ፍቅረኛውን አገናኘነው😍የ ፖርኪንግ ሰራተኛው አስገራሚ ፍቅር|

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 тра 2024
  • ፍቅረኛውን አገናኘነው😍የ ፖርኪንግ ሰራተኛው አስገራሚ ፍቅር|
    ፍቅረኛውን አገናኘነው😍የ ፖርኪንግ ሰራተኛው አስገራሚ ፍቅር|ዱካ ሾው duka show |addis kememoch|hab media
    በሰው ፊት በጥፊ መታው የሄደችውን ይቅርታዋን ተቀበላት😳|hab media|eyoha media
    ያልተጠበቀ ነገር ተፈጠረ ፎዚ አልቅሳ ወጣች 😭 💍|duka
    show/ዱካ ሾው |addis kememoch|hab media
    ያልጠበቅነው ነገር ሰማን😭የፎዚን ባል አገኘነው 💍|duka show/ዱካ ሾው |addis kememoch|hab media
    2 ብልት ያላት ሴት መጨረሻ!!የባሏ ያልተጠበቀው
    ወሳኔ!!
    ፊልም የሚመስለው እገታ !!5ዐዐ.ዐዐዐሺ ብሩ እና
    መዘዙ!!
    ለ ብር ብዬ ከዳሁት😭ፎዚ ላገባ ነው አለችኝ 💍|duka show/ዱካ ሾው |addis kememoch|hab media
    ክፍል አንድን ላላያቹ ሊኩን ይጫኑ👇 • ለ ብር ብዬ ከዳሁት😭ልጁ ተገኘ አል...
    ለ ብር ብዬ ከዳሁት😭ልጁ ተገኘ አልፈልግሽም አላት ብዙ መስዋዕትነት የከፈለልኝን |addis kememoch|hab media
    አስተማሪዋ አብረሽኝ ካላደርሽአትመረቂም አላት 😳|hab media|arada plus
    ከ1998 ጀምሮ እስካሁን ማፈቅራትን ልጅ አገኘዋት❤😳|hab media|arada plus
    የፍቅር ታሪክ
    የፍቅር ታሪክ ገጠመኝ
    ምርጥ የፍቅር ታሪክ
    yefikir ketero
    Yefikir tarik የፍቅር ታሪክ
    የሰላም ገበታ
    አሳዛኝ የፍቅር ታርክ
    አሳዛኝ የፍቅር ታሪክ
    ክህሎት
    fikr bagatami
    Ebs
    hab media, hab media adagnu new, hab media today, hab media new, hab media ሃብ ሚዲያ part 1, hab media new videoarada plus, arada plus 2, arada plus new, arada plus part 2, arada plus youtube, arada plus አራዳ ፕላስ 2, arada plus this week, arada plus part 1, arada plus አራዳ ፕላስ, arada plus 3addis radar, addis radare, addis radar youtube, addis radar ethiopia, addis radar new, addis radar tube, addis radar mediaaddis chewata, addis chewata 666, addis chewata tube, addis chewata youtube, addis chewata new, addis chewata interview, addis chewata part 2, addis chewata keguada, addis chewata part 1, addis chewata prank
    ክህሎት ሚዲያ, ክህሎት ሚድያ, ክህሎት አካዳሚ, ክህሎት youtube, ክህሎት ዩቱብ ቻናል, ክህሎት ዩቱብ, ክህሎት ቻናል, ክህሎት ቲዩብ, የሽያጭ ክህሎት, የአመራር ክህሎትaddis kememoch, addis kememoche, addis kememoch today, addis kememoch new, addis kememoch 2, addis kememoch 1, addis kememoch 3, addis kememoch part 3, addis kememoch part 2, addis kememoch media
    eyoha media, eyoha media youtube, eyoha media new, eyoha media 2022, eyoha media ethiopia habesha, eyoha media youtube new, eyoha media today, eyoha media youtube channel, eyoha media dagmawit, eyoha media interview
    ale tube,silehiwot tv,EBS,DONKEY TUBE,arada, በኢቢኤስ,eyoha media,እዮሃ ሚዲያ,habesh chewata,abel ye weynwa lijTigrai news,Getachew Reda,Azeb Mesfin,/ Taye Dendea,Ethiopia news,Amhara Regional state,Tplf,Jawar Mohammed,Abey Ahmed,Semehal Meles,feta daily,arada+,አራዳ ፕላስ,አዳኙ ካሜራ,በትዳር መማገጥashruka,habesha chewata,ሃብ ሚዲያ,እኔ አይደለሁም ብላ ካደች,Addis Chewata,Tireta Media,tirta,trta midiya,ትርታ,zehabesha 4,ወሲብ,adûlt film,ከ ጓዳ,fundrasing,khlot youtube,ክህሎት,ኢትዮ መዝናኛ,sheger digital,ethio meznagna,ebs,addis chewata,የጥንዶች ፈተና,seifo on ebs,ebst v,adagnu,hab media,arada plus,eyoha entertainment,feta daily news,sele hiwote,ትርታ ሚዲያ,የወሲብ ፊልም,donkey tube,seifu on ebs,habmediaadagnu,hab media youtube,arada plus ሹገር ማሚ,hab media አዳኙ,ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ,seifu on ebs today,seifu on ebs live today,hab media ሃብ ሚዲያ,ሃብ ሚዲያ አዳኙ hab media adagnu,mubetube,fiker,yensr ayn,etthiomeznagna,addis chewata,addischewta,Ab tube አብርሽ ቱዩብ,Kumneger ቁም ነገር,addiskimemoch,tindochu,abtube,tirtamidea,cheating,danibrasko,ab tube,rohenedia,yensirayn,babuji,sifufantahun,danibrasco,addis chewta,betesebplus,Addis radar,የጥንዶች ፈተና,rohe media,janny,ethimeznagna,Unique ህይወት,addis kememoch,addis radar,kehlot,እንዳልክ ቲዩብ,Addis chewata,Addis kememoch,Eyoha media,addis chewata youtube,ዱካ ሾው duka show,shegerdigital,addisskmemoch,kumneger,yoni magna,abel birhanu,hana yohannis,besintu,addis media,amharic movie,yensrayn,Hab media,Unique ጣዕም,hab media,የአህያ ስጋ,zenajokers,danibrascow,helloaddis,yensrayen,arada plud media,arada plus,ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ,sheger digital,አራዳ ፕላስ,ክህሎት,abelbirhanu,comedian eshetu,addiskememoch,cherkoseshow,seifu,hab media youtube,hab media አዳኙ,tireta media,ሮሔ ሚድያ,ትርታ ሚዲያ,arada plus ሹገር ማሚ,endalk tube,dukashow,አራዳ ፕላስ 2,habmedia,adagnu,hab media ሃብ ሚዲያ,mikomikee,arada plus 2,arada plus tube,arada plus አራዳ ፕላስ,endalk tube እንዳልክ ቲዩብ,endalk tube 2,tireta media ትርታ ሚዲያ,rohemedia,tirtamedia,hubmedia,tireta media ትርታ ሚዲያ 2,shegerdigtal,arada plus አራዳ ፕላስ 2,ethiomeznagna,endalktube,addiskmemochaààa,addischewata,addisradar,
    #ዱካ_ሾው_duka_show#Hab_media_ሃብ_ሚዲያ_new #arada_plus #ማነው_ታማኝ #የመንገድ_ላይ_ጥያቄ
    your queries ÷
    ethio meznagna
    arada plus
    sheger digital
    hab media
    Hab media ሃብ ሚዲያ new
    የመንገድ ላይ ጥያቄዎች
    Feta be endalk
    Tirta media ትርታ ሚዲያ
    Unique ጣዕም
    adagnu
    addis chewata
    arada media
    arada plus ሹገር ማሚ
    arada tube
    endalk tube
    ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
    hab media youtube
    hab media ሃብ ሚዲያ
    hab media አዳኙ
    habmediaadagnu
    khlot youtube
    tireta media
    yemenged lay tyake
    ሮሔ ሚድያ
    አራዳ ሚዲያ
    አራዳ ፕላስ
    ክህሎት
    የወሲብ ፊልም
    የጥንዶች ፈተና
    Arada plus
    Hab media ሃብ ሚዲያ part 2
    Sheger digital
    amharic film
    amharic movie
    ebs
    ethiopian movie
    feta be edalk
    uniqe ጣዕም
    ማነው ታማኝ
    ሮሔ ሚዲያ
    አዲስ ነገር
    heger digital new
    Adagnu
    Addis chewata
    Amharic film
    Amharic movies
    Ethio meznagna
    #Ab_tube _አብርሽ ቱዩብ#Eyoha_media
    #addis_chewata_youtube
    #endalk_tube_2
    #Hab_media_ሃብ_ሚዲያ_new #addiskememoch #ክህሎት #khlot #arada_plus #ማነው_ታማኝ #የመንገድ_ላይ_ጥያቄ
    ‪@Dukashow33‬ ‪@habmedia1257‬ ‪@AddisChewataOfficial‬ ‪@Addiskememoch‬
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 888

