እኔና ዋንቲያ ተለያይተናል. ህዝብ ይወቅልን

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 1,9 тис.

  • @ንቁሓንreactiomezemur
    @ንቁሓንreactiomezemur 10 годин тому +688

    በኦርቶዶክስነታችሁ የምትኮሩ የማትደራደሩ ላይክ አርጉኝ❤❤

    • @SadaDa-r1y
      @SadaDa-r1y 9 годин тому +2

      egziabher yasebheun yasakalh ❤❤❤❤❤

    • @belayshebo3149
      @belayshebo3149 8 годин тому +2

      minu nawe yamiyakorawe ya Takliye baxax?

    • @Tigist-o1y
      @Tigist-o1y 8 годин тому +3

      እግዚአብሔር ይመስገን ብዙዎቹ ከአንተ እንደሚማሩ ተስፋ እናደርጋለን እግዚአብሔር የማይጠቅሙንን ነዉ የሚያርቅልን የሁላችንንም መጨረሻችንን ያሳምርልን

    • @abemedia3346
      @abemedia3346 8 годин тому +3

      እግዚአብሔር ይመስገን

    • @Bggzb
      @Bggzb 7 годин тому +1

      ⛪⛪⛪💕💕💕❤️❤️❤️

  • @BetelihemHeyilu
    @BetelihemHeyilu 8 годин тому +191

    ጀግና ጀግና ለብዙ ሰው አርያ ትሆናለክ ከምንም በላይ አይማኖት ይቀድማል ተባረክ ወንድሜ

  • @FhfGnf-tn6sm
    @FhfGnf-tn6sm 9 годин тому +211

    ሙስሊም ነኝ ግን በእምነቱ ማይደራደር ማንኛዉም ሰዉ ደስ ይለኛል💪💪💪 ሴት ሴት ነች አምነት እምነት ነዉ በሀይማኖት ቀልድ የለም ግን ያለ ሀይማነቀታቹ ምትጨማለቁ ሰወች ኑ ተማሩ

    • @selamn8459
      @selamn8459 5 годин тому +1

      Lek new gn yemayadn emnet yizen banderader sibaza be zero new no value .ewnet lehonew amlak banderader gn hiwet alew.

    • @SebileDegene
      @SebileDegene 5 годин тому

      የኔቆንጆ ጎበዝ

    • @FhfGnf-tn6sm
      @FhfGnf-tn6sm 5 годин тому +2

      @@selamn8459 ማለት ሁሉም በራሱ አመለካከት እዉነት ነዉ ብሎ ነዉ ሚያሰበዉ እኔ ለራሴ ወላሒ አንገቴ ቢቀላ እስላሜን አለቅም እንኳን ለወንድ

    • @abduselamhamza486
      @abduselamhamza486 5 годин тому +7

      ሙስሊም ነኝ ብለሽ በማንኛውም እምነት የማይደራደር ደስ ይለኛል ትያለሽድ ከኢስላም ውጭ ያለ ሃይማኖት ሁሉ የሰማይንና የምድር በውስጡ ያለውን ሁሉ የፈጠረን አላህ የካደ ነው እና ልትገድፊ አይገባም ኡኽታ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራቸው

    • @ZerubabelDejene-wg4xg
      @ZerubabelDejene-wg4xg 4 години тому +2

      @@FhfGnf-tn6sm endza adlm eko konjit ye kerstos fkr ye meskelu meknyat mn endhon sigbash bandbtachn telk adrgen yesranw astesasb yinadbnal so it's not about knife it's about ur heart...Eyesus yiwedshal

  • @bryegaldiesae
    @bryegaldiesae 5 годин тому +34

    ተባረክ ወንድሜ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መሆን ከመመረጥም በላይ ነው የምታምነው ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅህ እማፍቅር ጥላከለላ ትሁንክ በሁሉም ነገር ከምንም በላይ ሃይማኖትክ ይቀድማል🙏❤በርታ💝

  • @Tigist-qj4ic
    @Tigist-qj4ic 7 годин тому +79

    ጀግና 👏👏ተባረክ የድንግል ማርያም ልጅ በቤቱ ያጽናህ🙏🙏🙏

  • @ዮአዳንዩቱብ
    @ዮአዳንዩቱብ 5 годин тому +23

    ጀግና ወድልጅ ቆረጠ😮❤❤❤የገብርኤል ልጅነኝ ብለህ ነበረ ገብርኤል ከእሳት አወጣህ ሌሎቹንም መዳኒያለም ይመልሳቸው😢❤❤

  • @hanaleul6242
    @hanaleul6242 8 годин тому +146

    ቅዱስ ገብርኤል ያፅናህ። እማማ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አትለይህ............

    • @tiz59905
      @tiz59905 6 годин тому

      ሲጀመር ከ ቃሚ ከጠጪ ሰካራም ጋር ህብረት ማድረጓ ገርሞኝ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ቀረባት

    • @ሰሉየቅዱሰሚኻኤልልጅ
      @ሰሉየቅዱሰሚኻኤልልጅ 5 годин тому

      በእምነት የማይዳራደሪ ወንድ ጅግና ወንድ ወንድሜዬ ተመሰገን እመቤቴ ኣበታ ታፅናህ ኣብሳሪ ቅዱሰ ገብረኤል እናታችን ቅድሰት ድንግል ማሪያም ላች የምንቁ ጫማ ሰሪ ወድቆዉ ይሰግድልሸ የኣለም እናት የኣማነኤል እናት🌹🌹🌹❷❶እናቴ የሰደት ሰንቋ👏👏🌹💚

    • @ሰሉየቅዱሰሚኻኤልልጅ
      @ሰሉየቅዱሰሚኻኤልልጅ 5 годин тому

      ወንድሜዬ ኣብ እምነትህ እመቤታችን ታፅናህ ወንድም ኣለም 🌹💚👏👏

    • @samirasamir3926
      @samirasamir3926 4 години тому

      ❤❤❤❤

  • @ועח
    @ועח 7 годин тому +63

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 በጣም ጎበዝ ነህ ኦርቶዶክስ ሃይማኖት ለዘላለም ትኑር 🙏❤️❤️❤️🎉🎉🎉🇪🇷

