ወደ ሳዑዲ ልመለስ ነው አለችኝ 🙄ፎዚ ሰርፕራይዝ አደረገችኝ| |addis kememoch|hab media

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 тра 2024
  • ወደ ሳዑዲ ልመለስ ነው አለችኝ 🙄ፎዚ ሰርፕራይዝ አደረገችኝ|ዱካ ሾው duka show |addis kememoch|hab media
    ያልተጠበቀ ነገር ተፈጠረ ፎዚ አልቅሳ ወጣች 😭 💍|duka
    show/ዱካ ሾው |addis kememoch|hab media
    ያልጠበቅነው ነገር ሰማን😭የፎዚን ባል አገኘነው 💍|duka show/ዱካ ሾው |addis kememoch|hab media
    2 ብልት ያላት ሴት መጨረሻ!!የባሏ ያልተጠበቀው
    ወሳኔ!!
    ፊልም የሚመስለው እገታ !!5ዐዐ.ዐዐዐሺ ብሩ እና
    መዘዙ!!
    አንድ ሁለቴ ሌላ ሴት ጋር ቢሄድ ችግር አልነበረውም
    ፣ እኔን የደበረኝ በላዬ ላይ ቅምጥ ማስቀመጡ
    ነው። / ሃብ ሚዲያ / hab media / adagnu /አዳኙ
    ለ ብር ብዬ ከዳሁት😭ፎዚ ላገባ ነው አለችኝ 💍|duka show/ዱካ ሾው |addis kememoch|hab media
    ክፍል አንድን ላላያቹ ሊኩን ይጫኑ👇 • ለ ብር ብዬ ከዳሁት😭ልጁ ተገኘ አል...
    ለ ብር ብዬ ከዳሁት😭ልጁ ተገኘ አልፈልግሽም አላት ብዙ መስዋዕትነት የከፈለልኝን |addis kememoch|hab media
    አስተማሪዋ አብረሽኝ ካላደርሽአትመረቂም አላት 😳|hab media|arada plus
    ከ1998 ጀምሮ እስካሁን ማፈቅራትን ልጅ አገኘዋት❤😳|hab media|arada plus
    የፍቅር ታሪክ
    የፍቅር ታሪክ ገጠመኝ
    ምርጥ የፍቅር ታሪክ
    yefikir ketero
    Yefikir tarik የፍቅር ታሪክ
    የሰላም ገበታ
    አሳዛኝ የፍቅር ታርክ
    አሳዛኝ የፍቅር ታሪክ
    ክህሎት
    fikr bagatami
    Ebs
    hab media, hab media adagnu new, hab media today, hab media new, hab media ሃብ ሚዲያ part 1, hab media new videoarada plus, arada plus 2, arada plus new, arada plus part 2, arada plus youtube, arada plus አራዳ ፕላስ 2, arada plus this week, arada plus part 1, arada plus አራዳ ፕላስ, arada plus 3addis radar, addis radare, addis radar youtube, addis radar ethiopia, addis radar new, addis radar tube, addis radar mediaaddis chewata, addis chewata 666, addis chewata tube, addis chewata youtube, addis chewata new, addis chewata interview, addis chewata part 2, addis chewata keguada, addis chewata part 1, addis chewata prank
    ክህሎት ሚዲያ, ክህሎት ሚድያ, ክህሎት አካዳሚ, ክህሎት youtube, ክህሎት ዩቱብ ቻናል, ክህሎት ዩቱብ, ክህሎት ቻናል, ክህሎት ቲዩብ, የሽያጭ ክህሎት, የአመራር ክህሎትaddis kememoch, addis kememoche, addis kememoch today, addis kememoch new, addis kememoch 2, addis kememoch 1, addis kememoch 3, addis kememoch part 3, addis kememoch part 2, addis kememoch media
    eyoha media, eyoha media youtube, eyoha media new, eyoha media 2022, eyoha media ethiopia habesha, eyoha media youtube new, eyoha media today, eyoha media youtube channel, eyoha media dagmawit, eyoha media interview
    ale tube,silehiwot tv,EBS,DONKEY TUBE,arada, በኢቢኤስ,eyoha media,እዮሃ ሚዲያ,habesh chewata,abel ye weynwa lijTigrai news,Getachew Reda,Azeb Mesfin,/ Taye Dendea,Ethiopia news,Amhara Regional state,Tplf,Jawar Mohammed,Abey Ahmed,Semehal Meles,feta daily,arada+,አራዳ ፕላስ,አዳኙ ካሜራ,በትዳር መማገጥashruka,habesha chewata,ሃብ ሚዲያ,እኔ አይደለሁም ብላ ካደች,Addis Chewata,Tireta Media,tirta,trta midiya,ትርታ,zehabesha 4,ወሲብ,adûlt film,ከ ጓዳ,fundrasing,khlot youtube,ክህሎት,ኢትዮ መዝናኛ,sheger digital,ethio meznagna,ebs,addis chewata,የጥንዶች ፈተና,seifo on ebs,ebst v,adagnu,hab media,arada plus,eyoha entertainment,feta daily news,sele hiwote,ትርታ ሚዲያ,የወሲብ ፊልም,donkey tube,seifu on ebs,habmediaadagnu,hab media youtube,arada plus ሹገር ማሚ,hab media አዳኙ,ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ,seifu on ebs today,seifu on ebs live today,hab media ሃብ ሚዲያ,ሃብ ሚዲያ አዳኙ hab media adagnu,mubetube,fiker,yensr ayn,etthiomeznagna,addis chewata,addischewta,Ab tube አብርሽ ቱዩብ,Kumneger ቁም ነገር,addiskimemoch,tindochu,abtube,tirtamidea,cheating,danibrasko,ab tube,rohenedia,yensirayn,babuji,sifufantahun,danibrasco,addis chewta,betesebplus,Addis radar,የጥንዶች ፈተና,rohe media,janny,ethimeznagna,Unique ህይወት,addis kememoch,addis radar,kehlot,እንዳልክ ቲዩብ,Addis chewata,Addis kememoch,Eyoha media,addis chewata youtube,ዱካ ሾው duka show,shegerdigital,addisskmemoch,kumneger,yoni magna,abel birhanu,hana yohannis,besintu,addis media,amharic movie,yensrayn,Hab media,Unique ጣዕም,hab media,የአህያ ስጋ,zenajokers,danibrascow,helloaddis,yensrayen,arada plud media,arada plus,ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ,sheger digital,አራዳ ፕላስ,ክህሎት,abelbirhanu,comedian eshetu,addiskememoch,cherkoseshow,seifu,hab media youtube,hab media አዳኙ,tireta media,ሮሔ ሚድያ,ትርታ ሚዲያ,arada plus ሹገር ማሚ,endalk tube,dukashow,አራዳ ፕላስ 2,habmedia,adagnu,hab media ሃብ ሚዲያ,mikomikee,arada plus 2,arada plus tube,arada plus አራዳ ፕላስ,endalk tube እንዳልክ ቲዩብ,endalk tube 2,tireta media ትርታ ሚዲያ,rohemedia,tirtamedia,hubmedia,tireta media ትርታ ሚዲያ 2,shegerdigtal,arada plus አራዳ ፕላስ 2,ethiomeznagna,endalktube,addiskmemochaààa,addischewata,addisradar,
    #ዱካ_ሾው_duka_show#Hab_media_ሃብ_ሚዲያ_new #arada_plus #ማነው_ታማኝ #የመንገድ_ላይ_ጥያቄ
    your queries ÷
    ethio meznagna
    arada plus
    sheger digital
    hab media
    Hab media ሃብ ሚዲያ new
    የመንገድ ላይ ጥያቄዎች
    Feta be endalk
    Tirta media ትርታ ሚዲያ
    Unique ጣዕም
    adagnu
    addis chewata
    arada media
    arada plus ሹገር ማሚ
    arada tube
    endalk tube
    ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
    hab media youtube
    hab media ሃብ ሚዲያ
    hab media አዳኙ
    habmediaadagnu
    khlot youtube
    tireta media
    yemenged lay tyake
    ሮሔ ሚድያ
    አራዳ ሚዲያ
    አራዳ ፕላስ
    ክህሎት
    የወሲብ ፊልም
    የጥንዶች ፈተና
    Arada plus
    Hab media ሃብ ሚዲያ part 2
    Sheger digital
    amharic film
    amharic movie
    ebs
    ethiopian movie
    feta be edalk
    uniqe ጣዕም
    ማነው ታማኝ
    ሮሔ ሚዲያ
    አዲስ ነገር
    heger digital new
    Adagnu
    Addis chewata
    Amharic film
    Amharic movies
    Ethio meznagna
    #Ab_tube _አብርሽ ቱዩብ#Eyoha_media
    #addis_chewata_youtube
    #endalk_tube_2
    #Hab_media_ሃብ_ሚዲያ_new #addiskememoch #ክህሎት #khlot #arada_plus #ማነው_ታማኝ #የመንገድ_ላይ_ጥያቄ
    ‪@Dukashow33‬ ‪@habmedia1257‬ ‪@AddisRadar-nr8cw‬ ‪@AddisChewataOfficial‬
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 847

