የልብ ወግ (YeLeb Weg) ፓስተር ቸሬ እና ትዕግስት ዋልተንጉስ ክፍል 1 | Maya Media Presents |

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 345

  • @merkitube5839
    @merkitube5839 2 роки тому +61

    ይችን ፁሁፍ እምታነቡ በሙሉ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ
    አሜን

  • @solomonalmaz398
    @solomonalmaz398 2 роки тому +4

    ፓስተር ቸሬ በጣም እወድሃለሁ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ ከልብህ ሰው ነህ።

  • @FatimahAbdellah-js1is
    @FatimahAbdellah-js1is Рік тому +3

    እዉነትህን ነዉ ቸሬ ይፈተሺ ብጠን ጉድና ጅራት ከወደሗላ ነዉ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @binyamalemu9317
    @binyamalemu9317 2 роки тому +46

    የእውቀት መመጣጠን ጨዋታችሁን ልዩ እና የማይጠገብ አርጎታል ብዙም ተምሬበታለሁ Thank you 😊

  • @solyanamatewos3953
    @solyanamatewos3953 2 роки тому +9

    ሁለታቹንም በጣም የምወዳቹ የማከብራቹ ሰወች እንድ ላይ ስላየዋቹ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ🙏❤️😇

  • @AMEN12728
    @AMEN12728 2 роки тому +2

    ቲጂዬ የሚገርመው ልጅነትሽ ከእኔ ልጅነት ህይወት ጋር በጣም ተመሳሳይ ነው። ዛሬ ግን ህይወቴን እግዚአብሔር ቀይሮልኛል! ክብር ለእርሱይሁን! አሁን በጣም ደስተኛ ሴት ነኝ ። ሁሉ የሆነው በእርሱ በጌታዬ ነው። እግዚአብሔር ይመስገን!

  • @bunikefila9423
    @bunikefila9423 2 роки тому +2

    ሁለቱም እጅግ ገረሚ የልብ ወግ እውነትና ቁምነገር፤ ግን ትምህርት ሰጪ የሆነ መረጃ ስለስተላለፋችሁልን ተባረኩ።

  • @leleyimer8783
    @leleyimer8783 18 днів тому

    ምርጥ የልበ ወግ ነው ብዙዎችን ያሰተምራል ብዬ አሰባለሁ ቲጂዬ ፓሰተር ቼሬ ተወዳጅ የኢትዮጵያ እንቁዎች ናችሁ❤❤🙏🙏❤❤🙏🙏

  • @ethiopialove9424
    @ethiopialove9424 2 роки тому +19

    ሁለት ድንቅ የሃገሬ ልጆች እግዚአብሔር እንደእናንት አይነቱን ያብዛልን ሁሌም ምታኮሩኝ ናችሁ

  • @yegorawdesalegn9871
    @yegorawdesalegn9871 4 місяці тому +2

    ሁለት የምወዳቸዉና የማከብራቸዉ ዜጎች
    ረዥም እድሜ ከጤና ጋር እመኝላችሀለሁ

  • @WowLadeya
    @WowLadeya 5 місяців тому +4

    ሁለት መፅሐፉ በአንድ ላይ የማነብ ያህል ነዉ የተሰማኝ በጣም ነዉ የማከብራቹ ቸሬ ቲጂ ❤❤

  • @ts3909
    @ts3909 2 роки тому +30

    አንቺ ብታወሪ ብታወሪ የማትሰለቺ መፅሐፍ ማለትነሽ ብዙ ብዙ ነው የተማርኩት አመሰግናለሁ

  • @haniproxi6876
    @haniproxi6876 Рік тому

    ዋዎ ቲጅዬ እመቤቴን ምርጥ ሴት ነሽ እጅግ ደስ የሚል ቆይታ
    ቸሬም እጅግ ጥሩ ትምህርት ነው ይህ ነው የልብ ወግ
    በስመዓብ ፍስስስ ያለ ትምህርት

  • @booo8179
    @booo8179 2 роки тому +14

    Pastor chere I realy like your attitude
    Honestly speaking I am orthodox but you inspire me to be a better person
    I always listen to your preaching.......keep up the good work

