🛑የፌደራል ፖሊስ ያመረረባቸው ቲክቶክሮች ሸምግልና ተከለከሉ,የዮኒ ማኛ ዛቻ በአየርመንገዱ ላይ.Jon daniel on Ethiopian airline

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 357

  • @Goodthing1009
    @Goodthing1009 2 місяці тому +48

    አይ ሀበሻ ከእኔ ጭምር ከባድ people ነው! በ2016 ግን ያላየነው ነገር የለም እንደ ህዝብ መጪው ዘመን የፍቅር እና ቀልባችንን የምንሰበስብበት ይሁን 🙏

    • @adeyteferi5116
      @adeyteferi5116 2 місяці тому +2

      Absolutely true

    • @ቅ.ሚካኤልጠብቀን
      @ቅ.ሚካኤልጠብቀን 2 місяці тому

      እኔ እኮ ማየት አቁሜ ብዙ አልሰማም ይሄ ጆን እራሱ አሁን ነው ያወኩት😂😂😂

  • @abdulqehartassew9824
    @abdulqehartassew9824 2 місяці тому +55

    እኔ እኮ ሚገርመኝ ዮኒ ሚባል ኮተት ፉከራ ነው, ሲጀመር አንተን ማን ይፈልግህና የኮተት ጥግ

    • @genetasefa8364
      @genetasefa8364 2 місяці тому +5

      I’m telling always I say that he doesn’t know any thing but always something is coming up he’s shouting out like a dog 🐕‍🦺🐕‍🦺🐕‍🦺እኔ እኮየሚገርመኝ ይህን ሁሉ አመት አሜሪካን ሲቀመጥ አለመማሩ እንግሊዘኛ ሰለሚያወራ ሰዉ የተማረ ይመስላቸዋል 🤣🤣🤣🤣 መሰለኝ ይሔ ፈሳም

    • @ዮቶርዮቶር-መ5ኈ
      @ዮቶርዮቶር-መ5ኈ 2 місяці тому

      Yinemagna asemesaye beteraka

  • @Sosinabirhanu-d3d
    @Sosinabirhanu-d3d 2 місяці тому +24

    ዮኒ የሚሉት ደነዝ ግን ምነው ትዕቢት አበዛ አረ ተው መጨረሻህ አያምርም

  • @genetasefa8364
    @genetasefa8364 2 місяці тому +17

    Agreed with ሰመረ ባሪያው say that loud ሰመረ ባሪያው 🤣🤣🤣👍🙏✈️✈️

  • @user-qi8yq4gb2h
    @user-qi8yq4gb2h 2 місяці тому +58

    ይሄ ዮኒ ማኛ የሚባል ቅል ራስ ግን ምን ይሻለዋል

    • @RabiaAwol
      @RabiaAwol 2 місяці тому +5

      እሱንማ 40 ቢገርፉልን

  • @EjegayhuWondafrash
    @EjegayhuWondafrash 2 місяці тому +21

    አረ ናቲ የሄቨን አልተረሳም አይረሳም ፍትህ ለሄቨን ፍትህ

  • @kirubelmitiku4866
    @kirubelmitiku4866 2 місяці тому +81

    ግን ይሄ ዮኒ ማኛ ማነኝ ነው የሚለው።ጀዝባ

    • @ah6121
      @ah6121 2 місяці тому +8

      😂😂😂😂
      Awo. Yoni magna lela dedeb new. Enda Jon Daniel tashawudowal😂
      Ay mahayiminat😢

