ከአእምሮ ቁስለት የሚያነፃ እውቀት | ትዕግስት ዋልተንጉስ | Manyazewal Eshetu Podcast Ep.64

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 316

  • @asterhailu4188
    @asterhailu4188 2 місяці тому +58

    ሰው ጋብዛችሁ ስታበቁ ምንአለ ሲናገሩ ጣልቃ ባትገቡ፣ ሀሳቤን ለማጋራት ያህል ነው❤

    • @Timinitjesus
      @Timinitjesus 2 місяці тому +1

      እኮ።

    • @MestawotMeskele-ms3he
      @MestawotMeskele-ms3he 2 місяці тому +1

      😂😂😂😂😂95%እሱ ያወራል😊

    • @umureham3001
      @umureham3001 2 місяці тому

      Programmun simera teyakewen ena hasabun makafel endalebet asebu ho ho begeza medreku 😅

    • @MisgoodTube
      @MisgoodTube 2 місяці тому

      ኢጎ ነው... ጣልቃ አልገባም..

    • @MisgoodTube
      @MisgoodTube 2 місяці тому

      _ve thinking bicha ayinurachu...

  • @Akielsa
    @Akielsa 2 місяці тому +64

    ቲጂ ለዘመናችን አስፈላጊ ሰው ነሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ ማኔ ስላቀረቦካት እናመሰግናለን❤

  • @meseretabebe1700
    @meseretabebe1700 2 місяці тому +35

    ቲጂዬ ሁሌም ብሰማሸ የማልጠገብሸ እነ እና ተነቡ የማያልቅ መፀሀፋ ነሸ ሁሌም ዉሰጢን ታደሸዋለሸ

  • @_hayal.yeleul_enat
    @_hayal.yeleul_enat 2 місяці тому +49

    ማኔ እዴት አይነት የችግር መፍቻ አርጎ ፈጣሪ ቀን በቀን እያሳደገህ እዳለ አይታወቅህ ይሆናል እኔ ልንገርህ ማንዪ ለውጥህ የሚገርም ሆኖብኛል እና ለአንተ እኔ ደስ ብሎኛል ብሮ ከፍ በልልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤ ፈጣሪን ያስቀደመ ይቀድማል ወንድሜ ❤❤❤

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 2 місяці тому +23

    ዋው ተመስጨነው የሰመሁት እናመሰግናለን ክበሩልን❤❤❤

  • @ledessu
    @ledessu 2 місяці тому +42

    በጣም አስተማሪ ዝግጅት ነው፤ በጣም እናመሰግናለን። ማኔ ግን እንግዳ አቀረብኩ አትበል። ያንተ ፖድካስት ነው፤ እናም ብዙ እንደፈለግክ የምታወራበት የራስህ ብዙ መድረክ አለህ። እንግዳ ብለህ ጠርተሃት ብዙ ከሷ ለመስማት ጓጉተን በየመሃሉ ያንተን ሃሳብ እያነሳህ እሱን እንድታረጋግጥልህ የምትፈልግ ነው የሚመስለው። እሷ ማውራት በጀመረች ቁጥር ካሁን አሁን አቋረጥካት እያልኩ እየተሳቀቅኩ ነው የሰማኋት። ምናልባት ሆን ብለህ የምታደርገው ከሆነ እንግዲህ ይቅርታ።

    • @behiwotmenged-yh4ql
      @behiwotmenged-yh4ql 2 місяці тому +3

      ይህኮ የውይይት መድረክ ነው እሱ የሚናገረውም እኮ ቁም ነገር አለው እንማርበታለን ዝም በል ዝም በል የሚል ሀሳብ የምትሰጡት እሱም እኮ ሀሳብ መሰንዘር አለበት

    • @mahilettaye2903
      @mahilettaye2903 2 місяці тому +2

      This is a podcast not an interview........ know the difference

    • @mahelet9539
      @mahelet9539 2 місяці тому +2

      እኔም እንዳንተው በየመሀሉ እየገባ የራሱን እይታ ሲያንፀባርቅ እሱ ለጥያቄው መልስ ካወቀ ለምን እንግዳ ይጋብዛል ብዬ አስባለው። አንዳንዴ ደግሞ በውስጡ ያለውን እምቅ ሀሳብ ሲናገር እኛም አድምጠን እንማርበታለን so መጥፎም ጥሩ ጎንም አለው እንደየአቀባበላችን ነው ግን እጅግ በጣም ተከታዪ ነኝ❤❤❤

