ጉድ በፊልም የምናየው ጭካኔ ባገራችን በዚ ቤት ውስጥ እናት በልጇ ላይ የፈፀመችው ህዝቡን በዕንባ ያራጨው ወንጀል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 787

  • @DestawGebeyehu
    @DestawGebeyehu 6 місяців тому +2

    😢😢😢😂😂😂እ/ርከእንዲህ አይነት መከራ ይጠብቀን

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 6 місяців тому +60

    ወይኔ 😭😭😭😭😭 ልጄን እኔ እናትህን አፈር ይብላኝ 😭😭😭🙏🙏❤❤

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 6 місяців тому +1

      😢ቤተ ፈጣሪ ከደዚህ አይነት ፈተና ይጠብቀን

    • @JannatAbbew
      @JannatAbbew 6 місяців тому +1

      😭😭😭😭😭😭😭😭❤❤❤🎉❤🎉❤

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 6 місяців тому

      😭😭😭

    • @dgrr2786
      @dgrr2786 6 місяців тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤​@@azebtufa7389

    • @TigistTaye-mv8eq
      @TigistTaye-mv8eq 6 місяців тому

      😭😭😭😭😭😭😭😭uuuuuuuuuu

  • @ttww9470
    @ttww9470 6 місяців тому +30

    😢😢 ላሀውሎ ወለቅወተ ኢላቢላህ
    ያአላህ ከጥመት ሁሉ በራህመትክ ጠብቀን

  • @rorororo7967
    @rorororo7967 6 місяців тому +7

    በኢየሱስ ስም ምን አይነት ክፉ ናት ይች ለሌላማ የማትመልስ ሰይጣን የተጠናወታት ናት በሀገራችን ውስጥ ክፉ መንፈስ ቀንዱን አውጥተው እየበረረ ነው ጸልዩ።

  • @HalimaHalima-e2k
    @HalimaHalima-e2k 6 місяців тому +12

    ለምሰማት የሚሰቀጥጥነገር ወላሂ በጣም ጆሮቺንገማ ልባቺን ደማ በምናየዉ በምንሰማዉ ነገር በጣም ያሣዝናል ።

  • @DinkudinkuBekele
    @DinkudinkuBekele 6 місяців тому +17

    ለዚህ ሁሉ ተደጋጋሚ ወንጀሎች ተጠያቂው የሀገራችን የወንጀለኛ መቅጫ ህጉን አላልቶ ያወጣዉአካል ነዉ።ህግማቢኖርኑሮ በተደጋጋሚ እንደዚሕ አይነት ዘግናኝ ወንጀሎች ባልተፈፀሙ ነበርደ🎉😢😢😢

    • @RahmahRahmah-qd5hh
      @RahmahRahmah-qd5hh 3 місяці тому

      ትክክል😢😢

    • @LilySedro
      @LilySedro 6 днів тому

      ትክክል ነው የህጉ መላላተ ነው ወንጀለኛ እንዲህ እንደ አሸን የፈሉት

  • @romangina5121
    @romangina5121 6 місяців тому +58

    ይቼ እናት ትገደል ለአሌላው መአማሪ ትሁን ግን ምን ዎጋአለው የኛሀገር ህግ የገደለ እሰርቤት ገብቶ ተቀልቦ ይወጣል ለዜነው ወጀል የበረከተው የገደለ ቤገደል የሰረቀ እጅ ቤቆረጥ ምናለበት ጨረየህግያለህሄሄሄ😢😢😢😢

    • @GdSy-ji2xj
      @GdSy-ji2xj 6 місяців тому +7

      አትፍረዲ ይፈረዲብሐል ብሎል አትፍረዱ ሸይጣን ቀርቦት ነውጂ እናት ልጆን አትገልም ብቻ አላሕ ልቦናዋን ይመልሥላት

    • @munasabdella8701
      @munasabdella8701 6 місяців тому

      @@GdSy-ji2xjyeman nesh ferdegemdel chimnwa new enat?

    • @Wazemamekuriahaile
      @Wazemamekuriahaile 6 місяців тому +1

      Kalechaleche Le madago atesatem Lamin ketwane kefta waladache sentu lije yefelegalle

    • @ሙኒረ
      @ሙኒረ 6 місяців тому +1

      እንኳን እች ልጀን እቀጣለሁ ብላ ያለውቀት ያጠፋችው ቀርቶ ሁን ብለው ሰው እሚያጠፉት ንፁሀን እሚጨፈጭፉትም እርምጃ አልተወሰደቤቸውም

    • @throwbackvibezz6757
      @throwbackvibezz6757 6 місяців тому +1

      @@romangina5121 ተይ አትፍረጅ ነገ በአንችላይ አለምድረሱን በምን ታውቂአለሽ ተይ እግዚአብሔር ለሁሉም ምክንያት አለው ይህ ልጅ ሲፈጠር በእናቱ እጅ እንዲጠፋ ተወስኖበታል እንዲስል ደግሞ ሁልሽም እየተነሳሽ ልጅሽን ግደይ ማለቴ አይደለም መቸም ወላጅ ልቡ ጨክኖ ልጁን ይገላል ብዬ አላስብም ይህም የእኔ እይታ ነው ፍርድ 😂😂😂😂😂😂😂😂 በኢትዮጵያውያ የለም ገንዝብ ካለ እንኳን አንድ ልጅ 3000 ህፃናት እንደ ዶሮ ተጨፈጨፉ ተብሎ በአለም ሚድያ ተነግሮ የኢትዮጵይ መንግስት ይሙቱ ለሞቱትም ችግኝ እንተክላለን ለአስከሬናቸው ጥላ እንዲሆን ያለ መንግስት ፍርድ አገኛለሁ ብሎ መጠበቅ ከባብ እንጀራ መጠበቅ ነው 💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭 ፍርድ ተይይይው አትቀደሚ