    • @Zeze-ds6qq
      @Zeze-ds6qq 2 місяці тому +9

      😂😂😂በስድብ እኮ ነዉ የምናዉቅህ ጥሩ ነገር ብታወራ ይገርመን ነበር

    • @Asiya-123Asiya-12
      @Asiya-123Asiya-12 2 місяці тому +7

      ጀዝባብቻ ይሆ ቆሻሻ

    • @meskeremsaunier4216
      @meskeremsaunier4216 2 місяці тому +3

      Yonny is Psychopathe ‼️💁‍♂️

    • @kirubeltamene2302
      @kirubeltamene2302 2 місяці тому +9

      ሰው ሲስቅበት የሳቁለት የሚመስለው ሰው ነው

  • @user-qi8yq4gb2h
    @user-qi8yq4gb2h 2 місяці тому +28

    Justice for Heven

  • @meronmerga-x3h
    @meronmerga-x3h 2 місяці тому +30

    ዮኒ ማኛ በሽተኛ ነው አትፍረዱበት

  • @Selamethiopian
    @Selamethiopian 2 місяці тому +14

    ሃገራችንን ሰላም ያርግልን ይህን የምታነቡ ሰላም ጤና ይስጣችሁ መጪው አዲስ አመት ቸር ያሰማን

  • @tigstchikssa9981
    @tigstchikssa9981 2 місяці тому +22

    ይከስከስ ሲል በእሱ ገንዘብ የተገዛ አይመስልም

    • @mimizeniwork4500
      @mimizeniwork4500 2 місяці тому

      እኮ .. 100 መግረፍ ነበር ይሄን ትእቢተኛ

  • @merimaaragie346
    @merimaaragie346 2 місяці тому +12

    ዮኒን የማናይበት የት እንሂድ ማነኝ ብሎ ነው የሚያስበው የሆነ ደነዝ እሱ መሰለኝ ለዚ ያበቃው ለማንኛውም ጉዳያችን ሄቨን ናት ፍትህ ለሄቨን

  • @ethnews5778
    @ethnews5778 2 місяці тому +3

    Thanks!

  • @isrhenok5496
    @isrhenok5496 2 місяці тому +12

    ጃዋርም ሀገር የሚገለበጥ መስሎት ነበር አንቺን ገልብጠው ይገርፉሻል jhonye

  • @SamsonKemal-o8c
    @SamsonKemal-o8c 2 місяці тому +30

    ዬናስ የሚባል ወሮበላ ሌባ አብሮ መታሰር አለበት ወንድ ከሆንክ ናና ተናገር ባለጌ

    • @BotaAlehegn
      @BotaAlehegn 2 місяці тому

      ልጁ ተሳስቱዋል ግን የህፃን ስጋ በርበሬ ነስንሶ የበላ አቢይ ሚባል ሰውየ መጀመሪያ ይታሰር

    • @AgewKemant
      @AgewKemant 2 місяці тому

      @@BotaAlehegnእብዮት ካሳዬ ብቻ ሳይሆን ሚስቱም እማካሬው ጋኔል ክብረትም ብርሀኑ ነጋ ወዘተ....እብረው መስቀል እለባቸው👹🔨

  • @edenethiopia9901
    @edenethiopia9901 2 місяці тому +7

    እስቲ አንድ አውሮፕላን ልከው ዬኒን አምጡልን እስቲ ውለታ ዋሉልን

  • @MK-yr3up
    @MK-yr3up 2 місяці тому +7

    Justice for Heaven

  • @abduseyd7629
    @abduseyd7629 2 місяці тому +12

    Yoni you will pay the price

  • @genfa223
    @genfa223 2 місяці тому +9

    የተረዳውት ግን The only thing safe is being with Jesus.