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 2 місяці тому +94

    ልጁ ግን ጀግና አፍቃሪ ነዉ ተጋብተዉ ይኑሩ የምትሉ ❤❤❤❤❤

  • @melatcode4111
    @melatcode4111 2 місяці тому +225

    የኔናት ስታሳዝን ይህን ፍቅር እንመልሰው እንርዳቸው ህክምናም ታግኝ እምትሉ እባካችሁ ?

    • @user-cj1jx1fy5m
      @user-cj1jx1fy5m 2 місяці тому +6

      በጣም😢😢😢😢

    • @ritahaile1787
      @ritahaile1787 2 місяці тому +3

      Awo betam esmamalehu. 🙏

    • @LulitMiftah
      @LulitMiftah 2 місяці тому +2

      ​3a❤

    • @jiiuuu959
      @jiiuuu959 Місяць тому +2

      👍

    • @destasenbeto7038
      @destasenbeto7038 Місяць тому +2

      ልጁ እውነተኛ አፍቃሪ ነው እሷ ግን ቢሆንላት ጥላው ሄዳ ነበር

  • @user-kt5cl2ok3h
    @user-kt5cl2ok3h 2 місяці тому +141

    ምስኪን አድዬ አይዞት የእኔ እናት የባንክ አካውንታቸውን ተቀበልልኝ ሶፊዬ በፈጣሪ ስም ይዤሐለሁ በእናትህ

    • @mdali-jc3jz
      @mdali-jc3jz 2 місяці тому +1

      💔😢😢

    • @IChangedMyName_123
      @IChangedMyName_123 2 місяці тому +2

      Enredatalen tetakem ena tedenalech. Ayzosh tedeghalesh❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-rk9gs1fh1g
    @user-rk9gs1fh1g 2 місяці тому +141