  • @seade127
    @seade127 2 місяці тому +261

    1)ፎዚ መልካም ሴትነች የምትሉ ላይክ አድርጉኝ
    2)ሶፊን የምትወድ የምታደንቁት ሁሉ ፋጣሪያለሰባችሁትን ርዝቅና ሀያት ይስጣችሁ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ያረብ ረየስደት ኑሮ በቃ ይበለን 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-dn8dn1ss8m
    @user-dn8dn1ss8m 2 місяці тому +142

    ስጦታ ግን ስሰጡ ለካሜራ ማኖቹም ስጣአቸው በትንሹም ቢሆን ያው ተነሱ እኩል ነው የሚወጡት የሚወርዱት አትለዩአቸው

    • @user-nd9xz5te3l
      @user-nd9xz5te3l 2 місяці тому +3

      ሳህ

    • @melukongio5148
      @melukongio5148 2 місяці тому +11

      ለስራቸው ነው አብረው ነው የሚሰሩበት ምን ችግር አለው

    • @mehbobamahnooba
      @mehbobamahnooba 2 місяці тому +2

      በትክክል።

    • @aishanuri2750
      @aishanuri2750 2 місяці тому +3

      አንድላይ ስለሚሰሩበት የሁላቸውም ነው

    • @hana12261
      @hana12261 2 місяці тому +2

      አድላይ እኮ ነው የሚሰሩበት አታካብዱ

  • @user-xn5sb9kd2q
    @user-xn5sb9kd2q 2 місяці тому +110

    ፎዚ ሀዩ ሁሴን ግብዥያ ጠርተውት ሶፍያን ይምጡልን የምትሉ ላይክ👍👍

    • @Halema-ol3ze
      @Halema-ol3ze 2 місяці тому

      ትክክለኛይቱበራአተነህ ሙሥሊምወድማችንበራታ

  • @shemima5580
    @shemima5580 2 місяці тому +194

    ፎዚ መልካም ሴት😍😍
    አልሀምዱሊላህ እስልምና እኮ ደስ ሲል መተቃቀፍ ዬለ መጨባበጥ ዬለ ሶፊ መጣ እንዴት ነሽ ብሎ ቁጭ አላህ ይጨምርላቹ❤

    • @eexx5392
      @eexx5392 2 місяці тому +5

      ምድራዊይ አለም ምን ዋጋ አለው

    • @hbebahb9603
      @hbebahb9603 2 місяці тому +6

      በትክክል አልሀምዱሊላህ አላ ንእማተል እስላም

    • @nefisasemane
      @nefisasemane 2 місяці тому

      ዱንያሽን አሳምረሽ ነው አሔራሽን ጥሩ የሚሆነው​@@eexx5392

    • @user-ip8to8ef4v
      @user-ip8to8ef4v 2 місяці тому +5

      ሳህ

    • @user-zv4hn6hb1e
      @user-zv4hn6hb1e 2 місяці тому +5

      🤣🤣አወራሽ በቃ

  • @njatali-wl1ly
    @njatali-wl1ly 2 місяці тому +93

    ፎዚ በጣም መልካም ሴት ነች አሏህ ይጨምርልሽ

  • @user-zv4hn6hb1e
    @user-zv4hn6hb1e 2 місяці тому +44

    ግን ስጦታ ስትሰጡ ካሜራ ማንንም በትንሹ አትርሱት አየት አርጉት ከኋላ ከኋላ እየተከተለ 🤣 አያሳዝንም ነባየ አብሽር እኔ አለሁልህ ስመጣ አመጣልሀለሁ እሽ