  • @mesigente708
    @mesigente708 9 годин тому +165

    እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ ወድሜ❤❤

  • @hasnahasna1823
    @hasnahasna1823 8 годин тому +38

    አሁንም ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅህ ብእምነት ከማይመስሉ ሰዎች ጋር በማይመች አኪሄድ አጥተመዱ ብረሃን ከጭለማ ምን ህብረት አለው

  • @BirtukanAgegn
    @BirtukanAgegn 9 годин тому +137

    የዘመኑ ጀግና እውነት በጣም ኮርተንብሀል የኦርቶዶክስ ልጆች ለሌላው ሰው ምሳሌ ምትሆን ነህ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ

    • @Tigist-o1y
      @Tigist-o1y 8 годин тому

      እግዚአብሔር ይመስገን ያንተ አይነቱን ያብዛልን ብዙዎቹ ካንተ ቢማሩ ጥሩ ነዉ❤❤❤❤

  • @زمزمزمزم-ح1ك
    @زمزمزمزم-ح1ك 7 годин тому +67

    ተባረክ ወድሜ እውነት ነው ኦርቶደክስ መሆን መታደል ነው❤

  • @sanniitubedhagaagoleeqajel332
    @sanniitubedhagaagoleeqajel332 9 годин тому +65

    “ድነት በሌላ በማንም አይገኝም፤ እንድንበት ዘንድ ለሰዎች የተሰጠ ከዚህ ስም በስተቀር ሌላ ስም ከሰማይ በታች የለምና።””
    - ሐዋርያት 4፥12 (አዲሱ መ.ት)“ለተቀበሉትና በስሙ ላመኑት ሁሉ ግን የእግዚአብሔር ልጆች የመሆን መብት ሰጣቸው።”
    - ዮሐንስ 1፥12 (አዲሱ መ.ት)

  • @TSION-ETH3283
    @TSION-ETH3283 7 годин тому +20

    አይዞህ ወድሜ ላተ የተፃፋ የትም አይቀርም ጠካራ ነህ የቅዱ ገብረኤል ልጅ ልቦናህን አይቀይረው ጀግና የተዋህዶ ልጅ ⛪⛪⛪💚💛❤🙏🙏

  • @MetagssWagaalewu
    @MetagssWagaalewu 9 годин тому +81

    ከምንም በላይ እምነት ይቀድማል ጎበዝ ነህ ማርያምን እንደት ደሥ አለኝ አቤት ተዋህዶዬ ሁሌም ትኑርልን💒💒💒💒💒💒💒💒⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️ወደፊት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ቀጥልበት እውነት ነው ኦርቶዶክሥ መሆን መመረጥ ነው ❤❤❤❤

  • @tsionaychew2582
    @tsionaychew2582 5 годин тому +15

    ጎበዝ የተባረክ ነክ የልጅ አዋቂ
    ከሁሉ በፊት እናትና ልጅን አጥብቀህ ያዝ ሌላዉ ሁሉ ቀስ ብለህ ይመጣል

  • @ወይንሸት-ቘ6ኸ
    @ወይንሸት-ቘ6ኸ 10 годин тому +289

    ጀግናነህ ማሪያምን እመቤቴ ትጠቢቅህ

    • @berobero3434
      @berobero3434 9 годин тому +1

      አሜን

    • @TeyibaumerDejen-dv8dm
      @TeyibaumerDejen-dv8dm 6 годин тому +2

      እንዴት እመቤትሽ ተጠብቀዋለች አብ እየለ????

    • @tiz59905
      @tiz59905 6 годин тому

      🤣🤣🤣🤣

    • @GfghjjFghjj
      @GfghjjFghjj 5 годин тому

      እመቤቴ እራሷን የማጠብቅ እደት ሌላ አካል ትጠብቃለቺ ልብይስጣቺሁ እዳው ፈጣር እያለ ፍጡር ሰውን እደት ይጠብቃል

    • @cutepink1706
      @cutepink1706 3 години тому

      ​@@GfghjjFghjjየሱስ እናት ማን ናት ማርያም አማላጂ ናት

  • @seni-ቲይብ
    @seni-ቲይብ 7 годин тому +23

    የአመቱ ጀግና አንተ ነህ
    በእምነት ቀልድ የለም
    ኦርቶዶክስ ሃይማኖት ለዘላለም ❤❤ትኑር❤❤❤

  • @user-pz5dg8hw9d
    @user-pz5dg8hw9d 9 годин тому +49

    ከክፉ ሁሉ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅህ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ታማልዳለች ተዋህዶም ለዘልኣለም ትኖራለች🙏

  • @Mmm-lg4gg
    @Mmm-lg4gg 6 годин тому +17

    ወንድም ፀበል ግባ ምክንያቱም የመናፍቅ መንፈስ ያገኚሀል ስለዚህ ቢያንስ ለሳምንት ተጠመቅ እንደዚህ ስትሆን ወደድኩት እማምላክን በሀይማኖትህ መቼም እዳትደራደር አዝኜብህ ነበረ በእውነት ግን ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ተመስገን🤲🤲🤲🙏🙏🙏እልልልልልልልልልልልልልልል

    • @SaraAl-i6n
      @SaraAl-i6n 4 години тому +1

      were😂😂😂

    • @betezelekevip8441
      @betezelekevip8441 3 години тому +1

      በለጌ ስጀምር ኦርቶዶክሶች ጣዖት ነው የምታማልኩት ምድር ጣዖትም ሁላ ምድር ምታትም

    • @messi1309
      @messi1309 2 години тому

      😂😂

  • @tigist3498
    @tigist3498 9 годин тому +115

    ድሮስ የሚያምኑ ከማያምኑት ጋር ምን ህብረት አላቸውና ጎበዝ እምነትክ ነው የሚያድንክ❤

    • @nunitsegaye159
      @nunitsegaye159 8 годин тому

      ማነው የሚያምነው ዋንትያ ነች😂😂 የሚያምን ሰው ዘፈን ከፍቶ ይጨፍራል እንዴ

    • @Alemtsehay777
      @Alemtsehay777 7 годин тому +4

      ማነዉ የማያምን? ክክክክክክ ኢየሱስን የሚከተል? ወይስ ፍጡርን የሚከተል?

