ወንዶችን ለመበቀል እየዞረች ኤች አይቪ አስያዘቻቸው😭/ዱካ ሾው duka show/hab media

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 жов 2024
  • ወንዶችን ለመበቀል እየዞረች ኤች አይቪ አስያዘቻቸው😭/ዱካ ሾው duka show/hab media
    ጫካ ውስጥ ታግታ ተገኘች 😭ወንጀለኛውን ጫካ ውስጥ አሰርነው /ዱካ ሾው duka show/addiskememoch
    ሚስቴ ለብር ብላ አይነ ስውር አደረገችኝ😭 ጫካ ውስጥ ታግታ ተገኘች /ዱካ ሾው duka show/addiskememoch
    ነርሷ የፍቅረኛዋን እናት ገደለችእህቱ ባልተጠበቀ መንገድ ነርሷን ተበቀለቻት /ዱካ ሾው duka show/addiskememoch
    2 ብልት ያላት ሴት መጨረሻ!!የባልየው
    ያልተጠበቀ ውሳኔ!!
    ሶስቱም ፋቅረኞቿ የሞቱባት ሴት!!4ተኛው
    ልሞት ነው የድረሱልኝ ጥሪ!!
    በሰርጉ ቀን የተሰወረው ሙሽራ!!
    በሰው ፊት በጥፊ መታው የሄደችውን ይቅርታዋን ተቀበላት😳|hab media|eyoha media
    1 አመት ሙሉ የጠፋችብኝ ፍቅረኛዬን አገኘዋት 😳|hab media|arada plus
    አስተማሪዋ አብረሽኝ ካላደርሽአትመረቂም አላት 😳|hab media|arada plus
    ክፍል አንድን ካላያችሁት ሊኩን ይጫኑ 👇 • አደባባይ ላይ ጥሏት ሄደ 😭ሴቷ ተን...
    ከ1998 ጀምሮ እስካሁን ማፈቅራትን ልጅ አገኘዋት❤😳|hab media|arada plus
    your queries ÷
    Hab media
    hab media, hab media adagnu new, hab media today, hab media new, hab media ሃብ ሚዲያ part 1, hab media new videoarada plus, arada plus 2, arada plus new, arada plus part 2, arada plus youtube, arada plus አራዳ ፕላስ 2, arada plus this week, arada plus part 1, arada plus አራዳ ፕላስ, arada plus 3addis radar, addis radare, addis radar youtube, addis radar ethiopia, addis radar new, addis radar tube, addis radar mediaaddis chewata, addis chewata 666, addis chewata tube, addis chewata youtube, addis chewata new, addis chewata interview, addis chewata part 2, addis chewata keguada, addis chewata part 1, addis chewata prank
    ክህሎት ሚዲያ, ክህሎት ሚድያ, ክህሎት አካዳሚ, ክህሎት youtube, ክህሎት ዩቱብ ቻናል, ክህሎት ዩቱብ, ክህሎት ቻናል, ክህሎት ቲዩብ, የሽያጭ ክህሎት, የአመራር ክህሎትaddis kememoch, addis kememoche, addis kememoch today, addis kememoch new, addis kememoch 2, addis kememoch 1, addis kememoch 3, addis kememoch part 3, addis kememoch part 2, addis kememoch media
    eyoha media, eyoha media youtube, eyoha media new, eyoha media 2022, eyoha media ethiopia habesha, eyoha media youtube new, eyoha media today, eyoha media youtube channel, eyoha media dagmawit, eyoha media interview
    ale tube,silehiwot tv,EBS,DONKEY TUBE,arada,አራዳ,ድንቅ ልጆች,ethiopian movie,አዳኙ,endalk tube,አዲስ ህይወት,በድብቅ የተቀረፀ,ድብቁ ካሜራ,መማገጥ,መወስለት,sheger info,mereja today,amharic movie,እሁድን በኢቢኤስ,eyoha media,እዮሃ ሚዲያ,habesh chewata,abel ye weynwa news,Getachew Reda,Azeb Mesfin,/ Taye Dendea,Ethiopia news,Amhara Regional state,Tplf,Jawar Mohammed,Abey Ahmed,Semehal Meles,feta daily,arada+,አራዳ ፕላስ,አዳኙ ካሜራ,በትዳር መማገጥ,ashruka,habesha chewata,ሃብ ሚዲያ,እኔ አይደለሁም ብላ ካደች,Addis Chewata,Tireta Media,tirta,trta midiya,ትርታ,zehabesha 4,ወሲብ,adûlt film,ከ ጓዳ,fundrasing,khlot youtube,ክህሎት,ኢትዮ መዝናኛ,sheger digital,ethio meznagna,ebs,addis chewata,የጥንዶች ፈተና,seifo on ebs,ebst v,adagnu,hab media,arada plus,eyoha entertainment,feta daily news,sele hiwote,ትርታ ሚዲያ,የወሲብ ፊልም,donkey tube,seifu on ebs,habmediaadagnu,hab media youtube,arada plus ሹገር ማሚ,hab media አዳኙ,ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ,seifu on ebs today,seifu on ebs live today,hab media ሃብ ሚዲያ,ሃብ ሚዲያ አዳኙ hab media adagnu,mubetube,fiker,yensr ayn,etthiomeznagna,addis chewata,addischewta,Ab tube አብርሽ ቱዩብ,Kumneger ቁም ነገር,addiskimemoch,tindochu,abtube,tirtamidea,cheating,danibrasko,ab tube,rohenedia,yensirayn,babuji,sifufantahun,danibrasco,addis chewta,betesebplus,Addis radar,የጥንዶች ፈተና,rohe media,janny,ethimeznagna,Unique ህይወት,addis kememoch,addis radar,kehlot,እንዳልክ ቲዩብ,Addis chewata,Addis kememoch,Eyoha media,addis chewata youtube,ዱካ ሾው duka show,shegerdigital,addisskmemoch,kumneger,yoni magna,abel birhanu,hana yohannis,besintu,addis media,amharic movie,yensrayn,Hab media,Unique ጣዕም,hab media,የአህያ ስጋ,zenajokers,,helloaddis,yensrayen,arada plud media,arada plus,ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ,sheger digital,አራዳ ፕላስ,ክህሎት,abelbirhanu,comedian eshetu,addiskememoch,seifu,hab media youtube,hab media አዳኙ,tireta media,ሮሔ ሚድያ,ትርታ ሚዲያ,arada plus ሹገር ማሚ,endalk tube,dukashow,አራዳ ፕላስ 2,habmedia,adagnu,hab media ሃብ ሚዲያ,mikomikee,arada plus 2,arada plus tube,arada plus አራዳ ፕላስ,endalk tube እንዳልክ ቲዩብ,endalk tube 2,tireta media ትርታ ሚዲያ,rohemedia,tirtamedia,hubmedia,tireta media ትርታ ሚዲያ 2,shegerdigtal,arada plus አራዳ ፕላስ 2,ethiomeznagna,endalktube,,addischewata,addisradar,የፍቅር ታሪክ
    የፍቅር ታሪክ ገጠመኝ
    ምርጥ የፍቅር ታሪክ
    yefikir ketero
    Yefikir tarik የፍቅር ታሪክ
    የሰላም ገበታ
    አሳዛኝ የፍቅር ታርክ
    አሳዛኝ የፍቅር ታሪክ
    ክህሎት
    fikr bagatami
    #Hab_media_ሃብ_ሚዲያ_ነው #ዱካ_ሾው_duka_show,#Ethiopianews#arada_plus #ማነው_ታማኝ #የመንገድ_ላይ_ጥያቄ#Bitcoin
    your queries ÷
    ethio meznagna
    arada plus
    sheger digital
    hab media
    Hab media ሃብ ሚዲያ new
    የመንገድ ላይ ጥያቄዎች
    Feta be endalk
    Tirta media ትርታ ሚዲያ
    Unique ጣዕም
    adagnu
    addis chewata
    arada media
    arada plus ሹገር ማሚ
    arada tube
    endalk tube
    ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
    hab media youtube
    hab media ሃብ ሚዲያ
    hab media አዳኙ
    habmediaadagnu
    khlot youtube
    tireta media
    yemenged lay tyake
    ሃብ ሚዲያ አዳኙ hab media adagnu
    ሮሔ ሚድያ
    አራዳ ሚዲያ
    አራዳ ፕላስ
    ክህሎት
    የወሲብ ፊልም
    የጥንዶች ፈተና
    Arada plus
    Hab media ሃብ ሚዲያ part 2
    Sheger digital
    amharic film
    amharic movie
    ebs
    ethiopian movie
    feta be edalk
    uniqe ጣዕም
    ማነው ታማኝ
    ሮሔ ሚዲያ
    አዲስ ነገር
    heger digital new
    Adagnu
    Addis chewata
    Amharic film
    Amharic movies
    Ethio meznagna
    #Ab_tube _አብርሽ ቱዩብ#Eyoha_media
    #addis_chewata_youtube
    #endalk_tube_2
    ‪@Dukashow33‬ ‪@Dukashow33‬ ‪@habmedia1257‬ ‪@Addiskememoch‬‪@AddisRadar-nr8cw‬