    • @behiwotmenged-yh4ql
      @behiwotmenged-yh4ql 2 місяці тому

      @@mahilettaye2903 ትክክል

  • @bezabihgetinet2780
    @bezabihgetinet2780 7 днів тому

    Mane thanks I proud of you.This podcast makes me to sit down and start listening you!!!

  • @misrakjemaneh8569
    @misrakjemaneh8569 2 місяці тому +2

    መጽሃፉን አንብቤ ጨርሼዋለሁ
    ያውም ሁለት ጊዜ።
    እጅግ በጣም ጠቃሚ ሁሉኑም ሰው
    የሚያክም ድንቅ ስራ ነው።
    ትዕግስት ዋልታ ንጉስ እና ቴዎድሮስ ተ/አረጋይ ግሩም መጽሃፍ ነው ያበረከታችሁት። እያንዳንዱ ሰው እራሱን ቢያክም ብዙ ጤነኛ ቤተሰብ ያፈራል
    ሀገራችንም ትፈወሳለች።
    ማንያዘዋል ትዕግስትን ቃለመጠይቅ ስላደረክላት እናመሰግናለን።

  • @yoditdamte5864
    @yoditdamte5864 2 місяці тому +3

    በጣም አመሰግናለሁ ማኔ ጌታ እየሱስ ይባርክህ ❤❤❤❤ ተጠቅሜአለሁ

  • @tilayekebede
    @tilayekebede Місяць тому +6

    ❤❤❤ የኔ ጀግና ስዎዳት ጣም አድናቂዋ ነኝ ቲጂ በርችልኝ

  • @hannayirda
    @hannayirda 2 місяці тому +23

    ማኔ እያቆረጥካት እኮ ነው ፡ እስቲ ደግመኽ ስማው፡ ነፃነትህ አሪፍ ነው ግን interviewን እየጐዳብህ ይመስለኛል፡ የፍቅሬን ነው ማንዬ❤

    • @hannayirda
      @hannayirda 2 місяці тому +1

      ማማማማማማማኔኔኔኔኔኔኔኔኔ አረ ሁሁሁሁሁሁ😂😂😂

    • @hannayirda
      @hannayirda 2 місяці тому

      nice ወደ መጨረሻ ይሻላል❤

    • @MisgoodTube
      @MisgoodTube 2 місяці тому

      ጉጉት ነው

  • @silenatayalsew
    @silenatayalsew 2 місяці тому +1

    በጣም ደስ የሚል እና ጠቃሚ፤እንደ ቀላል የምንመለከታቸው ነገርግን ብዙ ትምህርት ሊወሰድባቸው የሚገቡ ትልልቅ ነጥቦችን ነው ያነሳችሁት።እናመሰግናለን።

  • @belachewbizuneh5290
    @belachewbizuneh5290 2 місяці тому +2

    በእዉነት ይሄን ትምህርት በነፃ ስላቀረብህልን ማኔ እናመሰግናለን 🙏🙏። የሰማነዉን በልቦናችን ያስቀምጥልን። ቲጂ እናመሰግናለን ክበሪልን።

  • @GedefawAmbelu
    @GedefawAmbelu 2 місяці тому +11

    ስላገለገልከን ማኔ ከልብ አመሰግናለሁ ።የምድር ፀጋን አብዝቶ እዲባርክህ በሰማይ አባትህ እንድትወደድ ከልብ እመኝልሃለሁ ።ነቭሴ ባንተ በኩል ፈጣሪ ሰላም ስለሰጣት ታመሰግንሃለች

  • @emebettesema4369
    @emebettesema4369 2 місяці тому +9

    ቲጂዬ የኔ ፍምርጥ ስወዳትኮ ብሰማት ብሰማት የማልጠግባት ከአደበቱዋ የሚፈሰው እውቀት ሲጣፍጥ እወድሻለሁ አከብርሻለሁ ቲጂዬ❤❤❤❤❤

