The only interview I find relevant for this show so far. The real person with real achievement! His story is genuine and so much inspiring and hope giving for many up coming rural born kids...I can see humbleness, truthfulness, openness and greatness in him, hard qualities to find on single person this day which he managed to have by just being honest and loving what he does! Plus I share some of his experience, so a really know What they are talking about. Typical hararghe boy's experiences! I love you home boys!
I don’t think this guy is from NASA. Hmm his English complement to his Amharic language is not right. He is so suspicious. Anything can happen in Ethiopia.
@@Yilma-Woreta-Yimam He is from NASA. English is not his first language so he is not suppose to be perfect in English. The other thing I want to tell you is speaking English fluently is not the definition of smartness. English is just the language.
I love your honesty Dr.I have passed all that way.I wish I haven't passed through that stuff but it is also a lesson on the other hand once you get ride of addiction.
Dr tilaye is a brilliant and matured scientist. Solomon on ebs akirbot neber so ezaga emigerm experience share tadergalachihu bye asbalehu. I recommend you guys to watch that show.
The scientist provided a best script that can be converted to a movie based on true story....20 minutes childhood struggles to finish school 30 minutes university graduation, high school teaching, addiction....20 minutes Masters and a struggle to get PHD acceptance..20 minutes PHD, Post Doctoral, and Life in Germany....20 minutes moving to America, Nasa, family wife kids, 10 minutes revisiting his whole life recommendations and his vision for the coming decades....This will be a very educational movie for many stakeholders...Young or Adult or universities abroad Nasa and others.... I wish someone can raise a fund to write it for movie script, must be directed by Kidist and Abrham.... It is going to be a successful and motivational movie....if all not possible, Yonas Kebede can do a documentary using EBS resources....I visualized the movie even before it is created....imagine shooting a scene in his birth place his shepherd time primary school junior school secondary school, Awasa, AAU, Addis Ababa, his teaching career, his addiction and rehabilitation time, his masters program, his time in Germany and his challenge success and funny times, his US and NASA succes stories his family and personalities.... I count 20 locations and 3 countries in the movie..... if there is a producer, best casts, best directors, it will be an award winning movie.... someone needs to have an understand how challenging and rewarding this journey has been.... It can be educational for many stakeholders in and out of the country !!!