КОМЕНТАРІ • 871

  • @Selamtube-t2r
    @Selamtube-t2r 5 місяців тому +32

    ሶፊ የኔ መልካም ወንድም 🙏🙏 እንደዚህ አይነት ሰውን የሚበክሉ ሰዎች ፊታቸው ቢታይ 😭😭😭😭

    • @MsMina-pj5jc
      @MsMina-pj5jc 5 місяців тому

      😭😭😭😭😭🖤🖤🖤💔💔💔

  • @kakajqj1215
    @kakajqj1215 5 місяців тому +54

    ኧረ ኮሜታተሮቹ አረጋጉት መነካካቱ ምድኑ ምድኑ አትበሉ የቡዙ ሰው ሂወት ነው የታደገው አሁን ሶፊየ የኔ ጀግና እመቤቴ ትጠብቅህ

    • @soomebaby83
      @soomebaby83 5 місяців тому +1

      እና ለምን ፊቱቷን ይሸፍናል

    • @kakajqj1215
      @kakajqj1215 5 місяців тому +3

      @@soomebaby83 አወ እሱ ትክክል ነሽ መሸፈን አልነበረበትም ምክኒያቱም ለማያቃት ማሳየት ነበረበት የኔ ውድ 👍👍

    • @KumNeger-uc3et
      @KumNeger-uc3et  5 місяців тому +6

      ህጉ አይፈቅድም

    • @soomebaby83
      @soomebaby83 5 місяців тому +3

      @@KumNeger-uc3et እና ህጉ. ፊቷ መታየት የለበትም. ካለ. ነገ ይችልጅ. ሁሉንም ሰው. ትመረዛለች. ማንም አያቃትም. ብትታሠረም ትወጣለች ወንጀለኛ ካለጠጋለጠ. በምን ይታወቃን.

