የልብ ወግ (YeLeb Weg) ሶፊያ ሽባባው እና አዶኒያስ ልሣነወርቅ ክፍል 2 | Maya Media Presents

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 220

  • @ruthlemu4523
    @ruthlemu4523 Рік тому +27

    I never comment in social media! I can’t pass this by far! Dear Sofia, God Loves you and carry you, no mater what the past is keep your eye on the cross of Jesus!!! I really touched and 😢😢😢😢😢. Keep your heart! You Loved and protected in blood of Jesus!!!

  • @mimobiru7645
    @mimobiru7645 Рік тому +12

    ሶፊዬ የኔ ወርቅ የኔ ጨዋ አስተዋይ ዘመንሽ ይለምልም። 👏♥️💐

  • @addiskidane1034
    @addiskidane1034 Рік тому +1

    አረ እሄ ምዕራፍ ይዘጋ በጌታ ሁሌም ሃዘንሽን ማያት ያማል ሶፊዬ ጌታ ይቅር ብሎሻል ከሰው ምንም አይጠበቅም ተያቸው የራስሽን ኑሮ ኑሪ ጌታ እየሱስ ይርዳሽ ውዴ

  • @emmy1365
    @emmy1365 Рік тому +5

    ሶፍዬ የኔ ቆንጆ ምህረት የበዛልሽ የአባቴ ልጅ😍 ስታለቅሽ ማየት ያሳዝናል. ሰብለ በቀለ በቅንነት ያደረገች መስሏት ትልቅቅቅ ስሕተት ነው ያደረገችው!!
    በኮሜንት ቢያስጮሁ ምንም አይድነቅሽ!! የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር የሚያይሽ በእነሱ አይን አይደለምና!!! ለምልሚልኝ!!‼😍
    ትዳርን ውስጡን እሚያውቀው ሁለቱ ጥንዶች እና መንፈስ ቅዱስ ብቻ ነው! አንች በዛች ሰከንድ ነው ይቅርታ የተደረገልሽ!! ብሩክ ነሽ

  • @sf-xf8sl
    @sf-xf8sl Рік тому +8

    Please you guys need to have more talk show. Such a pure discussion

  • @hanasy180
    @hanasy180 Рік тому +4

    ሶፊየ የኔ ቆንጆ ስወድሽ እኮ እግዚአብሄር ዘመንሽን ይባርክ የኔ ቅን የዋህ እህት

  • @unievrsal-tube
    @unievrsal-tube Рік тому +26

    ማነው ሶፊያ ሽባባው ምትመቸው👍👍👍

  • @mimizerom3158
    @mimizerom3158 Рік тому +6

    Sofi you are so amazing and very strong prson.Bless you more !!! stay strong!!!!

  • @tigih.7181
    @tigih.7181 Рік тому +1

    በጣም ቆንጆ ወግ ነበር ግን በሰዎች ነገር የዚህን ያህል መነካት የለብሽም ዋናው ከአምላክሽ ጋር ያለሽ ነገር ነው ሰው ሁሌም የሚለው አያጣም ብርታቱን ይስጥሽ

  • @tigistwoubalem4867
    @tigistwoubalem4867 Рік тому +12

    ብዙ አድክመውሽ አዝለውሽ እኮ ነው ትክክል ነሽ ሶፊ ልብሽን ብቻ ተከተይ እንዲያውም ትምህርት ሆንሽኝ ለኔም

  • @የእምነትቃል
    @የእምነትቃል Рік тому +3

    ስታምሩ በጣም ጣፋጭ ወግ ❤

  • @ኢትዮጵያሐገሬ-ዠ1ተ

    ሶፊዬ የኔ ውድ እህት በደብ ተረድቼሻለሁ ስለምንወድሽ ነው መልካምን በመመኜት ነው 😍

  • @abayabay690
    @abayabay690 Рік тому +6

    ሶፊ አንቺ ሰዎችን ለማስተማር ይቅርታ አድርጉልኝ ብለሻል:: የአንቺን ጨረስሽ ሰው የወደደውን ይበል ::እራሱ ላይ ያልደረሰበት ሰው : ሰው ላይ ለመፍረድ ይቀለዋል ዋናው ጌታ ይቅር ብሎሻል ::ይህን እርዕስ ግን ዝጊው በቃ!!