    • @tiz59905
      @tiz59905 5 годин тому

      🤣🤣🤣

    • @Usually-x3t
      @Usually-x3t 5 годин тому +1

      ብርሁን ከጨለማ ምን ህብረት አለው:: ክርስቶስን ከካደ እምነት ካለው ሰው ጋር ዋንትያ ተሳስታለች:: ስእል መፅሀፍ ቅዱስ አይፈቅድም::
      ሐዋርያት ሥራ 17:29 እንግዲህ የእግዚአብሔር ዘመዶች ከሆንን፥ አምላክ በሰው ብልሃትና አሳብ የተቀረጸውን ወርቅ ወይም ብር ወይም ድንጋይ እንዲመስል እናስብ ዘንድ አይገባንም።

  • @Natiti-x3g
    @Natiti-x3g 2 години тому +6

    ዋንቲያ ደግ አደረገግሽ በስዕል ድነት የለም ኢየሱስ ለድርድር አይቀርብም እንኳንም ቀረብሽ ሰዉ ቢሄድ ሰው ይመጣል ኢየሱስ ህይወት ነዉ ኢየሱስ እዉነት ነዉ ኢየሱስ ጌታ ነዉ ተባረኪልኝ

  • @3mr3li-p9f
    @3mr3li-p9f 10 годин тому +60

    12 ልጁ ያለው ሕይወት አለው፤ የእግዚአብሔር ልጅ የሌለው ሕይወት የለውም።
    14 በእርሱ ዘንድ ያለን ድፍረት ይህ ነው፤ እንደ ፈቃዱ አንዳች ብንለምን ይሰማናል።1ኛዮሐንስ5 ኢየሱስ ክርስቶስ ያድናል ይታደጋል 💔

    • @tsigeredagetachew6342
      @tsigeredagetachew6342 9 годин тому +6

      በትክክል ኢየሱስ ብቻውን ያድናል❤❤❤🎉🎉🎉

    • @MesiDaraje
      @MesiDaraje 9 годин тому +3

      ኦርቶዶክስለዘላለምትንር.ገብረኤልያጠብቅህ

    • @Messi-r4m
      @Messi-r4m 9 годин тому +2

      yes.iyesusi.bicha.yadinali😢😢❤

    • @abemedia3346
      @abemedia3346 8 годин тому

      ​@@MesiDaraje❤

    • @roziroza3655
      @roziroza3655 5 годин тому

      ​@@MesiDaraje:-ኦርቶዶክስ ለዘልዓለም አትኖርም እግዚአብሔር ነው ዘላለም የሚኖረው: ዘልዓለማዊና ሕያው ያለና የሚኖር አልፋና ኦሜጋ እሱ ብቻ ለዘልዓለም ይኖራል እናም ደሞ ሃይማኖት አያድንም ኢየሱስ ያድናል ::

  • @AbdisaWake
    @AbdisaWake 8 годин тому +19

    ኢትዮጵያን የፈጠራት የምጠብቃት እግዚአብሔር ነው እንጂ በፍፁም የሠዎች ሃይማኖት አይደለም

    • @itsmer6605
      @itsmer6605 2 години тому

      Endet dedeeb neh, haymanot minee malet endehone atawekem? Manen new yemenamnew? Sematema modern yezeregawen haymanot new orthodox yemenamnet, bee zaff enaa bee wenzee aydelem yemenamnet.

  • @asiniatironisitube
    @asiniatironisitube 9 годин тому +62

    ትክክል ነህ ማንም ከእምነት በላይ የለም ቤዛይት አለም በእምነቷ የጸናች ሚስት ይስጥህ

    • @ShwayShawya
      @ShwayShawya 8 годин тому

      ቤዛ የተሰቀለዉ ኢየሱስ ክርስቶስ ነዉ የሞተልን እህቴ

    • @asiniatironisitube
      @asiniatironisitube 7 годин тому

      @ShwayShawya እሱን ያስገኛችው የአለም ሁሉ እናት የጌታችን ያምላካችን የመድኃኒታችን የኢየሱስክርስቶስ እናት ነች

    • @user-solomonzl6fq3zc2r
      @user-solomonzl6fq3zc2r 4 години тому

      Sera atsweru wera yhan soschale midya yzgawe betl i wetaun werja yderge

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 6 годин тому +14

    ፊት ለፊት ወጥቶ መናገር ማስዋልህን ያሳያል እናትህን መውደድህ ❤❤ በተረፈ ለእስዋም ለአንተም መልካም እድል ይሁንላችሁ እግዚአብሄር ይጠብቅህ 🙏🙏🙏

  • @GeySysy
    @GeySysy 9 годин тому +47

    ገበዝ ወድሜ እግዚአብሔር በቤቱ ያፆናህ ወድሜ❤❤❤

  • @Martagetahunማርታእናጌታሁን

    ጀግና ብየሀለሁ ማርያምን ለብዙ ሰው አርእያ ትሆናለህ ከምንም በላይ ሀይማኖት ይቀድማል ሁለተኛ ለናትህ ያለህ ክብር ተባረክ🎉🎉

  • @MdEt-ub8qm
    @MdEt-ub8qm 8 годин тому +34

    የኔ ወንድም ማርያምን አኮራኸኝ❤❤❤ ሊሎቻችሁም ከእሱ ተማሩ💒❤

    • @EneyatYusuf
      @EneyatYusuf 7 годин тому

      Eyesusen mamlek agenteh newu

  • @lidetytub
    @lidetytub 7 годин тому +15

    ተዋህዶ መሆን መመረጥ ነው❤❤❤

  • @makdessbpower4676
    @makdessbpower4676 9 годин тому +27

    ዋዉ በጣም ጎበዚ በእምነት ቀልዲ የለም ተዋሕዶ እምነት ለዘላለም ትኑር🙏🙏🙏

  • @roziroza3655
    @roziroza3655 5 годин тому +15

    ትንሿና አስተዋይ ዋንትያ በጣም ጎበዝ ልጅ የኢየሱስን ፍቅር የቀመሰ ወደ ሗላ አይመለስም ዘመንሽ ይባረክ በእምነት ቀልድ የለም እምነት ደሞ ኢየሱስ ነው ከኢየሱስ ወዴት ይኬዳል ? አሁንም በእምነትሽ ያጽናሽ ተባረኪ ጌታ ኢየሱስ ካንቺ ጋር ነው🙏

