እናታቸውን ለማመስገን ከተሰባሰቡ ቤተሰቦች ጋር በቤተሰብ ጥየቃ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 268

  • @elroitube27
    @elroitube27 5 років тому +65

    *ለእናት ምስጋና ሲያንሳት ነው እግዚአብሔር የሁሉንም እናቶች እረጅም እድሜ እና ጤናን ያድልልን*

  • @የናቴነኝ-ጸ2ሰ
    @የናቴነኝ-ጸ2ሰ 5 років тому +43

    ዋዉ ስታምሩ😍😍😍የኔ እናት ምን ብዬ ነዉ ማመሰግንሽ ብቻ ኑሪልኝ💗💗ያንቺን ክፉ ለኔ ዉዷ እናቴ😘

    • @cynthiaafgew4969
      @cynthiaafgew4969 5 років тому +1

      ይህነው ፉቅር ጎደኝነትማለት ከዚህ የጎደኝነት ፉቅር ልንማር ይገባል

  • @tgarabianfood2937
    @tgarabianfood2937 5 років тому +44

    እናቴ ሼ አመት ኑሪልኝ እናቴ እወድሻለው.እናቴ ለፀጉርሽ የእልማዝ እንቁ ሻሽ ባደርግልሽ ልብስሽን በወርቅ የተሠፍ የወርቅ አዘቦ ልብስ ባለብስሽ የእግር ጫማሽን የወርቅ ጫማ ባጠልቅልሽ እማ አረካም እማ ክፍሽን አልይ ክፍሽን አልስማ እማ ለኔስ ኑሪልኝ የተቀመጥሽበት መቀመጫ አይቆርቅርሽ የቆምሽበት ስፍራ አይቆርቁርሽ እናቴ ኑሪልኝ እወድሻለው ውውውድድድድ የኔ ክብር ለናቶች ይሁን እናቶቻችን ይኑርልን

    • @lijinet
      @lijinet 5 років тому

      Amen tgye

    • @kaletube7104
      @kaletube7104 5 років тому

      እሜን አሜን ቲጅ

    • @ያራዳልጅፍቅር
      @ያራዳልጅፍቅር 5 років тому

      አው እናቶቻችንን ሽይ አመት ይኖሩልን

    • @Gualraya2112
      @Gualraya2112 5 років тому

      Lik nesh ehite enat enat nat beqa sile enat mnm malet ayichalim ena le enatoche rejim edimena tenaaa

    • @makisouth5212
      @makisouth5212 5 років тому

      አሜን ቲጂዬ ቅን ሠዉ!!

  • @ዜድነኝስደተኛዋ-ተ7ዠ
    @ዜድነኝስደተኛዋ-ተ7ዠ 5 років тому +1

    እናቴ ማሚ ኡሚ እማዬ ማማየ እማየ ቃላት የለኝም አችን የምገልፅበት ብቻ ሺ አመት ኑሪልኝ የኛ ቤተስብ ፍቅርም ከዚህ ይበልጥ ነበር አሁን ግን ትዝታ ብቻ

  • @የኢየሱስክርስቶስደቀመዝሙ

    ዋው! እንዴት የተባረካችሁ ቤተሰቦች ናችሁ?
    አሁንም ጌታ እግዚአብሔር የበለጠ ፍቅርና ልዩ የሆነ ቤተሰባዊ ጥምር በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ይስጣችሁ! ይጠብቃችሁ!!
    !በእውነት በረከትን እባርክሃለሁ፥ ዘርህንም እንደ ሰማይ ከዋክብትና በባሕር ዳር እንዳለ አሸዋ አበዛዋለሁ፤ ዘርህም የጠላቶችን ደጅ ይወርሳል፤"
    ዘፍ 22:17
    ♥✔♥✔♥✔♥✔♥✔

  • @edenekubay2616
    @edenekubay2616 5 років тому +2

    ክብር ምስጋና ጤና እድሜ ለሁሉም እናቶቻችን ይሁን

  • @ሰናይሰላም
    @ሰናይሰላም 5 років тому

    ደስ ሲሉ ጌታ ይባርካችሁ። እኔም 6ስተኛ ልጅ ነኝ 10 ነን አንድ ላይ።። እማዬ እናቴ እግዚሀብሄር ነፍስሽን በገነት ያኑርልን። 😭😭 ፍቅራችንን ያቆይልን። እናቶች እና አባቶች እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ!!🙏🙏

