Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የኔ እናት ሳባ አየዞሽ አሳዘንሽኝ ፍቅር ነሽ ደግሞ አክስትሽ የመጨረሻ ምቀኛ መዥገር ናት
አይዞሺ እናት ህይወትሽ ስለተስተካከለ ቅናት ነዉ አንተም ተረጋጋ ያለህን ማንነት ተቀበላ የወደደችህ እሷ ነት አታስከፋት
አሁን እሷ ምን አደረገች ልዳራት ነው ያሉት ለምንድነው የምትወቅሷት ለማናቸውም እራስሽን ጠብቂ እህቴ አይዞሽ አክስቷ ግን ጥሩ ሰው አዮደለችም
አክስቶች ግን መቼ ነው ጥሩ የሚሆኑት😢😢
አክስትዮዋ እረፊ !! ልጆቹ ኑሯቸውን ይኑበት።
ወይኔ ይሄ ልጅ ፈተናው በዛ!እግዚአብሔር ይርዳህ።
100Kእናስገባው ለንጉስ❤ ቅመሞችየ❤
በጣም የሚገርመኝ የልጁ ህይወት ብቻ ነው ያችኛዋ እንደዛ አድርጋው ሄደች አሁን ደግሞ ይችም ሌላ ነገር ይዘው መጡ ምን አይነት እድል ነው ያለው የኔ አባት በጣም አሣዘነኝ የእውነት ምን አይነት ፈተና ነው
ደስ ሲል የቤተሰብ ጭቅጭቅ ትልቅ ትምህርት ነዉ ተማሩበት እንጂ አትሳደቡ ባህላችን ድንቅ ነዉ።ስንት ቁም ነገር አለዉ ።
ወንደሰን እንዳትጎዳት አደራ ባለሀፍት ባል አላገባም ብላ ወደ አንተ የመጣችው በጣም ስለምታፈቅርህ ነው!!!! እንደደበቀችህ አልቆጥረውም ቀላል ነገር እኮ ነው ሲተኛ አዳሪ ነኝ ብላ ከነገረችህ እኮ አይበልጥም ይጠቅማል ብላ ስላላሰበች ይሆናል።ለማንኛውም ሰይጣንን ድል አድርጋችሁታልThanks to Good
ትክክል ሠው እንደት እንደሚገናኝ አይታወቅም ቢቻል ያልተስተካከለ ነገር ካለው በህክምና አስተካክለህ አብራችሁ ኑሩ ውለዱ ክበዱ ማለቴ ከበደ እሷ ሳትሆን ማህፀኗ በራሡ ተፅኖ ይፈጥርበባታል
አቤትቅናቅናትሴትዮዋ👍👍👍👍
እውነትም ትክክል ነው
ጀግናቺን በርታልን አባ🎉🎉🎉
ሳአባ አይዞሽ ምን ታርግ እሷአ
የቅናት መንፈስ ወጋሁት😂😂😂
ማሸአላህጋዜጠኝዉእርጋታህ
ንጉስ ሠላምክይብዛ ይሄ የብልት ነገር በዛ አነሰ ሆይ በፈጣሪ ስራ አትግቡ
እንኳንበሰላምመጣህ ወንድማችን ንጉሱጀግናውየማትቀናተኛየልጂቤትያፈርሳል ጉድሳንሰማ መስከረም አይጠባ የደበቀችው ነገር የለ ምድንነው የምዘባርቀው አክስትተብየዋ
እግዚአብሒርይመሰገን❤❤❤❤❤❤
ልጅቱ ትክክል ናት
የኔ ቆንጆ ስታሳዝን😢😢
አረወይኔ ሴትዮዋ አልቀመሱት መብዛትመነሱን በምንአወቁት🎉ለማንኛውምእንናትናቸውና 🎉በመሐላቸው እርቀሰላምይውረድ እንናት ክብርናትና 🎉እግሯ ላይወድቃችው እቅር ተባባሉ ፊቅርሰላም በመሐላችው ይውረድ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሀሀሀሀ ጉድእኮነዉ አሁንም ልትወስዳአት ነዋ የመጣአች ይችእን ሰትዮ ተጠጠቀቋአት