  • @diborab7820
    @diborab7820 Рік тому +4

    ሶፊ ለሚዲያዉ መልስ መልሰሽና አስረድተሽ አችይም በቃ ተይ ለማስረዳትና ለመመለስ እራስሽን አትረበሺ !! ignore አርገሽ በሰላም ኑሪ የኔቆንጆ !! በሰዉ ምክንያት አትበጥበጪ Please 👏👏

  • @hagerehagere7843
    @hagerehagere7843 Рік тому +1

    ጉዋደኝነታችሁና ወንድምና እህትነታችሁ በጣም ደስ ይላል። እግዚአብሔር ይመስገን። እወዳችሁዋለሁ።❤

  • @Mihret84
    @Mihret84 Рік тому

    This is such inspirational and encouraging thing Sofia. You are such strong and beautiful soul God bless you ❤️❤️❤️

  • @omg7745
    @omg7745 Рік тому +11

    ወይ ሶፌዮ አንዴ ሚድያ ላይ ወተሽ ለምን ትናገሩኛላቹ አይባልም ስንት አይነት ሰው ባለበት ሀገር ሞኝ ነሽ እንዴ ባላየ እለፊ እንጅ

  • @betyjesus3791
    @betyjesus3791 Рік тому

    የልብን የሚረዳ : ሁሉን የሚያይ ጌታ ባይኖር ሰዎች መፅናኛ አይኖረንም ነበር አንዳንዶች ራሳቸውን ከማስተካከል ይልቅ ሌላውን ማስተካከል ይፈጋሉ !

  • @abebagebreyohannes6865
    @abebagebreyohannes6865 Рік тому +3

    ደስ ትላላችሁ

  • @hannabiru8367
    @hannabiru8367 Рік тому

    ሶፊዬ እንወድሻለንእግዳሽም አቺም ጌታ ይባርካቹ እናመሰግናለን

  • @Tzetatzeta
    @Tzetatzeta Рік тому +1

    ስወድሽ አቺን ምን ብዬ ልግለፅልሽ እናም በተለይ ዶከተር ወዳጄነህ ጨምሮ የኔ ቅን ልቦች ❤🙏

  • @eyrusalemasfaw150
    @eyrusalemasfaw150 Рік тому +2

    YES, you have a lot to say dear keep it up!! we like to hear more!!!

  • @alemtsehaybekele7900
    @alemtsehaybekele7900 Рік тому +6

    ሰፊዬ ተባረ ኪ

  • @ramayouns9321
    @ramayouns9321 Рік тому

    Amen amen God bless you all the family

  • @TGAdinew
    @TGAdinew Рік тому +1

    "ሁሉ ለንጹሖች ንጹሕ ነው፤ ለርኵሳንና ለማያምኑ ግን ንጹሕ የሆነ ምንም የለም፥ ነገር ግን አእምሮአቸውም ሕሊናቸውም ረክሶአል።" .. Just be pure Sofi and ignore the world, please. You are so much loved by God, indeed.

  • @emu3288
    @emu3288 Рік тому +4

    Sofiye, if you keep listening to ppl especially our society, it will drive you crazy. You don't have to explain your life to ppl & it is only ur business !
    May God bless you yene wud😘😘🥰

  • @hanimun233
    @hanimun233 Рік тому +2

    እውይ ግን ውስጥሽን በጣም የጎዳሽ ነገር እንዳለ ያስታውቃል ግን እባክሽ ለመጋጋት ሞክሪ ለነገሮች ቦታ ሰጠሽ እንደዚ ውስጥሽን እንዲጎዳሽ አታድርጊ ነገሮችን ለመርሳት ሞክሪ ላዬሽው ለሰማሽው ሁሉ መልስ ሰጠሽ አትችይም 🥰

  • @ትግስት-ጐ1ዘ
    @ትግስት-ጐ1ዘ Рік тому

    ሶፍዬ የምታልፌው ከባድ ነው ግን እ/ር ካንችጋር ነው ተባረኪ ልጆችሽ ይባረኩ

  • @eyerusalemkibret8828
    @eyerusalemkibret8828 Рік тому +1

    She is a very sweet hamble pure hearted girl such a modern women God Will Alwasy B There For U Dear