  • @የፍቅርጉዞድንግልንይዞ

    እናቴ ውድድድድድድ አደርግሻለሁ የኔ መፋፈጥ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ አባቴም የኔ ጀግና ውድድድድ አደርግሀለሁ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክልኝ ሁሌም በደስታ ኑሩልኝ እናንተን ለማመስገን ቃላት የለኝም ባላችሁበት እመ ብርሀን ትጠብቅልኝ

  • @binitube7699
    @binitube7699 5 років тому +44

    *ኢትዮጵያለዘላለምትሳቅ *

    • @igui6425
      @igui6425 5 років тому

      አሚንእናቴዋ

  • @አይናችንነሽማሪያምአንችን

    *እናት ምስጋና ያንሳታል እናት ክብር ያንሳታል እናት እናት እናት እናት ውድ ናት እናት ጌጥ ነት እናት መመኪያ ናት እናት ውርቅ ናት እናት ስማይ ናት እር ስማይስ ይድፍርሳል እናት ክስማይም ትበልጣልች እናት ክፍጣሬ በታች ናች እናት የምትውዱ አድርጉኝ እኔ እያላችሁ ኮምንት ፃፍልኝ እርጅም ጤና ተመኝሁላችሁ ለእነማየ !*

  • @አሪቲ
    @አሪቲ 5 років тому +10

    ውይ ኢትዮጵያ ድሮም ውሃ የለም ዛሬም ውሃ የለም እማማ ከነቤተስቦህ እድሜ ይስጦት

  • @almazeyassu6532
    @almazeyassu6532 5 років тому +1

    Emama yeshiwerk endet newot betam des aleng be endezih program sayewot malet be ligochwo ena be lig ligowo tekebrew yerswo tirunet sisema enem emesekiralehu tiru enat endedehonu gorebetamoch nebern ena ahunim edmena tena yistewot le Bekele, le Brhanu, le endale, le sisay, le meseret ye kebere selamta akerbalehu 💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕

  • @leylamohammed9925
    @leylamohammed9925 5 років тому

    ማሽአላህ እኛንም እንደዚህ ርዘምያለ እድሜ ይስጠን ግን እንደዚህ ተርጂቶ ጥርሳቸው ነው ወይስ ሙርከብ

  • @alemeykassa9237
    @alemeykassa9237 5 років тому +9

    በጣም ደስ ይላሉ በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ለሁሉም እድሜ እና ጤና ይስጣቸው እኔ ግን በልጅነቴ ነው እናቴን አባቴ ያጣዋቸው ለእናት ምስጋና ያንሳታል ሳይ እቀናለሁ በእውነት ሁሉም እናቶች ምስጋና

    • @yusira9084
      @yusira9084 5 років тому

      አይዞሽ የኔ ናት

    • @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
      @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 5 років тому

      አይዞሽ እህቴ እግዚአብሄር የሚወደውን ነው የሚወስደው አይዞሽ የማይተውሽ አምላክ አለሽ እሱ ብቻ ተስፋ አድርጊ

  • @stdaltedesse7443
    @stdaltedesse7443 5 років тому +9

    ማማዬ የኔ ፍልቅልቅ በእድሜላይ እድሜ ይስጦት

  • @ዮስራ
    @ዮስራ 5 років тому +2

    ማሻአላህ ረጅም ዕድሜ ለነቶች አሜንንንንንን እስከ ንበል

  • @imissyoumom238
    @imissyoumom238 5 років тому

    ተመስገን እግዛቢሄር ለዚ ቤተሰብ እድሜና ጤና ፍቅር ይስጣቸዉ እናቱ ሚወዳ በጣም እወዳለዉ

  • @እሙዬየወልድያዋሽቅርቅር

    #እስኪ #ማነሽ #ጂጂ ኪያን #ጥሩልኝ ፍቅር ከዚህ ትማር እንዴት ደስ እንደምትሉ እግዚአብሔር አይለያያቹህ እድሜና ጤና ይስጡዋት እማዬ