እራሴን በዚህ ሰው ታሪክ ውስጥ አየሁት ከ11 አመት በፊት አጅግ በከፋ (ከቤተሰብ አልፎ ማህበረሰብን) በሚረብሽ በጫት፣ በሲጋራ እና በመጠጥ ሱስ ውስጥ ነበርኩኝ ክብር ለ ድንግል ማርያም ይሁን እና በዚሁ ምክንያት ሃገሬን ትቼ ተሰደጄ ህይወት ዮኒቨርስቲ ሆናልኝ ከዚህ ሁሉ ኮተት ተላቀቄ በምኖርት ሃገሬ ተምሬ ተመርቄ ልጆች ወልጄ አዲስ ሰው ሆኜ እየኖርኩ እገኛለሁ። እኔን ያየ እግዚአብሔር እናንተንም የጎብኛቹ።
ሰይፍዬ እድሜ እና ጤና ለአንተ፣ለባለቤትሕ፣ለልጆችሕ፣ለመላው ቤተሰብሕ አማኑኤል ይስጥልን ይሄን የመሰለ አስተማሪ ጀግና ሰው ወድቆ የተነሣ ሰዎች ተስፋ የቆረጡበት አምላክ ግን የጠፋው ልጄ ብሎ የጠበቀው ለዚህ ክብር ያበቃው አምላክ ክብር እና ምስጋና ይግባው ሰይፍዬ ከዚህ የበለጠ ምን አስተማሪ ነገር ታቀርብልናለህ አማኑኤል የወለድካቸውን ልጆችህን ይባርክልሕ ሰው የናቀውን ከአፈር ላይ አንስቶ የናሣ ሰው ዶ/ር ያደረገው አምላክ ክብር እና ምስጋና ይግባው፡፡ ተመስገን ተመስገን አማኑኤል ይሄንን ሰው ሣይ እየተደሰትኩ እያለቀስኩ ነው፡ ምክኒያቱም ከአፈር ላይ የሚያነሣ አምላክ ተዓምር በማየቴ የማይቻል በሚመስለው ነገር ፈጣሪ ብቻ እንደሚችል ያየሁበት ነው ተመስገን፡ተመስገን፡ተመስገን፡፡ ዶ/ር ጥላዬ ተባረክ አሁን ገና አንድ ፍሬ ልጅ እንድትመስል እድሜ እና ጤና የሰጠህ አምላክ ክብር እና ምስጋና ይግባው፡፡ አዲስ ሰው አዲስ ፍጥረት ያደረገህ አምላክ ክብር እና ምስጋና ይግባው፡፡
ይህ ወኖድማችን 🙏በሱስ ዉስጥ ተደብቀው ላሉ ወገኖቻችን የመዉጫ መንገድ ነው ብየ አስባለሁ እናመሰግናለን ሰይፍሽ ከእግዚአብሔር ጋር ❤🙏
ጥላዬ ታደሰ በጣም የሚገርም ሰው ነው።ጨወታ አዋቂ እና በጣም ቀለል ያለ ምናልባትም የምስራቋ ኢትዩጵያ የሀረር ልጅ መሆኑ ይመስለኛል፤ ግን ደግሞ በሂሳብና ፊዝክስ የትምህርት አይነት ባለሙጥቅ አእምሮ ካላቸው ሰዎች ተርታ የሚመደብ ነው። እኔ ጥላዬን የማውቀው ገነት ዘዉዴ ለ17,000 መምህራን በርቀት ትምህርት ፕሮግራም የdiploma መርሐ ግብር ተዘርግቶ TTI የነበሩ መምህራን እየሰለጠኑ በነበረበት ወቅት ነው። ታሪኩ እንደዚህ ነው:-በዛን ጊዜ በተለይ የማስታውሰው የፊዝክስ ተማሪ የነበረው ጌቱ ስጦታ (Daniel Arafmogni)ነው። ጌቱ አስፈላጊ ግብአቶችን ማለትም ጫት ሲጋራ አሟልቶ ጥላዬ physics እንድያስጠናው ወደቤቱ ይጋብዘው ነበር። ታድያ ጥላዬም በርጫውን መታ መታ አድርጎ ሲጋራዋን በአናት ብሎ ተል ካለ በኃላ የመማሪያውን ሙጅል ይቀበልና አየት አየት ሲያደርግ ጌቱ ስጦታ ሙጁሉን cover እንደሚያደርግለት በማሰብ ጀበናና ሲኒ በማቀራረብ ቡና ለማፍላት ተፍ ተፍ ይላል።ቡናውም ተቆልቶ ጥላዬ እንድያሸት በማድረግ እጣኑ ቸስ ያደርጋል።አስቡት ክፍሏ ትንሽ ከመሆኗ የተነሳ ጭሳጭሶቹ ወደ ውጪ መውጫ ስለሌለው ያሉት ሰዎች እንኳን እርስ በእርስ አይተያዩም።ይህ ሁሉ ሆኖ ቡናው ፈልቶ አቦሉ ተቀድቶ አቦል በረካ ድረስ በጫወታ እየተዋዛ ይጠጣል፣ይመረቀናል።ከዚህ በኃላ ነው አስጠኚውና አጥኚዉ ትከሻ ለትከሻ ገጥመው የጥናቱን ሂደት ይጀምራሉ። ለሙጅሉ የታሰበው ጥላዬም ቢበዛ ሁለት የphysics ጥያቄ ካሰራው በኃላ በዛ በሚያምር ጨወታው ስለspace science ይተርከዋል። በዛን ጊዜ እኮ ማንም የዚህ ሳይንስ ግንዛቤ ያለው የለም።እኔ ጥላዬ ዛሬ የደረሰበትን የNASA የዕውቀት ጥግ ሳይ ባጋጣሚ የሆነ ሳይሆን የልጅነቱ passion እንደሆነ ይሰማኛል ።ወደ ዋናው ጉዳይ ስመልሳቹ ይንን የጠፈር ሳይንስ ሲተርክ ታዳሚው በሙሉ አፉን ከፍቶ ሲያዳምጥ አመሻሹ ደርሶ ወደ ጨብሲ ይወጣል። ጌቱም በአንድ ቀን lecture ያልቅልኛል ብሎ ያሰበው ሙጅል በሁለት ጥያቄ መስራት ጊዜው አልቆ ከጨብሲ በኃላ ለቀጣዩ ቀን ቀጠሮ ይዘው ይለያያሉ።.......የጥላዬ ሌላም ታሪክ አለ
ተፈሪ ሲሳይ
ገራሚ ታሪክ ነው ቀጣይ
Wow thanks bro
አንቂ ነን ከሚሉ ሰዎች ያንተ ታሪክ አነቃቅቶኛል ሚገረም ታሪክ ነው
Exactly!!!