    እውነተኛ ፍቅር 😢😢😢😢 ልጁ ግን ተባረክ እሷንም አላህ ያሽራት ያረብ

  • @user-od1pg8vm3b
    @user-od1pg8vm3b 2 місяці тому +78

    እንርደት የሚትሉ

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 2 місяці тому

      ሰሙያገሬልጅ ደምሪኝ❤❤

  • @zone8505
    @zone8505 2 місяці тому +106

    የአመቱ ምርጥ አፍቃሪ አንቺንም አለህ አፊየ አድርጓሽ ተገብተችሁ ወልደችሁ ከብደችሁ ለመኖር የብቃችሁ😢😢

  • @SimraSimra-od1cq
    @SimraSimra-od1cq 2 місяці тому +88

    ሶፍየ ኣደራ መረዳት ካለባትም እንረዳታለን ልጅቷ ታክማ መጨረሻውን እድታሳውቀን ደስስስ የሚሉ ጥዶች❤

  • @user-sy4zd1nt4e
    @user-sy4zd1nt4e 2 місяці тому +66

    ባጣም ነው ልቤን የነካችው እውነተኛ ፍቅር ለካ አለ❤❤

    • @seadayimam8488
      @seadayimam8488 2 місяці тому +2

      እኔም ያለ አይመስለኝም ነበር ትናት አንድ ልጂ ለስድስት ወር ያክል እተቀጣጠሩበት ቦታ እሷ ትመጣለች እያለ ተቀምጦ ስትመጣ ተነስቶ ሲሄድ አየሁ ብዙ ባይኖርም አንዳንድ አሉ እውነተኛ አፍቃሪዎች

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 2 місяці тому

      መሩዬ ደምሪኝ❤❤

    • @RHAMAYGATA
      @RHAMAYGATA 2 місяці тому

      በጣም ነው የገረመኝ😢❤

  • @rukhiyamuhammad711
    @rukhiyamuhammad711 2 місяці тому +121

    😢😢😢😢ውይ ፍቅር😢😢😢ከባዲ ነው😢😢😢አላህ በኢማን የተወፈቀ ፍቅር ይስጠን😢

    • @ZeburaAli-db7wk
      @ZeburaAli-db7wk 2 місяці тому

      አሜንያረበልአለሚንንንን

    • @uthg7338
      @uthg7338 2 місяці тому +2

      አሚንንያረብ😢😢😢

    • @user-lc5fl6sb8r
      @user-lc5fl6sb8r 2 місяці тому

      😢😢😢😢😢😢

    • @FatumaTube-dp1sl
      @FatumaTube-dp1sl 2 місяці тому +1

      አሚን

    • @sofey1908
      @sofey1908 2 місяці тому

      አሚንያረብ😢😢😢😢😢😮

  • @zufnea2955
    @zufnea2955 2 місяці тому +76

    የኔ አባት እንድህ አይነት ባል ይስጠኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @heeramurad
    @heeramurad 2 місяці тому +36

    ፉቅር እስከ መቃብር ማለት ይሄ ነው ሁላችንም ተባብርን እናሳክማት ምንም ግዜ እናት ትኑር ለልጆቻቸው ሂወታቸው ይሰጣሉ

  • @ommohmed1843
    @ommohmed1843 2 місяці тому +62

    የልጁ ንግግር በጣም ያስዴስታን አላህ ይጠብቅህ አላህ ያሽርሽሽሽሽ የኔ ቆንጆ

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 2 місяці тому

      እሙ ሙሐመድ ደምሪኝ❤

    • @user-fp4ly2tg6y
      @user-fp4ly2tg6y 2 місяці тому

      ሶፍየ እኔም ከኣንድ ወር ቡሃላ ልገባ ነኝ እና ላገኝህ እፈልጋለሁኝ

  • @Genet398
    @Genet398 2 місяці тому +67

    ኣጆኪ ዛሓፍተይ 😢ስልኪ ተልዩ ኣቅሙጡሉና ዓቅምና ንሕግዛ

  • @user-ty8yx2sy9s
    @user-ty8yx2sy9s 2 місяці тому +49

    ያረቢ አሏህየ እውነተኛ አፍቃሪ ስጠኚ ያረብ ስንቱ ወንድ ሴትን ልጅ ያስለቅሳል ያንተ የተለየነው

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 2 місяці тому +2

      ሙስሊማእሕቴ ደምሪኝ❤❤

  • @user-bg5sf8sz2c
    @user-bg5sf8sz2c 2 місяці тому +33

    የዛሬዋ ልደታ ማርያም እግርሽን ታቁምልሽ ልጁ እሚገርም ነው ፍቅር እንደዚህ ነው ፍቅርን በአካል አሳያችውን እንኳን ተገናኛችው

    • @maminathi7655
      @maminathi7655 Місяць тому

      እሷማቆም አትችልም ሙት ናት

    • @aldanatsgab6979
      @aldanatsgab6979 Місяць тому +1

      A man emayey

    • @aldanatsgab6979
      @aldanatsgab6979 Місяць тому

      ማለት​@@maminathi7655

    • @user-bg5sf8sz2c
      @user-bg5sf8sz2c Місяць тому

      @@maminathi7655 በልጇ ቃል ኪዳን ትችላለች ሁሉንም ማድረግ የአምላክ እናት ቅድስት ድንግል ማርያም ❤❤❤

  • @meritubemeri
    @meritubemeri 2 місяці тому +57

    አይ ሓፍተይ ኣጀኪ ያላሳለፍነወ የለም
    በጦርነቱ ሰንት እህት ወንደሞቻችን
    ኣጣን እንኳን ተረፍሸ የኔ ውድ
    የተባረከ ወንድ ክበር ይገበወል😢😢

    • @FatumaTube-dp1sl
      @FatumaTube-dp1sl 2 місяці тому +1

      የኔ ቆንጆ አይዞሽ በጣም ጠሩነቱ ብዙን ሰው ነው ያሳጣው😢😢

    • @user-fz8kr4wg6e
      @user-fz8kr4wg6e 2 місяці тому

      ገለቴ ያማራ ነፀሀኑ ቅጠል መስለሽ ደቆሮ

    • @meritubemeri
      @meritubemeri 2 місяці тому +2

      @@user-fz8kr4wg6e ዝቃጭ ነህእሺ ደነዝ አንዳንዶቹ የበላይነት ሰሜት አንደተሰማቹነወ ነጀሰ ጀል ጅላንፎ ይሄ ህሊና ነወ ህሊናደሞ በሄር ዘር ሀይማኖት የለወም ደንቆሮ እንዴትሰ ታውቀዋለህና😂