  • @Mm-po9xw
    @Mm-po9xw 5 років тому

    ቅዠታም ባልቴት እወዳለሁ ጥሎብኝ ለማማ እርጂም እዲሜ ሙሉ ጠና ይስጣችሁ

  • @seadaseid8005
    @seadaseid8005 5 років тому +1

    እናቶች በሙሉ ረጅም እድሜና ጤና ይሥጣችሁ
    #እናቴ ውለታሽ ብዙ ነው አላህ ይክፈልሽ
    ሁሌም በልቤ ውሥጥ ነሽ

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑርኮመ

    ጂጂ ኪያ የታለሽ ነይና ፍቅር ቅመሽ
    ኑሩልን ዋው

    • @AhmedAli-zj8pz
      @AhmedAli-zj8pz 5 років тому +4

      የጂጂ ልጅ ስራአት የላትም
      አባቷ ስረአት አላስተማራትም
      ቢያስተምራት ወታ ሚዲያ
      ላይ ለእናቷ መልስ አትሰጣትም
      ነበር ጂጂ ሳስባት ሞኝ ትመስለኛለች
      ምንም አታውቅም ዝንብላ ነው የምትናገረው።

    • @ሂክማያሲንየወሎልጅፍቅር
      @ሂክማያሲንየወሎልጅፍቅር 5 років тому +2

      ብዙ መጥፎ እናቶች አሉ ጅጅ ብቻ አይደለችም ወልደው ቆቆሻገዳ እሚጥሉ አሉ አይደል እነሱን ምን እንበላቸው።

    • @lenas.m5209
      @lenas.m5209 5 років тому

      @@AhmedAli-zj8pz በሰው መፍረድ ቀላልነው ጂጂ መሰደብ ሲያንሳት ነው ተከታትለሀት ከሆነ ልጆችዋ እራሳቸውን እንዲየጠፉ የሚያደርግ ንግግር ነው የምትናገረው

    • @AhmedAli-zj8pz
      @AhmedAli-zj8pz 5 років тому

      @@lenas.m5209 ቢያጠፉ ይሻላቸዋል
      ምንም ተሳዳቢ ብትሆን እናት እናት
      ናት ደግሞ አስተያየት ከምትሰጡ
      ዝም አትሉም የእናትን ጥቅም የሚያውቅ
      እስከነቆሻሻዋ ሰካራም ብትሆንም ብትሰድበውም ብታባርረውም ዝም ይላል
      አሁን ልጇም ውዱ ዝም ብሏል አናት ዝም አትሉም ሴቷ ባገኛት እመክራት ነበር እኛ ሙስሊም አላህ በእናት ነገር ነገር ላይ በጣም አስጠንቅቆናል ገነት ጀነት ያለው ከእናት እግር ስር ነው ብሎናል የእናት ሁለታ ተከፍሎ አያልቅም
      አላሀምዱሊላ ሙስሊም። ላረከኝ
      በዚህ የቡዝነሽ ሙዚቃ ጋበዝኩሽ አዳምጪ ሆድሽ ይራራል እምዬ

    • @ልጓማጦይባየውሎፍቅር
      @ልጓማጦይባየውሎፍቅር 5 років тому

      @@AhmedAli-zj8pz እረ ባክሽ ውላሂ ቤቱንነውእማቃጥለው ሠው ጉደደደደይላል እጀ ጀጀ መጥፏናትሆየምረ

  • @tesfayealemu9674
    @tesfayealemu9674 5 років тому

    ይህ ቤተሰብ የተባረከ ነው እና ዝም ብለው ታሪክን እንደከሰረ አረብ ለሚያወሩ ለአቶ ቦጋለ ልጆች ሰላም እና ፍቅርን ብታስተምሯቸው እና የቤተሰብን ክብር የሚጠብቁ እንዲሆኑ እባካችውን እርዷቸው

  • @አማማኢትዮጵያ
    @አማማኢትዮጵያ 5 років тому

    በጣም ደስ ትላላቹ የናት ውለታዋ መቼም አይረሳም እናት ለዘላለም ትኑርልን ❤❤❤❤

  • @huluf1949
    @huluf1949 5 років тому

    ዋዉ ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ፍቅር ችሁ ይብዛላችሁ ለእናት በትክክል ክብር ይስፍልግትል ውድ ዎ እናቴ ሁሉ ልብ ዉስጣ ነሽ የአንች ዉለታ ብዙ እማ ከሰደት ተመልሽ አይን ለአይን ይግናኝን አምላክችን ልእል እግዚአብሔር እማየ

  • @selamalop5447
    @selamalop5447 5 років тому

    ደስ ይላል ደሞ እናታቸው አርጅተውም በጣም ያምራሉ

  • @geniaimiro1414
    @geniaimiro1414 5 років тому +4

    የእዉነት ኢትዮጲያዊን እናቶች ልዩ ናቸዉ ክብር ይገባቸዋል እድሜ እና ጤና ለሁሉም እናቶች

    • @fhhcvy4730
      @fhhcvy4730 2 роки тому

      💓💓💓💓💓🇪🇹🇪🇹👆

  • @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
    @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 5 років тому

    ምርጥ ቤተሰብ እግዚወብሄር ቤታችሁን ይባርከው ሰላም ጤና ፍቅር ይግባ በቤታችሁ

  • @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ጰ6ኰ

    እግዚአብሔር እናቶቻችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን !!

