🔴የድሮ ፍቅረኛዋ ተወችኝ ብሎ🙄ትዳሯን በጠበጠ😭| አሳዛኝ ታሪክ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 лип 2024
  • 🔴የድሮ ፍቅረኛዋ ተወችኝ ብሎ🙄ትዳሯን በጠበጠ😭| አሳዛኝ ታሪክ
    🔴የራሷን ባለቤት ከበፊት ፍቅረኛዋ ጋር ሆና...
    🔴ክርስቲያን አፍቅሮ ሚሰቃየው ሙስሊም 🙄በስተመጨረሻ ተስማሙ🙏😭| የፍቅር ታሪክ
    🔴ክርስቲያን አፍቅሮ ሚሰቃየው ሙስሊም 🙄በድጋሚ አገናኘናቸው😭| የፍቅር ታሪክ
    🔴ክርስቲያን አፍቅሮ ሚሰቃየው ሙስሊም አሳዛኝ መጨረሻ😭| የፍቅር ታሪክ
    🔴ቤተክርስቲያን በር ላይ አገኘነው 🙄ሃይማኖታችን ቢለያይም አፈቅራታለው | የፍቅር ታሪክ
    🔴የንስር ዓይን የደረሰበት ጥቃት እውነታው 🙄ስራ ላቆም ነው?😭 | የንስር ዐይን
    🔴አረብ ሀገር ለፍታ ብር ትልክለታለች ፍቅረኛዋ ሌላ አግብቶ ወልዶ ጠበቃት😭 💍|duka show/ዱካ ሾው |addis kememoch|hab media
    የወር አበባዬ መትዋል እያለችው ካላረግን የሚለው
    ባለጌ ማጋጭ / ሃብ ሚዲያ / አዳኙ
    ብችል ሁሌ ባህር ውስጥ ብኖር ደስ ይለኛል የፊልም
    ባለሙያዋ አይዳ አሸናፊ በደንብ እሰራለሁ ከዚያም
    ግን በጣም እዝናናለሁ | Seifu on EBS
    ድንገት ከች!!! ተመልካች የተላኩ አዝናኝ ቀልዶች
    ደግነት ለራስ ነው ተወዳጁ ድምፃዊ ብርሃኑ ተዘራ
    የፅድቅ መንገድ | Seifu on EBS
    ያልተጠበቀ ነገር ተፈጠረ ፎዚ አልቅሳ ወጣች 😭 💍|duka show/ዱካ ሾው |addis kememoch|hab media
    አስተማሪዋ አብረሽኝ ካላደርሽአትመረቂም አላት 😳|hab media|arada plus
    ከ1998 ጀምሮ እስካሁን ማፈቅራትን ልጅ አገኘዋት❤😳|hab media|arada plus
    የፍቅር ታሪክ
    የፍቅር ታሪክ ገጠመኝ
    ምርጥ የፍቅር ታሪክ
    yefikir ketero
    Yefikir tarik የፍቅር ታሪክ
    የሰላም ገበታ
    አሳዛኝ የፍቅር ታርክ
    አሳዛኝ የፍቅር ታሪክ
    ክህሎት
    fikr bagatami
    Ebs
    hab media, hab media adagnu new, hab media today, hab media new, hab media ሃብ ሚዲያ part 1, hab media new 3addis radar, addis radare, addis radar youtube, addis radar ethiopia, addis radar new, addis radar tube, addis radar mediaaddis chewata, addis chewata 666, addis chewata tube, addis chewata youtube, addis chewata new, addis chewata interview, addis chewata part 2, addis chewata keguada, addis chewata part 1, addis chewata prank
    addis kememoch, addis kememoche, addis kememoch today, addis kememoch new, addis kememoch 2, addis kememoch 1, addis kememoch 3, addis kememoch part 3, addis kememoch part 2, addis kememoch media
    eyoha media, eyoha media youtube, eyoha media new, eyoha media 2022, eyoha media ethiopia habesha, eyoha media youtube new, eyoha media today, eyoha media youtube channel, eyoha media dagmawit, eyoha media interview
    ale tube,silehiwot tv,EBS,DONKEY TUBE,arada, በኢቢኤስ,eyoha media,እዮሃ ሚዲያ,habesh chewata,abel ye weynwa ,feta daily,arada+,አራዳ ፕላስ,አዳኙ ካሜራ,በትዳር መማገጥashruka,habesha chewata,ሃብ ሚዲያ,እኔ አይደለሁም ብላ ካደች,Addis Chewata,Tireta Media,tirta,trta midiya,ትርታ,zehabesha 4,ወሲብ,adûlt film,ከ ጓዳ,fundrasing,khlot youtube,ክህሎት,ኢትዮ መዝናኛ,sheger digital,ethio meznagna,ebs,addis chewata,የጥንዶች ፈተና,seifo on ebs,ebst v,adagnu,hab media,arada plus,eyoha entertainment,feta daily news,sele hiwote,ትርታ ሚዲያ,የወሲብ ፊልም,donkey tube,seifu on ebs,habmediaadagnu,hab media youtube,arada plus ሹገር ማሚ,hab media አዳኙ,ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ,seifu on ebs today,seifu on ebs live today,hab media ሃብ ሚዲያ,ሃብ ሚዲያ አዳኙ hab media adagnu,mubetube,fiker,yensr ayn,etthiomeznagna,addis chewata,addischewta,Ab tube አብርሽ ቱዩብ,Kumneger