🛑ከቁጥጥር ውጪ የወጣው የቲክቶክር ጆን ዳንኤል ጉድይ እና አስፈታዋለው ያለው ዮኒማኛ..Jon daniel on Ethiopian airlines

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 336

  • @hailemariam-z3q
    @hailemariam-z3q 2 місяці тому +15

    hey guys don't forget to say Justice for heaven

  • @TedorosSalamon-lq8ox
    @TedorosSalamon-lq8ox 2 місяці тому +33

    Ethiopia, we don’t need TikTok, Dr Abby Ahmed. You should banned TikTok from Ethiopia. I love my country, so much Ethiopia forever❤

    • @tilahung3043
      @tilahung3043 2 місяці тому +4

      Abey is the one using TikTok videos you think he is going to stop it ?😂😂😂

    • @DaniSami-ym5xd
      @DaniSami-ym5xd 2 місяці тому

      እኔ ሀሳባቸውን በጨዋነት የሚያቀርቡት ላይ ምንም ቅሬታ የለኝም

  • @AkiyaAkiya-v8e
    @AkiyaAkiya-v8e 2 місяці тому +33

    አለመማሩና አለማወቁ ነው እንደዛ እንዲሆን ያደረገው።

    • @AkiyaAkiya-v8e
      @AkiyaAkiya-v8e 2 місяці тому +3

      ያንተው ጉድ ይወጣል እንጂ የማንም ጉድ አይወጣም።
      የደህንነት ሰራተኞችን እግዚአብሔር ዕድሜ ይስጣቸው እና አንተ እየቀረፅካቸው ስትጮህባቸውና ስትጮህባቸው ዝም ማለታቸው ነው የሚደንቀው።
      የደህንነት ሰራተኞች በጣም ምህረት አድርገውልሀል።

    • @solomnashagre8680
      @solomnashagre8680 2 місяці тому +2

      ካላወቀ ከሰራው ስህተት የሚማረው በቅጣት ነው ስለዚህ ይቻለው

    • @solomnashagre8680
      @solomnashagre8680 2 місяці тому

      ካላወቀ ከሰራው ስህተት የሚማረው በቅጣት ነው ስለዚህ ይቻለው

  • @amrullahtofik6412
    @amrullahtofik6412 2 місяці тому +48

    አንዳንዴ ለመብታችን የጮህን መስሎን ለሞታችን እንጮሀለን ልጁ እራሱን የሚያይበት መነጽር መቀየር አለበት ደና ቅጣት ያስፈልገዋል

    • @Meron-ry5ui
      @Meron-ry5ui 2 місяці тому +3

      ትክክል እሱ ካልተቀጣ ሌላዉም ተነስቶ ይበጠብጣል

  • @shumetzerihun7951
    @shumetzerihun7951 2 місяці тому +80

    ቦሌ ቦሌ በሚለው ታክሲ የገባ መስሎት ነው እኮ አልወርድም ያለው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @SaraWedneh
    @SaraWedneh 2 місяці тому +41

    ልጁ ሊጥ ነዉ አልበሰለም በስንቱ እንፍር.✍️

    • @ZdKebede
      @ZdKebede 2 місяці тому +1

      😂😂😂😂😂😂😂

  • @ktube8920
    @ktube8920 2 місяці тому +30

    በሱ ቤት ኢትዮጵያን አጠላሽቶ ሙቷል የጠላሽ አይን ይጥፋ ሀገሬ ምንም ብትሆኚ የሂወት ዋጋ አለሽ 🥰

    • @اناالمسلمالحمدلله
      @اناالمسلمالحمدلله 2 місяці тому +4

      😢😢😢❤❤❤አልተሳሳትክም ክብር ለሀገሬ ከነ ድህነቷ ከነ ምናምኗ ❤❤❤❤❤

    • @SabaMohammed-b7n
      @SabaMohammed-b7n 2 місяці тому +1

      🙏🙏🙏

    • @wegahta-tube3585
      @wegahta-tube3585 2 місяці тому

      Mehaym ahun tigre yihonal blesh enji anchi sle hager awkesh new smshn metsaf telemameji