  • @አንፀባራቂወጎች
    @አንፀባራቂወጎች 2 роки тому +20

    ሁለት ምርጥ አስተማሪ የሆኑ የምወዳቸው ሰዎች ተባረኩ።

  • @mimialex2514
    @mimialex2514 2 роки тому +99

    ቲጂዬ ፓስተር ቸሬ አንድ ላይ ስለመጣችሁ በጣም ደስ አለኝ ሁለት የማከብራቸው ሰዎች እግዚያብሄር ይባርካችሁ

    • @tararamtantataram7416
      @tararamtantataram7416 2 роки тому +1

      አይቻችሁ ነው የመጣሁት በጣም መሳጭና ግሩም ጭውውት ነበር ክፍል ሁለትን በጉጉት እንጠብቃለን❤❤❤

    • @mimifkr1743
      @mimifkr1743 2 роки тому

      Demerign

    • @mimifkr1743
      @mimifkr1743 2 роки тому

      @@tararamtantataram7416 demerign

    • @mimifkr1743
      @mimifkr1743 2 роки тому +1

      Demerign

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 Рік тому

    አቤት የእግዚአብሔር ምህረት መርካቶ እንዳይብስባት ነው መዳኔ ይገርመኛል የሚለውን መዝሙር መውደድህ ድንቅ ምስክርነት ኢየሱስ ያድናል !

  • @selenatkedir4208
    @selenatkedir4208 2 роки тому +4

    ትግስ እኮ አንቺም በጣም ትሁት ነሽ አባቶች እንደሚሉን ፍሬ ያለው ዛፍ አይጮእም 🙏🥰☦️

  • @altudz4055
    @altudz4055 2 роки тому +8

    ስንቱን ስሰማ ድምፁ ደህና ነበር የነ ቲጂ ስለሆነ ቀነሰ ድምፁ በኤርፎን ራሱ ቀነሰብኝ ለማንኛውም 🥰ቲጂዬ ስወድሽ

  • @tararamtantataram7416
    @tararamtantataram7416 2 роки тому +21

    ዋው በጣም እምወዳቸው ሰዎች ቆይማ እናንተንማ ቡና ጎዝጉዤ ተረጋግቼ ነው ማያችሁ መጣሁማ

  • @kifleabebew9568
    @kifleabebew9568 2 роки тому +11

    ዋው ዋው እስከ አሁን ካየሆቸው የልብ ወግ
    አንደኛ ብያችሆለው
    በደንብ ነው ያስተማራችሁን
    ፈጣሪ ያክብራችሁ

  • @wintanagigi5328
    @wintanagigi5328 2 роки тому +1

    ፓስተር ቸሬ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ respect

  • @haymanotwodage3019
    @haymanotwodage3019 2 роки тому +11

    ቸሬ ቀጥልበት ጎበዝ ሁሉም የእምነት አማኝ ነው የሚሰማህ እውነት እውነቱን

  • @haymiabebe5858
    @haymiabebe5858 2 роки тому +9

    ሁለቱን አንድ ላይ ማቅረብ ለእኔ ትልቅ ነገር ነው ብዙ የምንማርማበቸው ሰዎች ናቸው ፈጣሪ እረዥም እድሜ ይስጣቸው

  • @meditajc
    @meditajc 4 місяці тому +2

    ሁለታችሁንም በአንድ ላይ ስላየሁዋች በጣም ደስ ብሎኛል ብዙ ነገር ከእናንተ ትምህርት ወስጃለሁ

  • @Rose-ws6vm
    @Rose-ws6vm 2 роки тому +1

    ሁለት የአገራችን ምርጥ ሰዎች ጥሩ አስተማሬዋች ተባረኩ🙏🙏

  • @queensheba2506
    @queensheba2506 2 роки тому +8

    እንደዛሬ ጉድ የሆነትምህትም ህክምናም የፈውስስም መንገዱን የተማርኩበት ቀንየለም🤔
    thank you so much for the best education🙏🏾♥️👌

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 2 роки тому +5

    የማከብራቹ የምወዳቹ ፖሰተር ቸሪ እና ቴጂ 🥰🙏 ፖስተር ቸሪ የሀይማኖት ግድግዳን የናዱ ሰውነትን ህይወትን ትዳርን ኑሮን በተመለከተ በመርህ እንዲሆኑ በሀይማኖት የማትመስለንንም ጭምር በምትሰጣቸው ትምህርቶች በብዙ ጠቅመሀል 😊
    ቴጂየ የኔ ውድ በስራዋችሽ በምክርሽ የስንቱን ህይወት መፍትሄ ሰጥተሽ ስንቶችን ከስብራታቸው ቀና እንዲሉ እንደረዳሽ በምክሮችሽ የተጠቀሙ ብዙዋች ይመሰክራሉ እረዠም እድሜ በብዙ ለትውልድ የምትጠቅሙ ያድርጋቹ ❤❤

  • @tsenatabiye4057
    @tsenatabiye4057 2 роки тому +8

    በጣም ምርጥ ሰዎች ነው የጋበዛችሁልን እናመሰግናለን

  • @Kiya110
    @Kiya110 2 роки тому +9

    This conversation is pure GOLD.