  • @madina3828
    @madina3828 2 місяці тому +72

    ሶፊየ ላንተ ከዝህም በላይ ይገባሀል ፎዚየ አላህ ይጨመርልሽ ሀቢቢቲ

  • @seadayimam8488
    @seadayimam8488 2 місяці тому +21

    አሏህና አንተ ሳይሆን ማለት ያለብን አሏህ ከዛ አንተ ወይም ከአሏህ በታች አንተ ረዳህኝ ነው ማለት ያለብን አሏህን እኩል ከሰው ጋር መጥራት ስለለብን ለማስታወስ ያክል ነው

  • @zumitube8095
    @zumitube8095 2 місяці тому +10

    ተው መቶሽ እናስገባው ሶፊን ሶፊዬ ለአላህ ብዬ እወድሃለሁ❤ነባዬ ከካሜራ ጀርባ ብትሆንም እንወድካለን❤ለነባም ስጡት ስጦታ😢እና የ9ወር እርጉዝ ነኝ የምታነቡ ሁሉ በዱዓችሁ አትርሱኝ ብቻየን ነኝ ከአላህ በስተቀር ማንም የለኝም አልሃምዱሊላህ

  • @hbebahb9603
    @hbebahb9603 2 місяці тому +76

    እኔ ካሜረ ማን ናባን ስወዳው ❤❤ፎዚ ንቀብስቷ ንግስት❤❤

    • @zeharaawel1241
      @zeharaawel1241 2 місяці тому +1

      ላሁኑ ኒቃብ አትለብስም ለካሜራ ነው ወደፊት አላህ ይወፍቃት

    • @hhjjhbbhhjj
      @hhjjhbbhhjj 2 місяці тому

      ማላት​@@zeharaawel1241

    • @AmenatMuhammad
      @AmenatMuhammad 2 місяці тому +1

      ❤❤❤❤

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 2 місяці тому

      ​@@zeharaawel1241ማን፣ፎዚአላህንፍሬ

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 2 місяці тому +1

      ካሜራአማሉ፣ሙስሊምነውደ

  • @tubeysikit
    @tubeysikit 2 місяці тому +46

    የመዳም ቅመም እያላችሁ ሰአታችሁን ጊዜያችሁን መልካችሁን አትጨርሱ የራሳችሁ ቅመም ሁኑ ያ ማለት ሀገር ገብቶ የራሱን ሂወት መኖር የራስን ቤት ማሳመር ቤተሰብ አድርጉኝማ አላህ ከመልካሞች ያድርገነ

    • @gug6213
      @gug6213 2 місяці тому

      ሶፊ በአላህ ሪያድ ከሆነች ፎዚን ማግኝት እፈልጋለሁ

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 місяці тому

      ውደ ደምሪኝ

    • @tubeysikit
      @tubeysikit 2 місяці тому

      @@gug6213 አረ እኔ አላቅም

    • @tubeysikit
      @tubeysikit 2 місяці тому

      @@Zehara9 ደመርኩሽኮ

  • @user-yu3pr3nl5r
    @user-yu3pr3nl5r 2 місяці тому +51

    ፎዚ ያለዉን ነገር ጫርሰሽ ታመለሺ ማመዬ ዉለጂ ክበጂ እሺ ያኔ ዉድ

  • @Alhmdulilhi
    @Alhmdulilhi 2 місяці тому +8

    እንደው እንዴት ብዬ ላግኝህ ሱፊ ወላህ ስንት አመት ግራ የገባ ሂወት ውስጥ ነኝ ፣በአላህ ካየህው ዝም እንዳትለኝ

  • @momiytube2277
    @momiytube2277 2 місяці тому +23

    አሠላሙ አለይኩም ማሻ አላህ ደስ ትላላችሁ
    *ሀዬም ፎዚም መልካም ሚስት ናቸው የሀዬን ስሜት መስማት እፈልጋለን አሁን
    ****ሀዬ ትቅረብ የምትሉ👍👍👍👍👍👍👍

  • @user-mh4vp5jw2w
    @user-mh4vp5jw2w 2 місяці тому +40

    ይገባሀል ሶፊ። ከለቅሶ በኋላ ደስታ አደረክላት

  • @user-ct8jp9ns3z
    @user-ct8jp9ns3z 2 місяці тому +23

    ነውር ነው እቢ አይባልም በስጦታ እቢ አይባልም

  • @ZedAhmed-ui9pg
    @ZedAhmed-ui9pg 2 місяці тому +15

    ፎዚ ደጋሚ ስለየሁሽ ደስ ብሎኛል መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልሽ ወደ ሳኡዲ ስትመጭ የስንደና የሽንብራ ንፍሮ ይዘሽለኝ ነይ እርጉዝነኝ ላይክ አርጉኝ ክክክ

    • @ZinetYemer
      @ZinetYemer 2 місяці тому

      ንፍሮ እመዋ😂😂😂😂😂😂

    • @hshs7s-nt9yh
      @hshs7s-nt9yh 2 місяці тому +1

      ጅዳ፣ከህንሽ፣እኔ፣ላምጣልሽ፣ከሀገርሲመጣ፣ይበላሻል

    • @HabshiEthiopia
      @HabshiEthiopia 2 місяці тому

      kezehem aleko ehte shimbra ena sende

  • @habsha2529
    @habsha2529 2 місяці тому +6

    *_ግን ከሳውዲ ጠቅለሺ ስገቢ አደራ ኢቃማሺን እዳታበላሺው ለማንኛውም ክፍት ቢሆን ነው ጥሩ አያስለድምም ሶፊ መልክቴን አድርስላት አደራ!!!👏👏👏👏_*