  • @አልኢሰላምዲኑሰላም
    @አልኢሰላምዲኑሰላም 5 місяців тому +1

    አሏህ ይጠብቅን ተው አትፍረዱ አትፍረድ ይፈረድብሀል አሉ አሏህ ልጆቻችን ሷሊህ ያድርግልን ያረብ ሚሰኪን የኔ ውድ ልጅ

  • @throwbackvibezz6757
    @throwbackvibezz6757 6 місяців тому +104

    ፈራጅ አታድርገኝ ከደዚህ አይነት መከራ ሰውረኝ መቸም ልጇን ለመግደል አስባ አይመስለኝም እንዲስተካከልላት ነው እንጂ በ8 አመቱ ውጭ ሲያድርባት እንዳይበላሽባት ይሆናል ቅጣት የወሰደችበት

    • @TsehayTaye-fs5nz
      @TsehayTaye-fs5nz 6 місяців тому +3

      13:50

    • @Ayasaed-h9b
      @Ayasaed-h9b 6 місяців тому +7

      ተይ እህቴ ይሄ ቅጣት ነዉ የምትይዉ እረ በስማም መምከር ወይም መግረፍ ብቻ ዉይ ልቤ ተሰፈሰፈ😢

    • @aynalemtsige-py2dd
      @aynalemtsige-py2dd 6 місяців тому +6

      ቀድሞውንም የናት ፍቅር ስለማትሰጠው ይሆናል በዚህ ዕድሜው ውጪ ለማደር የተገደደው እናት እንደዚህ አትጨክንም በተለይ ኢትዮጵያዊ እናት

    • @kelemlove4937
      @kelemlove4937 6 місяців тому +2

      የለፋችበት ልጅ ነው አውቃ እንዲህ አታደርግም

    • @FanoosFanoos-gn6xm
      @FanoosFanoos-gn6xm 6 місяців тому +2

      Teyii men malet new?3 ken mgb mekelkel Aremenaa...

  • @tezetaeearada865
    @tezetaeearada865 6 місяців тому +56

    ምን ዓይነት ቡዳ ጨካኝ ናት ውይ ይቺን መገደል ነው ሲያሳዝን የሱን ቀን ይስጣት

    • @ElsaAbo-lv4cx
      @ElsaAbo-lv4cx 6 місяців тому +1

      😢😢

    • @ሰውማመን-ቈ3ዠ
      @ሰውማመን-ቈ3ዠ 6 місяців тому +2

      እውነት በገደሎአት ብትኖርም ኖረች አትባል ምናለ የገደለ ቢገደል

    • @HhhUu-o1d
      @HhhUu-o1d 5 місяців тому

      Amin😢😢😢😢😢😢😢

    • @Zebiba-i3x
      @Zebiba-i3x 5 місяців тому

      They lejua nw

  • @mounasabrina8121
    @mounasabrina8121 6 місяців тому +3

    ፈጣሪ ከዚህ ሁሉ ይሰውረን አግአዚኦሆ መሃርነ ክርስቶስ መጀጀመሪያ ልጁ ውጭ ያደረው ዱላውን ፈርቶ ይሆናል ደግሞ የፈራውም አልቀረው በጭካኔ መደብደቡ ሳያንስ ምግብ እና ውሃ መከልከሉ ሆን ብላ እንዲሞት ያደረገችውም ነው ድብን ይበል ማለትዋ እርኩስ መንፈስ ነው

  • @Momena-zd1um
    @Momena-zd1um 6 місяців тому +8

    መገን እናት ነች ግን 😢😢😢😢😢ከባድ ነው እምለው ጠፋኝ እኔ አይኔ ልጠፋነው ልጄን ስደት ጥየ መጥቸ ወላሒ እቅልፍኳ የለኝም ሡበሐን አላሕ

  • @ajmandubai9807
    @ajmandubai9807 6 місяців тому +9

    ያጎቴን ልጂ አሊ አሠንን አብሮ አደጌን ወንድሜን ለምን በመሥኮት ወጣህ ብሎ በሾል ጫማ ኩላሊቱን መቶ እፊት ለፊቴ ገሎት የሄደውን መምህር ሁሌም ይሄ አይነት ጠቃት ሣይ አሥታውሣለሁ😢😢😢😢 የኩታበር ተወላጂ ነው ለደሀ ፍትህ ሥለማይኖር ጥሎ ጠፍቷል እኛ እናለቅሣለን እሥካሁን😢😢

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 6 місяців тому +11

    እንዳንድ ወላጅ ያደጉት በወላጅም ሆነ በሌላ ስው ባደጉት መሰረት ማሳደጉ ትክክል ይመስላቸው ይሆናል።እባካችሁ ህብረተሰቡ ትምህርታዊ ነገር ቢሰጣቸው ጥሩ ነው ።ንዴታቸውን ጀብድነታቸውን እነሱ ያደጉበት ትክክል እንዳልሆነ ቢማሩ።በተለይ ይህ የሚከሰተው ብዝቅተኛ ኑሮ በሚኖሩት ህብረተሰብ ነው