  • @ketty-x7t
    @ketty-x7t 2 місяці тому +22

    እውነት ቪዴዮውን ሳየው ድራማ ነበር የመሰለኝ ይሄዳል ብለህ ነው የጫንከኝ ሲል አልቻልኩም🤣🤣🤣🤣

  • @Aster-t4z
    @Aster-t4z 2 місяці тому +32

    ጆን ዳንኤል ያወቀ መስሎት አለማወቁን አሳወቀን

    • @ah6121
      @ah6121 2 місяці тому +1

      Tikikil 💯
      😂😂😂

    • @Meron-ry5ui
      @Meron-ry5ui 2 місяці тому +1

      😂😂😂😂😂

  • @richobiruk1398
    @richobiruk1398 2 місяці тому +21

    ይሄዳል ብለህ አደል እንዴ የጫንከን😂😂😂 አይ ወንድሜ እኔንን ይሄ ከወያላ ጋር ትከራከር የነበረው ክርክር ከደምህ ውስጥ ስላልወጣ እኮ ነው ...

  • @Helihelenerkan
    @Helihelenerkan 2 місяці тому +9

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሄቨን እና ለህፃናቶች 🖤💔🖤😭😭

  • @shumetzerihun7951
    @shumetzerihun7951 2 місяці тому +20

    ወንድሜ ሰሞኑን ቶሎ ቶሎ እየመጣህ ነው እኔ ደልቶኛል❤❤❤❤❤

  • @seifuhailu2653
    @seifuhailu2653 2 місяці тому +8

    ይቅርታ ማድረግ ወንጀልን ማበረታታት ነው የአቪዬሸን ህጉን መሰረት በማድረግ ተገቢውን ቅጣት መወሰን አለበት የሀገርንና የአየር መንገዳችንን ገፅታ ነው ያበላሸው ከጀርባው ሌላ ተልከ ሊኖረው ይችላል

  • @teddykeber465
    @teddykeber465 Місяць тому +1

    ሲጀመር ትክተከር ጆን ዳን እኮ፦ተዋቅ ነዉ እንጅ አዋቅ ኮ አይደለም👌

  • @habesha_react
    @habesha_react 2 місяці тому +27

    ይሄ ዮኒ ማኛ gn የቀጥታ ስርጭቱን ተቀላቀለ ግን ለዚህ ልጅ ተሳስቷል ከማለት ይልቅ ለልጁ በጣም ጥሩ ስራ እየሰራ እንደሆነ ነገረው። እንደውም ለሕዝብ እየታገልክ ነው። yoni magna እባብ ነው።

    • @honey48757
      @honey48757 2 місяці тому +6

      Ante Yoni Megagna Sew New Bilek silesu taweralek?? 😅😅😅 Yoni Guayaw Eko Denkoro New Min Yawkina ? 🤔🤔🤣🤣🤣

    • @AlemTeka-ej3yq
      @AlemTeka-ej3yq 2 місяці тому +4

      ዮኒ ማኛ እኮ ምንም እውቀት የሌለው ባዶ ቆርቆሮ መጮህ ብቻ ነው ።

  • @Getachew-tw6dc
    @Getachew-tw6dc 2 місяці тому +3

    ወይዘሮ ጆን
    🌿ፈጣሪ ፕሌን ውስጥ ላሉት ህፃናት🌿
    ሲል ነገሮቹን አስተካከለ ዕድሜ ጨመረልህ
    ❤አምላክህን❤ አመስግን።
    አልወርድም እሺ የኛ የሴናተር አባል ማን ብለን እንጥራህ ፋራ ዠልጥ
    ***ሲሆን አንተ ነበርክ ማስተባበር ያለብህ ከዛ እሷን ቀርፀህ ትለቅና ማስታወቂያ ትሰራለህ ****
    ከዛ ፕራንድ ትሆን ነበር ለአየር መንገዱ ጥሩ በመስራትህ
    ፈጣሪ ጥሩ ዕድል ሰጥቶክ ነበር ትች አልተጠቀምክበትም ጭቃ ጭንቅላት ስላለህ