  • @ማትቤክብሬነው
    @ማትቤክብሬነው 11 годин тому +286

    ጎበዝ እግዚብኤር በደጁያፅናክ በእምንትህአትደራደር

    • @GenetWende
      @GenetWende 11 годин тому +4

      አሜንንን

    • @Gere.emun.
      @Gere.emun. 8 годин тому

      ua-cam.com/video/J_IEsIpzdRI/v-deo.htmlsi=K1g6H7pkaOhH1HyR

    • @Eima-a
      @Eima-a 8 годин тому +4

      እሷም ጎበዝ ናት ይልቅ የልጂቱን ስም አታጥቁር😏

    • @gut7948
      @gut7948 8 годин тому

      አሜን❤

    • @EneyatYusuf
      @EneyatYusuf 7 годин тому +1

      Enkuan kerhebat

  • @Amen-pf
    @Amen-pf 8 годин тому +39

    ፍቅር ከዚህ ልጅ ብትማሪ ብዬ ተመኘሁ ብረሀን ከጨለማ ጋር ህብረት የሌውም በርታ ወድሜ😊

    • @MikeTesfaye-rh8hr
      @MikeTesfaye-rh8hr 8 годин тому

      amen are you serious , who is light and who is dark

    • @Amen-pf
      @Amen-pf 6 годин тому

      @@MikeTesfaye-rh8hr you now how is light

    • @DdgDdgcdvfbfgr-jg7es
      @DdgDdgcdvfbfgr-jg7es 3 години тому

      በትክክል ግን ጤና ይስጠን እንጂ እናያለን ስንናገር ምቀኝነት ነው ስለ እሚሉት ዝም መረጠን

    • @ፅዮናዊት19
      @ፅዮናዊት19 2 години тому

      ትክክል ሼር እናድርግላት😥እኔ ባየኋት ቪድዮ ሁሉ እንዴት እንደምቃጠል ብርሀን ከጨላማ ምን ህብረት አለው ይላል መፅሐፍ😢

    • @AminatKedir-iu4sx
      @AminatKedir-iu4sx 17 хвилин тому

      Lkk nw fuad brhan now
      Fkr degmo chlama endet yhonal woy woda slam woy degmo isu Muslim yfalg

  • @ወሎ-አ3ቈ
    @ወሎ-አ3ቈ 9 годин тому +42

    የኔ አስል ተባረክ ከእምነት የሚቀዲም ምንም የለም ጀግና ነህ በቢቱ ያጥናህ በጣም ነዉ የከበርኩህ በበኩሌ♥♥♥♥♥

    • @BsjjsHsn-z9t
      @BsjjsHsn-z9t 5 годин тому

      እሷም ጀግና ናት😊

  • @netsanetfiseha2781
    @netsanetfiseha2781 7 годин тому +35

    እየሱስ ያለዉ ህይወት አለው የሌለው ህይወት የለውም
    ጌታ ሲያስተምር ያለ እኔ ምንም ልታደርጉ አትችልም
    እንግዲህ አሷ ያለ አንተ መኖር ትችላለህ
    ግን ያለ እየሱስ ህይወት ጨለማ ነው
    ያዳነህ የሞተልህ እየሱስ እንጂ ሀይማኖት አይደለም 👏 ቃሉ ይብራልህ

    • @MeazatolchaAdunya-ck3sx
      @MeazatolchaAdunya-ck3sx 6 годин тому

      ❤❤❤❤Amen

    • @TenaWorku-u1k
      @TenaWorku-u1k 5 годин тому

      አሜንንንንንንንን

    • @itsmer6605
      @itsmer6605 2 години тому

      Kkkkk ayee menafekoch, enee eko yemigermegn yetegawen eyesus ebdemetamelku new, achberbaree zemutegaa hula

    • @helentekeste6811
      @helentekeste6811 38 хвилин тому

      I agree with you 💯

  • @hareghaile1889
    @hareghaile1889 8 годин тому +39

    ቅድስ ገብሬል አሁንም ይጠብቅክ እውነት ነው ኦርቶዶክስ መሁን መመረጥ ነው እመቤቴ ሁሌም ትጠብቅክ❤❤❤❤❤❤

  • @mishayared9890
    @mishayared9890 8 годин тому +31

    ማንደራደረው በኢየሱስ ብቻ ነው። ኢየሱስ ብቸኛው የህይወታችን ጌታ ነው ። እሱ ነው ዋስትናችን

  • @SelamHiwi
    @SelamHiwi 8 годин тому +17

    እመቤቴ ትጠብቅህ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር አሁን ትክክለኛውን መረጥህ❤❤❤

  • @zemarebet24
    @zemarebet24 5 годин тому +3

    ከማይመስሏችሁ ጋር በማመስል አካሄድ አትጠመዱ ይላል ቅዱስ ቃሉ ጎበዝ ነህ በርታ ቅዱስ ገብርኤል ያጽናህ በእምነትህ።ግን ስህተትህ አብረህ ከተኛ ዝሙት ካረክ በኋላ አልነበረም ይሁንና ንሰሃ ግባ ጎበዝ ነህ በርታ እሷ ያለፈ ታሪኳን ረስታለች ገና እንጭጭ ናት እነ ዮናታን አሻሽተው ሲጸልዩባት የድፍረት መሃት አሸክመዋታል ልቦናዋን ያብራላት ተባረክ

  • @legesebelachew2640
    @legesebelachew2640 9 годин тому +10

    “እርሱም የክብሩ መንጸባረቅና የባሕርዩ ምሳሌ ሆኖ፥# ሁሉን በስልጣኑ ቃል እየደገፈ፥# ኃጢአታችንን በራሱ ካነጻ በኋላ በሰማያት በግርማው ቀኝ ተቀመጠ፤”
    - ዕብራውያን 1፥3

