🔴በኔ የመጣ እስር ቤት ገባ😭ስናገናኘው ሰድቧት ሄደ| አሳዛኝ ታሪክ|Ethiopia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 лип 2024
  • 🔴በኔ የመጣ እስር ቤት ገባ😭ስናገናኘው ሰድቧት ሄደ| አሳዛኝ ታሪክ|Ethiopia
    emebet kassa
    emebet kassa tube
    ሐዲስ ዜማ ቲዩብ haddis zema
    lij tofik
    maraki weg
    ወቸዉ good
    seifu on ebs
    marke tube
    eyobel tube እዮቤል ቲዩብ
    egregnawu media
    asherua tube
    yetbi tube
    mube tube
    aby tv
    ebs worled
    donkey tub
    abel birhanu
    ዘቢባ ግርማ ተውበሀል
    ዘቢባ ግርማ
    እሙ ካልድ
    ebs addis meraf
    ebs tv worldwide
    ebs kidamen keseat
    ebs tv
    ebs
    helu tube
    emebet kassa new music
    emebet kassa music 2022
    emebet kassa youtube
    emebet kassa music
    nahi tubeabbay tv entertainment
    እመቤት ካሳ ዋ ሀገሬ
    እመቤት ካሳ youtube
    እመቤት ካሳ ልጅ
    እመቤት ካሳ ዩቱብ
    እመቤት ካሳ ፕራንክ
    እመቤት ካሳ
    aarshe 2023
    abraham and ruta
    abrshe youtube
    aarshe
    አብርሽ ቲዩብ
    አብርሽ የቄራው
    አብርሽ ዘጌት
    አብርሽ ቱዩብ
    አብርሽ እና ሩታ
    አብርሽ ዩቱብ
    አብርሽ ይቱብ
    አብርሽ ሩታ
    አብርሽ
    አብርሽና ሩታ
    ebs tv
    የፍቅር ታሪክ
    seifu on ebs
    donkey tube
    ethiopian tv show sle hiwot
    fana tv
    hab media
    addis chewata
    amharic movie
    ethiopian drama
    ethiopia
    love story
    ab tube አብርሽ ቱዩብ
    ethio meznagna
    ebs
    ዱካ ሾው duka show
    አሳዛኝ የፍቅር ታሪክ
    የሰላም ገበታ
    amharic film
    kihilot
    seyifu on ebs
    rakeb alemayewe
    sile hiwot tv
    ማራኪ ወግ
    habesha
    yefiker taric
    new ethiopian movei
    ፍቅሬ
    ethiopian news
    yebteseb chewata
    ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
    የንስር አይን
    arada plus 2
    yefikir tarik
    beras tube በራስ ቲዩብ
    wollo tube
    ወሎ ዘፈን
    new ethiopian music 2020
    ሳምሪ ፍኒ
    yebtseb chewata
    mereja tv
    qin leboch
    ቅን ልቦች
    ወይኒ ሾዉ
    weyni show
    miki show
    መሳጭ የፍቅር ታሪክ
    sayi tube
    muday tv
    እውነተኛ የፍቅር ታሪክ
    a true love story
    addis kememoch
    true love story
    zena bey ethiopia entertainment
    ethiopian movies full amharic movies|ethiopian dram
    abrelo hd
    hab media youtube
    teddy afro
    tsegaye abrar
    abel birhanu
    abel birhanu የወይኗ ልጅ
    zehabesha official
    ትረካ
    የመንገድ ላይ ጥያቄዎች
    eyoha media
    ethiopian
    kum neger ቁም ነገር
    eritrean
    የፍቅር ትረካ
    የልጅነት ፍቅር
    amharic
    ethiopian book audio
    habesha couple
    addis radar
    ale tube
    ethiopia drama
    kum neger
    feta daily
    new ethiopian movie
    ቁም ነገር
    እዮሃ ሚዲያ
    arada plus
    kana tv
    ሴራ የፊልም ታሪክ
    ምርጥ የፊልም ታሪክ
    mert films
    ሴራ የፊልም ታሪክ sera film
    ምርጥ ፊልም ታሪክ
    ድንቅ ልጆች
    ፍቅር
    abel birhanu የወይኗ ልጅ 2
    addis media
    አስገራሚ
    አሳዛኝ
    sebeket
    filfilu comedy
    ethiopia wedding
    yebeteseb chewata
    መዝሙር
    jawar mohammed
    enetewawekalen woy
    ስብከት
    ታሪክ
    new ethiopian music 2022
    kefet
    love
    debotube
    ethiopian true love story
    ebs drama
    amharic drama
    9negnaw shi
    zemedkun bekele
    genet nigatu
    egna legna
    ashruka
    wello tube
    abel news
    habesha music
    hana yohanes
    abel
    yeweynwa lej
    yeweyno lej
    ethio forum ኢትዮ ፎረም
    ኢትዮ ፎረም
    ethio forum
    tigray tv
    yasin teck
    ሮዚየስወድሽ
    brex habeshawi
    ብር፣
    yoni magna
    ፍቅር ትረካ
    ዮናስ ተስፋዬ፣
    ዳንኤላ ስቲል፣
    ታይታኒክ፣
    ፍቅር፣
    ጥላቻ፣
    ገንዘብ፣
    መስገብገብ፣
    amharic music
    ችግር፣
    ህመም፣
    film
    artist