ወይ ጉድ አሁን ምን ለማድረግ ነው የመጣችው እረ ጉድ ነው
ልጅቱ ምንም ጥፋት የለባትም ጥፋቱ የአክስትየዉ ነዉ ።
አቤት ያራቢ የዘንድሮ የማይሰማ ነገር የለም
አቤት ቅናት ሴትዮዋ ምንፈለጋመጣቺ ስጀመር
ኣዳንድዘመድ አለ የተሻለ ህይወት ሲይዝ የሜገበግበው🙆🙆🙆
ሴትየዋ የራሳቸውን ህልም ሊያሳኩ ነው የመጡት ወንደሰን ተረጋጋ በቃ ሁለታችሁ ብቸ ተነጋገሩ
አክቲቱ ግን ደህና ነገረኛ ኖት😏😏😏
😂😂😂😂😂
እግዚኦ መሐረነ ክርሥቶሥ የምን ጉድ ነው ማረን ማረን ማረን እምዬ ሐገሬ ተበከለች በሐጥያት 💔💔💔💔💔
Axist tebeyewa gin xist nachew. Saba mnm chigr yelebatm. Respect 🙏 sabi. Balyew tiru mist setohal fetari....
አክስት ትክክል ናት።ልጅትዋ ችግር እንደሚገጥማት አልተረዳችም።
አይ አተ ጋዜጠኛ ፈርዶብሀል ፈጣሪ ትግስቱን ይስጥህ ጆሮ አልሰማም አይልም እየሰማህ ነው
ሌላ አላማ አላት ሰትየዋ
ሰላም ለሀገሬ ፍቅር ለወገኔ 🎉🎉🎉🎉❤ይብዛልኝ❤❤🎉🎉🎉🎉እመን እጂ አትፍራ ወድሜዋ ሁሉን ለእግዚአብሄር ስጥ መንገድህን ወንድዬ🎉
ወቸው ጉድ ሴትየዋ ይስተካከል ይስተካከል አበዛች ልጁ እኮ የፈጣሪ ስራ እንጂ ቻይና የሰራው ሮሆቦት አይደለም !!!!
ዛሬ ሁኖልኝ አንደኛ ኮማች ነኝ የመዳም ቅመሞች አላህ ከእንደሀለ ነገር ይጠብቀን ያረብ
እዴት ይደብራል የቤተስብ ምቀኛ ምንም በማታውቀው ነገር ቤቱን ማያታቸው ሩረ አይሆንም
ይቅረታ እኔኳንም አልካት አከሰት ተብየይቱ መጥፎ ነች
ወይ ጉድ ለማን እንመን
አክስትየዋ ግን ልጅትው ተመችቶኛል ብልቱ በቂየ ነው እያለች ይች አክስትየዋ ምን ትላለች ነው አክስትየዋ ፈልገውታል
ጀግናው እንኳ ደህና መጣህ ጥሩ እራሱን ግን መጠበቅ አለፈት ምክንያቱም ልጁ ሲያድግ የጀራ ልጂ ከባድ ነው 😢😢😢😢😢
አይዞህ
ጥቅም ፍለጋ ነው የሰው ትዳር መበጥበጥ ይነስ ይተልቅ ምን አገባት ጉደኛ
ንጉስ ምንጉድነዉ የመጣብህ
ንጉስ ሚድያ ላይክ አድሪጉልኝኝ❤👍
እረ አክስት ተብያዋ የመድር ወሪ ይዘሽ ማዉራት ተገቤ አይደለም
የርሶኦ ደሞ ባሰ ወይ ጉድ😢😢😢😢
ለምን አክስትየው እንዳይናገሩ አዲሱ ባል ስለማያውቀው ዘመን ማውራት ፈለገ ? እሱ አዲስ ፍቅረኛ ሆኖ አዲስ ባል እንጂ አሳዳጊ አይደለም ፣ ስለዚህ አክስትየው ስለ እህታቸው ልጅ እና አስተዳደግዋ እንዳያወሩ መሟገት ደደብነት ነው ። ሴትየዋ መሰማት አለባቸው!