  • @samsontadesse9499
    @samsontadesse9499 2 місяці тому +3

    ዮኒ ማኛ ሊያስጠብቅባቸዉ ነዉ ይቅርበት።
    በርግጥ ልጅነታቸው ታይቶ አስተያየት ቢደረግላቸው ደስ ይለኛል

    • @amanuelbekele5857
      @amanuelbekele5857 2 місяці тому +1

      ልጅ? ማነው ልጅ እንዳለ እድሜያቸው ከልጅኘት በላይ ነው።

  • @AhmedMohamed-q8k
    @AhmedMohamed-q8k 2 місяці тому +17

    ማርያምን ዬኒ ማኛ በሽተኛ ነው😂😂😂😂

    • @meskeremsaunier4216
      @meskeremsaunier4216 2 місяці тому +1

      @@AhmedMohamed-q8k yes indeed bloody psychopathe 🤕😵‍💫🤣🤣👍🔥

    • @jemilaahmed1415
      @jemilaahmed1415 2 місяці тому +2

      ከታመመኮ ቆየ አልሻለዉ አለጂ ክክክክክክ

  • @tilahung3043
    @tilahung3043 2 місяці тому +10

    የዮኒ መጋኛን የእንግሊዝኛ press release ለመስማት እንደኔ የቸኮለ ? 👍 ይሄ ማጭድ accent 😂😂😂

  • @naodbeba6277
    @naodbeba6277 2 місяці тому +2

    ጃንዋር ባቡጂ ነብስህን በገነት ያኑርልን ናቲ ጀመአ

  • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
    @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 2 місяці тому +3

    ስለ ህፃን ፌቨን ዝም አልልም ፍትሕ ፍትሕ ፍትሕ እውነትኛ ፍትሕ እንፈልጋለን በግፉ ለሚገደሉና ለሚደፈሩ ሰው መሰል አውሬዎች የሞት ፍርድ ህግ እስኪወጣ ዝም አልልም ዝም አንበል ትውልድ እናድን ኢትዬጵያን እናድን የታፈኑ ድምፆች ይሰሙ ይበቃል ድምፃችን ይሰማ!!!

  • @janathjanath1159
    @janathjanath1159 2 місяці тому

    Wow biro very nice Thank you so much ❤️ ❤❤❤❤❤❤

  • @hayatibrahim861
    @hayatibrahim861 2 місяці тому +12

    የሱ ጥፋት ሳየንስ የዛ አሽቃባጭ መዛት አትሉም ዙሩን እያከረረበት ነው😮

    • @RabiaAwol
      @RabiaAwol 2 місяці тому +1

      አወ ይሄን ሳዮ ደሞ ተልኮ አለው ብለው እንዳይብስበት ሲጀመር ዮኒ ማኛ አላማው ያነው ልጆቹ እንድታሰሩ መጀመሪያ ላይቭ ላይ ፊቱን አሳየኝ ያለው እሱ ነው ከዛ ሲታሰር ሙድ ያዘበት ባጃጅ ውስጥ ነበር የመሰለኝ ልጁ ጩጨ ነው አለ አሁን በሽብር ሊከሰሱ ነው ሲባል ደሞ አፈነዳዋለሁ ሚለው ልጆቹን ሊብስባቸው ነው የምር ያሳዝናሉ መቸም እሱን ሚሰማው የለም እንጂ

  • @nanitad5622
    @nanitad5622 2 місяці тому +5

    አይ ዳኒ እንኩዋን የአንተ ፎሎወር የጃዋር ፎሎወሮችም ከስር አላዳኑትም

  • @Muslimuhamza
    @Muslimuhamza 2 місяці тому +3

    Semere bariyaw lik newe

  • @Zamani1983
    @Zamani1983 2 місяці тому +6

    ዩኔ ማኛ አንተ ነህ እያጃገንክ ገደል የከተትካቸው😀

  • @Martaethio363
    @Martaethio363 2 місяці тому +10

    ማኛ የሚባለው ሰውዬ gn የባሰ ነገሩን እያከረረባቸው ነው ከ እግ አካላት gar እልህ መገባባት እና የ አገር ኩራት የሆነውን አየር መንገዳችንን አዋርዳለው ማለት በጣም ጅልነት ነው

  • @SosiSose
    @SosiSose 2 місяці тому +7

    ዮናስ ጓያው ትልቁ የtik toker ድድብና የት እንደደረሰ ማሳያ ነው, ማንም እንዳይጠቀም ነው ማደርገው አላለም 😂 በ10 ዓመት አመት አንዴ አገሩ እየገባ