    model
    how to
    abiy ahmed
    doktor
    fikir
    tsegur
    face
    treka
    sema
    ሴማ
    ሴማ ኢንተርቴይመንት
    sema entertainment
    ኢትዮጵያ
    ተረክ
    ፀጋዬ አብራር
    ሸገር
    sheger
    ራሽያ
    ሩስያ
    treka amharic
    tereka amharic
    selam ሰላም
    ሰላም
    selam
    efoyeta
    selamሰላም
    ባቢ
    efoyeta tereka
    fana
    9 shi
    shimeles abera
    seifu show
    ebc tv
    entewawekalen wey
    ፊልም ወዳጅ
    ፊልም አማርኛ 2015
    ፊልም በአጭሩ
    ፊልም በትርጉም
    ፊልመኛ
    የፍቅር ፊልም
    የፊልም ዳሰሳ
    የፊልም ዞን
    የፊልም ትረካ
    የፊልም ታሪክ ባጭሩ
    የፊልም ታሪክ
    የኔታ ቲዩብ
    የልጆች አለም
    የህንድ ትርጉም ፊልም
    ኬቢ ቲዩብ
    አዲስ አማርኛ ፊልም
    አሪፍ ፊልም
    አማርኛ ፊልም
    አማርኛ ትርጉም ፊልም
    ትርጉም ፊልም
    ሴራ ፊልም
    ምርጥ ፊልም
    mert films - ምርጥ ፊልም
    film wedaj money heist
    samri fani
    ህሊና፣
    ድህነት፣
    ንዴት፣
    tereka
    የፍቅር ታሪኮች
    እውነተኛ ታሪክ
    አስፈሪ
    ድንቅ
    አማርኛ
    መሳጭ ታሪኮች
    ተረት_ተረት
    ትምህርት
    ትረካዎች
    ethio
    amharic tv
    ቡና
    kiya movie
    እሁድን በኢቢኤስ new this week
    ሃብ ሚዲያ አዳኙ hab media adagnu
    habesha couple prank
    ethiopian tiktok
    ethiopian new movie
    ethiopian movies
    ebs tv ehuden be ebs yesterday
    dalol entertainment
    world wide
    maraki weg
    habshatiktok
    ethiopia news
    ቁም ነገር kum neger
    ሰይፉ ፋንታሁን ሾው
    ማጋጭ
    መማገጥ
    wesane kana tv
    tireta media ትርታ ሚዲያ 2
    seifu show this week
    new ethiopian music
    kana television
    habesha film
    hab media ሃብ ሚዲያ
    comedian eshetu
    nahootv
    ebs tv እሁድን በኢቢኤስ
    ክህሎት
    drama
    እዮሃ ሚድያ
    ጨርቆሴ ሾው
    tirta media
    endalk tube እንዳልክ ቲዩብ
    ebstv
    donkeytube
    ኢትዮጵያዬ💚💛❤
    ye fikr tarik
    kumneger ቁም ነገር
    addis kemememoch
    topmedia
    ሀበሻ
    mereja
    nebil nur
    eshetu melese
    fasi
    andafta
    ethiotimes
    ዶ/ር አብይ አህመድ
    new ethiopian movie 2021
    dink lijoch
    danos
    ezana
    kb tube
    ዶንኪ ቲዩብ ድንቅ ልጆች
    new amharic movies
    ፖድካስት
    መረጃ
    ቤተሰብ
    ማራኪ
    መጽሀፍ ትረካ
    film wedaj
    sera film
    radio tereka
    ትርታ ሚዲያ
    በድብቅ የተቀረፀ
    በትዳር መማገጥ
    ስለ ህይወት
    yeneta tube
    አዝናኝ
    ela tube
    thiopian music
    sile hiwot
    sele hiwot
    hab media adagnu new
    ethiopian movie 2022
    ethiopian music 2021
    tireka
    amharic tireka
    እሁድን በኢቢኤስ new
    yefikir tarikoch
    መንሱር ጀማል
    ewedhalehu
    new ethiopian film
    afekrhalehu
    ethiopian vlogs
    ethiopia vlog
    eshetu
    endalk tube 2
    ynsrayn
    ethiopian orthodox mezmur
    afekrshalehu
    habesha drama
    eyoha entertainment
    ethiopia movie
    kana
    ethiopian comedy
    dalol entartaiment
    seifu
    miko mike
    ወሲብ እና ትዳር
    ወሲብ ላይ ሴቶች መነካት የሚፈልጉበት ቦታዎች
    ወሲብ ጥበብ ነው
    ዱካ ሾው / duka show
    ወሲብ ስልክ ሙስሊም ትዳር ፈላጊ ሴቶች
    ወሲብ በአብይ ፆም
    ወሲብን የትረካ #ab_tube_አብርሽ_ቱዩብ #ethiopianews #seifuonebs #abiyahmed #abiyahmed #fetadaily
    አራዳ ፕላስ
    #donkey_tube _amharic_ድንቅ_ልጆች
    birhanu
    seifu fantahun show on ebs
    haymi tube
    hab media አዳኙ
    arada plus አራዳ ፕላስ
    yefikr tarik
    tiktok
    abel mulugeta
    #abel_birhanu_የወይኗ_ልጅ
    tiktok amharic
    new amharic music 2023
    ethiopian couple
    የትምህርት ቤት ፍቅር
    tiktok ethiopia #oromo
    tik tok -
    yefikir tarik የፍቅር ታሪክ
    ethio tiktok live
    9ኛው ሺ
    abtube
    tiktok hayuti
    ‪@abtube7318‬ ‪@seifuonebs‬ ‪@ebstvWorldwide‬
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 258