ቁም ነገር,addiskimemoch,tindochu,abtube,tirtamidea,cheating,danibrasko,ab tube,rohenedia,yensirayn,babuji,sifufantahun,danibrasco,addis chewta,betesebplus,Addis radar,የጥንዶች ፈተና,,Addis kememoch,Eyoha media,addis chewata youtube,ዱካ ሾው duka show,shegerdigital,addisskmemoch,kumneger,yoni magna,abel birhanu,hana yohannis,besintu,addis media,amharic movie,yensrayn,Hab media,Unique ጣዕም,hab media,የአህያ ስጋ,zenajokers,danibrascow,helloaddis,yensrayen,,sheger digital,አራዳ ፕላስ,ክህሎት,abelbirhanu,comedian eshetu,addiskememoch,cherkoseshow,seifu,hab media youtube,hab media አዳኙ, 2,ethiomeznagna,endalktube,addiskmemochaààa,addischewata,addisradar,
    ebs
    seifu on ebs
    kum neger
    ale tube
    ab tube አብርሽ ቱዩብ
    ebs tv
    aarshe
    emebet kassa new music
    emebet kassa music 2022
    emebet kassa youtube
    emebet kassa music
    emebet kassa
    እመቤት ካሳ ዋ ሀገሬ
    እመቤት ካሳ youtube
    እመቤት ካሳ ልጅ
    እመቤት ካሳ ዩቱብ
    እመቤት ካሳ ፕራንክ
    እመቤት ካሳ
    aarshe 2023
    abraham and ruta
    abrshe youtube
    emebet kassa tube
    አብርሽ ቲዩብ
    አብርሽ የቄራው
    አብርሽ ዘጌት
    አብርሽ ቱዩብ
    አብርሽ እና ሩታ
    አብርሽ ዩቱብ
    አብርሽ ይቱብ
    አብርሽ ሩታ
    አብርሽ
    አብርሽና ሩታ
    የፍቅር ታሪክ ፊልም
    የፍቅር ታሪክ ወሲብ
    የፍቅር ታሪክ በትምህርት ቤት
    የፍቅር ታሪክ
    እውነተኛ የፍቅር ታሪክ
    አማርኛ ፊልም
    ሰይፉ በኢቢኤስ
    yefiker taric
    sunday with ebs
    love story
    kumneger ቁም ነገር
    kidamen keseat ebs
    ethiopian tv show sle hiwot
    ethiopian movies
    ethiopian love story
    ethiopian film
    ethiopian drama
    ebstv
    ebs kidamen keseat
    ebs drama
    amharic movies
    ye fikr tarik
    ethiopian movie
    ዱካ ሾው duka show
    እዮሃ ሚዲያ
    እሁድን በኢቢኤስ new
    ቁም ነገር
    መንሱር ጀማል
    new ethiopian movie
    new ethiopian film
    habesha couple
    feta daily
    ethiopian vlogs
    ethiopia vlog
    eshetu
    endalk tube 2
    ebs tv worldwide
    ynsrayn
    ebs addis meraf
    kum neger ቁም ነገር
    እሙ ካልድ
    habesha drama
    hab media
    eyoha entertainment
    ethiopia movie
    ethiopia drama
    ethio meznagna
    dalol entartaiment
    ዘቢባ ግርማ
    addis radar
    addis kememoch
    addis chewata
    abrelo hd
    ዘቢባ ግርማ ተውበሀል
    #hab_media_ሃብ_ሚዲያ_new#ዱካ_ሾው_duka_show
    #seifu_on_ebs #ab_tube_አብርሽ_ቱዩብ #ebs #seifu_on_ebs
    your queries ÷
    ethio meznagna
    arada plus
    sheger digital
    hab media
    amharic film
    amharic movie
    ebs
    ethiopian movie
    feta be edalk
    uniqe ጣዕም
    ማነው ታማኝ
    ሮሔ ሚዲያ
    አዲስ ነገር
    heger digital new
    Adagnu
    Addis chewata
    Amharic film
    Amharic movies
    Ethio meznagna
    #Ab_tube _አብርሽ ቱዩብ#Eyoha_media
    #addis_chewata_youtube
    #endalk_tube_2
    #Hab_media_ሃብ_ሚዲያ_new #addiskememoch #ክህሎት #khlot #arada_plus #ማነው_ታማኝ #
    ‪@ethiomeznagna12‬ ‪@Dukashow33‬ ‪@ynserayne‬ ‪@seifuonebs‬ ‪@ebstvWorldwide‬
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 310