  • @rahealhaile3956
    @rahealhaile3956 2 роки тому +3

    ኣይ ቸሬ ልብ አርስ ነህ ልክ ልካቸው ነገርካቸው በጣም ኣድናቂህ ነኝ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @Ekr348
    @Ekr348 2 роки тому +45

    ውድ የሀገሬልጆች አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ የረፍት እንጀራ ይስጣችሁ 👍👍👍👍👍👍😍😍😍

  • @kamenbashager3996
    @kamenbashager3996 2 роки тому +1

    በጣም የማደንቀው ነጭ ነጩን የሚናገር ምርጥ ሰው።

  • @ruthreta4885
    @ruthreta4885 2 роки тому +4

    ትዕግስት ዋልተንጉስ ስወዳት😍

  • @tigistakele8044
    @tigistakele8044 2 роки тому

    እውነትም የልብ ወግ መጋቤ ቸርነት እና ሳይካትሪስት ትዕግስት እናመሰግናለን ደስ የሚል ወግ ነው የታወጉን ............................

  • @susutube2726
    @susutube2726 Рік тому

    በትክክልልልል 😢😢😢😢😢 እንባ አይሸጥም እኔም በጣም እሚያናድደኝ ነው ችግር አቧራነው ይራገፋል ግን ትራማው መቸም አይጠፋም ሁለት እንቁ ናችሁ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤

  • @susutube2726
    @susutube2726 Рік тому

    ሁላትችሁንም በጣም ነው እምዉዳችሁ ምርጥ እና እንቁ ናችሁ ትምህርታችሁ ልዩ ነው❤❤❤❤❤❤❤

  • @emilyalove8284
    @emilyalove8284 2 роки тому +6

    አገሬ ላይ እንደናንተ አይነት ሰው ሳይ ትንሽ እፅናናለው🥺

  • @wondwossenwft
    @wondwossenwft 2 роки тому +2

    ቅን ልብ ስላላችሁ ወገናችሁን ተመልካችን ካለን እናካፍል , ከህይወት ተመኩሮችሁ የተማራችሁትን በትህትና ስለምታካፍሉን እጅግ በጣም እናመሰግናለን :: ድንቅ ሰው የሆናችሁ ሰዎች :: በርቱ ::❤

  • @yosefjadatube4609
    @yosefjadatube4609 2 роки тому +1

    ትግስት ልዩ ነሽ ፣ እጅግ በጣም የተረጋጋሽ ምርጥ ነሽ

  • @ayalneshshuke6142
    @ayalneshshuke6142 2 роки тому +1

    ሁለት ምርጦች 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @begrateful5112
    @begrateful5112 2 роки тому +2

    ሁለት የአገር ሀብቶች! የጠያቂው መረጋጋትና አክብሮት የመላሽዋ passnate መሆን ይህንን ቃለመጠይቅ ውብና ተፈላጊ አድርጎታል። The combination of biblical knowledge with psychology makes the discussion so sweet. Stay blessed

  • @kubra4193
    @kubra4193 Рік тому

    ቲጂዬ በጣም ተባረኪ ፣ ፓስተር ቸሬ ምርጥ ሰው

  • @yisakmekonnen1236
    @yisakmekonnen1236 2 роки тому +1

    በጣም አስተማሪ ውይይት ነው።

  • @ChuchuYeGeta
    @ChuchuYeGeta 5 місяців тому +2

    አይ የተወደድከው ፓ/ር ቸሬ እውነት አንተ የተመረጥክ የድንግል ማርያም ልጅ ይባርክህ የእውነት የምናገረው አንድም ጠበብ የማይል ሀቅ ያለውና በዚህ ህይወት ውስጥ ስላለፍ ታውቀዋለህ እኔም የመርካቶ ልጅ ስሆን በላቦሮዎች ተከብቤ ያደግኩ ነኝ የእውነትም ከጅዳ እስከ ዱባይ ከዱባይ አስከቱርክ ከቱርክ እሰከ አውሮፓ እየተመላለሱ ሰርቀው እዚህ ምርጥ ድርጆቶችና ዘመናዊ የዘነጠ የመኖሪያ ቤት ቅንጡ መኪናዎች ያሉ በፊት ግጭት የሚጣበሱ የኪስ ሌቦች ወይንም በዚያ ዘመን አጠራር ላቦሮዎች ነበሩ። ነገር ግን ቸሬ እንዳልከው እንደአሁኑ ነፍስ ሊቀሙ ይቅርና የአይምሮና የአካል ጉዳት ሳያደርሱ ነው ሰርቀው ይኖሩ የነበሩት አቦ የ❤ብ ወጎች ተባረኩ።