  • @ውለታህብዙነው
    @ውለታህብዙነው 5 років тому

    እሁድ ሀገሬ እገባለሁ እናቴ በሙሉ ቤተሰቦቼ ንፍቅ ብለውኛል እኔም አግኝቼሽ ከሳምኩሽ ልቤ እረጋ ትላለች የኔ ናፍቆት እድሜ እና ጤና ለሁሉም እናቶች

  • @ባለኝሳመሰግንይጨምርልኛል

    እውነት የኢትዮጵያ እናቶች ኣርኣያ ጀግኖች ብቻ ቃላት ያጥራል እድሜ ከጤና ጋር ለሁሉም በዓለም ላሉት እናቶች ፋና ውስጤ ናችሁ።

  • @iamfine6333
    @iamfine6333 5 років тому +1

    እንዴት ያስቀናሉ እንዴት ደስ ይላሉ ።ጀግና ቤተሰቦች

  • @mimijoy5141
    @mimijoy5141 5 років тому +7

    ለሁሉም እናቶች እረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @salaambikila8711
    @salaambikila8711 5 років тому +2

    ወገኖቼ፡አትፍረድብኝ፡እና፡የናት፡ነገር፡አይገባኝም፡ፍቅርምምንድነው፡ከእናት፡አረ፡ግን፡ያው፡እደዚአይነት፡ሣይ፡ውሥጤ፡ያለቅሣል፡ምክንያቱም፡ጨቁናኛለች፡ኡፍ

  • @ደበሌሌንጮ
    @ደበሌሌንጮ 5 років тому

    ቀብራርዬ እድሜ ከጤና ጋር እመኝሎታለሁ 💐 .።

  • @Amdo.m
    @Amdo.m 5 років тому

    ራጂም እድሜ ጤና ለዱሮ አባቶች ለእነቶቻችን ከዘራኛነት ከኃይማኖት ነፅ ነችሁ

  • @saraaberham2074
    @saraaberham2074 5 років тому

    #ለሁሉም እናቶች #እረጅም ዕድሜ #እና ጤና #ይስጥልን

  • @MesiLoveMasi
    @MesiLoveMasi 5 років тому

    አምላክ እደዝህ ያድሪሳቹ ቤተሰቦቻችን ደስ ስሉ

  • @እናቴእወድሻለሁ.እናቴእወ

    ♥እናቴ እማ♥ ኑሪልኝ

  • @መታደልበጌታ
    @መታደልበጌታ 5 років тому

    ምነው እናቴ ኖረሽ እንዲህ ባመሰገንሽ ልጆችሽ!! ነብስሽን በገነት ያኑርልን ሌላ ምን ይባላል ዛሬም እንወድሻለን ለኛ ጥሩ ደረጃ መድረስ መነሻው አንቺ ነሽ ።መልካምነትሽ በጎነትሽ መቼም አይረሳም ስለናት የቱ ተወርቶ ያልቃል !እናት እናአባት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ አደራ የምላችሁ ነገር ቢኖር ጠብቋቸው ,ተንከባከቧቸው,ጊዜ ስጧቸው አውሯቸው ተስፋ ስጧቸው ምክንያቱም ደስ ይላቸዋልና አይዞ ሲባሉ የመንፈስ እርካታ ይኖራቸዋል።እግዚአብሔር አምላክ የብረት መሠሶ ያርግላችሁ !!!!!❤❤❤😘😘😘🙏🙏🙏

  • @hadeyajamal177
    @hadeyajamal177 5 років тому

    Dese setelu emaye nafekeshegn 😍😍😍

  • @AsdAsd-mm9ee
    @AsdAsd-mm9ee 5 років тому +1

    ለእናቶቻችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @lulutube5954
    @lulutube5954 5 років тому +18

