፅግና ፓርቲ እህት ድርጅት ዋን ኮይን።

  • @ermeyasabebe5752
    @ermeyasabebe5752 Місяць тому +1

    Ere america tikelidalech ende 4 billion dollars yizo letefa sew 100 shih dollars esetalhu malet ayanisim😂😂😂

  • @Kize2732
    @Kize2732 Місяць тому

    ይቺ ስትዮ ኣልሞተችም ከግርክ ወደ ቱርክ ከትርክ ደግሞ ወደ ኢትዮያ መልክዋን ቀይራ መጥታ እየኖረች ኑው የሚል እምነት ኣለኝ::

  • @Miriamkk
    @Miriamkk Місяць тому

    Ethiopians be careful ! This is coming to Ethiopia right now 😜😜😜😜

  • @kassyyigezu962
    @kassyyigezu962 Місяць тому

    እኔም ዶላሬን ተቅሜ እግሬ አጣጥፌ ቁርጤን አውቄ የሷን ዶክመተሪ አድማጭ ሆኜ ቁጭ ብያለሁ::

  • @ShakibAliyyi
    @ShakibAliyyi Місяць тому

    eshet lamin siila solar infinity atazegajim ba misraku bastam buzu ganzab yatabalu sawoch silalu sila solar infinity mawek infaligalan

  • @Kirubelking-q8i
    @Kirubelking-q8i Місяць тому

    ሩጃ ልቤን ሰውራ ጠፋች

  • @MunaTesfaye-q5x
    @MunaTesfaye-q5x Місяць тому

    Bazbot ken besemah erasu kenen kedame taregewalh mrt akerareb

  • @biniyamababu1000
    @biniyamababu1000 Місяць тому

    Ay eshe tichilalekiko adamchewalew ante gin beden endigebagn arekegn beka min libel tichilalek

  • @Khalid-r9h
    @Khalid-r9h Місяць тому +1

    Don't forget to #SUBSCRIB_OUR_BELOVED_RADIO_STATION

  • @6killochannel620
    @6killochannel620 Місяць тому

    ኧረ ባካችሁ ሸገሮች ስለ ኤሊ ኮሄን ታሪክ ንገሩን።

  • @HayatAhmed-ux9hr
    @HayatAhmed-ux9hr Місяць тому

    ❤❤❤

  • @dawitsolomon3454
    @dawitsolomon3454 Місяць тому

    ❤❤❤

  • @eyerusalemhunt1096
    @eyerusalemhunt1096 Місяць тому

  • @ZelalemYared-j3i
    @ZelalemYared-j3i Місяць тому

    ❤❤❤