  • @etsube12
    @etsube12 2 місяці тому +16

    a lot respect ❤️Tg

  • @MehretAlema
    @MehretAlema 2 місяці тому +5

    ድንቅ ነው፡ ቲጂዬ ሁሌ ያንቺን program የምሰማው በስስት ነው እ/ር እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @eyerusalemworku4928
    @eyerusalemworku4928 2 місяці тому +3

    TG Your interview was absolutely captivating. The way you articulated your experiences and vision for the role was impressive. I appreciate the way you communicated your ideas. It was a pleasure to listen to you!

  • @eyerusalembayu6931
    @eyerusalembayu6931 2 місяці тому +13

    What a podcast! You're guys us a lot of lessons. Please, Tg, start your own podcast.

    • @HayatIbti
      @HayatIbti 2 місяці тому

      Is she psychologist?

    • @NebyatSeid
      @NebyatSeid 2 місяці тому

      @@HayatIbtiyes

  • @ELSHUfans
    @ELSHUfans 2 місяці тому +2

    the way she express everything was inspired me.what a human. unforgatable moment in my life.

  • @asterhailu4188
    @asterhailu4188 2 місяці тому

    wow! ብዙ ተምሬበታለሁ አመሰግናለሁ፣። ትዕግስት my favorite women thank you for sharing ❤

  • @addisufirew8118
    @addisufirew8118 2 місяці тому +3

    ትንሽ ጭንቅላቴን አመም አድርጎኝ ነበር ይህን ፖድካስት ስሰማው
    የታከምኩ ያክል ተሰማኝ

  • @AsamnewNegash-t6t
    @AsamnewNegash-t6t 2 місяці тому

    ማንያዘዋል እግዚአብሔር ይስጥህ ትግስትን በመጋበዝህ ።ትእግስቸት ጀግና ነሽ በርቺ።

  • @lyonnaise6395
    @lyonnaise6395 2 місяці тому

    በጣም ግሩምና ዋናው እና ዋና የሆነውን የሰውልጅ ከተወለደ ጀምሮ አብሮት የሚያድገውን አላስፈላጊ ነገር ( በባህሪያችን, በዕውቀታችን,በስሜታችን... ) ውስጥ እራሳችንን ሆኖ አብሮን የኖረውን በኛ አፍንጫ ሳንባ እየተነፈሰ, በኛ አይንእያየ.. የኖረውን ምን ማን ? እንደምለው አላውቅም ዛሬ የሰማን በሙሉ ልናስወግደው እራሳችንን እንድናይ አደረጋችሁን!! 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽🎖️🎖️🎖️🎖️🎖️

  • @AddistarikTesfaye
    @AddistarikTesfaye Місяць тому +1

    ማኔ ደስ የመምትል ሰወው ነህ ❤

  • @tizazuyilma8998
    @tizazuyilma8998 Місяць тому

    ማኔ በጣም አመሰግናለሁ የምትሰራው ስራ ድንቅ ነው ትግስት በጣም የምወዳት እህት ናት

  • @AsayouGetachew
    @AsayouGetachew 2 місяці тому

    ቲጂ እግዚአብሔር በልጆች አስተዳደግ ላይ ትፅዕኖ እንድትፈጥሪ ራዕይን የሰጠሽ ይመስለኛል መክሊቱ እጅሽ ላይ አለ ትውልድን ለማስመለጥ እባክሽን ሁሉም ሰው ሊያገኘው በሚችል ሚድያ የትምህርት ጊዜ ቢኖርሽ እመኛለሁ ። መጪው ትውልድ የተሻለ ነገር ይገባዋል ❤❤ በጣም የምወደው መሪ ቃላችሁ

  • @nejatsultan598
    @nejatsultan598 2 місяці тому +1

    What an insightful podcast, Thanks Manyazewal and Tigi

  • @edomkebede2112
    @edomkebede2112 2 місяці тому +3

    ትጂዬ እና ማኔ ሁለታችሁንም እወዳችኋለሁ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @asterfitsum4933
    @asterfitsum4933 2 місяці тому +1