  • @tsigahanagebrehiwot3066
    @tsigahanagebrehiwot3066 5 годин тому +6

    በጣም አስተዋይ ልጅ ነህ::
    ገና ወጣት ነህ. ትዳር ከፈጣሪ ነው:: በጸሎት በርታ::ላንተ የተፈቀደችልህ ሴት የትም አትሄድም:: በእምነትህ ያጽናህ ፈጣሪ ::

  • @salwasalwa1870
    @salwasalwa1870 10 годин тому +79

    ትክክል ወንድሜ ተዋህዶ መሆን መመርጥ ነው ክዚች የተሻለች እሴት ትመጣለች እመቤቴ ትጠብቅህ የኔ ጀግና❤❤❤😊😊😊

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 8 годин тому

      በጣም እመቤቴ ላንተ ከሳ የበለጠትውን ትሰጥካለች ጣሳ ጭንቅላት በላት ለሉተር ለጩፋ ትሰገድ😂

    • @Bggzb
      @Bggzb 7 годин тому +1

      እናቴ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር 🙏🙏🙏

  • @Degineshdesaleng
    @Degineshdesaleng 7 годин тому +7

    ዋንትያ ጀግና ነቺ እግዚአብሔር ይባረካት ስጀመር ሀይማኖት እንዳለ አታቅም ለምን ቾኮልካት አንድ ላይ ከመሆን በፊት ማስማማት አለባችሁ በሃይማኖት በኩል

  • @samprincess378
    @samprincess378 8 годин тому +73

    በሀይማኖት ቀልድ የለም ጀግና ነህ እምነት ይቀድማል ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigistgetachew3799
    @tigistgetachew3799 6 годин тому +29

    ዋንትያ ጎበዝ እንኳን እግዚአብሔር ረዳሽ ከእየሱስ ወዴት ትሄጃለሽ ? የመረጥሽው እየሱስ ካንቺ ጋራ ነው። እየሱስን ያወቀ ወደ ኋላ አይመለስም ፍቅሩ ከምንም በላይ ነው። እንኳንም በእምነት ተለያያችሁ።

  • @beyeYouTube
    @beyeYouTube 10 годин тому +28

    እውነት ነው እምነት ከምንም በላይ ነው እግዚአብሔር ፍፃምህን ያሳምርልህ

  • @bayoushtekeste5897
    @bayoushtekeste5897 4 години тому +5

    Wantiya hero God bless you more and more 🎉🎉❤❤❤

  • @h3-3
    @h3-3 9 годин тому +19

    አተጀግና የጀግናጀግና በምን ቃል ልግለፂህ ጀግናየ በምነትህ እዳትደራደር እሷንተዋት ሰይጣኗን ትመን ይች መናፍቅ

  • @TeahyeGasawa
    @TeahyeGasawa 6 годин тому +6

    ጎበዝ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ እኔ በምነቱ የማይደራደር ሰው በጣም ደስ ይለኛል👉💪💪💪💪💪

  • @saraderba2899
    @saraderba2899 10 годин тому +42

    ጎበዝ ማንም ከምነት በታች ነው ❤ ኮራሁብክ ማርያምን ለሁለት አምላክ መገዛት አይቻልም የኛ አምላክ ቀናተኛ አምላክ ነው መንገድም ህይወትም እኔነኝ ከኔ በቀር አምላክ የለም ብሎዋል ለስሙ አጠራር ክብር ይግባሁና የድንግል ማርያም ልጅ❤ ጌታን ጌታን ኮራሁብክ ልባም ወጣት

  • @TsegaBelte
    @TsegaBelte 7 годин тому +21

    እውነቷን ነዉ ሁሉ ነገር ያለ ኢየሱስ ከንቱ ነው! ኦርቶዶክስ ሀይማኖት ነው ኢየሱስ ግን ህይወት ነው!

    • @efratajo434
      @efratajo434 6 годин тому +2

      Orthodox meseretua keresitos new

    • @Yemariyam21md
      @Yemariyam21md 6 годин тому +2

      ትሽ ጀዝባ እና ጰንጠ ነው ሃይማኖት😂😂😂😂😂😂

    • @Kal-w4x
      @Kal-w4x 6 годин тому

      Lk new​@@efratajo434

    • @ጓልትግራይስደተኛ
      @ጓልትግራይስደተኛ 2 години тому

      ዳንሲ ነው እምነት ኢየሱስ ጌታ ነው አሜን ስለላቹ ፀድቃቹ የጨረሳቹ መሰላቹ

    • @itsmer6605
      @itsmer6605 2 години тому

      Pentee kemehone Muslim mehone yeshalal 100%

  • @usersamsunf1781
    @usersamsunf1781 7 годин тому +8

    ዋው ማርያምን ኮራሁብህ ወንዲሜ ቅዱስ ገብርኤል ያሰብካው ሁሉ ያሳካልህ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ላአንቴ የለው ትስጥህ የኔ ቆንጆ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉😢😢😢

  • @RedwankelilRedwankelil-v1s
    @RedwankelilRedwankelil-v1s 19 хвилин тому +1

    ዋነቲያ የክርስቶስ ጀግና ጌታ በቤቱ ያፅናሽ ለፍቅር ብለሽ ጌታን አለመተውሽ ጌታ ዘመንሽን ይባርከው ተባረኪ

  • @HegYeg-i4z
    @HegYeg-i4z 9 годин тому +17

    ባሃይሞነትህን ቀልድ የለም የኔ ጀግና❤❤🎉🎉

  • @PanaJgs-kk9cf
    @PanaJgs-kk9cf 3 години тому +2

    ጀግና ነህ ወንድሜ ተባረክ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅህ☦️💝

  • @ማርያምእናቴ-መ4ወ
    @ማርያምእናቴ-መ4ወ 9 годин тому +35

    ተመስገን አንድ ስዉ ትገኝ ሌሎቹም ይመለሳሉ እግዚአብሔር ይመስገን ጅግና ነህ በእምነት ድርድር ይለም

  • @sebletube6489
    @sebletube6489 7 годин тому +5

    እኛ ሳንሆን ቃሉ ነው ሰው ለሰራው ምስል አትስገዱ የሚለው ምን ትላለህ ሰው ካለው ቃሉ ያለው ይብለጣል

  • @HewanGirma-h3n
    @HewanGirma-h3n 8 годин тому +13

    ጎበዝ በቤቱ ያፅናህ በእምነትህ እንዳትደራደር በርታ ጎበዝ❤❤❤

  • @miminuryia972
    @miminuryia972 7 годин тому +24

    የኔ እህት ዋንትያ ሁሉ ነገር በምድር ይቀራል የከንቱ ከንቱ ነው ህይወት መንገድ እውነት የእግዚአብሔር ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው አሜን።