    • @MrSolomonamare
      @MrSolomonamare 2 місяці тому

      ​@@user-fz8kr4wg6eminu shekim neh denkoro

    • @sarasaymon8774
      @sarasaymon8774 2 місяці тому

      Gena tregfalachew qomchi 😮​@@user-fz8kr4wg6e

  • @mekitube4479
    @mekitube4479 2 місяці тому +22

    ሶፊ አደራ እርዳታ ያስፈልጋቸዋል ምርጥ ያመቱ ፍቅር ተምሳሌት ናቸው 😢😢😢😢

  • @FatumaTube-dp1sl
    @FatumaTube-dp1sl 2 місяці тому +25

    ፍቅር ከባድ ነው እውነት ሶፊየ የኔ መልካም 100 ሺ እናስገባው ቤተሰብ ፈጠን እንበል❤❤❤

  • @zeynebalewi636
    @zeynebalewi636 2 місяці тому +24

    ክልል አና ቋንቋ የማይገድበው አውነተኛ ፍቅር እንዲሁም ኢትዮጵያዊነት በእናንተ አይቻለሁ ቀኔን ብሩህ ስላደረጋችሁት ደስስስስስስስስስስስ ብሎኛል

  • @ክርስቲና857
    @ክርስቲና857 2 місяці тому +38

    ሶፊ video እይታ እንዲያገኝልህ ማታ ቢያንስ ከ 12 :00 እስከ 3:00 ሰኣት ልቀቅ በተረፈ በርታ ❤😊

  • @user-lj4lh3un4f
    @user-lj4lh3un4f 2 місяці тому +47

    ይህ ደግሞ 100kእናስገባው

  • @SalmaRiy
    @SalmaRiy 2 місяці тому +10

    ጌታ ሆይ ስለ ፍቅራቸው ብለህ ምህርቱን ላክላት😢😢

  • @UaeUae-yw1cs
    @UaeUae-yw1cs 2 місяці тому +13

    ያረብ አላህ እንድህ አይነት ንፁህ ባል ስጠኝ ተባረክ ወንድም

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 2 місяці тому +14

    ትድናሌች እግዛቤር ይምራታል እናት እናት ብቻ የልጆች ችግር የምትችለው እማምዬ ለእርሶ እድሜ ይስጦት

  • @user-ld7sx4is2s
    @user-ld7sx4is2s 2 місяці тому +10

    ወላህ ሶፊየ ህክምና ይደረግላት ገንዘብ የማስፈልግ ከሆነ ም እኛ የመዳም ቅመሞች አለንላት አልቅሳ አስለቀሰችኝ😢😢😢😢

  • @KsnjjBdnbc
    @KsnjjBdnbc 2 місяці тому +10

    የአላህ እድህ አይነትም ፍቅር አለደ እድል ነው ያደረገኝ የልጁ ስነምግባር ዋው አደኛ ነው

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 2 місяці тому

      እሕቴደምሪኝ❤❤

  • @zufnea2955
    @zufnea2955 2 місяці тому +30

    እውነተኛ ፍቅር ከባድ ነው❤❤❤❤

  • @user-pb5tq6ow1z
    @user-pb5tq6ow1z 2 місяці тому +80

    ሶፍየ አንድ ነገር ልገርህ አንድ ቪዲዮ ስትለቅ 45ደቂቃ አድርግ እይታ እንዲኖረው 1:00 ሰአት በለይ ሰው ይሰለቻል እያቆራረጡ ነው የሚያዩት ስለዚህ ሙሉው እዲታይልህ አስተካክል በተረፍ በርታልን❤

    • @KumNeger-uc3et
      @KumNeger-uc3et  2 місяці тому +4

      🙏

    • @user-rk5gv4nj7z
      @user-rk5gv4nj7z 2 місяці тому +9

      አወ እኔም እኔም እያልኩ ነበር
      ሶፊየ ምክር ተቀበል

    • @FatumaTube-dp1sl
      @FatumaTube-dp1sl 2 місяці тому +3

      ትክክል

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 2 місяці тому +2

      እውነት ቀጣይ ብሎ,ቢዘጋ የሻላል,ቆንጆ አስተያየት ወድማች ደሞ,ይሰማል

    • @user-ss9md9yg5e
      @user-ss9md9yg5e 2 місяці тому +2

      ትክክል

  • @peaceethiopia5042
    @peaceethiopia5042 2 місяці тому +21

    ዋው ልጁን አለማድነቅ አይቻልም በዚህ ዘመን ወንድ ልጅ ዋው እግዚአብሔር ይፈውስልህ የልብህን ፍቅር አይቶ ይማርልህ እውነተኛ ፍቅር ይህ ነው ሶፊ መጨረሻቸውን አደራ አሳየን

  • @chalachewgashaw6452
    @chalachewgashaw6452 2 місяці тому +18

    አካውንቷን ቴክስት አድርግልን ሶፊ ወድሜ

  • @avivagedamo1587
    @avivagedamo1587 2 місяці тому +8

    ባለፈው አን ከንቱ ከውጭ መጥታ መቆም አልችልም ብላ ስትፈትነው ቤተሰቦቹን እንደሚያሳፍራቸው ጥሎአት የሄደውን ባየንበት አይን አሁን ደሞ እስከነደሎነቱዋ አትከቤጅኝም ብችል እሸከምሻለሁ አላት ወይኔ ተባረክ አንተን የወደች እናት ትባረክ በሱ ሞራል ቶሎ ቆማ እንደምትሄድ አልጠራጠርም ኡፍ አንጀቴ ተንቦጨቦጨ