ይሷፈልጋውእዳይሆን አሮጊቷ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ወንደሠን ልጅቱ ምንም ችግር የለባትም አክስት ተብየዋ ነገር እና ጥቅመኛ ናቸው ባለጌ ናቸው ሚስትህን አጥብቀህ ያዝ
እኮ ጥቅም ነው የሚፈልጉት ጥሎሽ ሳይወስዱ በዜሮ አስቀሩዋት አስቀሩዋት
,አረ ሰትየይቱ ለተካል ነዉ የመጡ ቤቱን ልጁን አይታ ለመሄድ ነዉ የመጣችሁ አደራ እዳትአስደበድበዉ አደራ ሰትዪይቱ በጣም ተካለኛ ነች
እኔ ግን ይቺ ሳባ ተብየዋ አልተዋጠችልኝም እውነት ከልጁ ከወንዶሰን ጋራ አብራ አትኖርም እመኑኝ ይሄ ፍቅር ግዜያው😢 ምክንያቱም በሺተኛ ያደርጋት የበዛ ነገር መጥፎ ነው 😢 ቸግሮዋት ነው እንጂ ችላው አይደለም በፍፁም ይሄ ነገር ከባድ ነው አክስትየዋ ትክክል ናቸው፡፡፡፡፡፡፡😢
Batnors keesu gar yealem fetsame neew? Weregna.
ወይኔ ንጉስ እንዴት ፈረደብህ ምን አይነት አረመኔ ናት አክስት ትባላለች ይቺ ምቀኛ ናት ሁለተኛ አጠገባችሁ እንዳትደርስ አድርጓት የመጨረሻ ክፉ አሮጊት ናት ምቀኛ አባራችሁ ከቤት አስወጧት ንጉስ ሳባን ምንም እንዳትሏት ንጉስ ትዳራችው እንዳይበተን
ሳባ ምንም ጥፋት የለባትም።አግብታ አልፈታችውም ።ሴትዮዋ የራሷ ችግር አለባት።
ምንድነው የአክስቷ ነገር አልገባኝም ኸረ ጉድ ነው
ምቀኛ
ይሞክራቸው
Hay gazexegna! tasaznaleh
ያገባች ሴት ተፋታ ሄዳለች ንጉስ ሚድያ ለልጁታህ እውነት አውራ አክስት ትክክል ናቸው አገልጋይ ልያረጋት
ኣክስት ተብየ ዋ ምቀኘ ነት😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ለባለስልጣን ሊያግቧት የነበሩ እኮ ይህ አዲሱ ባለትልቅ ብልት ሰው ከመተዋወቅዋ በፊት ነው ። ከቤት የጠፋችው ፍላጎትዋ ሀብት እና ገንዘብ አይደለም ፍላጎትዋ ሌላ ነው ስለዚህ ሴትየዋ እውነታቸው ነው ከፈለገችው ኩንታል ጋር ትኑር ።
Thank you❤❤❤❤❤❤wandsun long life
ሴትየዋ ምን ሆነው ነው ?ፍላጎታቸው ምን እንደሆነ አልገባኝም
Micayoo mali gotee itti iyittuu jartitu balesee qabbaaa😢😢
ዘመድ እንዴት የለኝም ትላሌች የሰው ልጅ የምታሳድገው
ምን ዓይነት አክስት ናት
ልጅቷ ምን አጠፍች አክስቷ ናት ባለጌ
ወይ ምቀንነት 😢😢
Uuuuuuuff 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤ yene konjo ayzosh🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ትክክል ብልትህን አስተካክል ብልቱ በመተትህ ያሳደገው ልጁታህ ዘመድ የላትም ብሎ ልጫወትበት ነው