  • @eyerushailu740
    @eyerushailu740 Рік тому +3

    ሶፊ አይዞሽ የልብሽን ጌታ ያውቃል ለሁሉም ሰው መልስ መስጠት ያለብሽ አይመስለኝም ጌታ በነገር ሁሉ ይባርሽ።

  • @eyerussintayehu71
    @eyerussintayehu71 Рік тому +7

    እኛ ሰዎች ስንባል ጥሎብን judge ማድረግ እንወዳለን ....take it easy

  • @bellabell369
    @bellabell369 Рік тому

    Sofi konjo yegeta barya, yegeta wed lij wedshalew yene mert zemari!!! Your already loved and blessed by God😇😇😇

  • @bettytegene7568
    @bettytegene7568 6 місяців тому

    Ohhhh.....my first time listing😢😢😢😢😢😢

  • @efoytabegetag2365
    @efoytabegetag2365 Рік тому

    I m so sorry Sofia u felt this way of course GOD loves u so much no matter what happened in your marriage it’s not our problem , keep shining and do what makes u happy.

  • @bezawithailegebremariyam6009
    @bezawithailegebremariyam6009 Рік тому +6

    ሶፊ አስተያየት አታንብቢ አትረበሺ ሚመቻቹን ኑሩ ሁሉም ለራሱ ነው ሚኖረው ሰላምሽን ከራስሽ ይቅርታን ደሞ ከፈጣሪ እንጂ ከሰው አትጠብቂ።

  • @meseretegrace4793
    @meseretegrace4793 Рік тому

    ሶፊ ድጋሚ ከአዶኒስ ጋር ስላየውሽ ደስ ብሎኛል!!!!ቅን ትኡት ሴት ነሽ ይእ ካንቺ አይወሠድብሽ!!!!!ያለፈ አለፎአል አውን ወደፊት እንጂ ወደኃላ መራመድ አትችይም!!!!ለኡሉ መልስ ሠተሽ ኡሉን ሠው አስረድተሽና አሳምነሽ አትችይም ::እኛ ሠዎች እንደመልካችን ባእርያችንም ለየቅል ነው!!!አንቺ መልካምን በማድረግ ብቻ ቀጥዬ!የሚያወራው ያውራ የሚተቸውም ይተች በቃ አታልቅሺ አህቴ!!!እግዚአብሔርን ለሚወዱ እንደአሳቡም ሐተጠሩ ነገር ኡሉ ለበጎ

  • @selamawitfentaw3987
    @selamawitfentaw3987 Рік тому +1

    ሶፊ በዚህ የትዳር ጆሪኒሺ መጽሀፍ ነሽ ብየ አስባለሁ ብዙዎቻችን አንች ያለፍሺውን ጥቂትዋን አላለፍነውም እና አልተረዳንሺም ግን በርች ጌታ ይርዳሺ

  • @misraknegash499
    @misraknegash499 Рік тому

    አይዞሽ ሶፊዬ ልክ ነሽ እግዚአብሔር ይቅር ባይ ነው:: መጀመሪያ ሁላችንም ጣታችንን ወደራሳችን ነው መጠቆም ያለብን:: ካስቀየምንሽ ይቅርታ እኔም ቢሆን ልጆች በመሀላችው ስላሉ መቼም አትለያዩም ብያለሁ:: ይቅርታ ሶፊ እንቺን በሚዲያ 3ኛ ጊዜ ነው ያየሁሽ እንጂ ከዛ በፊት በዶ/ር ወዳጄነህ ነው የማውቅሽ

  • @mimit4032
    @mimit4032 Рік тому +2

    They shared their life because a lot of us can learn a lot! Divorce people can learn a lot from them. How to communicate How to respect each other how to forgive each other how to encourage each other….. We are not hear to judge! Just take what you want and leave the rest!!