    ለእናቶች ሁሉ እረጅም እድሜ

  • @mohgh1411
    @mohgh1411 5 років тому +1

    ክብር ለእናቶች እማማማማማ እወድሻለሁ ኑሪልኝ። እናት ልዮ ውብ ስጦታ ናት

  • @ሀገሬኢቲዮጲያ
    @ሀገሬኢቲዮጲያ 5 років тому

    ሲያምሩ አላህ እድሜዎን ያቆይ

  • @እማናፍቆቴአባየናፍቆቴ

    ውይ መታደል ነው እንደደህ ሲሰባሰቡ የማየው አረቦቹ ን ነበር ኡፍፍ ዛሬስ የእማየ ናፍቆት አቃጠለኝ

  • @MeMe-cg7xg
    @MeMe-cg7xg 5 років тому

    በጣም ደስ ይላል እረጅም እድሜና ጤና ለእናትና አባቶቻችን ግን ደቂቃ ይጨመር

  • @jaguar3050
    @jaguar3050 5 років тому +8

    ማራኪ በጣም ተቦጣረቅሽ!!! ማሚዬ አሜሪካ ያለችው አሜሪካ ብርቅ ነው? ወንዲላ!! አታካብጂ
    ለዝቢያን (ጌ) ነገር ነሽ

  • @gannamohamed4016
    @gannamohamed4016 5 років тому

    እማማ.እድሜና.ጤና.ይስጦት.ፍልልቅ

  • @hannahanna492
    @hannahanna492 5 років тому

    ቤተሰቡ በጣም ያምራል እድሜ ይስጣቸው ግን የ ሰዓት ጉዳይ አስቡበት በጣም አጠረ

  • @catsanddogs7268
    @catsanddogs7268 5 років тому +6

    ወንዴ ሴቶችን ፈጣሪ ከኢትዮጵያ ምድር ያጥፋልን። በጣም ያዝናል።

    • @ketzergaw2593
      @ketzergaw2593 5 років тому

      Mindenewu yemetaweriwu?

    • @seadaseada250
      @seadaseada250 5 років тому +1

      እሩ ዩቅር ዩበልህ ወዩም ዩቅር ዩበልሽ ለምን ዩጥፍ የኢቱዮያ ህዝብ

    • @yusira9084
      @yusira9084 5 років тому

      እኔም አልገባኝም ምድነው ሚለው

    • @ሚኪማራኪ-ሐ6መ
      @ሚኪማራኪ-ሐ6መ 5 років тому

      ሆ ያምሻል

    • @catsanddogs7268
      @catsanddogs7268 5 років тому

      @@yusira9084 ሌዝቢያን ሴቶችን ማለቴ ነው።

  • @zzzdlove1312
    @zzzdlove1312 5 років тому +2

    ውይ...ይሀስሽ የኔ ነው ሚመስለው
    .ሀገሬ ስገባ የመጀመሪይ
    .ሳምንቴን..የመመስግ ቀን..በዬ ለማረግ አስቤ ነበር.እና..በጣም ደስ ይላላ

  • @worknshantehu7018
    @worknshantehu7018 5 років тому +7

    እናቴ እድሜሽን ያርዝምልኝ ክፍሽን አልስማዉ

    • @MimiMimi-eb4lv
      @MimiMimi-eb4lv 5 років тому

      betam desi yelali enti welatawi tekfilow ayelkam god bless u

  • @endale3623
    @endale3623 5 років тому

    ዘመናቸውን ይባርክላቹ ፍቅርና ሰላም ይብዛ በቤታቹ

  • @bitanaads3571
    @bitanaads3571 5 років тому

    የተባረካችሁ ቤተሰባችሁ ይብዛ የኔ ቤተሰብች ጅቦች ናቸው

  • @assa7756
    @assa7756 5 років тому

    እማየ የለችም በሥደት ልካኝእሶ ጥላኝሄደች ወደ ማይቀርበት ሀገር እማየ ሁሌየም በልቤውሥጤነሽ

  • @fhfdbjjffggdhcff8803
    @fhfdbjjffggdhcff8803 5 років тому

    Dase Setelu Egezehaber Fekirun Yabezalachu
    L Enate Yemeli Kalate Yelangem Edeamashein Yaserazemlesh Ema Lzelalem Nurln She Ameat