  • @TofiTofi100-i6h
    @TofiTofi100-i6h 2 місяці тому +13

    ዮኒ ማኛ የሚባለውን የሚገርፈው ሰው ይጥፍ መንግስት ለምን ዝም ይለዋል በአየር መንገዳችን እንዳ ትመጣ ዋ

    • @RabiaAwol
      @RabiaAwol 2 місяці тому +2

      እሱ ነበር አሸባሪ ብሎ ከ መሬት በታች ማሰር

  • @AmarechB
    @AmarechB 2 місяці тому +6

    ዮኒ ማኛ የሚባል በሰለጠነ ሀገር ላይ ቁጭ ብሎ ያልሰለጠነ ጀዝባ ናና አስፈታው ወሬና ተግባር አንድ አይደለም የኢትዮጲያን አየር መንገድ ከልጁ በላይ አንተ ነህ የደፈርከው ዝተት።

  • @TigistTekle-pr9eu
    @TigistTekle-pr9eu 2 місяці тому +7

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለ እፃን ሔቨን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔

  • @FikadeAsefa-n1c
    @FikadeAsefa-n1c 2 місяці тому +4

    Ma brother I have been watching you since I was grade 9 and now I am 2nd year student one of my favorite UA-camr

  • @GetachewBirhanu-uf3hm
    @GetachewBirhanu-uf3hm 2 місяці тому +7

    በማትኖርበት ሀገር ምን አገባ

  • @AfarTech
    @AfarTech 2 місяці тому +1

    Ur Content Is Best But "የራስህን ንዴት እና እልክ በ አንዳንድ ቪዲዮዎች ላይ ባታንጸባረቅ መልካም ነው "

  • @ዘሩፋኤልባሪያመመኪያዋ
    @ዘሩፋኤልባሪያመመኪያዋ 2 місяці тому +5

    ፈትሕ ለሄቨን ለልጃችን 😭😭😭

  • @HaymanotGetachew-t7h
    @HaymanotGetachew-t7h 2 місяці тому +2

    ኧ ረ ይሄ ዮኒ የሚባል ጃርት በአገር ማሸበር ወ
    ንጀል ይያዝልንና ምላሱ ይቆረጥልን

  • @nanitad5622
    @nanitad5622 2 місяці тому +3

    እኔ ምን ተማርኩ መሰለህ ፕሌን ላይ ወራጅ አለ ማለት እንደሚቻል😅

  • @abinezerabinezer1595
    @abinezerabinezer1595 2 місяці тому +1

    የምንማረዉ አየር ላይ መቀለድ እንደሊለብን በክፉ ቀን ክፉ ቦታ አለመገኘት አይሮፕላን ዉስጥ ልጆችን መምከር ለማንኛዉም ልጅነቱ እና በጎ አድራጊነት ታዉቆ ፍርዱ ይቅለልለት።

  • @AynalemKebede-uc5sg
    @AynalemKebede-uc5sg 2 місяці тому +4

    ዮኒማኛንአይምሮሕክምና የሚወስደው ዘመድየለውም?

  • @TehtenaMuche
    @TehtenaMuche 2 місяці тому +3

    ዮኒ ማኛ እንዲፈቱ አይፈልግም አይገርምም ተሰምቶት አይደለም ለማባባስ ነው በአንድ ምላስ ሰው እንደዚህ ያወራል እንዳንተ ፍላጓት ሳይሆን እግዛብሔር የልቡን ቅንነት ሰለሚያይ ይረዳቸዎል

  • @hanakebede282
    @hanakebede282 2 місяці тому +5

    😭😭😭😭😭😭ነፍሥሕ በአፀደገነት ይረፍ
    💔💔💔አሑንሥ ግራ ገባን ናቲ

  • @engidategegn
    @engidategegn 2 місяці тому +4

    Yoni Magna will be changing his mind tomorrow. Mark words! He is always compromising