  • @ekrW
    @ekrW 3 дні тому +102

    ማነው እንደኔ ልቡ የተሰበረው በሳውዲ በተደረገው የአማራ ልጆች ጭፍጨፍ አይግዜ የአሄሩ ዘበን😢😢

    • @SsAa-xh5cy
      @SsAa-xh5cy 3 дні тому +1

      አላህ ፍርዶ ቅብያደረገዉ😢😢

    • @user-rh2un1qs2f
      @user-rh2un1qs2f 3 дні тому +3

      የእኛ ልጆች ልብ የላቸውም ተጠቀቁ ሲባሉ😢😢😢😢

    • @user-cr3yq9kr1o
      @user-cr3yq9kr1o 3 дні тому +1

      😢😢😢😢አምላክ ፍርዱን ያቅርብልን 😢😢😢😢ግን ማነው የገደላቸው😢😢

    • @user-ip1xm6kx2t
      @user-ip1xm6kx2t 3 дні тому +1

      እኔ

    • @eexx5392
      @eexx5392 3 дні тому +1

      በጣም ፍርድ ከፈጣሪ ነው😢😢

  • @SeBintBaba
    @SeBintBaba 3 дні тому +32

    ሶፊ ትለያለህ በእያንዳንዱ እንቅስቃሴ እራስህን ጠብቅ አባቴ !!

  • @sarahabas8619
    @sarahabas8619 3 дні тому +30

    እዳድ ሰወች የጣሉትን ሳነሱባቸው ሴራችዉ አያልቅም ፈጣሪ ይጠብቀን👍👍👍👍👍❤️❤️

  • @selamgebremedhin
    @selamgebremedhin 3 дні тому +23

    ይህ የድሮ ፍቅረኛ ተብየ ኣሁንም እስዋን በባለቤትዋ ላይ ጉዳት ለማድረስ ወደሃላ ኣይልም ወደ ህግ መቅረብ ኣለበት ምክንያቱ ቅናት እማይታከም በጣም ኣደገኛ በሽታ ነዉ።

  • @heroudaddawiit
    @heroudaddawiit 3 дні тому +23

    ዋው ዛሬ ላይክ የኔ ነው ተራ 😂😂😂

  • @mesfanyohannes8293
    @mesfanyohannes8293 3 дні тому +22

    እራሱ በድሎ
    እራሱ አለቀ የሚለውን ዘፈን ጋብዙልን ሶፊ አንበሳው
    ሰራሽልት አቦ

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq 3 дні тому +13

    ወቸው ጉድ በመጀመሪያው ቪዲዮ ተባረክ ብዬ ነበር አንኳኩቶ ወደ እስር ቤት😂😂😂 ሶፊ በርታ

  • @user-qb8su6gv2r
    @user-qb8su6gv2r 3 дні тому +16

    ተመስገን አንዳንደዬ ፍርድ የእግዚአብሔር ነዉ እውነቱን ሳናውቅ መፍረድ ከባድ ነዉ ደግሞ ልጅ እንዲሰጣችሁ ተሳሉ ጻድቁ አቡነ ኪሮስን ለምኖቸው ይሰጧችኋል እሺ በርቱ

  • @user-qb9cj4qg4t
    @user-qb9cj4qg4t 3 дні тому +18

    ሶፊ. ስልክ በደወለ ግዜ. ገድዬልሻለሁ ባለበስአት. አቋርጥ ማለት. አልነበረብህም. እውነቱን ይታወቅ. ነበር

  • @mdali-jc3jz
    @mdali-jc3jz 3 дні тому +13

    ሶፊኮ የምውድው በምክንያትነው አላህ ይጠብቅህ❤

  • @user-dp8un6ql4m
    @user-dp8un6ql4m 3 дні тому +15

    ሳፊ አደራ የጠራህ ሰው ሁሉ ወይ ቢሮ የመጣ ሰው ሁሉ አትመን ዘመኑ ክፍትዋ በጣም ጥናቃ አደርገ

  • @user-kt5cl2ok3h
    @user-kt5cl2ok3h 3 дні тому +7

    ይገርማል ይቅር ይበለኝ እና ፈጣሪ መቶ በመቶ ልጅቷን ነፍሰገዳይ ነበር ያረኳት የቀድሞ እጮኛዋን በጣም አድንቄው ነበር ዋው ምን አይነት አስተዋይ ልጅ ነው መጥቶ ለሚዲያ ማጋለጡ አልኩኝ ለካስ ወንበዴ ዱርዬ ነው የሰው ትዳር ለማናጋት የሔደበት መንገድ እና ድፍረቱ የሚገርም ነው የክፋት ጥግ አሁን የእጁን ያገኛል በገዛ እጁ በቪዲዮ መረጃ አስይዞዋል ይችን ምስኪን ሴት ገደል ሊከት ብሎ መቀመቅ ገባ በቆፈረው ጉድጓድ ራሱን አስተናገደ፣ እነ ሶፊ ጀግኖች ናችሁ እናመሰግናለን❤