    • @SGg-k6l
      @SGg-k6l 5 місяців тому

      እሽ ሶፊ ህጉ አይፈቅድም ግን ስራህን ህጋዊ ለማድረግ ገንዘብ ወይም የሆነ ነገር ካስፈለገ እኛ አለን ምክንያቱም ኢሄ ነገር ለሴቶችም ለወንዶችም አደጋ ነዉ ወንዶች ከሷጋ ተኝተዉ ሚስት ወይም ፍቅረኛቸዉምጋ ሲገናኙ ተያይዞ ማለቅ ነዉ እናም በቃ መብት ቢሰጥህ ባይ ነኝ​@@KumNeger-uc3et

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 5 місяців тому +85

    እቺ ሴት ለምን ሸፈካት ታድያ ሰው ብያቃት ጥሩ ነበር

    • @nas7117
      @nas7117 5 місяців тому +2

      በህግ ይስቀጠዋላ እሷ ሳትፍቅድ መልቀቅ አይቻልም

    • @sarahsarahsarah3389
      @sarahsarahsarah3389 5 місяців тому

      ይችን ማጋለጥ ነው

  • @AaAa-v4i9j
    @AaAa-v4i9j 5 місяців тому +263

    አረ አላህን ፍራ ሙስሊም ነኝ ብለሀል ሀጅ ነብይ ሴቶችን መንካትም መነካትም ሀራም ነው እደዚህ አይነት ስራ እደማይወክልህ ለምን አትናገርም ሌላው ስራህ አርፍ ነው አላህን ፍራ

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 5 місяців тому +10

      ትክክል

    • @user-qs5em6gr7i
      @user-qs5em6gr7i 5 місяців тому +6

      ትክክክ ዛሬ ብቻ አይደለም በታገጋሚ አንድ ስበስታት ነው ይበላል ግን በታደገገማ

    • @sameera151
      @sameera151 5 місяців тому +11

      አንድ ጥያቄ ልጠይቃችሁ ከይቅርታ ጋር ክርስቲያን ሴት ልጅ ሙስሊም ወንድ ልጅን ሰላም ማለት ይቻላልወይ ❓

    • @FgehdfsTddhf
      @FgehdfsTddhf 5 місяців тому +1

      በትክክል

    • @FgehdfsTddhf
      @FgehdfsTddhf 5 місяців тому +3

      ​@sameera151 አይቻልም

  • @Nesti-tube
    @Nesti-tube 5 місяців тому +71

    ሶፊ ሴቶች እንዲነኩህ አትፍቀድላቸው ረቀትህን ጠብቀህ አውራቸው አንዳድ ሴቶች ዝርክርክ ናቸው አባቴ

    • @Abeba1985
      @Abeba1985 5 місяців тому

      እንደዛ ሳይሆን ለዚቺ ባለገ አንቀህ ወይ እሳት ኣረከፊከፊህ መግደል ኖው ያለባት

    • @HgGg-l5i
      @HgGg-l5i 5 днів тому

      ሶፊይቱብ ‏‪41:05‬‏

  • @Hiwot842
    @Hiwot842 5 місяців тому +58

    🤰ነኝ ላይክ አምሮኛል

    • @smumd
      @smumd 5 місяців тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @aaisha6429
      @aaisha6429 5 місяців тому

      😂😂😂😂😂 ሌላስስስ ❤👍👍👍👍👍👍

    • @zamzenzamzen2592
      @zamzenzamzen2592 5 місяців тому

      👍👍👍👍👍እርጉዝ

  • @yeayeshmenale8358
    @yeayeshmenale8358 5 місяців тому +12

    ወይ ሶፊ በጣም ተጨነቅን እኮ እንኳን እግዚአብሔር አወጣቅ ይች ዘማዊ ሴት ናት ፊቷን አሳያት ሰዉ እንዲማርባት 😢😢😢

  • @hwuwshhs7359
    @hwuwshhs7359 5 місяців тому +21

    ለመጀመሪያ ግዜ ልኮምትነው
    እከታተልሀለሁ ፅፌአላዉቅም አሁን ግንልፅፍ ተገደድኩኝ በጣምነዉ የማደንቅህ በስራህ የኛዉድ ነብዩ ሱለላህ አለይህ ወሰለም ምርጥ አስተማሪ ምርጥ መካሪ ምርጥአዛኝ ምርጥመሪ ናቸዉ እድህም ብለዋል ወድሜ ሀጅነብይን ከመጨበጥ
    አናቱን በመርፌ ቢጨቀጨቅ ይሻለዋል ብለዋል እናም አተጠፍቶህ አይደለም እና ወድሜ እርቀትህጠብቅ አትነካካ ብዙግዜአይቸሀለሁ እና ብችል አትነካካ
    ግንይቅርታ

  • @marebelu
    @marebelu 5 місяців тому +16

    የሰው ህይወት የምትቀጥፍ ከፉ ሴት ናት እንኳን ወደ ህግ ወሰዳችኋት 🔴 ባሏ ደግሞ ፀበል ይጠመቅ ይስገድ ይፁም ይፀልይ ይድናል 🙏

  • @MuluemebetWako
    @MuluemebetWako 4 місяці тому +7

    ይቺ ሴትዮ እኰ በተዘዋዋሪ መንገድ ሰው እየገደለች ነውና ለፍርድ ቀርባ መገደል አለባት ለማንም ለምንም የማትጠቅም ጨካኝ፣ ክፉ፣ አውሬ ነች።

  • @laaalolap8547
    @laaalolap8547 5 місяців тому +85

    ሁሉም እዲያውቃት ፊቷን ባሸፉናት ጥሩ ነበር

  • @mesetawetyagatilejijesusis9666
    @mesetawetyagatilejijesusis9666 5 місяців тому +11

    ኤረ በእየሱሰም ሶፍዬ አንተ እያለህ እኔ በፍርአት ልሞት
    ወይኔ
    ሶፍዬ ተጠንቀቅ በመርፌ ብትወጋህሰ??😭😭😭😭😭

  • @mastewalize
    @mastewalize 5 місяців тому +9

    ሆን ብሎ ሰውን ገዳይ በሽታ ማስያዝ ነፍስ የማጥፋት ወይም ሰው የመግደል ወንጀል ነው። ለፍርድ ትቅረብ!

