ዉሎ ከዶክተሩ ወንደ ላጤ ጋር ከእሁድን በኢቢኤስ/Ehuden Be EBS Welo

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 171

  • @eeoj4141
    @eeoj4141 5 років тому +10

    የሰው ልጅ መጨሩሻው ሲያምርና ነው ደስ የሚለው ።እግዚሐብኤር መጨረሻክን ያሳምረው በርታልን የአገር አለኝታችን

  • @jemalmohammed4840
    @jemalmohammed4840 5 років тому +12

    ከተመቸኝ ንግግሩ" ማንም ነው የሚገባውን ከጣረ ጊዜውን በአግባቡ ከተጠቀመ የሚፈልግበት ደረጃ መድረስ ይችላል " ያለው ተመችቶኛል ።

  • @gashawaragaw115
    @gashawaragaw115 5 місяців тому

    ከራሱ በላይ ለተማሚዎቹ የሚጨነቅ ዶክተር ነው ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ ዶክተር

  • @merrykebede384
    @merrykebede384 5 років тому +2

    ጎበዝ እዴት ደስ የሚል ውሎ ነው ፈጣሪ አሁን ካንተ ጋር ይሁን ታካሚዎችህን የምትነካበትን እጆችህን እመብርሀን ድስስ ታድርግልህ በርታ ወንድሜ

  • @እናቴህይወቴኢትዮጵያኩራቴ

    ብራቮ ዶ/ር👏 በእዉነት ክብር ይገባሃል ስንቶቹ አገር አስተምራ አስመርቃ ለቁም ነገር አብቅታ ለት/ት ሄደዉ አሜሪካና አዉሮፓ ለሆዳቸዉ ብለዉ እዛዉ የሚቀሩ ወገናቸዉን ማገልገል ሲችሉ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ያድልህ በእዉነት ለእናት አገር ኢትዮጵያ ታስፈልጋታለህ ደሞ! አመስግን ስትባል አምላክህ ቀጥሎ ቤተሰብህ ነዉ ሌላዉ እዉቀት ስላለህ ነዉ የፈለገህ!

  • @AfricaLalibelaSML
    @AfricaLalibelaSML 5 років тому +5

    በሆስፒታል ብቻም ሳይሆን በሙያው ዘርፍ ላይ ቤትም ውስጥ ታይ ዛሬ ጎበዝ ወንደላጤ
    ዶክተር ነህ እንድ ስው በአንተ እጅ ቀዶ ጥገና ተድርጎ በስላም የሚኖር ስው አውቃለሁ መደነቅ የለብህም ዶክተር ነህ ❤️👍🏽👏🏽

  • @mimizeniwork4500
    @mimizeniwork4500 5 років тому +1

    ኡፍ እንዴት ደስ እንደምትል እመብርሀን እጅህን ትባርክልህ....such a handsome man

  • @alemaraya9428
    @alemaraya9428 5 років тому +4

    ዶክተርዬ ሰው ብቻውን ይሆን ዘንድ መልካም አይደለምና ያስቡበት እወነት ከእርሶ ባላዉቅም😍
    በሰራዊት እግዚአብሄር ከእርሶ ጋ ይሁን ሰውን ከስቃይ መታደግ ከባድ ነውና🙏

  • @ፍኢነልመአልይሥሪይሥራኢነ

    የኔወድም ፈገግታዉ ብቻ በቂነዉ አላህ አጋርህን ይወፊቅህ ወድሜ

  • @hanang7517
    @hanang7517 5 років тому +3

    እግዚአብሔር ይዘጠብቅህ ልብቀዶጥገና ከባድ ስራ ነው ወገንህን እያገለገልክ ያለከው 🙏

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf 5 років тому +3

    😲 አቤት ውበት ከሞያ ጋር ሰጥቶሀል የምያስደነግጥ ውበት ዋው ... ዶክተሮቻችን እንወዳችዋለን እድሜን ከጤና ጋር ይስጣቹ ዘመናችሁን ሙሉ በደስታ የተሞላ ይሁን ❤️ 💕 🙏🙏🙏💋👌💋አልሚ ከ 🇺🇸 🇺🇸