ልጅቷ መጀመሪያም ትጠና ብለን ነበር😢😢
ኑሮአን ትኑርበት አክስት ዛሬ ነዉ ትዝ ያለሽ አሉባልታሽን ተይ
ለሷ አዝና ሳይሆን ልጁን ለራሷ ፈልጋ ነው
🤭🤭🤭😂😂😂😂😂
😂😂😂😂
እማማ ንስሀ ግቡና፣ቀንሁን ጠብቁ፣ጥሩ አይደለም፣እናት የሌለው ልጅ ስሙ ብዙ ነው፣አሳዘነችኝ
አያበላሻትም ማዘርየ አርፈው ይቀመጡ ምን አሻወት ሆይ 😂😂😂😂😂ከፈቀደች እሷ
ይች አሮጌት ምን አስባ ነው እህ ሆ በሰላም ነው ግን የአለፍ ሂውት. ማንሳት ምን ይባላል
በጣም የሚያዝነው ማጣላት ነው ወይስ ምንድነው አክስትየዋ ምን ሆነው ነው ከትልቅ ሰው አይጠበቅም ሚድያ ላይ ስንት ህዝብ የሚያየው ሰው እንደዚ መባባሉ ያሳፍራል
የቅናት መፈሥ ነው አክሥትዮይቱ ምን አገባሺ ቆይ ደህና ኑሮ ሥትይዝ አይተሺ ለመበጥበጥነው
ለከይር ነው ሆ ለመፈረድ ይከብዳል
ምን አጋቡት እርሶን ዎይ ጉድ 🤔🤔😃♥️♥️♥️
ቆይ ይችን አክስት አንድ ነገር ልበላት መሰለኝ አክስቶች ምን ጉድ ናችሁ ጥቅም ፈላጊ ናቸው አፈታው ለዛ ልጅ ሊድሯት ፈልገው ነው በቃ
😢😢😢እር፣ወየሁ፣የስራኤል፣አምላክ
ወንዴ ሚስትህ ጥፋቷ አልታየኝም የምትናገረው ሁሉ ትክክልነው ይቅርታ አሚያስጠይቅ አይደለም ችግሩ አክስቷ ላይ ነው
ወይ ጉድ አሁን ምን ለማድረግ ነው የመጣችው እረ ጉድ ነው😢😢😢
አክስት ተብየዋ አጥፋልኝ ወደዚያ አቃጠለቺኝ😂😂😂😂
ሴትዮዋ ቀንተዉነዉ የቅናትመንፈስየተወጋይሁን😢😢😢😢
ልጂቱ ጥፋት የለባትም አስተውሉ አክስቲቱ ጥቅመኛ ነች ለራሷ ስትል ነው ገደል ትግባ የትልቅ ባለጌ
ይች ልጅ አለኝ እኔ እፈልገዋለሁ ብላ የመጣችው ናት?
ሴትዮይቱ ምንፈልጋ እደመጣች ግልፅ አልሆነልኝም ወይም አልገባይም እህቴ ሳባ አትስማት
አይኖትን አንሱላት በቃ ተዋት ኑሮዋን ትኑርበት
ጋዜጠኛ ልብ በል እሷኮ በማህበረሰቡ አስፀያፊ የተባለውን አልደበቀችም የማትፈልገውን ሰው አላገባም ብላ መጥፋት ወንጀል አይደለም
የሌለ ድርቅና
ሴትየዋ መውጣት አለበት. በጣም የሚያሳፍር ወረ ነው የምታወራ ያለች. ሴት ሁለ ወርኛ ናቸው. ያሳፍራል
እንኳን ዴህና መጣህ ወንድሜ ንጉሰ😘🥰
እረ ልጂቱ እውነት ለመናገር መጥራት አለበት ብልን ነበር
ፈልጋው መሠለኝ አክስትየው ራሳ ለአንድ አዳር ትመርምረው ፈልጋው ሊሆን ይችላል
😅😅😅😅
ንጌስ ሚድያ ሴትዬዋ ለራስዋ ጥቅም ነው የመጣች ልጅትዋ ጥፋት የላትም
ቅናት ነው አኡዙቢላህ ።።።
👍👍👍😂😂