  • @YemsgenLesu-ud2bm
    @YemsgenLesu-ud2bm 10 днів тому +46

    ሶፈመን የሚወድ አስት የሰዉ ጭንቀት የሚያስጨንቀዉ ምርጥ ልጅ አስቲ የምትወዱ በ 👍👍አሳዩኝ

  • @ekrW
    @ekrW 10 днів тому +76

    እንጀራ የሆኑ አማት ይስጣችሁ አሚን በሉ ትዳር ድስ የሚለው ሁሉም ሰላም ፍቅር ሲኖርነው

    • @SikoSilo-oz6wy
      @SikoSilo-oz6wy 10 днів тому +6

      አሚሚሚንንን

    • @user-jr7je8md8z
      @user-jr7je8md8z 10 днів тому +4

      አሚንንን የባሌ እናት አላህ እድሜሽን ያርዝምልኝ ወላሂ ከእንጀራም በላይ ናት በጣም ነው የምንዋደደ ሰባት አመት አስቆጠርን አንድ ቀን ሳንጋጭ በጣም አከብራት አለሁ እስዋም እንደዛው ወላሂ አልሀምዱሊላ

    • @mdali-jc3jz
      @mdali-jc3jz 10 днів тому

      ​@@user-jr7je8md8zየኔ የሉም በሂወት 💔😢😢

    • @saadaside7640
      @saadaside7640 10 днів тому

      አሚንያረብ

    • @user-pr4wf4eh4v
      @user-pr4wf4eh4v 9 днів тому

      አሚንንን

  • @user-ss9md9yg5e
    @user-ss9md9yg5e 10 днів тому +28

    እኔ ጥያቄ የፈጠረብኝ ቆይ ለምን አትተውውም ለምን ጣንካራ አትሆንም በሱፍት ለምን ታለቅሳለች ውንድልጅ ክብር አይወድም አች ጠንካራ ሴት መሆን አለብሽ ያኔ እራሱ ይለምንሻል በወንድልጅ ፍት ማልቀስ በጣም ነው የምጠላው ራስን ማጠናከር አስፈላግነው ከሄደ ይህድ ገደል ይግባ የምን መለመን አታልቅሽ ጠካራ ሴት ሁነሽ አሳይው

    • @user-yr6ti8sf9i
      @user-yr6ti8sf9i 10 днів тому +4

      ላስቻለው ነዉ መለማመጥ ሳይሆን ልባችን የተለያየ ነዉ እኔ ራሴ በምወደዉ ባሌ አልችልም ሲከፋኝም ማስረዳትኳ አልችልም እምባየ

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 9 днів тому +12

    ቆም ብሎ መረዳት ማዳመጥ አለበት ለወደፊቱም ቢሆን አብራችሁ ብትኖሩ አይሆንም መደማመጥ ካልተቻለ❤❤❤❤❤

  • @SikoSilo-oz6wy
    @SikoSilo-oz6wy 10 днів тому +21

    እረ ላይክ ላይክ አድረጉ አይከፍልበትም እደነሶፍ ያሉትን ወጣቶች እናበረታታቸዉ

    • @Fairoz45
      @Fairoz45 6 днів тому

      አረ,,ሶፊ,,በአለ,አረበአሏህ,የመንደር,ተራ,ልቅምቃሚ,ነገሮች,ነገሮች,ጊዜህን,አታበክን,

    • @Fairoz45
      @Fairoz45 6 днів тому

      ጊዜዉ,ስንተ,ዩቱበሮች,አሰገራሚ,አሰናቂ,የተደበቁ,ጉዶችን,እያሳዩን,ናቸዉ,,አንተ,የተልካሻ,ዱረዬዎች,የሔ,ቦታህ,አደለም,

  • @Hawa-ms1mt
    @Hawa-ms1mt 10 днів тому +45

    አልሀዱሊላህ ምሥጋና ለአላህ ይገባው እናት የሆነች አማት ሠቶኝ

    • @user-ct1wr5fh7l
      @user-ct1wr5fh7l 10 днів тому

      አላህ ይጨምርላቸው ❤

    • @Hkma-ow6fz
      @Hkma-ow6fz 10 днів тому

      ማሻአላህ ውድዋ አላህ ይጨምርራልቹ❤❤❤❤

    • @Hawa-ms1mt
      @Hawa-ms1mt 10 днів тому

      @@Hkma-ow6fz አሚን ያረቢ

    • @tube-of7xg
      @tube-of7xg 5 днів тому

      አልሀምዱሊላህ የኔስ አማት ከነትም አትለየብኝ ወላሂ አሏህ እዴሜሽን ያስረዝምልኝ ከናቴ በምንም አለያት ስጠራኝ እራሱ አለሜ ነው እምትለኝ እፉ ከስዴት መልሶኝ ሁሌም በጎኖ በሆንኩ

  • @seadamelaku3377
    @seadamelaku3377 10 днів тому +11

    ወላሂ የኔ አማት ከልጇ በላይ ነው የምትወደኝ እኔም በጣም ነው የምወዳት ባሉካየ ጋ ተለያይተናል ከእናቱጋ ያለን ነገር ልክ እንደ በፊቱ በጣም ነው የምንውደደው❤❤