  • @ሰላምYOUTUBE-v3v
    @ሰላምYOUTUBE-v3v 5 років тому +1

    ቆንጆ ነህ ሳቅህ ደስስ ይላል የግራ ጎንህን እግዚአብሔር በቅርቡ እንዲሰጥህ እና ደስ የሚል ሙሉ ቤተሰብ እንድትመሰርት እመኝልሃለሁ

  • @tsigehailesellassie725
    @tsigehailesellassie725 5 років тому +4

    Wow it is surprising me his house is too small but he is A surgeon , if he were America , he makes a good money , I really appreciate to serve his country thank you 🙏🏽

    • @yoniale8378
      @yoniale8378 5 років тому +3

      Tsige Hailesellassie ተማርን ከሚሉ ሆዳም ዳያስፓራ ሙሁራን ሚሊየን ጊዜ ይሻላል:: ገበሬ በከፈለው ግብር ተምሮ አገርን የሚንቅ እና የማንም ነጫጭባ የሚያገለግል የማይረባ ከንቱ ማለት ነው ዳያስፓራ::

    • @solianasoliana4052
      @solianasoliana4052 5 років тому +1

      YES WE ALL KNOWIF HE IS IN NORTH AMERICA OR EROP HE MAY HAVE A BETTER LIFE BUT HE CHOSE TO BE PART OF THE SOLUTION .HE IS FOLLOWING HIS DREAM GIVEING A LIFE FOR CHILDREN

    • @addisethio494
      @addisethio494 3 роки тому

      so sweet of you tsige

  • @munayemaryamlij1492
    @munayemaryamlij1492 5 років тому +26

    ፈጣሪ ግራ ጎንህን ይስጥህ

  • @halaweyajamal250
    @halaweyajamal250 5 років тому +15

    ላጤው ዶክተር ደህና ነህ
    እንዴት ነህ

    • @blenabebaw5669
      @blenabebaw5669 3 роки тому

      ላጤ አይደለም እያጭበረበረ ነው ልጂ አለው ትዳር ነበረው ያንን ክዶ ነው ሌሎች ሴቶችን ለማጭበርበር ከዚህ ለመቀረፅ የፈለገው አጭበርባሪ ነው

  • @ማራናአብርሃም
    @ማራናአብርሃም 5 років тому +18

    እደኔ ቆንጆ ወንድ ባየሽ ቁጥር ዉይ ሲያምር ብለሽ ልብሽ የሚደነግጠዉ ሊጅ እዴነሽ ደናነሽ

  • @melatkl7275
    @melatkl7275 5 років тому +2

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ዶግተር ሀገራችን እደዚህ ያለ ሰው እዲኖር የማይወዱ ደነዝች አሉ

  • @sosifkr5502
    @sosifkr5502 5 років тому +3

    ሲያምር ደግሞ የኔ ጌታ😊😘😘😘😘

  • @የብርዛፍጎንደሬዋ
    @የብርዛፍጎንደሬዋ 5 років тому

    #ደስ ሲል መማር ደጉ #በርታ ዶክተርየ ፈጣሪ ደግሞ ከዚክ በላይ ይጨምርልክ😍😍😍😘😘😘

  • @endtime5135
    @endtime5135 5 років тому +3

    እግዚኣብሔር ይጠብቅህ!!!

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 5 років тому +4

    ዶክተር ምርጥ ባለሙያ ነህ

  • @ትእግስት-ዸ4ሰ
    @ትእግስት-ዸ4ሰ 5 років тому +2

    ወንዶች ብቻቸውን ሲኖሩ ባለሙያ ናቸው 😃

  • @ስአዲነኝናፋቂዋ
    @ስአዲነኝናፋቂዋ 5 років тому +1

    ሀሀሀሀሀ አይደው ኮሜተሮችኮ ቀላል አታስቁኝምናተባኖሩበምን ፈታእልነበረ ዶ/ር ዋውው እርግትያልክ ባለሙያ ነህፈጣሪ ግራጎንህን ይስጥክ

