የኤፍሬም ታምሩን ዘፈን ስዘፍን እምባዬ ይመጣል፤አለቅሳለሁ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 495

  • @TsegayeBerhane
    @TsegayeBerhane 4 місяці тому +102

    ስንቱ ደፋር እየጮህብን እንደዚህ ባለተሰጦዎች ይደበቃሉ!መሴ በርታ 👍🏿👌🏿

    • @fiyametalovefiyametalove8690
      @fiyametalovefiyametalove8690 4 місяці тому

      Exactly

    • @tsigedesta5488
      @tsigedesta5488 4 місяці тому

      Menfesawe mezemure a lemokrekeme.

    • @tsigedesta5488
      @tsigedesta5488 4 місяці тому

      Tekaze tewedalhe? Lemne?

    • @finally7664
      @finally7664 4 місяці тому

      🤣🤣🤣👏👏👏

    • @zewedefekade8949
      @zewedefekade8949 4 місяці тому

      ደግሞ እንዳይሰርቁትና እንዳይገሉት መቸም ሰው ሲያልፍለት የሚቀና ብዙ ሰው አለ ..... ለማናቸውም ጎበዝ ነው በርታ

  • @ጨዋሴትከላይነውየምትሰጠው

    የኤፍሬም ሙዙቃዎች ቆንጆዎች ናቸው

  • @derejeyeshaneh2061
    @derejeyeshaneh2061 4 місяці тому +19

    የኤፍሬም ድምጽ ተፈጥሯዊ ነው፣ ምንም አርቲፊሻል ሳይቀላቀልበት ያበረከተልን ድንቅ ስጦታ ነው። በአይዶል ውድድር የሚቀርቡ ተወዳዳሪዎች እንኳን የኤፍሬምን ዘፍነው የተሳካላቸው ጥቂቶች ናቸው። ይሄ ልጅ ግን #1 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @sarakonjo2971
    @sarakonjo2971 4 місяці тому +58

    ይህን ድምጽ ዘምርና ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ልበል እባክህ ወንድሜ 😢😢😢😢

    • @EthioVoice
      @EthioVoice 4 місяці тому +2

      ቢዘምር ደግሞ ዘፈን አስመሰለው ብላችሁ ትወርዱበት ነበር 😂

    • @sarakonjo2971
      @sarakonjo2971 4 місяці тому

      @@EthioVoice ይዘምር እንጅ አንለውም

    • @abrahamt2356
      @abrahamt2356 3 місяці тому

      ​@@EthioVoiceየምያለት የለም አንጂ

  • @livesinusa7116
    @livesinusa7116 4 місяці тому +1

    ቆንጆ መዝናኛ ጊዜ ነዉ አዘጋጁ ጋዜጠኛዉ ና አንግዳህ አድርገህ ያቀረብከዉ ድምፃዊና intelligent Person አንተም አንገፋዉ intelligent ብያችኃል ጥሩ አቀራረብ ነዉ

  • @bineluda7558
    @bineluda7558 4 місяці тому +15

    የኤፍሪምን ዘፈን በዚህ ደረጃ የተጫወተ የመጀመሪያ ሰው የኤፍሪምን ዘፈኖች ለብዙ ድምፆውያን የማይደፈሩ ከባድ የሚባሎ ዘፈኖች ናቸው እና ይሔ ልጅ በጣም ጎበዝ ነው በርታ👍👍👍 እስከዛሪ ምን ውስጥ ገብተህ ነው ይህን የመሰለ ድምፅ ይዘህ

  • @tayeferede3061
    @tayeferede3061 4 місяці тому +3

    የሚገርም ድምፅ ነው😢 ያለህ ተባረክበት እውነት ለመናገር እኔም ያንተን ዝንባሌ እጋራሀለሁ ቤተሰቤም በዚህ ድንቅ ሙያ ለብዙ ዓመትታትን በሙያው ተክነውብታል ክብርንም አግኝተውበታል ከልብህ ስለያዝከው ያስከብርሀል ተባረክልን ወንድሜ😊❤🎉

  • @GherGmeskel-p1s
    @GherGmeskel-p1s 3 місяці тому +2

    በጣም የሚገርም ድምፅ ነው!! ሁለቱም ዘፋኞች አሳንሸ ሳይሆን ከነሱ ድምፅ በላይ የልጁ የድምፁ ቅላፄው ልብ ዉስጥ የሚገባ ድምፅ ነው ያለው👍

  • @Mimi-q8b3w
    @Mimi-q8b3w 4 місяці тому +38

    የሚገርም ድምጽ ያለው ወጣት!በራስህ ስራ ደግሞ እንደ ምት መጣ ተስፋ አደርጋለሁ!በርታ!