ስው ለክፋት ሀገር አቆርጦ ይመጣል ደግሞ ምላሳቸው ከባድ ነው ምን አይነት ሴት ናቸው ወደ መጡበት መልሶቸው ።ሴትየዋን አስመርምሩ ጤነኛ አይደሉም ብልግና ነው 😢😢ሴትየዋ ለመሽጥ ቀብድ በልተው እዳ ተይዘው እሶን አጣልተው ሊወስድ ነው የበሉትን ይክፈሉ ወደ መጡበት መልሶቸው ምንም ጥፋት የለባትም ሳባ ሴትየዋ የሚፈልጉት እንዲሆን አትፍቀዱ 😢
የኔ እናት ሳባ አየዞሽ አሳዘንሽኝ ፍቅር ነሽ ደግሞ አክስትሽ የመጨረሻ ምቀኛ መዥገር ናት
አይዞሺ እናት ህይወትሽ ስለተስተካከለ ቅናት ነዉ አንተም ተረጋጋ ያለህን ማንነት ተቀበላ የወደደችህ እሷ ነት አታስከፋት
አሁን እሷ ምን አደረገች ልዳራት ነው ያሉት
ለምንድነው የምትወቅሷት ለማናቸውም እራስሽን ጠብቂ እህቴ አይዞሽ አክስቷ ግን ጥሩ ሰው አዮደለችም
አክስቶች ግን መቼ ነው ጥሩ የሚሆኑት😢😢
አክስትዮዋ እረፊ !! ልጆቹ ኑሯቸውን ይኑበት።
ወይኔ ይሄ ልጅ ፈተናው በዛ!እግዚአብሔር ይርዳህ።
100Kእናስገባው ለንጉስ❤ ቅመሞችየ❤
በጣም የሚገርመኝ የልጁ ህይወት ብቻ ነው ያችኛዋ እንደዛ አድርጋው ሄደች አሁን ደግሞ ይችም ሌላ ነገር ይዘው መጡ ምን አይነት እድል ነው ያለው የኔ አባት በጣም አሣዘነኝ የእውነት ምን አይነት ፈተና ነው
ደስ ሲል የቤተሰብ ጭቅጭቅ ትልቅ ትምህርት ነዉ ተማሩበት እንጂ አትሳደቡ ባህላችን ድንቅ ነዉ።ስንት ቁም ነገር አለዉ ።
ወንደሰን እንዳትጎዳት አደራ
ባለሀፍት ባል አላገባም ብላ ወደ አንተ የመጣችው በጣም ስለምታፈቅርህ ነው!!!!
እንደደበቀችህ አልቆጥረውም ቀላል ነገር እኮ ነው ሲተኛ አዳሪ ነኝ ብላ ከነገረችህ እኮ አይበልጥም ይጠቅማል ብላ ስላላሰበች ይሆናል።
ለማንኛውም ሰይጣንን ድል አድርጋችሁታል
Thanks to Good
ትክክል ሠው እንደት እንደሚገናኝ አይታወቅም ቢቻል ያልተስተካከለ ነገር ካለው በህክምና አስተካክለህ አብራችሁ ኑሩ ውለዱ ክበዱ ማለቴ ከበደ እሷ ሳትሆን ማህፀኗ በራሡ ተፅኖ ይፈጥርበባታል
አቤትቅናቅናትሴትዮዋ👍👍👍👍
እውነትም ትክክል ነው
ጀግናቺን በርታልን አባ🎉🎉🎉
ሳአባ አይዞሽ ምን ታርግ እሷአ
የቅናት መንፈስ ወጋሁት😂😂😂
ማሸአላህጋዜጠኝዉእርጋታህ
ንጉስ ሠላምክ
ይብዛ ይሄ የብልት ነገር በዛ አነሰ ሆይ በፈጣሪ ስራ አትግቡ
እንኳንበሰላምመጣህ ወንድማችን ንጉሱጀግናውየማትቀናተኛየልጂቤትያፈርሳል ጉድሳንሰማ መስከረም አይጠባ የደበቀችው ነገር የለ ምድንነው የምዘባርቀው አክስትተብየዋ
እግዚአብሒርይመሰገን❤❤❤❤❤❤
ልጅቱ ትክክል ናት
የኔ ቆንጆ ስታሳዝን😢😢
አረወይኔ ሴትዮዋ አልቀመሱት መብዛት
መነሱን በምንአወቁት🎉ለማንኛውም
እንናትናቸውና 🎉በመሐላቸው እርቀሰላም
ይውረድ እንናት ክብርናትና 🎉እግሯ ላይ