  • @hamadaahmed-qd6pw
    @hamadaahmed-qd6pw 2 місяці тому +32

    ማሻአላህ ፎዚየ ስጠብቅሽነበር ዛሬ አደኛነኝ ላይክ አድርጉኝ ሶፊየ የኔ ጀግና

  • @firadosethiopia9170
    @firadosethiopia9170 2 місяці тому +20

    ፎዚየ ሁቢ ነባንም የሆነ ነገር በይው የኔ ልዩ የሴት በላይ ልበ ሙሉ ሴት ነሽኮ ❤❤❤

    • @user-ni4pi7lo6w
      @user-ni4pi7lo6w 2 місяці тому

      ሳህ ለሁለቱም ነበር መስጠት ነበረባት

    • @tube-nw3og
      @tube-nw3og 2 місяці тому

      ማመሥገን ከሆኑም ሁለቱንም ነበር ነባንም ማየትነበረብሽ የደከሙት ሁለቱም ናቸው ወይም ለሁለታችሁም እንደማሥታወሻ ይሁንልኝ ብትይ መልካምነበር በይ በነካጅሽ ነባንም ወላሂ ቅር አለኝ

  • @user-wv5oi6uc2k
    @user-wv5oi6uc2k 2 місяці тому +18

    የአሺረፈል ሀልቅ ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እዲህ ብለዋ ስጦታ መሰጣጠት እድትዋደዱ ያረጋል ዝምድናን ይቀጥላል አሉ ዋናው የስጦታው መብዛት ወይም ማነስ ሳይሆን ማሰቡ ብቻ በቂ ነው

  • @umumryembintabrudin7277
    @umumryembintabrudin7277 2 місяці тому +5

    በአንተ እና በአላህ አይባልም ሽርክ ነዉ
    በአላህ እና ከአላህ ኋላ ሰበቡ አንተ ነህ ነዉ የሚባለዉ
    ጥንቃቄ ተዉሂዳችን ነዉ የሚበላሸዉ✍️

  • @user-ek2wk7lo4k
    @user-ek2wk7lo4k 2 місяці тому +13

    አምሮብሻል ፎዚ አይንሽን በደንብ ሽፍኒ የኔ አይናማ ማሻ አሏህ ቸር ነሽ ወሏሒ የኔ ደግ የዛኔም የጠፋሽው አልፈርድበሽም መስሎሽ ነው የልብሽን የዋህነት አይቶ አሏህ ከምወጅውጋ አጣመረሽ አልሀምዱሊላህ 🍃 ካሚራ አማኑንም አትርሱት ትንሽ ለሻሒ የኔ ሚስኪን

  • @user-ft9no6co4d
    @user-ft9no6co4d 2 місяці тому +28

    እረ ፎዚ እኔ እራሱ ኢትዮጵያ ብሆን እመጣ ነበር እቤትሽ ጌታን እጅግ በጣም ነው ደስ ያለኝ እወዳችኋለሁ🙏🙏💗💗💗💗

  • @melukongio5148
    @melukongio5148 2 місяці тому +11

    ለሚወዱት ነው ስጦታ የሚሰጥ የኛ ጀግና ምርጥ ኢትዩጵያዊ ወንድማችን እኔ ኢትዩጰያ ብመጣ ባገኛችሁ ደስ ይለኛል ትህትና እምነት መሻአላህ እኛ እንደምንወዳችሁ አላህ ይውደዳችሁ ሶፊ እና ነባ🎉

  • @user-xq6yb6xh4h
    @user-xq6yb6xh4h 2 місяці тому +22

    የሤት ጀግና አላህ ባወጣሽው አላህ ይተካሽ ያረብ

  • @nefisasemane
    @nefisasemane 2 місяці тому +16

    ካሜራ አማኖች ባይለዩ ደስ ይለኛል እግራቸው አማቸው ነው የሚቀርፁት በየሔዱበት ከባድ ነው

    • @zahraissa722
      @zahraissa722 2 місяці тому

      አረ.ለኔም.አሰዘነኝ

    • @user-mr4mc4uk4y
      @user-mr4mc4uk4y 2 місяці тому +1

      አንድላይ አይደል ስራ የሚሰሩት ችግር የለውም

    • @Yekoselewulbe
      @Yekoselewulbe 2 місяці тому

      🫢​@@user-mr4mc4uk4y

  • @user-bg5sf8sz2c
    @user-bg5sf8sz2c 2 місяці тому +19

    እንዚህ ጀማውስጥ ያለ ፍቅር ያስቀናል ፈጣሪ አሁንም ፍቅር በፍቅር ያርጋችው በዚህ ዘመን እናንተ ትለያላችው ሶፊ አንተ መልካም ሰው ይገባካል በርቱ

  • @zeyenebaahmed4427
    @zeyenebaahmed4427 2 місяці тому +9

    ተቀበልና ዱአ አድርግላት በሄደችበት አላህ ይከተላት

  • @rukhiyamuhammad711
    @rukhiyamuhammad711 2 місяці тому +11

    ፎዚዬ😢😢😢😢ትለያለቺ ወላሂ😢😢😢አልሀምዱሊላህ ኢስላም😢😢😢ደስ የሚል ፍቅር😢😢😢☝️☝️☝️🤲🤲🤲ያረብ ከዚህ ይብለጥ ወፍቀን

  • @sadajemal142
    @sadajemal142 2 місяці тому +23

    ማሻአላህ ኧረ ሶፊን መቶ እናስገባው ሼር እናድርግለት

  • @rabayrabay4594
    @rabayrabay4594 2 місяці тому +3

    ፎዚዬ የኔ መልካም ልበቀና ሙሉ ሴት አላህ ይጨምርልሺ ሶፊም ይገባሀል ከዚህም በላይ ወንድማችን 😘😘 ኮሜት መስጠት አልወድም ሀቂቀተን ግን ነን ሙሰሊም የሆኑ ሰወች ባአላቸው ሲደርስ እንኳን አደረሳችሁ አይባልም በእስልምና ክልክል ነው ምክንያቱ ለፈጣሪ የማይገባውን ባሀሪ ስለሚሰጡ እንዴነሱ እምነት አምላክ ይበላል ፣ይጠጣል፣ይሞታል፣ይነሳል ፣ይወለዳል ብለው ስለሚያምኑ የኛ ጌታ አላህ ሱብሀነሁ ወታአላ ከነዚህ ነገራቶች የፀዳ ሱብሀነክ ሶ ማንኛው ሰው የሚከታተል ሶፊዬ መልካ ነገር ስለምሰራ ነውና መልካሙን ሁሉ አላህ ይወፍቅህ ሰውን ለማስደሰት ፈጣሪን የሚያስቆጣ ነገር አንስራ ይቺ አለም ጠፊናት እና ከናንተ የተሻለ አውቄ አይደለም ለማስታወስ ያክል ነው