  • @birhanmesay8574
    @birhanmesay8574 Рік тому

    Sofiye yene konjooooo ❤❤❤ anchi tebarkeshal eshiii enkuan anchii egnam be mezmurochesh tebarekenal anchii Geta legn na le betechristian yeseten sew nesh I love u yene konjo

  • @selenahaile1027
    @selenahaile1027 Рік тому +1

    የኔ ፍቅር እግዚአብሔር ይርዳሽ የሰወሬ አትስሚ ሁሉም ለቢዝነሱ ነዉ ❤❤

  • @atsedeadane9862
    @atsedeadane9862 Рік тому +6

    ያለቀ ትዳር ከሆነ ለምን አንቺ በየሚዲያው ታወርያለሽ አንቺ ማውራት ካቆምሽ ሰዎቺ ስላንቺ ትዳር ማውራት ያቆማሉ

  • @mesiyenemrt2391
    @mesiyenemrt2391 Рік тому

    Dr wedajenh yemigerm sew new kal yelegim betam new yemwedew

  • @bettytegene7568
    @bettytegene7568 6 місяців тому

    የእኔ እህት ❤❤❤❤

  • @tutushaberhanou5559
    @tutushaberhanou5559 Рік тому

    Tebareku, Geta yechemerelachu. Be strong 💕

  • @elleni4658
    @elleni4658 Рік тому

    ከሚዲያ እራስሽን ደብቂ

  • @banchayewsahle9175
    @banchayewsahle9175 Рік тому +4

    I believe you are wise enough to understand about social medias good and bad outcomes before you start using it. So if you don’t want people judgment keep your privet life for yourself.

    • @netsanetgonfa6974
      @netsanetgonfa6974 Рік тому

      Mejemeriyam esuwa aydelechem lifuwan medea lay yawetachu beye metseyetu siwegeruwat yeneberew leloch nachew befitem...ahun clear lemadereg new yemokerechiw

    • @tigistdesta468
      @tigistdesta468 Рік тому

      I like 👍🏻

  • @zewdugashew6409
    @zewdugashew6409 Рік тому +1

    ሶፊዬ ሰው የፈለገውን ነገር ማለት ይችላል፡፡ የሰዎችን ኮሜንት እያዬሽ የበለጠ መጎዳት የለብሽም ያለዛ ኮሜንታቸውን አታንብቢ፡፡ በጌታ ለቅሶሽን ሳይ ጌታ ምስክሬ ነው በጣም ሆድ ይብሰኛል፡ ባክሽ ከቻልሽ አታልቅሽ፡፡

  • @mekedsfitebo7728
    @mekedsfitebo7728 Рік тому +10

    ከአንች ንግግር የግል ነገርሽን ወደ ሚዲያ ስታመጪ ሳትዝጋጂ ነው ሁሉም ሰው ይረዳኝ ብሎም ዘራፍ አይባልም

  • @bettymeseoficial1512
    @bettymeseoficial1512 Рік тому

    ውይ ሶፊዬ ውዴ ጌታ በጣም ይወድሻል የኔ ውድ እህቴ

  • @sofiaengida6534
    @sofiaengida6534 Рік тому +13

    ቆንጅዬ በእናትሽ አንቺ እኮ ነሽ ሰውን የጋብዝሽው personal ሕወትሽን UA-cam ላይ የምታውሬው ።

  • @jojolove791
    @jojolove791 Рік тому

    ሶፊ በጣም የምታናድጅኝ ነገር ሰውን ሁሉ ለማሰደሰት በጣም ትጥሪያለሽ ያንችን ህይወት እንኮን ማንም እናትሽ እንኮን አትኖርልሽም ሰላንቺ አንቺ ብቻ ነሽ ነዋሪዋም በእግዚአብሔር ፊት ተጠያቂዋም ለምድነው ሰውን ለማሳመን ጥግ ድረስ የምትሄጅው በሄድሽበት ፌል ሰላደረገው ትዳር ካሁን በሀላ መሰማት አልፈልግም በቃ ቢሆን ደስ ይለኝ ነበር አልሆነም በግድ ተረዱኝ እናተ እንኮን የሚመለከታችሁ ጥንዶች አምናችሁበታል ነው በሰላም የተለያያችሁት ሰው ምን አገባው ፈታ ብለሽ ህይወትሽን ኑሪ እባክሽ ሰው ካላገባሽ ሰቃይ ሰታገቢ ውለጅ ሰትወልጅ ድገሚ ወፈርሽ ከሳሽ ኡኡኡ እንዴት ይደክማል የዘመኑ ክርሰቲያን የፈሪሳውያን ልብ ነው ያለው የምናመልከው አምላክ የልብ አምላክ ነው በሱ ፊት የልብሽን አውርተሽ ንሰሀ ሰትገቢ እንኮን የዚህን ያህል ለማሰረዳት የደከምሽ አይመሰለኝም ጌታ እኮ እረስቶታል እኛ ነን እንጂ