ወድቃችው እቅር ተባባሉ ፊቅርሰላም በመሐላችው ይውረድ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሀሀሀሀ ጉድእኮነዉ አሁንም ልትወስዳአት ነዋ የመጣአች ይችእን ሰትዮ ተጠጠቀቋአት
ወይ ጉድ አሁን ምን ለማድረግ ነው የመጣችው እረ ጉድ ነው
ልጅቱ ምንም ጥፋት የለባትም ጥፋቱ የአክስትየዉ ነዉ ።
አቤት ያራቢ የዘንድሮ የማይሰማ ነገር የለም
አቤት ቅናት ሴትዮዋ ምንፈለጋመጣቺ ስጀመር
ኣዳንድዘመድ አለ የተሻለ ህይወት ሲይዝ የሜገበግበው🙆🙆🙆
ሴትየዋ የራሳቸውን ህልም ሊያሳኩ ነው የመጡት ወንደሰን ተረጋጋ በቃ ሁለታችሁ ብቸ ተነጋገሩ
አክቲቱ ግን ደህና ነገረኛ ኖት😏😏😏
😂😂😂😂😂
እግዚኦ መሐረነ ክርሥቶሥ የምን ጉድ ነው ማረን ማረን ማረን እምዬ ሐገሬ ተበከለች በሐጥያት 💔💔💔💔💔
Axist tebeyewa gin xist nachew. Saba mnm chigr yelebatm. Respect 🙏 sabi. Balyew tiru mist setohal fetari....
አክስት ትክክል ናት።ልጅትዋ ችግር እንደሚገጥማት አልተረዳችም።
አይ አተ ጋዜጠኛ ፈርዶብሀል ፈጣሪ ትግስቱን ይስጥህ ጆሮ አልሰማም አይልም እየሰማህ ነው
ሌላ አላማ አላት ሰትየዋ
ሰላም ለሀገሬ ፍቅር ለወገኔ 🎉🎉🎉🎉❤ይብዛልኝ❤❤🎉🎉🎉🎉እመን እጂ አትፍራ ወድሜዋ ሁሉን ለእግዚአብሄር ስጥ መንገድህን ወንድዬ🎉
ወቸው ጉድ ሴትየዋ ይስተካከል ይስተካከል አበዛች ልጁ እኮ የፈጣሪ ስራ እንጂ ቻይና የሰራው ሮሆቦት አይደለም !!!!
ዛሬ ሁኖልኝ አንደኛ ኮማች ነኝ የመዳም ቅመሞች አላህ ከእንደሀለ ነገር ይጠብቀን ያረብ
እዴት ይደብራል የቤተስብ ምቀኛ ምንም በማታውቀው ነገር ቤቱን ማያታቸው ሩረ አይሆንም
ይቅረታ እኔኳንም አልካት አከሰት ተብየይቱ መጥፎ ነች
ወይ ጉድ ለማን እንመን
አክስትየዋ ግን ልጅትው ተመችቶኛል ብልቱ በቂየ ነው እያለች ይች አክስትየዋ ምን ትላለች ነው አክስትየዋ ፈልገውታል
ጀግናው እንኳ ደህና መጣህ ጥሩ እራሱን ግን መጠበቅ አለፈት ምክንያቱም ልጁ ሲያድግ የጀራ ልጂ ከባድ ነው 😢😢😢😢😢
አይዞህ
ጥቅም ፍለጋ ነው የሰው ትዳር መበጥበጥ ይነስ ይተልቅ ምን አገባት ጉደኛ
ንጉስ ምንጉድነዉ የመጣብህ
ንጉስ ሚድያ ላይክ አድሪጉልኝኝ❤👍
እረ አክስት ተብያዋ የመድር ወሪ ይዘሽ ማዉራት ተገቤ አይደለም
የርሶኦ ደሞ ባሰ ወይ ጉድ😢😢😢😢
ለምን አክስትየው እንዳይናገሩ አዲሱ ባል ስለማያውቀው ዘመን ማውራት ፈለገ ? እሱ አዲስ ፍቅረኛ ሆኖ አዲስ ባል እንጂ አሳዳጊ አይደለም ፣ ስለዚህ አክስትየው ስለ እህታቸው ልጅ እና አስተዳደግዋ እንዳያወሩ መሟገት ደደብነት ነው ። ሴትየዋ መሰማት አለባቸው!