  • @teferiwoldegiorgis2941
    @teferiwoldegiorgis2941 Місяць тому +1

    ውድ ፓስተር ቸሬ እኔ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ተከታይ ነኝ፡ እጅግ አብዝቼ አከብርሀለው እወድሀለው፡፡ በርታ!

  • @adyarega101
    @adyarega101 2 роки тому

    በጣም ተወዳጅ ሰው pastor chere እድሜ ጤና ይስጥህ አይቀይርህ

  • @topianaa
    @topianaa 2 роки тому +25

    Two Matured Lecturers Amazing Chat 💬
    Thank You MAYA 🙏🙏🙏

  • @seblybiruk8988
    @seblybiruk8988 2 роки тому +2

    ፓስተር ቸሬ ምርጥ ሰው እናከብርካለን ቲጂዪ አንቺንም እንደዛው

  • @meseretgetachew6362
    @meseretgetachew6362 2 роки тому +2

    ወይ ቲጅዬ ልፉታቹን ይይላቹ 👏😘 እማትጠገቡ ቸሬም ጀግና ብየሀለው አንዳንዴ በጣም የነበር አሁን ላይ ያለን ነገር ካንተ እሰማለው እማርብሀለው ከልብ አመሰግናለሁ ምርጫዋቼ ናቹ ቲጅዬ እጠብቃለው❤️🥰❤️

  • @dawit5033
    @dawit5033 2 роки тому +1

    ስወዳችሁ፣ ምርጦች ናችሁ ለእዚህ ትውልድ ጠቃሚዋች። #respect

  • @emu6713
    @emu6713 2 роки тому +7

    ሁለት ምርጦች ከእርቅ ማእድጀምሮ የምወዳቹ የማከብራቹ

  • @sosnaassegdew5868
    @sosnaassegdew5868 2 роки тому +3

    ምርጦች እግዚአብሔር ይስጣችሁ ብዙ መድረኮች ላይ መቅረብ አለባችሁ

  • @nigistiegedife982
    @nigistiegedife982 2 роки тому

    Pastor Cheren be akal maggnet betam efelgalehuna ebakachihu adrashawwun tequmugn.!

  • @semirakas8991
    @semirakas8991 2 роки тому +7

    Thank you Maya media for bringing the two of them omg TGye,Am a fan
    I would like to meet you one day,

  • @mintesenotteshome7656
    @mintesenotteshome7656 2 роки тому

    ደግሞ እንደጠበቋቹ ምትሆኑልኝ ነገር በጣም ደስ ይላል ኑሩልኝ ...

  • @mulukenassefa7322
    @mulukenassefa7322 2 роки тому +1

    ሁለት ምርጦች💖💖

  • @novena1712
    @novena1712 2 роки тому +1

    I am not in to the pastors cos there are lots of false teaching. But you made my day God Bless you talk just right.

  • @seyfedinku7037
    @seyfedinku7037 2 роки тому

    ሁለት በጣም የምወዳቸው ሰዎችን አንድ ላይ ማየት ደስ ይላል

  • @haimanotyalew3004
    @haimanotyalew3004 2 роки тому

    ezih chewata lay yeteworaw topic betam important yehonena agerachin lay meserat yalebet and manem lisemaw yemigeba topic neber. Thank you Chere and Tg

  • @haymehaile1057
    @haymehaile1057 2 роки тому +2

    እንደእናተ አይነቱን ያብዛልን

  • @tigistdagne9716
    @tigistdagne9716 2 роки тому +1

    ያመቱ ምርጥ እንግዶች

  • @habenejerry9564
    @habenejerry9564 2 роки тому +2

    ዛሬ የእውነተኛ ትምህርት የሚሰጡ ድንቅ ሰዎች

  • @እናቴኑሪልኝ-ለ3ረ
    @እናቴኑሪልኝ-ለ3ረ 2 роки тому

    ሁለት ምርጦች ስወዳቸው ክበሩልኝ ብዙ በእናንተ ተምረናል ❤❤

  • @Sami-hv4mw
    @Sami-hv4mw 2 роки тому

    እግዜአብሄር ይስጥልኝ እራሴን እንዳይ ስላደረጋችሁኝ ብዙ አቃለሁ ብዬ አስብ ነበር ሰዎችን ለመምከር እዳዳ ነበር ለካ ለራሴ መካሪ እንደሚያስፈልገኝ ነው ያስተማራችሁኝ ።ቴጄ እግዜአብሄር እድሜ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሽ ።አንድ ቀን እንደማገኝሽ ተስፋ አለኝ