  • @Timretmeznagna
    @Timretmeznagna 2 місяці тому +25

    ቅጣቱ ሻወር ወይም ዶቄት መቀባት መስሎት ነው ምስኪን

    • @lilymola2015
      @lilymola2015 2 місяці тому +1

      😂😂😂😂

    • @MozaRrrr
      @MozaRrrr 2 місяці тому

      😅😅😅😅

    • @user-Nezhia
      @user-Nezhia 2 місяці тому

      😂😂😂😂😂 ቂሊንጦ ይግባና አንድን ይቀባ😂

  • @AddisTessema
    @AddisTessema 2 місяці тому +17

    ፕሌኑን ስጡት ያብረው ስልኩ መስሎት ነው😂😂😂

  • @fafinibabu6102
    @fafinibabu6102 2 місяці тому +1

    በኢትዮፕያ አየር መንገድ ብዙ ተጠቃሚ ነኝ ገብቶ መተኛት እንጂ ምንም አጋጥሞኝ አያቅም ።

  • @AishaOmer-i1r
    @AishaOmer-i1r 2 місяці тому +1

    This absolutely what I seeing today amazing and spirit of African proud Ethiopia 🇪🇹 airlines wow🔥🔥

  • @TsegaHailu-y6t
    @TsegaHailu-y6t 2 місяці тому +4

    ለሌሎችም ትምህርት እንዲሆን ጠንከር ያለ ቅጣት ይገባዋል

  • @ah6121
    @ah6121 2 місяці тому +3

    I liked the one who said "you are in the taxi and the tyre is blown up but you tell the drive to keep driving without a tyre"😅😅😅

  • @Steven.24
    @Steven.24 2 місяці тому +8

    ዘቅዝቆ አርባ መግረፍ ነው ይሄን ውርጋጥ 💪😂😂😂

  • @TaMBiz-o8o
    @TaMBiz-o8o 2 місяці тому +1

    ምን አይነት ትውልድ ላይ ደረስን እግዚኦ

  • @AbAb-fe9hx
    @AbAb-fe9hx 2 місяці тому +13

    ብዙ ፎሎወር እውቀት ቢሆን ዛሬን ይጠቅመው ነበር

  • @bzunashbzunash6731
    @bzunashbzunash6731 2 місяці тому +5

    አወኩ አወኩ ብለ መጽሀፈ አፅበ አሠጠች

  • @YAOMSAN
    @YAOMSAN 2 місяці тому +5

    ህግ የህጉ ክፋቱ ያለማወቅህ ከተጠያቂነት ያለማዳኑ....ጆን ግን አለማወቅህ ሳይሆን መብት መስሎ የጅል ድፍረት የሰጠህን ወኔህ ይድረስልህ🤔🤔🙆🙆

  • @gigiethiopia
    @gigiethiopia 2 місяці тому +17

    አንጋፋውን አየር መንገዳችንን ደፍሯል! ፍትህ ለአየር መንገድ !

    • @selamhagose
      @selamhagose 2 місяці тому

      Yemen justice new metiwe mecha new justice yanorawe Ethiopia not even for human 😢

    • @hamrawitdebele
      @hamrawitdebele 2 місяці тому

      ⁠@@selamhagose weregna why don’t you say something for the past 27 years?😂 kinkinam junta😂

  • @solomontadele2023
    @solomontadele2023 2 місяці тому +7

    ይሄዳል ብለህ አይደል እንዴ የጫንከን አላለም ይሄ ሊጥ ወይኔ አገሬ

  • @hayatibrahim861
    @hayatibrahim861 2 місяці тому +4

    እንደሚቀባው ዱቄት ቅጣቱ ቀላል መስሎት ነው እኮ በፒሳ ሲቆነጥጡት ተስተካክሎ ይወጣል 😊😊😊😊

  • @betselotmuche1556
    @betselotmuche1556 2 місяці тому +12

    Uffffff 😀😀😀leka jon segete new

  • @misganaerabo5133
    @misganaerabo5133 2 місяці тому +3

    ከሜክስኮ ወዴ ቦሌ የተሳፈረ መስሎት ነው አልወርድ ያለው ይህ ሰገጤ😂

  • @tinsaezedagim4808
    @tinsaezedagim4808 2 місяці тому +6

    ውይ ሚስኪን ሲያሳዝን እንኮ ፕራንክ ሊያረግ አስፈቅዷቸው የሚንጫጩ ነበር የመሰለኝ ከአሁን አሁን ፕራንክ ነው ይላሉ ብዬ ስጠብቅ በቃ እውነት ሆነ😢
    እስሩን ቀላል ያርግላቹ ሌላ ምንም አልልም።