  • @እረዴትየድንግልልጅእናቴን

    ለምደነው ግን የሰለጠኑ ስውች ተሎ እማያገቡ

  • @alexanderzenebe6136
    @alexanderzenebe6136 5 років тому +1

    አስተማሪዬ ስለነበርክ ኮርቻለሁ ፤ ከጎንደር ።

  • @ኢትዬሀገሬ
    @ኢትዬሀገሬ 5 років тому +2

    ቀሽት የሆንክ ልጅ. Handsome and smart

  • @kiyaali3188
    @kiyaali3188 5 років тому +9

    ወይኔ በሳቅ ኮሜንቶች ባይናቸው ጠበሱህ ክክክክክክክ ሀሀሀ

  • @tizitapaulos546
    @tizitapaulos546 5 років тому +1

    አግባ ሙሉ እንድትሆን

  • @mimitube7660
    @mimitube7660 5 років тому +1

    ጎበዝ ትህትና ደስ ሲል በርታ ግን ብቸኝነት ጥሩ አደለም ግራ ጎንህን ይስጥህ

  • @Rahael21-r5h
    @Rahael21-r5h 5 років тому +17

    ብታገባ ይሻልሃል ብቸኝነት ባዶ ነው ህይወት ትርጉም ያጣል።

    • @netsanetyirgalem8650
      @netsanetyirgalem8650 5 років тому

      Kkkkk

    • @melatkl7275
      @melatkl7275 5 років тому

      ትኖርዋለች ፍቅርኛ ነገርዬውን አስቀድማ ሰታነው

    • @Lobo-Lobo
      @Lobo-Lobo 5 років тому +2

      አረ ባክሽ, ማን ነው ያለው? እንደ ሲንግልነት ነፃነት ብሎ የለም! ለተማረ ሰው እኮ ይህ ብቸኝነት አይደለም-- ብዙ ትምህርት የሌላቸው ናቸው ከሰው ጋር ቶሎ ሙጥኝ ለማለት ሚያልሙት ምክንያቱም በራሳቸው ስለማይተማመኑ!

  • @አላህነውወኪሌኢስላምነውእ

    ዶክተር እህቴን አድንልኝ ገና 5 አመቷ ነው ስቃይዋን ያየ ለሷ ብዬ ተሰድጄ ላድናት ግን አልቻልኩም አጠገቧ ሆኜ ጭቀቷን ከማየት ግን ስቃዩ ስደት ይሻላል

  • @የማሪያምየማሪያም
    @የማሪያምየማሪያም 5 років тому +23

    ኧሯ ወይ ኮመንተሮች ስለ ብቸንነቱ ከሱ እናንተ ናችሁ የተጨነቃችሁ🤦🤦🤦

  • @hilenaalewey8495
    @hilenaalewey8495 5 років тому

    Egziabhir ejochihin ybarik besirahi lebziwechi ye egziabhir fewus yhun

  • @zulfakeyredin7506
    @zulfakeyredin7506 5 років тому

    Wdu yesefere lij yesntun sew hiwet endemitaterfew ke fetari betach nurokn hula yasamrlk kuratachn

  • @alemyamaryam4432
    @alemyamaryam4432 5 років тому +16

    በህግ አምላክ አግባኝ 😂😛ብቸኝነት ዉበት ነዉ ተመቸኸኝ

    • @alemalem5508
      @alemalem5508 5 років тому

      😂😂

    • @meronsentyae9806
      @meronsentyae9806 5 років тому

      Kkkk

    • @ሪምቦረና
      @ሪምቦረና 5 років тому +3

      ሀሀሀሀሀሀሀሀ አዳሜ የአይን ሸዋረ ወሰድሺ አይዴል ሚሰኪን ግን ለምን አላገባም አይ አንዳንድ ሰወከራሱን ይልቅ ለሰዋች የሚኖረ አለ ለዘዛ ይመሰለኛል የራሱን ህይወት መረሳት ይመጣል ፡፡ መልካሚቱን ሴት ይሰጥህ ላተ የምትኖረልህ

    • @ሪምቦረና
      @ሪምቦረና 5 років тому

      ድብሉን ሰወድለት

    • @ሪምቦረና
      @ሪምቦረና 5 років тому

      አዴጋ አለወ እረ አች በህግ አምላክ በግድ አግባኝ ዘሩ ቀለጠ ሀሀሀሀሀሀ

  • @blenabebaw5669
    @blenabebaw5669 5 років тому

    በጎደኝነት 8 አመት ሙሉ ግዜየን አባክነህ በምላስህ በመለብለብ ልንጋባነዉ በሚል ሽማግሌ. ከላክ በሆላ አብረን እድንኖር ተበርክከህ ለምነህ. ከቤቴ በማዉታት በማዉታት አንዳመት ተኩል በአንድ ቤት እንድንኖር ካደረክ በሆላ እርግዝና ሲመጣ ፊትህን በማዞር ጥለህኝ ሄድክ

    • @blenabebaw5669
      @blenabebaw5669 5 років тому

      ወንደላቴው

    • @blenabebaw5669
      @blenabebaw5669 5 років тому

      ወንደ ላቴዉ ልጂ አለው ልጂ አለኝ እንኮን አይልም.