  • @zabibe1692
    @zabibe1692 2 місяці тому +27

    አይፍቅር በመቼም ቢሆን አልጣላሼም💔😭 ተሼኪሜ ቢሆንአላት ደስ ሲል❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😥😥😣😣

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 2 місяці тому +1

      ዘቡዬ ደምሪኝ❤❤

    • @mdali-jc3jz
      @mdali-jc3jz 2 місяці тому

      ልብልብነውየሚነኩት💔😭

  • @jamilajamila6594
    @jamilajamila6594 2 місяці тому +6

    እንዲህ ዓይነት አፍቃሪ አለ ማሻ አላህ አላህ ጤንነቷን ይመልሳትና አብረው በደስታ እንድኖሩ ይፍቀድላችምው

  • @RihemaMustefa
    @RihemaMustefa 2 місяці тому +7

    ዘረኞች ከዝህ ድንቅ ፍቅር ፍቅርን ተማሩ😢😢😢😢 ታመመኩ

  • @user-wv5oi6uc2k
    @user-wv5oi6uc2k 2 місяці тому +17

    ውይ ታድለሽ እደዚህ አይነት አፍቃሪ አለ መታደል ነው ወረቢ አይዞሽ ሁሉም መልካም ይሆናል

  • @Tube-eg9qx
    @Tube-eg9qx 2 місяці тому +14

    ምናለ እዳተ ያለ አፍቃሪ ቢበዙልን ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @abdulhakimyassin471
    @abdulhakimyassin471 2 місяці тому +8

    እውነተኛ ፍቅር ይህ ነው ልጁም ልጂቱም ንፁህ ልብ አላቸው ጤናዋን አላህ ይመልስላት።
    ሶፊም ደግ ስራህን ፈጣሪ ይስጥህ

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 2 місяці тому

      ወድሜ ደምረኝ❤❤

  • @user-lz3mc1rh9b
    @user-lz3mc1rh9b 2 місяці тому +6

    ኡፍፍፍፍፍ የኔ እናት አብሬ ነዉ ያለቀሰኩት አይዛኽ ማዓረይ እግዚአብሔር ናይ ቓደም ጥዕናኽ ይመልሰልኽ😢❤

  • @EnateTUbe-rb7qk
    @EnateTUbe-rb7qk 2 місяці тому +5

    እዉነተኛ ፍቅረ ይስጠን ለኛ ለስደተኞች

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 2 місяці тому +8

    ሶፊ የነካው ይሳካል የልጅ አዋቅህ ነው እድሜ ይስጥህ ትድናሌች ተደርሶሎታል

  • @jassimalblooshi2676
    @jassimalblooshi2676 2 місяці тому +20

    አላህ ጤናዋን ይመልሥላትት አይይይይ

  • @user-mh4vp5jw2w
    @user-mh4vp5jw2w 2 місяці тому +10

    ኡፍፍፍፍፍፍ የኔ ወንድም ተሸክሜስም አይከብደኝም። ❤አላለም እስኪ እርዳታም ተደርጎላት ጥሩ ህክምና ትዉሰድ ይሻላታል በአላህ ፍቃድ ኢንሻ አላህ

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 2 місяці тому +1

      እሕቴደምሪኝ❤

  • @user-px6sj7ul8w
    @user-px6sj7ul8w 2 місяці тому +8

    እውነተኛ አፍቃሪ እግዚአብሔር ያሰብከውን ሁሉ ያሳካል አንቺም ቁመሽ ለመሄድ ያብቃሽ 🙏❤️🇪🇷

  • @GxhcjGjfh
    @GxhcjGjfh 2 місяці тому +11

    የፍቅር አምላክ ምህረቱን ይስጥሽ እህቴ ከባድ ነው ተደብቆ መኖር እናት መከረኛዋ ሁሉን ችላ
    ሶፊየ ሁሌም አምላክ የልብህን መሻት ይሙላልህ ❤

  • @selma5801
    @selma5801 2 місяці тому +4

    በቅርቡ እግር ጥሎኝ የፍቅር ፊልም አይቼ ተመሳሳይ ሀሳብ ነበረው አሁን በተግባር አየሁት ዋው

  • @fathimasila6910
    @fathimasila6910 2 місяці тому +5

    ማሻአላ ንፁ ፍቅር አለ ሱፊ መታክም የሚችሌ ነው በአላህ ፊቃድ ማገዚ ያለብንን እናገዛለን ቁማ ማየት እፍልጋለን ከጉናቸወ መሆን አለብን

  • @user-du2jm2sd2z
    @user-du2jm2sd2z 2 місяці тому +12

    እውነተኛ ፍቅር ማለት ይህ ነው ወላሂ እህት አንችም ጤናሽ ተመልሶ መልሳችሁ አንደምትቀርቡ ተስፋ አለኝ

  • @kadija3901
    @kadija3901 2 місяці тому +3

    ማነው ይህንቪደወ አይቶ ያለቀስው ለካም እውነት ፍቅርአለ ፍጣሪ ወደነበርሺበት ጤና ይመልስሺ የኔውድ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @sara-tp5mh
    @sara-tp5mh 2 місяці тому +7