  • @LidiaTesefa
    @LidiaTesefa 2 місяці тому +3

    ጉድ ጉድ እኮነው እምታየው እምሰማው

  • @LeilaShamil
    @LeilaShamil 2 місяці тому

    Proud Ethiopia 🇪🇹 airlines

  • @ktube8920
    @ktube8920 2 місяці тому +4

    አዲስ ከተገነባው ከንግድ ባንክ ህንፃ ላይ በየተራ መውደቅ ትቺላላቹ 😂😂😂😂

  • @amanuelhailu3809
    @amanuelhailu3809 2 місяці тому

    bruv for real kehulum belay the way u laugh the most adorable thing in ur video please keep smiling most of us wants to see always

  • @mohammedgemale2972
    @mohammedgemale2972 2 місяці тому

    ናቲሻ የኔ የሁልጊዜ Number one you tuber ወላሂ ብራ ስትመቸኝ እኮ

  • @wubesileshi5043
    @wubesileshi5043 2 місяці тому +2

    ሦስት ወር ስቅላት ሁለት ወር እሥራት ሊፈረድበት ይችላል ምክንያቱም ለአቅመ ጠበሳ ደርሷላ

  • @nomore8101
    @nomore8101 2 місяці тому +2

    ጆን ዳንኤል 3ቅጣት አስመርጡኝ ብሏቸው ነው አኛ ዱቄት የለንም
    1ኛ ቂሊንጦ ነው ብለው ነው ችግር የለም ታብ ታብ አርጉኝ ብሏል 2ኛ ፓርላማ ምክንያቱም አልወርድም ብለህ ስለምትል መቆየት ትችላለህ አይይ
    ጆን ዳንኤል የአመቱ ኮሜዲ😂😂😂😂😂

  • @RoberaHaile
    @RoberaHaile 2 місяці тому +2

    Ejeg ejeg emadenkeh akerarebeh endayeseleche yemiyaderg besal asteyayet yemeteset neh. I really appreciate it berta wendeme

  • @TeebeWoldemariam
    @TeebeWoldemariam 2 місяці тому +2

    አይ ትግሬ ሁሉ በደል ይመሰለዋል በአንቀልባ የመጣ ሁላ የማያውቁት አይተዋላ ፕለይን ታክሲ መሰለው

  • @nurizeynu5031
    @nurizeynu5031 2 місяці тому +1

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለሌሎች ፍትህ ላጡ ህፃናት ልጆቼ😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Eskdarwbalemmeles-jf8rd
    @Eskdarwbalemmeles-jf8rd 2 місяці тому

    አለማወቅ ሀፅያት አይደለም የሚለውን ነበር የማውቀው አለማወቅ ዋጋ እንደሚያስከፍል አሁን ገባኝ ውዶችዬ ይህ ለሁላችንም ትምህርት ነው በሰው መመካት መጨረሻው እንደዚህ ነው ለኛ ከእናታችን እና ከፈጣሪ በላይ ማንንም ማመን ወይም መደገፍ የለብንም ጆን ፈጣሪ ይድረስልህ

  • @AlgocodeAlgocode-gj1zi
    @AlgocodeAlgocode-gj1zi 2 місяці тому +5

    እኔን እሚያስቀኝ እኮ ናቲ ነው ሲያወሩ የሚያደርገው ሪያክሽን

  • @ktube8920
    @ktube8920 2 місяці тому +4

    አገር አማን ነው በእግርህ ሂድ 😂😂😂 ጡሩ መልስ ነው

  • @sisaywoldeyohannes737
    @sisaywoldeyohannes737 2 місяці тому +1

    አይ፥የኢትዮጵያ እንግሊዝኛ 'even if'