  • @Alam-gm3pm
    @Alam-gm3pm 5 місяців тому +20

    ራስህ ጠብቅ ወንማችን
    በተረፈ ለሁላችን ለንስሃ ሞት ያብቃን😢

    • @KumNeger-uc3et
      @KumNeger-uc3et  5 місяців тому

      🙏🙏

    • @አለህሁንየለውይሆነልአለህ
      @አለህሁንየለውይሆነልአለህ 5 місяців тому +3

      ሶፊ ረስህን ጠብቅ ደሞ አተ ሙስሊም ነህ ከሁሉም እምነት ይበልጠል ሴቶች ኢዲነኩህ ለምን ተስጠገለህ ስጀመር ርቀህ ነው መቀመጥ የለብህ​@@KumNeger-uc3et

    • @selamasefa492
      @selamasefa492 5 місяців тому

      Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

  • @MeseretMepngistu
    @MeseretMepngistu 3 місяці тому +2

    ወንድሜ ይህንን ወንድማችንን ይህን ያክል መስዋት ከፍሎ መሞት የለበትም ወደ ገዳም ሂድ ፀበል ግባ ፈጣሪ ነፃ ያወጣሃል። በለው ፈጣሪን ከልቡ ይቅር በለኝ ብሎ ከልቡ ንስሃ ይግባ ነፃ ይሆናል።

  • @zarazara1765
    @zarazara1765 5 місяців тому +18

    ሶፊ በጠም ነዉ የመከብርህ ግን በዚ ስራ ብቶጣ ነዉ ሚሸልህ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HalimaBoshra
    @HalimaBoshra 5 місяців тому +33

    እረ ወንድምነት ደፈረችህብየ ተሣቂቄነበር ግንተርፈሀል😢😢😢😢

    • @mghitfhyu2735
      @mghitfhyu2735 5 місяців тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @ጦይቢቲዩብ
      @ጦይቢቲዩብ 5 місяців тому

      😂😂😂😂😂

    • @ועח
      @ועח 5 місяців тому

      😅😅😅😅🇪🇷

    • @SharaDha-ec1zw
      @SharaDha-ec1zw 5 місяців тому

      😂😂😂😂

    • @zየበረ
      @zየበረ 5 місяців тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ספרזאודה-נ3ד
    @ספרזאודה-נ3ד 20 днів тому +1

    ሶፊ ይህ ለአንተ አይሆንም ለአንተ የተሰጠህ
    ሌላ ነው መልካምና ጥሩ ስለሆንሀ ከዚሀ
    የሰይጣን ሥራ ብትርቅ ደሰ ይላል👍👍

  • @Asirt-v4h
    @Asirt-v4h 4 місяці тому +3

    ሶፊ እንዲህ አይነት ወንጀል የሚሰሩትን እባክህን ፊታቸውን አትሸፍን ሰው ሊውቅና ሊጠነቀቅ ይገባል ❤

  • @gdjio4452
    @gdjio4452 5 місяців тому +18

    ሶፊ በእውነት አሳዘከኝ መጥፎ ሴት ናት

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 5 місяців тому +6

    ሶፊዬ የኔ ዉድ ወንድሜ ❤❤ እራስህን ጠብቅ እንደዚህ ያለባቸዉ ሰወች ጋ ብዙም አትቅረብ ለምን ሲደባደቡ መቦጫጨር አለ ከተለያየ አንተን ቢቦጫጭሩህ ቢፈነክቱህ እና እኛ እንሳቀቅ ለኛ ታስፈልገናለህ❤❤

  • @ZenbS-bv7gm
    @ZenbS-bv7gm 5 місяців тому +3

    ሶፊ በአላህ ፊቷንአትሸፍናት እባክክ ሁሉምእዲጠነቀቅ😢

  • @SophiaAwale
    @SophiaAwale 5 місяців тому +39

    ሶፊ ሌላ አይዲያ ፍጠር እባክህ እሄ ስራ ይቅርባቹ ሁሉም ይቱበር ሞክሮ ትቶታል እሄ ስራ ከእምናተቹም ገር አይሄድም ለሂዎታቹም አስጊ ነው

  • @netsanetworku2852
    @netsanetworku2852 5 місяців тому +6

    ግን ፀበል ተጠመቁ ብዙ ሰዎች ፀበል ተጠምቀው ድነዋል ተጠመቁ ሁላቹሁም😢😢😢😢

  • @GFg-uj2gv
    @GFg-uj2gv 5 місяців тому +6

    ውይ ኑሮሮሮሮሮሮ ሤትልጅ የወለዳቻ ኑሮበሉ ተደፍታችሁ የኔስ አላህ ያሣድግልኝ ወድነው ለቀጣዩውም አላህ የመረቀውን ይስጠኝ የአላህ ያረብ😢😢

  • @hanakebede282
    @hanakebede282 5 місяців тому +12

    ሯሯሯሯሯሯሯሯሯ የምን ጉድነው እግዚኦ ጌታ ወይ ልጁ ያሣዝናል ጌታ ይጠብቅሕ

  • @NardosTesfaya
    @NardosTesfaya 5 місяців тому +4

    አቤት ኬፋት አንዱ ባጠፋው አንዱ ለምኝ ይቀጣ😢😢እናመሰግናለን የስንቱን ሂዎት አቸተረፍክ ወንድሜ ፈጣሪ ይጠብቅሆ

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 5 місяців тому +4

    ኡፍፍ ልጅ አሳዘነኝ ጥሩ ልብ ነዉ ያለዉአልታደለችም አይ ትድናለህ ፀበል ግቢ በርሜል ቅዱስ ጎርጊስ ሂድ ትድናለህ አይዞህ መምህር ተስፋዬ አበራ ብለህ ገጠመኝ ስማ አባግርማ ቀሲስ ሄኖክ ወልደማርያም ቆሞስ አባ ሳሙኤል የይቱብ ቻናል እዪ