😂😂😂😂
Amazing comments . . . .
❤❤
እነሱም ከዚህ የተለየ ነገር አይናገሩም
ነገ የሱን መፅሀፍ አንብበው ነው መለወጥ እንደሚቻል የሚነግሩሽ
የኛ ሰው ሰውን ማሳቀቅ ትወዳላችሁ
እግዚአብሔር ታሪክ ይቀይራል ወድሞቼን ከሱስ አውጣልኝ አምላኬ
ፀልኝ ይችላል ፈጣሪ እሱ ይጎብኛቸው❤
Amen
አሚን እኔም የእህቴ ልጅ በሱስ ተበላሽቶ በህክምና ባለሙያ እየታገዘ ነው ፈጣሪ ይርዳችሁ ብለሽ በፀሎታችሁ አግዙን
ወዱ ወንድሜ የሀገሬ የጌረሮዋ የትዉልድ ሠፈሬው ጀግናችን ነህ! እረኝነት በጠበቅት ቦታ እኔም አዛዬን በልቻለሁ ።አሁን በጥሩ የኑሮው ሁኔታ ላይ እገኛለሁ ።መገፋት የማታ የማታ ያደርሳል ከደና ቦታነዉ ቢህሉ ።❤❤❤🎉
የዶ/ር ጥላዬ ታሪክ አንድ አስደናቂ ልብ ወለድ ወይም ፊልም ላይ የሚታይ እንጂ በውን ዓለም ያለ አይመስልም። ይህ የሚያሳየው ምን ያክል እግዚአብሔር ታሪክን መቀየር እንደሚችል ነው፡፡
ደ/ር ስላየውክ ደስ ብሎኛል ።በጣም ትምህርቱን የሚወድ በጣም አንባቢ ነበር እንደውም ሁሌም ሲያነብ እየዋለ ማታ ብዙ ቅባት ተቀብቶ ነበር ሚተኛው ልጅ እያለው ማስታውሰው ሰው ነው እዚ መድረሱ ከእግዚአብሔር እርዳታ ጋር የሱም ልፋት ትልቅ ነው ።
አንድ የገረመኝ ነገር " ነገ አልቅምም ስል ሌላ ጊዜ ከምቅምበት ሰአት ቀድሜ እቅም ነበር" ፈጣሪ ይርዳኝ ማለት በጣም ልዩነት ያመጣል!
የረዳህ እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ
ሰይፉ ለዚህ ስኬታማ ሰው የሰጠው የቪዲዮ አርዕስት ትክክል አይደለም፣ ዶር ጥላዬ ለየትኛውም ወጣት ምርጥ ተምሳሌት የሚሆን፣ ብዙ ልንማርበት የሚገባው ሰው ነው ነገር ግን ሙሉ ሰዓትህን ስለስኬቱ ሳይሆን ስለሱስ ብቻ አወራህ፣ ይህን ውጣ ውረድ አሳልፎ ለዚህ ስኬት የበቃበትን ሚስጢር ወይም ተሞኩሮ በስፋት ማጋራት ነበረበት
በነገራችን ላይ ሴፉ መጠየቅ አይችልም. የሴፉ ክህሎት ታዳሚውን በጨዋታ ማሳቅ እና ውይይቱ ጭር እንዳይል ብቻ. ማድረግ ነው የሱ ችሎታ
Having controversial or eye catching titles lead to more viewers and he’s here to advertise his book.