  • @ክርሥቶሥሀይወትነውድንግል

    የልብ ማስታወቂያ ላይ አይቼህ ነበረ ዶክተር

  • @sarabiru7479
    @sarabiru7479 5 років тому

    በረታ መልካም ሰው ነህ እኔም ከስድት ተመልሼ ተምሬ ለወገኖቼ ለመድርስ ምኞቴ ነው

  • @Lobo-Lobo
    @Lobo-Lobo 5 років тому +2

    *ጥያቄ: አመስግኑ ሲባሉ የኛ ሰዎች ለምን ቀድመው ሥራ የሰጣቸውንና ጥቅም የሰጣቸውን ሰው ያመሰግናሉ? ማንም ዓለም ውስጥ ሁሉም ምስጋና ሚቀድመው ከአምላክ, ከቤተሰብና አሳዳጊ ወላጆች ነው ! ሰውን ለማሞካሸት ነው ወይስ ጥብቅ የቤተሰብ ፍቅር የለንም? ብዙ ግዜ እንደዚህ ያሉትን መልሶች አይቻለው, ሮጠው የስራ ባልደረባንና አለቆችን ነው ብዙ ጊዜ ሚያመሰግኑት-ሳስበው ስነ ልቦናና የ ልቦና ውቅር ግሽበት ይመስላል ! እንዴት ደም ተፍተው ያሳደጉንን አባት እናት አሳዳጊዎች ረስተን አሁን በስራ ዓለም የተዋወቅነውን ቀድሞ ይመሰገናል? ወይስ ብዙዎች ሰዎች ተሰቃይተው ማደጎ ቤት ያደጉ ናቸው?*

  • @wubitethiopia2302
    @wubitethiopia2302 5 років тому +3

    Hi Doctor you look handsome,smart and educated well I was wondering till you are single .I hope after this interview you will find your soulmate.

  • @maremmo1698
    @maremmo1698 5 років тому +1

    ዶክተርዬ ጎበዝ ሸቃላ ነኝ ውሀ አጣጭ እየፈለግኩ ነው ታዲያ ብንደመር ምን ይልሀል.

    • @bettyg5882
      @bettyg5882 5 років тому

      I like your comment yeasbshwe yehonelish

    • @Hafea-ec5ev
      @Hafea-ec5ev 5 років тому

      Kkkkk

  • @mihretfikadu1633
    @mihretfikadu1633 5 років тому

    God bless you! Dr

  • @maheletethio1154
    @maheletethio1154 5 років тому +1

    Lagbaw endy?

    • @meskeremtadesse2294
      @meskeremtadesse2294 5 років тому

      Weyine negabig salayew wwwwwww, siyamir tena temegweliki minew enaten bitadinlig

  • @onelove809
    @onelove809 5 років тому

    Bechegnenet besent te'amu
    Abate yeshalekal mechekchek yelem men yelem
    Bechegnenet lezelalem tnur

  • @እንደቤቴ
    @እንደቤቴ 5 років тому

    Bravo...ግን ከይቅርታ ጋር ይመኝታ ቤት ክፍል ወደ ውስጥ መሆን አለበት፣፣፣፣ ሳሎን ፊት ለፊት።።።

  • @jamilajamila6175
    @jamilajamila6175 5 років тому +2

    Mist yelagnm yalikewu doctor denanah indet neh

  • @ማራናአብርሃም
    @ማራናአብርሃም 5 років тому +2

    እእእ ኤረረረ መኪናም አለዉ ማለሽ በህግ አምላክ አግባኝ ያለሽዉ ሰምተሻል እኔ በፈጠረህ አግባኝ ብየዋለሁ ከህግ ፈጣሪ ይበልጣል

  • @merry21merry39
    @merry21merry39 5 років тому

    Gobez berta......Man neber yalew semu? Yabatu sem bicha new yemisemagn, ye Leb chiger yalebet zemed neberegn esu ga l'lakew.