    • @AbiyAhemdundected
      @AbiyAhemdundected 3 місяці тому +1

      ኡፍፍፍፍፍ እንዴት ነው ድምፁ የሚያምርው

  • @bezubb3137
    @bezubb3137 4 місяці тому +20

    ድምፅ በጣም ቆንጆ ነው በራሱ ድምፅ ነው የዘፈነው ብራቦ👍 ዘፈኑ የኤፍሬም ቢሆንም

  • @wondehap3799
    @wondehap3799 4 місяці тому +12

    ኤፍሬም ተተኪውን አግኝቷል ብዬ ባወራ ማገነን አይሆንብኝም. አንገትን ደፍተህ እስከ ዛሬ መደበቅህ ብዙ ልምድ እንድታገኝ እረድቶሃል ከዚህ በኋላ ግን የገሃዱን ዓለም ተቀላቀለው. መልካም የመገለጥ ዘመን ::💪

  • @MuhamedAhmed-t7r
    @MuhamedAhmed-t7r 4 місяці тому +37

    ኤፍሬምን ሚነካብኝ አልወድም
    አንተ ግን ዝፈን ጎበዝ ጠንክር

    • @kukutilove
      @kukutilove 3 місяці тому

      ኤፍሬምዘፈንአይችልም ይህ ግን ጎበዝ ነው

  • @shottellfit
    @shottellfit 4 місяці тому +2

    በጣም ትሁት ልጅ ነህ....በርታ....እግዚያብሄር ይርዳህ....ምርጥ የተፈጥሮ ድምጽና ተሰጦ አለህ...

  • @ghionmulugeta5300
    @ghionmulugeta5300 4 місяці тому +3

    ዎው! እንዳንተ ያሉ ሰዎች በጣም አናሳ እንዲሁም የተደበቁ ናቸው ምክንያቱም ውድ ማዕድን ናቸው። በርታ

  • @AemiroBekele
    @AemiroBekele 4 місяці тому +7

    በጣም ትልቅ ተሠጦ ፀጋ ነው ፀጋ ማለት ከፈጣሪ የሚሠጥ የማያልቅ የማይሠረቅ ልዩ ስጦታ ነው ስለዚህ ተጠቀምበት ብዙም ሰው አትመን በለጠን ብለው ምቀኞች ይኖራሉና እራስህን ጠብቅ ለሀገራችን ታስፈልገናለህ

  • @nuritahmed8014
    @nuritahmed8014 4 місяці тому +8

    መሰለ በጣም አድናቂህ ነኝ ቅዳሜ ከሰአት የቀረበችውን ልጅ ጋብዝልን የወሎ ዘፈን የዘፈነችውን🎉

  • @fayizamohammed
    @fayizamohammed 4 місяці тому +6

    ድምፁ አደኛ ነዉ የምትሉ እስኪ 100ስት ይገባዋል ትላላችሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @yebichayetadesse7396
    @yebichayetadesse7396 4 місяці тому +6

    ኤርሚ ምርጥ ልጅ እና የግሩም ስብዕና ባለቤት ጀግና በርታ። መሴም እናመሰግናለን።

  • @AblomAsmelash
    @AblomAsmelash Місяць тому +1

    በጣም ከሚገባው በላይ ነው የተጫወተው በጣም ጎበዝ በዚሁ ቀጥል

  • @senaittesfamichael3635
    @senaittesfamichael3635 4 місяці тому +1

    በጣም በጣም ደስ የሚል ድምፅ የኤፍሬምን በመዝፈንሕ ስው ሑሉ ይወድሐል ምክንያቱም ኤፍሬም ታምሩ በስዎች ዘንድ የተወደደ ስለሖነ እና እኔ በበኩሌ በጣም እፍናቂሕ ነኝ ስልክሕን ብትልክልኝ እመርጥልሕ ነበር ኤፍሬምን ስለምወደው ዘፈኑን በሙሉ የጥላሑንንም በደንብ ዘፍነሕዋል እድናቂሕ ነኝ አባይ ደስ የሚል ስው በማገናኘትሕ በጣም ደስ ይላል መርዳት ብንፈልግ በምን እናግኘው አይዞሕ ወንድሜ በርታ ❤

  • @HHBC.123
    @HHBC.123 29 днів тому

    what a talented young man, humble and wise!!! Love him and thank you for bringing him out. Can he play Tsehaye ?