    • @Zulyeka-kc9jo
      @Zulyeka-kc9jo 7 днів тому

      ከበልሽ,ከተፈታሽ,ትወደደላቹኮ

  • @user-qb3hw7fd9e
    @user-qb3hw7fd9e 10 днів тому +9

    አልሓምዱሊላህ ምርጥ አማት አለችን ልጅ ምርጥ አርጋ እያሳደገችልን ነው አላህ ይጠብቃት❤❤

  • @user-wp6zz7oh5h
    @user-wp6zz7oh5h 10 днів тому +13

    ልጅታ ታሳዝናለች አንዳድ ቤተስብ በልጅ ይወት ፣የግቡ ይወት ይበጠብጣሉ

  • @fuffu1470
    @fuffu1470 10 днів тому +21

    ኧረ ቤተሠብ ሠብስክራይብ አድርጉት ጉዞ ወ100k

    • @KumNeger-uc3et
      @KumNeger-uc3et  10 днів тому

      🙏🙏🙏

    • @seadayimam8488
      @seadayimam8488 10 днів тому +1

      ወንድሜ ሶፊ ይሄን ምልክት አትጠቀሙ ከኛ እመነት ጋር አይሄድም ተብሏል አሏሁ አእለም

  • @user-ne7zi1cz8x
    @user-ne7zi1cz8x 10 днів тому +7

    ግን እኔ ለዉድ አላለቅስምየ ማይረዳኝ ሰዉ ዉላሂ ሲቀር ይቀር😢😢😢😢😢

  • @kemerusalo820
    @kemerusalo820 10 днів тому +26

    ምርጥ አማት አለችኝ አለህ እድሜዋን የርዥምልኝ😢❤

  • @EmameMkounen
    @EmameMkounen 9 днів тому +3

    አለሀምዱሊላህ የኔ አማት ከውለደች እናቴ በላይ ነው የምሳሳልኝ የበኽር ልጆን ነው ያገባሁት ❤❤❤

  • @mdali-jc3jz
    @mdali-jc3jz 10 днів тому +12

    ምናለ ተረጋግቶ ቢረዳት ወላሂ አልቅሳ አሰለቀሰችኝ 💔🥺

  • @samiraali2739
    @samiraali2739 10 днів тому +5

    እኔምየልጂነትባሌን እናቱናት ያለያየችኝ😭😭😭😭ያድልጂእናትነኝ ልጀንም ቤተሰቦቸ አሳደጉልኝ አልሀምዱሊላህ ካሁንበሀላ አላህ ጥሩ አማትይስጠኝ

  • @KhanKhan-bp6qm
    @KhanKhan-bp6qm 10 днів тому +5

    እቺን ዬመሰልሽ ቆጆ ልጅ ዬፍቅር ጦር አገኘሽ ወይኔ እኛ ስንወድ እኮ አያምጣዉ ነዉ❤❤❤❤

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 10 днів тому +7

    🙁ለዚህ ነው ለቅሶሽ ተቃጠልኩ

  • @user-xs6lo9di4k
    @user-xs6lo9di4k 10 днів тому +6

    የእኔ እህት እራሰሸን ጠብቂ ውንድ ቢሔድ ውንድ ይመጣል አትጨነቂ ይቅር ለእግዜብሔር ነው ይቅርታ አለሸአላለሸ አላለሸ ሚቀርብሸ የለም አትጨነቂ ነገ ሌላ ቀን ነው እግዜብሔር አምላክ ከዚህ የበለጠ ያዘጋጀልሸ ነገር አለ አትጨነቂ

  • @user-ot8vt2ub7k
    @user-ot8vt2ub7k 10 днів тому +8

    አህልን ሶፌየ መጣህ ወንድም የቱብህ ዘበኛ ሁኘልሀለሁ ጀግና ስለምወድ በዛዉላይ መልካምነትህ ብቻ ገና አላየሆትም ስራ ልጨርስና አየዋለሁ የዳም ኩሽና መች ለቀቅኝ እፍፍፍ

  • @Ali-sf4vv
    @Ali-sf4vv 10 днів тому +4

    አይዞሽ እህቴ ሁሉም ያልፋል ዋናው ጤናሽ ነው

  • @Hayou-p7b
    @Hayou-p7b 10 днів тому +6

    አላሀምድሊላ አማቶቼ በጣም ልክ እንዴናት ናቸው ከአዩቶቼ ጀምረው

    • @kathijakathija9035
      @kathijakathija9035 9 днів тому

      ማሻአላህ ማሻአላህ ውድ በጣም ደስ ይላል ጠብቂያቸው

    • @SolyanaAbush-pi8cv
      @SolyanaAbush-pi8cv 6 днів тому

      Enya alen enji kifu yaleyayun

  • @senayetjima6450
    @senayetjima6450 10 днів тому +5

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኔጎበዝ በርታልኝ ሶፍይ ያችባሌይገደል ያለችው እንዴት ሆኑ በርታ ቤታቸው ከመሄድህ በፈት አካባቢውን አጣራ ዝምብለህ አትሂድ

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 10 днів тому +17

    ሴቶች እባካችሁ ደሜን አታፍሉት በፈጠራችሁ 😡😡እኔ ዞር ብዬ አላይም ለኔ ቦታ ሌለው ሰው

    • @fatumafatuma870
      @fatumafatuma870 9 днів тому +1

      ትክክክክልወላሂ ለምንአስፈለገይህንያህል

  • @accacc5974
    @accacc5974 10 днів тому +5

    ደም ደስንዝሮ ወንድ ገደል ግባ በይው

  • @ethiopiawitabraha330
    @ethiopiawitabraha330 9 днів тому +3

    አንተ ኩሩሩ አንተም ወንድ ሆንክና እቺን ቆንጆ ልጅ ታስለቅሳታለህ ምክንያትዋን ሳትሰማ ለምን ትታህ እንደሄደች ይገርማል የወንዶች ነገር።

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 10 днів тому +15

    አስላም አለይኩም❤

    • @hawaabagaaz7552
      @hawaabagaaz7552 10 днів тому +1

      Wl wr wb Selma ❤

    • @SofiaMohammed-ij9bx
      @SofiaMohammed-ij9bx 10 днів тому

      ወአለይኩም ሰላም

    • @AccAcc-qb9ff
      @AccAcc-qb9ff 10 днів тому +1

      ዋለይኩመ፡አሰለም፡ወራህመቱላህ፡ወበረካቱ😢❤

    • @user-dp8un6ql4m
      @user-dp8un6ql4m 10 днів тому

      ወለኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ

    • @Hkma-ow6fz
      @Hkma-ow6fz 10 днів тому

      ዋሌኩም ኧሰላም ወራህመቱላ ወበረካቱ

  • @user-if5hg7cc7p
    @user-if5hg7cc7p 10 днів тому +4

    ሴቶች አትነፈራረቁ እንቃ ወንድ እሚወደው ጀግና ቆፍጣና ሴት ነው እኔ ባሌን እወደዋለሁ በጣም ተምለው በላይ ግን ትንሺ ተገለመጠኝ አልቻልም እሱም በጣም ያከብረኛል ፉት ሰጥቸመነፉረቅ አልወድም