  • @habibaahmed223
    @habibaahmed223 2 місяці тому +20

    አይ ስደት ደከመኝ አመመኝ ግን ማን የሚረዳን የማዳም ቅመማችን

    • @Hkma-ow6fz
      @Hkma-ow6fz 2 місяці тому

      በትክክል ውዴ ድካብቻ😢😢😢😢

    • @shaimashaima5044
      @shaimashaima5044 2 місяці тому

      ወላሒእኔምእራሱደከመኚ
      ደግሞከባሌጋረተጣላሑየድካሙብዛትግን😢😢😢ምንልሑንግራገባኚእሰኪምንትሉኚአላችሑእሕቶቼ😢😢😢😢😢

    • @cgf8399
      @cgf8399 2 місяці тому

      ​@@shaimashaima5044አብሺሪ ሁሉምለኸይርነዉ ከቻልሺ ታረቁ ሁሉምየአላህዉሳኔነዉ አብሽሩዉድእህቶች ያልፋል

    • @fatumabeshir5944
      @fatumabeshir5944 2 місяці тому

      ​@@shaimashaima5044 አብሽሪ ከባሌሽ ጋ አላህ ያስታርቅሽ ስደት ክፉ ነዉ ግን ብዙ ነገር አስተምሮናል በተለይ ሰለዲናችን አልሃምዱሊላህ ያስብሽዉን ያሳክልሽ

  • @fateiyahamza6072
    @fateiyahamza6072 2 місяці тому +35

    ሁለተኝ ነኝ ላይኩኝ😂

    • @hawa994
      @hawa994 2 місяці тому +1

      ደስ ይበልሽ አረኩሽ

    • @user-jw8hu3rx6m
      @user-jw8hu3rx6m 2 місяці тому +2

      አርኩሺ❤

    • @fateiyahamza6072
      @fateiyahamza6072 2 місяці тому

      ሀባይቢ ሹኩራን ላኩም 😘

    • @user-ml4hf6oi4v
      @user-ml4hf6oi4v 2 місяці тому

      ምን ጥቅም አለው ላይኩ???​@@fateiyahamza6072

    • @emanahmed-vb6fy
      @emanahmed-vb6fy 2 місяці тому

      ሠብአረኩሽ😂😂❤

  • @jimmamekonen3651
    @jimmamekonen3651 2 місяці тому +2

    ይገባሃል ጀግና ጋዜጠኛ ፎዚ ከነእርጋታሽ ከነአነጋገርሽ በጣም ደስ ትያለሽ ካሜራ ማኑ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @kathijakathija9035
    @kathijakathija9035 17 днів тому +1

    ወላሂ ይገባሀል ሶፊ 100 ሺ እናስገባው ቤተሰብ የምትሉ 👍👍👍👍👍👍👍

  • @ustasarewda-tu1gi
    @ustasarewda-tu1gi 2 місяці тому +9

    ከሁሉም ነገርሽ ኒቃቢት መሆንሽ ያስደስታል በተጨማሪ ስጦታውን ድብቅ መሆን ነበረበት ምክንያቱም አላህ ድብቅ ስጦታ ይወዳል ለንኛውም ጉዞሽ የተሳካ ይሁንልሽ❤🎉❤

  • @MyName-uk9pw
    @MyName-uk9pw 2 місяці тому +15

    ፎዚ በጣም ደግ ሰው ነሽ አላህ ይጠብቅ ቶሎ ተመለሺ ሁሴን እንዳይቦዚንብሸ ሶፊ ከዚህም በላይ ይገባሃል

  • @user-mw4xq8zi2m
    @user-mw4xq8zi2m 2 місяці тому +18

    ፎዚየ አች ባለፈው ከፍቶሺ ስትሄጁ ያለቀስኩት ለቅሶ

    • @zm5638
      @zm5638 2 місяці тому

      እኔም ወላሂ

    • @user-mw4xq8zi2m
      @user-mw4xq8zi2m 2 місяці тому

      @@zm5638 የኔ ይለያል በራሴም ሰለዴርሠብኝ ነው

  • @meremwolloyewatube
    @meremwolloyewatube 2 місяці тому +9

    ወላሂ ፊዚየ እወድሻለሁ❤❤ሶፊ ይገባሀል ተቀበላት

  • @NassersalimNasser-yt5lf
    @NassersalimNasser-yt5lf 2 місяці тому +11

    ሶፊዬ፡አንተ ጥሩ ሰዉ ነህ፡ይገባሀል❤❤❤❤❤❤

  • @yefkrbiteseb5534
    @yefkrbiteseb5534 2 місяці тому +6

    ፎዝየ የኔ ንግሥት ትለያለሽ መብሩክ እካ መጨረሻው ደስታሆን ሶፊየ የኛ ጀግና ወድም አላህ ይጠብቅህ በሉቤተስብ 100K እናሥገባው💪

  • @ክርስቲና857
    @ክርስቲና857 2 місяці тому +15

    ፎዚ መልካም ሰው ነሽ ❤
    ሶፊ ይገባሃል የኔ የዋህ 🎉😢

    • @gug6213
      @gug6213 2 місяці тому

      ሶፊ በአላህ ፎዚያን ሪያድ ከሆነች ማግኝት እፈልጋለሁ

  • @adanemekonen5917
    @adanemekonen5917 2 місяці тому +5

    ሶፊ እግዚአብሔርን ወይም አላህን አታስቀይም ስጦታ ስጦታ ነው ተቀበል::