  • @Hikmaee
    @Hikmaee 3 місяці тому +1

    ምን አይነት እናትናባት ባሳድጋት ነው ግን ሱብሃን አላህ😊

  • @Tube-bm7te
    @Tube-bm7te 5 місяців тому +33

    ያሰ ፊት ይተይ ሚትሉ 😢😢😢😢😢😢

  • @ሁሉምለበጎነዉ-ሰ1ቐ
    @ሁሉምለበጎነዉ-ሰ1ቐ 5 місяців тому +3

    ኣቤት እግዚአብሔር ልቦና ስጠን ምን ጉድ ነዉ አረ ልጁ ፀበል ዉሰዱት ይድናል እግዚአብሔር የሚሳነዉ ነገር የለም 😢😢😢

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 5 місяців тому +5

    ምንም ማለት አልፈልግም ግን. ቢያሥ ፊቱዋን ባትሽፍነው ጥሩ ነበር ምክንያቱም ሁሉም ማህበረስብ ማወቅ አለበት ካሁንም ወዳ ይሄን ነገር ላለማድረጓ ምን ማረጋገጫ አላችሁ

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 5 місяців тому +4

    ወይ ጉድ ከትዳር በፊትዝሙትሀጥያት ነዉ ሚባለዉ እኮ ለዚህ ነበር ከብዙ ነገር ስለምንጠበቅ ነበር ልቦና ይስጠንስንት ሰዉ ተብክሎይሆን ወይኔ በናትህ ሶፊ የተገናኛቻቸወ ወንዶች እንዲያቁ አርግ ወደ ፀበል እንዲሄዱ ይደረግ

  • @Hነኝከርታታዋ
    @Hነኝከርታታዋ 5 місяців тому +2

    ከትዳር በፊት መዘላዘል ይህ ነው ትርᎉ የዝሙት መጨረሻው ይህ ነው አላህ ሆይ አተ ተብቀኝ

  • @Toyba765
    @Toyba765 5 місяців тому +6

    ወይኔ ጉድ ግን ያሰው ካልተመን አተጋ መኖር አልችልም ማለት አይሻልም ያአላህ ግን የህምን አይነት ሂወት ነው ሰው በራሱሀሳብ እራሱን ያረክሳል ኡፍፍፍፍ አላህ ይጠብቀን አሚን ያረብ

  • @tigistyiketu701
    @tigistyiketu701 4 місяці тому +2

    የልጁ አነጋገርና አገላለጽ መልካም ነው እግዚአብሄር ይርዳህ።

  • @meseretkebede-z7u
    @meseretkebede-z7u 5 місяців тому +6

    ሶፍዬ ፈጣሪ ይጠብቅህ ዛሬግን እየወቀሱነው አና ሶፍዬ በተናገሩክ ነገር እዳትከፍ 💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye
    @ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye 5 місяців тому +4

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    ሶፊ እንደዚህ አይነቶች በመርፌም ያስተላልፋሉ አሉ እና ተጠንቀቅ እባክህ

  • @NaNa-lw3xq
    @NaNa-lw3xq 5 місяців тому +10

    እረ ፈጣሪ ልብ ይስጥሽ
    ሶፊ ሠላምክ ይብዛ

  • @ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል

    እፎ አትፍረድ ይፈረድብሀል እህቴ በቀል የእግዚያብሔር ነዉ መስቀል አድርግሽ በቀል በቅዱሱ ገላሽ ላይ እባክሽ በዚች ምድር ላይ ፃድቅ የለም ቤታችን ና እግዚያብሔር ችሎን እንጅ አሁንም ንሰሀ ግቢ ና ተመለሽ ከዚህ ክፉ ስራ ተመለሽ ዊይ ሶፊ ላንተ ተሳቅቄ አለኩኝ😢😢

  • @Al_habisha
    @Al_habisha 5 місяців тому +4

    ህግ ትክክለኛ ፍርዷን ማግኝትአለባት ሌሎችን ያልበዷሏትን ወንዶች እየተበቀልኩኝነው አላለችም ዴንቆሮናት

  • @sishaia6875
    @sishaia6875 2 місяці тому +1

    ወይኔ ልጁ እዴት እዳሳዘነኝ አቤት አቤት ሲል ሶፊየልትደፍርህነው እደደረሰች አተ ስትስቅ እኔ ተሳቅቄ ሞትኩ😢

  • @EmuyGebra
    @EmuyGebra 4 місяці тому +1

    ወይኔ ሶፊ እደዛሬ አሳዝነከኝ አታውቅም ወይኔ ወንድሜ ምኑን ጣለብክ😂😂

  • @shewaneshtesema
    @shewaneshtesema 4 місяці тому +2

    ኢትዮጵያ ውስጥ እግ ቢኖር ኖሮ እንዲህ በድፍረት አትናገርም ነበር።

  • @HERMELA3
    @HERMELA3 5 місяців тому +3

    እራስሽን ብትጠብቂ ና ባትልከሰከሺ ማንም ህይወትሽን አያበላሽም

  • @hana_699
    @hana_699 5 місяців тому +3

    በጌታ ስም ዘመኑ አልቋል 😢😢😢😢አምላኬ ድረስ ወይኔ ጉዴ ሦፊ ደግሞ ስያሳዝን እሱ ስያወራ እሱጋ ያያል እሷ ስታወራ እሷጋ ያያል የኔ ምስክን ውንድሜ ነው የመስሌኝ ❤❤

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 5 місяців тому +4

    ሶፊዬ ግድ እኮ ነዉ ወደ ህግ መሄዷ አንተ እራስህ ነህ ለህግ አጠልጥለህ ማስረከብ የነበረብህ ይቺ ክፉ

  • @AsaiaMoma
    @AsaiaMoma 5 місяців тому +8

    ባልዬዉ ግን ጀግና ቁራጥ ነዉ እሷ ግን እምሮዋ ስነልቦና ምክር ያሥፍልጋታል እሱ እያወቀ፠አብሯት መኑሮ በራሡ ታምና በደፍጣሬዋ እየፀለየች መኑር ነበርባት ጤነኛ ብኩን፠ሶፊ ግን ተደፍረህ ነበር ለጥቂት ተረፍክ😂😂