  • @mohddkwtt3782
    @mohddkwtt3782 3 дні тому +22

    ዛሬ ስድስተኛ ነኝ ላይክ አድርጉኝ❤❤❤❤❤

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o 3 дні тому +15

    በገዛ እጁ ገደል ገባ ኧረ ቅሌት😢😢😢

  • @TsegazeabTekHadera
    @TsegazeabTekHadera 3 дні тому +10

    ወንድማችን ድምፅ ክሊር ስላልሆነ የተሻለ አድርግልን።

  • @user-dt4wh3qv2h
    @user-dt4wh3qv2h 2 дні тому +4

    ዝም ያለ ነፃ ወጣ አሉ ነብያችን صَلَى اْللّٰهُ عَلَيْه وَسَلَم

  • @SOFYAawoll
    @SOFYAawoll 3 дні тому +7

    ❤ሱና❤ ሰግዴህ ❤❤ከቤትዉጣ❤ ሃዝቢአላሁ❤ወኒመን ወኪል❤ወድምአለም ❤አላህ❤ይጠብቃችሁ❤❤ አተም ወድሞችህም❤❤❤❤❤❤❤❤ካሜራአማኖችህም❤❤🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ጥላት ከሩቅ አይመጣምምወድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @shettaethiopia2382
    @shettaethiopia2382 3 дні тому +9

    በጣም አዝኜነበርእውነትተደብቆአይቀርም

  • @winniea9803
    @winniea9803 3 дні тому +7

    ሶፊ ጀግና በሉ እራሳቹን ጠብቁ ነባ ምቴ❤❤❤

  • @kathijakathija9035
    @kathijakathija9035 2 дні тому +2

    አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ / ይጠብቃቹ ካንተ ጋር ሚሰሩት ሁሉ እራሳችሁን ጠብቁ በተረፈ በርቱ ጤናና እድሜ ይስጣቹ

  • @agerebelay2409
    @agerebelay2409 3 дні тому +3

    ሶፊ ድግል ትባርክህ አንተ የሰው ማኛ ኑርልን❤️❤️❤️👍🎉🎉

  • @user-nc1cd7wm2n
    @user-nc1cd7wm2n 2 дні тому +2

    ማርያምን ልጅቷን ነበር ነፍሰ ገዳይ ነበር ያረግኩት እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ እንዳንድ ሰወች አላምጠው ሲተፍን ሌላ ሰው ሚያነሳ ያለ አይመስላቸውም ሶፊ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ምርጥ ሰው❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Sgh1-pj2ec
    @Sgh1-pj2ec 3 дні тому +6

    ጠርጥሬ ነበር ከብኃላቸው የሆነ ነገር እንዳለ ግን ባለቤትዋ ግን ይጠንቀቅ :በዛም ጸበል መጠመቅ ያስፈልገዋል ወንድማችን :ቅናት ትልቅ በሽታ ነው :ያልሆኖ ቦታ ይጥለናል

  • @user-dp8un6ql4m
    @user-dp8un6ql4m 3 дні тому +6

    እማዬ ኢትዮጵያ አላህ ሰላምሽ ይመለሰው ከባድ ዘመን ነው ኡኡኡኡ

    • @user-cw9sx6zq2c
      @user-cw9sx6zq2c 3 дні тому

      ውድቅ ደምሪኝ በቅነት❤❤😢😢

  • @hiyawtiwlddhalotajiraata1709
    @hiyawtiwlddhalotajiraata1709 3 дні тому +7

    እንደዚህ አይነት መሰሪዎች የእጃቸዉን ማግኘት አለባቸዉ,

  • @user-ko7ye8sx6q
    @user-ko7ye8sx6q 3 дні тому +8

    ጥራት ቻናልክ የለዉም ድምጽህ ያነፈንፍል

  • @user-ii6kp6jz8v
    @user-ii6kp6jz8v 3 дні тому +5

    ለሰው ስትቆፍር እራስክ ትገባለክ ምነው አረፈክ አትቀመጥም 😅😅😅😅😅😅

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 3 дні тому +2

    ለነሱ ያጠመድከው ወጥመድ አተኑ አጠመደህ አስተዋይ ነህ ብየ ነበር ግን አስመሳይ ነህ የምትወዳት ብትሆን የሷን ሂወት ባልበጠበክ ነበር// ሶፊየ ራስህን ጠብቅ ነባም ምቴም ሁላችሁም ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤

  • @user-kh2zc4sj8i
    @user-kh2zc4sj8i 3 дні тому +3

    አሰላሙ አለይኩም ሶፊ አንተ እኮ ትለያለህ ሰውን በጣም ትረዳለ ሌላ ሰው ቢሆን አሳልፎ ይሰጣት ነበር ሚስኪን ስታሳዝን

  • @mariyam9670
    @mariyam9670 3 дні тому +4

    ሒድ የወንድ ውትሽትሽ አህያ ራሥ ወዴድ በል ታሠር ተንኮለኛ

  • @user-ot8vt2ub7k
    @user-ot8vt2ub7k 3 дні тому +3

    እዉነት የትም አቀር ጂራፍ እራሱ ጮሆ እራሱን ምን ትላለች አያቴ ሶፌ እኔ ላተ ቃል አጣሁ ማርያምን እዉነት ፈላጌ ነህና ፈጣሬ ተጎንነህ ይሆን አደራ እራስክን ጠብቅቅ ተፈጣሬ በታች የነስር አይን አይተሀል የኔ አባት