እራሱም የተናገረው ምስክርነት ስላለ እርሱን ማየት ነው😊
ሁሌ ለሰው ቄንጥ እንዳወጣን እንደተቸን አንተ ለኢንተርቪው ስታቀርበው የራስህን ፃፍ
99999999999999⁹99
እሚገርም ታሪክ ጀግና ነህ ሱስ ዉሰጥ ሁናችሁ ተሰፉ የቆርጣችሁ እነሆ ከሱስ ወዴ ሰኬት ያዉም አገር አሰጠሪ❤😍
ዶ/ር ጥላዬ ረዥም እድሜና ጤና ይስጥህ ኩራት ነህ ለኢትዮጵያ❤❤
እግዚአብሔር ሲረዳ ይህ ሆነ።
በጣም.ጀገና.ነክ.ፈጣሪ.ይጠብቅህ
The only interview I find relevant for this show so far. The real person with real achievement! His story is genuine and so much inspiring and hope giving for many up coming rural born kids...I can see humbleness, truthfulness, openness and greatness in him, hard qualities to find on single person this day which he managed to have by just being honest and loving what he does! Plus I share some of his experience, so a really know What they are talking about. Typical hararghe boy's experiences! I love you home boys!
What a humble great man. This is a kind of people I always wanna see on your show not those useless bunch of artists. I will definitely buy your book.
I don’t think this guy is from NASA. Hmm his English complement to his Amharic language is not right. He is so suspicious. Anything can happen in Ethiopia.
✅😇
@@Yilma-Woreta-Yimam 😂😂😂 you made me laugh out loud because I remember when Dr /pro / eyalen besew siashof yeneberew zemicheal ? I forgot his name 😂😂😂
@@Yilma-Woreta-Yimam He is from NASA. English is not his first language so he is not suppose to be perfect in English. The other thing I want to tell you is speaking English fluently is not the definition of smartness. English is just the language.
@@Yilma-Woreta-Yimam www.westga.edu/share/documents/vitae/vita_092158.pdf
ክብሩን ጌታ እየሱስ ብቻ ይውሰድ የስኬትህ ምንጭ እሱ ብቻ ነው።
የዩሀንስ ወንጌል 5:30 አንብቢ
ወንድማችን ዶር ጥላዬ ይህን እጅግ አስተማሪ የሆነ የህይወት ጉዞህን ስላካፈልከን በጣም እናመሰግናለን!!
Seifu you could have ask him so many things that can inspire and teach the generation the guy is so wonderful and legendary.
ይሔን የመሰለ ምሁር የውጭ ቋንቋ ሳጨምር ይገርማል እግዚአብሔር ቤተሰቡን ይባርክ እጅ ንሳልን
What a brilliant man amazing life expriance በየትኛውም የህይወት ፈተና ልናልፍ እንችላለን መጨረሻው ወይ ውድቀት ነው ወይ ስኬት ነው . Thank you doctor tilaye
Dr Tilaye is Ethiopian Genius Man ❤❤❤❤
I have read his book almost a year ago. Thanks Tilish simply you have thought me a lot
ሰይፍሻ እግዚያብሄር ይባርክህ ይህንን ድንቅ ኢትዮዽያዊ ሰው ሰላቀረብክልን ። አይኔን ሳልነቅል ከጅማሬው እሰከ ፍፃሜው ተከታተልኩት እምቅ እውቀት ከ ሰርአት ከትህትና ጋር ጥላዬ ውሰጥ ይነበባል፣፣፣ ይሄ ሰው የሀገር ሀብት ነው ። ኢትዮዽያ ትፈልገዋለች ። ሲቀጥል ደሞ በሱሰ ያለፍክባቸውን የባከነውን ጊዜ እግዚያብሄር ቆጥሮ ይመልሰልህ ደሞ መልሶልሀል ተባረክ ። መፀሀፉ አማዞን ላይ ይገኝ ይሆን ?? ብናነበው ደሞ ይበልጥ ይሄንን ንፁህ ኢትዮዽያዊ ህይወት ና መርሆዎቹን ማወቅ ይቻላል ። በጣም እንወድሀለን ጥሌ ፣እንዲሁም ሰይፋችን በርታልን ፣አንተም አንድ አይናችን ነህ ።እንደነዚህ አይነት የኢትዩዽያን ልጆች ፈልፍለን አቅርብልን ። እናመሰግናለን ❤
ያገሬ ልጅ proud of u !!