  • @headdragondavidaustinsimmo4025
    @headdragondavidaustinsimmo4025 5 років тому

    i want come on your show im Christ

  • @AaAa-sf8vw
    @AaAa-sf8vw 5 років тому +2

    ዶክተርየ እኔ ልቤን ያመኛል የት ባገኘሁህ አፍፍፍፍፍ እየተሠቃየሁ ነው

  • @jamilajamila6175
    @jamilajamila6175 5 років тому

    Endet abatu new miyamirewu damo yalishu lej denansh indet nesh

  • @tizitapaulos546
    @tizitapaulos546 5 років тому

    አደር መቀስ ጎዝ እውስጥ እንዳርሳ

  • @solysoly127
    @solysoly127 5 років тому

    Edmena tena ystke

  • @asematube9570
    @asematube9570 5 років тому +3

    እንኳን አላገባክ 😂😂 አታግባ እሺ ስታረጅ ይደርሳል አብሽር ለራስክ መሆን ካላቃተክ ይበቃል 😉

  • @Ethi912
    @Ethi912 5 років тому +1

    ወይኔ እኔም ላጤ ነኝ docaye የመነመቻች ይምሰልኛል 😘🤣 ግን ዳክተር እኔ ልተንብይ ለአንተ በዚህ አመተ ሄዌንህን ታገኛለህ እላለሁ ኪኪኪኪኪ ይሄኔ የመስለ ሽበላ ቡቻውን ወይኔ ምነው የስፍርህ ልጅህ ባደረገኝ ......እጠብስህ ነበር 😜

  • @የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ

    ጀግና ነህ ለኔ

  • @RT-hw9lx
    @RT-hw9lx 5 років тому

    Asfawen rakab, tesenantach Asenanun. Kerekerachhun ntame ewedewalaw rsu new webatachw

  • @NaniNani-sz4fo
    @NaniNani-sz4fo 5 років тому

    Agebeto kamkatale yeshalale bareta

  • @blenabebaw5669
    @blenabebaw5669 5 років тому

    ግዜው ሲደርስ የተወለደውን ልጅህን. ዘወርብለህ ሳታይ ማንን..............ለማድረግ ይሆን ወንደላቴው ዶክተር....... ማለት ይገርማል አገር ይታዘብህ ሚስቴን ተዋወቁዋት እያልክ ያስተዊወከኝ ምን ይታዘቡ ህልና ሚባል ነገር..............

    • @blenabebaw5669
      @blenabebaw5669 5 років тому

      በመጀመርያ እግዝያቢሄርን ፋራ

  • @oromiyabirthoromo1916
    @oromiyabirthoromo1916 5 років тому

    እስቲ. ለወንደ. ላጤ. ያዘነውን. ቻናል. ላመስግነው. ወይ. አስፋው. እራኬብ. የትምህርት. ቤቱ. ትዝታ. እስካሁን. እያሳቀኝ. ነው. ቂቂቂቂቂቂቂቁቂቂቂ

  • @ኢትዮጵያፈጣሪያስብሽ
    @ኢትዮጵያፈጣሪያስብሽ 5 років тому +1

    በናትህ ያጥትህ ፍላጭ አድርገኝ በቃ 😜😊

  • @hewiselam4416
    @hewiselam4416 5 років тому

    Ebs soch merx nachu

  • @samrawitdemas4775
    @samrawitdemas4775 3 роки тому

    የሚሰራበትን አድራሻ እኮ አልተናገራችሁም

  • @tizitapaulos546
    @tizitapaulos546 5 років тому

    ሲያምር

  • @WorkWise-2024
    @WorkWise-2024 5 років тому +1

    እንቁላል ጥሩ ቁርስ ነው እንዴ?

    • @solianasoliana4052
      @solianasoliana4052 5 років тому

      WHAT IS YOUR QUSTION? OF COURSE IT IS FULL OF PROTEIN.