ይሷፈልጋውእዳይሆን አሮጊቷ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ወንደሠን ልጅቱ ምንም ችግር የለባትም አክስት ተብየዋ ነገር እና ጥቅመኛ ናቸው ባለጌ ናቸው ሚስትህን አጥብቀህ ያዝ
እኮ ጥቅም ነው የሚፈልጉት ጥሎሽ ሳይወስዱ በዜሮ አስቀሩዋት አስቀሩዋት
,አረ ሰትየይቱ ለተካል ነዉ የመጡ ቤቱን ልጁን አይታ ለመሄድ ነዉ የመጣችሁ አደራ እዳትአስደበድበዉ አደራ ሰትዪይቱ በጣም ተካለኛ ነች
እኔ ግን ይቺ ሳባ ተብየዋ አልተዋጠችልኝም እውነት ከልጁ ከወንዶሰን ጋራ አብራ አትኖርም እመኑኝ ይሄ ፍቅር ግዜያው😢 ምክንያቱም በሺተኛ ያደርጋት የበዛ ነገር መጥፎ ነው 😢 ቸግሮዋት ነው እንጂ ችላው አይደለም በፍፁም ይሄ ነገር ከባድ ነው አክስትየዋ ትክክል ናቸው፡፡፡፡፡፡፡😢
Batnors keesu gar yealem fetsame neew? Weregna.
ወይኔ ንጉስ እንዴት ፈረደብህ ምን አይነት አረመኔ ናት አክስት ትባላለች ይቺ ምቀኛ ናት ሁለተኛ አጠገባችሁ እንዳትደርስ አድርጓት የመጨረሻ ክፉ አሮጊት ናት ምቀኛ አባራችሁ ከቤት አስወጧት ንጉስ ሳባን ምንም እንዳትሏት ንጉስ ትዳራችው እንዳይበተን
ሳባ ምንም ጥፋት የለባትም።አግብታ አልፈታችውም ።ሴትዮዋ የራሷ ችግር አለባት።
ምንድነው የአክስቷ ነገር አልገባኝም ኸረ ጉድ ነው
ምቀኛ
ይሞክራቸው
Hay gazexegna! tasaznaleh
ያገባች ሴት ተፋታ ሄዳለች ንጉስ ሚድያ ለልጁታህ እውነት አውራ አክስት ትክክል ናቸው አገልጋይ ልያረጋት
ኣክስት ተብየ ዋ ምቀኘ ነት😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ለባለስልጣን ሊያግቧት የነበሩ እኮ ይህ አዲሱ ባለትልቅ ብልት ሰው ከመተዋወቅዋ በፊት ነው ። ከቤት የጠፋችው ፍላጎትዋ ሀብት እና ገንዘብ አይደለም ፍላጎትዋ ሌላ ነው ስለዚህ ሴትየዋ እውነታቸው ነው ከፈለገችው ኩንታል ጋር ትኑር ።
Thank you❤❤❤❤❤❤wandsun long life
ሴትየዋ ምን ሆነው ነው ?
ፍላጎታቸው ምን እንደሆነ አልገባኝም