የታደለ ነው ደስ ሲል ናሳ ሁላችንም ተመኝተነው ህልም ሆኖ ከቀረ ቦታ ላይ መድረስህ በጣም ያኮራል።እንኳን ናሳ ጋ መቀላቀል ይቅርና ስለናሳ ማወቅ ራሱ ያጓጓል ብቻ ማንም ሰው ከትንሽ ተነስቶ ሰው የደረሰበት ቦታ መድረስ ይችላል።ምሳሌያችን ነህ በርታ ወንድሜ ታኮራለህ።እድሜና ጤና ይስጥህ እጅግ በጣም ገራሚ ታሪክ ነው ከዚህ አዋቂና ባለብሩህ አዕምሮ ታላቅ ሰው በዙ ሰዎች መማር ይችላሉ።የሰይፍሻ ጨዋታ በቂምሀ ላይ ያለው ነገር ያስቃል ገራሚ ነው።ሰይፍሻ ልታስነክሰ ነው እንዴ?ተው በሰላም ወጥቷል.He is a big seccesseful man and man of decision.we proud you brother long life.God bless you.also Seyefish thanks a lot.
I don't have words. what a great man,
አንድ ቀን ሁሉም ይቀየራል ውዱ ወንድም እግዚአብሔር ይባረክ ....መስፍን >ጥላዬ
ዶር ጥሌዋ እንዴት እንደምወድህ ትሁት ሰው ጌታ ዘመንህ ያለምልም❤❤
❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂ሰይፍሻ በጣም አስተማሪ እና አዝናኝ ዝግጅት ነበር ፤ እናመሰግናለን ነገር ግን በጣም አሳጠርከው እንደነዚ አይነት የሐገራችን ብርቅዬ የሆኑ ልጆች ሲቀርቡ ከቀልድ ይልቅ ቁምነገሩ ላይ ቢተኮር እንዲሁም ሰፋ ያለ ግዜ ተወስዶ ለሐገር የሚጠቅሙ ጥያቄወችን በነሳለት መልካም ነው ባይ ነኝ ፦ ለምሳሌ እንዴት ናሳን እደተቀላቀለ ፣ በናሳ ውስጥ ስላሉት ሌሎች ኢትዮጵያውያን ያሉበት የእውቀት ደረጃ እና ለሐገራቸው በሙያቸው የሚያስቡትን ነገሮች ፤ እሱስ በሙያው በግሉ ለሐገሩ ምን ማድረግ እንደሚያስብ ፤ ስለ ሐገራችን የጠፈር መረጃ ምን እንደሚመስል ፤ ናሳ ውስጥ ለሐገራቸው ቢሰሩ ያለባቸው ጫና እና ንሐገራችንን ለማገዝ በመንግስት በቀላሉ ምን ምን ቢሟላ መንገዱን ለመጥረግ እና ለመጀመር የሚያስፈልገውን ብቻ ወዘተረፈ ። እና ሰይፍዬ ቃለ መጠየቁ ቁጭት ቀስቃሽ ነበር በአጭር አስቀረህብን !!!!! ስለ ናሳ ብዙ ብዙ መጠየቅ ትችል ነበር ለታዳጊውም ለወጣቱም ግብዐት የሚሆኑ መረጃወች ይኖሩን ነበር ። አናደኸኛል ሰይፉ ፋንታውን እባክህ ኢንተርቪው ቀጣይ ክፍል አለው በለኝ !!!!!!