  • @hadugebrey1921
    @hadugebrey1921 9 годин тому +16

    በእምነትህ ያፅናህ - ወንድማችን በርታ

  • @ሜሪጓልእመብርሃን
    @ሜሪጓልእመብርሃን 6 годин тому +6

    እሰይ ጅግና ወንድሜ እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናህ እሰይይይ 😮⛪💜👏

  • @እግዚአብሄርፉቅርነው
    @እግዚአብሄርፉቅርነው 8 годин тому +38

    ❤ሕግዚአብሄር በቤቱ ዬፃናሕ ጉበዝ ቅድሚያ ሐይማኖትነው 🎉❤❤❤❤

  • @asenkchi3442
    @asenkchi3442 7 годин тому +11

    ዋንተዬ ሰውድሽ በርቺልን 🤲🤲💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝

    • @sebilegodebo
      @sebilegodebo 5 годин тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ፍቅርጌታቸው
    @ፍቅርጌታቸው 11 годин тому +18

    ከምንም በላይ አይማኖትነው እግዚአብሔር አምላክ ልቦን ይመልሳት በጣም የሜከቡድ ነው ከተለያየ አይማኖት እግዚአብሔር አምላክ አይፉቅድም እሶ መናፍቅ

  • @جمالرحومه
    @جمالرحومه 5 годин тому +4

    ጎበዝ ከምንም በላይ እምነት ይቀድማል ❤ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሕ ወድሜ

  • @Dagi-m2p4v
    @Dagi-m2p4v 8 годин тому +24

    እየሱስ ያድናል❤❤❤❤

  • @BrhaneGudissaabdi
    @BrhaneGudissaabdi 5 годин тому +16

    ዋንቲያ ጎበዝ የሚያድነው እምነት ሳይሆን ኢየሱስ ነው ጌታ በቤቱ ያፅናሽ !!!!

  • @AlemeW-d8w
    @AlemeW-d8w 10 годин тому +14

    እመብርሃን ትጠብቅህ ወንድሜ ጀግና ተምራ ስገባት ትመጣለች

  • @LemlemShimelis
    @LemlemShimelis 5 годин тому +3

    ድግል ማርያም ትጠብቅክ ወድሜ የዘመኑ ምርጡ ጀግና😊😊😊😊😊

  • @xoxo6891
    @xoxo6891 8 годин тому +17

    _እምነቱ ላይ ያለው ጥንካሬ በጣም ደስ ይላል የኔ ውንድሜ እዚ ሓወይ እሰይይ 😍😊ኣዶ ትግራይ ብእምነታ ኣይትዳራደርይ👸💚_

    • @xggrccgg6880
      @xggrccgg6880 8 годин тому +2

      ሀይማኖት ብሃገር ኣይውሰንን ጓል ሃገረይ🙏

    • @xggrccgg6880
      @xggrccgg6880 8 годин тому +1

      ሀይማኖት ብሃገር ኣይውሰንን ጓል ሃገረይ🙏

    • @xoxo6891
      @xoxo6891 8 годин тому

      @@xggrccgg6880 _እማ መን ብሃገር ወሰኑ ኾይኑ ኣነኮ ኣዶታትና ብእምነተን ኣይዳራደራይ የአን ድበልኹ_

    • @arditube7340
      @arditube7340 3 години тому +1

      በጣም ሀቅ ሀቅ ነው በተለይ የኤርትራ እና ትግራይ ኦርቶዶክስ👌👍👌

  • @deebiitube9121
    @deebiitube9121 3 години тому +7

    ጌታ እየሱስ ሆይ አመሰግናለሁ ወደራስ ወደ እውነት ስለኣመጣኝ። ዋንትያ ጌታ ኢየሱስን ስለመረጥሽ እሱ በሁሉ ነገር ይከተልሽ።

  • @tegistendaylalu5563
    @tegistendaylalu5563 10 годин тому +25

    ትክክል ተዋህዶ ለመሆን መመረጥ ያስፈልጋል ተባረክ

    • @Noor-i7v8g
      @Noor-i7v8g 9 годин тому

      😂😂😂😂😂

  • @tigistnigussie8155
    @tigistnigussie8155 57 хвилин тому

    ተባረክ እራስህን ለንሰሀ አዘጋጅ እግዚአብሔር የምትወደው መልአክ ቅዱስ ገብርኤል በሀይማኖትህ ያፅናህ በርታ።

  • @JacquesJack-i8r
    @JacquesJack-i8r 8 годин тому +9

    ጎበዝ ወንዲሜ በእምነትህ አትደራደር በእምነት ከማይመስላችሁጋአትሁኑ ይላል መፀሀፍ ቅዱስኦርቶዶክስ ክርስቶስ በደሙ የመሰረታት እምነት ነች እናቱን እናት ብሎ ሰጥቶን እኛ ማነን እና አታማልዲም የምንለዉ ኢየሱስ ክርስቶስ የሚወዳትን እኛ መጥላት አንችልም