    • @ሚጣ-ቈ6ቘ
      @ሚጣ-ቈ6ቘ 5 років тому

      ገንፎ ወይ ጨጨብሳ ይስራ ተው እንጂ

    • @ሚጣ-ቈ6ቘ
      @ሚጣ-ቈ6ቘ 5 років тому

      Yoni Ale ምናልባት እንደው ካየው ብዬ ነው የ ልጅ አዋቂ ነገር ነህ 😂

    • @WorkWise-2024
      @WorkWise-2024 5 років тому

      @@ሚጣ-ቈ6ቘ ዱለት

    • @WorkWise-2024
      @WorkWise-2024 5 років тому

      @@yoniale8378 ሚስት ምን ያደርግልሃል

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጀ6ቸ

    በርታ

  • @merifikadu7086
    @merifikadu7086 5 років тому

    ዶክተርዬ እኔ ጎንክ ሆኜ ላብላክላጠጣክ ላልብስክ በሞቴ ዲንፕልክን ብቻ እያየው እንድኖር የኔ ዲንፕላም

  • @TigeLove
    @TigeLove 5 років тому +1

    እምመኝው ወንድ እዳተ አይነት ነው
    የድንግል ልጅ አማኑኤል ይስጥሽ በሉኝ
    በቃ የምስለው ን ቁጭ ሰጠኝ አባቴ አጋሬን

  • @berekethabtamu3753
    @berekethabtamu3753 5 років тому

    mn edeml alawkm gn edmeystlgn docter

  • @hawiirabirraahawiirabirraa2502
    @hawiirabirraahawiirabirraa2502 5 років тому

    Egizyabher megedeken yaknawe

  • @እናቴሂወቴቱብ
    @እናቴሂወቴቱብ 5 років тому +1

    አብዛሃኛው የተማረ ሰው እውነት እላችኋለሁ ስስታም ናቸው አግብተው ከመኖር ቁመው መቅረትን ይመርጣሉ። በዛ ላይ ሽ አመት ይኖሩ ይመስል ደግመው ደጋግመው መማር ነው አላማቸው እንጅ አግብተን ዘራችንን እንተካ ፍፁም አይሉ። ይሄ እንደ እኔ እህት ቁሞ ይቀራል መቸም አይገደር

  • @ነጃትሀበሻ
    @ነጃትሀበሻ 5 років тому

    አግባ ሆ

  • @asematube9570
    @asematube9570 5 років тому

    ዘንድሮ ወታደር ፓሊስ ፖለቲከኛ ና ዶክተርን አግብቶ በድንጋጤና በሰቀቀን ከመኖር አቅምን አውቆ መኖር የሚለውን ተግብረካል አባዬ እንዳታገባ ሆሆሆሆ

    • @gdffyff4978
      @gdffyff4978 5 років тому

      😂😂😂😂😂😂😂😁😁😁😁😂

  • @تبتب-ق1ص
    @تبتب-ق1ص 5 років тому

    👍👍👍👍👍👍😍😍

  • @አልሀምዱሊላአለኩሊሀልመድ

    ክክክ ኮመቶች ስታስቁ

  • @girmagirma3536
    @girmagirma3536 5 років тому +1

    እምስ እንደሆነ ይሸጉራል ሚስት ምን ልታረግለት ያገባል እንድታቃጥለው ነው በርታ ብቸኝነት ይሻልሀል

    • @fekrrkassa1965
      @fekrrkassa1965 5 років тому +1

      ሰው ብቻ ሊኖር አልተፈቀደም ሚስት የምታገባው ለሽጎራ ብቻ ነው እንዴ ??? እደዛ ቢሆን ለአዳም ሄዋና ባልተፈጠረች ነበር ሰው ወይ ወደ እግዛቤሔር ወይ በትዳር ሊኖር ይገባዋል ልብህን አምላክ ይመልስልህ ።

    • @meklitehabshawit5955
      @meklitehabshawit5955 5 років тому

      ክክክክክክ ይሸጉራል ውይይይ ይሸጉርህ አቦ

  • @feefee3959
    @feefee3959 5 років тому

    መቀሥ እና ፋሻ ሆድ ውሥጥ እንዲሁም ማደንዘዣብላችሁ የምትወጉት የእሬሣ ማድረቂያ መርፌም ጉድ እየሠራነው ምሥኪኑን ህዝብ

  • @betelehemmulugeta3965
    @betelehemmulugeta3965 5 років тому

    Nice

  • @headdragondavidaustinsimmo4025
    @headdragondavidaustinsimmo4025 5 років тому