  • @hanafantu3076
    @hanafantu3076 5 років тому

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ፍቅርን ያብዛላችሁ።

  • @gannamohamed4016
    @gannamohamed4016 5 років тому +1

    ሰዓት.ይጨመር

  • @tigesttefera5922
    @tigesttefera5922 5 років тому

    ማማዬ እድሜ ጤና ይስጦት እናቴ ኑሪልኝ

  • @خههممن
    @خههممن 4 роки тому

    ስታስጠሊ ፃጉርሽን በውሉ እድርጊው አየዘመን ማስጠላት

  • @honeyhe4713
    @honeyhe4713 5 років тому

    Wow amen des telalchu lwnatoch edeman tena ysetlen

  • @ማያየናቶልጂ
    @ማያየናቶልጂ 5 років тому +1

    ያሮጊቱቱ ድምፅ ማረከኝ የምረ መሠጠችኝ

  • @turkyaselasy4582
    @turkyaselasy4582 5 років тому

    እድሜና ጤና ይስጣቹ እናቶቼ

  • @ፍቅርህነውየጎዳኝሙቤአገና

    ግን ሰአት ቢጨመር ጥሩነው ሁሉም ሀሳቡን መግለፅ ይችሉነበር

  • @medinakasaw4441
    @medinakasaw4441 5 років тому +1

    እማማ እድሜ ይጨምርሽ ጥርስሽ ያምራል

  • @እየሩስአለምየ
    @እየሩስአለምየ 5 років тому

    በጣም ደስ ትላላችሁ ግን መጨርሻላይ ሳቁ ይደብራል ምንን ይገልጻል

  • @habimar7961
    @habimar7961 5 років тому

    ደስ የሚል ቤተሰብ ነው 'መጨረሻዏ እብድ ናት እንዴ😂😂😂😂

  • @abtydubai7201
    @abtydubai7201 5 років тому

    እንባየ መጣ የኔም እናት በህይወት ብትኖርልኝ ተስፍ ይኖረኝ ነበር እማ በህይወት ባትኖሪም እወድሻለሁ
    ለማንኛዉም ታምራላችሁ ፍቅራችሁን ሰላማችሁን እድሜያችሁን አብዝቶ ያብዛላችሁ

    • @samiraa3161
      @samiraa3161 5 років тому +1

      Ayzoesh.... eht.. hulum... hyaj new

    • @abtydubai7201
      @abtydubai7201 5 років тому

      @@samiraa3161 eshy mam Tnxs

    • @HH-ix3mi
      @HH-ix3mi 5 років тому +1

      Abty, i wish you a long and healthy life. Sorry to hear about your Mom.

    • @hadyaahmed4879
      @hadyaahmed4879 5 років тому

      Yene konjo ayizosh allah yalew new yemihonew

  • @jaiaaa5687
    @jaiaaa5687 5 років тому +1

    እግዚአብሔር እርጅም እድሜ ይስጥልን እናቶቻችን ውይ ይች ደሞ የፀጉር እስታይል እንድህ ነው

  • @ኩንፍነኩንሁንያለውይሆናል

    ደስ ይላል እረጅም እድሚ ተመኝሁ

  • @በትእግስትያልፋል
    @በትእግስትያልፋል 5 років тому

    ኧረ ኧረ ኧረ እናቴ እንኳን ለዚህ አበቃዎ ይገባዎታል ከቤ ሀና በቄ ማርታ እንዳለ እንደምን አላችሁ ልኝ ዛሬ በጠዋት በገብርኤል ቀን አየኋችሁ እንዴት ደስ ይላል ተባረኩ ማሜ የሟቾቹ የሀብተማርያምና የቀለሟ ልጅ ነኝ እንጠያየቅ 07402965347ሰልኬ ነው አሰለቀሳችሁኝ

  • @የዶክተርአብይወዳጅነኝየዶ

    እድሜ ይስጦት እማ

  • @kareemewolnshet4031
    @kareemewolnshet4031 5 років тому

    የሕይወት ቤዛ መደሀኒያለም ብቻ ነዉ።

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 5 років тому +2

    ዋውእናትዘላለምበተኖርደስይልእድሜናጤናይስጣቸው

  • @bbgl5736
    @bbgl5736 5 років тому

    ማራኪዬ ማራኪዬ አንቺ የኔ ስወድሽ

  • @loveetiopan1157
    @loveetiopan1157 5 років тому

    GTA GTA GTA yebarekachwu Betame Dièse yeLale GoD blessés 👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏✋✋✋✋✋✋

  • @gannamohamed4016
    @gannamohamed4016 5 років тому

    ዋው.በጣም.ደስ.ትላላቹ

  • @salaambikila8711
    @salaambikila8711 5 років тому +1

    ሣቅ፡እውነትነው፡ደሥታ፡ሥለሆነ፡አው፡በጥሩ፡ላሣደገች፡እናት፡ውለታ፡ያሣታል፡እኔግን፡አላቅም፡ከናት፡ምንምነገር

  • @lovelifelovelife865
    @lovelifelovelife865 5 років тому

    Lucky family God bless you more and more!!!!!!!