    • @madina3828
      @madina3828 5 місяців тому

      😂😂😂😂😂😂

    • @GFg-uj2gv
      @GFg-uj2gv 5 місяців тому

      😅😅😅😅ቀላል ሴቱ መድፈር ጀምሯል

  • @FatumaTube-dp1sl
    @FatumaTube-dp1sl 5 місяців тому +5

    ሁለተኛ ነኝ ሶፊየ ወድምዋ በርታ ግን እራስክን እየጠበክ እሽ ወድም አላህ ከመጥፎ ነገሮች ይጠብቅህ ባለህበት ይብዛ ሰላምህ❤❤

  • @hulugebchanel6659
    @hulugebchanel6659 5 місяців тому +11

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን በርታልን ጀግናችን የመዳም ቅመሞች አበረታትኝ አይከፈልበትም በቅንነትና ስብስክራይብ አድሪጉኝ ❤❤👍👍👍😢😢

  • @TrrHgg-z5x
    @TrrHgg-z5x 4 місяці тому +2

    ሶፊ ወላሂ ሴልክህን እዴት አድርጌ ላግኘዉ በጣም ነዉ የምፈልግን ባአላህ ኮሜት ካነበብህ በምን እደማገኝህ አሳዉቀኝ በጣምነዉ የምፈልግህ

  • @اابب-ش4ظ
    @اابب-ش4ظ 5 місяців тому +3

    ሶፍ ወንድማችን እራስክን ጠብቅ እግዝይቢሒራ አምላክ ይጠብቅክ

  • @yamchyamch-md9tx
    @yamchyamch-md9tx 5 місяців тому +4

    ሶፊ ከእግዚአብሔር ም በታች እራስህን ጣብቅ
    አንች Hiv ታጣቅ ሆነሽ ሌለውን ሰው መጉደት አለብሽ እግዚአብሔር የስራሽን ይስጥሽ😢😢😢😢😢😢

  • @kemariyabdu8280
    @kemariyabdu8280 5 місяців тому +3

    አላህ ይጨምርልህ ወንድም ሶፊ ባንተ ብዙ ወንድሞች ይድናሉ ልክ አይደለም አትበሉ ሰው ስንት ነገር ይሰራል ሙጠዋ አጫወታችሁ ኮመንተሮች አረጋጉት

  • @heuyye5507
    @heuyye5507 5 місяців тому +3

    ወይ ሶፊ ጉድ ፈላ አላሁ ሙስታአን አንተ እንደህ አይነት ስራ ሁለተኛ አንተኮ ሙስሊም ነህ ሌሽ ሴት ልጅ ትጨብጣለህ ሀራም ነው አላህ መፈራት አለብህ አልችልም በል ፊቶን ለምን ሸፈካት ለምን ሊላ ሠው እንዳትበክል ሆ🤔🤔🤔

  • @emuyabsira2055
    @emuyabsira2055 5 місяців тому +2

    ሁሉም እንዲያቃት ባትሸፍናት ይቺ አረመኔ አንዱ ባጠፋ ስንት ሚሲኪኒ ሰርቶ አደር ወንዶች አሉ ምሲኪን ሰው ነው እግዚአብሔር ይርዳው ስንቶችን ሂወት እንዳበላሸው አንቺ እና እግዜር ናቸው የምታቁት

  • @Rahmet-h8h
    @Rahmet-h8h 5 місяців тому +2

    ወንድሜ ሰው መርዳትህ ጥሩ ነው ግን ከሸሪዓ የወጣ ነገር ነው ከሴት ጋ አትነካኩ ሃጂ ነብይ ሴትን የነካ የጋለ ብረት እንደጨበጠ ነው ስለዚህ ለድንህ ቦታ ስጥ

  • @gufh9364
    @gufh9364 4 місяці тому +1

    በሰማም ምን አይነት መጋኛ ነዉ የመታት ጉድ ወድሜ ሶፊ እግዚአብሄር ይጠብቅህ ምን አይነት ሴት ናት 😢😢😢😢😂😂😂😂😂😂

  • @muhammedabuhamza2971
    @muhammedabuhamza2971 5 місяців тому +2

    ሶፊዬ አድናቂህ ነኝ ሀይማኖትህ ከሁሉም ይቀድማል። በእስላም ሚስት እና ማግባት የማትችላቸዉ የቅርብ ዘማዶች እንጂ ሌላ ሴት መንካት ሀራም እንደሆነ ታቃለህ። የወንድምነት ምክሬን እንደምትቀበል ሙሉ ታስፋ ኣለኝ።አላህ ይዉደድህ ሶፊ❤

  • @MatuWwee
    @MatuWwee 5 місяців тому +2

    መድሃን ይኣለም ኣቦይ ምህረትህ ላክልኝ ኣቤት በስምኣም😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢እህህህህህህህ

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 5 місяців тому +3

    ሶፌዬ የኔመልካም ወድም እግዚአብሔር ይጠብቅህ😢😢

  • @መሲየራያዋ-ጐ6ቸ
    @መሲየራያዋ-ጐ6ቸ 5 місяців тому +2

    ሶፊዬ በጣም ነዉ እምወድህ እማከብርህ ወድምዬ በጣም መልካም ሰዉ ነህ እራሳችሁን እየጠበቃችሁ ሰዉ ከፍቱል 😢❤❤❤❤❤

  • @AaAa-ob5ix
    @AaAa-ob5ix 4 місяці тому +1

    ሶፊ አላህን ፍራ ከሙስሌም ሰው አይጠበቅም አላህሁሉንም ያውቃል ግን ሞት እሩቅ አደለም በዛው ሰከረተልሞት ቢመጣ እሞትነሳው በሞትንበት ሀል ነው
    ወደአላህ ተመልስ አላህም እደሜተሳሰብህ አስበው ለንብስህም እዘንላት የኛየሙስሌሞች የሜልቄሜ ን ልንራሳ አይገባም እሱቀን ስንቀሰቀስ እምንነሳው በሞትነበት ሀልነው ሞተን አንቀርም ይህአለም ዱኒያነው አትታልል