  • @mamimami1739
    @mamimami1739 6 місяців тому +2

    ምን አይነት ክፉ እናት ናት በእውነት ያሳዝናል ይህን ያህል መጨከን በልጅ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @emumuhamedyoutub1376
    @emumuhamedyoutub1376 6 місяців тому +2

    ኢናሊላሂ ወኢናኢላሂ ራጁኡን እናት በልጇ እሥከዚህ ድረሥ ጭካኔ ምን አይነት ጊዜ ላይ ደረሥን 😢😢😢ሢያሣዝን የኔ ውድ አይይይ

  • @ሰውንእንዴአመሉ
    @ሰውንእንዴአመሉ 6 місяців тому +7

    ሱባሀንአላህ
    ወላሂየዘላለምፀፀቷንይዛቀረች።ምንአይነትዘመንላይ፡ደረስን።ሱባሀንአላህ
    እደኛጭካኔሳይሆን፡እዳተማሪነት፡በችሎታህማረን!!

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 6 місяців тому +19

    አትፍረድ ይፈረድበሀል።አምጣ ወልዳ አሳድጋ ሰይጣን ሲፈትናት አጣችው ።የዘላለም ጸጸት ይህ ።ምርጫ ቢኖር ቢተርፍ እንዴት ጥሩ ነበር ።አውቃ ትግደል አትግደል ፈጣሪ ይወቀው።

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 6 місяців тому +1

      😢እዉነት ነዉ ፈጣረ ይጠብቀን

  • @YYy-v7n
    @YYy-v7n 6 місяців тому +5

    😢😢😢😢😢😢😢😢እኔ በልጆቼ ናፍቆት ልሞት ነዉ በስደት እቺ ጨካኝ እብራዉ እያለች አንገብግባዉ ገደለችዉ 😢😢😢😢😢ፍት ፍትህ ትቀጣ ይቺ ጨካኝ ነብሱን በገነት ያኑረዉ ያማል

  • @Mohammedhabashi-io6dq
    @Mohammedhabashi-io6dq 6 місяців тому +15

    እፍፍፍ የኔ አባት ፈጣሪ ነፍሱን ይማረው ላኢላህ ኢለላህ ልጆችኮ ወላሂ የአላህ አማናወች ናቸው ቢስሚላህ ምን አይነት ጭካኔ ነው ሶስትቀን ብግብ ሳሰጥ ጭራሽ እራቁቱን ዱላ አላህ ይህዲየኪ ብቻ ፀፀቱ እዴት አድርጎሽ ይሆን እማይመለስ ነገር የልጆቻችንን ሀቅ እምንወጣ ያድርግልን ታረቢ

    • @አላሁመእንሱርና
      @አላሁመእንሱርና 6 місяців тому +2

      ኧረ የምትፀፀት አይመስለኝም አደራረጓ ከምንም በላይ ነው

    • @luwametefa5928
      @luwametefa5928 6 місяців тому +2

      እናት ነኝ ለልጄ እስፍስፍ ነኝ እኔ ቤተሰቦቼ አጥፍቶ ሲቆጡት እንኳን ተደብቄ አለቅሳለው 😔 የውስጧን ብሶት ተወጣችበት እንጂ እንዲ ብሎ ቅጣት አይደለም 😔😔😔

    • @TigstGetachow
      @TigstGetachow 6 місяців тому

      አፈር ልብላ ውሃ እንደጠማው እንደራበ ተንሰፍስፎ ፣፣፣😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @rablayesuf2629
      @rablayesuf2629 6 місяців тому

      አሚን ያረብ ከባድነዉ

    • @mariamkassab8174
      @mariamkassab8174 6 місяців тому

      ዉይጨካኔ😢😢😢😢😢😢

  • @enenegn5719
    @enenegn5719 6 місяців тому +5

    በተለይ ልጆችን የሚጎዱት በጣም በዝቅተኛ ኑሮ ደረጃ የሚኖሩ ሰዎች መስራትና ልጅ ማሳደግ ሲያቅታቸዉ ልጅ ይበድላሉ። ኑሮ አዲስ አበባ አስቸጋሪ ከሆነ ልጆች እስኪያድጉ ገጠር ገብቶ ልጆችን በቀላሉ አሳድጎ ወደፊት ተመልሶ ወደከተማ መምጣት እንጂ የግድ አዲስ አበባ ዉስጥ መኖር አለብኝ ብሎ በትግል መኖር አያስፈልግም። ዋናዉ በጤና መኖር ነዉ።ብዙ ሰዎች ከክፍለሀገር እየፈለሱ አዲስ አበባ መምጣት የለባቸዉም በቀላሉ ግብርናን ተምረዉ እየሰሩ ማደግ ይቻላል ስራ ያለዉ ገጠር ነዉ ልጅ ለማሳደግ

    • @Zeyneba-wx9sq
      @Zeyneba-wx9sq 6 місяців тому

      ትክክል

    • @ፋኑየጌታሊጅ
      @ፋኑየጌታሊጅ 5 місяців тому

      ትክክል ጥሩ ሀሳብ ነው ከምሞት ገጠር ብያድግ ይሻላል ነፍስ ይማር 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @netsanettesfayewgebrel6046
    @netsanettesfayewgebrel6046 6 місяців тому +7