  • @rabiaali-qb9hf
    @rabiaali-qb9hf 3 дні тому +5

    በሪስህ እግሬ መትህ እረ ውውውውው

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 3 дні тому

      አላርፍ ያለች ጣት ምን አደረገች 😅😅😅

  • @Hundumak
    @Hundumak 3 дні тому +4

    ግራ ያገባል። መጀመሪያም በቃለመጠይቁ ወቅት ልጅቷ በመኪና ውስጥ በግልጽ ቋንቋ ባሏን ለማስገደል ያሰበችውን በዝርዝር የተናገረችበት መረጃ የለም። ''ያንን ነገር እንዴት አደረክልኝ ? ''ብቻ ያለችው እንጂ ። ለዛም ነው ጋዜጠኛው የተሸወደው የልጅቷ የማስገደል ዕቅድ ግልጽ የወጣ ነገር ሳያገኝ በልጁ ወሬ ተማርቶ በድራማው ተጠመደ። ጋዜጠኛው ከልጅቷ የወጣውን ቃል ሳይሰማ ቸኮለ

    • @MsrtDmsei-yz8cx
      @MsrtDmsei-yz8cx 3 дні тому

      እኔእራሱ. ውስብስብ. አረጉት. ልጂቷ. ልታስገድለው. ነውአይደል. የተነጋገረይው. ነው. እሷእደዚህ አላሰበይም. ሲቀጥል. ካሰበይ. ባልዬው. ለምንታረቃት

  • @fgfg3784
    @fgfg3784 3 дні тому +3

    እስኪ ሶፊን የምቶዱ በለይክ

  • @msgjh3659
    @msgjh3659 2 дні тому +1

    ሶፊ በአሏህ ለደወለልህ ሑሉ አትሒዳ እራሰህን ጠብቅ ሰዉ ከፈቷል ማር❤

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 3 дні тому +3

    ይቅር ትበለዉ በቃ ሌላ እድል ትስጠዉ ሰዉ ሆኖ ማያጠፋ የለም ያጠፋዉ ትክክል ባይሆንም

    • @sishaia6875
      @sishaia6875 12 годин тому

      ለማነው ይቅር እምትለው ለድሮፍቅረኘዋነው😢😂

  • @user-om8ui5nm2k
    @user-om8ui5nm2k 3 дні тому +7

    ምን አባቱ ነው እሚለፈልፈው ዳይ ወደህግ

  • @msgjh3659
    @msgjh3659 2 дні тому +1

    ሶፊ በአላህ እቢሮህ አትጥራቼዉ ዉጭቢሆን ይሻላል እዳይጎዱህ ማረ❤

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o 3 дні тому +12

    ወይ ጉድ በክፍል አንድ ተባረክ ክፉ አይንካህ እያልን ስንት ነገር ስናመሰግነው በተቃራኒው እሷን ስንሰድብ 😢😢😢😢አይ የኛ ነገር 😢😢

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 3 дні тому +1

      በጣም,ነውየገረመኙ በክፍል አድላይ አይቺ አዉቆ ቢሆንስ ብዬ ነብር በውስጤ ግን የሷ ድምፅ ደሞ ግራ አጋባኙ

    • @TsehayNugatu
      @TsehayNugatu 3 дні тому +1

      ማፈሪያነው እኔ በሱ አፈርኩኝ

    • @user-wy2yd7oh3b
      @user-wy2yd7oh3b 3 дні тому

      ይገርምል😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @maryama8557
      @maryama8557 2 дні тому

      ወላሂአወ 😢😢

    • @sishaia6875
      @sishaia6875 12 годин тому

      አረማርያምን ትክክል😢

  • @Bojaethiopia-rk8tq
    @Bojaethiopia-rk8tq 2 дні тому +1

    ❤ሶፊ ይሔ ሰውየዉ እንዴት ተሸወድክ የሰራቹሁን ቨዲዮ እንደገና በደንብ እየዉ እሶ በትክክል ግደለው የሚል መረጃ የለዉም እኮ።

  • @SOFYAawoll
    @SOFYAawoll 3 дні тому +3

    ❤❤ሶፊያንንየየ❤❤ፕሊስ 🎉ፕሊስ❤እራስህንን ጠብቅቅ

  • @tirhasaraya1895
    @tirhasaraya1895 3 дні тому +4

    ሶፊ ጅግና ነህ

  • @yamchyamch-md9tx
    @yamchyamch-md9tx 3 дні тому +1

    በጣም በሌጌ ነው ከልቡ ከፍቃርከት ፍቅር መለት በታመች ይህወት መኖር ስይሆን ምንም ሰይኖ ፍቅር መኖር ነው ሶፊ የእውነት ልዩ ሰው ነህ❤❤ የቃድሞ ፍቅራኛዋ ለህግ ይቅራብ😢😢😢😢