    ምንም እማይሳነው አምላክ ጤናሽን ይመልስልሽ እውነተኛ ፍቅር ይኸ ነው በእውነት

  • @user-tv2er6co4x
    @user-tv2er6co4x 2 місяці тому +3

    ለፈጣሪ ስትሉ እርዱአት አቅም ያላቺሁ ጤናዎ
    እንዲመለስ ከምንም በላይ ጤና ነው

  • @ylefali
    @ylefali 2 місяці тому +13

    ጀግና ውድ አላህ አፍያዋን ይመልስልህ 😢 ምን ይሳነዋል አላህ ቁመሽ እድትሄጅ ይፈቅዳልሽ አላህ ታማኝ ፍቅር ይስጠን

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 2 місяці тому

      ሑቤደምሪኝ❤❤

  • @user-nc3om7qy5o
    @user-nc3om7qy5o 2 місяці тому +6

    ወይኔ የልጁ ቃላቶች አጀት ያርሳሉ ልቦናህን አይቀየርዉ

  • @user-il9un8pp4w
    @user-il9un8pp4w 2 місяці тому +6

    በጣም ነዉ ልቤን የነካችዉ 😢😢😢😢😢እዉነተኚ ፍቅር አይለያችሁ 😢😢

  • @zufnea2955
    @zufnea2955 2 місяці тому +13

    ትድናለች ጌታን ትከታተል ህክምና❤❤❤❤

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA 2 місяці тому +9

    ፍቅር እስከ መቃብር ማለት እንድህ ነው😢😢😢❤❤❤❤🎉

  • @user-du1nx4sl4m
    @user-du1nx4sl4m 2 місяці тому +2

    ለልጁ ግን ትልቅ ክብር አለሉኝ እውነተኛ አፍቃሪ ማለት ይሄ ነው

  • @user-kd2dj9sp1k
    @user-kd2dj9sp1k 2 місяці тому +6

    የእዉነት ፍቅር አለለካ አላህ ጥሩ እክምና አግኝተሽ ቁመሽ እምትሀዲ ያድርግሽ ፍቅራቹም እስከ መጨረሻ ሂወታቹ ያድርግላቹ

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 2 місяці тому

      ኑርዬ ደምሪኝ

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 2 місяці тому +4

    ❤❤❤❤❤ዋዉ እንደ ሀይሚ አፍቃሪ አይቼ አላቅም ጀግና አፍቃሪ አይለያቹሁ ደግሞ ትድናለች ላንተም ብሎ አላህ ያድናታል ታያለህ አላህ ይርዳት ይማራት❤❤❤❤❤

  • @mohammedjamal7352
    @mohammedjamal7352 2 місяці тому +7

    ሶፊ አላህ ዪርዳህና ፊዚዮ ተራፒ የምታገኝበት መንገድ ቢፈለግ አስባለሁ ሶፊ በናተህ እርዳት እኛም እናግዝሃለን

  • @awokeyohala7470
    @awokeyohala7470 2 місяці тому +13

    ኡነተኛ ፍቅር እያት እዲህ ናት አምላክ ማሐሪ ነዉ እና ፈጣሪ ጤናሸ ይሰጥሸ
    እሱም መልካም ሰዉ ነዉ እዝጋአብሄር መልካም ነገር ነገር ያመቻቻል
    ሱፊ አንተም ፈጣሪ ረጂም እድሜ ይሰጥህ

  • @user-wu4kc9oq1p
    @user-wu4kc9oq1p 2 місяці тому +4

    አሏህዋ የልጁን ፍቅር አይተህ አፊያዋን መልስላት

  • @user-kt5cl2ok3h
    @user-kt5cl2ok3h 2 місяці тому +4

    እንዴት አይነት የዋኅ ልጅ ነው በዚህ ሰአት ማን ከእነ ጉድለትሽ እቀበልሻለሁ ይላል አምላክ እንዲፈውሳት እንለምናለን

  • @user-ft9no6co4d
    @user-ft9no6co4d 2 місяці тому +14

    አንድ እውነተኛ አፍቃሪ ተገኘ ተመስገን ጌታ ሆይ እውነተኛ አፍቃሪ ስጠኝ እህቴ በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ ስም ተፈወሺ የእኔ ቆንጆ ወንድሜ እድሜ ዘመናቹ በደስታ በፍቅር በልጆች ተባረኩ 🙏🙏💗💗💗

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 2 місяці тому +3

    እናታችን ምንም ችግር የለዉም እኮ እሷ ፈልጋዉ ወይንም ገዝታዉ አይደለም ማንም ሰዉ ላይ የሚደርስ አደጋ ነዉ አይዞሽ በልዋት ይሄ አይደበቅም ከጊዜ በሀላ ማንም ላይ የተለያየ አደጋ ይደርሳል አብሽሩእናታችን አላህ እድሜ ና ጤና እርሶ ባይኖሩ ምን ትሆን ነበር❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Alam-gm3pm
    @Alam-gm3pm 2 місяці тому +4

    እውነተኛ ፍቅር አየን እስከ መጨረሻ ያርግራላቹ ጠናሽ ፈጣሪ ይመልስልሽ የኔ እናቴ

  • @user-hb9ux3ob2w
    @user-hb9ux3ob2w 2 місяці тому +4

    የሚገርም ፍቅርነው አላህ ጤናዋን ይሰጣት

  • @user-dl1sn3oz4v
    @user-dl1sn3oz4v 2 місяці тому +12

    ከምንበላይ፣የልጁመልካምነት፣ሳላደንቅአላልፍም

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 2 місяці тому +11

    ሶፊ ጥሩ አድርገሀል በመደበቅ ምንም ጥቅም አይገኝም ልጁ ግን ዋው ጀግና ነው የምር የጦርነት ትርፉ ይሄ ነው😢😢 አላህ የሀገራችንን ስላም ይመልስልን

  • @gizachewregassa1067
    @gizachewregassa1067 2 місяці тому +4

    ለተብርሐን ጌታ ይፈውስሻል አንቺ ብቻ በፈጣሪ እመኝ።ኢትዮጲያዊነት ዘመን የማይሽረው ወንድማማችነት፣እህታማችነት አለን በፀሎትና በአቅማችን እንረዳዳለን። ሶፌ ስልኳን ከሥር ማስቀመትህን አትርሣ።ቻዎ መልካም ዕድል ለትሽ።