  • @yamchyamch-md9tx
    @yamchyamch-md9tx 10 днів тому +3

    ልጂ ለምን ልጁቱ ብየንስ የምታዋራሁን ብሰመ ይሽል ነበር😢😢😢😢😢 ሁለቱም እውነት አለቻው😢😢😢😢😢 እንዴት እናት የልጀ ደስታ ያምትጣለ ጌታን😢😢😢😢 አይዞሽ እህታችን ጌታ መልካም ነው😢😢😢😢

  • @zaarazara2253
    @zaarazara2253 10 днів тому +3

    አለህ አንድ ለይ የርገቹሁ የስዝነል💔😓

  • @fatumafatuma870
    @fatumafatuma870 9 днів тому +3

    ከፈለገለም መቶግዜ አይጠርግም አይሴቶችምነው ጠንካራ ብትሆኑ እዴት በተወዴዳችሁ

  • @MediDam
    @MediDam 10 днів тому +2

    አላህ ጨረሻየን አሳምረልኘ ዋናዉ መጋባት ሳይሆን መጨረሻዉንአሳምረልኘኘ አረብ❤❤❤❤

  • @user-jq4wb2sm6g
    @user-jq4wb2sm6g 10 днів тому +4

    😢😢😢😢 ጨጎራ እኔንም እያሠቃየኝ ነው በሠው ቤት በሥደት😢😢😢

    • @user-dq7jk9in3e
      @user-dq7jk9in3e 9 днів тому

      ❤❤ምድነው መዳኒቱ እህህህህ 😢

    • @hdbbcbgfg916
      @hdbbcbgfg916 8 днів тому

      አይዞሽ አሏህ ያሽርሽ ተልባ ዘፍዘፋሽ ጦት ጦት ጠጭበት አይዞሽ እሂት

  • @user-wf6ct1vr8g
    @user-wf6ct1vr8g 10 днів тому +6

    እንድህ እየለመነችሁ ማዳመጥ አይችልም እንደ

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 10 днів тому +2

    ማርያምን መተት እያስነካቸዉ ነዉ እንጂ የጤና አይደለም ወይም መስተፋቅር ነ ወ ብቻ ከባድ ነዉ

  • @user-yr6ti8sf9i
    @user-yr6ti8sf9i 10 днів тому +3

    በቀጣይ ተስማምተዉ በጡሩ እንደሚመጡ ተስፋ ከሚያደርጉ ነኝ

  • @user-uw7em7vp9h
    @user-uw7em7vp9h 7 днів тому +1

    ልጁን የሚያፈቅሩ ት ደግሞ ቆንጆ ሴቶች ናቸው 🔴😁 ከማጠሩ መወጠሩ 😁😁😁😁 ይገርማል በጣም🔴

  • @user-yq1kp4ck5m
    @user-yq1kp4ck5m 10 днів тому +2

    ተጣመሩ ውለዱ ከበዱ አሚን በሉ

  • @apigeuae6685
    @apigeuae6685 10 днів тому +2

    ሶፊ እኳን በሰላም መጣክ በመጀመሪያ ወደራስሽ ጤንነት ተመለሺ ከዚያ ማውራት ትችያለሽ ሶፊ አተም ተጨነክ

  • @user-js2hg5lq9f
    @user-js2hg5lq9f 10 днів тому +6

    እና ለመተው ሞኪሪ ግይከብዳል አቃለሁ በኔም ስለደረሰ እሚወድሽ ቢሆን ይረዳሽነበር ወዶች ገደልግአቦ

    • @user-js2hg5lq9f
      @user-js2hg5lq9f 10 днів тому

      እኔ ዛሬ ምንም መስሎ አይታየኝ አልሀምዱሊላ ለአለመቱጌታ ለሆነው ይገባው ገደልይግባ ብችልሁሉንም

    • @user-js2hg5lq9f
      @user-js2hg5lq9f 10 днів тому +2

      ለአላህ ምስጋና ይገባው ብችልሁሉንወድ ነበር ገደልምሰዳቸው ግን አይቻል እደዝ የሆኑ ጨምላቃውች ናቸው የሴትልች ሄወት እሜበላሹት እሚወድእያስመሰሉ እኔም ከሆነሰአት ቦሀላነው እምይወደኝ የተረዳሁ ማለቴ ለእኔ እያመሠለ የነበረው እኔትክክልነበረ እሚመስለኝ እማፈጣሪ ከልብሽ እደንፍጥ ያልቅልሽ እህቴ እዳትጎጂ አላህይርዳሽ ምንልሻለሁ