  • @zinashbeyene4196
    @zinashbeyene4196 5 років тому

    እውነት ነው ምስጋና ለናቶች ያንሳቸዋል።

    • @binitube7699
      @binitube7699 5 років тому

      ሰብስክራይብ አድርጉኝ አከፍሉበትም

  • @alitamamo7281
    @alitamamo7281 5 років тому

    Yetberkachu endenete ayent feker beulu me bete yegebalene

  • @ኢናያኢናያ
    @ኢናያኢናያ 5 років тому

    እናት ሁሌም ደስ ይበልሽ የሁሉም እናት

  • @نوريوسف-د7م
    @نوريوسف-د7م 5 років тому +3

    😘❤ደስ ሲሉ ወይ እማምዬ በጤና ኑሩ
    አሚን እማምዬ

  • @FREEDOM123Ab
    @FREEDOM123Ab 5 років тому

    God bless this family!

  • @Ana-ww5ki
    @Ana-ww5ki 5 років тому +2

    የእርሶን እድሜ ይስጠን አሁንም

  • @typing...1
    @typing...1 5 років тому +1

    ከአሜሪካ የመጣችው አስደነገጠችኝ

  • @hellinabebe349
    @hellinabebe349 5 років тому +2

    እማማእድጤናይስጦትየኔናት፡፡ወይአንቺግን፡ምንጉድነሽ፡እንደዚፀጉርሽንየተቆረጥሽው፡አውራዶሮእኮነው፡የምትመሲይው፡አረበፈጠረሽ፡የሴትወግይኑርሽ፡ኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦ

  • @seblefentaw1642
    @seblefentaw1642 5 років тому

    ክክክክክ ሳቋ ምንድነው
    እድሜና ጤና ለእናቶቻችን

  • @ሚኪአማራሚኪሚኪ
    @ሚኪአማራሚኪሚኪ 5 років тому +1

    እናት ትልቅ ናት እሚፎክርላት እኔ ምንም ማለችልም ስለናት የጂጂይ ኪያ ልጅ ነይ ስለናት እይ አንች ገን ባደባባ አዎርድሻት ባለጌ

  • @aweaman1497
    @aweaman1497 5 років тому +2

    እድሜና ጤና ለእናቶቻችን ይሁን

    • @MimiMimi-eb4lv
      @MimiMimi-eb4lv 5 років тому

      wow beautiful mom there is no like mom,

  • @meselechi171
    @meselechi171 5 років тому

    masha'allah desi tilalachu

  • @MohdAalam-kd1bk
    @MohdAalam-kd1bk 5 років тому +4

    ዋውውው ማሻአላህ ታምራላችሁ

  • @zahraamohammed4586
    @zahraamohammed4586 5 років тому +3

    እናት ትኑር ለዘላለም

  • @bettyitamrat3268
    @bettyitamrat3268 5 років тому

    Oh ha ha ha oh hahaha nice family God bless

  • @እማክፉሽንአልስማ-ዠ5ዠ

    yenat weletawa tekeflo ayalkem
    EGZEABEHAR REJEM EDEMANA TANA YESTACHEW

  • @ሰላምለአገራችን
    @ሰላምለአገራችን 5 років тому

    Tenkaren yastmeralu

  • @bbgl5736
    @bbgl5736 5 років тому

    ጀግኒትን ጋሜዋን አስተዋውቁኝ

  • @hirutsubscr9312
    @hirutsubscr9312 3 роки тому

    ወድ ነች እዴ ታች ሰፈርም

  • @ሰአድነኝየደሴዋእማማንነቴ

    እናቴ ህይወቴ 💋❤❤👍

  • @nininini1015
    @nininini1015 5 років тому

    Seteyewa men hona new hoooo 🤭🤭🤭 paster nat ende