    • @meskeremsaunier4216
      @meskeremsaunier4216 2 місяці тому +1

      @@engidategegn exactly ❗️stupide arrogant Denkoro ‼️new yonny. 💁‍♂️

  • @alexdemele6205
    @alexdemele6205 2 місяці тому +5

    ዮኒ ማኛ ጁንታነቱ ተጋለጠ

  • @girmaybirhanu9157
    @girmaybirhanu9157 2 місяці тому +3

    ልጆቹ ማንም አይነካንም የሚሉ መሬት የጠበበቻቸው ልጆች ናቸው ህግ የሚከበርበት ሀገር ዬኒ ማኛ እየኖርክ ሽምግልና ማለትህ የአገሪቱን ህግ ማቅለል ይሆናል አንተ አትሳፈሩ ብትል መሳፈራችንን አናቆምም አንተ አሜሪካን ከገባህ አንዴ ብቻ ነው በአየር መንገድ የበረርከው ስለህዝ በጥፋታቸው ሊቅጡ ይገባል

  • @blengetachwe6474
    @blengetachwe6474 2 місяці тому +7

    ኸረ ዮኒ ማኛ ዘቀጥክ እስቲ ይምጣና ያስፈታቸው ዮኒ ማኛ የጭንቅላት ህክምና ያስፈልገዋል😂

    • @RabiaAwol
      @RabiaAwol 2 місяці тому

      አውቆ እኮ ነው እንዲብስባቸው አልገባችሁም እንዴ 3 ቃል አወራ መጀመሪያ አበረታታው ቡሆላ ደነዝ ፋራ ምናምን አለው አሁን ደሞ ስራውን ሊሰራ ነው ሁሉም ቲክቶከር እየሰሩ የው ጎደኞቹ እና ለዛ ነው ወይ እንደሚፈቱ ሰምቶ ነው ወይ ደሞ ሌላ አላማ አለው

  • @nigusiealemu6817
    @nigusiealemu6817 2 місяці тому +8

    ይሄ ዮኒ ማኛ የምትሉት ከፍታ ለቃቃሚ

  • @jamilaadem7093
    @jamilaadem7093 2 місяці тому +3

    በአፍህ ሁሉ ነገር ታደርጋለህ አፍ ብቻ ዪኒ ማኛ ኢትዪዸያ መግባት አትፈልግም ማለት ነዉ ሁሉ ነገር በአፍ ይቀላል

  • @YesuneshGashaw
    @YesuneshGashaw 2 місяці тому +2

    justice for heaven😢😢😢

  • @genetasefa8364
    @genetasefa8364 2 місяці тому +2

    ባቡጂ 😭😭gone to soon Rest In Peace Brother sending prayers for family and friends you will be missed 😭😭

  • @ZinishBihanu-mm2ft
    @ZinishBihanu-mm2ft 2 місяці тому

    ባቡጂ ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑረው

  • @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ
    @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ 2 місяці тому +3

    ዮኒ ማኛ ማለት ከብት እንስሳ ማለት ነው

  • @لينامحمد-ك4ف
    @لينامحمد-ك4ف 2 місяці тому +2

    በናተ ዘመን አገር ፈረሰች😢😢😢የተረገመ ትውልድ😢

  • @woldebedane2490
    @woldebedane2490 2 місяці тому +3

    መቼ ወንድ ሆነ ታውቃል? ዮኒ ኩኩኒያም::