  • @teddyboss9009
    @teddyboss9009 2 місяці тому +1

    ፂም ያበቀለ ልጅ ።።።።።በወረቀት የተሠራ አውሮፕላን መሠለው

  • @TigistTekle-pr9eu
    @TigistTekle-pr9eu 2 місяці тому

    😂😂😂omg እረ ሞትኩ ዛሬ በሳቅ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ah6121
    @ah6121 2 місяці тому

    First time I watch your channel and liked this video. You earned my like one more Subsciber!!✍

  • @richobiruk1398
    @richobiruk1398 2 місяці тому +9

    ናቲ pls የ ሞጣን vid አታምጣብን አደራ pls አይመጥንህም pls stop it.

    • @I.....351
      @I.....351 2 місяці тому

      Yeahh pls not that man. He has a problem with everyone and everything.

  • @naodbeba6277
    @naodbeba6277 2 місяці тому +1

    Nati is back baby🎉

  • @User_19967
    @User_19967 2 місяці тому

    like አድርጌሀለው

  • @temelketAyalew
    @temelketAyalew 2 місяці тому

    ምንም ከማይገናኝ ጋር እያዛመዳችሁ የምታወሩት ግን በጤና ነው

  • @hasbeslife1033
    @hasbeslife1033 2 місяці тому +2

    እስከሚወጣ ቲክቶክ ይዘጋል😅

  • @saraendis
    @saraendis 2 місяці тому +1

    የህፃን ኤቨንን ጉዳይ ተረሳ እኮ ወደጆን ጉዳይ ገባ😊ቹ

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 2 місяці тому +9

    ሄኖክ የወያኔ ሰላይ ነው አየር መንገዱን ወደ ክስ እንድገባ የማድረግ ሴራ ነው

    • @ktube8920
      @ktube8920 2 місяці тому +1

      😂😂😂 ታዳ የተማረ ቢልኩ ይሻል ነበር

  • @1234ghhddghhj
    @1234ghhddghhj 2 місяці тому

    The perfect example of thinking as a group, think independently. Be yourself. Never never never try illegally mobilize people to influence the law. NO ONE IS ABOVE THE LAW.

  • @yibeltalseyid1633
    @yibeltalseyid1633 2 місяці тому

    Rich man Miko ይቅር በለኝ። Miko ትክክል ነህ ጌታን!!

  • @TsigeHabtaSema
    @TsigeHabtaSema 2 місяці тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂እረ ወይኔ በሳቅ ሞትኩኝ

  • @Flmingoo9302
    @Flmingoo9302 2 місяці тому

    Here we go 🎉

  • @TaffesseAbebe
    @TaffesseAbebe 2 місяці тому

    እኔ. የሚገርመኝ ኢትዬጲያ ከሌሎች. ታዳጊ እና ዲሞክራሲ ካላቸው. አገሮች እኩል ለማየት መሞከር ራስህን አለማወቅ. ነው በሁሉም ነገር የወደቀ ነው

  • @Zenit-uk4ov
    @Zenit-uk4ov 2 місяці тому

    ለራበው ሳይሆን ለጠገበው ዘመድክ አስብ አለ የሀ
    ገሪ ሰው

  • @tenulozameba7266
    @tenulozameba7266 2 місяці тому

    The right brothers marine ✈✈✈

  • @hiwotkirstos
    @hiwotkirstos 2 місяці тому

    ንፍጣም ነው እኮ አልወርድም ግደሉኝ ከከፍተኛ ባለሞያዎች አደጋ አለው እየተባለ ግደሉኝ ወንድ ልጅ ነኝ ምናምን ሲያስጠላ ንፍጣም ለሀገር የማይጠቅም ሁላ

  • @metafriyaawel
    @metafriyaawel 2 місяці тому +2

    መጥቼ እጠይቅሃለሁ የትነው የከረቸሙሽ

  • @mimim9982
    @mimim9982 2 місяці тому +1

    ንቀት ነው አሜሪካ ቢሆን በኤሌትሪክ እያዳፉ ነበር የሚወስዱት እኔ ያሳቀኝ ከኛ በፊት ሁለት አይሮፕላን ወቶዋል ሲል ነው ባስ መስለው 😂😂😂