    • @muhammadyousuf4255
      @muhammadyousuf4255 10 днів тому

      ​@@user-js2hg5lq9fመጀመራ አንች ገደል ግቢ ቆማጣ

    • @user-er8sb5zc3m
      @user-er8sb5zc3m 10 днів тому

      እማይንጃት ​@@muhammadyousuf4255

  • @eatlmshraf8683
    @eatlmshraf8683 9 днів тому +4

    😂😮ግን ኤሄን ልጂ ስንቴ ነዉ የየሁት😮😮😮😮😮

    • @aishaahmed3968
      @aishaahmed3968 9 днів тому +1

      እኔም ገረመኝኮ ባለፈው መንገድ ላይ አግባኝ ብላ ሌላው ስታለቅስ ነበር

    • @eatlmshraf8683
      @eatlmshraf8683 9 днів тому

      @@aishaahmed3968 ወቸዉ ጉድ እኮ ነዉ😂😂😂😂🙈

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 10 днів тому +3

    እትዳሩ ውስጥ 3ወገንካላከባድነው፡ያአላህአላህሁሎንምአላህልቦናይስጠውእምጋአለብችባልናሜስት፡አድተሁኖ፡ባድ፤ጀሮስምቶባድማፍስሥ❤አላህይጠብቅችሁ

  • @user-os9fz5ov3x
    @user-os9fz5ov3x 10 днів тому +4

    እኳን ደህና መጣህ ሶፍየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ggghhh-cr5jt
    @ggghhh-cr5jt 10 днів тому +3

    እህቴ ጠንካራሁኚ ያኔ ወይይመለሣል ባይመለሥ እራሡ ያቺያለው ይመጣል የተሻለውን እዲሠጥሽ ምኞቴነው

  • @HayatHayat-ud9go
    @HayatHayat-ud9go 8 днів тому +1

    ባለፍው ተበሪክካ ቀለበት አስራለታለች❤❤

  • @user-ne7zi1cz8x
    @user-ne7zi1cz8x 10 днів тому +2

    ፈቅር መጥፎ ነዉ ሰዉን እዉርያረጋል አያምጣነዉ

  • @user-yq9vd6ig6n
    @user-yq9vd6ig6n 10 днів тому +3

    የኔም አማት እንደዚህ ነበርቸ ግን አራገፈኩት እሱንም አራገፈቸኩት ወንድ ቢህድ ወንድ ዩመጣል

  • @user-gf3hm4gb3k
    @user-gf3hm4gb3k 10 днів тому +2

    ለወንድ አታለቃቅሱ የሴት ወንድ ስትሆኑ ማንም ይፈልጋችኋል ጠንካራ ቆራጥ ሴት ሁኑ ዋይ

  • @tufaejeta5305
    @tufaejeta5305 10 днів тому +4

    በዚህ ዘመን ሰው መስሚያ ያጣ ነው የሚምስለው። ረጋ ብሎ ሰምቶ ሀሳብ ለመስጠት እንኳ ታግሶ ለመስማት ፈቃደኛ አይደለም። ኧረ ሰዎች ሆይ እስኪ ሰውን ራጋ ብላችሁ ስሙትና ከተረዳችሁ በኋላ ሀሳብ ስጡ። ችኩልነት ብዙ ነገራችንን እያበላሸብን ነው። ምንም ጥፋት ቢገኝ እንኳ ተረጋግቶ አጠፋ የተባለውን ሰው ሀሳብ መስማት ጀጅ ለማድረግ ይረዳልና መስማት መልካም ነው። የማገጠ ሰው እንኳ ለምን እንደማገጠ ምክንያት አለውና ስሙት። ለስረዳህ /ሽ/ እያለ/ች/ በዳዪ ሲናገር ተበዳዪ ተረጋግቶ መስማት ተገቢ ነው። እኔ ተበደልኩ ብቻውን ለተበዳዩ መፍትሄ አይሆንም። ይህ ልጅ ደግሞ ቁመቱ ብቻ ሳይሆን አስተሳሰቡም አጭር ይመስላል። እንጣጥ አትበል እሷ የምትልህን ተረጋግተህ ስማትና የራስሀንም ንገራት ። ሰው ለሚወደው ብዙ መስዋትነት ይከፍላልና ዋጋ ስጣት።

  • @user-vi9ns1op8k
    @user-vi9ns1op8k 10 днів тому +2

    Sirahe hulu arife new gin dimse xirate yalawem

  • @julientech1280
    @julientech1280 9 днів тому +2

    🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
    🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
    🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
    🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
    🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊

  • @user-pz1gj8zm5p
    @user-pz1gj8zm5p 10 днів тому +4

    ከኒና ለሚያክል ሰው መከራ ማየት😢 ሴቶች ደግሞ አትነፋረቁ ባሌ ይሆናል ብዬ 4 አመት ቃል ተጋብተን ምክንያቱ ምን እንደሑኳ ሳይናገር ፀጥ አለ እኔም ፀጥ ማን ሲለማመጥ ከፈለገ ገደል ይግባ

    • @Alh973
      @Alh973 9 днів тому

      እረ ተይ አይባልም አሳቅሽኝ

    • @user-pz1gj8zm5p
      @user-pz1gj8zm5p 9 днів тому +1

      @@Alh973 ስለሚያናዱ ነው ውደ የምር ለወንድ ልጂ ብትወዱትም አትለማመጡ እንደሚወደዱ ካወቁ አለቀ በጢባር ተነፋፍተው ጦሽ ሊሉ ነው የሚደርሱ😂

    • @MaryemLove
      @MaryemLove 23 години тому

      በትክክል❤❤❤​@@user-pz1gj8zm5p

    • @sojoo4461
      @sojoo4461 15 годин тому

      እኔም ወላሂ ፀጥ አለ እኔም ፀጥ ደሞ ለወንድ መነፈረቅ እነሱ ሲለቅሱ ነው እንጂ አሚለማሐጣቸዌን አይፈልጉም እረ ወንዶች ይድፈቹሁ አቦ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @user-pz1gj8zm5p
      @user-pz1gj8zm5p 13 годин тому