    ለምንድነው ግን ወላጅ እናቱ ተብሎ የሚዘገበው እናት አይደለችም እናት ልትባል አይገባም የእናትነትን ክብር ይነካል የወለደች እናት አይደለም ለልጅ ምን እንደሆነች ይጣራ እናት ትቀጣለች ትቆጣለች በአግባቡ ነገር ግን ልጇን የምትገል እናት አለች ብሎ ማሰብ በጣም ይከብዳል አላቅም ምን እንደምል ደሞ አፏን ሞልታ ስለ እናት ታወራለች እናትነት ምን እንደሆነ ብታውቂማ ልጅሽን አሰቃይተሽ ባልገደልሽ ነበረ እግዚአብሔር ይፍረድብሽ

  • @አሲሁሉምለበጎነው
    @አሲሁሉምለበጎነው 6 місяців тому +3

    አላህ ይጠብቀን በእውነት እኔም ልብስ ሳጥብ ልጀን እቆጣት ነበር እጮህባታለሁ አሁን ግ ፀፀቱን አልቻልኩትም 2ኛ ልጂ አልቆጣም ለጊዜው ነውጂ እናት መቸም እናት ናት

  • @EmebetazuauEmebet
    @EmebetazuauEmebet 6 місяців тому +2

    የዚች ደሞ የባሠነዉ ግን በጣም ያሳዝናል እግዚያብሔር ልቦና ይስጠን እሷ መቸም ሰዉ ከሆነች በራሷ ላይ ምን መሆን እዳለባቴ እሷ ታዉቃለች

  • @KanetaAHMED
    @KanetaAHMED 4 місяці тому

    አለሐ አይፈትነን ፈታና ነች እች ዱንያ አለሐ ስፈትናት ነዉ ወልደው አሰድጋዉ ልትጋለዉ አትፈልግም ከግንዘቤ እጦት አለሐ ይጠብቃን

  • @NomorehgdefEzgharya
    @NomorehgdefEzgharya 6 місяців тому +22

    ኢትዮጵያ ምን አይነት ጭካኔ ነው ያለው አሁን እነዚ አረመኔ ወላጆች ልባሉ ነው በጣም ያሳዝናል በ8 አመት ልጅ ቅጣትነው ሆን ብሎ ለሞሞት የተፈለገ ነው😢😢😢😢እነዚ ወላጆች ሞት ይፈረድበት😢😢😢😢😢

  • @Maryamsaed-m7i
    @Maryamsaed-m7i 6 місяців тому

    አላህ ሧሊሕ ልጂ ይሥጠን ከባድ ነዉ ይሔ ሑሉ የሠይጣን ሥራነዉ ምን ያቃል በአላሕ እናት እደሚገርፈዉ ገርፍ ምግብሠታ ብታሥተኛዉ እደት አሥቻላት እሡን አሥራ ሥተኝ😩😭😭😭

  • @ደስታ
    @ደስታ 6 місяців тому +5

    መን የዉቀል ይህ ልጅ በህይዉት ብኖር ኖሮ ወደ ፍት ተምሮ ለእትዮጵየ ሀገረችን የቁርጥ ቀን ልጅ ልሆን ይችል ነበር ግን ምን ዋጋ አለዉ በእናቱ ለይ የሠፈረዉ አገንንት ደሙን ጠጣ ደም ጠጭ መንፈስ የተውጋ ይሁን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @onelovemedia8945
    @onelovemedia8945 6 місяців тому +2

    ሰላም እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ያሳዝናል ይች እናት ናት የፍጣሪ ያለሽ 😢😢😢😢

  • @Ahlamahmed_c9u
    @Ahlamahmed_c9u 7 годин тому

    ያረብ የኔ ልጅ መሠለኝ ውስጤን ነው የነካኝ ኡፉ ያረብ 😭😭😭😭😭

  • @Martaethio363
    @Martaethio363 6 місяців тому +1

    ሁፍፍ ምስኪን የኔ ልጅ ያሳለፍከዉን ስቃይ ፈጣሪ ነዉ የሚያዉቀዉ 😢 ከቁም ስቃይና ከማትወድክ እናት የሚወድክ የፈጣሪ እቅፍ ይሻልካል ነብስክ በሰላም ትረፍ 🙏😘

  • @ferihaferiha-pq6wf
    @ferihaferiha-pq6wf 6 місяців тому

    ወንጌል ማቴወሰ 24
    እየተፈፀም ነወ ፈፃሚ ዘመን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ልጅ አባቴን አባቴ ልጅ አሰልፍ ይጠዋል ወላችዉ የወልዳችዉ ወልችዉ ያረገዛችዉ አብየትትትት😭😭😭😭😭

  • @HeyiryaSiraji-y5u
    @HeyiryaSiraji-y5u 4 місяці тому

    😢😢😢😢😢የአላህ እሮጡ ሳይጠግብ በገዛ ልጇ እንዲህ የጨከነች እናት አትባልም የአላህ ፀፀቱ ምን ያደርግሽ ይሆን
    እንኳን መትቻት ድምፃን ስሰማው ልጀን አለቅሳለው😢😢😢😢