  • @MerawitJossef
    @MerawitJossef 7 годин тому +13

    ሮሜ 8:31፤ እንግዲህ ስለዚህ ነገር ምን እንላለን? እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ከሆነ ማን ይቃወመናል?
    ሮሜ 8:32፤ ለገዛ ልጁ ያልራራለት ነገር ግን ስለ ሁላችን አሳልፎ የሰጠው ያው ከእርሱ ጋር ደግሞ ሁሉን ነገር እንዲያው እንዴት አይሰጠንም?
    ሮሜ 8:33፤ እግዚአብሔር የመረጣቸውን ማን ይከሳቸዋል? የሚያጸድቅ እግዚአብሔር ነው፥ የሚኰንንስ ማን ነው?
    ሮሜ 8:34፤ የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።
    ሮሜ 8:35፤ ከክርስቶስ ፍቅር ማን ይለየናል? መከራ፥ ወይስ ጭንቀት፥ ወይስ ስደት፥ ወይስ ራብ፥ ወይስ ራቁትነት፥ ወይስ ፍርሃት፥ ወይስ ሰይፍ ነውን?
    ሮሜ 8:36፤ ይህም እንዲህ ተብሎ እንደ ተጻፈ ነው፦ “ስለ አንተ ቀኑን ሁሉ እንገደላለን፥ እንደሚታረዱ በጎች ተቆጠርን።”

  • @AbdisaWake
    @AbdisaWake 8 годин тому +16

    ክርስቲያን እኛ ነን በክርስቶስ አምኔን የዳኔን እኛነን በእርሱ የሚያምን የዘላለም ህይወት አለው መፀሐፍ ቅዱስ ላይ ኦርቶዶክስ ዎይም ፕሮቴስታንት ዎይም ሌላ የሚል የላም የጌታቺን የመድአንታቺን የኢየሱስ ክርስቶስ ወንጌል ነው የሚለው መፀሕፍ ቅዱስ አንብበው brother ወንጌል ደግሞ ስለ ልጁ ነው እርሱም ኢየሱስ ክርስቶስ ነው

  • @yoditsahle2046
    @yoditsahle2046 5 годин тому +2

    ጀግና ብየሐለዉ ተባረክ በሐይማኖት ድርድር የለም እናትህንም አለማሳዘንህ ተባረክ ፍቅር የሚያምረዉ ወይም ጽኑ የሚሆነዉ በአንድ ሐይማኖት ስትሆን ነዉ እዉነታዉ ይሄዉ ነዉ አጋጣሚዎች አገናኙን ተብሎ የሚቀጥል ነገር አይደለም በመሐል ክፍተት ስላለ እሷም በሐይማኖትዋ አንተም በሐይማኖትህ ኑሩ በቃ ከእንግዲህ እህትህ ነች አለቀ ።ከዚህ በኋላ ወጥተህ ስለ ጉዳያቹ ማብራራትም አይጠበቅብህም ።
    ይህ ከበቂ በላይ ነዉ ለሑለታችሑም መልካሙን ይግጠማቹ ።ኦርቶዶክስ ሐይማኖት ከምንም ከማንም በላይ ነዉ አከተመ 4 ። ብዙዎች ካንተ ይማራሉ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷👍👍👍

  • @segenettekie6084
    @segenettekie6084 8 годин тому +5

    ብርሃን ከጨለማ ጋር ምን ህብረት አለው ፡
    ማን እንደ እንደየሱሰ ትክክለኛው መርጠሻል🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤❤❤🎉🎉🎉👏🏾👏🏾👏🏾🤷🏽🤷🏽🤷🏽👐🏻👐🏻👐🏻🙌🙌🙌

  • @nikotekabe5702
    @nikotekabe5702 Годину тому

    እሰይ ተባረክ የእናትህ አምላክ ክብር ይስጥህ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ በሃይማኖትህ ያፅናህ ታድያ ሴትን ተከትለህ ሃይማኖትህን አለመቀየርህ እውነት ክብር ይገባሃል እባካችሁ ዋናው ፍቅር እያላችሁ በሃይማኖት የማይመሱሉአቸውን አትጋቡ ፕልስ የኦርቶዶክስ ልጅ በርታ ሰዎች መገላመጥ ደግሞ አግባብ አይደለም በሰው ህይወት ገብቶ መፈትፈት ነውር ነው እባካችሁ አትናገሩት አትገፋፉት ብቸኛ ታማኝ የተዋህዶ ልጅ ነው

  • @aboujoudaboujoud8389
    @aboujoudaboujoud8389 9 годин тому +8

    ሁሉም ለበጎ ነው ፈጣሪ ያዘጋጀው ነገር አለ ከምንም በላዪ እናትክን እዳታስከፋ ፍቅር ያልቃል ከዛን እዳዲስ ዪጀመራል እን ፍቅር ዪቀጥላል ዪመችክ ❤

  • @eliyanaalemayehu
    @eliyanaalemayehu 7 годин тому +6

    ጀግና የእመቤቴ ወዳጅ በርታልኝ ወንድሜ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ሰ6ኀ

    ጀግና ደግ አደረክ ብዙ ተቀይመንብህ ነበር በእምነት ድርድር የለም

  • @sisaylegesse8543
    @sisaylegesse8543 5 годин тому +2

    ❤❤❤❤❤አሁንም እመቤቴ ማርያም አትለይህ የኔ ወንድም ከሁሉም በላይ በእምነትህ ፅና

  • @Jesusislord-ge1kr
    @Jesusislord-ge1kr 9 годин тому +11

    መንገድ እዉነት ህይወት ኢየሱስ ነዉ

    • @dekebora
      @dekebora 8 годин тому

      ዬትኛው ኢየሱስ (በስሜ ይመጣሉ )።

  • @sarahsh2379
    @sarahsh2379 7 годин тому +4

    እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናህ የተዋህዶ ልጅ❤ ጎበዝ አንበሳ በርታ ❤❤❤