ስይፉ እንኳን አቆመም አላቆመም ሁሌም እሱ ትልቅ ህፃን ልጅ ነው
High thinking with simplicity
በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነው! ትምህርት ሰጪ ነው።
ከቦረዳ.... እስከ ናሳ....ይሄ ... እግዚአብሔር ነው..የረዳህ...!!!
Yawem yeboreda yehagre lej
እንደዚህ ማህበረሰቡን የሚያስተምሩ ሰወችን ብታቀርብ programeh በጣም ተወዳጅነትን ያገኛል ዛሬ በጣም ጥሩ ነበር
እንቅልፌን ልተኛ መብራት እያጠፋፋሁና ቲቪ ልዘጋ ስል ነው ዶ/ር ጥላዬን ያደመጥኩት ፤ ኢንተርቪውን አቋርጬ መተኛት በፍፁም አልቻልኩም ! ጨዋታው ያምራል ። ጥሎብኝ ጉራ የሌለበት ሰው ደስ ይለኛል።
ኢንተርቪውን ጨርሼ ወደ መኝታዬ ልሄድ ነው ቻዎ!
ከዚህ ሰው የህይወት መንገድ ከመጀመሪያ እስከ አሁን የለበት ደረጃ እንዴት እንደተጋዘ ሙሉ ታሪኩን ማወቅ ለብዙ ሰዎች አስተማሪና ጠቃሚ ነበር!! ሰይፉ ግን ከይቅርታ ጋር ቀልድ ታበዛለህ ታዳሚው comedian አይደለም doctor ነው። ታሪክን ሙሉ የት ልናገኘው እንችላለን ይህ highlight ነው ።
በጣም ነው ያዝናናኝ ዶ/ር እናመሰግናለን
ሰይፉ አንተ ጋር በጣም የተማረ ሰው ባይቀርብ ጥሩ እነዛኑ ሞዴልና ዘፋኝ ነን ባዮችን አቅርብ እነዚህን መጠየቅ አትችልም ስለስራው ሰለ carrier አላስወራኸውም
ለብዙ ኢትዮጵያውያን ልምድ ሊሆን የሚችል ትልቅ ተሞክሮ ነው እናመሰግናለን፡፡
ሚገርም ነው የለፋህበትን ያብላህ.... እነዚህ .. እርግጠኛ ነኝ ... የካህናት ልጆች ናቸው
የካህናት ማለት የደብተራ ነው? ዶክትሬት ይዘው ለዛውም በእንግሊዘኛ ተምረው እንግሊዝኛ እንደማይችሉት ማለት ነው። የነሱ ፎርጅድ እውቀት ሲፈስ መጨረሻው እብደት ነው።😂
@@Ilma_finfinnee ነብሴ ... ምቀኛ ነሽ መሰለኝ... ስንት አምላክን የሚወዱና... በፍቅርም የተሞሉ .. ብዙ አሉ... አንተም ትወልዳለህ .. ካልተረገምክ...! ንፁህ ልብ እንዳለው... ያስታውቃል... !! አንተንም እሱንም ሚዲያ ላይ ነው .. ያየሃችሁ.. ግን ... በልብህ.. ክርፋት.. ታስራል ... አውጣና... ጣለው...ሰው የእግዚአብሔር ፍጥረት.. ነው..!! ቀን ቀጥሮ እንደሰይጣን ተቆጥረህ... ትጣላለህ ወደ እሳ... አምላክ ... የደጎችና.. የትሁታን አባት ነው
Enjoy watching the interview! Thank you for being honest and sharing your experience. The “ boiling potatoes”visualized 😂
ሚገርም ነው... እኔ ቀዳሚ ተመልካች ነኝ .. ሰይፋችን ... ከሀረር ...!የ ሀረርን ወጣት ግን ስታበረታታ አላይህም ..!