  • @جميلةجميله-خ2ن
    @جميلةجميله-خ2ن 4 місяці тому

    እግዚኦ መሀረና ክርስቶስ ከይዘመን አይ ግዜ እናት የዚህን ያክል ጭከና ሳዓሊለነ ቅድስት😢😢😢😢😮😮

  • @user-ti1amahara
    @user-ti1amahara 6 місяців тому +8

    ኦኦ አምላኬ ሆይ ተመስገን ከጥሩ እናትና አባት ስለፈጠርከኝ ለኔም ከሰጠከኝ ጥሩ እናት አድርገኝ 🥺🙏

    • @GfUb-n7i
      @GfUb-n7i 6 місяців тому

      ❤❤😢😢

  • @SalamSalam-wv9to
    @SalamSalam-wv9to 6 місяців тому +1

    እናትነት ማለት ምን ማለትዐነው 😢 እኔ አንጀቴ ተላወሰ እሱስ ከዚህ አስቀያሚ አለም ወደ ፈጣሪው እቅፍ ሄዷል ወየሁ ላንቺ 😢😢 እንዴት እናት ይሄን ያህል ትጨክናለች😢😢

  • @ኢተቂላህ.ነፍሤ
    @ኢተቂላህ.ነፍሤ Місяць тому

    ይችእናትአይደለችም.ወንአኡዙቢላህ😢😢😢

  • @ሙሉእመቤትዘውዴ
    @ሙሉእመቤትዘውዴ 5 місяців тому

    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ ታዲያ ኢትዮጵያ በምንጋ ሰላም ታገኛለች እናት በልጇ ከጨከነች😂😂😂

  • @Zabibamustfa
    @Zabibamustfa 10 днів тому

    سبحان الله العظيم لا إله إلا الله محمد رسول الله صلى الله عليه وسلم على نبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين وسلم تسليما كثيرا إلى يوم الدين
    አይ.ሃገሬ የገደለ.ቢበገደል.ሃገሬ.በዚህ.የክል.በደም.አትጨመለቅም.ነበር.እስልምነ.እኳ.ምን.አክል.ለሰው.ልጅ.ክብር.እደለው.ብተቁ .ለዘም.ነው.የገደለ.ይገደል.ሚለው.😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ሀገሬለዘላለምኑሪ
    @ሀገሬለዘላለምኑሪ 6 місяців тому +1

    ለምን አትታይም ወጀለኛ አይደለይ አስመሳይ ናችህ ነገ በብር ወእታ በሰራተኝነት ገብታ ጉዳት ታደርሳለይ አይ ሀገሬ መቸነው ወጀለኛ እሚጠፋበት ከምድርሽ እደው አምኘ ሰራተኛ አላስገባም ሀገሬ መግባት አስብና እፈራለሁ ሰላምየለ አይ እድሌ 😢

  • @HeyahH-rm1cu
    @HeyahH-rm1cu 6 місяців тому +2

    ያረቢ ምን አይነት ጊዜ ላይ ደረሰን 😢😢😢😢

  • @مليكهالعصيمي
    @مليكهالعصيمي 6 місяців тому +1

    በስመአም ምድነው የምታሰማን ፈጣሪ እናት በልጆ ይን ያህል ጨክና 😭😭😭😭😭😭

  • @MesertWalo
    @MesertWalo 6 місяців тому

    እናት በልጇ ትጨክናለች ብሎ ማሰብ ይከብዳል ፈጣሪ ብቻ ነው እሚያውቀው😭💔

  • @aniliza7321
    @aniliza7321 6 місяців тому +1

    እግዚአብሔር አንተ በምህረትህ ጎብኘን እኛ ጨካኝ ሆነናል

  • @abebaberhe2161
    @abebaberhe2161 6 місяців тому +6

    እይይይይይ የኔታ ፈረደችብህ የጋዛእናትህ ገላጋይ አጣህ ይቺጨካኝ ፈጣሪ ፍርዱይስጥሽ 😭😭😭😭😭😭😭🙏

  • @kefyalewaynadis7191
    @kefyalewaynadis7191 6 місяців тому +1

    እረ ከባድ ነዉ ያሳዝናል ይቅር ይበለን ጌታችን😥

  • @tejaq8618
    @tejaq8618 6 місяців тому +3

    እርግጠኛ ነኝ ሳትፈልግ አርግዛ የአባትዬን ንዴት በልጁ ለይ እየተወጣችበትነው ድሮ እኛ ስናድግ ሠፈር ዞረን ተፈልገንነው የምገባው ዱላ የለም😢

    • @አፍያዩቱብ
      @አፍያዩቱብ 6 місяців тому

      አረ እኔም ገረመኝ በተለይ እኔበጣምአስቸጋሪነበርኩ😮

    • @DirbBamly
      @DirbBamly 5 місяців тому

      Edeza aiemselgem bihonema nuro 8 amete mulu be hiwet edinore atetagsem nber. Atefrje mnfes inorebate ijonale

  • @SaraSara-tr8jm
    @SaraSara-tr8jm 6 місяців тому +15

    አንቺን ብሎ እናት😭😭😭😭የእናት ክፉ አፈር ያስበላሽ

  • @hmmbou49
    @hmmbou49 6 місяців тому +1

    በዚአይነት ጭካኔ ልጇን እስክመግደል ደብድበው አስራው አስርባዉ የኔእናት እደራበው ሂወቱ አለፈች የህፅን አምላክ ይፈረድብሽ ልቤተሰበረ

  • @BiehaneGashu
    @BiehaneGashu 6 місяців тому

    Bewonet betam yasazinali mni ayinet giza deresen nebisihn yimarewo yena abata😭😭😭😭😭