  • @hanaabanash3429
    @hanaabanash3429 9 годин тому +10

    ትለያለህ ለእመነትህ ያለህ ፍቅር🥰🥰

  • @MULU-c9y
    @MULU-c9y 5 годин тому +1

    ድንግል ማርያም ትጠብቅህ ሜልኣክ ቅዱስ ቅዱስ ከሃላም ከፍትህ ይከተልህ በቤቱ ያፅናህ ሃይማኖት ከተባለ ኦርተደክስ ተዋህዶ ፍቅር ከተባለ እየሱስ ክርስቶስ
    ዉበት ከተባለ ድንግል ማርያም እዉነታዉ ይሄ ነዉ. ማርያም ኣማላጅ ናት
    ድንግል ማርያም እናቴ .
    የሃዜኔ መፅናኛየ
    ዋስ ጠቤቃዬ የህይወቴ ዋስ
    እመ ኣምላክ
    ወለደት ኣምላክ
    እመ ብርሃን
    አመ ኣማንኤል
    መትህተ ፈጣሪ
    መልእልተ ፍጡራን
    ንፅህተ ህልና
    ንፅህተ ስጋ
    የፀሃይ መዉጫ
    ርህርተ ህልና
    የኣዳም ተስፍ
    የነብያት ትነብት
    የሃዋርያት ስብከት
    የሰማእታት ኣክልል
    የደናግል መመክያ
    የኖህ መርከብ
    የሙሴ ፅላት
    የኣሮን በትር
    የኣልሳ ማሶራ
    የዳዉት በገና
    የያቆብ መሳልል
    እመ ብዙሃን
    የፃድቃናት ምርኩስ
    ማርያም ማርያም ማርያም ኣማላጅ ናት❤❤❤❤💖💖

  • @Dagi-m2p4v
    @Dagi-m2p4v 8 годин тому +20

    ዋንትያ የክርስቶስ ልጅ ጌታ ይጠብቅሽ

  • @tisonkifle
    @tisonkifle 6 годин тому +11

    ጎበዝ ናት ናት እየሱስ ያለ አማላጅ ብቻዉን ያድናል ተባረኪ የእየሱስ ጀግና ልጅ

    • @ZedWolde-i6q
      @ZedWolde-i6q 5 годин тому

      ቀዳዳ የዩጩፋ ሶፍት ሄደሽብይ

  • @MastalAll
    @MastalAll 10 годин тому +7

    ልክነህወንድሜበርታ ሀይማኖትይበልጣል ብዙግዜዉንታ ሀይማኖትትሳደባለች ይቅርብህሀይማኖትይቀድማል በርታፈጣርህንፍራ

  • @BirtukanBekeleashoro
    @BirtukanBekeleashoro 5 годин тому +9

    ዋንቲያ የኔ ጀግና አንደኛ ነሽ እኔም ብሆን በሀይማኖቴ አልደራደርም ምቀራዉ ይቀራል እንጅ ማንም ጥርግ ይበል ከእምነትሽ አይበልጥም ።።

  • @TizitaBehun
    @TizitaBehun 8 годин тому +5

    በጣም ጎበዝ ነህ ዋው ከምን በላይ ሃይማኖት ይበልጣል ኦርቶዶክስ በምንም አትቀየረም እውነተኛ መንገድ ናት ደግሞ እግዚአብሔር ያበርታክ ወንድሜ

  • @banchmulie
    @banchmulie 7 годин тому +3

    ትክክል ወንድሜ እግዚአብሔር ኃጥያትን እንጅ ኃጢያተኛን አይጠላም እንዳውም ከጻድቃን ይልቅ እኛን ኃጥያተኛን በይበልጥ እንድንቀርበው ይሻል

  • @bemnetkebede1523
    @bemnetkebede1523 10 годин тому +11

    በፊትም ፍቅር እንደሌለህ የስታው ቃል ለመሆኑ . ስለ እምነትህ ጠልቀህ ታውቃለህ ? ጥሩ መልስ ሊኖርህ ይገባል

  • @HgjHhbvv
    @HgjHhbvv 5 годин тому +27

    ዋንትየ ጀግና ነሽ ሳታገቢ ቆመሽ የምትቃሪ ቢሆንም እምነትሽን እንዳትቀየረ ያኔ ማንም በሌለበት ጊዜ ብቻሽን በምታለቅሽበት ሰዓት እሱ ሁሌም አብሮሽ ነበር አሁንም ካንቺ ጋር አለ ለወደፊት የሚያስፈልግሽን ነገር እሱ ራሱ ይሰጥሻል በእምነትሽ እንዳትደራደር የኔ ቆንጆ

    • @adeen2013
      @adeen2013 3 години тому

      🤣🤣🤣🤣

    • @saa4471
      @saa4471 2 години тому +1

      የትኛዉ እምነትዋ የሰይጣን ነዉ ሳጢናኤል ማለት😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @itsmer6605
      @itsmer6605 2 години тому

      1 karatist menafek pastor yagebatal, pentee degmoo menee cheger alew?? Balee setatu aydel endee menafik yemetehonut. Lemedaratum yemechal ekoo pentee

  • @SalamSalam122-p9y
    @SalamSalam122-p9y 9 годин тому +12

    ልጅቱ ዝላይና እርግጫ ትወዳለች ስለዚህ ቦታዋ እዛ ነው ብትመጣም መመለሱ አይቀርም

    • @dekebora
      @dekebora 8 годин тому +1

      በትክክል አኔም እያሰብኩት ነበር።

    • @abemedia3346
      @abemedia3346 8 годин тому +2

      አዎ እዛው ትዝለል አለሌ የሜዳ አህያ

  • @21እመቤቴ
    @21እመቤቴ 4 години тому +1

    ተባረክ ወንድሜ በቤቱ ያፅና ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅህ❤

  • @AbdisaWake
    @AbdisaWake 8 годин тому +20

    ኢትዮጵያን ያቆማት እግዚአብሔር ነው እንጂ የአንተ ሃይማኖት አይደለም ሰማይና ምድር የቆሙት በእግዚአብሔር ቃል ነው

    • @WudeloveWude
      @WudeloveWude 7 годин тому +2

      Amen 😢❤❤

    • @zedyednglij3314
      @zedyednglij3314 5 годин тому +3

      እኛ ሰይጣን አቆማት አላልንም ኦርቶዶክስ እና ኢትዮጵያ የአንድ ሳንቲም ገፅታ ናቸው ቀን አቆጣጠር አፆማቷ እያንዳንዱ ነገረ ከኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት የኢትዮጵያ መለያ ነው🙏

  • @shegeralmazk
    @shegeralmazk Годину тому

    ሰላም ይብዛላችሁ እንኳን ደና መጣችሁ ዋውው ምርጥ ውሳኔ ነው በሀይማኖት ቀልድ የለም ሁሉም ወጣቶች ከዚህ ተማሪ ሺ አመት አንኖርም ባለ ጊዜ ትክክለኛው መንገድ መከተል ነው