  • @hbeesan7426
    @hbeesan7426 Місяць тому +1

    ቅዱስ ሚካኤል ይፈውስሽ ፀበል ሂጅ እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም አህቴ እግዚአብሔር ይርዳሽ😢❤❤

  • @user-sf7cg3bm6t
    @user-sf7cg3bm6t 2 місяці тому +5

    ልጁን አለማዲነቅ ንፍገት ነው ማሻአሏህ 👍👍👍👍👍👍👍

  • @AlexTube472
    @AlexTube472 2 місяці тому +2

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ደጋግሜ ስሰማው እንባዬን ኣልቆም ኣለኝ ኣይዞሽ እህቴ ጦርነቱ ጨካኝና ኣስከፊ ነበር ታቂያለሽ ከኣንድ ቤተሰብ 30 ሰው በኣንድ ፀሃይ ተረሽነዋል የ ኣንድ እናት ና ኣባት 8 ልጆች በኣንድ ፀሃይ የተረሸኑበት ኣባት እናትህ ድፈር ልጅህ ድፈር ተብሎ የተረሸነበት ወንድ እህትህ ድፈር ተብሎ በገዛ ሃገሩ የተረሸነበት ነው ታቂያለሽ የነበረው ሁኔታ እና በህይወት መትረፍሽ ራሱ እግዚአብሔር ኣመስግኚ ይችን ዘመን ያላዩ ብዙ ታሪክ ሚሰሩ ወጣቶች ህፃናት እናቶች ኣባቶች በሚልዮኖች ኣልቋል ና ኣይዞሽ እግዚአብሔር የመዳን ቀን ዛሬ ነው ይላል ቅዱስ ቃሉ እና ትድኛለሽ እናትሽም ጓደኛሽም ኣታሳዝኚ እግዚአብሔር ይማርሽ❤❤❤❤❤❤

  • @RihemaMustefa
    @RihemaMustefa 2 місяці тому +4

    እዳንተ አይነት ኢትዮጰያዊ ስላየሁ አልሀምዱሊላህ
    ላንተ አይነቱ ደምም አጥንትም ቢከፈል ሲንስህ ነው.የኔ ወንድም 😢😢😢😢😢ኡኡኡኡፍፍፍፍፍ
    ሶፊዬ አላህ ይጠብቅህ

  • @user-kr7qs4tm7e
    @user-kr7qs4tm7e 2 місяці тому +4

    አንዳንተ ያለ ወንድ በኢትያጵያ ውስጥ እንደምድር አሸዋ ያብዛልን🙏❤❤❤
    አስቲ ወዳት ካብዝይ ተምሃሩ እግዚአቢሄር ይባርክህ ቁመሽ ለመሄድ ያብቃሽ❤❤❤

  • @user-cp3jd1jx3u
    @user-cp3jd1jx3u 2 місяці тому +4

    በአላህ ሶፊ የመታከም አቅም ከሌላት ለመርዳት አካውንት አስቀምጥልን 😢😢

  • @user-dl1sn3oz4v
    @user-dl1sn3oz4v 2 місяці тому +6

    እውነት፣በጣምአስለቀሰኝ፣ያሳዝናል፣እግዚአብሄር፣ታርክሽን፣ይቀይር፣አይዞሽ፣ጠበልግቢ፣

  • @user-cy4ex7yn6e
    @user-cy4ex7yn6e 2 місяці тому +2

    እዉነተኛ ፍቅር❤
    እመብርሃን ትርዳሽ
    ቆመሽ ለሜሄድ ያብቃሽ ❤

  • @DfsDf-kz5sg
    @DfsDf-kz5sg 2 місяці тому +8

    አይይይይይአገሬ ስቱን እርጦ ያልጠገብን ወጣትን ተቀጨን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢አይ ኢቶቢያ እማማ አገሬ

  • @user-dp8un6ql4m
    @user-dp8un6ql4m 2 місяці тому +35

    የጦርንት ትርፉ ይህ ነው እናሱ ትስማት መኖርራች ላይቅ የስቱ ህወት አበላሹ አላህ ስርራች ይስጣች እት እናት አነባች ህህህህ

    • @mahiyehualawu4249
      @mahiyehualawu4249 2 місяці тому

      እውነት ነው አሁንም አልበቃን ጦርነት ላይ ነን 😢የስንቱን ሂወት አሳጣን

    • @kidistgirma919
      @kidistgirma919 Місяць тому

      ትክክል ጦርነት ሄዳ ነው ተመታ ይሆናል የተደበቀችው ፍቅር ግን ከባድ ነው ። ይታወሳል እንደዚህም ሆና ካፈቀራት እድለኛ ነች ትውደደው ማንም በፍቅራቸው አይግባ።

  • @user-zi3cf3ti4n
    @user-zi3cf3ti4n 2 місяці тому +5

    ማሻ አላህ ልጁ ግን እዲህ ያለም ፍቅር አለ

  • @semret859
    @semret859 2 місяці тому +8

    የኔ ቆንጆ አይዞሽ 😢😢😢😢

  • @user-lb6ol6ef2r
    @user-lb6ol6ef2r 2 місяці тому +8

    እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢 እኔስ አልቻልኩም አላህ አፌሽን ይመልስልሽ ወይጦርነት የስራችሁን ይስጣችሁ ጦርነት ብላችሁ የጀመራችሁ