  • @ሀገሬክብሬነሽ-ኰ5ቸ
    @ሀገሬክብሬነሽ-ኰ5ቸ 6 місяців тому +19

    የምር ግን የሸሪአህግ መፈጸም አለበት የገደለ ይገደል መሆን አለበት

    • @የኮቻዋነኝ
      @የኮቻዋነኝ 6 місяців тому

      ወላሂ ልክ እንደስኡዱህግቢወጣ ሀገራችንአንድምሰውአይሞቱምነበርምክንያቱየተገደለይገደላልማንንምአይደሉምነበር እኛምይገሉናልእለሚሉ አሁንግንህግስለለለሀገራችንሁልግዜሰውይገደለልከዝያሁለትወርአስርውይለቃልይህቀልድነው የሰርቀእጂንይቁርጡ የገደለይገደልከዝያአገራችንሰላምይሆናል ግንይህየለለ የሰውእሩህእንደርከሰይቀራል በጣምያሳዝናል

  • @MeqdesGetachewu-d9c
    @MeqdesGetachewu-d9c 3 місяці тому

    አቤት ጭካኔ ምን አይነት ጭካኔ ነው እናት በልጇ ላይ እንደዚህ አይነት ድርጊት ነው ልጅን እንኳን ለመግደል ለዱላም ያሳሳል ነብስ ይማር

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 5 місяців тому

    Yena konjo Nebse yemare betam betam lebe yesebral

  • @Mirati.dabalo
    @Mirati.dabalo 5 місяців тому

    ምን አይናት እናትና አባቴ ኖው ውይስ ማሳድግ ካላፋላጉ ላማግስት አይስቱም 😭😭😭ዎይ እማማ ኢትዮጵያ አሁንስ ግፊ. ባዛ 😭😭😭😭

  • @መሬምብንትአሊ
    @መሬምብንትአሊ 6 місяців тому +2

    አላህከዚህአይነቱጠብቀን

  • @ውሎ-ከ9ጨ
    @ውሎ-ከ9ጨ 6 місяців тому +1

    ሰዉ እደት በሉጁ ይጨክናል ምንም አሰቸጋሪ ቢሆንም😢😢😢😢

  • @zuzumohammed8947
    @zuzumohammed8947 5 місяців тому

    የኔ ዉድድድ ልጅ ኡፍፍፍፍፍ እናት እንደት ይጨክናል በልጁ ልጅ ከባድድድድ ነዉ

  • @AlhamduYasin
    @AlhamduYasin 6 місяців тому +1

    እቺ እናት አትመስለኝም እሷንም የእሱን አይነት አሟሟት ነው የሚገባት ሰው እንዴት በወለደው ይጭክናል

  • @HevenTesfaye
    @HevenTesfaye 6 місяців тому +1

    በስም ኣብ እኔ የልጆች እናት ነኘ እንጃ ምን እንደምል ኣላቅም ልጁ በዚህ እድሜው ውጪ ያደረው በ ሆነ ነገር ኣስደንግጣው ሳይሆን ኣይቀርም የሆነ ነገር ባታረገው ወደ ቤት ኣልገባም ኣይላትም ምን ኣይነት ቤተሰቦች ናቸው ግን እኔ የገረመኝ ነገር ቢኖር እናት እንደዚ ከሆነች ኣባት ተብየውስ ምናባቱ እያረገ ነበር ኣረመኔዎአች ናቸው

  • @saadahsaadah5302
    @saadahsaadah5302 6 місяців тому +6

    ወይኔ ይች እናት አደለችም😢😢😢😢

  • @SaraKaraki-q7g
    @SaraKaraki-q7g 6 місяців тому +5

    ያርቢ አርግዛ ወልዳው እደዚ ያስጨከናት ምን ጎድነው የኔ አባት እኔን በለጋ እድሜው የገዛ እናቱ ቀጨቹው😢

  • @user-xn1ts9tv7l
    @user-xn1ts9tv7l 5 місяців тому

    የልጆችን ባህሪ ማወቅና ቅጣቱ መወሠን ነው የሚወዱትን ነገር መከልከል ለዚያውም በየደቂቃው ስሜታቸውን መከታተል ያሰፈልጋል ምክንያቱም ከአጠገባቸው ዘወር ሲሉ የሚያደርጉትን አናውቅምና

  • @KkOo-jj3pz
    @KkOo-jj3pz 6 місяців тому +9

    ሲጀመር እውጭ ያደረውም እቤት ያየው ቢኖረው ነው የታፈነ ጩኃት ሚስኪን

    • @alami5787
      @alami5787 6 місяців тому

      ትክክል

  • @Tigistyoutube-u7l
    @Tigistyoutube-u7l 6 місяців тому +10

    ሰው፣በልጁእንዴትይጨክናል፣ይገላል፣ምንአይነት፣ጭከናነው፣ለሚያሳድግብትሰጠው፣ነፍስ፣ይማርልጁ

    • @TamruFekadu
      @TamruFekadu 6 місяців тому

      😢😢 sew atferde

  • @LuluFamily25
    @LuluFamily25 6 місяців тому +10

    ወይ ጉድ ምናይነት ጭካኔ ነው እኔ ልጄን ለያት ታሳሳኛለች 😢የሳዝናል በጣም

  • @NigistAsefa-j7t
    @NigistAsefa-j7t 6 місяців тому

    ነብስህ በአፀደ ገነት ይግባልህ የእኔ ጌታ😂😂😂😂

  • @geteneshshiferaw947
    @geteneshshiferaw947 6 місяців тому

    ህፃናት እኮ በዱላ አይቀጡም የተለያየ የመቀጫ አይነቶች አሉ በዚህልክ ጭካኔ ግን መጨረሻው ይሄ ይሆናል

  • @AMAM3-i5s
    @AMAM3-i5s 4 місяці тому +1

    Yaa rabbii malii nu fidde😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Hayuyoutub
    @Hayuyoutub 6 місяців тому +2