  • @azahelmillion3728
    @azahelmillion3728 2 роки тому +1

    እውነት ድንቅ ጎደኝነት ድንቅ አነጋገር ፈጣሪ ያክብራችሁ ማያ ሚድያ እናመሰግናለን

  • @etanimhaile6475
    @etanimhaile6475 2 роки тому

    በጣም ነው የማከብርህ እየተዝናናን ጥሩ ትምርት ያገኘንበት ትምህርት እናመሰግናለን ሁለታቹንም 🙏🏽🙏🏽

    • @etanimhaile6475
      @etanimhaile6475 2 роки тому

      በትክክል እንግሊዘኛን እንደጦር የምንፈራው ለምን ሆነና ከማስተማር ዱላ ነው የሚቀናቸው

  • @user-zy2fv2tk1r
    @user-zy2fv2tk1r 2 роки тому

    ደስ ትላላችሁ ጥሩ ውይይት ነው ብዙ ያስተምራል።ማያዎች እባካችሁ ዶ/ር ዳዊት የአለመኖር ደራሲንም ጋብዙልን።

  • @yordanosdanial7674
    @yordanosdanial7674 2 роки тому +4

    ስውዳችሁ ሁለታችሁንም እግዚአብሔር በብዙ ይባርካችሁ

  • @vitamillione869
    @vitamillione869 2 роки тому +3

    በጣም ደስ የሚል ውይይት ነው ተባረኩ 👏🙏✌

  • @mesgbre
    @mesgbre 2 роки тому

    Endet endemiwedachu my " DIMONDS", Amlakachin hulem yitebikachu! yibarkachu! AMEN! AMEN! AMEN!

  • @tigistyilmaamdemicael5229
    @tigistyilmaamdemicael5229 2 роки тому

    ደስ የሚለኝ ሰዉ😀

  • @zbebgmal4998
    @zbebgmal4998 11 днів тому

    ባናግርሽ ደስ ይለኛል ምክርሽ ያስፈልገኛል

  • @kaleabyilmaabebe
    @kaleabyilmaabebe 2 роки тому +17

    I've learnt so much from the two of you! Thank you Pastor Chere and TG. And TG, I first saw you from your Interview segment on EBS. I ask if you could have your own program where you teach us about psychology and life!

  • @tsiontilahun5722
    @tsiontilahun5722 2 роки тому +1

    It's so amazing Betam tekami new melektu .God bless you

  • @حليمهإبراهيمابراهيم

    ማሻአላህ የሚገርም ትምህርት እናመሠግናለን

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566
    @rahelasmerinabelalifestyle5566 2 роки тому

    ሁለት ተወዳጅ ሰዎች በጣም ነው ምወድሽ የኔ ቆንጆ

  • @tsigeredawordoffa8872
    @tsigeredawordoffa8872 5 місяців тому

    ተባረኩ

  • @fireghenetepherem456
    @fireghenetepherem456 2 роки тому

    ተባረኩ እኔ ብዙ አትርፊበታለው ቲጂዬ የማድመጥ ጥበብሽን ለኔም ያድለኝ

  • @konijetgirma.2119
    @konijetgirma.2119 2 роки тому +2

    እንዴት ደስ ይላል ቅመም ነሽ እውነት እቤቴ ቁጭ ብዬ በንግግርሽ ቴራፒ ተደረኩ ከልብ አመሰግናለሁ ትችያለሽ ቸሬም ጥሩ ነህ ይቺን ፂምህን ግን አልወደድኳትም ወድያ በላት

  • @nardosmandefro6192
    @nardosmandefro6192 2 роки тому

    የእዉነት ምርጥ ሰዉ ንፁህ ልብ ነው ያለህ ኦርቶዶክስ ብትሆን ደግሞ

  • @astrobitu2198
    @astrobitu2198 2 роки тому

    በጣም ቆንጀ ፕሮግራም ነውትልቅ አስተምሮ ነው ያገኘሁት እግዚአብሔር ይክብርልኝ

  • @kidistmesfin2476
    @kidistmesfin2476 2 роки тому +1

    ቸሬ እና ቲጂ እናንተ በረከቶቻችን ናችሁ ለምልሙልን።

  • @beletshachewtadesse336
    @beletshachewtadesse336 2 роки тому +1

    TGyie sweet.....mature and humble.....