    yup

  • @h.j8360
    @h.j8360 5 років тому

    እስቲ አጣብሡኝ ሥሞትላቹ እኔም ላጤ ነኝ

  • @እድላዊትየጅማዋ
    @እድላዊትየጅማዋ 5 років тому +1

    ሚስት አይፈልግም 😉

  • @ሀቢባወሎቱዪብ
    @ሀቢባወሎቱዪብ 5 років тому

    ምነው በሞላሴት አታገባም ሁለይ ፍቅርኛ አይነፋም ሚስት ጡሩነው
    ዶ/ ር በርታ

  • @dhuganmasenare8474
    @dhuganmasenare8474 5 років тому +1

    ኮሜንቶች እስኪ አደብ ግዙ ለራስልቹ ዋጋ ይኑራቹ

  • @aklilgezahegne6958
    @aklilgezahegne6958 5 років тому

    I'm RN in United states of America makes more than 100.000 Ethiopian birr a month

    • @tsigehailesellassie725
      @tsigehailesellassie725 5 років тому

      I’m wondering his house is too small but he serves his country

    • @solianasoliana4052
      @solianasoliana4052 5 років тому +2

      FIRST OF ALL LEARN HOW TO WRIGHT THE NUMBERS. SECOND DO YOU THINK HE DIDN'T KNOW HOW MUCH HE CAN MAKE IF HE WORK OUT SIDE OF ETHIOPA? THE QUSTION IS CHOOSE OF THE LIFE. HE WANT BE PART OF THE SOLUTION. GIVING BACK THE LIFE FOR HIS PEOPLE IT IS NOT ABOUT MONEY IT IS A BOUT SATISFACTION. WE ALL KNOW HOW IS LIFE IN NORTH AMERICAN. ALSO THE WAY YOU MAINTAIN YOU MONTHLY SALERY IS SO FANY HOW CAME YOU EARN IN US DOLLAR AND YOU CALCULATE IN ETHIOPIAN BIRR🤣🤣🤣 .STOP DREAMING AND

  • @bentbaba4317
    @bentbaba4317 5 років тому

    ውይ ዶክተርዬ ይሄን የመሠለ ሞያያና ቁመና ይዘህ ብቻህን? ምነው ባገኘሀህ

  • @aschalewdirr2710
    @aschalewdirr2710 5 років тому +1

    ye areb hager Geredoche teregagu

    • @sofiahussein9371
      @sofiahussein9371 5 років тому

      ዱቄት ነህ ቀንተህ ነዉ እደ እሱ ስላልሆንክ ሸቦ 😅😅😅😅😅

    • @aschalewdirr2710
      @aschalewdirr2710 5 років тому

      @@sofiahussein9371 Gered

    • @sofiahussein9371
      @sofiahussein9371 5 років тому

      @@aschalewdirr2710 ምነዉ አተ ሽቦ ቅናት አቃጠለህ ሽማግሌ 😅😅😅😅😅

    • @fekrrkassa1965
      @fekrrkassa1965 5 років тому

      ግርድናም ስራ ነው እዳንተ አለ እንጂ ጡረተኛ

    • @sofiahussein9371
      @sofiahussein9371 5 років тому

      አተ አዛዉንት ዩቱብን ለወጣቶች ልቀቅ 😅😅😅

  • @fekrrkassa1965
    @fekrrkassa1965 5 років тому

    ሴቶች ተረጋጉ

  • @berhanunetsanet
    @berhanunetsanet 5 років тому

    5

  • @melatbekele1385
    @melatbekele1385 5 років тому

    እረ ትዳርን ይምስለ ምንም ይለም

  • @zemassefa1397
    @zemassefa1397 5 років тому

    ከ4ሽህ የበለጠ ደመወዝ ካለህ እንጋባ😂😂😂😜

  • @eyobtemesgen6187
    @eyobtemesgen6187 5 років тому

    Sintochin yemiyaden be condominiyem yenoral....lebaw sew be real state yenoral....shame! Ante gen berta...

  • @lucyentertainment7075
    @lucyentertainment7075 5 років тому

    ታስጨሪሺኛለሽ 2 ሙሉ ፊልም ይከታተሉ ua-cam.com/video/g0CqMEr1EMI/v-deo.html