    የት አባቷ ሄዳ ነዉ ዉጭ እስከሚያድር አፈር አባቷ ያስበላት የኔ ዉድ ልጅ አፈር ልብላልህ ኡፍፍፍ

  • @etaguBirhan
    @etaguBirhan 4 місяці тому

    ምን አይነት ጭካኔ ነው የምር ይች እናት አይደለችም ፈጣሪ ነፍስክን በአጠደ ገነት ያኑራት 😢😢😢😢

  • @KamilaHamza-c2b
    @KamilaHamza-c2b 5 місяців тому

    ኢናሊላሒ ወኢና ኢላሒ ራጂኡን አላህ ወይ ከንዲህ አይነቱ ጠብቀን

  • @samyhabte2821
    @samyhabte2821 6 місяців тому +1

    ምን አይነት ሴጣን ባልና ሚስት ናቸው እነዚህ ለሀገርም ለህዝብም ለምንም አይጠቅሙም በጣም ጨካኞች ናቸው

  • @HamadAlhosanii
    @HamadAlhosanii 6 місяців тому +1

    ጉድ በል ያገሪ ሰዉ አለ ጎንደር የ 8 አመት ልጅ እንዴት ልመታና ሊገደል እሄን አክል ጭካኔ ወይኔ ልጅን 😢😢😢

  • @yshimaregbiniyam1676
    @yshimaregbiniyam1676 5 місяців тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 አንች አረመኔ የእሱን ቀን ይስጥሽ አፈሩን ብይ አንች እናት አይደለሽም እግዚአብሔር ማህፀንሽን ይዝጋው ውይ በጣም ያሳዝናል 😂😂😂😂😂😂😂

  • @Hayay-h3j
    @Hayay-h3j 4 місяці тому

    አረመኔ እናት እንደዚህ ያደርጋል ደግም😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @umumryembintabrudin7277
    @umumryembintabrudin7277 6 місяців тому

    አላህ አክበር የእናት አዉሬ
    ያረቢ ምን ጉድ ነዉ የሚሠማዉ ወዮ ግድ

  • @emuhussentube4691
    @emuhussentube4691 5 місяців тому

    ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኦን 😢😢😢😢😢

  • @LilySedro
    @LilySedro 6 днів тому

    ህዝባችን ግን ድሮም ጨካኝ ነው ወይስ አሁን ከችግር የመጣ ጭካኔ ነው ግን ይች ሴት እውነት እናት ነች ለልጇ እንዲህ የጨከነች ለሌላ ልጅ ምን ልታረግ ትችላለች ሲባል ያሰፈራል መገመት እንደዚች አይነቷ ቤተሰብ ቤት ብትቀጠር ምን ልታረግ ትችላለችና አሰፈሪ ነው መገመት እውነት ነው ከቅርብ ግዜ የመጣ አሰቃቄ ግድያ በህጻናት በወጣት ሴቶች እህቶቻችን እንደው ይህን አልን እንጄ የንጽሃን ግድያ እየበዛ የመጣው ምንድን ችግሩ ህጉላይስ ያለው ፍርድስ አሰተማሪ ነው የህግ አካላትም እናተም ጠንክራችሁ እነዚህን ወንጀለኞች ቅጣቱ እንዲጠነክር አድርጉና እኛንም እረፍት ሰጡን ሌሎች አገሮቸ ወንጀኛን የታደጉት በፍርዳቸው መጠንከር ነውና

  • @mulubirara7956
    @mulubirara7956 6 місяців тому +5

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢 እግዚ ኦ ማሕረነ ክርስቶስ ነፍስሕ በሰላም ትረፍ!

    • @bilenhaile5689
      @bilenhaile5689 6 місяців тому

      😢😂 በበጣም.ያሳዝናል ነፍስህን 4:02 .ይማረው የኔ ጌታ ይህችን ሴት ወደዛው ግደሉዋት😂😂😂

    • @bilenhaile5689
      @bilenhaile5689 6 місяців тому

      ማሰርወን ነው አንጂ ምግብስ
      እግዚአብሐ እሰዋን እራሰዋን እንደዚሁ ደብድቦ መግደል ነው አምላክ ይፍረድብሸ😢😢😢

  • @BaniyasBaniyas-j5l
    @BaniyasBaniyas-j5l 11 днів тому

    እናትምእድህትጨክናለችእደአረወይኔበዚህበህፃን.አችንነበርእደዚማረግለልጅሽያልሆነችእናትምታደርጋለችቱቱ

  • @alomfoyz3670
    @alomfoyz3670 6 місяців тому

    ጌታ ሆይ ለልጄ ጥሩ እናት አድርገኝ የዳቢሎስ መጫወቻ አታድርገኝ አይ እናት አሁን ሠላም ይሰማሻል ይሆን እንቅልፍ ትተኝ ይሆን ኡፍፍፍ አቤት ጭካኔ 😭😭😭