  • @user-ot8vt2ub7k
    @user-ot8vt2ub7k 3 дні тому +1

    አተ አርመኔ ብዉዳትማ ደስታዋን ማንኛዉም ጋር ብኩን ደስ ይልህ ነበር ስቱነዉ እየተዋደደ ቁሞ ይድራል የሱ ካልሆነይ አተ ግን ሰዉ አደለህም እንዳተ አይነት እንኳን ፈጣሬ ያልፃፈላት

  • @getuhawaz6291
    @getuhawaz6291 3 дні тому +2

    ሃይ ወንድሜ ሥላዛ አይባልም ሥለዚህ ነው የሚባለው

  • @semiradawudesemiradawude5429
    @semiradawudesemiradawude5429 3 дні тому +2

    በጣም ይገርማል ግን እኮ ሞተ ብኝ ብላ በጣም ሰታለቅስ ነበር እሬሳ የሞተ መሰሏት😢😢 መረዳት ይቻላል

  • @zamzam633
    @zamzam633 3 дні тому +2

    ጀግናው አላህ ይጠብቅህ❤❤❤

  • @YemsgenLesu-ud2bm
    @YemsgenLesu-ud2bm 3 дні тому +2

    ትክክል ሶፊ ያሳዝናል በጣም😢😢😢

  • @AmeenaImam-jh1pb
    @AmeenaImam-jh1pb 3 дні тому +1

    ሶፊ አላህ ይጠብቅህ ወድሜ ከወጀለኞች

  • @MsUmmuhujaifa
    @MsUmmuhujaifa 3 дні тому +2

    ወላሂ እንደዚህ እያደረገ እንደሁ ያሥታውቅ ነበር የሌባ አካሄድ ነበር የሚያወራው

  • @sishaia6875
    @sishaia6875 12 годин тому

    ጉድ ጉድ ጉድ ኑ ጉድ እንስማ ትናት ተባረክ ብየ ነበር ዛሬ አትባረክ አልኩ😢😢 ልጂቱ እዴት እዳሳዘነቺኝ ሰድበናት ነበር ቤታቸውን ይቀይሩ ስልካቸውም ይቀይሩ አይወልድም ያሉት ፀበል ፆሎት ስባኤ ይግባልጅ ይሰጠዋን😢

  • @rednote105
    @rednote105 3 дні тому +1

    ከባድነው ፍርዱን ላሞላክ መተው ይሻላ ል አቤት ጌታሆዬእሡም እንደሚለው ከባድነው😂😂😂😂😂

  • @user-cw9sx6zq2c
    @user-cw9sx6zq2c 3 дні тому +1

    ሶፊየ እንኳን በስላም መጣህልን ጀግናው ወንድማችን ሶፊ አስታረቃቸው እሱዋም ከባልቤትዋ ትኑረ እሱም ለላ ህይወት ጀምር የስው ደስታ ማይት አለብህ የምትወዳት ከሆነ ሴት ልጅ ናት ❤❤❤❤

  • @emebatnegash6324
    @emebatnegash6324 3 дні тому +2

    Sofeye selameki yebiza wendimachen❤❤❤👏

  • @seadayimam8488
    @seadayimam8488 3 дні тому +1

    ሶፊ አሏህ ይጠብቃችሁ ብቻ ይገርማል የሰው ነገር

  • @ggghhh-cr5jt
    @ggghhh-cr5jt 3 дні тому +1

    😢😢😢 በጣምነው የሚሣዝነው ቱቱ የወንዲ አልጫ በሲሥተም እስርቤት አሥገብቶ እዲትሠቃይነበር የፈለገው ምን አይነት አረመኔነትነው ግን ፍቅርማለት የሚያፈቅሩትን ሠወች የራሥ ማረግብቻነውእደ ፍቅር እኮ የሚያፈቅሩትን ሠው ደሥተኛ እዲሆን መተውነው በጣም የሚያሣዝን ጨካኝነህ ወንዲሜ ጡሩ ለመምሠል ነው ይሄ ሁሉ አታታ ማብዛት ፍቅር እደዝህ ከሆነ ጥርቅም ብሎይቅር

  • @AsmaaNuruu
    @AsmaaNuruu 3 дні тому +2

    ,ባልና,ሚስትተጠቀቁ,ህግየለምነገይፈታል,እዳያጠፋችሁ

  • @user-yq1kp4ck5m
    @user-yq1kp4ck5m 2 дні тому +1

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ነብይ ሱለላሂ አለይሂ ወሰለም

  • @user-jb2om7io5p
    @user-jb2om7io5p 2 дні тому +1

    ለካ ወንድልጂየጣለውሲነሡበት አይወድም ያለውኡሥታልክነው❤❤❤❤ ሠውየጣሉትሲነሡበትአይወድም😂😂

  • @MdMeeqa-tr1zo
    @MdMeeqa-tr1zo 3 дні тому +3

    ክፉ ሰው ራሡን በራሡ አጋለጠ

  • @tgzawtgzaw4059
    @tgzawtgzaw4059 2 дні тому +1

    አላህ ይጠብቅህ ያረብብብብብብ

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 3 дні тому +1

    ማሻአላህ ❤ አላህይጠብቅህ እውንት የበላይናት

  • @astherbesteu1074
    @astherbesteu1074 3 дні тому +3

    የራሱ ጀራፉ እራሱን ገረፈው!!!!!!