  • @astersheleme9139
    @astersheleme9139 2 місяці тому +2

    እንደ ዮኒ ምቀኛ ያለ እኔ ሰው የለም የኢትዮጵያን ሕዝብ እና መንግስት የናቀ ትእቢተኛ የለም ይቅር ይበለው

  • @sorasagna
    @sorasagna 2 місяці тому +1

    ተሙ አንደኛ መልዕክት

  • @shewadegwondiche3125
    @shewadegwondiche3125 2 місяці тому +1

    አይ ገዜ! አይ ዘመን፤ ኢትዮጵያ በእንደዚህ ያሉ ምድረ ቱኋን ትወረር፣ ያሳዝናል።

  • @Asiya-123Asiya-12
    @Asiya-123Asiya-12 2 місяці тому +2

    ግራገብቶት ግራ የሚያጋባሰው የዮኒ ማለት

  • @Jonny-z9n
    @Jonny-z9n 2 місяці тому +2

    ልጅቶ ግን አሁንም ቆንጆ ናት

  • @CHAMP-219
    @CHAMP-219 2 місяці тому +1

    Yonas domaw kebit new. Ethiopian Airlines is our pride. It is not about politics but dignity of the country. Yonas is duldum ras new

  • @GoodGod-my1pe
    @GoodGod-my1pe 2 місяці тому +1

    ዮኒ የምትሉት ሠውዮ ወንድ ነኝ ሲል ገርሞኛል ነገር ግን ወንድ እንደዚ እያወራም ብዙ ተከታይ ለማግኘት ሲል በሐገር ጉዳይ ወንጀል እየሰራ ነው

  • @Aza12371
    @Aza12371 2 місяці тому

    "የሶሻል ሚዲያ እውቅና እና አፀፋሪስ አንድ ናቸው ሁለቱም መሬት አያስረግጡም" ❤

  • @almazgiday9935
    @almazgiday9935 2 місяці тому

    ዮኒ ማኛ አውሬ እስሳ ባለገ ምንድነው የምታካብዱ ፍትህ የታሰሩ ቲክቶኮሩ

  • @tadelegetachew2279
    @tadelegetachew2279 2 місяці тому +2

    ኸረ ዮናስ ተው እስኪ መጀመሪያ በል ብለከው ልጁን ጉድ ሰራክ አሁን ደግሞ ይቅርታ ጠይቀው እንዳይወጡ እያቀሳሰረ ነው ቀድሞውንም ከአሸባሪ ተልኮ ተቀብለዋል የተባሉትም በእሱ ምክኒያት ነው የምታውቁት ንገሩት

  • @radicalv2720
    @radicalv2720 2 місяці тому +3

    ማነህ አንተህ ደነዝ ማኜ እብድ አንተን ሰምተን ነው በኢቲዮ አየር መንገየድ የማንሄደው ወፈፌ እብድ !!""

  • @SeadaAhmedSeadaAhmed-tc7kx
    @SeadaAhmedSeadaAhmed-tc7kx 2 місяці тому +5

    ዮናሰ ደነዝ እራሱን ማነኝ ብሎ ነው የሚያሰበው ጄዝባ ዥልጥ

  • @lifeisshort-be2dp
    @lifeisshort-be2dp 2 місяці тому

    ዮኒ እሚባለውን ጀዝባ አንፍሎ አድርጉት ማነኝ ነው እሚለው እኛ እራሳችን በሰጠነው ፍሎ ተጨማለቀብኝ አን ፍሎ ዘመቻ እናድርግ በሀገር ጉዳይ ቀልድ የለም

  • @BelewSufi-wb9td
    @BelewSufi-wb9td 2 місяці тому +2

    ይሔ ግም ማነኝ ነው የሚለው እዜ ግም ላይ መዝመት አለብን ካልሆነ ይሕንን ግም ማኛ በአሸባሬነት አስፈርጀን ጆሮውን አንጠልጥለን እናስመጣው ኮመንት ላይ የሱን ቻናል ሪፖርት እናድርግ