  • @etalem3581
    @etalem3581 2 місяці тому +2

    ሶፊ ሰጦታ ባትቀበል ኖሮ ሁለተኝ አላይም ነበር

  • @habsha2529
    @habsha2529 2 місяці тому +3

    *_ፎዙዬ እንኳን ደስ አለሺ ደስታሺ ደስ ብሎኛል መልካምና እርጋታ ያለሺ ሴት ነሺ ማሻአላህ_*

  • @Hayat-rf1vj
    @Hayat-rf1vj 2 місяці тому +10

    ፎዚየ እኳን ደስ አለሽ የኔ ው ድ ልቤ ተሰብሮ ነበር ሚወዱትን ሰው ማጣት ምን ያክል ከባድ መሆኑን አውቃለሁ😢

  • @yeabebaye9942
    @yeabebaye9942 2 місяці тому +3

    ፎዚ ልባም ሴት እድሜና ጤና ይስጣችሁ ሃዩም በጣም ጥሩ ሴት ናትና ሁሴን እድለኛ ሰው ነውና ከሁለታችሁም ዘሩ ይብዛለት

  • @gghy7847
    @gghy7847 2 місяці тому +4

    ስጦታን ተሰጣጡ ውደታን ይጨምርላችኋል እና ብለዋል ረሱል ሱለላህ ዓለይሂ ወሰለም ፎዚየ የኔ ኒቃሚስት ትለያለሽ💐💐

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 2 місяці тому +2

    ትልቅ ሰው ናት ሶፊ በጣም ትልቅ ልጅ ነው

  • @Melat-ps1ph
    @Melat-ps1ph 2 місяці тому +24

    ፎዝያ ለዋህ ሴት ነች እኔም ጥሩ ነገር ለማረግ ሁሌ እጥራለው ግን ከቀናት ቧኋላ ሞኙ ሆኜ የደረግክላቸው ይመሰላቸው እና ይሩቅኛል ኡፍፍፍ ሁሌ በሰው እንደተጎዳሁ ነኝ በጣም ለዋህ ነኝ 😢😢😢😢😢😢 እድሌ መሰለኝ ከሰው ከመቀበል ይልቅ እንየ ሊሰጥ ነው የሚያሰደሰተኝ ግን በጣም ጎዳኝ ለዋህ መሆንኔን😢😢😢😢

    • @AbCd-nv1ec
      @AbCd-nv1ec 2 місяці тому +1

      አብሺሪ እህት ሁላችንምነን😢

    • @foziamohammad-pq8nn
      @foziamohammad-pq8nn 2 місяці тому +1

      አብሽሪ ማማዬ አላህ ብቻ አይክዳሽ

    • @user-nd9xz5te3l
      @user-nd9xz5te3l 2 місяці тому +1

      አይዞሺ

    • @zanazana3211
      @zanazana3211 2 місяці тому +1

      አብሽሪባሁኑሰአት ለራስሽብቻክበሪ😂

    • @zanazana3211
      @zanazana3211 2 місяці тому +1

      ማሻላህሙሽሪትስላየንሽደስብሎናል ጡሩአድረግሽ ይገበዋል😊🎉🎉🎉🎉

  • @betslot9715
    @betslot9715 2 місяці тому +2

    ሶፊ ይገባአል ስጦታ አንተ መልካም ሰዉ ነህ ፎዚ እንኳን ደስ አለሽ የወደድሽዉን ስላገባሽ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልሽ መልካም ልብ አለሽ ይቅናሽ❤❤❤

  • @hayatbeshir7645
    @hayatbeshir7645 2 місяці тому +12

    የኔ ልዪ ሴት ፎዚቲ አላህ ይጠብቅሽ ሶፊ በጣም እናመስግናልን አቅርብልን ብልነህ ነብር ጥያቂችንን ትቅብልህ እና አክብርህ ስላቅርብክልን ሽኩርን ክዚያ አይች እኩምታለው

  • @user-ft9no6co4d
    @user-ft9no6co4d 2 місяці тому +7

    ሶፊዬ መልካም ወንድማችን እናመሰግናለን ፎዚዬ ትለያለሽ የምር ሀዩ ሁሴን አቤዲ ተባረኩ🙏🙏❤❤❤❤

  • @meryem85
    @meryem85 2 місяці тому +3

    ካሜራ ማኖቹን እያሰባቹ pleaseእንዳይከፋቸው😢

    • @nafeesaahamed2424
      @nafeesaahamed2424 2 місяці тому

      ሳህ ወላህ ግን አብረው ስለሆነ ይተዛዘናሉ

  • @user-dc4uu5kh5z
    @user-dc4uu5kh5z 2 місяці тому +9

    መልካምሴትነሽ አላህ ሄወትሽንሙሉደስተኛያረግሽ እህቴ❤❤

  • @hamedahmed7042
    @hamedahmed7042 2 місяці тому +4

    ስጦታው በእስልምና መቀበል አለበት።

  • @kukuberhane
    @kukuberhane 2 місяці тому +3

    ሶፊ መልካም ሰው ነህ ይሄ ለመልካምነትህ ይገባሀል።

  • @user-qm8vv2cb4i
    @user-qm8vv2cb4i 2 місяці тому +3

    ይገባሀን ሶፊ አንተ ለአላህ ተብለህ ነወ የምትሰራሁ ሁሌም ከተዳይጎን ነህ ❤ፎዚየ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥሽ በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ❤❤