  • @kassahundamita901
    @kassahundamita901 4 місяці тому

    በጣም ጥልቅ ንግግር ምራቅን መዋጥ ያስፈልጋል ለብዙ ቀዥቃዣ ያስተምራል
    የድምፅ ቅላፄው በጣም ድንቅ ድንቅ በርታ ወንድሜ

  • @arayale-selam299
    @arayale-selam299 4 місяці тому

    What a golden voice. Please give us one single at least.👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾

  • @abrahamengida4898
    @abrahamengida4898 3 місяці тому

    Good job !! ምርጥ ድምፃዊ !!
    ትልቅ ደረጃ ደርሰህ አስየን !!
    እግዚአብሄር ይርዳህ !!

  • @biniyamsemu5802
    @biniyamsemu5802 4 місяці тому +4

    የሚገርም !!!የሚገርም ድምፅ ነው የኤፍሬም ታምሩ ቅላፄህ ያምራል

  • @yohannesketema6907
    @yohannesketema6907 3 місяці тому

    What a voice I don't doubt the talent, and Ephrem should be proud of you.
    I grew up a number one fun of Ephrem tamiru, but you've got what it takes to reach a goal and beyond . This commitment is from London

  • @selamsalam5380
    @selamsalam5380 4 місяці тому +22

    በነ ጊልዶ እና ካሙዙ የሚወጡ የጆሮ በሽታዎች ስንሰማ ቆይተን ይህንን መልከመልካም ልጅ ስሰማ ጆሮዬ ነቃ።

    • @meriddeachono600
      @meriddeachono600 4 місяці тому

      የዘረኞች ጆሮ ቀድሞዉንስ መች ጤና አለዉና ነዉ???????

    • @alemtsehayyaregal6692
      @alemtsehayyaregal6692 4 місяці тому +2

      ቢገርምሽ ስለዘር አላነሳችም ዘረኞዋ ግን አንቺ ነሽ

    • @JanAbdulmejid
      @JanAbdulmejid 4 місяці тому

      ብዙም ሙዚቃ ባልሰም በትንሹ በማቀው ጊልዶ ካሳ ካሙዝ እና አበጋዝ የሚያክክሉ አሉ እስቲ የምር ንገሪን????????

    • @lulalula7120
      @lulalula7120 2 місяці тому

      😂

  • @mulumekonnen2112
    @mulumekonnen2112 4 місяці тому +4

    ምርጥ ነህ ትችላለህ❤❤❤ ኤፍሬምን እኔም እወደዋለሁ እንተ ደግሞ ትንሹ ኤፍሬም ነህ የኔ ውድ በርታ

  • @askalebirkineh7068
    @askalebirkineh7068 4 місяці тому +1

    ያደኩት በነኤፍሬም በነጥላሁን ዘፈን ነበር : በርታ ትችላለህ ❤❤❤ ደግነቱ አሁን ዘፈን አላዳምጥም

  • @hussenseid6056
    @hussenseid6056 4 місяці тому +1

    እኔ የምለው ጎበዝ የተባሉት የደበቃሉ እዴቆርቆሮ የሜጮሁት ይወጣሉ
    ለማንኛውም ትችላለህ በርታ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Hopes4u-b2i
    @Hopes4u-b2i 4 місяці тому

    Oh my goodness what!!!
    I love this
    Amazing so beautiful 🎉🙏🙏🙏🙏

  • @hemen468
    @hemen468 4 місяці тому +73

    የኔ ጀግና ምንም ቃል የለኝም ካንተ ብዙ እጠብቃለው የኔ ፍቅር ስዎድህ የኔ ደስታ ነገ ብዙ ነገር እጠብቃለው ውድድድድድድድድድ ፍቅርርርርር ነው እማደርግህ 😘😘😘😘የኔ አንደኛ ዘላለም ኑርልኝ እናመሰግናለን አባይ ቲቪ🥰🙏🙏🙏

    • @AbdellaKemer
      @AbdellaKemer 4 місяці тому +4

      Fikirachihun yezelalem yarglachihu ehty❤

    • @Badema1991
      @Badema1991 4 місяці тому +7

      ከይቅርታ ጋር ፍቅረኛሽ ነው ወይስ በወንድምነት ነው ፍቅር ፍቅር አበዛሽ??