  • @YelemsetTessema
    @YelemsetTessema 6 місяців тому

    ምን ያሰተምራል ይቼ አረመኔ ጠፍቶ ለእግዝያብሔ ያለ ያሳድገው ነበር አይኗ ይጥፋ

  • @mulugerolimon9323
    @mulugerolimon9323 5 місяців тому

    Abetu Fatari kulu Alem Adinene kezihe Mulu fatana 🙏🙏🙏

  • @fatiya8477
    @fatiya8477 6 місяців тому +2

    😢😢😢ይሄንን የመሰለ 😢እንብጥ ጨቅላ እፃን ልጅ በወላጅ በጭካኔ እይወቱ ማለፉ በጣም 😢ያሳዝናል😢😢😢😢አፍፍፍፍፍ

  • @YemaneHaylu-j1b
    @YemaneHaylu-j1b 6 місяців тому

    ያማልይቺ አውሬ

  • @SameraAway
    @SameraAway 6 місяців тому +1

    ምን አይነት ግዜ ደረስን እናት በልጃ ሲሳዝን የእኔ ሚስኪን😢😢😢😢😢😢

  • @HassenSabri
    @HassenSabri 6 місяців тому

    ወንጀላችን ከመብዛቱ የተነሳ እናት ልጇን እስከመግደል ያውም ህጻናት ምንም የማያውቁ ጨቅላዎች ላይ አላህ በቃችሁ ይበለን ግን እንደዚህ አይነት ወንጀል ሲፈጽሙ ጎረቤት የለም አረ ምንአገባኝ የሚባል ነገር ዋጋ ያስከፍለናል

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 5 місяців тому +1

    Police enamesegenaln

  • @mesfinberhanu449
    @mesfinberhanu449 4 місяці тому

    ለምንስ ይመታል ይሄ ሁሉ ያገሪቷ ህግ ነው እስቲ የውጪውን ህግ እወቁት

  • @አተያአደምልጂሆይየትምብተ

    ሱባሀን አላህ ምን አይነት ጪካኔ ነው እደዚህ እናት ይከፋል ማለት ነው አኡዙቢላህ ወላሂ ዲነል እስላም ልጂን እደት ማሳደግ እሚጠፋ እኮ ቢሁን ዱአ ነው እሚደረግላቸው እቢ ካሉ ደሞ እደት መገረሽ እዲለባቸው ምንም አይነት ጉዲት እዲይደረስባቸው መሁን አለበት አልሀምዱሊላህ አለ ኒኢመተል እስላም

  • @loversofgodthinkbeforethey8677
    @loversofgodthinkbeforethey8677 5 місяців тому

    😢😢😢ኦ ኣምላኽ ምን ዓይነት ሰው ነው፣ ከ ውላዳ ጋር እንደዚ ጭካነ

  • @sስነኝታስፈኘወ
    @sስነኝታስፈኘወ 6 місяців тому +4

    ወይኔ ምን አይነት ግዜ ነው ትገደል እቺ ልጀን የገደለች ለሌለ ህፀነት ተሰገለች😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @HabteGerry
      @HabteGerry 6 місяців тому

      የመጨረረሻዘመን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @SemerDemissie
    @SemerDemissie 6 місяців тому +1

    ውጭ ቢያድር ምን ይገርማል ከዚች ሰይጣን ለመሸሽ ነበር ውጭ ያድር የነበረው እሷ ግን ጤነኛ አትመስለኝም የሴጣን መንፈስ ካለ ውስጧ ግደይ ግደይ ነው የሚላት አዘለም አንጠለጠለ ብትገደል 😢

  • @me-qz3sj
    @me-qz3sj 6 місяців тому

    እህህህ ምብየ ልኮምት 😢😢😢እደት ጨከንሽ ምናይነት ሰይጣን ተፀገሽ አይ እናት😢😢😢😢

  • @user-ri9hj9ez
    @user-ri9hj9ez 6 місяців тому

    እኔ ልጆቼ ያናዱኝና እመታቸዋለሁ ከዛ ያለቅሳሉ እንኳን አስሬ በር ልዘጋባቸው ይቅርና መልሼ አብሬያቸው አለቅሳለሁ ወላሂ😢😢😢😢

  • @ፋጡማአባተ-ዐ5ጸ
    @ፋጡማአባተ-ዐ5ጸ 6 місяців тому

    ምን አይነትእናትናት እናሊላሂ ወኢነሂእራጁ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @lilibe-i1d
    @lilibe-i1d 6 місяців тому

    ኧረ ተው ኢትዮጵያን ሀይማኖት እኮ አለን ይህ ሁሉ ጭካኔ የት የመጣ ነው ልቦና ይስጠን የሚያዝን የሚራራ ልብ ይስጠን አቤቱ ማረን ጌታ ሆይ

  • @mነኝ.የአላህባርያ
    @mነኝ.የአላህባርያ 6 місяців тому

    ምንአይነት...ጭራቅናት...😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ወላሒ.ምኑግዜላይ.ደረስንንንንንን💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔ወላሒያማል

  • @Arega-ug1uy
    @Arega-ug1uy 5 місяців тому

    ወይ😭😭የእናንተ ጭካኔ እንደዚህ አላየሁም አረመኔነት

  • @alainfef176
    @alainfef176 6 місяців тому

    😢😢😢😢አኡዙቢላሂ. ምንሸይጧን እሮጂም😢😢😢😢😢አላህየ. የኔ ጌታ ምን እየመጣብን ነው. እኔ አፈር ልብላ. እዴት ልጂ. ቁጥጫም. ይበዛበታል ወይኔ ጉዴ