እባክሽ እህቴ ፓስታ እንደዚህ ሰርተሽ ሞክሪ ቃል የለኝም በጣም ቀላል እና ጣት የምያስቆረጥም ለየት ያለ የምግብ አሰራር/Ethiopian food pasta

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 лют 2024
  • #የምግብ
    #cooking
    #ቁርስ

КОМЕНТАРІ • 180

  • @HabeshaKitchenForYou

    በጣም አመሰግናለሁ አሜሪካ ነው የምኖረው ለልጆቼ ምሳ ፖስቴ ለመስራት አስቢ ሌላ ነገር እያየሁ ያንቺን ቪድዮ አየሁና ሰራሁት በጣም ይጣፍጣል እየጠበቅኮቸው ነው አጋጣሚው ገረመኝ ሮዝሜሪ(የጥብስ ቅጠልና ነጭ ሽንኩርት አልተጠቀምኩም)

  • @Seluye
    @Seluye  +72

    እንደእኔ በጣም ፓስታ ሚወድ ይለይከኝ😊😋😋

  • @seyatube5967

    ገና ቪዲዎውን ሳልጨርስ ነው ፓስታው በሸክላድስት ሲቀቀል ላይክ ያደረኩት። ❤❤

  • @BezaZelalem

    አሪፍ ነው ...ብዙ ሰው በዳቦ ነው...እኔ በእንጀራ ነው የምወደው እናመሰግናለን 👏

  • @zainabyzz

    ዋው ይገርምሻል ትላንት እያሰብኩሸነበር ጠፉች እያልኩ❤❤❤እጂሽን አይቆርጥመው

  • @seyatube5967

    ውይከሰሉ እውይ ድስቱ ከብቶቹ❤ አሪፍ ኢንስፓይረሽን ነው። በርች ፈጣራ ማለት ይህ ነው። ፓስታመቀቀሉ ሳይሆን የተጠቀምሽው አኢንስፓይረሽን እራሱ ማንነትን አገርን ገላጭ ነው❤❤❤ወድያው ነው subscrib og komment ያደረኩት።

  • @salocopy

    ኢትዮ ጣሊያን 🤔

  • @user-ef9vp8jn9s

    የሌለንን ነገሮች ባንጨምር ችግር አለው?

  • @user-wb8im7sj1x

    Assalam አሰላሙ ራህመቱላሂ ወበረካቱ ንግግር ሰላም ብያለሁ ዋው ዋው ያለው እንዴት ሲራል ማማዬ ለጤና rafael ጤና አርገው አገራችንን የሰላም አደረግን❤❤❤❤

  • @mimibinyam1774

    ሰላም የኔ እህት የግድ የሸክላ ድስት መሆን አለበት ወይ?

  • @user-hb6tv5px3s

    Wow ejish yibarek yene bale muya❤❤❤❤

  • @etaferahuabebe8072

    Thank you .Creative video.

  • @amershamersha9135

    Thank you I love it

  • @user-jo9hw5pe6m

    ቆንጆነው.👌👌👌❤❤❤

  • @Rehima-Abdul

    ዋው በርች እህት❤❤❤

  • @favensongnuroya4725

    Thank you so much for simple and healthy recipe! Nice couples, nice move too ☺️

  • @tsigiekonjo4886

    በጣም ደሥ የሚል አሠራር ነወ ፓሥተው በሸክላ ድሥት መቀቀሉ ስጎ የሰራሽው ቅመማ ቅመሙ በአጠቃላይ

  • @smegnituruneh7794

    ዋው ❤❤❤❤እጂሺይባርክ ❤❤❤

  • @user-sk7xw7ru2i

    በርቺ በጣም አሪፎ❤❤❤❤

  • @lemlemkassaye375

    ዋው ያስጎመጃል