    • @TigstGetachow
      @TigstGetachow 4 місяці тому

      ቲቪውን ነው ማንን ስትፀፊው ስሜታዊ ስለሆንሽ ማንነቱን ? በነገራችን ላይ መሳይ የአገሬ ልጅ ነው ግን ለህዝቡ ያልቆመ ከሃድን የእናቴ ላይ ቢሆንም

    • @וובטדטסה
      @וובטדטסה 4 місяці тому +1

      😂😂😂😂😅​@@Badema1991

    • @SimChance21
      @SimChance21 4 місяці тому

      የኔ ወንድም ሁሌም ካንተ ጋር ነን ቤተሰቦችህ ምኞትህ ይሳካልህ

  • @aghsepda
    @aghsepda 4 місяці тому +1

    በጣም የሚያምር ባለ ድንቅ ከለር ድምጽ ባለቤት ነህ። በጣም ጎበዝ ነህ በርታ!👏👏👏

  • @belayneshabebe7632
    @belayneshabebe7632 4 місяці тому

    በጣም የሚገርምና ለመስማት ደስስስስስስ የሚል ድምጽ ነዉ ያለህ!!!
    የሌሎቹን ዘፈን ከመዝፈን እንደምንም ብለህ ለራስህ ሲዲ ስራ በጣም ችሎታው አለህና!!! በርታ ወንድሜ!!!
    መሰለ ደግሞ ይሄንን አይነት ችሎታ እያለህ ኢቲቪ ላይ የዉሸት ዜና እያነበብክ መቆየትህ በጣም ያናድዳል! ይሄ አሁን የጀመርከዉ ስራ በጣም ለአንተ ፐርፌክት ስራ ነው በእንደዚህ አይነት ፕሮግራም ስለመጣህ በጣም ደስስስስስስ ብሎኛል በርታልኝ ወንድሜ!!!

  • @Tigist-ji5nu
    @Tigist-ji5nu 4 місяці тому

    ኡፍፍ ጥላሁን ገሰሰ አልሞተም ምርጥ ድምፅ ❤❤

  • @RomanB-s5d
    @RomanB-s5d 3 місяці тому

    A fantastic soud🎉 god bless you and you will be One of the best artists in the world ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Jvhdyfbnuzrdycy
    @Jvhdyfbnuzrdycy 4 місяці тому

    መሴ እወዳሀለሁ በርታልኝ ትልቅ ሾዉ እንደሚሆን ተስፋ አለኝ

  • @hailumengesha7845
    @hailumengesha7845 4 місяці тому

    ዋው...! ዋው...! ዋው...! እጅግ የሚገርም እፁብ ድንቅ ማራኪ ድምፅ"* ❤❤❤

  • @MelkamuWubie-mn3px
    @MelkamuWubie-mn3px 3 місяці тому

    ጎበዝ ነህ ኤፍሬም ጋ ተጠግተሀል የተወሰነ 25% ቱን ሰርተሀዋል ኤፍ ድንቅ ዘፋኝ ነው አይዞህ በርታ እሽ ወንድሜ❤

  • @DejeneDamo
    @DejeneDamo 4 місяці тому +12

    ኤፍሬም 🎉🎉🎉🎉🎉🎉 የዘፋኝ ውሃ ልክ !!! የሙዚቃ ውሃ ልክ !!!!! አንተ ግን....... በርታ !!!!!!

  • @dawitwoldu680
    @dawitwoldu680 9 годин тому

    Am eritrean, I like ur program
    U are so humble

  • @WalelignAdebabay
    @WalelignAdebabay 4 місяці тому +2

    1000% ከ 100 👌👌👌 እጅግ ድንቅ መረዋ ድምፅ 👌👌👌 ሙሴ በርታልን 👌

  • @kirubelgeb
    @kirubelgeb 4 місяці тому

    You really did nice to Dr. Tilahun’s song!!!!