      @@sojoo4461 አወ ወሏህ ፀጥ ብሎ እልካቸውን ማስጨረስ ነው😂

  • @tejitugutema1394
    @tejitugutema1394 8 днів тому +1

    Wayii zanidro !!!! Good luck sistu,God blessed Sofi🙏🏽🌺🌺💎

  • @user-kt5cl2ok3h
    @user-kt5cl2ok3h 10 днів тому +4

    ሰላም ሰላም ሶፊዬ

  • @user-kx5ox4lh1q
    @user-kx5ox4lh1q 7 днів тому

    አንዳንድ እናቶች ምላሰኞች ናቸው አስተዳደጋችው የተበላሸ ሲሆን እንደዘ ናችው

  • @user-kj7dh4yi7j
    @user-kj7dh4yi7j 10 днів тому +1

    ሶያስጠላ የሆነ ፋራ ሴት ክብር የሌለው

  • @user-ot8vt2ub7k
    @user-ot8vt2ub7k 9 днів тому +2

    ሶፌ ሱስተየ ኮመኩ ገርሞኝ ማርያምን ይህ ደብተራ ነዉ በሉኝ ኮተት አለበት እጂ ሴቶቹ እንድህ እሜሆኑለት ባለፈ ተበርካ አገባይዉ አሁን ደሞ ይች 😂😂😂😂 እርልሳቅ መርሬሬ ለዜህ ስቶን ሸበላ አተን ዘና ብለን አለን ሆ

  • @user-qe5uk3mp3l
    @user-qe5uk3mp3l 9 днів тому +2

    ያኔ ቆንጆ ከራስ በለይ ንፋስ እራስሽን ውዳጅ ወንዶች ዋጋሽ ያሚገባቸው ሲያጡሽ ነውና ጫካን ብለሽ ታይው ሁሌ ከመጎዳት እንዴ አልቅሳሽ ይውጣልሽ ራቂው እራሱን ይወቅ ከቤታሳብ ትዳር መብለጡን ረስቶት ይሆናል ኡኡኡፍ ወንዶች😂

  • @user-pb3jm8my3n
    @user-pb3jm8my3n 10 днів тому +3

    ሶፍወዲማችንእኮንሰላምመጣህ

  • @user-cw9sx6zq2c
    @user-cw9sx6zq2c 9 днів тому +1

    ሶፊየ የኔ መልካም ጀግናው እንኳን በስላም መጣህልን አቺን ዬመስልሽ ቆንጆ ልጅ ዬፍቅር ጦር አገኝሽ ወይን እኛ ስንወድ እኮ አያምጣው ነው❤❤❤

  • @user-nc1cd7wm2n
    @user-nc1cd7wm2n 10 днів тому +2

    ሶፊ መልካም ሰው

  • @wellowello1084
    @wellowello1084 7 днів тому

    ወንድሜ አይዞህ በርታ❤ አህቴአይዞን ተርጋጊ አታልቅሽ

  • @sishaia6875
    @sishaia6875 10 днів тому +1

    ሶፊየ እኳን ደህና መጣህ ወድማችን❤❤❤

  • @SOFYAawoll
    @SOFYAawoll 10 днів тому +3

    ❤❤እረ ላይክክላይክክ❤❤ዉዶቼ🎉🎉🎉🎉❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 10 днів тому +2

    እኳን ስላም መጣህ ሶፊ //ነገሩ ውስብስብ አለብኝ. እናማ እህቴ አብሺሪ ጠከር በይ አታልቅሺ ያለቀስ ያልቅስ ነው ❤❤❤

  • @kathijakathija9035
    @kathijakathija9035 9 днів тому +1

    ኡፍፍፍ የኔ እህት ስታሳዝን አይዞኝ አላህ አፍያ ያርግሽ አይዞኝ

  • @SenyTsegaye
    @SenyTsegaye 6 днів тому

    የኔ አማቾቸ ምሪጥናቸዉ ፈጣሪየን አመሠጊናለሁ

  • @user-lq5qu2ih8g
    @user-lq5qu2ih8g 8 днів тому +1

    ልጂ ካላቅሙ ጢባራም ነገርነው እህቴ አንቺ እራስሽን ጠብቂ ተይው ሲጀመር መርጋጋት እሚባል ነገር አያቅም

  • @Seadi143-b4s
    @Seadi143-b4s 10 днів тому +3

    ነፍራቃ አንችን የመሰለች ልጅ አሁን ለዚህ ታለቅስ ነበር እራስሽን ብታስከብሪ ይሄኔ ተንበርክኮ ይለምንሽ ነበር

  • @ferhte
    @ferhte 8 днів тому

    ሶፊያችን የስወ ጭንቀት ስለምትረዳ በጣም ነው የምናመሰግንህ

  • @KhanKhan-sh1xq
    @KhanKhan-sh1xq 10 днів тому +2

    ልጁ ያምር ያሰዝናል😢

  • @ErabiaSeid
    @ErabiaSeid 10 днів тому +2

    እማትረቢነሽወላሂያውምበሚድያላይ

  • @user-er3xn6iq1l
    @user-er3xn6iq1l 10 днів тому +1

    Egziabher yimarshi ehte ayzoshi yalfali khadi bca new anci stmcu mkdi sew new yleu

  • @samiraali2739
    @samiraali2739 10 днів тому +1

    የኛጀግና ሶፊ አላህይጠብቅህ

  • @MahirEbrahim-cc4gb
    @MahirEbrahim-cc4gb 10 днів тому +1

    Sofi wel come

  • @user-ot8vt2ub7k
    @user-ot8vt2ub7k 9 днів тому +1

    አሁን ይህ ወንድ ነዉ ብለሽ እምታለቅሽዉ ምኑ ጣለሽ በፈጠርሽ ወይ ለሴት ክብር የለዉ አየ ፍቅር እዉር ሜባለዉ እዉነት ለማንኛዉም መጀመሪያ ጤናሽን ከዛ ይወት ይቀጥላል ከሱይብለጥ ግን