  • @kedestblaye1146
    @kedestblaye1146 3 дні тому +1

    ሶፈዬ ወድሜ ድምፁ አንደበፊቱ አይደለም አሰተካከለው ወድሜ

  • @user-il9un8pp4w
    @user-il9un8pp4w 3 дні тому +2

    ሶፊ የኛ ጀግና አተ ትለያለህ ክበርልን 🙏🙏👍👍👍👍👍😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏

  • @fgfg3784
    @fgfg3784 3 дні тому +1

    አይይይይይ ወዶች ግፈቸዉ መጀመረም ልጅተን ይወደተል የምትሉ

  • @user-dp8un6ql4m
    @user-dp8un6ql4m 3 дні тому +4

    መጀመርያ ጥርጥሬ ነበር የሆ ነገ ከጀርባ የሆ ነገ እዳላ

    • @user-cr3yq9kr1o
      @user-cr3yq9kr1o 3 дні тому +1

      ልክ ነሽ ውዴ እኔ ግን እሷን ነበር ጥፋተኛ ያደረኩ ግን አንዳንድ የሚያጠራጥር ነገር ነበር አደኛ ደውሎ ባልሽን ቤት ውስጥ ገድየዋለሁ ብሎ የሷን ምላሽ ሳንሰማ አየር ላይ ዘጋው

    • @user-dp8un6ql4m
      @user-dp8un6ql4m 3 дні тому

      @@user-cr3yq9kr1o እኮ

  • @user-ct1wr5fh7l
    @user-ct1wr5fh7l 3 дні тому +1

    አላህ ይቅር ይበለኝ እውነትም ልታስገድለው መስሎኝ

  • @user-qf5iy2nu6j
    @user-qf5iy2nu6j 3 дні тому +1

    አንተ እኮ ጀግና ነክ በርታ ወንድሜ

  • @user-er3xc2fw9d
    @user-er3xc2fw9d 3 дні тому +1

    Sijemer xexiralehu yakeni irasu iza meqoyeti alifelegem India iyale😢😢😢😢

  • @yemachaltube
    @yemachaltube 3 дні тому +1

    እኔ ግን ካበድ ሰዉ ነኝ ያኔ ባልሽን ገድያለሁ ብሎ በደዎለበት ሰአት እርሷ ሰተዎራ ወድያው ስዘገ ጠርጥሬ ነበር ከበድ ሰዉ ነኝ

  • @semiradawudesemiradawude5429
    @semiradawudesemiradawude5429 3 дні тому +2

    በጣም ቅናት አለበት

  • @DfUf-ut9fi
    @DfUf-ut9fi 3 дні тому +2

    ዋይ ጉድ😢😢

  • @BEYEDagi-yq4tx
    @BEYEDagi-yq4tx 7 годин тому +1

    Sofi Mert Sew Tebarek❤🙏❤🙏❤🙏❤

  • @hdbbcbgfg916
    @hdbbcbgfg916 3 дні тому +1

    ጀግናው ሶፈ ትለያለህ አሏህ ይጠብቅህ

  • @Habiba-uu3pp
    @Habiba-uu3pp 2 дні тому

    ሶፊ እራስህን ጠብቅ ይሄ ሰዉየ ለምንም ነገር አይመለስም አላህ ይጠብቅህ

  • @user-il9un8pp4w
    @user-il9un8pp4w 3 дні тому +2

    ዛሬ አደኛ ነኝ 👍👍❤❤

  • @wendwosenmulugeta-mc5qd
    @wendwosenmulugeta-mc5qd 3 дні тому +2

    ለህግ መቅረብ አለበት

  • @user-ip1xm6kx2t
    @user-ip1xm6kx2t 3 дні тому +1

    ይገርማል
    ባለፈው እኮ ካገባች በኋላ አይቻት አላውቅም ብሎ ነበር
    ዛሬ ደግሞ ስትወጣ ስትገባ እየተቃጠልኩኝ አላለም
    ሆ ይገርማል ለሰው ለቆፈረው ጉድጓድ. እራሱ ሲገባበት ይገርማል

  • @sarahabas8619
    @sarahabas8619 3 дні тому +1

    ሶፊ የኛ ጀግና ፈጣሪ ይጠብቅህ ❤️❤️❤️👍❤️👍👍👍

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 3 дні тому +1

    አይ ወንዶች የጣላቹትን ነገር ሰዉ ሲያናሳባቹ ትናዳዳላቹ ትግርማላቹ እኔም ግራ ገብቶኝ ነበር ምንድነዉ እየተፈጠረ ብዬ አስቤ ነበር ብቻ ክፋትን በክፋት አትመልሱ ይላል እኮ አስታዉሉ በቃ ለሌላዉ ሰዉ አስተማሪ ነዉ ይቅር በዬኝ እህቴ ፈርጄብሽ ነበር እንዴት ትገለዋለዋለች ብዬ እህ ከባድ ነዉ ነገሩ እራሱ ሌላ የተቆፈረ ጉድጎድ እራሱ ገባበት አይ እረ እናስተዉል