  • @themane9894
    @themane9894 4 місяці тому +4

    ምርጥ ድምፅ ነው የኤፍሪም ድምፅ በጣም ከባድ ነው ጥሩ ቀርቧል የራሱን ዘፍን ቢሞክር ጥሩ ቅላፄ አለው በርታ

  • @GutaMegersa-n8s
    @GutaMegersa-n8s 27 днів тому

    So smart and exactly musician Mese

  • @ZhareSeild
    @ZhareSeild 4 місяці тому +1

    ምነው ቀዘቀዘ ፍቅራችን ይሄ ዘፈን ህመሜ መሆን እደት ልግለፀው የውነት ያገበግበኛል ደስ የሚሉ እደማር የሚጣፍጥ ግዜ ግን የሚመርዝ የሚሠብር ከልብ የማይጠፍ ኡፍፍፍፍፍፍፍ

  • @issaiasabebeejjigu9130
    @issaiasabebeejjigu9130 4 місяці тому

    ምንም አይነት ቃል የለኝም። ድንቅ ልጅ። ዋው።

  • @LeilaShamil
    @LeilaShamil 4 місяці тому +2

    ዋው ድምፅህ ገራሚ ነው በርታ!!
    ሰው መሰረቱ መልክቱ ደስ ይለኛል
    መልካም ውለታ… ለኔ ኤፍሬም 1ኛ

  • @getfre
    @getfre 4 місяці тому

    Great talent. Thank you, Mese, for bringing him up.

  • @amentube2416
    @amentube2416 4 місяці тому +3

    በቃ ምርጥ ነህ❤️ምንም ልልህ አልችልም ከዚ በላይ

  • @kukutilove
    @kukutilove 3 місяці тому

    wowowowo በጣም የሚያምር ድምፅ ነው ወጣ ወጣ በል❤

  • @metasebiabelayneh9812
    @metasebiabelayneh9812 4 місяці тому

    Wow What Amazing Voice!!

  • @oneethiopialoveMekontaw
    @oneethiopialoveMekontaw 4 місяці тому

    Thank you for sharing this beloved music 💕💕💕

  • @mekdesdegu9099
    @mekdesdegu9099 4 місяці тому +2

    የሚገርም መመሳሰል ነው ትልቅ ችሎታ ያለው ሰው ነው እናመሰግናለን

  • @TeshomeAchamyeleh-k4d
    @TeshomeAchamyeleh-k4d 4 місяці тому

    ለመሰለ ገ/ሕይዎት ድንቅ የተደበቀ ሙዚቀኛ እጠቁምሀለሁ።

  • @melakutekelemariam6001
    @melakutekelemariam6001 4 місяці тому

    የምር አንደኛ ነህ የማንም ንፍጣጣምን እየሰማን አለን አይደል እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከአንተ ብዙ ነገር እንጠብቃለን

  • @sulwe88
    @sulwe88 4 місяці тому

    Wow so smooth and beautiful voice ❤amazing

  • @AndualemBantie
    @AndualemBantie 4 місяці тому

    አቦ ኤፍሬምን በጣም ነው ምወድ ልጁም በጣም ጎበዝ ነው እርግጠኛ ነኝ ጀግና ዘፈን እጠብቃለሁ ትችላለህ

  • @yetnayetKonjooo
    @yetnayetKonjooo 4 місяці тому +1

    የኔ ወንድም እዉነት በጣም በጣም ነዉ ድምፅህ የሚያምረዉ በርታልን

  • @Nesru23
    @Nesru23 4 місяці тому +15

    ወርቅ የሆነ ልጅ ነው ❤

  • @abrahamsintayehu2844
    @abrahamsintayehu2844 2 місяці тому

    ❤❤❤አንተ የጥበብ አርበኛ ነህ ኑርልን❤❤❤

  • @abebetchkassa5366
    @abebetchkassa5366 4 місяці тому +1

    በጣም ጎበዝ አይዞህ ትችላለህ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @ShambelMan
    @ShambelMan 4 місяці тому +1

    መሴ ሙደኛ ነህ ።ቀሪ ዘመንህ የተባረከ ይሆንልህ ።

  • @beteMamuyi
    @beteMamuyi 4 місяці тому +1

    በጣም ጥሩ ደምፅ ነው ይለህ ደስ ይምትል ልጅ ነህ ቀጠለበት ጥሩ ነገር ስራበት❤❤❤

  • @urealTefera
    @urealTefera 4 місяці тому

    መረዎ ድምፅ በጣም እናመሰግንሃለን❤

  • @familycooksandcomedy4804
    @familycooksandcomedy4804 3 місяці тому

    ቆንጆ ድምፅ ስላለህ ግጥምና ዜማ መምረጥ አለብህ አለበለዚያ እንደወያኔ ብቻህን ተቀራታለህ!!!!