  • @HawaEndris-up3fm
    @HawaEndris-up3fm 2 місяці тому +24

    ፍሮፋይሉን ቀይረው ወድሜ በጣም ያስፈራል

    • @jemilyhusin4232
      @jemilyhusin4232 2 місяці тому

      ክክክክ ወላሂ ትክክል እንደት ልብ አልሽ

    • @user-yr3wf8oq4n
      @user-yr3wf8oq4n 2 місяці тому +1

      😂😂😂ቦቅቧቃ ምን አሥፈራሽ እማ

    • @Fafi51296
      @Fafi51296 2 місяці тому

      ክክክክክ

    • @medinaa-tc7sr
      @medinaa-tc7sr 2 місяці тому +1

      ይችም ሥዲብ አለች እንደ😂😂😂😂😂😂

    • @user-jc4kx3sj8z
      @user-jc4kx3sj8z 2 місяці тому +1

      በልጅነቱ ያስፈራል ማለት ነው😅😅😅

  • @zainabzainab8309
    @zainabzainab8309 2 місяці тому +7

    መሻአላህ ፎዚ መሸአላህ ሂወትሽ በመስተካከሉ ደስ ብሎኝል እህቴ

  • @hawaedris4833
    @hawaedris4833 2 місяці тому +4

    ፎዚ መልካም ሴት ❤❤❤ የምትሉ
    ድፍን የምትወዱ በላይክ አሳይኝ ውዶች

  • @FafiAhmed-vr9uj
    @FafiAhmed-vr9uj 2 місяці тому +2

    የምታቀርበውን በጣም ነው የምወደው በጣም ጎበዝ ነክ ግን ከይቅርታ ጋር የሌላን ሀይማኖት ተከታይ እንኳን አደረሳችሁ አይባልም ጭራሽ ማለት ነው ግን አላቅም ሙስሊም መስለከኝ ነው ስምክ የሙስሊም ነው የኔ አስተያየት ነው ቅር ካላለክ ብታስተካክለው ደስ ይለናል ኢስላም መሆን መታደል ነው ላወቀው የመጨረሻይቱንም ቀን ባንረሳ እላለሁ።

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 2 місяці тому +1

    ሶፊ ይገባሀል ጥሩ ሰዉ ነህ ተቀበላት ይገባሀል ቅነትትህ ይገለኛል የሰዉ ደስታ ያስደስትሀል በጣም ነዉ ምወድህ

  • @user-me5ro8ws4n
    @user-me5ro8ws4n 2 місяці тому

    ይችን ኮሜንት የምታነቡ ኢትዮጲያዉያን እህት ወንድሞቸ በሙሉ በያላችሁበት የአለም ዳርቻ የፈጣሪ ጥበቃ አይለያችሁ በመቀጠል ሦፊ ወደድክም ጠላህም እየመረረህም ቢሆን ዋጠዉ በቅርቡ 100 she እናስገባሀለን እጅግ በጣም መልካም ሀቀኛ ትሁት ሥለሆንክ ይገባሀል እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ የፎዚ አለባበስ ላደንቃት አስገድዶኛል የኔ ጨዋ❤

  • @keymobile3913
    @keymobile3913 2 місяці тому +3

    እንደ ፎዚ መልካም ሴት የሆነች ለወንድሜ ሚስት ፈልጉልኝ😢😢😢

  • @FathumaFathuma-tx5sr
    @FathumaFathuma-tx5sr 2 місяці тому +2

    ትክክል ነክ ወንድሜ። አረብ አገር የሴትልጅ። እድሜን ይበላል እኛን ያየ ይቀጣ ቶሎ ብለሽ ተመለሺ

  • @user-rg7xc1nz7r
    @user-rg7xc1nz7r 2 місяці тому +15

    ወንድሜ ሶፊ እኛ ያልነዉ ሁሴን ፎዚን ስላልፈታት እንደት ምስቱን ይድራል ነዉ የለዉ እነጅ ካብድጋር አይደለም የምትሉ ላይክ አድርጉኝ

  • @habsha2529
    @habsha2529 2 місяці тому +1

    *_ማሻአላህ ደስ ይላል ሶፊ ስጦታ እቢ አይባልም ይገባሀል በጣም ጥሩ ሰው ነህ ሁልንም ሰው እንደየ ፀባዩ በትግስት የምታስተናግድ ነህ /መልካም ሰው ነህ እርጋታህ ደስ ይላል በርታ ካሜራ አማኖችም መልካም እንደሆኑ ነው የምረዳው ባይታዩም ንግግራቸው ለስላሳ ነው በርቱ_* 👏👏👏

  • @habebaandres4996
    @habebaandres4996 2 місяці тому +5

    አረተው ተው በአላህ ስም እጠይቅሀለው ተው ለወድሜ ሰበብ አድርስልኝ አፈልግልኝ ተው 😢😢😢😢 ተው ሶፊ ተው ተው ተዎ ተው 😭😭😭😢💔💔💔ወድሜ ነፍቆኘልልልልል😢

    • @semutueb1304
      @semutueb1304 2 місяці тому

      የትነው ወድምሽ የጠፍብሽ እህቴ አላህ ያስገኝልሽ😢

    • @FatumaMustefa
      @FatumaMustefa 2 місяці тому +1

      ውዴ እኔም ወድሜ በብሀር ሲመጣ ጠፍቶብኛል አላህ ኸይር ያሰማን እህህህህ

    • @habebaandres4996
      @habebaandres4996 2 місяці тому

      @@FatumaMustefa አብሽር አላህ የውጠልሽ የዬው ነው ምየቀው ወለሂ አይይይይ አብሽር የኡክታ 💔💔💔💝

    • @habebaandres4996
      @habebaandres4996 2 місяці тому

      @@semutueb1304 አሚንንን

    • @FatumaMustefa
      @FatumaMustefa 2 місяці тому

      @@habebaandres4996 እሽ ሁቢ ግን ያች የት ጠፍቶብሽ ነው ባየሽ እቅልፍ አጣሁ ወላሂ አላህ ይርዳን እህህህ

  • @user-ld7sx4is2s
    @user-ld7sx4is2s 2 місяці тому +1

    ፎዝ ለመልካም ስራሽን እናመሰግናለን አላህ ጀዛሽን ይክፈልሽ በዝ አጋጣም ም መልካም ትዳር ያርግልሽ የኔ ዉድ እህት ግን ለነባ በትንሹ ብሆንም ስጩዉ ምክንያቱ ሁለቱም እኩል ናቸዉ የምሰሩት❤❤በባለፊ ሰአት አልሰጠሽዉምአሁንም ይቅርታ ጠይቅዉናስጭዉ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zeyenebaahmed4427
    @zeyenebaahmed4427 2 місяці тому +4

    ሱብሀን አላህ አላህ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሽ የላኢላሀኢለላህ ገመድ ጠንካራነው

  • @user-yu3pr3nl5r
    @user-yu3pr3nl5r 2 місяці тому +13

    ኡፍፍፍፍ ቅን ልብ ነዉ ያለት ፎዚ ስዎድሽ እርገታሽ ደሞ ያበለጠ እንድዎድሽ አደርገኝ❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @user-gb2zd3ie6f
      @user-gb2zd3ie6f 2 місяці тому