  • @hiwotassefa4556
    @hiwotassefa4556 Рік тому +2

    sofiye geta zemeneshene yebareke tebareku

  • @tsionlegese5638
    @tsionlegese5638 Рік тому +1

    Sofiye you so sweet my dear l respect you more you are 100%perecent right

  • @godisable10
    @godisable10 Рік тому +1

    Sofiya YEMAWRAT TIM ALEBISH PLEASE BUZU ATAWRIIIIIII

  • @evaedom
    @evaedom Рік тому +1

    Tebareku

  • @hanawendmu7906
    @hanawendmu7906 Рік тому +1

    Tebarku

  • @ethio4421
    @ethio4421 Рік тому +2

    Tikikil new yalshiw beysmula tidar sentu abro yinoral betu yikuterew
    Kene jemiro

  • @tigist8015
    @tigist8015 Рік тому +8

    Personal lifachun yotube ላይ የነገራችሁን እናንተዉ አሁን ምን ይሁን ነዉ የምትይዉ? ሰዉ አታደናግሪ::

  • @tibletargamo925
    @tibletargamo925 Рік тому

    Sofi you are beautiful inside and outside❤

  • @rahwagebreselassie7017
    @rahwagebreselassie7017 Рік тому +3

    የኔ እናት ሰይጣን እንባው ይፍሰስ። ለሜድያ ወሬ እድል ከሰጠሽማ በሽታ ማምጣት ነው፡ ሰው ያቅሙን ያህል ነው ሊያወራ የሚችለው። ለነሱ ኮ በስማችሁ የሚያስገቡት ገንዘብ እንጂ ስለናንተ ትዳር ቅንጣት ሃሳብ የላቸውም። ከናንተማ ሰው በደንብ ይማራል እንጂ እንዴት ኣይማርም፡ ከፍቺ በኋላ መከባበራቹ፡ መተሳሰባቹ፡ ገበናቹን ሜድያ ላይ ኣለማውጣታቹ፡ እንቺም ለሱ እሱም ላንቺ የምትገላለጹበት መንገድ፡ ምን ያህል ትልቅነታቹን ነው የሚያስረዳው።

  • @begrateful5112
    @begrateful5112 Рік тому

    ኡፍፍ ሶፍዬ አሁንስ አሳዘንሽኝ። እኔ ምን ባደርግልሽ ነው ደስ ብሎሽ ይሄ ያለፈ ታሪክን ትተሽ ስለ ወደፊት ብቻ እያወራሽ ስትደሰቺ የማየው። ውይ እህቴ ይህን አመት ሙሉ በሰው ወሬ ተቃጠልሽ። ይሄ ህዝብ ወርቅ ብታለብሽው አይተውሽም።

  • @trezanegazi5801
    @trezanegazi5801 Рік тому +1

    Wow wow it’s very difficult understand relationship it’s not easy before you marriage you’have to think about it twice don’t judge the book from the cover