Seifu asmesay leba slehone nw
አንቂ ማለት እንደዚህ ነው እግዚአብሔር ታሪክ ይቀይራል ።
I love your honesty Dr.I have passed all that way.I wish I haven't passed through that stuff but it is also a lesson on the other hand once you get ride of addiction.
My goodness😂😂
Im going to buy ur book.
Thanks for inviting such a polite well-behaved intellect whith sense of humour.
ፀሃይን ማን መዘናት 😂 ?
The most outstanding man Dr T glad to see you here
እውነተኛ ታሪክ ነው ለሱሰኞች ዱካክ😅 ይጫወትበሐል እጅሕን እግርሕን ሑሉ ተኝተሕ ያስረሐል እንቅልፍ አይስጥሕም ዱካክ የኔም ጠላት ነበር እግዚአብሔር ይመስገን ሱስ መጥፎ በሽታ ነው ። Thanks siyfu.
ሰይፍሻ ቀልድ አታብዛ። የምትጋብዛቸው ሰዎች ባሳለፉት የህይወት ልምድ እጅግ የተራራቀ ህይወት ስላላቸው፤ ለመቀለድ የሚመጣውን በቀልድ፤ የህይወት ልምዳቸውን ለማካፈል የሚመጡትን ደግሞ ጊዜ ሰጥተህ ጥሩ ጥሩ ጥያቄዎችን አውጥተህ በደንብ ተዘጋጅተህ ጋብዛቸው። ብዙ ቁምነገሮች እንዳያመልጡን ከህይወት ልምዳቸው ብዙ መማር ይጠበቅብናልና!!!
Thank you seifu for having this kind of gentleman
በቅርቡ ቡሌሆራ ዩኒቨርስቲ ፐብሊክ ሌክቸር አድርጎ ነበር። በጣም የሚመስጥ ልምዱን አካፍሎናል። የፈረመበትን መፅሀፍ ወስጃለሁ ፤ ደስ የሚል ሰው ነው።
የሚገርም ነው የማታ እንጀራ ይስጠ❤
Dr tilaye is a brilliant and matured scientist. Solomon on ebs akirbot neber so ezaga emigerm experience share tadergalachihu bye asbalehu. I recommend you guys to watch that show.
thanks I'm interested to see more
Thank you my friend Dr Tilaye for sharing your amazing life testimony.Keep up the good work.May God bless you!!!
Very inspirational person. Proud on you and you will be a model for those who are in addiction.
people who dress act and talk different are most of the time Geniuss
የሃገሬ ጀግና የፊዚክስ መምህር
What an amazing intellectual man his life experience teaches many Ethiopians those who are in addiction.
በጣም አስተማሪ ነው እናመሰግናለን
ዶክተር ጥላዬ እናመሰግናለን
Congra enkan geta redah ❤❤❤❤❤
ዋው D/r ጥላዬ ስላንተ እ/ር ይመስገን
I am happy to see you Dr. Tilaye. Very inspiring.
wow amazing
May God bless you
ትልቅ አስተማሪ ታሪክ ነው እኛ የቱ ጋር ነን ተስፋአ አለመቁረጥን ከዜሮ መጀመር መቻልን ያስተምራል
Thank you seifu for presenting such humble and great legend
ወንድሜ እኔ ፍሎሪዲያን ነይ እዛ አካባቢ ከመታ አገይአለው በሙሉ የናንተን አካባቢ ነው የምኖረው፣ኮርቼብአልርውይ ውንቱን በመናገርእ፣ብዙ ወገኖቼን ሕይወት ይቀይራል አመሰግንሃለሁ ።
ስይፉ የዚ ስው ታሪክና የኔ ታሪክ ይመስላል አንድ ቀን ብር አደርግሀለሁ፣
So inspiring! Thank you Dr. Telaye
ዋው ደስ የሚል ጨዋታ ገራሚ ሰው ❤❤
ሰው ምንም አይነት ሁኔታ ውስጥ አሳልፎ ሊሆን ይችላል ከዛ ሁኔታ ውስጥ ወቶ ሌላውን ሲያስተምር ደሞ ማየት ጥንቃሬውን ያሳያል የኔ ድድብና ግን ይለያል አልፎ አልፎ ምጠቀመው አመል ቢኖርብኝም በአንድ ቀን ግን ሁሉ ነገሬን ነው ማጣው ብዙ ነገር አበላሽቼ በንጋታው ፀፀት ውስጥ ወድቃለው እንደው ከዚህ ብማር በሽታም እርግማንም ከሆን ይማርህ በሎኝ
What a nice Journey of Life🤭Thank you SeifuShow
I love how seifu is participating form his own life experience..