  • @messeretassefa-buechler9476

    Pastor Tchere konjo amargna new yemtaweraw. Tnk u.

  • @yeabeshamedhanit1359
    @yeabeshamedhanit1359 5 місяців тому

    ይገርማል። እኔም ኤለመንተሪ ስኩል እያለሁ ለለመገረፍ ስል ከማጥናት ጀምሮ አምሽቶ እስከመተኛት ከዛም ሲያልፍ እስከመፀለይ ድረስ ማላደርገው ነገር አልነበረም።

  • @yamrotdegefu5523
    @yamrotdegefu5523 2 роки тому +1

    This is very good two best ppl we can learn from their life and experiance. Specially him he is my inspiration

  • @mesfinlove10
    @mesfinlove10 3 місяці тому

    ቲጂዬ የምድሪቱ በረከት!!

  • @Aqlisya198
    @Aqlisya198 Рік тому

    Really critical topic with a very humble ppl thank you !

  • @kebkabsirgew3617
    @kebkabsirgew3617 2 роки тому +1

    TGye yene tihut your story is very empowering ❤

  • @fiametaferede7428
    @fiametaferede7428 2 роки тому +4

    My two favorite people ❤️

  • @selenatkedir4208
    @selenatkedir4208 2 роки тому

    ቸሬ እውነት ስለምትናገር ቃለሕይወት ያሰማልን🙏🥰☦️

  • @tsigehailesellassie725
    @tsigehailesellassie725 2 роки тому +1

    Thank you very much for sharing your experience and knowledge

  • @bethelnnakuba9169
    @bethelnnakuba9169 2 роки тому

    በጣም የሚገርም ትምህርት ነው ❤ተባረኩ

  • @herutmengistu1947
    @herutmengistu1947 2 роки тому

    ሁለት በጣም የምወዳችህሁ የማከብራችሁ በጣም ደስስስ እያለኝ አዳምጬ ጨረስኩ በጣም የሚያስተምር የልብ ወግ ክበሩልን❤❤👍👍🙏🙏

  • @MrGetachew96
    @MrGetachew96 4 місяці тому

    Amazing!

  • @endutube
    @endutube 2 роки тому +12

    ፍትህ ለወለጋ ህዝብ ፍትህ ለኑፁሀን😭😭😭😭😭

  • @frew.6083
    @frew.6083 2 роки тому +5

    በጣም ጥሩ እና አስተማሪ ውይይት ነው ያደረጋችሁት እናመሰግናለን:: አንድ ቅር ያለኝ ነገር ግን የደንበኞቻችሁን ጉዳይ እንደ ምሳሌ እያደረጋችሁ ያቀረባችሁበት መንገድ ነው:: መቼም ቴራፒ የህክምና ሂደት እንደመሆኑ የታካሚን ምስጢር የመጠበቅ የሙያው ስነምግባር ይጠይቃል:: ምናልባት የጠቀሳችዋቸው ደንበኞች ለማስተማርያነት እንድትጠቀሙአቸው ፈቃድ ሰጥተዋቹ ይሆናል:: እንደዛ ከሆነ እሱን ብታሳውቁ ጥሩ ነበር:: ካልሆነ ግን ተመሳሳይእርዳታ ፈልጎ የሚመጣ ሰው ነገ ምስጢሬን በአደባባይ ቢያወጡትስ ብሎ ይፈራል::
    ክፍል ሁለትን በጉጉት እንጠብቃለን:: ❤

    • @danielfuje
      @danielfuje 4 місяці тому

      ለምሳሌ የእገሌ ብለህ ተናገር። የለም መልእክቱን ተከታተል

  • @fre8238
    @fre8238 2 роки тому +1

    ከበሩልን ትልቅ ትምህርት ነው ያገኝሁት 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @DaniRoyal-c4fk
    @DaniRoyal-c4fk 2 роки тому

    በጣም የምወደው ሰው ነው ከሀይማኖት ውጭ ያለው ሰብዓዊ ማንነቱን እወድለታለው በርታ #skynet_tube ነኝ