  • @Hay247
    @Hay247 2 місяці тому +12

    የሚገርም ፍቅር😢❤

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 2 місяці тому

      ሐዩ ደምሪኝ❤

  • @amaamm-oi6de
    @amaamm-oi6de 2 місяці тому +5

    ከህክምናመልስ ወደጸበል ውሰዳታ አባቴ ፈጣሪይባርክህ ፈጣሪምሯቷቋማትሄዳለች😢😢😢

  • @usergt5sn8zg3o
    @usergt5sn8zg3o 2 місяці тому +2

    ማሻአላህ ይሄን ወንድማችንን አለማድነቅ አይቻልም መልካም ነትለራሥነው ያረብ ሚሉአፊሽን ይመልሥልሽ

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 2 місяці тому

      እሕቴደምሪኝ❤❤❤

  • @user-mx9od3ee9m
    @user-mx9od3ee9m 2 місяці тому +3

    የሚገርም ፍቅርነው ወላሂ አላህ ያሽርሽ የኔህት በጣም ነው ወላሂ ያስለቀሱኝ

  • @mulumahari7401
    @mulumahari7401 2 місяці тому +5

    አጀኺ ሓፍተይ ማዓረይ እግዚአብሔር አምላክ ምሕረት የውርደልኪ🤲🙏🥹

  • @user-le6ov7nb4z
    @user-le6ov7nb4z 2 місяці тому +9

    ኣይዘኽ ወለላይ እግዚአብሔር ምሕረት ያዉሪደልኽ ማዓረይ😢

    • @meritubemeri
      @meritubemeri 2 місяці тому +1

      ደምርኒ መአረይ

  • @tgze2435
    @tgze2435 2 місяці тому +2

    ፈጣሪ እድሜ ከጤና ያድልህ የኔ የዋህ ተባረክ ዘር ይዉጣልህ እዉነተኛ ፍቅር እንዲህ ነዉ ተማሩ ምድረ የገንዘብ አምላኪ

  • @tigestedebisa1814
    @tigestedebisa1814 2 місяці тому +2

    አይዞሽ ትድኛለሽ ምርጥ ፍቅረኛ ነው ያለሽ አይዞሽ ትድኛለሽ ይሆናል ደግሞ አላህ ጤና ይመልሰው አንቺ ጠንካራ ሁኝ እጅ አትስጪ ጠንካራ ሁኝ ካንቺ ብዙ እንጠብቃለን ከጐንሽ ነን❤❤❤❤❤።

  • @alemshetbutena1872
    @alemshetbutena1872 Місяць тому

    እ/ር ይባርክህ በጣም መልካም ሰው ሰው ነህ ጌታ ደግሞ ይረዳሀል ትፈወሳለች እምነተ ጠንካራ ሁን ጀግና ጀግና ጀግና

  • @user-xf3ee8st7u
    @user-xf3ee8st7u 2 місяці тому +1

    ወላሂ ልክ እንደኔ ባል
    አላህ አፈያዋን ይመልስልህ
    የኔ ባልም ለኔ ሲል ብዙ ምስዋት ከፍሎዋል 💞💞💞💞💞💞

    • @rhema89
      @rhema89 2 місяці тому +1

      ጠይቂዉ ሁለተኛ ሚስት አይፈልግም😢😂

    • @user-xf3ee8st7u
      @user-xf3ee8st7u 2 місяці тому

      @@rhema89 ከጠየቅሁት ቆይ አይፈልግም 😍😍😍😂😂😂😂

  • @zeylamulat3078
    @zeylamulat3078 2 місяці тому +2

    የፍቅር አምላክ መጨረሻችሁን ያሳምረው። ሶፍዬ ፈጣሪ ይባርክህ እናመስግናለን።

  • @terhasberhane71
    @terhasberhane71 2 місяці тому +2

    አይዞሽ የኔ እህት ሁሉ ለቦጎነው ይሻልሻል ከአፈር አንስቶ እስትንፋስ የሰጠን ፈጣረሪ ያንችም ሂወት ይቀየራል ሞራል ለራሱ መዳኒት ነው ተስፋ አትቁረጪ አይዞሽ በርቺ

  • @user-mt1kx5kc4o
    @user-mt1kx5kc4o 2 місяці тому +7

    ማርያምን ሶፊ ዓብዩ ሰብ ኢካ ሰናይካ ይብዛሕ 🙏ሓፍተይ ውን ኣጆክኒ ኣፍቃሪኣ ውን ክብሪ ይሃብካ🙏

  • @GechDam
    @GechDam 2 місяці тому +7

    ፊዚዬ ቴራፒ ትታከም Relief ፊዚዮቴራፒ ህክምና ክሊኒክ ቡልቡላ ማርያም ማዞርያ ውሠዳት በርግጠኛነት ለውጥ ይኖራታል

  • @GiftyDejene-xi1yj
    @GiftyDejene-xi1yj 2 місяці тому +2

    😢😢😢❤❤❤ወይኔ መታደል ነው ነፁሁ ፍቅር አለ እንዴ😢😢😢እግዚአብሄር ወደ ጤናሸ ይመልስሸ አይዞሸ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-cm5pp5ss7t
    @user-cm5pp5ss7t 2 місяці тому +2

    አየ እናት ወደ ሚዲያ ቢያወጥዎት በእርዳታ ህክምና ታገኝ ነበር ከሰው መራቅ አይበጂም ሰው ለሰው መዲሐኒት ነው ይባላል አላህ ያሸራት ድና አብር ቁመው እንያችው የማያልቅ ፍቅር ነው

  • @muhamedmuhamed5114
    @muhamedmuhamed5114 2 місяці тому +1

    አየ ፍቅር የልጁ ታማኝነት የሚደነቅ ነው ልጅቱን አላህ ያሺራት ድና በደሥታ ተጋብታችሁ ወልዳችሁ ያሣየን አላህ አገራችንን ሠላም ያርግልን ሶፊ መልካም ሠው

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 2 місяці тому +6

    ምን ችግር አለው አደጋ ነው የደረሰባት ሰው እንደውም ይረዳታል