      ኡፍፍ❤❤መልካም❤ሴትእኮነች❤

    • @user-ft9no6co4d
      @user-ft9no6co4d 2 місяці тому

      የምር አዎ መልካምነቷ ያስቀናል❤❤❤

  • @yeayeshmenale8358
    @yeayeshmenale8358 2 місяці тому +3

    አሜን አሜን አሜን ሶፊ ይገባካል ለመላዉ ክሩክ ጭምር ፎዚይ የኔ መልካም ሴት እንኳን ደስ አለሽ የዋህ ነሽ ስለእዉን በጣም ነው ደስ ያለኝ አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤

  • @smeratube6707
    @smeratube6707 2 місяці тому +5

    ተቀበል ሶፊ ሶጦታ እቢ አይባልም❤❤

  • @user-eb9xv7ll5b
    @user-eb9xv7ll5b 2 місяці тому +5

    የሳውድ ቁጥሯን የፎዚን ማውራት እፈልጋለሁ ሶፊ እባክህ

  • @user-qn6eu4up7t
    @user-qn6eu4up7t 2 місяці тому +3

    ይገባሀል ሶፊ ማሻአላ

  • @user-lj9xj8zn7y
    @user-lj9xj8zn7y 2 місяці тому +2

    ፎዚ መልካም ሴትነሽ አላህ ይጨምርልሽ ማሻአላህ

  • @user-kb6hm6hv4q
    @user-kb6hm6hv4q 2 місяці тому +9

    ሮዚ መብሩክ እንኳን ደስ አለሽ

  • @rabiyara2445
    @rabiyara2445 2 місяці тому +2

    ፎዚ በጣም ጥሩ ሴትነሽ አላህ ይጨምርልሽ ሶፍየ ይገበሀል አንተም መልካም ወድምነክ ግን ለነባም ይሰጠው እኔ ቅር ብሎኛል ነባየስ ከእናንተ እኩል አይደልዴ

  • @habibaethiotube9598
    @habibaethiotube9598 2 місяці тому +2

    ፎዚ እኮ ትለያለች ወላሂ

  • @user-lw1dp7ty2v
    @user-lw1dp7ty2v 2 місяці тому +4

    አልሃምዱሊላህ አላ ኒእመተል ኢስላም።እሰይ እንኳንም ደስ አለሽ ፎዚዬ የኔ ውድ ውበት በኒቃብ ነው፣

  • @muhamedmuhamed5114
    @muhamedmuhamed5114 2 місяці тому +1

    ሶፊ ይገበሃል ሥጦታው አብሺር ብዙ ደክመሀል መልካም ሠው በርታ

  • @user-iu8ps1lm1j
    @user-iu8ps1lm1j 2 місяці тому +2

    Masha Allah

  • @user-xm8ez8xb9e
    @user-xm8ez8xb9e 2 місяці тому +1

    ማሽአላህ ፎዚ መጨረሸውን ያሳምርልሽ ሶፊ ይገባሀል በርታ

  • @Roman19199
    @Roman19199 2 місяці тому +2

    Yetbek neber🎉🎉🎉🎉

  • @fatmahasan6523
    @fatmahasan6523 2 місяці тому +3

    ፎዚ የኔዉድ ተናፈቀሸል❤❤❤

  • @fedilatube3812
    @fedilatube3812 2 місяці тому +2

    ፎዚያዬ ያሩሂ በመጀመሪያው ቪዲዮ አነደሽኝ ነበር ከዛህ ቦሃላ ያለው ግን ውድድድ ነው ያደረኩሽ አሏህ ይጠብቅሽ

  • @halimahhalimah4402
    @halimahhalimah4402 2 місяці тому +1

    ሶፍየ ይገባሀል ፎዝየ የኔቆጆ በሄድሽበት ሁሉ አላህ ይጠብቅህ

  • @user-ql1iw7eg3u
    @user-ql1iw7eg3u 2 місяці тому +1

    ፎዚዬ አላህ ይጨምርልሽ የኔ ቆንጆ🎉

  • @mekayutube-iu1kk
    @mekayutube-iu1kk 2 місяці тому

    ቀጥልበት መልካምነትህን ፎዚ አቺም መጨረሻሽን ያሳምርልሽ

  • @user-qf5iy2nu6j
    @user-qf5iy2nu6j 2 місяці тому +1

    ዋውውው በጣም ደስ ይላል እህቴ ይገባዋል ጀግና ነው❤

  • @makyaahmed6527
    @makyaahmed6527 2 місяці тому +2

    ይገባሀል ሶፊዬ ፎዚም መልካም ሴት ነች ❤

  • @hulugebchanel6659
    @hulugebchanel6659 2 місяці тому +1

    ሶፊ እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን በርታልን ጀግናችን ማሻ አላህ ♥️❤️❤️

  • @user-xv2ry7vp6d
    @user-xv2ry7vp6d 2 місяці тому +2

    ወላሂ ትላትና አስታውሻት ነበር ሱበሀን አላህ ካወጣሽበት አላህ ይተካልሽ

  • @user-zv4hn6hb1e
    @user-zv4hn6hb1e 2 місяці тому +2

    ማሻአላህ ሶፊየ ይገባሀል ፎዚየ የሁሱ ልእልት አላህ በሂድሽበትሁሉ ይከተልሽ ስወዳችሁ 🌷🌷🌷🌷🌷

  • @user-cw2ui5zc4y
    @user-cw2ui5zc4y 2 місяці тому

    ማሻ አላህ ፎዚ

  • @user-yj1wd2dh2r
    @user-yj1wd2dh2r 2 місяці тому

    እኳን አብሮ አደረሰን ሶፊያችን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏እኳን አደረሳችሁ

  • @user-dx8wr9ri7c
    @user-dx8wr9ri7c 2 місяці тому

    ማሻአላ ማሻአላ ሶፊ

  • @user-ip4yl1se4y
    @user-ip4yl1se4y 2 місяці тому +1

    ፎዚየ የኔ ውድ እንኳን ደስ አለሺ ውዴ በወጣው ይተካሺ