    You are the first my sister i learned a lot from u thank you i wish long life ,God bless both

  • @emutilahun1119
    @emutilahun1119 2 місяці тому +1

    wawu astemari newu ቲጂዬ ሁሌም ብሰማሸ የማልጠገብሸ manie thankyou

  • @ethiopiaabyssinia9261
    @ethiopiaabyssinia9261 2 місяці тому

    ማኔ በጣም ታድልሃል ምክንያቱም በዓለም ላይ ካሉ አባቶች ሁሉ ምርጥ አባት ነበረህ ለአንድ አመት እንኳ ልብዙሆቻችን አባት ቢሆኑ በጣም መባረክ ነው።

  • @eyormak
    @eyormak 2 місяці тому +1

    ደስ የሚል ገለጻ ነው ቲጂ ❤ የማኔም ሃሳብና ጥያቄ አሪፍ❤ ይመቻችሁ❤

  • @Eftu27
    @Eftu27 2 місяці тому

    I have no words mane thank u so much its very good advisor 😊🙏i hope one day የስኬት ማማ ላይ እንገናኛለን እግዚየብሔር ይባርክህ

  • @27Dagmawit
    @27Dagmawit 2 місяці тому +3

    Mane sele spirituality yaleh Meredat endet endemwedlih kal yelegnim ❤❤❤

  • @TigistIndale
    @TigistIndale 2 місяці тому +10

    ሕልም አለኝ ቲጂዬ አገኝሻለው ❤❤❤

  • @hanazwedu5503
    @hanazwedu5503 2 місяці тому +2

    I follow Tg for a long time I never touch like today I was thinking do best for my son but I feel guilty today am sorry my only son I really feel sorry today not you I am the one make mistake I really apologise thank you both of you it means alot I really appreciate ❤️ ❤️

  • @werkutesfaye3983
    @werkutesfaye3983 2 місяці тому

    Tigiyeeee ባለቤትሸ ታድሏል አስተዋይ እና materialsit ያልሆነች ምስት በማግኘቱ !!! ምርጥ የ90 ልጅ ጣዕም አለሽ ። u following the footstep of Sigmund fruoid.

  • @Fuex-p4h
    @Fuex-p4h 5 днів тому

    #ቲጂ 👋👍
    2008 እ.ኢ.አ ሰኞ ወይም ሐሙስ ቀን የመስለኛል የእርቅ ማዕድን በጉጉት ስጠብቅ ትዝዝዝ ይለኛል አባትየው "ሁሉንም/ስስቱንም ልጅች ክድ በዲ ኤን ኤ የሱ መሆናቸው የተረጋገጠበትን ቀን መቼም አልረሳውም

  • @Ziiiaddis
    @Ziiiaddis 2 місяці тому +11

    ቲጂዬ የሰው ልክ ነሽ

  • @Munitta..
    @Munitta.. 2 місяці тому

    Almost All of us experienced this trauma issue specially when we were kids...bzu neger new aware yaregachun may "ALLAH BLESS YOU GUYS ❤"

  • @SolomonGebremeskel-r1x
    @SolomonGebremeskel-r1x 2 місяці тому

    ቲጂን እንግዳ ስላረካት እናሠሠግናለን 2ሠአት እንደ 2ደቂቃ ነው ያለማቋረጥ ያዳመጥኳችሁ ብዙ ነገር ተምሬአለሁ አመሠግናችሗለሁ ተባረኩ እድሜና ጤና ይስጣችሂ

  • @yonasdemsie
    @yonasdemsie 2 місяці тому

    ትዕግስት በጣም ምርጥ ሴት:ቆንጆና ቸር ሴት ነሽ::እናመሠግንሻለን እድሜ ይስጥሽ::