  • @sebleasnakew6039
    @sebleasnakew6039 Рік тому

    ሚዲያ ላይ ቀርበሽ ኮመንት ጠልተሽ አይሆንማ

  • @selamawitalemayehu5425
    @selamawitalemayehu5425 Рік тому

    Yene Konjo God bless you

  • @samyhabte2821
    @samyhabte2821 Рік тому

    በብዙ ነገር ዶ/ር ወዳጄነህ ይበልጥሻል "ራሱ በድሎ ራሱ አለቀሰ በአሉባልታ ወሬ ሀገር አፈረሰ አለች ዘፋኟ እውነት ነው ለምንድነው ጋበዝሽው አክብሮሽ መጣ በንግግርሽ ቀይ መስመር አለፍሽ ታይም አውት ምልክት በእጁ አሳየሽ ከካሜራ ውጭ የተደበቀ የለም በቃ አራት ነጥብ ዘግቶታል ዶ/ር ወዳጄነህ ለምን ዩ ቲዩብ ላይ ያወጣሽው እዛው ቤት ውስጥ አትነጋገሩም ሰዎች አዳምጠው አስተያየት ይሰጣሉ ያ ደግሞ ሰውኛ ነው ምንም ጥፋት የለውም ወደ ህዝብ አወረድሽው ምን አጠፋ ሰዎች?ብሶትሽን አወጣሽው ህዝብ አስተያየት ሰጠ አለቀ ሁልጊዜ ዝርክርክ ንግግር ስትናገሪ አይደብርሽም

  • @betyjesus3791
    @betyjesus3791 Рік тому

    ሶፍዬ እንኳንም ወደ አደባባይ ወጣሽ ሁሉም ይረሳል ሰው የሚንጫጫው ለጊዜው ነው

  • @mulumekonnen452
    @mulumekonnen452 Рік тому +4

    መጀመሪያ አውጠሽ የዘረገፍሽውን ስው እንዲረዳሽ መሞከር

  • @wosenzeleke
    @wosenzeleke Рік тому

    ለ ህዝብ ፍቺ ነው ያስትማራችሁ የሚግርመው dr. Wodajenehin ሣይ የ ራሱ ሂዎት ሁሉም ያስንክልኛል ይቅርታ መጀመርያ ከ አናንተ አንዴት አንማር

  • @wosenzeleke
    @wosenzeleke Рік тому

    ፍችን አግዛብሔር የጠላል አዲስ አግልጋይ አይድልሁም አና ተፋቱ ብሏል አናንተ ስትጋቡ አግዚአብሔር የተሳሳተ የምስልሻል. ሰዉ አይድለም ድንጋይ yegachal. ፍቼ የሚፈፀመው ባልሽ ዎይም ሚስት ስይባልግ ከ አንች በላይ ሲባልግ ውይም ሚስት ስትባልግ ንው

  • @TGAdinew
    @TGAdinew Рік тому +5

    ሶፊ እግዚአብሄር ይወደኛል ክርስቶስ ሞቶልኛል ይቅር ብሎኛል ብለሽ ስታለቅሽ ልቤን ነካሽዉና አንድ የዘነጋሽዉ የመሰለኝን እዉነት ላስታውስሽ ወደድኩ፥፥ ቅዱስ ቃሉ ክርስቶስ ሲሰድቡት መልሶ አልተሳደበም መከራንም ሲቀበል አልዛተም ነገር ግን በጽድቅ ለሚፈርደዉ እራሱን አሳልፎ ሰጠ ይላል ስለዚህ እንኳን ለኛ እንከን ለማያጣን ሀጢአተኞች ይቅርና አለም ለፍፁሙና ነዉር ለሌለበት ለክርስቶስም ስላልተመለሰ ያለሽ ትክክለኛዉ አማራጭ የአለሙን ኣስተያተት ignore ማረግ ይመስለኛል:: ከዚህ በተጨማሪ በጣም ብዙ የሚሰድቡሽና የሚያንቁዋሽሹሽ ሰዎች መአት Fake UA-cam Account ከፍተዉ አንችን ለመጉዳት የሚንቀሳቀሱ ጠላቶችሽ ሊሆኑ እንደሚችሉ ልብ ማለቱ የቀረዉ ህዝብ ደሞ እነሱን ተከትሎ ግርር የሚል መሆኑን መገመት ካላግባብ መጎዳት ስለሚታደግሽ ይህን ልብ በይና just live your life. Also, don't ever talk about your marriage again as energy follows where you persist. So, everything you desire to be ignored, you take the lead and ignore it first and then the population will follow:) Good luck!