  • @meskeremsaunier4216
    @meskeremsaunier4216 2 місяці тому +1

    😁merci N,Man 👍🔥tu. Déchirer 🤣💚💛❤️

  • @gilahaile9072
    @gilahaile9072 2 місяці тому

    በጣም ደስ ያለህ ትመስላለ መታሰራቸው ምቀኛ

  • @AsmaReed-d5i
    @AsmaReed-d5i 2 місяці тому +1

    ኧረ እኔማ የታየቺኝ ያቺ ልጅ ናት የሆነ ቀን እኔ ሜካብ አልተቀባሁም እያለች ስታሽቃብጥ ነበር 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @HanaWoldegebriel
    @HanaWoldegebriel 2 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ይርዳሙ ውንድ ነው ይተነስበት ውይ ጆን ናይ ቆንጃ ነሽ

  • @yyy-dx5lu
    @yyy-dx5lu 2 місяці тому

    ፍትህ ለአማራ ሕዝብ

  • @KikiNasser-ll4ze
    @KikiNasser-ll4ze 2 місяці тому +1

    It is very difficult to stop Ethiopian airlines because Ethiopian airlines the only airline in Africa
    Yoni don't try it pls

  • @yeneatube
    @yeneatube 2 місяці тому +7

    ናቲዬ ለረጅም አመት ያለማቋረጥ ተከታትየሀለሁ የጠፋህበትን ወቅት ጨምሮ። በዚህ ገዜ ዉስጥ ያስደነቀኝ ነገር አንተ ከአቋምህ ዝንፍ ሳትል መቀጠል መቻልህ አና የዬኒ ማኛ ይሄ ነው የምለው አቋም የሌለው ሰው መሆኑ ነው።

  • @YAOMSAN
    @YAOMSAN 2 місяці тому +1

    እኔ የተማርኩት ሳይሆን የታዘብኩት የባከነ ትውልድ ፌዝ እና አላዋቂነት ያጀበን ከእውቀት ነፃ በሆኑ በእውቅና ብቻ በታጨቁ ምንመራ በሁሉም ቦይ እንፍሰስ ብለው ጠብታ እንኳ ጥቅም በማይሰጡ,ለጆሮ የሚገለማ ወሬ በሚለፈልፉ መጠመዳችን........🤔🤔

  • @biniamer
    @biniamer 2 місяці тому

    ናቲ በእርግጥ መልካም ነገር አይቼብሀለው ንግግርህ ለዛ አለው የምታቀርባቸው ቁምነገሮችም የሚያንፁ ናቸው ያው ፈታ እያልኩ አይሀለው

  • @ASHU_SEATTLE
    @ASHU_SEATTLE 2 місяці тому

    My favorite part of the show is when you say, 'It's your boy Natty!' I'm right there with you, yelling it’s your boy natty 😂 One thing, though-we need more content from Mota. I know he made a mistake last week, but he apologized. Let's move on and lift the ban from tinshwa mahder