  • @zenebechmengste-wk7ce
    @zenebechmengste-wk7ce 2 місяці тому +1

    እናመሰግናለን ወድማችን በርታልን ቲጂ እግዚአብሔር ይባርክሽ 👏

  • @AbdiMana-u5m
    @AbdiMana-u5m 24 дні тому

    Waw waw mana betam asfelagi yehonu sewechen eymetahelen new enamsgenalen

  • @kalkal5842
    @kalkal5842 Місяць тому

    እናመሰግናለን❤❤

  • @Worldfun22
    @Worldfun22 2 місяці тому +1

    #1 podcast in East Africa

  • @misrakakalu2837
    @misrakakalu2837 7 днів тому

    ያንተን ማስታወቂያ ቲጂ በሁለት ቃል አጠፋችዉ ስለዚህ ሰዉ መሄድ ያለበት ቲጂ ጋር ነዉ በደጀመሪያ❤

  • @winniekifle6705
    @winniekifle6705 2 місяці тому

    Amazing 👏👏thank you for sharing Tg🙏

  • @ጫጩ-ሠ5የ
    @ጫጩ-ሠ5የ 2 місяці тому +3

    Another best guest mane. coming back again😍

  • @Alter_me-w2k
    @Alter_me-w2k 2 місяці тому

    Amazing 10q so much manye🙏🙏🙏

  • @MariamawitDegif
    @MariamawitDegif 2 місяці тому +5

    ጣፍጭ የማይሰለች አንደበት ያለሽ ባለፈው ሰይፉ ላይ እንደቀረብሽ ነበር ያወኩሽ ላንቺ ቃላት የለኝም ከስደት ስመለስ ባንቺ ብታከም ምኞቴ ነው እግዚአብሔር አምላክ ቀሪ ዘመንሽን ይባርክልሽ❤❤❤😊😊😊😊
    አንተም በጣም ምርጥ ሰው ነህ ሁሉንም ባልከታተልም የምታቀርባቸው ነገሮች ተመችቶኛል በርታልን ወንድማችን እንወድሀለን❤❤❤❤😊😊😊

  • @TigistDeneke-g6g
    @TigistDeneke-g6g 2 місяці тому +23

    Manyazewal please, when Tg talking don't jump. Thanks ❤❤❤

  • @lidethulluka6473
    @lidethulluka6473 2 місяці тому

    Wow thank you for important information Tigist 🇪🇹🇪🇹🥰👏👏🙏🙏🙏

  • @firealemsolomon9239
    @firealemsolomon9239 2 місяці тому

    Amazing!!! Thank you so much 🙏🙏.

  • @mekelesalemayehu6279
    @mekelesalemayehu6279 2 місяці тому +1

    የአሁኑን ልጆች ናቸው እንጅ እዲህ አይነት ምርምር የሚደርሱ በኛ ትውልድ ቢጣሉም ቢታረቁም ቦታ አሠጠውም ነበር የአሁን ልጅ ግን እንዴት ወዴት ይላል እሳት ዘመን

  • @DemelashiGete
    @DemelashiGete Місяць тому

    ዋው የምሰማው ሁሉ እወነትነው

  • @kedeshkeedesh3872
    @kedeshkeedesh3872 2 місяці тому

    እግዚአብሔር ይጥልኝ ብዙ ተምርበታለው ❤️አመስግናለው 💞💞💞🙏🙏

  • @HabtamuTefera-qu4rh
    @HabtamuTefera-qu4rh 12 днів тому

    እረ ደህና ሰው ጋብዘህ የለ ምናለ ብታስወራቸው አንተንማ ስንቴ ሰማንህ እንግዳ ጋብዘህ ማስወራት ልመድ .....ቲጂ ለሰተሽን ነገር እናመሰግናለን....ደግሞ ስለ ሁሉም ነገር እኮ ማወቅም ማብራራትም አይጠበቅብህም እኮ ....

  • @genilove5414
    @genilove5414 2 місяці тому +3

    አመሰግናለሁ ቲጂ ብዙ ጥያቄወች ተመለሱልኝ

  • @amiwoldeyesus2304
    @amiwoldeyesus2304 Місяць тому

    ማኔ አይህ ያመንከው እግዚአብሔር እንዴት እንዳሳደገህ እንዳበለፀገኸ በርታ

  • @tizetadameta9695
    @tizetadameta9695 2 місяці тому +2

    ቲጂዬ ዘመንሽ በጤና በፍቅር ይሞላ ጀግና ነሽ በርቺ ቲጂ ልጆች ስትመርቂያቸዉ ችግር የለም ነዉ የሚሉት በሰላም ነዉ????ማኔ ከልብ 🙏🙏🙏ዘመንሕ ይባረክ የነቲጂን ዕሬድዮ እንደማዳምጠዉ የአንተን ከልብ ዕያዳመጥኩ ነዉ እንዴት እንደወደድኩሕ ኑርልኝ ።