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 10 днів тому +2

    ፈጣሪሽን ተማጸኚው ተይው በቃ

  • @user-wy3xd2hx6y
    @user-wy3xd2hx6y 9 днів тому +1

    በጣአም የሚያአሳዝን❤❤❤❤

  • @user-jb9bu9to2t
    @user-jb9bu9to2t 10 днів тому +2

    የኢቢኤስ ዳጊን የመሰለዉ ማነዉ እረ ስር ግንዳቸዉ አንድ ይሆን

  • @mhretmeri
    @mhretmeri 10 днів тому +2

    Wodim erasik yetebei ❤

  • @zamzam633
    @zamzam633 10 днів тому +1

    ሳፊ አተ ትለያለክ አላህ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MimiMimi-f2h
    @MimiMimi-f2h 10 днів тому +1

    Sofiya yena Melekam E/R yetebek❤❤❤

  • @EmameMkounen
    @EmameMkounen 9 днів тому +1

    እንደኔ ሁለተኛ እናት ያገኝ ብቻ በላይ አሳዩኝ ስውዳችሁ

  • @user-il9un8pp4w
    @user-il9un8pp4w 10 днів тому +1

    ደውልልኝ አደራ ሶፊዬ ታስፈል ገኝለህ 😭😭🙏🙏

  • @HkmZ-jm2zd
    @HkmZ-jm2zd 10 днів тому +1

    አብሽሪ ተርጋጊ አታልቅሽ

  • @user-gf3hm4gb3k
    @user-gf3hm4gb3k 10 днів тому +1

    የሂወት ቻሌንጇ ብዙነው ጠንካራሁኖ ሁሉንምማለፍ ነው ሂወት ይቀጥላል

  • @user-rs8is4pe5o
    @user-rs8is4pe5o 10 днів тому +1

    ሶፊየ እደነህ እኳን በሠላም መጣህልኘ ኑኑኑኑኑ ቅመሞቸየ ❤ እህቴ ወዶቸ ሢያፈቅሩ እጂ ሠፈቀሩ አይወዱም ሠለዚህ ግዜሺን በሠራ አሣልፊዉ በራሱ ለምኖ ይመጣን 😢😢😢

  • @munatadesse479
    @munatadesse479 9 днів тому +1

    አሜን

  • @sarahabas8619
    @sarahabas8619 10 днів тому +1

    ሶፊ መልካም ሰው ❤❤❤❤👍👍👍👍👍ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @Habiba-uu3pp
    @Habiba-uu3pp 10 днів тому +1

    ሶፊ መኘወ አለሀ ይጠብቅህ

  • @user-st1ry3jq5l
    @user-st1ry3jq5l 10 днів тому +1

    Ufff ayizosh 😢😢😢😢😢😢😢

  • @sofiyasofiya8776
    @sofiyasofiya8776 10 днів тому +1

    አህለን ሶፊ

  • @user-wf6ct1vr8g
    @user-wf6ct1vr8g 10 днів тому +2

    መደማመጥ ያስፈልጋል የምን እሩጥጫነው

  • @user-ft6ns5my1m
    @user-ft6ns5my1m 10 днів тому +1

    Woy. Sofi misikina tashagare😢😢

  • @sharotube912
    @sharotube912 8 днів тому

    ሶፊየ ማልካም ሳው ❤❤❤ ባርታ

  • @SolyanaAbush-pi8cv
    @SolyanaAbush-pi8cv 6 днів тому

    Egzhabher hamelak enba abashi bale yesteshi yen ehet 1 enatochi betam new nigigir yemiyastelaw yeqerta mederareg teru neber

  • @zedalyu3523
    @zedalyu3523 10 днів тому +1

    😢😢😢😢😢

  • @user-so5li9yd1w
    @user-so5li9yd1w 10 днів тому +14

    ሴቶችየ ግን ምንም ያክል ችግር ቢፈጠር የምግቡ ነገር ኣደራ እኔ በጣም ስናደድ ኣንድ እንጀራ በትኩስ ሽሮ ነው የምጨርሰው😅ከተገኘም በቃርያ ድብን እሱንም ጨጓራየንም አጥቸማ ሁለት ኪሳራ ነው።ሞኩሩት ይጠቅማችሁዋል ምክሬ ለሴቶች ነው❤ለወንድ አይሰራም😊

    • @sishaia6875
      @sishaia6875 10 днів тому +1

      አረማርያምን ትክክል ለምን ብየ ምግብ እምተው❤😂😂

    • @haregeweynanbese5568
      @haregeweynanbese5568 10 днів тому +1

      😂

    • @fatimamohammed6818
      @fatimamohammed6818 10 днів тому +1

      😢😢😢😢እኔምበስደትከሞትነውየተረፍኩት😢😢😢

    • @ggghhh-cr5jt
      @ggghhh-cr5jt 10 днів тому +3

      ይመችሽ😂😂😂 እኔ የምግብ ፍላጎቴነው የሚዘጋው አደለም ደህናምግብ ፈሳሽ እራሡ መውሰዲ ያሥጠላኛል

    • @uthg7338
      @uthg7338 10 днів тому +1

      አረይመቺሽ😂😂

  • @hydg1146
    @hydg1146 10 днів тому +1

    Uuuuffffeee 😢

  • @makkamohomed6326
    @makkamohomed6326 10 днів тому +1

    ❤❤❤

  • @SaraBarKot
    @SaraBarKot 8 днів тому +1

    እኔን እኔን ቁመት