  • @inspirekids8328
    @inspirekids8328 2 місяці тому +2

    I really am confused about Yoniye magna what z heal is going with u

  • @hasenbahiru
    @hasenbahiru 2 місяці тому +1

    ጠቅላይ ሚኒስትር ዮኒ ማኛ

  • @genetasefa8364
    @genetasefa8364 2 місяці тому +1

    እኔ የናቲ ሳቅ ለምን እንደ ሚያስቀኝ 🤷🏿‍♀️🤣🤣🤣I swear 🤣🤣

  • @smarthabesha3170
    @smarthabesha3170 2 місяці тому +3

    የሱ ተከታዮችም ከብቶች ናቸው ከዚህ ምን ሊማሩ ነው እስኪ ፈለው አርገውት ሲከተሉት የነበሩት 😂😂😂

  • @BelewSufi-wb9td
    @BelewSufi-wb9td 2 місяці тому +1

    የማናባክ ሽምግልና ነው ይከስከስ እያለ ምድረ አቃጣሪ አርፈክ ተቀመጥ ዬሔ ቀላል ጉዳይ አይደለም

  • @SeadaAhmedSeadaAhmed-tc7kx
    @SeadaAhmedSeadaAhmed-tc7kx 2 місяці тому +2

    ዮናሰ ተብየው አንገትህ ላይ ያሰረከውን ሰንሰለት መጄመሪያ ቀይር

  • @YaredAtinafu
    @YaredAtinafu 2 місяці тому +1

    ለዛ ምሳ ምናምን አንበላም ላለው ልጅ ሌላ ሶስት ልጆች አብረውኝ አሉ ላለው ልጅ አድርስልኝ ድፍት በሉ በልልኝ

  • @messia8257
    @messia8257 2 місяці тому +1

    ሽምግልና 😂😂😂ከወንጄሎኞቹ በላይ ሽምግልና የሚሉት የጎረቤት ፀብ እኮ ነው ምድረ ቆርቆሮ😂

  • @Dani_Mdt
    @Dani_Mdt 2 місяці тому +1

    ሰመረ ባርያው ሚያዝናናቹ ሰዎች 2009 አ.ም ላይ ስታክ እንዳደረጋቹ ተደርሶበታል😊

  • @masreshatesfaye1543
    @masreshatesfaye1543 2 місяці тому

    እባክኽህ አንተ ልጅ ፓጆችህን አስተምራቸው !በነገራችን ላይ አንተ በዚሕ ቻናል ላይ የምታቀርበው ሰው ከስተመሬ ነበርክ ድሮ የፀጉር ቤት አዲሱ ገበያ አሌክስ ፀጉር ቤት ብዙ ፈን ነገሮችን ተጫውተናል አይደል ወዳጄ ልቤ!?

  • @ethiopiawit4171
    @ethiopiawit4171 2 місяці тому +2

    ዮኒ ማለት ግን አንዴ ወደ ላይ ከፍ ማድረግ አንዴ ማዉረድ አይደብርህም አንተንስ ማን ይፍረድብህ በሰዉ ላይ ፈራጅ የሆንከዉ??? በሰዉ ቁስል እንጨት ቢሰዱበት አያምም አሉ

  • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
    @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 2 місяці тому

    መላው የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ምእመናን ለወንድማችን ቴዶ ዘሩፋኤል ድምፅ ድምፅ ድምፅ እንሁነው በእናታችን በድንግል ማርያም ብላችሁ ትፈለጋለህ ብለው ፓሊሶች ወስደውታል የት እንደታሰረ እስካሁን አይታወቅም ድምፅ ለወንድማችን ኢትዬጵያ ውስጥ ብቻ ነው ለእውነት መናገር የሚያሳስረው ወይ??????? ምን አድርጎ ነው የታሰረው ?????

  • @maeritube21
    @maeritube21 2 місяці тому

    ንዳው አንወርድም እኔ ደሞ ባስ ውስጥ መስሎኝ ነበር ልብ ብየ ሳየው ፕሌን ነው ለካ ይህ የወጥ ማማሰያ ማንኪያ 😂😂የዮኒ ማመን ገደል መግባት ነው😂 ባቡጀ ነፍስ ይማር😢

  • @melaku6264
    @melaku6264 2 місяці тому

    Nati Gobez nesh!! with maturity

  • @SelihomSelihom-hn9yq
    @SelihomSelihom-hn9yq 2 місяці тому

    Wedu welcome yo! 🎉

  • @ጌታየእውቀትንጨምርልኝ

    It's boy natty 🎉

  • @BestIam-q6f
    @BestIam-q6f 2 місяці тому

    ናቲዬ አደኛኛኛኛኛኛ

  • @catharinaAsratAtraga
    @catharinaAsratAtraga 2 місяці тому

    SEW BEZHI LIKE SEZKRTI AYCHEM SEMCHA ALKEM

  • @nike-ck4lq
    @nike-ck4lq 2 місяці тому +1

    come on yoni you are even making things more complicated....

  • @fitihzegeye5418
    @fitihzegeye5418 2 місяці тому

    Nati,Beteseboch ❤❤❤endet nachihu❤