  • @kirubelgeb
    @kirubelgeb 4 місяці тому

    You really are so good!!! Though it is hard to compete with Ephrem, you really have a great voice!!

  • @TeshomeAchamyeleh-k4d
    @TeshomeAchamyeleh-k4d 4 місяці тому

    አንዳ አንዴ እነደዚህ አይነት ሰዎች ስኬታቸው የማይነቀል ጎዳናቸው የሰመረ ነው የሚሆኑት።በእርጋትና በሰከነ መንገድ ጉዞን መጀመር ለስኬት ዋስትና ነው።በርታ እንጅ ምን አለበት።

  • @tesfayemesselu6390
    @tesfayemesselu6390 4 місяці тому +6

    My favorite 😍 💓 💛 🎉🎉❤❤song 🎵

  • @babymeri7075
    @babymeri7075 4 місяці тому +4

    በአፍሬም ታምሩ ቀልድ አልወድም አንተ ግን ጀግና ነክ በርታ❤

  • @amaamm-c9r
    @amaamm-c9r 27 днів тому

    ዋው ዋው በጣም አሪፍ ❤❤❤❤❤

  • @amaresisay6249
    @amaresisay6249 4 місяці тому +1

    ትችላለህ በርታ! እራስን ደብቆ ሰርቶ ነው መገኘት❤

  • @yohannesketema6907
    @yohannesketema6907 3 місяці тому

    Viva brother, I've enjoyed every word in your interview, and thank you, Messy show.

  • @emc414
    @emc414 4 місяці тому +1

    ምርጥ ልጅ!👍👍❤!

  • @luckyseven7022
    @luckyseven7022 4 місяці тому +3

    በጣም ቆንጆ ድምፅ አለህ በርታበት ትልቅ ቦታ ትደርሳለህ

  • @kesatebirhan1450
    @kesatebirhan1450 4 місяці тому

    Meseye wow, Talented love and respect from Boston

  • @mekdesdegu9099
    @mekdesdegu9099 4 місяці тому

    የሚገርም ነው ከሶስት ጊዜ በላይ ሰማሁት ይገርማል እባክህ ቶሎ አውጣና እንስማህ በርታ

  • @GetachewAyelign
    @GetachewAyelign 4 місяці тому

    ዳግማዊ ዳዊት ፅጌ ነህ የምር የተለዬ የተፈጥሮ ድምፅ ነው ያለህ በርታልኝ

  • @mamamulu
    @mamamulu 4 місяці тому +1

    ግሩም የሆነ ድምፅ ነው አልበምህን (ነጠላ ዜማህን)በቅርብ ቀን እንጠብቃለን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Moges-vw6yp
    @Moges-vw6yp 4 місяці тому

    You are gifted blessed human being period or Wode fit. Good luck

  • @tak4957
    @tak4957 4 місяці тому

    Wawu ዋው ዋው wawu!!! እ/ር ይባርክህ!!!ምርጥ ድምጽ!!!

  • @mihiretbekalu5123
    @mihiretbekalu5123 4 місяці тому

    ❤❤❤❤ ምርጥ ችሎታ ነው ወንድሜ በራስህ ስራ ለመምጣት ሞክር ከምንልህ በላይ ትችላለህ በርታ

  • @milliongebretsion1646
    @milliongebretsion1646 4 місяці тому +3

    ,በጣም የሚገርም ድምጽ ነው ።ያለህ አረ ጊዚህ አታካክን ትችላለህ ወንድሜ

  • @ትዱማር
    @ትዱማር 4 місяці тому

    He is Amzing ❤❤❤❤❤

  • @gabrielhaileyesus3026
    @gabrielhaileyesus3026 29 днів тому

    ድምጽህን ለእግዚአብሔር ቅዱስ መስዋእት አድርገህ ብታቀርብ ምክሬ ነው ነፍስን የሰጠህን ጌታ አመስግንበት

  • @JoHaile-n7y
    @JoHaile-n7y 3 місяці тому

    Well, we all start from scratch… I got no negative feedback but I have huge respect & admiration for your incredible talent … KEEP UP

  • @tigid9886
    @tigid9886 4 місяці тому

    Wow!!!! what an incredible voice!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @elizabethketema7740
    @elizabethketema7740 4 місяці тому

    የጥላሁን የበለጠ ደስ ይላል።

  • @redab1916
    @redab1916 4 місяці тому

    ይገርማችኋል የኤፍሬምን ዘፈን ከራሱ ውጭ ሲዘፈን በፍፁም ደስ አይለኝም

  • @tesfumekonen6066
    @tesfumekonen6066 4 місяці тому

    Messey...Really you make my day! The guy knows how to sing and wish him all the best in his career..Keep moving n never stop brother..