  • @abyssiniafactnews1751
    @abyssiniafactnews1751 Рік тому +3

    አትርሱኝ ባይ ነገር ነሽ።እኛ ስላንች ትዳር ምን አገባን በየጊዜው እየመጣሽ ምታላዝኝብን።ከወደድሽው አግቢው ካለበለዚያ አርፈሽ ተቀመጭ

  • @welkaityesewlije8817
    @welkaityesewlije8817 Рік тому

    Yene konjo atalekeshe enem alekesekug aneche asetemary neshe u so beautiful smart,

  • @merhawitasfha7110
    @merhawitasfha7110 Рік тому

    Main thing is you know Jesus loves you

  • @lulishiferaw2876
    @lulishiferaw2876 Рік тому

    ውሪያችሁ ሀሜት ነው የሚመስለው

  • @friehunalemayehu5365
    @friehunalemayehu5365 Рік тому +1

    የልቤን ነው የምትናገሩት ተባረኩ

  • @wosenzeleke
    @wosenzeleke Рік тому +1

    ሶፊይ አናንተ ፍቺ አውጃችሁ ትክክል ነው ብላችሁ ነዉ ያውጃችሁ ከ አሁን አንቺን ያገባ አምንዝራ ነዉ ስለዚህ ምን አንድምታውርሩ አይግባም አንደ chrstian አይድለም

  • @jamtesfaye7548
    @jamtesfaye7548 Рік тому

    Hi sister we love you

  • @mesiyenemrt2391
    @mesiyenemrt2391 Рік тому +1

    Dr wedajenhn matat mn yahl kebad endehone yigebagal

  • @rideonbole669
    @rideonbole669 Рік тому

    የልብን መናገር የሚቻልበት ሚዲያ ላይ ነን እኛም የልባችንን እናውራ ሶፊ እንግዲህ ሰውን መኝታ ቤትሽ እንዲገባ ሰውን እየጋበዝሽን እኮ ነው ስለምታደርጊው ነገር እየነገርሽን እያሳየሽን ሚዲያውን ተቆጣጥረሺው ሰውን አፍ አውጥተሽ ምከሩኝ ባትይንም ቤቴ ግቡ ባትዪንም እንደፈለጋችሁት ተናገሩኝ እኮ ነው። የሚጋጭ ነገር ነው አንዱን ምረጪ ወይ ተዪን ወይ ደሞ ቻዪን አንቺን የሚደግፍና የሚያሞግስ ሰውን ልታከብሪ በተቃራኒው ደሞ የመሰለውን ሲናገረሽ እንዲህ መበሳጨት መማረር የለብሽም ሰው ሁሉ ላንቺ አስተያየት የሚሰጥሽን የሚያወራውን እንደገባው እንደሚያውቀው ነው። ይሄን ነገርሽ ወይ ኮሜንት እያነበብሽ መቃጠል የለብሽም ወዳጄነህም ነገረሽ አታንብቢ።ምን ይሻላል ተባባልን ከወዳጄነህ ጋ ብላችሁ መጨነቃችሁ አሁን ዋጋ የለውም። ሚዲያው ላይ የወጣችሁት እኮ አሁን ለስንት ትውልድ የሚተርፍ ነው ለስንትና ስንት አመት የሚቀመጥ ነው።ጥንቃቄ ካስፈለገ አሁንም አልረፈደም።

  • @enkuwerikashgra9018
    @enkuwerikashgra9018 Рік тому +1

    ሶፊዬ ምርጥ ሴት

  • @coolnassa1420
    @coolnassa1420 Рік тому +1

    I think እነዚህ ሁሉት ሰዎች የሚጋቡ ይመስለኛል....

  • @demissieabebe-tu3vn
    @demissieabebe-tu3vn Рік тому

    ምን አናደደሽ ወደ ሌላ ህይወት ውስጥ ገብተሻል መሰለኝ የሚመችሽን መቀበል ያማይመችሽን መተዉ ነዉ

  • @mimit4032
    @mimit4032 Рік тому +7

    Sofiye! You are woman of God. Don’t expect everyone to understand you. Everyone acts as his own knowledge! Why you care this much 🤔

  • @meronyigletu5346
    @meronyigletu5346 Рік тому +4

    አስቸገረችን ሶፊ ምን አርጉ ነው ተስቃየን ጌታ ን እን ወድሻ ለን አይዞሽ ደሞ መከረችኝ ብለሽ ጎ በይ አሉ

    • @TGAdinew
      @TGAdinew Рік тому +1

      So hard hearted you are.