  • @fafinibabu6102
    @fafinibabu6102 2 місяці тому +1

    እሱ አሸንዳ ላይ ሊሸቅል ፓይለቶቹ እና ሰራተኞቹ ዎጋ ይክፈሉ?😢😢😢

  • @AB73723
    @AB73723 2 місяці тому

    ❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😅😅😅😊😊😊😊😊🙄🙄🙄ጆን ይመቼክ ወይኔ አሊወርድም

  • @YAOMSAN
    @YAOMSAN 2 місяці тому +2

    ዮኒ ተብዬ ነው ጆንን ለዚህ ያበቃው አጉል መካሪ...... ነገር ሆኖበት ቅርቃር ውስጥ ዶለተው😂😂አይ ዮኒ

  • @betelhemwammi2480
    @betelhemwammi2480 2 місяці тому

    አይ ሰው አለች ቀበሮ ይገርማል ስትወድቅ ከሳሽክ ብዙነው በማወቅም ሁነ ባለማወቅ አጥፍቶል አዎ ግን በዚ ደረጃ ወዳጂ ነን ባዮች ሲከሱ ማየት አይ ሰው ያስብላል ብቻ እግዚአብሔር ይርዳው

    • @BotaAlehegn
      @BotaAlehegn 2 місяці тому

      በእውነት አወ ።

  • @tinafiud6941
    @tinafiud6941 2 місяці тому +1

    ፖስፖርቱ እንዳይነጠቅ ጌታቸውን እረዳ ይነገረው

  • @SaraBarKot
    @SaraBarKot 2 місяці тому

    እንክዋን ዮኒ ማኛ ሁሉም ተሳስቶ ነው ብዙ ተጎዥ በኢትዮጵያ አየር መንገድ ሰራተኛ እየመሰላቸው ጉምርኮች የሚያደርጉትን ግፍ እና ዘረፋ በአየርመንገድ እየተሳበበ ሁሉ እይታው እሱ ላይ ሆኖል ለእዝህ መስሎን ነው ምናልባት ዮኒ ያ መስሎት ነው

  • @fikrugirmatadele9827
    @fikrugirmatadele9827 2 місяці тому

    አለ ማወቁ ጣራ የነካ ብሩን ብቻ በማሰብ ገደል የገባ ሰው ነው ። የራሱን ጨምሮ የተሳፋሪውን ደህንነት አደጋ ላይ እንዳይወድቅ አየ ተነገረው ።ጭራሽ በእንገሊዘኛ ችግሩን አለማቀፋዊ ለማድረግ መሞከር ዝም ብሎ የተደረገ ስህተት ነው በነ ማለት ይከብዳል። የቆመራት ጫወታ ብትኖረው ነው እንጂ ገልቱ።

  • @KalkidanTafere-l2t
    @KalkidanTafere-l2t 2 місяці тому

    የኔ ውድ አይዞህ ❤❤❤❤

  • @MiaMm-l8z
    @MiaMm-l8z 2 місяці тому +3

    ትግሬ ነኝ አላለም 😂😂😂😂 ግደሉኝ በግድ

    • @ktube8920
      @ktube8920 2 місяці тому

      እንኳን ግደሉኝ ብሏቸው 😂😂😂 እንደው ግደሉ ግደሉ ይላቸዋል የኛ ሀገር ፖሊሶች

    • @linaejabo8229
      @linaejabo8229 2 місяці тому

      Betam 😂 😂 😂 😂 😂 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @AbinaB-x1q
    @AbinaB-x1q 2 місяці тому