አስተማሪ ነው እናመሰግናለን ዶ/ር
Thanks Ethiopia knowledge is important 😮
DR Tilahe..really interesting story. wish You long life again 😊😊😊😊😊
ስይፍሻ ዛሬ በጣም አሪፍ ስው ነው የጋበስክልን ስም ብለህ አንቂ ምናምን እያልክ አታምጣብን
Congratulations Dr Tilaye
ጥልዬ የጌታን ነገር አንድም ስትል አልሰማሁም ቸርች ስትሰብክ ደስ ይለኝ ነበር ግን አፈርክበት ሳይንቲስት ስለሆንክ
ሰይፉ እንደዚ አይነት ድንቅ ሰወችን አቅርብ
Great testimony
The scientist provided a best script that can be converted to a movie based on true story....20 minutes childhood struggles to finish school 30 minutes university graduation, high school teaching, addiction....20 minutes Masters and a struggle to get PHD acceptance..20 minutes PHD, Post Doctoral, and Life in Germany....20 minutes moving to America, Nasa, family wife kids, 10 minutes revisiting his whole life recommendations and his vision for the coming decades....This will be a very educational movie for many stakeholders...Young or Adult or universities abroad Nasa and others.... I wish someone can raise a fund to write it for movie script, must be directed by Kidist and Abrham.... It is going to be a successful and motivational movie....if all not possible, Yonas Kebede can do a documentary using EBS resources....I visualized the movie even before it is created....imagine shooting a scene in his birth place his shepherd time primary school junior school secondary school, Awasa, AAU, Addis Ababa, his teaching career, his addiction and rehabilitation time, his masters program, his time in Germany and his challenge success and funny times, his US and NASA succes stories his family and personalities.... I count 20 locations and 3 countries in the movie..... if there is a producer, best casts, best directors, it will be an award winning movie.... someone needs to have an understand how challenging and rewarding this journey has been.... It can be educational for many stakeholders in and out of the country !!!
Yes I agree also. I wounder if our so called movie makers could wake up and take his story.
What an insight…..very interesting understanding ❤
To Jesus be the glory!!
Guys you were really struggling with demon of chat,alcohol, smoking,lie,steal...congratulations 🎉
Wow! He is real Hero!
Respect Sir, ( Dr. Tilaye.)
Love your story really amazing ❤❤❤❤❤ god saved you
Abo betam des ylal, ye harer lij mehonh netsa honeh enditawera tekimohal
Seyfsha thank you so much
ዶር ጥላዬ ለየትኛውም ወጣት ተምሳሌት የሚሆን፣ ራዕይ ለሌላቸው ጥሩ ምሳሌ የሚሆን ስኬታማ ሰው ነው
Haw humble he is : wonderful program
ዶ/ር ጥልሽ ❤❤ተባረክ
Happy to hear you dr. Tilaye
መንድ ነው አማርኛው ላይ ክ ን መጨመር ዘመናዊ መሆናችን ነው
ሊላ ቃል መጨመር አረ ይደብራል
Doctor selayehuke dese belognale Stay Blessed.
Dr.u are grate awesome man,thanks man
He is the real model to learn from.
Thank you Seifu for presenting the Ethiopian hero NASA Dr.from our home town area.
An inspiring man! Many will learn from his life story.
Wow,what a witty, genius gentleman !🎉