    • @Zebiba-pk7oj
      @Zebiba-pk7oj 3 дні тому

      አንተከንቱስራህበላህቆሻሻ ወንዶችየጣላችሁትንሲነሱባችሁአትወዱም

  • @madi2644
    @madi2644 3 дні тому +2

    አሰላሙ፡፡አለይኩም፡፡ሰላምናችሁ

    • @user-dp8un6ql4m
      @user-dp8un6ql4m 3 дні тому

      ወለኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ አልህምድልላ

  • @GiyorgidsKeb
    @GiyorgidsKeb 3 дні тому +1

    ምንም አልገባኝም? ልጅትዋ ባልዋን ለማስገደል ነበር ነገሩን ከዛ ምን ምን ተፈጥሮ ነው?? ለዚህ የደረሱት???

  • @user-rq4gh6nk6c
    @user-rq4gh6nk6c 3 дні тому

    ምስግን ፈጠር እየሎ ምንም አያደርስም ሶፊየ የምር ጀግናና በጣም ደስአለኝ❤❤❤❤❤የሰው ክፈት በዚ ልክ ሆና😢😢😢

  • @user-kt5cl2ok3h
    @user-kt5cl2ok3h 3 дні тому +2

    ሰላም ሰላም ሶፊዬ እንዴት አለህ👋

  • @LUBABAHLUBABAH-vp9ju
    @LUBABAHLUBABAH-vp9ju 3 дні тому +1

    በፊትምእኮ፡ባሏእንደትእንዳመነውገርሞኛል፡ቆሻሻወንዶች፡ትተዋቸውሲሄዱነውእሚባንኑት፡የኔውድእህት፡አሳዝናኝነበር

  • @awel5724
    @awel5724 2 дні тому

    ግምቴ ልክ ነበር ደስ ብሎኛል እውነት ተሸንፈለች

  • @user-dy4fu2kr2n
    @user-dy4fu2kr2n 3 дні тому +1

    የሰዉ ልጅ በገንዛ እጁ እራሱን ወንጀልዉስጥ ይከታል ይሄ ድድብና ነዉ ለሰዉ መቃብረ ስትቆፍረ አታረቀዉ አንተልገባበት ትችላለክና የሜለዉ አባባል ለአተ ነዉ

  • @user-os9fz5ov3x
    @user-os9fz5ov3x 3 дні тому +1

    ሶፍየ እኳን ደህና መጣህ❤❤❤❤❤❤

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f 3 дні тому +1

    በጣም ያሳዝናል ግን ስው የሰው ሕይወት ለምን ያበላሻል

  • @TsehayNugatu
    @TsehayNugatu 3 дні тому +1

    እኔ ደሞ ያዘነ መስሎኝ አይ ሰው

    • @seadayimam8488
      @seadayimam8488 3 дні тому

      ኧረ ሁላችንንም ነው የምር

  • @user-wt9hz6ru9n
    @user-wt9hz6ru9n 2 дні тому

    አንደኛ ሶፊ

  • @Zeineb874
    @Zeineb874 3 дні тому +1

    ቅመሞች ወደ ጠይፍ ለመሄድ እያሰብኩ ነው የምታቁ አንድ በሉኝ ስራ አለ ወይስ ይቅርብኝ😢😢

    • @sadh5915
      @sadh5915 3 дні тому

      ኧረ ውዴ አሁን ላይ ስራ የለም ጣይፍም ያው ከሌላው ቦታ ይሻላልጅ

  • @user-yy1fd7pq5d
    @user-yy1fd7pq5d 3 дні тому +1

    ሀቅ ተደብቆ አይቀርም እኮ ሶፊ እራስህን ጠብቅ አደራ

  • @user-ip1xm6kx2t
    @user-ip1xm6kx2t 3 дні тому +1

    መገን አላህ

  • @hncotasfu923
    @hncotasfu923 День тому

    ፈጣር ሆይ ትግስቱን ይስጠን ዘንድሮ

  • @tadelechdesalegn6536
    @tadelechdesalegn6536 3 дні тому +1

    ወጣት ማለት እንደዚህ ነው

  • @AsmaaNuruu
    @AsmaaNuruu 3 дні тому +1

    ,የጠረጠርኩትነገር,አላማረኝምነበር

  • @taybaomar6677
    @taybaomar6677 3 дні тому +1

    ሶፊየ ት ግስትህ😍😍😍😍😍😍

  • @user-pj5dy7ej5p
    @user-pj5dy7ej5p 4 години тому

    ፈጣሪ ይጠብቅህ ሶፈ❤❤❤