  • @سرىالقحطاني-ض9ج
    @سرىالقحطاني-ض9ج 5 місяців тому +2

    አይ ሁሱ በስምህ ተደፍርህነበር😂😂😂😂😂 ይገርማል ለማንኛውም እራሥህን ጥብቅ😊

  • @sabo8756
    @sabo8756 5 місяців тому +2

    አይ እምየ ሀገሬ. ስንቱን ጉድ ይዘሽዋል እዝጎ ምሀረነ 😢😢😢😢😢😢

  • @oromiyaoromiya7709
    @oromiyaoromiya7709 5 місяців тому +5

    Wayiii sofiii har.aa maltuu siii mudatee homaa aji.ibatuu sii qabatee😂😂😂

  • @FatimaAhmed-y8v
    @FatimaAhmed-y8v 5 місяців тому +1

    ወንድሜ አላህይጠብቅህ ግንአንች በቀልከፈለግሽ የተከበረገላሽን በማርከስነዉእንደ እነሱንነዉ ወይስእራስሽን እየተበቀልሽያለሽዉ አሁንምቅርብነዉተመለሽወደራስሽ የሆነዉሆኗል😢😢😢😢

  • @AaA-t7v4d
    @AaA-t7v4d 5 місяців тому +7

    ደሞ መስቀል አርጋላይ ውይ😢😢😢😢😢😢

    • @Fafi51296
      @Fafi51296 5 місяців тому +1

      ታውራለች

  • @ስደትለምኔ
    @ስደትለምኔ День тому

    ምን አይነት ዘመን ነው በኛ ጊዜ ከገዛ ጎደኛችን ጋር መብራት ካልጠፉ እንል ነበር ዘንድሮ ምን ጉድ ነው

  • @muktartube1326
    @muktartube1326 4 місяці тому +1

    ያአሏህ አሁንስ ስልክ ባልኖረ አልኩ ስንቱን ያሳየናን ቆይ ከዝህ ምን እንማር

  • @zeylamulat3078
    @zeylamulat3078 5 місяців тому +1

    ሶፊ በህውነት የስንት ሰው ሕይወት ነው ያዳንከው ፈጣሪ ይባርክህ።

  • @mghitfhyu2735
    @mghitfhyu2735 5 місяців тому +1

    ምስኪን ያንቲ ያለህ አላለም😂😂😂😂😂ሶፊ ትግስተኛ ነህ እየጋልኩ ነው አለች 😂😂😂😂😂😂ኧረ ወይኔ

  • @dingilEnate
    @dingilEnate 5 місяців тому +2

    እሄ የሰይጣን ስራ ስለሆነ ፀበል ይጠመቅ ይድናል ብዙ ሰው እየዳነ ነው በፀበል

  • @ሀስቢአላ
    @ሀስቢአላ Місяць тому

    ተነጅሶ ከመነጀስ አላህ ይጠብቀን ሶፊ ባላህ እደዚህ ያለ ጠያፍ ስራ አትስራ የለከፈችክ የመሰለኝ በማታዉቀዉ ነገር አትግባ ስራዎችክ ጥሩናቸዉ አሄንን የመሰለ ግን ተዉ ደግሞ እኮ ባለ ሁለት ባተዉ ቱቱቱ

  • @Sara-g4o2d
    @Sara-g4o2d 4 місяці тому +1

    እልቅ ጸበል ገብተሽ እግዚአብሔር ን ብትለምኚ ምን ይሳነዋል መልካም መሆን ለራስ ነው😢😢😢

  • @hawaahmed9547
    @hawaahmed9547 5 місяців тому +1

    ሆሆሆሆ የበላው ሳያንስ ቤቷን የመዳም ቅመሞች እንዳትታለሉ ሀሳቧ አይነፋም ያደርገችውም ከመጀመሪያው ጀምሮ ያደርገችው ሁሉ አያስተምርም

  • @طَالِبَةُالْعِلِم-و6ض
    @طَالِبَةُالْعِلِم-و6ض 5 місяців тому +9

    ኢስላም እንኳን ካፊር የሆነችን እንድትነካ ቀርቶ ሙስሊሟንም ቀጥ ብለህ እንድታይ አይፈቅድልህም ከባእድ ሴቶች ጋ አትጨማለቅ ይቅርብህ አያዋጣህም ወንድሜ።

    • @lubabatube7975
      @lubabatube7975 5 місяців тому

      ✅✅

    • @HariraAbadafis-de9tx
      @HariraAbadafis-de9tx 4 місяці тому

      Indee liju muslim new inde 😢😢😢😢😢😢😢😢😢 subhana Allah Allah yikir yibelew

    • @tsedale2014
      @tsedale2014 3 місяці тому

      እኛ ቅዱስ😅😅😅😅

    • @bellatedros4839
      @bellatedros4839 3 місяці тому

      ከንፈርሽን እግዚአብሔር ይቁረጠው እና ካፊር የምትይው ክርስቲያንን ማለትሽ ነው ስርአት ብትይዢ ጥሩ ነው ሰለ አንቺ ሀይማኖት ብዙ ማለት ይቻላል ስለዚህ አደብ ይኑርሺ ባለጌ የ እናንተ አይነቱ እርኩስ ነው አለምን እይመሰ ይለው እና ተከበሪ ሀይማኖትሽን የነካ የለም ስርአት።።።

  • @almazreta9110
    @almazreta9110 5 місяців тому +1

    አይ ልጄ ሶፊ አንተ ከተጨነቅከዉ በላይ እኔ ልፈነዳ ደረስሁ አሳዘንከኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @melataskal9201
    @melataskal9201 5 місяців тому +2