  • @selamhaiku5907
    @selamhaiku5907 4 місяці тому

    በርታ በጣም ደስ የሚል ድምጽና ጥሩችሎታ ነዉ

  • @AlemA-m1o
    @AlemA-m1o 4 місяці тому +2

    ወንድም በዚህ ድምጽዘምርበት እግዚያብሄርን አመሰግንበት

  • @MubarkKassaye
    @MubarkKassaye 4 місяці тому

    በጣም ግሩእ ድምፅ በርታልን መሴ እኳን አቀረብከው

  • @Tade-cx9bg
    @Tade-cx9bg 4 місяці тому +1

    መሴ በድገት ነዉ ይህንን የዩቱብ ቻይነል ያገኘሁት እናእኔም ትዝታ አለብኝ ወደፊት በሰፊዉ መጨዋወት ይኖራል

  • @wendebire9970
    @wendebire9970 4 місяці тому

    ከኤፍሬም በላይ ምርጥ ተስጦ ያምራል

  • @NatiAddis68
    @NatiAddis68 3 місяці тому

    በጣምጎበዝ በርታልን❤❤❤❤

  • @hamziamuhammed3211
    @hamziamuhammed3211 4 місяці тому

    You are so talented!!!!!thank you !!!!!

  • @HanaGonderwa
    @HanaGonderwa 4 місяці тому

    Wawwww ermiyyy btm jigena nh bertalegn❤❤❤❤❤

  • @WendeAmare
    @WendeAmare 4 місяці тому +1

    Amharas are spices of this world. ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @daadhigd893
    @daadhigd893 4 місяці тому +7

    ድንቅ ነው መቼም! ኤፍሬም ታምሩን በጣም የምንወደው ቢሆንም ሚድያ ላይ እምብዛም አለመቅረቡ ያሳዝናል። አሁንማ እርጅናም ተጫጭኖታል መሰለኝ ... በጭራሽ ስለሱ ከሰማን ወደ 20 ዓመት እየተጠጋ ነው። በትክክል ለመቁጠር ከ1998 በኋላ 18 ዓመት አልፎታል። ያሳዝናል። ግን ምንም ማድረግ አይቻልም።
    ለማንኛውም አንተ እሱን ልትተካልን የምትችል ይመስለኛል። ጥሩ ፖቴንሻል እንዳለህ ይታየኛል። በጣም በርታ! ግን አንድ ነገር ብቻ አስተካክል፣ አንዳንድ የመታጠፊያ አንጓዎች ላይ ያለውን የድምጽ አወጣጥህን ለመሞረድ ሞክር! የኤፍሬም ትልቁ ችሎታ አዚያ ጋ ነው። አንተ ይሄ የሚጎድልህ ይመስለኛል።
    ሌላው፤ አለባበስህ እና ስነስርዓትህ እንደ ኤፍሬም ታምሩ ሸጋ እንዲሆን ጸጉርህን አስተካክል። ጺምህን አስተካክል። ድምጽ ብቻ ሳይሆን ፕሮቶኮልህንም ጠብቅ። መልካም ዕድል! ዳግማዊ ኤፍሬም ታምሩ እንደምትሆን ጥርጥር የለኝም። በመጨረሻም መሴ በጣም እናመሰግንሃለን! ይሄንን ባለ ድንቅ ተሰጥኦ ስላወጣኅው! በነገራችን ላይ መሴ የሙዚቃ ስሜትህ በትክክል ከኔ ጋር ይመሳሰላል። እኔ የምወዳቸውን እና የማደንቃቸውን የ70 እና 80ዎችሁን እንቁዎች ትወዳለህ። Imagine እኔኮ በ70ዎችሁ ጭራሽ አልተወለድኩም። የ80ዎቹ ተወላጅ ነኝ። ግን የኢትዮጵያን ሙዚቃ ስገመግም የነ ኤፍሬም ዘመን 70ዎቹን የሚወዳደር ድንቅ ዘመን ያለ አይመስለኝም።