  • @yewbdarberta1842
    @yewbdarberta1842 Рік тому +1

    sofi tebarkiy

  • @egzihabermalkamnewu925
    @egzihabermalkamnewu925 Рік тому +1

    Innamaseginalen tabaraku ♥️ ❤️ 💖

    • @webak242
      @webak242 Рік тому

      ሶፊ ቆንጅዬ አስተዋይ ነሽ አንች ጋር እዉነት አለ ኦኮ 🙏💜

  • @guzotube7855
    @guzotube7855 Рік тому

    Sofi, never too late

  • @berhanuseti5731
    @berhanuseti5731 Рік тому +1

    u 2 better think 4 ur future serious u will b z best couple

  • @titibibi
    @titibibi Рік тому

    What people said about your kids being happy if parents stay together it is because it is logical. I don't think any one need to ask them. You put it out all . If anything people overwhelmingly wished good to you and your family. You guys won't be the first person if you reconcile again.

  • @exodusjes6886
    @exodusjes6886 Рік тому

    Please walk out commenting about and relating all points to your past life .Anchi nesh sewun eyastawush yaleshiwu ...

  • @LoveMe-ju1uk
    @LoveMe-ju1uk Рік тому

    በጣም የተለየሽ ሴትነሽ ግን ሰዉን ሁሉ ማስደሰት አትችልም በጣም ነዉ የምወድሽ

  • @tutudaniel3890
    @tutudaniel3890 Рік тому +2

    Yichin lij metasleksu sewech gin egziabher yiferdebachwal !!esti tewat tinurbet

  • @Birabirotube
    @Birabirotube Рік тому

    ሶፊ አከብርሻለሁ እኔ ግን ሁሌም ከወዳጄ ጎን ቆመሽ ማየትን ነበር የምናፍቀው ብዙ ነገር
    እንደማይሆን ብትነግሩንም

  • @mesiyenemrt2391
    @mesiyenemrt2391 Рік тому

    Seble ewnet new yenegerechishi anchi ewnet atwejim

  • @merhawitasfha7110
    @merhawitasfha7110 Рік тому

    Eye zemrish Nuria sofiti

  • @ednasamuel3941
    @ednasamuel3941 Рік тому +10

    ሳያገባው ገብቶ ሰው ይዘባርቃል ሶፊ ሀበሻን መናቅ ነውዐየሚሻለው

    • @hewannegash5626
      @hewannegash5626 Рік тому

      ሀበሻን መሳደብ አይገባም ሀበሻ ከሆንሽ እራስሽን እየሰደብሽ ነው ሌላው ስልክ ስንከፍት ነው ያየናት ምን እናርግ ጥሩ ተመኘላት ሰው ህዝብ ፊት ወቶ አትዩኝ እንደማለት ነው በሰው አስተያየት መብሸቅ

    • @ednasamuel3941
      @ednasamuel3941 Рік тому

      @@hewannegash5626 እውነት ቢኖርሽም አበሾች ለየት የሚያረገን በሰው ህይወት አፍንጫ መክተታችን ነው

    • @fbm9001
      @fbm9001 Рік тому

      ሰውን መተው በሚል ቢስተካከል ጥሩ ነው "ሀበሻን መናቅ"እሚለው መልካም አይደለም::

  • @hewannegash5626
    @hewannegash5626 Рік тому +2

    ሰው ቤት አይንኩዋኩዋም አልሽ እንጂ በአደባባይ የመጣችሁት አእናንተ ናችሁ አስተያየት ደግሞ አይቀርም ሚዲያ ላይ እስከወጣቹ ምንድነው ሰው ምን አጠፋ ሰላማችሁን ነው የፈለገው ምን ያናድ ድሻል እኛ እሰይ እንኩዋን አልተታረቃችሁ ብንል ነበር ጥሩ? እኔም ታረቁ ብዬ አስተያየት ሰጥቻለሁ ሚዲያ ላይ ስለሆነ የወጣሽው

  • @merhawiberhe4476
    @merhawiberhe4476 Рік тому

    Oh sorry about that wish you best u describe well sofi

  • @zufanbelachew281
    @zufanbelachew281 Рік тому

    YOU ARE THE MOST BEAUTIFUL WOMAN! YNE KONJO