  • @WorkneshAlelgn
    @WorkneshAlelgn Місяць тому

    ማንየ በጣም እናመሠግናለን

  • @BiskutMare
    @BiskutMare 2 місяці тому +1

    እናመሰግናለን

  • @natsnetdaniel216
    @natsnetdaniel216 Місяць тому

    Thank you dear brother i benefited

  • @hannageb8209
    @hannageb8209 2 місяці тому

    Thank you Manyazewal and TG

  • @danatefera7313
    @danatefera7313 2 місяці тому +1

    ❤ወይኔ ትዕግስት ወልተ ንጉሥ እንዴት እንደምወድሽ ለመግለፅ ቃላት የለኝም❤የኔ ውድ ንግግሯን ሰምቼ አልጠግበውም ❤እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ሁሉ ይፈፅምልሽ ።መፅሐፍሽን አግኝቼ እስካነብ ቸኩያለሁ 😮።

  • @abrahamkifle9174
    @abrahamkifle9174 2 місяці тому +1

    The best NAME in Ethiopia is your name sister. And you are amazing. Thank you.

  • @solianagebrenegbo9226
    @solianagebrenegbo9226 2 місяці тому

    Wow 😳 she is amazing really bless you More 🙏

  • @zekaryaseteshom389
    @zekaryaseteshom389 2 місяці тому

    ማን በጣም አድናቂህ ነኝ እግዚአብሔር ይጠብቅህ::

  • @semiraweleyewa3586
    @semiraweleyewa3586 2 місяці тому +64

    እናትነኝ እና ልጆችን የማሳደግ ልምድ የሌለኝ እና እንደነ ቲጂ ያሉ የነቁ ሰወች ያስፈልጉናል እና ስለምታቀርቡልን እናመሰግናለን ። ግን እሚገርመኝ እኔም ልጂ ሆኘ ነዉ እማዳምጠዉ 😅😅😅😂

    • @yikunoamlakayalew7961
      @yikunoamlakayalew7961 2 місяці тому +2

      እንዴ ምሳሌው ሁሉ የወንድ ጥፋት ነው እንዴ?

    • @semiraweleyewa3586
      @semiraweleyewa3586 2 місяці тому

      @@yikunoamlakayalew7961 አወ ጥፋተኛ ናችሁ ተስተካከሉ ሀሀሀ

    • @semiraweleyewa3586
      @semiraweleyewa3586 2 місяці тому

      @@yikunoamlakayalew7961 አይዞን ሀላፊነታችሁ ተወጡ ከወቀሳ እንዲትድኑ የኢትዮጵያ ባሎች በጣም ይቀራቸዋል በጣም

    • @AsmeretKahsu-e4p
      @AsmeretKahsu-e4p 2 місяці тому

      😊😊

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 2 місяці тому

    ዋው ማኔ እናመሰግናለን ስላቀረብክልን ቲጂን❤❤❤

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 2 місяці тому

    Thank you ,tg❤

  • @wengelawitfida6999
    @wengelawitfida6999 2 місяці тому +7

    TG አንደበተ ርቱዕ ተባርኪ የሚገርም ችሎታ

  • @firealemsolomon9239
    @firealemsolomon9239 2 місяці тому

    Spiritual awakening..... 👍 👍 👍.

  • @asterbeyene1036
    @asterbeyene1036 2 місяці тому

    WOWOW AMAZNIG❤🎉❤🎉❤THANKS🎉❤

  • @lyonnaise6395
    @lyonnaise6395 2 місяці тому

    Wowed መንፈሳዊነት ትልቁ ሰውነታችን ማንነታችን እሱ ፓርት ነው እሱ ጤነኛ ከሆነ በዚህ ምድር ስንኖር የሚመጣውን ችግሮች የምናሸንፍበት!! ድንቅ የሆነ አሰራር ያለው "ፀጋ" የሚባለው ተስፋን , ደስታን , ሰላምን ይዞ ይመጣል !!ይህ ከደገፈው የሰው ልጅ ሌላ አይፈልግም !!