    ልክ ነህ ወንድሜ ይቺ ከፍየላ በላይ ነው ገና ወጣት ልጅ ነውያሳዝናል ምክር ነው የሚያስፈልገው ይሄ ሁሉ ኣተካራ 😒

  • @ShalomA38
    @ShalomA38 2 місяці тому +1

    እንደ ጁዋር መሐመድ ተከበብኵ ድረሡ ነው

  • @xw8jf
    @xw8jf 2 місяці тому

    አረውሌምያንተን መዝናኛማየትይሻላል

  • @ሂልሜናት
    @ሂልሜናት 2 місяці тому

    ገሪመል

  • @xw8jf
    @xw8jf 2 місяці тому

    ጆንዳኔል እድሜላንተ ስናለቅስ 😢😢😢😢😢😢ከርመ አውንደሞ😅😅😅😅😅😅😅ይመች

  • @seblezerfu4331
    @seblezerfu4331 2 місяці тому

    እሮሜ እኔ ሳስበው ለአሸንዳ በአል ደብረፂ በአቀልባ ድቅ አርጎት መሰለኝ😂

  • @KidusFantahun
    @KidusFantahun 2 місяці тому +1

    Nati ዛሬ ቀናችን ነው እንደኛ አንችሽ ትጠያቸው የለ። እነዚህ ደነዞች።

  • @HanaWoldegebriel
    @HanaWoldegebriel 2 місяці тому

    ባለማውቅ ያጠፍውን ጥፍት ቢኖረም ግንውንዳች በጣም ይቀኑበታል

  • @SemiraSadik-v8e
    @SemiraSadik-v8e 2 місяці тому

    Ababiy afeletowale tenshe yasetnefsute bezichiy qelede yelme yefelge bihone 🇪🇹

  • @ameley4768
    @ameley4768 2 місяці тому +1

    You are cool 🎉🎉🎉

  • @mesetube4610
    @mesetube4610 2 місяці тому +1

    well come nat

  • @meserettadesse7374
    @meserettadesse7374 2 місяці тому

    በደንብ መቀጣት አለባቸው ምድረ ጋጠወጥ
    ባለጌዎች ሂሳባቸውን ማግኝት አለባቸው!!

  • @BornAgen-g7z
    @BornAgen-g7z 2 місяці тому

    ወይ መተዋወቅና ማወቅ

  • @neba1034
    @neba1034 2 місяці тому +5

    የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @yonasfikre694
    @yonasfikre694 2 місяці тому

    Jon begu embeaaaass

  • @nunupleschke644
    @nunupleschke644 2 місяці тому

    ደስ የሚል ልጅ መጥፎ አያወራ

  • @hayatibrahim861
    @hayatibrahim861 2 місяці тому +1

    የግል ጀቱ መስሎት ነው እኮ 😂😂😂😂

    • @AshezedAshezed
      @AshezedAshezed 2 місяці тому

      የግል ጄት ራሱ ያለ አቬሺን ፍቃድ መብረር አይችልም

  • @IsayasTezera
    @IsayasTezera 2 місяці тому

    Semere Bariyaw Temechegnalehi .
    Tomas Tomas Ezelize Laganaga figelge Yimechi !!!

  • @kedirkayma9472
    @kedirkayma9472 2 місяці тому

    Ethiopian airline our identity we can not tolarate

  • @ktube8920
    @ktube8920 2 місяці тому +1

    😂😂😂 እምጨት ላይ የተሰቀለው ውሻ ገደለኝ አልወርድም ይከስከስ 😂😂😂

  • @JoneVirk-py3ic
    @JoneVirk-py3ic 2 місяці тому

    ስንቱ ደፍሮ እየኖረ አይደል የጆን ደንኤል ነገር ምከበድ ነገር አይደለም 😊#angry

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 2 місяці тому

    ልጅ ምናልባት ቢዝነሱን ብቻ ነው ያሰበው ሞት ሊኖር እንደሚችል አላሰበውም ለገንዘብ መንሰፍሰፍ ነው

  • @AdisalemJiru
    @AdisalemJiru 2 місяці тому

    አረበቃተውት በጌታ. ልጁን ያስበሉት ዮኒና ኮሜንተሮች ተው አትቅርፅሚለውየየለም

  • @EtneshAlmanio-fj8xg
    @EtneshAlmanio-fj8xg 2 місяці тому

    ግን ሀበሻ ለምን ወሬ በነፍስበት አብሮ ይነፍሳል ወይ እረ 😢😢😢