    ፎኢታኣ ባትሸፈን ጡሩ ነበር ሶፎኢ የምር ጎቦዝ ነክ ጅግናኣ ጋዜጠኛ ነክ ግን ራስህን ጠብቅ የኔ ወድም

  • @የኔዉቤእነዉ
    @የኔዉቤእነዉ 5 місяців тому +1

    ሶፊየ አተ እየአለክ እኔን ጨነቀኚ በጣም ከባድ ነዉ ፍትህ 💔😭😭😭😭😭😭

  • @MulunaLewi
    @MulunaLewi 4 місяці тому

    I FEEL FOR THE HUSBAND!!!!!!! I FEEL FOR HEMI I REALLY DO MY HART GOOSE ON for the gentle Mean❤❤❤❤

  • @ZenbS-bv7gm
    @ZenbS-bv7gm 5 місяців тому +1

    የዉነት በባልየዉ አባባል አሳቀኚ አምላኬየምችለዉን ነገር ስጠኚአላለም ምንነታቸዉን. ሳታዉቁ. ትዳርእያላችሁ. የምታገቡትንለይታችሁ እወቁ. ሶፊእባክክ እደዚህአይነት የዘቀጠስራ. ይቅርብክ እባክክ. በአላህ 😢😢😢😢😢😢

  • @gufh9364
    @gufh9364 4 місяці тому +1

    የምሬ ሶፊ ጀግና ነዉ ጎበዝ ምን አይነት ሴት ናት😂😂😂😂

  • @sishaia6875
    @sishaia6875 2 місяці тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ወይኔ ወድሞቻችን ስቱን ከቱ አስቀረቺው ባልየው ፀበል ግባ ትድናለህ አይዞህ😢😢😢😢

  • @bellatedros4839
    @bellatedros4839 3 місяці тому

    እረ ምድረ ሰገጤ አ አ እየገባ ህዝባችንን ጨረሱት ይቺ መሀይም የዚህ አይነቱ ሰገጤ ቅጣቶን ማግኘት አለባት።

  • @Hana.gadisa
    @Hana.gadisa 5 місяців тому +1

    እስኪ እሄን ጀግና ሚወደው ላይክ ያርገ❤❤❤

  • @sebleyic7667
    @sebleyic7667 4 місяці тому

    ሶፊ ለኛ ትምህርት እንዲሆን ስላቀረብክልን እናመሰግናለን ግን የሌሎቹ የወንዶች ግፍ እሱ ላይ ደረሠ እንጂ በጣም ብዙ ሴቶች ህይወታቸው እንደተበላሸ አንተም ታውቃለህ የምንፈርድ ሠዎች እያንዳንዳችን እራሣችንን ብንመለከት ግን እሷ ልትበልጠን ትችል ይሆናል

  • @ZedZed-gy3cy
    @ZedZed-gy3cy 5 місяців тому +1

    አኡዙቢላ ምን አይነት ናት አሳፋሪ በጥፊ ማለት ነበር ኧረ ደሞ ለስራነው ትላለች ስራየት ይስራባትና😢

  • @Zebiba-pk7oj
    @Zebiba-pk7oj 4 місяці тому +1

    ሶፊግን አላህንአትፈራም ወንድማችንሞትንረሳህ አላህሂድያይስጥህ

  • @user-dq7jk9in3eኢትዮጵያ
    @user-dq7jk9in3eኢትዮጵያ 4 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ሆይ አቤት መጨርሻየን አሳምርልኚ

  • @Taggist-rx6wr
    @Taggist-rx6wr 5 місяців тому +3

    ልጁ ፀበል ሂድ የዳናል ይፍውሳል ቀጣታት ቆቃ ቅዱስ ሚካኤል ናዝሬት ይሄዱ ከበሽታ የፍስሉ

  • @madina3828
    @madina3828 5 місяців тому +2

    ሶፊየ ጀግና አይገልፅህም በሄድክበት ሁሉ አላህ ይከተልህ

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 5 місяців тому +6

    ስንቱን በክላሌች ወንዱሁ ብያንስ ጥንቃቄ አያደርጉም ሴት ብቻ ስለ ሆነች መተኛት ለካ በሽታው አልቀንስ ያለው

  • @user-xo1hs99
    @user-xo1hs99 5 місяців тому +12

    ለምን. ፊት ትሸፍናለህ

  • @uaeuae4902
    @uaeuae4902 6 днів тому

    ወይኔ ፈጣሪ ምን ጉድ ናት ለምን ሸፍንሃት ወድሜ እር ራስህን ጠብቅ ወድሜ እዳትነክስህ 😮😂

  • @nigushindeya
    @nigushindeya 3 місяці тому +1

    እቺ መረሸን ብቻ ነዉ ምያስፈልጋት 😢😢😢😢😢

  • @Aynalem-em5dw
    @Aynalem-em5dw Місяць тому

    ፍቷ ካልታየ ምንዋጋ አለው

  • @ueuri3r
    @ueuri3r 5 місяців тому +1

    ወድማችን እራስህን ጠብቅ ጀግናችን ልደፍርክ እኮነው ወይዘድሮ እማናየው የለም

  • @احمداا-ل2ي
    @احمداا-ل2ي Місяць тому

    እድሀይነቶን ፊቶን ለምትሸፍናለህ ሰውሁሉ እራሱን እድጠነቀቅ አትሽፍን በጣም አጥፍተካል በፍፁም አይሸፈንም ነበር ግና ብዙሰው ታበላሻለች

  • @shemima5580
    @shemima5580 5 місяців тому +4

    የልጁ ድምፅ ስትቀይሩ የሶፊንም ጨመራቹት😂😂 ወላሂ በሳቅ😂 በተረፈ ልጁ በጣም ነው ሚያሳዝነው ምስኪን ነገር ነው😢

    • @Selamtube-t2r
      @Selamtube-t2r 5 місяців тому

      ትክክል እኔም😂😂