  • @tigista1977
    @tigista1977 2 місяці тому +3

    እናመሰግናለን ማኔ ከፍ በልልኝ ቲጂ እኖድሻለን❤

  • @EdenAdugna-q2l
    @EdenAdugna-q2l 2 місяці тому

    Mane and tg tnxs betam ❤❤❤❤ enem be psychology nw enem yatenahut destegna negn

  • @KidsLifeTube
    @KidsLifeTube 2 місяці тому +3

    many betame newe yemayehe gene zare bezu batawera dessss yelege nebere betame besemate yebelete desss yelege neber bro gene betame arefe newe berta

  • @Zubedaabiti
    @Zubedaabiti 2 місяці тому

    ❤❤❤thanks many wdchuwalew

  • @tigistfseha8283
    @tigistfseha8283 2 місяці тому

    Interesting podcast

  • @lensasenay9516
    @lensasenay9516 2 місяці тому

    Wow.... betam gerami interview neber. Betam keleb enamesegenalen

  • @selamweldegiorgis1272
    @selamweldegiorgis1272 2 місяці тому

    That was amazing Tg & manye thank you!🙏 I need this book please

  • @الو-ث2ج
    @الو-ث2ج 2 місяці тому +1

    ዋውው ደስ የሚል ሰኣት ነበር ማኔ❤❤❤

  • @tsionmekonen2203
    @tsionmekonen2203 2 місяці тому

    Thank you 🙏

  • @Tamoyegenet
    @Tamoyegenet 2 місяці тому +1

    Endanchi Yale sew yabzalin.❤🎉

  • @selimtube404
    @selimtube404 2 місяці тому

    በጣም ብዙ ነገር ተነስተዋል እናመሰግናለን

  • @YetnayetMedhin-nz8ur
    @YetnayetMedhin-nz8ur 2 місяці тому +2

    ስንቶቻችን እንሆን ግን ስለ Childhood trauma ግንዛቤው ያለን 😥😥😥😥😥😥😥😥

  • @SD-jn8wi
    @SD-jn8wi 2 місяці тому +4

    You picked the right person

  • @Fyorina-wt2ib
    @Fyorina-wt2ib 2 місяці тому

    ማን ሁሌ በሠማሁ ቁጥር ነገዬን እያተረፍኩ አመሠግናለሁ ❤🙏

  • @mulugetadamteyegezawdamte4596
    @mulugetadamteyegezawdamte4596 2 місяці тому

    Thank you Bro!!!!!

  • @firealemsolomon9239
    @firealemsolomon9239 2 місяці тому

    Multidisciplinary team work is a good idea.

  • @ايمانتشوم
    @ايمانتشوم 2 місяці тому +1

    ማናያዘዋልምርጥሠው ሳያሥመሥልየሚኖር🎉ያገርመሪቢሆን እንወድሀለን❤

  • @Roda-p3l
    @Roda-p3l 2 місяці тому

    Very important

  • @SemereH
    @SemereH 2 місяці тому

    Best Guest TG ❤

  • @MimiMimi-wr1jk
    @MimiMimi-wr1jk 2 місяці тому +2

    ተመስገን እግዚአብሔር የሆነው ሁሉ ለበጎ ነው አሁንም እውዳቸዋለሁ ክፍ እያግኛቸው😊❤

  • @seada9327
    @seada9327 2 місяці тому +8

    ቲጂ እኮ ትለያለች ጌታን ቃል የለኝም በሁላችንም ቤት ያለዉን ችግር ሳትነካዉ አታልፍም 𝙩𝙝𝙖𝙣𝙠 𝙮𝙤𝙪❤ ማኔ በቀጣይ ፓስተር ቸሬን አቅርብልን ??

  • @ethiopianfoods8038
    @ethiopianfoods8038 2 місяці тому +1

    Amen Amen Amen

  • @robelhailay6888
    @robelhailay6888 2 місяці тому +1

    ቲጂዬ እንካን ደህና መጣሽ ማኔ እናመሰግናለን ።